ለአያት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን አባላት እና ወዳጆች በሙሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @chalakotola5955
    @chalakotola5955 หลายเดือนก่อน +12

    ቄስ ትግስቱ ግን እንዴት እንደምወደው❤❤

  • @biyagirmahirpo4377
    @biyagirmahirpo4377 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጣም ነው የተደሰትኩት ባየሁት ነገር። እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ። በዚች ቤ/ክርስትያን ከሚልቀቁ ዮቲዩብ ት/ምህርቶች ብዙ ያተረፍኩ ሰው ነኝ። ቄስ ትግስቱም ደስ ይለኛል በቅርበት ባላቀውም እወደዋለው። አሁንም የተደረግለንን ጥሪ በመቀላቀል ለዚ ህንጻ መሳካት የምንችለውን አረጋለው። የሰራው አካል እንድንሆን እድል ስለሰጣችሁን ተባረኩ። እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት ከተናገረው መልካም ነገር ሁሉ ተፈጸመ እንጂ ምንም አልቀረም።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 หลายเดือนก่อน +4

    ይህንን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።ይህንን ያደረገ በእርግጥ ቸር የሆነው እግዚአብሔር ነው። የቻልነውን እንድናደርግ እራሱ ይረዳናል!!!!!!አሜን!!!!!

  • @sisaydemissie8055
    @sisaydemissie8055 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @woudieebba2823
    @woudieebba2823 28 วันที่ผ่านมา +1

    የአስጀመራችሁ ጌታ ያስጨርሳችኋል ❤❤❤ ተባረኩ

  • @tenagnesharew2185
    @tenagnesharew2185 18 วันที่ผ่านมา

    የእግዜአብሄር ስም ብሩክ ይሁ የረዳችሁ አምላክ ይባረክ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ ለዚህም ትልቅ ድል ያደረሳችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ሐያል ነው። ❤

  • @aynalemworede601
    @aynalemworede601 หลายเดือนก่อน +2

    ቀስ ትግስቱ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እኔ በአንተ በብዙ ተጠቅሜአለሁ በተቋማችንም በግሌም በዩትብ ተባረክ!!🎉🎉🎉

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn หลายเดือนก่อน +5

    የተባረከች ቤተክርስቲያን አና የተባረኩ መሪዎች የተባረኩ ምአመናን.

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ስለረዳችሁ ክብር ለእርሱ ይሁን ከጎናቹህ ነን በርቱ

  • @tigi886
    @tigi886 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳችሁ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ በምንችለዉ አቅም እንረዳለን🙏

  • @mos_taye
    @mos_taye หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ አያት መካነ ኢየሱስ!

  • @Markmedia_Co
    @Markmedia_Co หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ እረዳችሁ።

  • @jordanadmasu3424
    @jordanadmasu3424 22 วันที่ผ่านมา

    You’re my beloved brother for your chruch I give you my right hand God bless you.

  • @tenagnesharew2185
    @tenagnesharew2185 18 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 God is good all the time

  • @soniyayared3907
    @soniyayared3907 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @SelamAsgedomGebremeskel
    @SelamAsgedomGebremeskel 22 วันที่ผ่านมา

    እል እል እንኮን ደስ አላቸው,

  • @MulukenBayu-c7i
    @MulukenBayu-c7i หลายเดือนก่อน

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ ተባረኩ አሜን አሜን አሜን

  • @houluselam7678
    @houluselam7678 หลายเดือนก่อน

    ቄስ ትእግስቱ : ጌታ ዘመንህን፡ ይባርክ፡ ጌታ ይረዳኛል፡ አብሬአችሁ፡ ባለችኝ እቆማለሁ

  • @birukm4154
    @birukm4154 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yimesgen!

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን!!!🙏🙌

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ! ከጎናችሁ ነን!!

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to be God

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 29 วันที่ผ่านมา

    geta yebarekachu

  • @MihiretTsige
    @MihiretTsige หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልል♥♥♥ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን

  • @OrappaOngaye
    @OrappaOngaye หลายเดือนก่อน

    Tabarku

  • @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
    @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng หลายเดือนก่อน

    እሰይ እሰይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @yabetsmesfin-gh8ut
    @yabetsmesfin-gh8ut หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher melkam nw

  • @lidyafantahun3376
    @lidyafantahun3376 29 วันที่ผ่านมา

    Hallelujah

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 หลายเดือนก่อน +1

    Yosef yetetekmew ye mechershaw idil ye getan bedin sitegni bilo inde tekeber betewoker mekabir insakebere ye ahun balesiltant yemichilutn iyaderegu new nege ayikochun kes betam des bilognal geta inkuwan redachu beiwnet

  • @ruthadere7314
    @ruthadere7314 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you. I live outside of Ethiopia, and I listen to Kes Tigistus' teachings every day. These teachings have been transformative for my life. However, it seems I have watched all the available videos. Could you please upload new ones more frequently?🥰

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 หลายเดือนก่อน +1

    ቄስ ያ ዮሴፍ 5ኛ እድል ትዝ ይልሀል የአሁበ ሀለ ስልኗቸውን እየተጠቀሙ ነው ዮሴፍ ጲላጦስጋ መግባት ስለቻለ ነው የደስታቸው ተካፋይ ነኝ

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @belayneshali6712
    @belayneshali6712 หลายเดือนก่อน

    God bless you all.

