የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • በተለምዶ ሴቶች የተረጋጋ (cool) ወንድ ይወዳሉ፤ ወንዶችም ስክን ያለች ቁጥብ የሆነች ሴት ይወዳሉ ይባላል፤ መረጋጋት ከ የስሜት ብስለት (Emotional intelligence) ጋር ይገናኛል፤ ለፍቅር ግንኙነትህ ለስራህ ከሰዎች ጋር ላለህ ማንኛውም ግንኙነት ወሳኝ ነው። በትንሽ ትልቁ ከመጨነቅ እና ከመቸኮል አውጥተው የተረጋጋ ሰው የሚያደርጉ ቀላል መንገዶችን እንወያያለን።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

ความคิดเห็น • 1K

  • @azebzenebe3398
    @azebzenebe3398 ปีที่แล้ว +35

    1.የሚያረጋጋ ሁኔታ መፍጠር
    2.ጠዋትን ማሳመር
    3.በጥልቅ መተንፈስ
    4.ከባዱን ስራ ማስቀደም
    5.የተረጋጉ ነገሮች ማዘውተር
    6.ችግሮችን የምታይበት መንገድ ቀይር
    7.ከስልክህ ጫና ነፃ ውጣ
    8.አመስግን
    9.የሚያረጋጋህን ነገር እወቀው❤

    • @MesayAga
      @MesayAga 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TekalegnGobena
      @TekalegnGobena 4 หลายเดือนก่อน

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 ปีที่แล้ว +271

    እንደ ተከታታይ ድራማ ነው የምጠብቅህ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ሁሉም ቃላቶችህ ጠቃሚ ናቸው 🙏🙏🙏❤

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 2 ปีที่แล้ว +228

    አንተን አዳምጦ አለመረዳት አለመለወጥም ድድብነት ነዉ በእዉነት ብዙ ተመሪያለሁ አመሰግናለሁ በርታ

    • @سلامه-ج7ش
      @سلامه-ج7ش 2 ปีที่แล้ว +4

      ማርያምን እነም ስሰማው ውስጤ ደስ ይለኛል

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 2 ปีที่แล้ว +3

      @@سلامه-ج7ش አወ ብዙ ድክመቶቻችን ማስተካከልም እንችላለን

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ጥሩ ብለሻል ይችላል ነው የሚባለው!!!

    • @hadaseabera6808
      @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @neimashemsu2383
      @neimashemsu2383 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @sewasew
    @sewasew 2 ปีที่แล้ว +114

    አንድ አሜሪካዊ ጄኔራል፡-
    ‹‹ስሜቴን በመግዛቴ ሕይወቴን አተረፍኩ›› ብሏል፡፡
    ወዳጄ ሆይ.... ስሜትህን ተቆጣጠረው ማለት ስሜትህን አጥፋው ማለት አይደለም፡፡ ስሜትህ ከአንተ አካል ጋር ተሰፍቷል፡፡ ነገርግን ስሜትህ አጉል እንዳያደርግህ ባግባቡ ምራው ነው መልዕክቱ፡፡ በደመነፍስህ ሳይሆን በመንፈስህ ሰልጥን ነው ዋና ነጥቡ፡፡ በመንፈሳዊ ስልጣኔ እየሰለጠንክ ስትመጣ የስልጣኔ ትክክለኛ ትርጉሙ ይገባሃል፡፡ ራስህን በተረዳህ ቁጥር ስሜትህን እየተገነዘብክ ትመጣለህ፡፡ መገንዘብህ ስሜትህን ሚዛን ላይ እያስቀመጥክ መለካት ትጀምራለህ፡፡ በልኬትህም ጥሩ ያልሆነው ስሜት ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ በማሳረፍ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዳይመራህ ትገራዋለህ፡፡ ተረጋግተህ በማሰብህ ታተርፋለህ እንጂ አትከስርም፡፡ ስሜትህን በመግዛትህ ራስህን ከመከራ ታድናለህ፡፡ ለዚህነው ቻይናዎቹ በአባባላቸው፡-
    ‹‹በአንድ የንዴት ጊዜ የሚደረግ ትዕግስት ከመቶ ሃዘኖች ያተርፋል›› የሚሉን፡፡
    ስሜትህን ተቆጣጠር ወይም በስሜትህ ተበላ! ምርጫው የአንተ ነው!
    የተገራ ስሜት! በራስ ላይ የሰለጠነ ማንነት! Thanks.

