አጭር ኮሜዲ ድራማ በሶፊያ ሺባባዉና በአርቲስት ራሔል ተክሌ 😂💕❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 134

  • @marthakebede4884
    @marthakebede4884 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሶፊ አንቺ በማያገባሽ ገብተሽ ስታወሪ ነው የምታናድጂኝ እንዲህ አይነት ወንጌል ተኮርና አስተማሪ የሆነ ነገር ስትለቂ ጥሩ ነው እና በርቺ❤❤❤❤❤

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው!! በጣም ያስቃል መጨረሻ ላይ እራሱ ሶፊ የሳቀችው ሳቅ እራሱ የምር መሆኑ
    ሲያስታውቅ አቦ ይመቻችሁ በጣም ደስ ይላል !!
    እንደዚሀ የሚያስቅ ሌላ ይቀጥል

  • @EdomTimotieus
    @EdomTimotieus 3 หลายเดือนก่อน +12

    😂😂😂❤ትክክል! እስቲ ይህንን አይተው ቢማሩ ጥሩ ነበር። እናመሰግናለን ውዶችዬ።

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንደኛ ነሽ ሶፊ 😊and I appreciate the level of effort you put to educate the generation. This is the best way - to teach them why they’re wrong sarcastically instead of arguing with them confronting. Kudos for both actors 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke4804 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ አስተማሪዎች ናችሁ..አሁንም ለትውልዳችሁ በረከት ሁኑ። በእጃችን ያለውን ስልክ ለራሣችንም ሆነ ለሌላው ጥቅም ማዋል የምንችለውን ያህል.. ለጥፋትም ሊሆን ስለሚችል በማስተዋል እንጠቀም ነው እያሉ ያሉት... እግዚአብሔር ሁላችንንም ጥበበኛ ያድርገን!❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ውዶች ሶፍዬ አስተማሪ ነው ተባረኩ❤😊

  • @YeabsiraShiferaw-lq2lf
    @YeabsiraShiferaw-lq2lf 3 หลายเดือนก่อน +12

    ወፍራሟ ትወና 1ኛ ነች። ሶፊ እንወድሻለን

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 หลายเดือนก่อน +8

    የ ሰንሰለት ድራማ ተዋንያን ስወድሽ ቆንጆ አስተማሪ ነው።

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 3 หลายเดือนก่อน +7

    ራሄል (ከሰንሰለሰት ድራማ) ስላየሁሽ በጣም ደስ በሎኛል❤

  • @firaolbeyene9653
    @firaolbeyene9653 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ene eko what amazes me, Sofi u look very young, lijish beletechish eko 😂😂😂😂 Gorebetsh!

  • @MelanaWelde
    @MelanaWelde 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ሶፊ ያለ ምንም ሜካፕ በጣም በጣም ነው የምታምሪው አርቲስቷም በጣም ነው የምወዳት

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 3 หลายเดือนก่อน +4

    የመጨረሻውን ሳቅሽን እየደጋገምኩ በጣም ነው የሳኩት sofiii❤❤

  • @ከዚህም-ከዚያም1ሰ
    @ከዚህም-ከዚያም1ሰ 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ ጌታን ከጏደኞቼ ጋር እንዲህ ነው የምናወራው ልዩነቱ ከመካከላችን አንድ እንኳን ከልካይ አለመኖሩ ነው😀

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 หลายเดือนก่อน

      ግን በጌታ ናቹ ? ሀሜት እና ስድብ እንዴት ? አልገባኝም ?

    • @saraababa
      @saraababa 2 หลายเดือนก่อน +1

      በግልፅ መፃፍሽ ጥሩ ነው ግን በእውነት ነው የምነግርሽ በጣም ጥሩ እይደለም ፃባይሽን ቀይሪ ጋደዩችሽንቨለመቀየር ሞክሪ።
      እኔ እና ጉደዩች ደግሞ በምንም እይነት ሰው በለለበት ሁል ግዜ በሚባል መልኩ እናወራም።
      እኔ ሰለ ሰው ሳወራ ተሳስች ውስጤ በጣም ነው የሚረብሽኝ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጥሉበት በጌታ ስወዳችሁ ትልቅ ትምህርት አለው 100%👌

  • @chunnaojulu382
    @chunnaojulu382 3 หลายเดือนก่อน +2

    I swear, I couldn’t concentrate on cooking watching you both 😂 how I love both of you. Please more comedy Sophie ❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 3 หลายเดือนก่อน +3

    You two are sooo Adorable😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ump500ump
    @ump500ump 3 หลายเดือนก่อน +4

    sofiye yene wude sewodashe eku ❤❤❤

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ልጅቶ ግን የእውነት ኮሜዲ ናት

  • @natnaelbeyene7917
    @natnaelbeyene7917 3 หลายเดือนก่อน +4

    great lesson you two are awesome !!!!!!!!

