ብልህነት አክብሮ መከበር ነው |EthioElsy |Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 176

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 ปีที่แล้ว +58

    ቃለ ህይውት ያስማሽ እህቴ ብዙዎችን ያስተምራል የምታቀርቢያቸው ነጥቦች ኑሮሽንን ሃሳብሽንም እግዚሐብሄር ይባርክልሽ:::🙏🏾

  • @fanayeagebreyesus342
    @fanayeagebreyesus342 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እህት በምን አማርኛ ልግለጽሽ እጅግ በጣም ድንቅ ሴት ጎበዝ ይሄ ሁሉ ሀሳብና ብርሊየት የመጣው ስለሰለጠንሽ ስለዘነጥሽ ውጭ ስለኖርሽ የመጣ ሳይሆን ከጨዋ እና ከምርጥ ቤተሰብ መወለድሽና ማደግሽን ይገልጻል ።በርቺ ጎበዝ ብዙትምህርት ይሰጣል አገላለጽሽ ለእኛ ኢ/ት ሴቶች ትልቅ ነገር ታበረክቺያለሽ ብዬ አስባለሁ አሁንም አይምሮስ ሰፋ ብሎ ለአለም የምትተርፊ ያርግሽ

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት አናመሰግናለን እግዚአብሔር ይክብርልን 🙏ሁሉም ነገር ይስተምራል በርቼ 🥰🥰

  • @tensae29
    @tensae29 3 ปีที่แล้ว +27

    ለተጠቀመብሽ መቼም ትምህርት ቤት ነሽ👏

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ስልመናገር ብዙ ትምህርት አስተምረሽኛል ዘመንሽ ይባረክ የኔ ጨዋ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ውድ ምክርሽ ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ከደስታዮ የተነሳ አስለቀስሽኝ ተባረኪ

  • @sabatesfaye1144
    @sabatesfaye1144 3 ปีที่แล้ว +17

    Amazing 100% true!!!

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ችግሩ ወንዶች የሉም እሰኪ ኑ አዳመጡ ሁሉም ትክክል ነሸ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እወድሻለሁ

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 2 ปีที่แล้ว +2

    I Don t normally listen or watch youtube unless it is spiritual. .. By accident I clicked yours a week a go. And it was teachable. I subscribe and I start listening to your show. ..

  • @ትግራይዓደይዓይነይ
    @ትግራይዓደይዓይነይ 3 ปีที่แล้ว +10

    ያሳደጉሽ ቤተሰብ ጭዋ ናቸዉ እግዝኣብሄር ያክብርሽ

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ፍልቅልቋ በኔ ህይወት ውስጥ የነበረ ዛሬ ግን እየተሸረሸረ የመጣ ነገር ነው የምታወሪኝ አይገርምም እንደዛ ነበር

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ የልቤን ነዉ የተናገርሽው። ሁሉም የነገርሽን ከቤቴ አለ አሁን ሰልችቶኝ ትቸዋለሁ አንዳንዴ ሚስት ሳይሆን የቤት ውስጥ ረዳት የሆንኩ ይመስለኛል። በተለይ በውጭ ሀገር የምትኖሩ ወንዶች አስቡልን በጣም ቸልተኝነት አለባቸው ። አስቢው አብረን ከውጭ ሰርተን ከቤት ስንገባ እሱ TV ያያል እኔ ወደ ማዕድ ቤት ልጅን ማስጠናት የመሳሰለው ብቻ ከባድ ነው ህይወትን ያሰለቻል። ዘግይቼም ቢሆን ያገኘሁሽ በቪዲዮችሽ እየተጠቀምኩ ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ያኑርሽ ። ብቸኝነቴን እንዳሸንፈው እያደረገኝ ነው ራሴን ረስቸው ነበር። በድጋሚ ከልቤ አመሰግናለሁ❤

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 3 ปีที่แล้ว +14

    ጥሮ ግሮ ቤቱን ለማስተዳደር አልሽ በአባቶቻችን ጊዜ ቀረ አሁን አዋጪ ነው ጨዋታው

  • @birabirotv2664
    @birabirotv2664 3 ปีที่แล้ว +8

    ህይወትን ባግባቡ ስለምታስረጂይ በጣም ነው የምወድሽ

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 3 ปีที่แล้ว +7

    የትዳሪ ሙቀት ብየሻለሁ።
    ሙሉ ሰው ነሽ የጎደለሽ የለም ተመስገን ።!!