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 2 ปีที่แล้ว +8

    መስማት ብቻ ሳይሆ እናዳምጥ ማወቅ ብቻ ሳይሆን ወደተግባር ከዛ ለውጥ በራሱ ጊዜ ይመጣል 🙏🙏🙏🙏 የሆነ ቪድዮ አይቻ አንድ ነገር ወደተግባር ካልቀየር ኩት ለምን አየሁት አሽ ብዬ ከራሴጋ እጣላለው

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +32

    _2/ 7/ 8/ 9/ይለያሎ አንተን ያለ ማድነቅ ንፊገት ነው ፍጣሪ በሂድክብት ሁሎ ይጠብቅህ 🇪🇹💪🙇☝ስለምውድህ ተመስጭ አዳምጥሃለሁኝ የዘውትር ተከታይህ ነኝ 💃_

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +52

    😂😂😂😂ስለሚቸኩሉ ሰዎች ያልከው ያስቃል:: 😁እውነት ነው መረጋጋት ነው የሚያስከብረው👍ተባረክ🙏🏾♥️🌺

    • @meremhassen2773
      @meremhassen2773 2 ปีที่แล้ว +6

      ሻይ ሲያማስል ደወል የሚደውል ነው የሚመስለው ሲል እንዴት እንዳሳቀኝ😆

    • @እክረምቢትበበየአለሀበሪየ
      @እክረምቢትበበየአለሀበሪየ 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጠም ነዉ የስኩት ክክክ

    • @seada9327
      @seada9327 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው የሳቅኩት

    • @selamassefa6569
      @selamassefa6569 ปีที่แล้ว

      አንደኛዋ እኔ ነኝ።።።

  • @siemyohanns8395
    @siemyohanns8395 2 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ላንተ ይሁን አያልኩ ወንድሜ ስለ ምታመጣልን ምክር በጣም ኣስተማሪ አና ኣነቓቒ ነው። ነገር ግን በናትህ ስለ TRAUMA አስቲ ኣንድ በለን አንዴት አናቆሞዋለን ወይ አንዴት መህትሀ እናገኛለን በናትህ ኣንድ ቀን ኣምጣልን ስለ ምታረግሊኝ ትብብር በቕድምያ ኣመሰግናለው ወንድሜ። ሰላም ሁኑሉኝ።

  • @genettasfiye8904
    @genettasfiye8904 2 ปีที่แล้ว +26

    በበኩሌ ሁሉም ተመችቶኛል በጣም አመሰግናለው❤🤗 በዚ አጋጣሚ ፊት በሳዉዲ እስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉት ለወገኖቼ 😢💔

  • @obsaajiruu7010
    @obsaajiruu7010 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስፋላግ ናጋር ነቸው thank you my biro

  • @jemalmohamed3670
    @jemalmohamed3670 2 ปีที่แล้ว +6

    በ መቸኮሌ ሁሌ ስህተት እሰራለሁ ብዙ ጊዜ ተፀፅቻለሁ ለ መረጋጋት እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ።

    • @SaadaAdam-lr2cb
      @SaadaAdam-lr2cb 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም በመቸኮሌ ብዙ ነገር አጥፍቻለሁ😢

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ግን ለነገሮች በጣም እፍጥናለሁኝ ግን ያንን ስው ማስቀየም አልፊልግም ሳፊቅርም በቶሎ እጎዳለሁኝ ለመውስንም ይችግርኛል እስኪ ልስማው ጉዴን😥💔🙆💪

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +42

    ንጋት አዲስ ነገሮችን
    ይዛልህ እንደመጣች ማመን ቀንህን
    የማሳመሪያ ዋና ቁልፍ ነው ።
    °•°• 💌 በትናትናው አስከፊ ትዝታ
    ውስጥ አትኑር!!
    #እንጠጣ_ለማለት ኖ😊👇☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕🍫😜

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ኢክራምዬ የኔ ቅን እንደማመር በቅንነት

  • @betimardan9494
    @betimardan9494 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ካንተ የተማርኩት ነገር ፈጣሪን ማመስገን መንፈሣዊ መሆን ዋናው ነገር መሆኑን ነው

  • @umueisa5246
    @umueisa5246 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን
    አመስጋኝ መሆን
    ከስልክ ጫና መውጣት
    ጥዋትህን ማሳመር በተለይ ከተሞክሮም ጥዋት በአግባቡ በሱናው ከጀመርኩ በቃ ሁሉም ነገር የሞላያህል ደስ የሚል ቀን አሳልፋለሁ

  • @desalegnfetene3175
    @desalegnfetene3175 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ራሱ የተረጋጋህ ሰው ነህ።መፍትሔዎቹ በጣም ምርጥ ናቸው።በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @hanabalcha3659
    @hanabalcha3659 2 ปีที่แล้ว +15

    አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ፍፁም ሰላሜን አጊንቻለሁ no have word really thank u my dear bro

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 ปีที่แล้ว +15

    እናመሰግናለን ልክ እንደ መንፈሳዊ ስብከት የእናተን ምክር ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል በርቱልን ምርጦች💚💛❤🙏

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም እናመሰግናለን በረታ በጣም ነው የምከታተለህ ሁሉም አሰተማሪና አነቃቂ ናቸው ተባረክ በረታ

  • @abatebelay4306
    @abatebelay4306 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ይህንን ልጂ አድምጦ ላይክ አለማድረግ ክህደት ነው ሁልጊዜ በገንዘብ የማይተመን ሀሳቦችን እየለገሰ አለማመስገን
    ያሳፍራል

