Ayat Mekane Yesus Church
Ayat Mekane Yesus Church
  • 411
  • 2 006 449

วีดีโอ

ትምሕርት-3 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት | የጸጋ መተላለፊያ 3 ስነ ምግባሮች | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
มุมมอง 12K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሐዋ,1፥12-14 | የጸጋ መተላለፊያ 3 ስነ ምግባሮች| ትምሕርት-3 | የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትን መጠባበቂያ ቅድመ ዝግጅቶች ሐዋ,1፥1-26 | Ayat Mekane Yesus Church | Preaching 2017/2024
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አለመመላለስ የሚያስከትለው መዘዝ // ወ/ት መሠረት መብራቴ // Preaching 20172024
มุมมอง 1.9Kวันที่ผ่านมา
ዘፍ 34፥1-7 // እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አለመመላለስ የሚያስከትለው መዘዝ // ወ/ት መሠረት መብራቴ // Ayat Mekane Yesus Church //Preaching 20172024
ድል ነሺዋ ቤተ ክርስቲያን // ወ/ም ጃፓን በላቸው // Preaching 20172024
มุมมอง 74714 วันที่ผ่านมา
ማቴ 16፥13-20 // ድል ነሺዋ ቤተ ክርስቲያን // ወ/ም ጃፓን በላቸው // Ayat Mekane Yesus Church //Preaching 20172024
ትምሕርት-2 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት | ኢየሱስ የመልካም ፍጻሜ ምሳሌ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
มุมมอง 14K14 วันที่ผ่านมา
ሐዋ,1፥6-11 | | ኢየሱስ የመልካም ፍጻሜ ምሳሌ | ትምሕርት-2 | የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትን መጠባበቂያ ቅድመ ዝግጅቶች ሐዋ,1፥1-26 | Ayat Mekane Yesus Church | Preaching 2017/2024
ትንቢተ ሚልክያስ ትምህርት / ክፍል-4 / መልዕክተኛ ኑሮ መለያ ተግባሩ / ወ/ም ፈቀደ ተፈራ /Fekade Tefera
มุมมอง 41314 วันที่ผ่านมา
መልዕክተኛ ኑሮ መለያ ተግባሩ / ክፍል-4 /ወ/ም ፈቀደ ተፈራ / By Fekade Tefera //Ayat Mekane Yesus Church //Preaching 2017/2024
ከያዝነው ይልቅ ያልያዝነው ይበልጣል // ቄስ አስቻለው ሲማ // Amazing Preaching 20172024
มุมมอง 48414 วันที่ผ่านมา
ኢያ 13፥1 ፣ ፊሊ 3፥12-13 // ከያዝነው ይልቅ ያልያዝነው ይበልጣል // ቄስ አስቻለው ሲማ // Ayat Mekane Yesus Church //Preaching 20172024
ትምሕርት-1| የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት | የቅባቱ ባህሪ በኢየሱስ ምሳሌነት | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
มุมมอง 26K21 วันที่ผ่านมา
ሐዋ,1፥1-5 - | የቅባቱ ባህሪ በኢየሱስ ምሳሌነት | ትምሕርት-1 | የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትን መጠባበቂያ ቅድመ ዝግጅቶች -ሐዋ,1፥1-26 | Ayat Mekane Yesus Church | Preaching 2017/2024
ሊያደርግ ያለውን ያውቃል // ፓ/ር ብሩክ ከበደ // Amazing Preaching 20172024
มุมมอง 1K21 วันที่ผ่านมา
ዮሐ.6፥1-15// ሊያደርግ ያለውን ያውቃል // ፓ/ር ብሩክ ከበደ // Ayat Mekane Yesus Church //Preaching 20172024
ትንቢተ ሚልክያስ ትምህርት / ክፍል-3 እኛ የአዲስ ኪዳን መልዕክተኞች ነን / ወ/ም ፈቀደ ተፈራ /Fekade Tefera
มุมมอง 42328 วันที่ผ่านมา
እኛ የአዲስ ኪዳን መልዕክተኞች ነን / ክፍል-3 /እኛ የአዲስ ኪዳን መልዕክተኞች ነን / ክፍል- 3 /ወ/ም ፈቀደ ተፈራ / By Fekade Tefera //Ayat Mekane Yesus Church //Preaching 2017/2024
መስቀሉንና የእግዚአብሔርን ቃል ማዕከል ያደረገ ክርስቲያናዊ ኑሮ - ክፍል-2 // መምህር ዮናስ አስፋው // Preaching 20172024
มุมมอง 588หลายเดือนก่อน
2ኛ ጢሞ 3፥14 - ክፍል-2// መስቀሉንና የእግዚአብሔርን ቃል ማዕከል ያደረገ ክርስቲያናዊ ኑሮ// መምህር ዮናስ አስፋው // Ayat Mekane Yesus Church //Preaching 20172024
ለአያት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን አባላት እና ወዳጆች በሙሉ
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
ለአያት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን አባላት እና ወዳጆች በሙሉ
መስቀሉንና የእግዚአብሔርን ቃል ማዕከል ያደረገ ክርስቲያናዊ ኑሮ - ክፍል-1// መምህር ዮናስ አስፋው // Preaching 20172024
มุมมอง 1.6Kหลายเดือนก่อน
መስቀሉንና የእግዚአብሔርን ቃል ማዕከል ያደረገ ክርስቲያናዊ ኑሮ - ክፍል-1// መምህር ዮናስ አስፋው // Preaching 20172024
ትንቢተ ሚልክያስ ትምህርት / ክፍል-2 / ስድስቱ የትንቢተ ሚልክያስ መልእክቶች / ወ/ም ፈቀደ ተፈራ /Fekade Tefera
มุมมอง 1.4Kหลายเดือนก่อน
ትንቢተ ሚልክያስ ትምህርት / ክፍል-2 / ስድስቱ የትንቢተ ሚልክያስ መልእክቶች / ወ/ም ፈቀደ ተፈራ /Fekade Tefera
ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ - ክፍል-2 // ቄስ ዶ/ር አያሌው ተሰማ // Preaching 20172024
มุมมอง 1.9Kหลายเดือนก่อน
ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ - ክፍል-2 // ቄስ ዶ/ር አያሌው ተሰማ // Preaching 20172024
የአመፅን ምስጢር እንከልክል//ወንጌላዊት ቀለም // Preaching 20172024
มุมมอง 4Kหลายเดือนก่อน
የአመፅን ምስጢር እንከልክል//ወንጌላዊት ቀለም // Preaching 20172024
ሰው እውነት “የሰው ልጅ ለአምላኩና ለተፈጠረለት ዓላማ እንዲኖር የቤተ ክርስቲያን ሚና ምን መሆን አለበት?” ክፍል-3
มุมมอง 567หลายเดือนก่อน
ሰው እውነት “የሰው ልጅ ለአምላኩና ለተፈጠረለት ዓላማ እንዲኖር የቤተ ክርስቲያን ሚና ምን መሆን አለበት?” ክፍል-3
መኖሪያ ቤቱን ለቆ ሌላ መኖሪያ ፈላጊ- ክፍል-2 // ጋሽ ሰለሞን ከበደ// Preaching 20172024
มุมมอง 817หลายเดือนก่อน
መኖሪያ ቤቱን ለቆ ሌላ መኖሪያ ፈላጊ- ክፍል-2 // ጋሽ ሰለሞን ከበደ// Preaching 20172024
ትንቢተ ሚልክያስ ትምህርት / ክፍል-1 / እኛ የእግዚአብሔር መልክተኞች ነን / ወ/ም ፈቀደ ተፈራ /Fekade Tefera
มุมมอง 1.3Kหลายเดือนก่อน
ትንቢተ ሚልክያስ ትምህርት / ክፍል-1 / እኛ የእግዚአብሔር መልክተኞች ነን / ወ/ም ፈቀደ ተፈራ /Fekade Tefera
ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና - ክፍል-1 // ቄስ ዶ/ር አያሌው ተሰማ // Preaching 20172024
มุมมอง 4.7Kหลายเดือนก่อน
ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና - ክፍል-1 // ቄስ ዶ/ር አያሌው ተሰማ // Preaching 20172024
ሰው እውነት “የሰው ልጅ ለአምላኩና ለተፈጠረለት ዓላማ እንዲኖር የቤተ ክርስቲያን ሚና ምን መሆን አለበት?” ክፍል-2
มุมมอง 237หลายเดือนก่อน
ሰው እውነት “የሰው ልጅ ለአምላኩና ለተፈጠረለት ዓላማ እንዲኖር የቤተ ክርስቲያን ሚና ምን መሆን አለበት?” ክፍል-2
ሰው እውነት “የሰው ልጅ ለአምላኩና ለተፈጠረለት ዓላማ እንዲኖር የቤተ ክርስቲያን ሚና ምን መሆን አለበት?” ክፍል-1
มุมมอง 685หลายเดือนก่อน
ሰው እውነት “የሰው ልጅ ለአምላኩና ለተፈጠረለት ዓላማ እንዲኖር የቤተ ክርስቲያን ሚና ምን መሆን አለበት?” ክፍል-1
የያዕቆብ መልእክት ትምህርት / ክፍል-5 / በተስፋ ጽኑ / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ / By Gash Niguse Bulcha
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
የያዕቆብ መልእክት ትምህርት / ክፍል-5 / በተስፋ ጽኑ / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ / By Gash Niguse Bulcha
ነገ ፀሀይ በተኮሰ ጊዜ ማዳን ይሆንላቹሃል // ቄስ መንግስቱ ገ/ሚካኤል // Preaching 20172024
มุมมอง 2.2Kหลายเดือนก่อน
ነገ ፀሀይ በተኮሰ ጊዜ ማዳን ይሆንላቹሃል // ቄስ መንግስቱ ገ/ሚካኤል // Preaching 20172024
የያዕቆብ መልእክት ትምህርት / ክፍል-4 / በሰላም መንገድ ተጓዙ / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ / By Gash Niguse Bulcha
มุมมอง 7K2 หลายเดือนก่อน
የያዕቆብ መልእክት ትምህርት / ክፍል-4 / በሰላም መንገድ ተጓዙ / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ / By Gash Niguse Bulcha
አመሰግንሃለው // ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Ayat Mekane Yesus Church | Live Worship | #2024
มุมมอง 9642 หลายเดือนก่อน
አመሰግንሃለው // ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Ayat Mekane Yesus Church | Live Worship | #2024
በቄስ ጸጋዬ አበበ - እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት
มุมมอง 7612 หลายเดือนก่อน
በቄስ ጸጋዬ አበበ - እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት
የእግዚአብሔር ፍትህ እና የሰው ምላሽ - ክፍል-2 // ቄስ ዶ/ር ገለታ ሲሜሶ // Preaching 20162024
มุมมอง 3.7K2 หลายเดือนก่อน
የእግዚአብሔር ፍትህ እና የሰው ምላሽ - ክፍል-2 // ቄስ ዶ/ር ገለታ ሲሜሶ // Preaching 20162024
የያዕቆብ መልእክት ትምህርት / ክፍል-3 /አንደበታቹን ጠብቁ / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ / By Gash Niguse Bulcha
มุมมอง 18K2 หลายเดือนก่อน
የያዕቆብ መልእክት ትምህርት / ክፍል-3 /አንደበታቹን ጠብቁ / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ / By Gash Niguse Bulcha
የሰይጣንን ሀሳብ አትሳት // ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ // Preaching 20162024
มุมมอง 24K2 หลายเดือนก่อน
የሰይጣንን ሀሳብ አትሳት // ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ // Preaching 20162024