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 3 หลายเดือนก่อน +1

    Lijtuwa eko erasuwa komedy nat liked!🎉😂thank you my sisters!

  • @FafisDiscovery-po2rn
    @FafisDiscovery-po2rn 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂 😅😅😅😅😅😅 lek new beka real life

  • @jk8541
    @jk8541 3 หลายเดือนก่อน +1

    GOD JOB !
    YOU ARE BOTH TALENTED. TEBAREKU!
    YEMISEMA YESMA !

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 2 หลายเดือนก่อน

    I didn’t realize how beautiful Sofia is. I don’t know her current status but I wish her a loving and happy life.

  • @Justice01-l2v
    @Justice01-l2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    Woww Rahel tekle,great acting

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 3 หลายเดือนก่อน +3

    🤣🤣🤣🤣 "በቃ መከታተል ነው "

  • @yordate7629
    @yordate7629 2 หลายเดือนก่อน +3

    አስተማሪ ነው ተባረኩ

  • @isak1026
    @isak1026 3 หลายเดือนก่อน +1

    🤣😂🤣😂we need more😂😂😂😂

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ስትል 😂

  • @TeshomeTeshe-v6g
    @TeshomeTeshe-v6g 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ሶፊያ ዘሬ ነዉ በዳንብ የያሁሽ በጣም ነዉ የምወዲሽ

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመኑ የመከታተል ነዋ😂😂😂

  • @tollaaniitaarikuuofficial5526
    @tollaaniitaarikuuofficial5526 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂 keep it up, please 😅

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 3 หลายเดือนก่อน +1

    Temert seche drama new. Very funny comedy. I love it.❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኤራ ተመቻቹኝ ተባርኩኝ የእዉነት የዘመኑ ሰዉ ተግባር ነዉ

  • @edjigayehuayana1001
    @edjigayehuayana1001 2 หลายเดือนก่อน +1

    God job ❤

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow betam des yemetel set sofye geta yebarekesh

  • @gerab7613
    @gerab7613 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊዬ❤❤

  • @AbrahamAyza
    @AbrahamAyza 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊ ቅማሟ❤

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 3 หลายเดือนก่อน +2

    sofiye yeliben tenagersh .blessed huletachihum sitanru

  • @haregyoutube
    @haregyoutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዞች ናቸሁ አስተምሩን እግዚአብሔር ያግዘን

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 3 หลายเดือนก่อน +8

    🤣🤣🤣🤣🤣ኧረ በሳቅ ገደላችሁኝ ስወዳችሁ ሁለታችሁንም 🤣🤣🤣ልክ የሚደረገውን ነው ያሳያችሁን🤣🤣🤣

  • @takyos8190
    @takyos8190 3 หลายเดือนก่อน +3

    You are wonderfull.❤❤❤

    • @takyos8190
      @takyos8190 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉

  • @haileyesuselias4628
    @haileyesuselias4628 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yastemral Sofi❤

  • @madisoaygode-v4k
    @madisoaygode-v4k 3 หลายเดือนก่อน +3

    sofiye rajim flim bihon dasi tiyalesh👌👌👌❤️

  • @ekballolaborers
    @ekballolaborers 3 หลายเดือนก่อน +3

    Sofina love😍

  • @tigestgebrehiwot5944
    @tigestgebrehiwot5944 3 หลายเดือนก่อน +4

    That is true

  • @seblewongeledenekeadraro8774
    @seblewongeledenekeadraro8774 3 หลายเดือนก่อน +2

    you guys, really make me laugh bless you

  • @Ethiopian-u6f
    @Ethiopian-u6f 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ ማር ዲዛይኖችሽን በጣም የምወዳቸው እና የት እንደምናገኛችው ብታስቀጭልን

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 3 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት እንዴት አስተውላችሁታል ሰው አብሯችሁ እያለ አብሯችሁ የለም በጣም ነው የሚያሳዝነው
    የሰው ልጅ ከሰው እየራቀ ስልኩ ውስጥ ገብቷል በጣም ያሳዝናል

  • @Fre-Z-1212
    @Fre-Z-1212 3 หลายเดือนก่อน +2

    Sad but true.