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @AccordingtotheWordofGod
    @AccordingtotheWordofGod หลายเดือนก่อน

    Hallelujah!

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 29 วันที่ผ่านมา

    Enkon geta eredachu

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለን የቤተክርስቲያኔ ምእመናን እና ምእመናት እልልልልል
    ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን።

  • @Fenan230
    @Fenan230 หลายเดือนก่อน

    Geta yimesegen 🎉🎉🎉❤

  • @GENET5673
    @GENET5673 หลายเดือนก่อน

    Tebareku!!!!!!!!!!

  • @marticool8700
    @marticool8700 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን፤እንዴት ደስ ይላል🎉🎉🎉

  • @jerrydinku4584
    @jerrydinku4584 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 หลายเดือนก่อน

    congratulations

  • @yeabsirasolomon137
    @yeabsirasolomon137 หลายเดือนก่อน

    Wow enkuan geta eredachu❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 18 วันที่ผ่านมา

    የሰማይ አምላክ ያከናውንላችሁ ዘንድ እየልያለሁ የትውልድ መታነፂያ ቤት ነው ተባረኩ ቄስ

  • @meazahaile8199
    @meazahaile8199 หลายเดือนก่อน

    Good to see you kes🎉

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esakedegefu
    @esakedegefu หลายเดือนก่อน

    Betam desblogale enkuane geta erdachew kese ewdhalew

  • @selamawitmohammed3192
    @selamawitmohammed3192 หลายเดือนก่อน

    Enqwan des alachu❤

  • @nansin4739
    @nansin4739 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እሺ

    • @nansin4739
      @nansin4739 หลายเดือนก่อน

      ❤❤የተውደድኩ የእግዚአብሔር ስው 13.720 E T B አስገብቻለሁ ተባረክልኝ❤❤❤

    • @nansin4739
      @nansin4739 หลายเดือนก่อน

      A wash bank

  • @jordanadmasu3424
    @jordanadmasu3424 22 วันที่ผ่านมา

    Where I can’t find your details

    • @AyatMekaneYesusChurch
      @AyatMekaneYesusChurch  20 วันที่ผ่านมา

      You can find the details at the end of the video, and also from the scrolling text at the bottom of the video.
      Thankyou!

  • @YeshidagnaMekonnen
    @YeshidagnaMekonnen หลายเดือนก่อน

    Yosef armatyas ye mechereshawn idil indetetekeme adanch iyetetkemch new Geta yibarkat be iwunet ke milew belay des bilognal

  • @Danielbekele-f4x
    @Danielbekele-f4x หลายเดือนก่อน

    Egzyabher ymesgen . Endegfalen

  • @tayealemu2831
    @tayealemu2831 หลายเดือนก่อน +1

    bkrebu ethiopia selmemta ye 10.000 birr degafe argalew tselulge

  • @LetsGo...11_50
    @LetsGo...11_50 หลายเดือนก่อน

    Can u tell us the location❔📌

    • @gelilatelele7904
      @gelilatelele7904 หลายเดือนก่อน +1

      ወደ ጣፎ መሄጃ ጋር ያሉት ኮንዶሚንየም ጋ በግራ በኩል ጣፎ አደባባይ ሳይደርስ

  • @abenezerdanielofficial7
    @abenezerdanielofficial7 หลายเดือนก่อน

    ቄስ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 หลายเดือนก่อน

    እዚህ ቸርች መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን ቤቴ ለዚህ ቸርች እሩቅ ነው። ቄስ እርሶ የሚያገለግሉበት ሌላ ቅርንጫፍ ይኖር ዬሆን!?

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 หลายเดือนก่อน

    ቄስ እንወዶታለን ጌታ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጣችሁ እጁ ጀመረ ትፈፅምላችሁ

  • @aynalemworede601
    @aynalemworede601 หลายเดือนก่อน +2

    ቀስ ትግስቱ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እኔ በአንተ በብዙ ተጠቅሜአለሁ በተቋማችንም በግሌም በዩትብ ተባረክ!!🎉🎉🎉