ความคิดเห็น

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 วันที่ผ่านมา

    በጣም ድንቅ መልዕክት ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!፣እንደቃሉ ለመኖር ጌታ ፀጋውን ያብዛልን! ወንድም ንጉሴ የአንተ ትምህርት እየጣፈጠ ይገባል!ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!🙌🙏❤🎉

  • @teshomeworkineh5136
    @teshomeworkineh5136 2 วันที่ผ่านมา

    መታዘዝ !! ድንቅ ነው ❤❤❤!!

  • @surafelkalab9624
    @surafelkalab9624 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ካስ በአንተ ብዙተጠቅማለዉ

  • @fantayeshanka9917
    @fantayeshanka9917 2 วันที่ผ่านมา

    ዋው ቀስ ዘመኖት ይባረክ ተባረኩ

  • @SALAMASALAMA-l2d
    @SALAMASALAMA-l2d 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤Tebarakh Kes

  • @elsbethabare6369
    @elsbethabare6369 2 วันที่ผ่านมา

    አሜንን እግዚአብሔርን እንድንመስል ጌታ ይርዳን አሜን❤❤❤

  • @danielshewarega4733
    @danielshewarega4733 2 วันที่ผ่านมา

    WOW amazing mesige

  • @eyasutashite
    @eyasutashite 2 วันที่ผ่านมา

    God blessed you kes

  • @BiraraEmbiale
    @BiraraEmbiale 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 3 วันที่ผ่านมา