  • @bellav6686
    @bellav6686 3 ปีที่แล้ว +6

    Your point is amazing but how many men's watching this ?? I wish they do respect from Dallas

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 ปีที่แล้ว

      The women can watch it TOGETHER why not......

  • @fasikafasika9707
    @fasikafasika9707 3 ปีที่แล้ว +8

    ኤልስዬ በጣም ደስትያለሽ እወድሻለሁ በርችልኝ

  • @taditesfaye22
    @taditesfaye22 3 ปีที่แล้ว +5

    ድብብ ያልሽ ወ/ሮ ቆንጆ ኢትዬጵያዊት
    💚💛❤ አድናቂሽ ነኝ።🙏

  • @menberegetu6703
    @menberegetu6703 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you 🙏 . እግዚአብሔር ይባርክሸ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። በጣም ይገርማል ተደንቄ ነው ያዳመጥኩሸ።

  • @Sent-b7l
    @Sent-b7l 3 ปีที่แล้ว +6

    I love you so much! You’re a role model!

  • @bettytesema1022
    @bettytesema1022 2 ปีที่แล้ว +1

    My Dearest
    Elsi,❤
    I really admire you you are such a very wise lady God bless

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd 3 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful ,sweet,such a nice advice nearly I watched about 4 of your videos all of them like super super& honest life experience sharing keep it up

  • @sofiacristoph818
    @sofiacristoph818 3 ปีที่แล้ว +2

    Texting over email and phone calls creates a higher quantity of interactions, but it decreases their quality harming our relationships. And it’s missing the human contact and learning that comes from true dialogue. 👏👏👏👏👏Thank you Elsi

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ኤልስያ እናመሰግናለን ወንዶችዬ ምክር ስሙ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      ጆሮ ያለው ይስማ ሰብልየ 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @luchyakiflaykiflay6736
    @luchyakiflaykiflay6736 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም የምታቀርቢው በጣም አስተማሪ ነው ጌታ ይባርክሽ

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቅመም ኤልስዬ እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነዉ የኔ ዉብ የተባረክሽ በርችልን።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      ብናሳውቃቸው ይረዳናል ብየ እኮ ነው thank you mare 🤩❤️🙏🏻

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 በትክክል ኤልሲ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል ጌታ ያብዛልሽ ሞር የምክርን መንፈስ ሰቶሻል በርቺልን ።

    • @እዚውንክሐልፍእዩ
      @እዚውንክሐልፍእዩ 2 ปีที่แล้ว

      ቅመም እኮ ነሽ እድሜ ይስጥልኝ

  • @nardostewolde7524
    @nardostewolde7524 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሽ የሚገርም ምክር ተባረኪ.

  • @kasayedaniel5166
    @kasayedaniel5166 3 ปีที่แล้ว +1

    Elsy you are amazing ....
    I don't have any words ... you are wondering.
    Remain blessed

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 3 ปีที่แล้ว +3

    Wonderful 👌👌👌👌the way how to explain specialy for our society 🙏🙏🌹🌹🌹

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ምልከታ ። እጅግ ጠቃሚ ምክር ። ተባረኪ

  • @misganaabraha3618
    @misganaabraha3618 3 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ ልዩ ሰው ነሽ በጣም አስተማሪ

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን ወንዶች ተማሩ

  • @yemeserachendale6762
    @yemeserachendale6762 3 ปีที่แล้ว +3

    You r the best. Yanchin video mayet becha deberten yasilekikal .