  • @fetiabdo8727
    @fetiabdo8727 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ውይ አንተ ምን አይነት ምርጥ ሰው ነህ በተለይ ሰለማመሰገን የምትናገራት ነገር ሁሌም ይገሬመኛል እሱ ይበልጥ ያረጋጋኝል የሰደሰተኝል አንተም ምሰጋና ይገባሀል እድሜህን ያረዝመው እውቀትህን የጨምርልህ

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ኢትዮጵያ inspiration ምርጥ የምርጥ ምርጥ ነህ አንተ ልጅ በርታ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለውድ ኢትዮጵያውያን ሰላም በስደት ያለችው

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว

      አሜን💔

    • @hiwotdawit6830
      @hiwotdawit6830 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ስልኩን ነገር ዛሬ ዘጋሁ።

  • @birkefullas5699
    @birkefullas5699 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም አስተማሪ የሆነ ምክር ነው
    ጌታ ይባርክህ🙏🙏

  • @nadiaendris222
    @nadiaendris222 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ወንድሜ አንተን ሁሌም በጎጎት ነው ምጠብቅህ ለእኔ ምርጥ አስተማሪ ነህ አላህ ይጠብቅል ለእኔ ምረጋጋው ዱአ(ፀሎት) ስደርግና ብቻየን ሲሆን ነው ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏

  • @oneafrica6698
    @oneafrica6698 2 ปีที่แล้ว +10

    በአይምሮ የዘራህውን በሒወትህ ታጭዳለህ ። መልካም ነገርን እንድናስብ ይርዳን ደስ እሚል ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +32

    እናመሰግንአለን ወንድማችን🙏
    #መልካም ፆም ይሁንልን ውድ ክርስትያኖች 🙏
    #ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቸ!

  • @kidistgudissa8613
    @kidistgudissa8613 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጠዋት መነሳቱ ነው የተመቸኝ እና ለሚክሩ አመሰግናለሁ ፈጣሪ እውቀት ጨምሮ ይስህ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌

  • @የራያዋነኝህልሜነውጠላቴ
    @የራያዋነኝህልሜነውጠላቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፉ ቃል አጠረኝ ዘመንህ ይባረክ አቤት ተሰጥኦ የናንተ ትምህርቶች ተሰምተው አይጠገቡም። ሌላ ምንም አልልም እናመሰግናለን 🙏❤️

  • @almazmekuria5134
    @almazmekuria5134 2 ปีที่แล้ว

    I like all!
    God bless you.

  • @ermiyastadesse434
    @ermiyastadesse434 2 ปีที่แล้ว +45

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን በጣም የሚገርሙ ሃሳቦችንና አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ነው የምታስተምረን በጣም እናመሠግናለን የምሬን ነው በጣም የናፈኩኝ ነው የምጠብቀው እና ደስ ይላል በጣም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 ปีที่แล้ว +1

    ትለያልህ እናመስግናልን ከልከው 50%እኔጋ ያለው ነው በጣም ኣመስግናለው እንደነቃ ነው ያረክኝ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @suratube5096
    @suratube5096 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣምምምምምም አመሰግናለው በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ያነሳከው
    ብዙ ጊዜም የምቸገርበት ነገር ነው ባለመረጋጋ ብዙ ስህተቶችን ሰርቻለው ። ዛሬ ግን ከትላንት ይሻላል ከዛሬም ነገ የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለው

    • @מלםאבבוט
      @מלםאבבוט 2 ปีที่แล้ว +1

      It's amazing

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 ปีที่แล้ว +1

      ትግስት አልባነኝ ብዙነገር አጥቻለሁ እረጋጋለሁ በሂደት

    • @suratube5096
      @suratube5096 2 ปีที่แล้ว +2

      የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ነገሮች ይቀያየራሉ።። ከምነም በላይ ችግሩን ማወቅ መለየት ነው ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን

  • @zarazara3941
    @zarazara3941 2 ปีที่แล้ว +1

    Betamie,Enwdehalnie,tebrkie,mertie,swe💚💛❤🥰🥰🥰👍👍👍

  • @lindalina3745
    @lindalina3745 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ወንድሜ ሁሉም ያልከው ትክክል ነው እኔ በጣም ተናዳጅ ነበርኩ ግን በጣም መንፈሳዊ ጉባኤ ሰከታተል የተረጋአጋ ሰው ሁንኩን እግዚአብሔር የተመስገን ወንድሜ አድሜና ጤና ይሰጥህ ሰለምታስተምረን ሁሉም ነጠረ አመሠግናለሁ
    ወይንሸት ከሳውዲ አረቢያ

  • @adonayiduti4086
    @adonayiduti4086 2 ปีที่แล้ว +1

    እመሰክራለው እውነት ነው ጦታችሁ ካማረ ቀናችሁ ያምራል ጦታችሁ ከተበላሸ ቀናችሁም ሩጫ የበዛበት ያልተረጋጋ ይሆናል ከተምክሮ ነው