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊዬ፡ 2ቱን፡ ዓለም፡ አሳየሽን!!! ልክ፡ ልካቸውን፡ ስትይ፤ በሩን፡ ለክፉ፡ መንፈስ፡ ክፈቺና፡ ይሰደቡሽ!!!

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 3 หลายเดือนก่อน +2

    We are luring a lot ❤

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሶፈዬ የኛ ስጦታ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰንሰለት ላይ አንቺና ጋሽ ማንነበር ስማቸው ? ደስ ነበር የምትሉት ስትጨቃጨቁ 😂😂

    • @aziebwelderufael3960
      @aziebwelderufael3960 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 I know sewuyewu so lazy and she was hard warker I forget his name 😅😅

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 3 หลายเดือนก่อน +2

      ጋሽ ጣሰው? አይደል?

    • @aziebwelderufael3960
      @aziebwelderufael3960 3 หลายเดือนก่อน

      yes thank you Gash Tasewu😂​@habeshawit2008

  • @winevilwithgood1892
    @winevilwithgood1892 3 หลายเดือนก่อน +2

    አስተማሪ ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Anedegna❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዳቦ አፍቃሪ ሆነሽ ነው ለካ ፈንዲሻ የሆንሽው ስወዳችሁ ሶፊዬን ስሚያት ጥሩ ጏደኛ ነው የሚመክረው እሺ ጥሩ የሚያስተምር ድራማ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @samigirma7936
    @samigirma7936 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sofy atakomew betam astemarie negr new😂😂😂😂😂😂

  • @MearyEthiopia
    @MearyEthiopia 16 วันที่ผ่านมา

    Sofiye❤❤❤❤❤❤

  • @workubelete9920
    @workubelete9920 3 หลายเดือนก่อน +3

    hi sofi endet nesh

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመኑ የመከታተል ነው😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሪች 💝ውስጤ ነሽ 💝love ዬ 💝💝💝ዉድድድድ

  • @መሠረት-ዘ7ረ
    @መሠረት-ዘ7ረ 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመኑየመከታተል ነዋ!!!😂😂😂

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow what's a powerful message ahun lalenbet huneta le ena le ethiopiawyan ymihon wesang dramatic

  • @mimit4032
    @mimit4032 3 หลายเดือนก่อน +2

    That’s so funny 😂😂😂😂

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 3 หลายเดือนก่อน +2

    good job

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 2 หลายเดือนก่อน

    Weyne ewnyehna artist nat setuews

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊ ተባረኪ።ትምህርት ሰጪ ነው

  • @zemenetruneh510
    @zemenetruneh510 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love sofi

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 3 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂 ለማያውቅሽ ታጥበሽ ቅረቢ..
    እውነታውን ነው የሰራችሁት አሁንኮ social media ላይ የሚወደዱት ተሳዳቢዎች እና ውሸታሞች ናቸው

  • @dafna4027
    @dafna4027 3 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ችግራችን አይታቹታል ሰው በአጠገቡ ያለውን ሰው ረስቶ በfb ኮመንት ስጨቃጭቅ ብጠራ እራሱ አይሰማም መስምያው ጭም ይዘጋል🤣😁

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm 3 หลายเดือนก่อน +1

    😀😀😀😀

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm 3 หลายเดือนก่อน +1

    Birle 😀

  • @hayat690
    @hayat690 3 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኪኪኪኪ

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 3 หลายเดือนก่อน

    Sofiye😂😂 ene ethiopia smeta please abreachu lesra please getan efelgalehu

  • @MylifeinKorea0479
    @MylifeinKorea0479 3 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅

  • @wosenzeleke
    @wosenzeleke 3 หลายเดือนก่อน +1

    Rahel sytamri

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶስቱ ወፎችላይ የሰራቺውናት? ወፍራሟ

    • @EdenKetema-nf3wd
      @EdenKetema-nf3wd 3 หลายเดือนก่อน

      አይደለም ሰንሰለት ላይ የጣሳው ሚስትን ወሰኔ ሆና

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 3 หลายเดือนก่อน

    ብርle💞

  • @KalkidanTameru
    @KalkidanTameru 3 หลายเดือนก่อน

    Kkkkk❤❤❤❤😂

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 3 หลายเดือนก่อน

    ደሰ የሚለው ሰድብ ቁሬማም ነው

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂❤

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 3 หลายเดือนก่อน

    Sofi gigi yetalech teryat gigin nw yemetmeslew

  • @NebyuHussien
    @NebyuHussien 2 หลายเดือนก่อน

    sofiye yemr kena set swedsh

  • @gadisetafa1426
    @gadisetafa1426 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @Ethiopian-u6f
    @Ethiopian-u6f 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkkkkkkkkkkkk

  • @kidistassegidyergu
    @kidistassegidyergu 3 หลายเดือนก่อน

    rich is funny

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hhahahh

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝባችን ብድሮን, በጀት, በመደፈር በዘረፋ በመንግስት እና መከላከያ ብሎ ባደራጀው ኃይል እያለቀ ነው, እኛ ግን መንግስትን ላከማስከፋት አማራ ወንጌልን እየገፋ ነው እግዚአብሔር እየቀጣው ነው እያልን በአደባባይ እየተናገርን,ጭራሽ ህገመንግስት ተነድፎበት እየታረደ ያለውን ሕዝብ አትግደሉኝ ተዉኝ ሲል ትንቢት ተናጋሪ እየላክን አፍህን ዘግተህ አርፈህ እለቅ የምንል የግፈኞች ወዳጆች ሆነናል!እግዚአብሔር አይደለም እኔ ኃጢያተኛው እንኳን አይተህ ፍረድ ብባል በግልፅ የሚታይን ሰቆቃ ባላየ ማለፍ በኢትዮጵያ አንባሳደር አድርጎ በሾመን እግዚአብሔር ፊት ባላየ ማለፍ ለሚመጣው ጥፋት እና ውርደት ስደት ኃላፊነቱን መውሰድ ነው!እግዚአብሔር ግን ሁላችንም ባላየ ከመሞት መሰንበት ብለን ብንኖር ይነሳል!The church's responsibility is to stand firm and judge according to the word of God, not to ignore the slaughter of the poor and innocent. Right now, the church is silent, even appearing to mock the deaths of Orthodox Christians and the Amhara people. We should be the ones urging the government to stop the killing of innocents and the shedding of blood on our land. Instead, by supporting the government with false prophecies, we are empowering its campaign of violence.
    Amhara is experiencing open genocide. The so-called ENDF (Ethiopian National Defense Force) is looting, killing, destroying, and massacring our people. Dear Sofia, do you care as a Christian? Aren’t you called to be an ambassador of Christ? How can you ignore the cries of our Amhara brothers and sisters who have been killed over the past six years under government-sponsored measures? Do you believe this is law enforcement? It is not-it is the sacrifice of our blood to darkness.
    The church lacks the courage to rebuke the government’s wrong actions, likely because it is Orthodox Christians who are suffering this persecution. But God is watching.

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 2 หลายเดือนก่อน

      @@Dreamofhop603 Thank you! Those who are serving the devil can't see the truth. They are playing the script by their devilish boss. They are politically trying to curtain the truth with such silly drama. Their work is one of the programs designed to divert the attentions of the society.

  • @NebyuHussien
    @NebyuHussien 2 หลายเดือนก่อน

    agannt lesde ykeflalko sofiye

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 3 หลายเดือนก่อน

    Zemenu yemeketatel new! Getan ene movie mesrat felgalehu ke sawdi smels

  • @TsegiDemise-o9b
    @TsegiDemise-o9b 3 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dawaersado7273
    @dawaersado7273 3 หลายเดือนก่อน

    Anchin kalagebewush min yadarigale meketatali

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 หลายเดือนก่อน +1

    ENAMESEGNALEN
    SLE MELIEKTACHU YCHIN ARTIST QOYEW KAYEWAT ENKUWAN DEHNA METASH
    SOFI WUBET EYECHEMERSH NEW YEMITHEJIW !

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge 3 หลายเดือนก่อน

    arfo ljoch masdg ayshalm

  • @bygrace2411
    @bygrace2411 7 วันที่ผ่านมา

    I thank God for you, Sis! ❤️ th-cam.com/video/cQFWhqFoad8/w-d-xo.htmlfeature=shared

  • @Michael-v2g7n
    @Michael-v2g7n 2 หลายเดือนก่อน

    ጭር ሲል አልወድም 😂በዚህ ደግሞ መጣቨ