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 ปีที่แล้ว +9

    ፍልስፍናሽ በጣም ይመቸኛል የኔ ሥልጡን

  • @mimishaayni4783
    @mimishaayni4783 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow wechishim westeshim Arif new balsh edelegna new

  • @amenamen772
    @amenamen772 3 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yibarkish behulu

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 3 ปีที่แล้ว +5

    I really enjoy watching your videos very useful, my elegant sister , keep it up sis.🌹🌹❤️❤️ጣፋጭ
    Here is my greeting😍 and hug 🤗 all the way from Canada 🇨🇦

  • @asmerasweet8706
    @asmerasweet8706 3 ปีที่แล้ว +2

    You are so amazing, thank for shared!

  • @nigestgebremichael1779
    @nigestgebremichael1779 3 ปีที่แล้ว +1

    Elsiyee God bless you!!! Every one has to work hard to build good relationship!!!

  • @ruthgirmay2655
    @ruthgirmay2655 3 ปีที่แล้ว +3

    wow you are amazing!!!

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 3 ปีที่แล้ว +4

    So wise.

  • @melatgetachew2264
    @melatgetachew2264 3 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed more!!!! Pls keep the good work in these manner and courage!!!! I am so happy to hear & see you!!! Stay blessed!!!!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Melatye I’m blessed to have you here as a part of our family 🙏❤️🙏

  • @meronbiset4763
    @meronbiset4763 3 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ መከራ ነው

  • @Lealemadis
    @Lealemadis 2 ปีที่แล้ว +1

    ላስተዋለው ጥሩ መልክት አለው ትለያለሽ ተጠቅሜበታለው🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sarabekle3384
    @sarabekle3384 3 ปีที่แล้ว +7

    አለባበስሽ ሁሌም ያምራል

  • @AwokeZemenu
    @AwokeZemenu 3 ปีที่แล้ว +8

    *interesting content*

  • @good4all7813
    @good4all7813 ปีที่แล้ว

    True my dear! 💐❤️

  • @Eleni-e1j
    @Eleni-e1j 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ

  • @sadahussan2025
    @sadahussan2025 3 ปีที่แล้ว +1

    Oh my God you just touched my heart

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 3 ปีที่แล้ว +4

    Yene konjo gobez confidence yalat set temechegalech keteyebet.

  • @letnaaraya7220
    @letnaaraya7220 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ኣድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @nanatimerga621
    @nanatimerga621 2 ปีที่แล้ว +2

    Zemenish yibarek minim yetesasate neger yeleshim 😍😍😍😍😍😍

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጠው አንዱም የለበት የኔ ባል

  • @mesi724
    @mesi724 3 ปีที่แล้ว +1

    yene konjo Tebareki

  • @abrahampetros785
    @abrahampetros785 3 ปีที่แล้ว

    A thoughtful advice. I learned a lot Elsie.

  • @danielabraha7423
    @danielabraha7423 3 ปีที่แล้ว

    Tebarki gobez ketlbet enamesegnaln

  • @yoditshiferaw1869
    @yoditshiferaw1869 3 ปีที่แล้ว +1

    Well said sister keep the good work 🙏😍

  • @abebechadane4677
    @abebechadane4677 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @tsedalehabtwolde1595
    @tsedalehabtwolde1595 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ 🙏🙏

  • @addisbaki3094
    @addisbaki3094 3 ปีที่แล้ว +1

    Woww God bless you sis

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow 👏ygermal thank you

  • @tiyobistaalemayehu6210
    @tiyobistaalemayehu6210 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲ ሰዉ ነሽ አባባሌን ተረዳሺኝ ሰዉ ነት ገብቶሻል ወንዶቹ ተበላሽተዋል ትዉልድ እናድን እንጂ ወንዶች ልጆችሽን ቀይሪ

  • @agybij
    @agybij ปีที่แล้ว

    ልዮ ነሽ በርቺልን

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing woman ever, your outfit mach to z topic. Love all your topics and I teach a lot!!!😄

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል

  • @zaidnegash6624
    @zaidnegash6624 3 ปีที่แล้ว +1

    Very assuring for me.