    Amen tebarek kes

  • @ShetayeWoldegiorgis
    @ShetayeWoldegiorgis 3 วันที่ผ่านมา

    እዉነት አንተን ጌታ ስለሰጠን ስሙይባረክ ጌታ እኔንም ጌታወደዚህ ሙላት ያምጣኝ አሜን🙏🙏

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq 3 วันที่ผ่านมา

    የጎበጠን የሚያቀና አስተምህሮ !! የኛዎቹ መቼ እንደዚህ አድርገዉ አሰተማሩን ?? እልክ እያስያዙን እንድንሰድብ አደረጉን እንጂ ኧረ እግዚአብሔር አምላክ አንተንና የአንተ የሆነዉን ሁሉ አብዝቶ ይባርክልህ !! የተገለጠ ፀጋ ......

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq 3 วันที่ผ่านมา

    እፐ

  • @endalmBiyazn
    @endalmBiyazn 3 วันที่ผ่านมา

    Zemenhe yebarek

  • @RishanYaholashat
    @RishanYaholashat 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረክልን ቄሱ

  • @AsaminewBirhanu
    @AsaminewBirhanu 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ እድመሽ ሁሉ

  • @AsaminewBirhanu
    @AsaminewBirhanu 4 วันที่ผ่านมา

    አገ

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 4 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Jesus is the lord of lords Amen 💛 🙏

  • @sebleabate5924
    @sebleabate5924 4 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክ ህ ቄስ

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 4 วันที่ผ่านมา

    ምን ይባላል ተባረኩ እንጂ እግ/ር ሁሉንም በጊዜው ያዘጋጃልና ስሙ ይባረክ።ፀጋ ይብዛላችሁ።ብዙልን ።በተረፈ ሊስተካከል ይገባዋል ብዬ ያሰብኩትን ላካፍላችሁ 1/ይህ ት/ት በቅደም ተከተል እንደሚዘጋጅ አምናለው፤መሆንም አለበት።ሰዉም የሚባክን ሰለሆነ ባለችው ጊዜ መጠቀም ይፈልጋል። ከዚህ አኳያ ትም/ቶች በአግባቡ ቢደራጁ በጣም ጠቃማ ነዉ።አልተደራጀም ለማለት ሳይሆን ለምሳሌ ት/ት 2 ክፍል 2 ብዬ ስገባ የምፈልገዉን ማግኘት በጣም ተቸግሬአለው። በጽሁፍ እስክሪኑ ላይ ያልተባለው በኋላ ይመጠል እሱ ስላልሆነ እንደገና ፍለጋ ይኬዳል።በፅሁፍ ፅፈን ስንፈልግ የፈለግነው እስክሪኑ ስር እይመጣም ወይ የምንፈልገውን ፅፈን ወዲያው አናገኝም። መፍትሄ ካለ ከኔም ከሆነ አስረዱኝ። 2/ትምህርቱ በየቀኑ የሚሠጥ ነው ወይ ይሄም ሆነ የመ/ቅዱስ ጥናቱ፣ ለምሳሌ ሐ/ ሥራ፤ የምታቁ ከሆነ ግለፁልን ።ስለአገልግሎታችሁ ተባረኩ።በተረፈ አመሠግናለው

  • @misaw6162
    @misaw6162 4 วันที่ผ่านมา

    How beautiful it is to preach the word that reveal Jesus.

  • @misaw6162
    @misaw6162 4 วันที่ผ่านมา

    Wow! How beautiful it is to see Jesus.

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale 4 วันที่ผ่านมา

    Wowwwww Amazing

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 5 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 5 วันที่ผ่านมา

    ምድራች ትፈወስ ዘንድ መታዘዝ፣መገዛትና የልብ አንድነት ለሁላች ይሁን #አሜን!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 วันที่ผ่านมา

    God is too good ❤️ ❤️ ❤️

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 วันที่ผ่านมา

    God is too good ❤️ ❤️ ❤️

  • @teferitekle7250
    @teferitekle7250 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይባርክህ::

  • @meklitassefa1611
    @meklitassefa1611 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @hamkoki7803
    @hamkoki7803 5 วันที่ผ่านมา