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you 🙏 በጣም አሪፍ ርእስ ነው ግ ን ቪዲዮ አጠረብኝ ቀጣይ ክፍል ቢኖረው አሪፍ ነው በተለይ ባለመረጋጋት በማህበራዊ ሂዎት ውስጥ እንዲሁም በትዳር በስራ በጉዋደኛ በቤተሰብ በፍቅር ወ.ዘ.ተ ሂዎት ውስጥ በራሱም በሌሎችም ሰዎች ላይ ምን አይነት ተፅኖ ችግር ሊያሳድር እንደሚችል በሰፊው ብትሰራበት እላለው በጣም ነጥብ ያለው ርእስ እንደሆነ ነው የሚሰማኝ ሌላው ደሞ ስለ selfish ነት ራሱን የቻለ ሰፊ ትምርት ብትሰራ ደስ ይለኛል አመሰግናለው በርታልን 🥰

  • @ፍቅሪዩመንገደይ-ሰ9ፈ
    @ፍቅሪዩመንገደይ-ሰ9ፈ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ኣማርኛ በደምብ ኣላቅም ፡ መስማት ግን ችግር የለኝም ። እግዚኣብሄር ይስጥልኝ ወንድሜ።

  • @sintayehuwolde816
    @sintayehuwolde816 2 ปีที่แล้ว +6

    ስለ እውነት በጣም ትልቅ ስራ እና አበርክቶ ነው፡፡
    ከዚህ ቻናል ብዙ እየተጠቀምኩ ነው ትልቅ የህይወት ትምህርት ቤት !
    አመሰግናሉ

  • @ltmana2396
    @ltmana2396 2 ปีที่แล้ว +1

    የተረጋጋ ሰው መሆን hyposensitive or inactive ያደርጋል እንዴ

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ነው አመሰግናለሁ
    በርታ ወድም

  • @atsedemaryamtseganeh4594
    @atsedemaryamtseganeh4594 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሴቶች እህቶች የተለየ ምክር ወይም ትምህርት ቢኖርህ ጥሩ ነው እንጠብቃለን ተፅኖ ፈጣሪነትህን ቀጥልበት!!

  • @havendemeke6949
    @havendemeke6949 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠዋት መነሳት እና መንፈሳዊ ነገሮች ማዳመጥ ያልከው በጣም ነው የተመቸኝ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +2

    ያ ሁለተኛዋ በጣም ሀሪፍ ነው እኔ ራሴን የማስደስተው ጧቴን በጣም እውዴዋለሁኝ ቢያንስ በቀን ሶስት ግዜ እስቃለሁኝ ግን በዛው ልክ አለቅሳለሁኝ 💪⛹‍♂

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም የረገሀሁ ደሞ ችክ ያልኩ ነኝ ከዛሬ አምስት አመት በፊት አፍቅሬ አገበሁ ያገበሁት ሰው እንዳልነሳ አድርጎ ጎዳኝ አይኔ እያየ አገባ ብቻ ከባድ ነበር ሁሉን አሸንፌለሁ ግን እሱን ማፍቀር ማቆም አልቻልኩም እሱም ከህይወቴ ሊወጣ አልቻለም ፀፅቶት አልቅሶ ልመለስ ይለኛል እኔ ደሞ ባደረገው ነገር ሁሌ እናደዳለሁ ምከሩኝ ወገን

    • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
      @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ ปีที่แล้ว

      የኔማር አብሽር በእምነትሽ ፀልይ የሰዉልጅ ያጠፍል ግን ከስተቱከተመለሰ ቹግር የለዉም ግን ይህ ከባድነዉ ብቻ ከወደድሺዉ ተነጋገሩ

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 ปีที่แล้ว +2

    👍Really it is good to be Thankful for what We have .Above all’s There’s Nothing’s for ever “Everything shall pass “ Let’s do that we could for to day . “ Don’t worry about tomorrow “May God’s blessings upon u🙏.

  • @tvhvdu9740
    @tvhvdu9740 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም ምክር ሚወጣበት የለም ግን የበለጠ እኔን ሊለዉጠኝ የሚችል ፆሎት ማድረግ እንደሆነ ገብቶኛል እናም ከሁሉም ፆሎት መርጫለዉ 🙏ያረጋጋሽ በሉኝ መረጋጋት ኣጥቻለሁኝ እና

  • @Bሓፍቲንጉሰ
    @Bሓፍቲንጉሰ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጠልን❤️😘

  • @semhalhaile4028
    @semhalhaile4028 2 ปีที่แล้ว +1

    Ene mregagawu yanten video sayi new wendemachin fetari yibarkh🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ግሩም ልጅ , ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ፍትህ በሰውዲ እስር ቤት ለሚንከራተቱ ሰሚ ላጡት ደራሽ ላጡት ወንድም እህቶቼ እናት አባቶቼ ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ኢትዮጲያነት መከባበር መፈቃር መረዳዳት ነው እና ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ደምሩኝ ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ከዚህ በላም ዕውቀቱን ይጨምርልህ እየተቀየርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abayeneshhuneyalew5686
    @abayeneshhuneyalew5686 2 ปีที่แล้ว +3

    1ኛ. አመስግን!!! 2ኛ. የሚያረጋጋህን ሁኔታ ፍጠር!! 3ኛ. ጠዋትህ አሳምር! እናመሰግናለነን!!!!!