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing

  • @tenbittadesse2048
    @tenbittadesse2048 3 ปีที่แล้ว +3

    So unique idea

  • @fidgitfun2303
    @fidgitfun2303 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow bless you konjo

  • @Lucas-ib3ro
    @Lucas-ib3ro 3 ปีที่แล้ว

    I learned a lot Elsie. Thank you!

  • @whadfeisha68
    @whadfeisha68 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing dear 😘😘

  • @guletsegai5165
    @guletsegai5165 3 ปีที่แล้ว +4

    Clever woman 👩 👏 👌 😘

  • @bettyhabesha5251
    @bettyhabesha5251 3 ปีที่แล้ว +2

    Thankyou for telling them 🙏🙏 and you need serious attractive video editing on the intro and work on branding

  • @ASterWolde-n1s
    @ASterWolde-n1s 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ ቅምም ነሽ እናመሰግናለን

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd9336 3 ปีที่แล้ว +2

    betam arfe mekar neshe hulun vido temlsha mayt gemerku ketybet akerarbshe geza atekakemshe desss ylale

  • @lemlemmillion8386
    @lemlemmillion8386 3 ปีที่แล้ว +7

    Ene endesemahush esu bisemash teru neber

  • @make7170
    @make7170 3 ปีที่แล้ว +1

    Elsu you are good 👌

  • @gglule355
    @gglule355 2 ปีที่แล้ว +3

    Exactly my Husband egnor me for 2 months it's so selfish 😒

  • @mekdelawitgeberhiwot9061
    @mekdelawitgeberhiwot9061 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @dylersamoly1859
    @dylersamoly1859 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi mikershn ye lebs amerareteshn betam new yewdedkut letewawekesh fekadegna nesh ?

  • @tensaemedia8451
    @tensaemedia8451 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ተመችተሺኛል ዛሬ ደግሞ ኬኔዲያን ነሽ

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 3 ปีที่แล้ว +2

    new sub here God bless you and your family

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 3 ปีที่แล้ว +2

    ተበረኪ

  • @blackdiamondprince313
    @blackdiamondprince313 3 ปีที่แล้ว +2

    Right Elsiy 🥰

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 3 ปีที่แล้ว +4

    ufffffffffff weyne mejemerya eko alwedishm neber min hogne new gin? betam yikrta betam desssss yemtyi set nesh berchi yene wud.

  • @samrikenenisa275
    @samrikenenisa275 3 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋሽን ያብዛው

  • @abrehammekasha5437
    @abrehammekasha5437 3 ปีที่แล้ว +1

    betam astewya ena denki set nesh

  • @annuannu717
    @annuannu717 3 ปีที่แล้ว +1

    Ufff mn largash 💋💋💋

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam teru temrt Takk yene konjo❤️

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    አንወድሻለን በርችልን

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 3 ปีที่แล้ว +7

    ጎበዝ

  • @hanuna4645
    @hanuna4645 2 ปีที่แล้ว +1

    kemr fkr neshi fetari ychemrlsh

  • @deljpyoutube7694
    @deljpyoutube7694 2 ปีที่แล้ว +1

    Elsi Yena konjo yet new yemtnorew?

  • @negatwamaru3303
    @negatwamaru3303 3 ปีที่แล้ว

    Yene ehte betam tebarki

  • @Emumeklit
    @Emumeklit 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ስወድሺ የት ነበርሺ ግን እሰካሁን

  • @zertihunyimam1126
    @zertihunyimam1126 3 ปีที่แล้ว +4

    እባክሽን እህቴ በምን አይነት መንገድ ላውራሽ እህቴ

  • @lulalegese922
    @lulalegese922 3 ปีที่แล้ว +1

    Degimo leshernew 💖eidalasqmit fire siwedesh 😘

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 3 ปีที่แล้ว +1

    Elsy ! Eski liteyekesh tedar gedeta new le set lij ?

  • @getachewtadesse7257
    @getachewtadesse7257 3 ปีที่แล้ว +4

    ቀና ሰው