    Wey gude sint balemawek godanm tegodanm geta tsegawun yabizalih kes

  • @danielshewarega4733
    @danielshewarega4733 5 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ መልህክት ቄስ ተባረክልን ጊዜን መለየት በመንፈስ መረዳት ጥሩ ነው

  • @mattasfaw8399
    @mattasfaw8399 5 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ያለ ጥበብ ነው የሚፈሰው ጌታ ስምህ ይባረክ

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 5 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቄሰ የምታሰቸተምርበት ትህትና እጂግ ሁሌም እደነቃለሁ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @misaw6162
    @misaw6162 6 วันที่ผ่านมา

    Is this really from God who cares about defenseless, fatherless. and widows? Are you sure God's spirit is with this message? It looks like you are preaching for this government that has been making the land of bloodshed. Why Reverened? What happened to you? You look like in a different spirit than God's spirit today. Please examine your heart brother.

  • @misaw6162
    @misaw6162 6 วันที่ผ่านมา

    ምነው ምነው ቄስ ትዕግስቱ፤ ይህንን ከቤቱ እየተፈነቀለ እየፈረሰ የሚሳድድን ሕዝብ፣ ይህንን በቀንና በለሌት በራሱ መንግስት እየተገደለ የሚያልቅን ሕዝብ፣ በጸጥታ የሚገዛን ሕዝብ አይገዛም ትላለህ። ምን ነካህ። መቼ ለችግርችኞች ድምጽህን አሰማህ? መቼ የችግራኛውን ሞት፥ የደሃ አደጉን ሞት እግዚአብሔር አይወድም እያልክ ይህንን የራሱን ሕዝብ የሚገድል የሚያስጨንቅ መንግስት ወቀስክ? ምን ነካህ/ ለብዙ ስትጠበቅ በእንደዚህ አይነት መልዕክት ልትገለጥ አማረህ? ይሄ የበተክርስያንን መዝገጥ፣ መስሎ አዳሪነቷ የሚታይበት አይነተኛ ምልክቱ ነው። ለድሃ አደጉ ፍርድ ሲጓደል እያወክ ዛሬ መጥተህ የክርስቶስን ወንጌል ሳይሆን የዚህን አላፊ መንግስት መልዕክት ጥቅስ እየጠቀስክ ትሰብካለህ? ምነው ባክህ? የእግዚአብሔር መንፈስ ሰላም እንደማይነሳህ የታወቀ ነው ሂሊናህን ሙሉ ለሙሉ ካልሸጥከው በስተቀር። የምታዩትን እንዳላያችሁ፣ በሕዝብ መካራ ላይ እየወጣችሁ የምትሰብኩበት፣ እንደውም እንደ ኢትይጲያ ሕዝብ የማይገዛ የለም እይላችሁ ጭራሽ በቁስሉ ላይ ቢለዋ የምትሰዱ በመድረኩ ላይ የምትገለሙት ከእግዚአብሔር ቁጥ በንስሃ አምልጡ። ዋጋ ከፍለው፣ የመግስትን ግፍና አመጽ ተቃውመው ያለፉ ነቢያት ያሉበትን መጽሐፍ እያነበብክ ይህንን መልዕክት ይዘህ ተወጣለህ ይህንን ሕዝብ ለማደንዘዝ? ምነው ባክህ? ወጣ ወጥ ስትባል መወረድ መዋረድ አማረህ። እባክህ ንቃና ወደ እረኞቹ አለቃ ልብህን መልስ ምሕረት እንዲሆንልህ። ይህንን መልዕክት ትሰሩዙት ይሆናል ግን ሰሞቶ ዝም ማለት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መላተም ይሆናልን ተብሎ በፍቅር የተላከ መልዕክት ነው።

  • @nansin4739
    @nansin4739 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ቄስ ተባረክልኝ❤❤

  • @abebareta4513
    @abebareta4513 6 วันที่ผ่านมา

    ቄስ ትግስቱ ተባረክ መንፈሰን ያድሳል ትህርቱ ፀጋ ይብዛልህ

  • @HG-ww6fm
    @HG-ww6fm 6 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 6 วันที่ผ่านมา

    yemigerem temeheret new tebarek

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 6 วันที่ผ่านมา

    kes geta yebarekeh

  • @justiceabebe8274
    @justiceabebe8274 6 วันที่ผ่านมา

    Be blessed kes

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 6 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