  • @ebunegedubangada3053
    @ebunegedubangada3053 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደጋግመህ ቀልብ ትላለህ ... ቀልብ ማለት ምን ማለት ነው ????

  • @genetassefa619
    @genetassefa619 2 ปีที่แล้ว +3

    bro thanks you re the true best friend we re so lucky to have a friend like you ......love you so muchh

  • @temesgenberihun9073
    @temesgenberihun9073 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይስጥልን ዕውቀትና ጥበብን
    ከዚህም በላይ ያብዛልክ፤ በጣም ተምሬበታለሁ
    የተረጋጋ ህይወት እንዲኖረን፣
    1. የተረጋጋ አካባቢን መፍጠር (ምናየውን ምንሰማውን መምረጥ)
    2. በጠዋት ተነስተን፣ ንቅት ብለን፣ ስፖርት መስራት፣ ሻወር መውሰድ
    3. በጥልቀት መተንፈስ፣ እንዳንበሳጭ፣ እንዳንናደድ ያደርገናል
    4. ማመስገን፣ የተደረገልንን ነገር እያሰብን ፈጣሪን ማመስገን
    5. ለመረጋጋት ከሰዎች ጋር ስንሆን ነው ወይንስ ብቻችንን ያንን መለየትና መተግበር
    6. ስራችንን ስንሰራ ከባድ የሆነውን አስቀድመን መስራት
    7. ለስራ ከጠዋቱ 11፡00 አስከ 5፡00 ያለውን ጊዜ መጠቀም ውጤታማ ያደርገናል
    8. ስልካችንን ባግባቡ መጠቀም፣ ስልካችን እኛን መቆጣጠር የለበትም እኛ ነን ስልካችንን መቆጣጠር ያለብን
    9. ውጫዊ ነገሮች ውስጣችንን እንዳይረብሹ መጠንቀቅ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን 👍👍❤❤❤

  • @ltmana2396
    @ltmana2396 2 ปีที่แล้ว +1

    መረጋጋት ስትል ሁሉን በእርጋታ መፈፀም ማለት ነው

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 ปีที่แล้ว +3

    ከሁሉም በላይ ማለዳን ቅድሚያ ለምስጋናና ፀሎት ከዛም እስፖርት ከዛ ወደ ስራ ::!ስልክን ጥዋት አለመጠቀም እኔን በጣም ስለጠቀመኝ ሞክሩት ወገኖቸ

    • @yabyab6403
      @yabyab6403 2 ปีที่แล้ว

      Ene adnakihnegn egzabhr abzto ybarkh gn
      Ltykh betesbochachn berasachn endantemamn miyargun mnenarg benesu kuttr bcha endnhon mewesn eskiyaktn bgna metemamn eskiyaktachew ders egnam mtememn eskiyaktn erasachnn lmawtat men enarg technknal ebakh mfthewngrgn
      Amsgnalew

    • @sara-tm9uy
      @sara-tm9uy 2 ปีที่แล้ว

      Yab yab አንብብ ስልጠናወችን ውሠድ እራስህን በእውቀት በጥበብ አሳድግ ያኔ ይሔን ጥያቄ መመለስ በጣም ቀላል ሆኖ ታገኘዋለህ

  • @اميرهمحمد-ه7ب
    @اميرهمحمد-ه7ب 2 ปีที่แล้ว

    የወደድኩትመረጋጋትንስትልእሱነውየወደድኩትወላሂወንድምያተንምክርስሠማመረጋጋትይሠማኛልበዙሁተበራታፈጣርከዝህየበለጠእውቀትይስጥህ

  • @senteyoua1619
    @senteyoua1619 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ❤🙏

  • @mensurbiya232
    @mensurbiya232 ปีที่แล้ว +1

    Bartaalln wandimmachn tolo tolo liqaqilln🙏🙏🙏😍😍

  • @hiwettube3006
    @hiwettube3006 2 ปีที่แล้ว +3

    Brother, I don't have enough word to thank you. You are a precious person. God bless you. Thanks for your Video

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ጊዜ ኮሜንት ባላስቀምጥም አንድም ትምርቶችህ አያልፉኝም ገራሚ ነው
    ስለጠዋትን ማሳመር የተናገርከው በጣም 1ደኛ መሳሪያ ነው ወድጄዋለው ✌🏻

  • @yason8490
    @yason8490 2 ปีที่แล้ว +6

    እባክህን ፈጣሪ አይፈትንም ዕንደዛ አትበል። :(
    [ያዕቆብ 1:13,14]
    13ማንም ሰው ፈተና ሲደርስበት “አምላክ እየፈተነኝ ነው” አይበል። አምላክ በክፉ ነገር ሊፈተን አይችልምና፤ እሱ ራሱም ማንንም በክፉ ነገር አይፈትንም።14 ሆኖም እያንዳንዱ ሰው በራሱ ምኞት ሲማረክና ሲታለል ይፈተናል።

    • @niwonaderu8722
      @niwonaderu8722 2 ปีที่แล้ว +1

      yegeza mignotachin enfetenalen degmom tigistin endinlemamedim fetena liyametabin yichilal

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ድንቅ ነው እናመሰግናለን እኔ እንደ እናተ አይነት ሰዎችን መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ የእውነት እራሴን እየታዘብኩኝ ነው በጣም ዝም ስክን ያልኩ እየሆንኩኝ ደንቆኛል ቅልብልብ ነበርኩኝ በእውነት አመሰግናለሁ

  • @gloriascott5089
    @gloriascott5089 2 ปีที่แล้ว +3

    wow amazing ሲኔ💓🙏

  • @zerabfkadu4018
    @zerabfkadu4018 2 ปีที่แล้ว +1

    Yeteregaga hunet mefter ybelt arif ymeslegnal

  • @eyobzewdie9305
    @eyobzewdie9305 2 ปีที่แล้ว +4

    In this very chaotic unblessed world, the sieges from a different spiritual path, choose to live and lead a life of uttered stillness. The methods you explained are in z roots of every monastic life. But again you made them simple and clear like a crystal. Thank you again.

  • @blena9791
    @blena9791 2 ปีที่แล้ว +1

    7 እኔን በጣም ነው የተቆጣጠረኝ 🙁

  • @antehungeta9118
    @antehungeta9118 2 ปีที่แล้ว +2

    plz keep it .what you do every thing is priceless to life!!

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏ሁሉ ውብ ነው
    ማለዳን ማሳመር በማመስገን ውስጥ እርጋታ የተደረገልንን እያሰብን ተመስገነን ማለት🙏🙏
    እናመሰግናለን ስነ ወርቅ👍👍👍👍

  • @uae8112
    @uae8112 2 ปีที่แล้ว +4

    አንተእኮ ትለያለህ ወንዲማችን ስነወርቅ ፈጣሪ ሰላምህን ሁልግዜምያብላልን

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም የተረጋጋሁ ሰው ነኝ በዚህ ፀባየ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ግን አንዳንዴ በህይወቴ ለሚገጥሙኝ ችግሮች ነገሩ ካለፈ በሗላ ነገሮች ሲረጋጋጉ ያንን ጉዳይ በመነጋገር ለመፍታት ሳነሳው ጭራሽ ለመነጋገር በመዘግየቴ እኔው ጥፋተኛ ሆኜ እገኛለሁ የተረጋጋ ሰው መሆን ለራስ ቢጠቅምም ጉዳትም አለው

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሠላም መጣህለን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ወንድማችን ሠላምህ ይብዛልን🌹

    • @selamyohannes691
      @selamyohannes691 ปีที่แล้ว

      Betam des yemil tmrti edmena tena yistih❤❤

  • @MekiAbebe
    @MekiAbebe 20 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ጊዜ መረጋጋት አነበረኝም አሁን ግን ይህ ምክረ አሳብ እንደሚለውጠኝ አነቃኝ አመሰግናለሁ። ሌላ ጥያቄ የራሴን ሥራ ለመስራት መወሰን ያቅተኛል መልስ ከአንተ እጠብቃለሁ?

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እደምወድህ ትምህርትህ እንድሰማው ይጋብዘኛል እግዚአብሔር በበለጠ እውቀት ይሙላህ ወንድሜ!

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሀገር ኢትዮጵያ ና ለአንተ ይሁን
    2 ጠዋትን ማሳመር በትክክል
    አመሰግናለሁ የሀገር ጀግና በረታል💪

  • @hanfaremohammed5743
    @hanfaremohammed5743 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድም የምትሰጠው ትምህርት በጣም ሀሪፍ ነው ለብዙዎቻችን እንደ አዲስ መንፈስ በራስ መተማመን በእውቀት የተገናበ ትውልድ ለመፈጠረ ለሚታደረጉት ሁሉ ምስጋናዬ ወደር የለው ድምጽህ ከማር በላይ ይጠፍጣል እኔም ያምንጊዜ ተከታተይህ ነኝ በርታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @leylaleyla4352
    @leylaleyla4352 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ወንድም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በርታ

  • @simegnewbitewsimegnewbitew
    @simegnewbitewsimegnewbitew 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ዘርህንም ያብዛልህ❤❤❤ ይደረግለት ይሁንለት የምትሉ ላይክ❤❤❤

  • @nahomdasta8610
    @nahomdasta8610 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሰወድክ እኮ ምን ላርግ ንገረኝ ። ሁሌ አዲስ ነኛ ።ሰዋች በማወቅ እራሱ ቡዙ ትማራለክ ። ህይወት ያለው ሰው ላይ ነው። እኔ እራሴን ስው ላይ ነው። ማለት ሁሌ አዲስ ሠው አዲስ ታሬክ ከዛ ደሰታ ፡፡፡፡ከዛ ሀዘን ሁሉም ተገላባጭ። የመጣውን ሳይከፍ ተቀበል። አዲሰ ሠው አዲስ ማንነት ናት ሄወት ሠው ነው ለኔ ትቀበለዋለክ ትሽኛዋለክ ።ከፀሀይ በታች ምንም አዲሰ ነገር የለም bro ኖር ባታምንም 10"q

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 ปีที่แล้ว +2

    ስነ ወርቅ በትምህርቱ ላይ ሁሌ የሀይማት ወሳኝነትን ይናገራል. እውነተኛ ትምህርት ተባረክ ወድማችን

  • @addisgetz
    @addisgetz 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እየሰራ ላለኸው ድንቅ ስራ ከልቤ ሞላ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ ላመሰግንህ እወዳለሁ:: የሀገራችን ህዝብ በጣም የሚያስፈልገውን ነገር እየሰጠህ እንደሆነ በሙሉ ልቤ መናገር እችላለሁ:: እርጋታ እጅግ እጅግ በጣም ታላቅ የሆነ ሀይል አለው ጃፓኖች ለብዙ ዘመናት ሲጠቀሙበት የነበረው ታላቁ የደስታ ቀመር IKIGAI ላይ የእርጋታን ጥቅም በሚገባ አስቀምጠውታል እናም ይህን ሀሳብ ከልብ ስለወደድኩት እና ሰዎች ይማሩበታል ብዬ ስላሰብኩ የ IKIGAI መጽሀፍን በአኒሜሽን የታገዘ ማጠቃለያ ስሰራ ሀሳቡን ለማብራራት ሞክሬያለሁ ትማሩበትም ዘንድ ቀጥሎ ያለው ሊንክ ላይ ታገኙታላችሁ th-cam.com/video/bZiJM83ETB4/w-d-xo.html

  • @Abiyot90
    @Abiyot90 ปีที่แล้ว +1

    You Are best motivational speaker tax

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ የምታቀርባቸው ቪድዬ በጉግት ነው የምጠብቃቸውና የምከታተላቸው።እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው።እራሴን እየለወጥኩኝ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግንአለን ወንድማችን ክብረት ይስጥልን እኔን የማረጋጋኝ ብቸኝት ነው በጣም ደስየምለው ነገር ሳላውቀው ያተጎደኛ ሁኛአለሁ ለመወሰን ስቸገር ዩቱብ እገባለሁ ያተን ትምህርታ እሰማለሁ ለመወሰ በጣም ያግዘኛል እናም ስኬታማ ሁኛአለሁ በጋሚ አመሰግንአለሁ❤❤❤👏

  • @yewesagnochtube7636
    @yewesagnochtube7636 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ማሻ አላህ ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በህወቴ ውስጥ ለውጥን አግኝቼበታለሁ
    ለአንተ እኔ ምመኝልህ ትልቁ ነገርና ሒዳያ አላህ እንዲሰጥህ ነው

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 ปีที่แล้ว

    እንደ ማንከሽከሻ ከሽ ከሽ የሚል ሰው በዝቷል:: ወፈፌ:ቀፎ: ሚስጢር የማይቋጥር ቀዳዳ:ውሸታም:አስመሳይ:ጉረኛ: ሐሜተኛ: ቅናት የተፀናወተው:: ብቻ ምንአለፋችው ሸሪና ፌስታል ነው የሚበዛው:: የተረጋጋና የሰከነ ሰው ማግኘት የሕልም እንጀራ ያክል ከባድ ሆኖአል:: ለማንኛው ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ እኛም ስለምንገኝ ቶሎ እርምጃ መውሰድ ነው::የማይሰተካከል ባህሪ የለም ጠንክሮ ከተሰራበት:: በጣም እናመሰግናለን በርታ!

  • @rihananeja1700
    @rihananeja1700 2 ปีที่แล้ว

    በቅርቡ ነውየተቀላቀልኩትእውነት4ሰአትየምነሳአሁን11መነሳትጀመርኩበጣምአመሰግናለሁ

  • @tgsarworku8087
    @tgsarworku8087 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት የሚጥም ትምህርት ነው በጌታ ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ ደግሞ 2ተኛው ጠዋትን ማሳመር ያልከው በጣም ነው የተመቸኝ . ትምህርትህ እራሱ ወደ መረጋጋት ወሰደን ተባረክ .

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 ปีที่แล้ว +1

    ስነወርቅ የእውነት ንግግርክ እራሱ ወርቅ ነው በጥሞና ነው የማዳምጥክ እኔ ለራሱ ስልክ ሳይደውሉልኝ ሲቀሩ አለቅስና በቃ ሰው አይወደኝም እልና ይከፋኛል ግን እራሴን ሰጠይቀው እንደጠበኩት አላገኘሁትም እኔ ለራሱ እራሴን አልተቀበልኩትም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ሰላም ይሰማኛል

  • @nahomhailu4502
    @nahomhailu4502 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥቅም ምክሮች ናቸው ሁሉም ። በተለይ ግን የሚከብድህን ነገር ለፈጣሪህ ስጥ ያልከው ነገር ያንተን አስተዋይነት ይገልፃል ።ባሁኑ ጊዜ በፈጣሪ ማመን በቀረበት ጊዜ በተለይ😂 እንዳንተ በመሰሉ ወጣቶች ሁሉም ባይሆኑ አንተ ግን ምክርህ በጣም ተስማምቶኛል ።

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ ሁሌ መረጋጋት አፈልግነበር ግን አልቻልኩም የቤታችን ቀዠቃዣ እኔ ነኝ 😂😂😂😂😂 ትክክል ባልሆንቢ እቢ ብየ እኔ ነኝ የናሸንፋቸው ግን ቤት ውስጥ ብቻነው ሌላሰውጋር ከሆኩ ዝምተኛ ነኝ ወድሜ ሁሌ እግዳ በመጣ ይላል

  • @rehanna1398
    @rehanna1398 ปีที่แล้ว

    ስልክ ያልከው የእውነት ሰርቶልኛል እኔ በባሀሪዬ ጠዋት ላይ ሰው ከጦለበኝ ቀኑን ሙሉ በዛው ሙድ ነው ምቀጥለው የመጀመሪያው ስልክ ነው በተረፈ መተንፈስ ወዲያው ነው መፍትሄ ምሰጠው ግን ወንድሜ አረብ ሀገር ላሉ ወገኖችክ እንዴት አድርገን ከፍርሀት ከድንጉጥነት እንዲሁም አሰሪዎቻችን ሲያዙን መደናበር ለረጅም አመት አብሮን ይኖርና ሀገር ቤት ስንገባ ብዙሀኖቹ የሚገርም ጭንቅላት እያላቸው ሀሳባቸውን የማይገልፁ እና ፈፅሞ ከሰው ጋር ማይግባቡ ይሆናሉ ሀሳቤ ከገባክ መፍትሄ ስጠን ካልገባክ ድጋሚ ሀሳቤን አሰፍራለው ክበርልን ወንድሜ

  • @KonjetTsegaw-h6v
    @KonjetTsegaw-h6v ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድህ እንዳንተመሆንእፈልጋለውእንዴትነውአንተንየምሆነው በዚህ እርስተናገር❤❤❤👨‍🏫👩‍✈️👨‍✈️👍🙏🙏👂👀

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም በጣም አመሰግናለሁ በርግጠኝነት ያንተን ጠቃሚ ንግግሮች ሁሌ ከተከታተልኩ እለወጣለው በነገራችን ላይ ገና ትላንት ነው chanalun ያገኘውት ብቻ በርታልን በዚው ቀጥል ከዚም በኃላ በደንብ እከታተላለው ተባረክ 🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰❤️❤️

  • @Nani-lz3ob
    @Nani-lz3ob 2 ปีที่แล้ว

    አንተ አደንዛዠ ሁሉ። ፍርዱን ጌታ ይስጣችሁ። መናጢወች።😰ህዝብህ እያለቀ ነው😭 አንድ ቀን እንኳ እዘን አታሰማም ። 1 ሰው ሲሞት ያለአግባብ ያሳዝናል። እንኳን በየቀኑ 1000 ወቹ ሲያልቁ ይህ ነው የሰው ልክ የሰውነት ልክ ህዝብን በቃላት ማዳን ለህሌና የመኖር ሳይኮሎጂ ለጨካኞቹ በቃችሁ ማለት እንጂ የአንተ የበጎነት ቃላት ተምረነው አልፎአል። ህዝብ አዳኝ አይደለህም እንደ ሆዳም ዮቲዩቦችና አትለይም ስንት አመት ልትበላ ይሆን። ስብእና የጠፋበት በናንተ አደንዛዠ ቃላቶች ነው።

  • @hgfbvh2394
    @hgfbvh2394 2 ปีที่แล้ว +2

    ስነየ ያንተ ርጋታ ራሱ እንዴት ደስስስስ ይላል ፈጣሪ ሞጎሱን ያብዛልህ

  • @mimiagete2472
    @mimiagete2472 ปีที่แล้ว

    ስነ.ወርቅ.አንተ.የሀገራችን.የከበርህ.አልማዝ.ነክ.ባንተ.እንኮራለን.ዘመንህ.ይባረክ..ስነ

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርታ