ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እመቤት ካሳ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፍልልቅ እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 👍
ማር ቻናሌን ጎብኚልኝ ስለቅን ልብ ምርጥ ግጥም አለኝ
@@eyutube1977 እሺ መጣሁ
እመቤት በጣም ጎበዝ በርች
እመቤትየ ካሳ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት
እመቤት፣በርቺ፣በጣም፣ደስ፣ብሎናል
እርግጠኛ ነኝ ጥሩ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ አይዞሽ የወንድምነት ምክሬን ልስጥሽ አታላይ ወንዶች የዋህነትሽን ተጠቅመው እዳያታልሉሽ በተረፈ በርቺ
Yes Kiya bro
በትክክል እሙ አይዞሺ በርች
Ewnet New yen wonedm tebarkhi
እኔ እራሱ እየፈራሁላት ነው በተለይ አስረግዟት የጠፍው አሁን እደዚህ መለወጧ ሲያይ መቶ በልቷት እዳይሄድ
Eski fitsen ematyo wondoch ebakachehu kisu temaru bzurachu yalutinm kin hunachehu kn adergu Kinenet desss ayilm ?
#ደስ ይበልሽ ማማየ የሰጠ በሰፊው ይስጠው ይህ ሁሉ በፍፄ ነውእስኪ ፍፄን የምትወዱና እሙየን #የምታበረታቱ ላይክ ግጩ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገንፍፄ በምድር ላደርከው መልካም ስራ በሰማይ ቤትህ ዋጋህን አያሳጣህ አሜንእመቤት እንኳን ደስ አለሽ እንደም ምክር መንዳት ማትፈሪ ከሆነ ህዝብ በሚበዛበት አካባቢ ኮንዶሚንየም ባጃጅ ግዠና ባጃጅ ስሪ
Ok
ኡም አህላም ፍፄ ይጠውል ኡምርህ አይደለም ቤተሰቦችህ የተዋወቁህ ሁሉ ክፉ አያሰማህ ኑርልን የኔ የዋህ
እስቲ ማነው የእሙዬ ስጦታ ያስደሰተውአቦ ለሁላቹም እንደዚህ ያልታሰበውን ስጦታ ያዝንብላቹ
Ameeen
አሜን አሜን አሜን ምን ይታወቃል የየማአን ዘር እደሆሽ የደሴ ልጅ ከሆሽ እርግማኑም ምርቃቱም ይደርሳል
አሚን አሚን ያረብ።
ዋውውውውው ኡኡኡኡኡኡ ደስ ሲል እንደእኔ ያስደሰታችሁ እመቤት በርቺልኝ ፍፄ ሁሉ ባንተ ነው
ፍፂ እመበትን ስወደት
ያዋጣታል ዶሮ ታርባ
wawwwwwwww
አቦ ፍጼ አባይይሃንስ በመስቃቸው ይባርኳቸው ሁላችሁንም አቦ እዝጋብሄር ይባርካችሁ
Egzabher yemasgan enkon Das alshe emoy fisum malkam saw egzabher yeberkeh
ዋው እሰይ ደሰ ሲል በማርያም እሙዬ በርችልኝ እሰኪ የሰው ደሰታ የምያሰደሰታችሁ ልይክ ግጩኝ👌👍💖
እመቤትየ እግዚአብሔር ጨምሮ ይርዳን ፍፄ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ደሴ ልጅ እያለሁ ከቤተሰብ ጠፍቼ ሂጄ ሁለታመት በነፃ ጉልበቴን በልተው በባዶ እግሬ ተመልሻለሁ ስለዉሀ ስላነሳህ ነዉ ፍፄ አዷ ምን ግድ ላይ ተጣርቼ ዉሀ ስጭኝ ስላት የለም ጠላ ግዥና ጠጭ አለችኝ ደሴ ብዙ ጥሩ ሰወች እድል ብዙ ጨካኝ ሰወችም አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ያደለዉ መድህን ይረዳል ያላደለዉ የድሀን ጉልበት ይበዘብዛል እንኳን ሰወች በህይወቴ እርሳቸውም ግን አልቀየማቸዉም ሁሉንም እግዚአብሔር ጽዋዉን ይከፍለዋል ደሴ ቧቦ ውሀ ገዳም ሁቴል አካባቢ በነገራችን ላይ ይቅርታ አድረጉልኝ ገዳም ሁቴል የሚለዉን የተሳሳትኩ መሰለኝ ግን የሱን ሁቴል በለቤት ማመስገን እፈልጋለሁ ሁለታመት በነፃ ካሰሩኝ ቤት ተጣልቼ ስወጣ ቤት ለቤት የቀን ስራ የሚያሰራኝ እያልኩ ስከራተት ከሁቴሉ ደረስኩ አኳኩቼ ልብስ ምግብ እፈልጋለሁ ስልት ሴትዮዋ እዴት ስፍስፍ ብላ ሳታቀኝ አስገብታ የምበላዉ የምጠጣዉ ሰጠችኝ ሁለት ወር እሷጋ አቆየችኝ ከዛ አባቴ መቶ ወሰደኝ በውስጡ ብዙ ታሪካለዉ ግን ቅን ልብ ስላላቸው ሰወች ለመግለፅ ይችል ነዉ እግዚአብሔር ዉለታዋን ይክፈልልኝ ወይዘሮ ሀዋ ትባላለች እኔ ክርስቲያን ነኝ ለነዱ ዶሮ ከተሰራ ለኔ ከክርስኢያን ምግቤት ተጠቅጦ ይመጥልኝ ነበር ማንም እማያደርገዉን ነዉ ያደረጉልኝ
ፍፄ አተኮ መልካም ሰዉ ነህ እዳተ አይነት ሰዉ ያብዛልን እስከቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፍፄ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ፍፄ፣አላህ፣እድሜና፣ጤናይስጥህ፣ባንተ፣ነውእዝህ፣የደረሰችው፣እችልጅ
ፍፄ ተባረክልኝ እውነት ምርጥ ሰው
ፍፅም አንተ መልካም ሰው ነህ እመቤትን ለዚ ያደረስካት አንተነህ እድሜና ጤና ይስጥህ የዋህ ምን ግዜም ቅን ልብ አለው
@Kiya Fetene ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
ፍፅ እግዚአብሔርን ይስትክ
ፉፁሙ በጠም ቅን ሰው
በትክክል
እናተኔ እመብርሃን እቅፍ ደግፍ አረጋ ተያዛችው
ሳይኖርሸ ዞረ ብሎ ያላየሸ ሁሉ አውን ሲኖረሸ የኔ ማረ የኔ ፈቅር የኔ የኔ ……… ሚልሸ ሰለሚበዛ ጠንቀቅ በይ የኔ ሚሰኪን
ሳህ
ትክክል እህህህህህህህ
ትክክል
ትክክል ።
አው በትክክል
" ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም " እና እሙዩ እንኳነ ደስ አለሽ የኔ ውድ
አላህ በመቶሺ እጥፍ እጥፍ ከድርጎ ይጨምርልሺ እህት ፍፆዬ ተባረክ ከነ ሚስትክ ከፍበሉ😍
ፍፁም አስፋውደጉ ሰውፍቅርን ከልቡ የሚያጎርሰው በፈገግታው ልብን የሚያስበረግገውሀገራችን ምን አለ ብትሞላ እንዳንተ ባለክፋት ምቀኝነትሀገሬን ባልያዛት
ፍፄ አንተ ትልቅ ሰው ያሰብከው ሁሉ አንድም ሳይቀር ይሙላልህ እሙየ በርችልኝ ሁሌም ሳቂልን ፍፄን ቃላት የለኝም አቦ ምችት ይበልህ ከኔ ቤተሰብህ አንተን የወለደች እናት 1000 አመት ይኑሩ እፍፍፍ. ትልቅ ሰው
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ለስኪት ያብቃሽ ያለሽንም ለቁም ነገር ያሁልሽ አንተንም እግዚአብሔር ይጣብቅህ የሁነት አንተ ከፈጣሪ የተላክ ለተቸገሩ ደራሽ ነህ
_ፍፁም ደስታ እሚባል ነገር ከቤትህ አይጥፋ ቤትህን በብርሀን ይሙላልህ የህ ሁሉ ባንተ ነው_
Fte kene balebeth wste neh
Ewnt egzaber zemenun hulu yebarek let ewnt betam melakm sew new
Kmou
አሜን አሜን :: ፍፄ አንተ እኮ ክብር ብቻ ሳይሆን ሌላ ይገባሀል :: እግዚአብሔር ያክብርህ 💐❤️
ፍፆየ አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቃቺሁ ሁሌም ድስተኛ ሁኑ ለልጂህም ለባለቤትህም ለቤተሰብህ በሙሉ የኔ ሳቂተኛ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጨምርልሽ ግን አማና በቀላል ነገር እዳትታለሊ ራስሽን ጠብቂ ያለፈው ሂወትሽ ትምርት ነው እና አችም ልጂሽም ሰላማችሁ ይብዛ የቡናውን ነገር አስቢበት? ሁላችሁንም ከምቀኛ ከውሸታም ከሀሜተኛ ይጠብቃቺሁ
Wowww fatai yene malkm banat mknyat new leyu
የኔ ቆጆ አወይ የትናት እባሺን ያበሰ ፈጣሪ እጎዳና ላይ የወደቁትንም ፈጣሪ ይርዳቸው ያረብ
Amen
ፍፁሜ ጎበዝ በርታ ልጅህን ይባርክልን አንድ ምስኪን የነበረችን ሴት እያዝናናህ እንድትኖር ስለረዳሀት በዚሁ ቀጥል
በርቼ እህታችን እግዜያብሔር ይርዳሽ
ዋዉዉዉ
ፍፁሜ አንት ካላህ የተሠጠህ ጥሩ አሥተሣሥብ እና ቅን ልብ ያለህ አላህ ጤና ከነቤተሠቦችህ ጋር ይሥጥህ
ቁርሥ ቤት አይሻልም በዛዉም ቡና ትሸጭ አለሽ
ጎንደር ከሄድሽ አንድ ክፍል እሠጥሽ አለሁ አዲሥ አበባ የለኝም
ሁሉም በአንተ ነው ፍፄ እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ እመቤትም እግዛብሄር ከዚህ በላይ ይስጥሽ የኔ የዋህ።
*እስይ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል የዋህ ስው መጭርሻው ያምራል ድስ ያላችሁ ስዎች እስኪ እጃችሁን አውጡ በላይክ!*
✌✌✌✌
Btem new dasssss yamilew✌✌✌✌✌✌✌✌
ፍፁም ግን በጣም በእውነት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ቃላት ያጥረኛል ለአንተ !
ፍፁ እግዚአብሔር። ልጂህን ይባርክልህ
ፍፁም በጣም መልካም ሰው ነህ እመቤትን ትላልቅ ደርጃ እድትደርስልህ የምታረገውን ጥርት አደንቅልሀለው ሰው ለመርዳት ሰው መሁን ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልህ መልካም መሁን ለራስ ነው ከሰው ምንም አትጠብቅ መልሱን ከፈጣሪ እንጂ እመቤትም ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እደምንይሽ እርግጠኛ ነኝ ጠንካራ ልጅ መሁን አለብሽ ልፋትሽን ግብ መምታት ግድ ይልሻል በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
እስኪ ቅን ልብን እምወዱ በላይክ ቅንነታችሁን እንየው እሙየን ሳቅሽ ሁልግዜ ይሁን በሏት
ፈፄ እመቤቴ የማያልቅ እንጃራ በልጂዋ ስም ትስጥህ እሙዬ የኔ የዋህ ለዚህ ያበቃሽን አምላክሽን አመስግኚ ከምታገኚው ነገር ሁላ ለአግዚአብሔር ስለክብሩ አስራትሽን በመስጋና ስጪ በፀሎት በርቺ አትክልት ጁስ ነገር ሞክሪ ትንሽ ቤት ተከራይተሽ እመቤቴ ትርዳሽ
እመቤት ፣ጭማቂቤት፣ክፈች
ከልቤ፣ወድድድድድድድድድድድድድ፣ነው፣እማደርጋቹህ፣
ፍፂ ይህ ሁሉ ባተ ነው አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችሁ እመቤትየ የኔ ቆጆ ሱቅ ክፈቺ ማማየ
ስብስክራይብ አድርጌልይ
ፍፂ ያንስባችሇን ላይክ ፈጣሪ ልጅህን ያሣድግልህ አመቤት መርቃው
አሜን አሜን አሜን መሢ
እኔ በእውነቱ ደስታዬ ወደር አቶዋል የመቤት ጥሩ ደርጃ መድርስ ለፈጣሪ ምን የሚሳነው አለ እውነትእስኪ እንደኔ ደስ ያላቹ በመቤት ላይክ አርጉኝ👉👍👍😂
ማሽአላህ ፍጸም ልክ እደታማኝ በየነ ቅን ሰው እመቤት በርች
Well came ፍፄ ሁሉ በአንተ ላይ ነው አድሜ እና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው
ፍፃ ፈጣሪይ ይስጥክ እድሜ ላንተ እመቤትን ከዚህ ያሰረስካት አንተ ነክ እንበዋን የጠርክላት ከፈጣሪይ በታች አንተ ነክ አሁንም ፈጣሪይ ይርዳሽ የኔ የዋህ
የኔ ሳቂታ አላህ ከዚህ በላይ ከዛም ከዚህም አድርጎ ያክብርሽ
እመቤት ፈጣሪ ህልምሽን እውን ያርግልሽ ሁሌም ሳቂልኝ ፍፄ ፈጣሪ ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ ምርጥ ሰው
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እንደ እኔ የመቤት ደስታ ያስደሰታቹሁ ብቻ 👉👍👍👍👍 ግጩኝ
ፍፄ ቅን ልብ ነክ
@@samilkader493 እውነት ናው
I Love you Mom ተ
ፍፄ ምን እደምል አላቅም አተን እና ጆሲን ኦህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
Fsxee Allaah selamken yabzalek
Emebet anchi tilk edil aleshina. Anchim wede fit kin mehon alebish.
ፍፄ እማ ብድሩን እግዚአብሔር ይክፈልክ የድንግል ልጅ ይባርክክ
Amen e.r yitebkachihu
የኔህት ሁልጊዜ ሳቂ ፍፁሜ ደሞ ላንተ እንኳን 1ሰብስክራይብ ሺ ጊዜ ባደርግህ ደስታየ ነው
Ayzoshi wodagaa
በትክክል ይገባዋል
እዉነት ነዉ ፊጼ ደግ ሰዉ ነክ መልካሙን ሁሉ ከቤተሰቦችጋ ተመኘዉልክ
በትክክል 100%
amenn
ፍፄንናእመቤትንየምትወዱ ላይክክክክ
እመቤትን ማገየት እፈልጋለሁ። መረዳትም እፈልጋለሁ
ለሥራ የተነሣሣዉን አቅመ ደካማ የምትረዱ እግዚሐቤሄር አብዝቶ ይባርካቹ ፍፄ በለህ ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ
ፍፄ እመቤት እንወዳችሀለን🌹
ነፍቆት ናፍቆት ፍፁሜተባረክ.ልበቅን♥♥♥♥♥♥♥ስወድህ.ስልክህን.አግቸበመሰግንህ.
Bahen shat bena yeshialshiel mekenetom yelmdeshiw yeshileshal saketye
እሙየ የምትፍችውን ነገር ሰሙን ቅን ልቦትች ብለሺ ክፍች የሁልጊየ ደሰታሺና ደሰታችን ነው ፍፄ ክፍ አይንካችው
ፀባይሽ ጥሩ ነው መላ አፈጣጠርሽሁሉም ሰው ይሉሻል ብስምሽ ሰብስክራይብ
ምነው ዛሬ አንጀት እራቀው አልበላም እንዴ😀😀
አልከስሽም እንዴ
Aehnm endetelemed ✌✌
Leg demo tselete aerg bselam argerachn lemegbati brsidrte yalen emebete ende nitsah lbsh
እሞ አች እሚዋጣሺከፍፅሚጋ ጭውውቶሺን እመርጥልሻለሁ ተዋነኝ ሁኝ
ፍፄ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ
*እመቤትን ያግዛችሃት በሙሉ ለእናንተም እግዚአብሔር ያግዛችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል ለተቸገረ መርዳት ምንም አያጉልም*
sw sycgr sw fit aywtm yn mlkm
ክክክ
ዋው በጣም ደስ ይላል ሀብትን ከጤና ጋር ከነ ልጅሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ፍፄ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው ፡፡እመቤቴ ያሰብከውን ታሳካልክ
የፍፄ አድናቂዎች ላይክ አምሮኛል ላይክ አርጉኝ በፍፄ ሞት👍😘😍እሙዬ የኔ የውሃ😂😂
ደስ ይበልሽ ማር
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይመችሽ
ኖ እንኳን ዝናብና መብረቅ አላማረሽ ሀሀሀሀሀሀ
ገራገሩ የወሎ ሠው አርሂቡ ባይ አባ መስጠት ነው እንኳን ለውሀው ሌላም አያሳሳው።
ፍፄ ምርጥ ምትገርም ኢትዮጵያዊ ተባርክ ዘምንህ ይባረክ ትውልድህ ይባረክ
ቅን ልቦች እንኳን በደና መጣችሁ በቅን ልቦች ፎንቃ የጠለፋው ማነው ቅን ልቦች ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
አንቺም ሰላምሽ ይብዛ የኔ ፀባይ ሰናይ 😘😱
ሚሚዬውዴየጠፋሽበሰላምነውበተሰብሁሉ
ሚሚዬ እዴት ነሽ እኔ ደናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ ማሬ አለሁኝ እንዴት ነሸ
@@አብርሽየቄራዉ2ውስጤነው እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ውዴ
የኔ የዋህ እፍፍፍ ምንም ያልተቀላቀለች ከዛሬው ሰው በማንነቷ የምትኮራ ፍጼ ቃል የለኝም ብቻ በደፈናው ኑርልን መልካምነት አያስከፍልም የኔጌታ እግዚአብሔር አንተን ባለቤትህ ልጅህ ሽሽአመት ኑቱልን እዳተ ባል እግዚአብሔር ይስጠኝ አቦ መልካምነት ልቡ ላይ ያለው
እስኪ እንደኔ ለሰው መልካም ሚመኝ በላይክ ይግጨኝ
መኖር አልቻልኩም ብቻዬን አባ አጥቼህ ከጎኔ እስኪ እኔንም እርዱኝ ወይም አስረዱኝ ዉይይይይይይይይይይ ችግሬን ለማን ላዉራ መስማት የፈለገ በዚ ይደዉልልኝ 0940620767
እሽ ሳብስክራይብ አድርጊኝ
እኔ አርጌሻለሁ ማምዬ
አቦ ፍፄ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ መልካም ሰው ነህ ድርጊትህ እጅግ ያስደስታል ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
እመቤት እንኳን ደስ አለሽ ዉይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የወደፊት ሂወት ሽን ያሳምርልሽ
ፍፂ በእውነት እንዳተ አይነት ሰው ይብዛ። እድሜ ላንተ እምርቤትም ባንተ ነው ይገርማል ።እብኳን ደስ አላሽ እሙዩ ።
ባል እና እንቅልፍ በራሱ ግዜ ይመጣል ያልከኝ ልጅ ቅን ልቦችን አይቼ እተኛለው ሰብስክራይብ አርጉኝ ቅኖች
ወይ አንች ልጅ ስታስቂኝ እንድህ ያልከው እንድህ ያልሽው ልጅ ነው እምትይው
ምን ጉድ ነሽ😀😀👐👐👐
ሌላቦታ አልሽ እኮ ይቅርታ የሆነ ነገር ሲደጋገም ይሰለቸኛል
ክክክክክክ
እንኽንደስአለሽየኔፍልቅልቅ
ፍፁም የቅን ልብ ባለቤት ላንተ ያለኝ አክብሮት በቃላት ለመግለፅ ያቅተኛል አላህ ረጂም እዲሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
መልካምነትን ትታደለዋለህ ፍጼ ፈጣሪ ይባርክህ ሰበብ ነህ
ፍፄ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ክፉ አይካህ ሁሌም እስከቦተሰቦችህ ደስተኛ ሆነህ ኑር
Sebeskryib buna
1000gzyenewu content estalhu empppppa
Emwuwa enyem kwsdet smear anchyigar newu metchye yemayishe
ድንግል ማርይም ትጠብቅልሽ ልጅሽን እሕቴ
Amen amen❤
ፍፄ አሏህ እድሜህን ከጤና ጋ ሌላ ምን ይባላል እመቤት እኳን ደስ አለሽ ሚስኪን እሷን የትረዱ ሁላችሁም እውነት ቃላት የለኝም ምን እደምላችሁ ፈጣሪ ይጨምራላችሁ
ውይ ፍፄ ምን ብየ በምን ቃል ልግለፅልህ. በእውነት ፈጣሪ በደስታ በሰላም ይኑርህ በሰማይም በምድርም የማይጠፍ ጸጋ ያብዛልህ. ስለ እመቤት. እንባዋን በሳቅ የቀየርክ አተነህ በእርግጥ እግዚአብሄር በአንተ አድሮ ነው
113 disliked አለ በዚች አጭር ሰአት ውስጥ ስለ እውነት እንደ አንድ ጤነኛ ሰው ሲታይ ያሳፍራል ለዚህ ቅን ሃሳብ dislike የጤናችሁ ነገር ያሳጋኛል ፍፄ ቅን ሰው ይህ ሁሉ ባንተ አስተዋይነት በፈጣሪ ተራዳይነት ነውና የሆነው ምስጋና ቅድሚያ ላንተ ይገባሃል
@Yemikael Liji #በትክክል ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
Youtobe sawe kafito yasatachawe sawochu eko nachawe like yaragu eyamasalachawe desilike meyaragute
awn yegrmal dis lin yemidrgut gn beselam new?
Kenitewi newi
You speak my mind
እመቤት ወላሂ ደስብሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌምደስተኛ እንድትሆኝ እመኝልሻለሁ ፍፄፈጣሪ ይባርክህ የእውነት
Ene agersigeba yanchi gorebetMehon efeligalehu
እመቤት ያየልጅሽ አባት አሁን ሀብታም ስትሆኝ ቢመጣ እዳትታጠርቂው
ትክክል ይህ ልክስክስ
የት አባቱ መምጣቱማ አይቀርም የሚለው ሲያጣ ልጄ ናፈቀኝ 😃😃😃😃😃
ከከከከ ትክክል ብለሻል የት አባቱ
የወደድናቸውን ፍቅራችንን ሳንገልፅላቸው፣ያስቀየምናቸውን ይቅርታ ሳንጠይቃቸው፣በጎ ያደረጉልንን ሳናመሰግናቸው ይህች ቀን አትለፍ።(ፍፁም አስፋው ቅን ልቦች)
ምርጥ ሰዉ አይዞህ በርታ እግዝአብሄር ሰላምህን ያብዛልህ
ቅኖች አለህ ይጠብቃቹ የኡነት ደስ ይለል ምነለ ሁሉም አንደነታ ቅን ብሆን ሀገር ትለመልም ነበር ቅን ለሰበ ሁል ቅን ይለግሰው ቅን ልቦች ሰለመቹን የብዘው ።
ጭማቂ ቤት ክፍቺ
ፈጼ አድናቂክ ነኝ ከሣውዲ አመቤት አንኮን ደሥ አለሽ ቡና ይቅርብሽ ባልትና ክፈች
@Sara waled ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
በእውነት እንደፍፁም ያለ ቅን ሰው ሳይ የመጀመርያዬ ነው ኡፍፍ አንተን የሚገልፅ ቃላት ያጥራል አምላክ ከክፍ ይጠብቅ አሁንም ብዙዎች አሉ ለእነሱም ድረስላቸው ብዙ የሚያለቅሱ አሉ ድረስላቸው ትልቅ ሰው ነህ ለኢትዮጵያ የመጀመርያ ሰው ነህ😍😍😍😍
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ እኔስ ድንግልን እወዳታለው
ፍፄ ቅንነህ እግዛብሄር ይባርክህእመቤት የኔየዋህ ከዚህበላይ ተደሰች እግዛብሄርካችጋርይሁን
ትክክል ለሰው ልጂ ቅን ሀሳቢን አላህ ያብዛልን
ስልክ ቁጥሩን ብትተባበሩኝ የፍፄን ቁጥር በአላህ ተባበሩኝ እደሷ የምታለቅስ ልጂ አለች ሂዶ ቢጠይቃት ልጇ 8አመቷ ምግብ እራሷን ችላ አበላም አትነሳም በጣም ታሳዝናለች የቲም ነች ምናልባች ኮመት ካነበብክ ደውለህ ጠይቃት ስልክ ቁጥሯን ላስቀምጠው 0906432299 ዘቢባ ሁሴን ትባላለች እባካችሁ ይህ ስልክ ለፍፃ እድደርስ በፈጣሪ ስም እለምናችሀለሁ እማፀናችሀለሁ ውድ ወገኖቸ
ፍፄ መልካምነትክ እንጃ በጣም ያስደስታል ኡሙየም በርች ቃላት አይገልፀውም መልካምነታችሁ
የኔ ሳቂታ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታዬ ነው እሙዬ አቤት ከፍጺ ጋር የተገናኘሽናት ቀን እንዴት ልዩ ናት,,,,,,,,,????
የዘመኑ ቅን ወጣቶች ፍፄና ጆሲ ስወዳችው ህድሜ ጤና ይስጣችሁ😍
ፈጣሪ ላንተ ትልቅ ነገር ይሰጥህ ፍፂ አንተ ነህ ለእዚህ ያደረስከካት እኔ እንጃ አንተን ለማመሰገን ቃል የለኝም እነወነትም ቅን ልብ
ፍፄ። አተ እራስህ ቅን ነህ በእዉነት የኔ ፍልቅልቅ ሰላማችሁ ይብዛ እስኪ እነዚህን ፍልቅልቅ ላኝክ ግጩኝ
በእውነት እሙየ የኔ ውድድድድድድድድ ነገር እበአምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ፍጹም ረምን ልበልህ እድሜህን ያርዝመው
እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጠሽ ወላዲት አምላክ ልጂሺን ታሳደገልሺ እህቴ ፍጤ እግዚአብሄር ካተጋ ይሁን
ፍፄ ፍፁም እንደ አንተ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም ፈጣሪ የድሜ ዘመንህ ያሳምርልህ ዘርህ ይባረክ አንተን የመሰሉ ቅን የሆኑ ልጆች ይስጥህ ከትዳር አጋርህ ጋር ፍቅርና ከጤና ከድሜ ጋር አብዝቶ ይስጣቹ
fetey selkehn ebakehn sete gn wendem
እመቤት ብርሽን አይቱ ወ ንድ እንዳያታልሽ ተጠንቀቄ
ይነበብ ቅን ልቦች ከአርስታቹ ሰጀመር ቅን ስለ ሆነ ደስ ብሎኛል ምንም ነገር እንደ ስሙ ሲሆን ወይም ከመጠሪያ ጋር የተያያዘ ሲሆን ትልቅ መልክ ነው እመቤትም እንዲህ ፈጣሪ ባላሰብሽው መንገድ መንገድሽን ስለ ከፈተልሽ ያንቺ ስቃይ ልጅሽ ላይ እንዳይደገም ስለ ሆነ ሁሌም ፈጣሪሽን አመስግኝ ባንቺ ለውጥ ደስተኛ ነኝ አሁን ሁሉን አወቀሻል በርቺ እና ለልጅሽ ጉበዝ ጥንካራ እናት አለችኝ ብሎ እንዲኮራብሽ አርጊ። ቅን ልቦስ ልናገረው ያሰብኩት ነገር ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም እመቤትን አድርሳችዋታል ህዝቡም እረድተዋታል ስለዚህ ሌላውም ስንት የመስራት የመለወጥ ፍላጉት ያለው ህዝብ አለ እነሱንም በቅን ልባቹ መንገዳቸውን አስዝዋቸው እንዲህ ስል እመቤትን ተዋት ሳይሆን ሌላውንም እይው አንድ ሰው ላይ ብቻ አትሁኑ ደሞ እድሜ ከሀገር ውጪ ላሉ ኢትዬጵያዊያን በተለይ አረብ ሀገር ላሉት ምስጋና እነሱ ናቸው እጃቸውን ወደ ሚስኪኞች የሚያዞሩት አርቲስቶቻችንን እማ አየናቸው አንድ ልብስ ለመስጠት እስቲድዬ ይዘው የሚዞሩት ካሜራው እረ ምኑ ይቀራል ከሚሰጡት ይበልጥ የፎቶ ጋጋታቸው ብቻ ነው ትርፉ ወደ ነጥቤ ልመለስ ሌላም የሚረዳ ሰው አለ ለነሱም ቅን ሁኑ በእመቤት ብቻ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ስለ በዛ ሌላ ሰው የለም ብሎ ማሰብ የለባችውም ስንት መረዳት ያለበት ሰው አለ
የተጎዳን ሰው ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል እግዚአብሔር ይመስገን ለረዳችሁት ሁሉ አምላክ በወጠው ይተካላችሁ አሜን።
Egzhabher segawun yabzalih fise
እውነት መልካም ነህ እግዚአብሔርን እቺን ፍልቅልቅ ልጅም እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃትትግን ፍፄ በናትህ ፕሮዲሰሩን ምን አለበት ብቅ ብታደርግልን ?
እመቤት አደራ ወድ እዳያታልልሽ ይችን ሲያይ የልጅሽን አባት አታሎ እዳይቀርብሽ ተጠቀቂ ቡኳን
Tekiklllll enim eyaliku new tetnkik
Emu Rihana እኔም ፈርቻለሁ ትክክል
Awo. Yerakat. Yaw. Dehnetawn aytonew. Yerkat. Ehen. Eyayema. Afakibe. .meslo. Yekerbtal
እኔ ራሱ ፈርቸላታለሁ የዋህ ነገር ነች
እኔም ፈርቻለሁ አላህ ይርዳት እኛ ሴቶች በትንሺ ነው የምንታለለው ።።።።
ዋዋዋ ደስ ስል እም ሌላም ይጨምርብሺ የርደሹ ሁሉ ጌታ ይባርካቸው ፌፄ ተባርክ አቦ
እመቤት የአገሬ ልጅ በጣም ደሥሥሥ ብሎኛል የኔ የወሀ ሥወድሽ
ዉነትም ቅን ልቦች አላህይጠብቅህ አተናጆሲ ስወዳችሁ እስቲደኔ ያገር ጉዳይ ያሳሰበዉ ሰወ እጁንያዉ ጣ
ፍፄ እና እመቤት ያሰባችሁትን አላህ እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ የህይወት ዘመናችሁ አላህ ይባርክላችሁ ውዴችዬ ስወዳችሁ እኮ ውድድድድ
ፍፆ መልካም ስውነህ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ እሙዬ በርች ያስብሽውን ያሳካልሽ እግዚአብሄር
አብዝቶ ይጨምርልሽ እሱንም ይባርክልሽ ይህ እንዲሆን ላደርጉት ፍጽም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
ፍፄ በጣም ክብር ይገባሃል ለመቤት ሠው ለመሆን መረማመጃው ድልድዩ አንተ ነህ እንዴ አንተ አይነቱን ያብዛልን በረጅሙ ሠብስክራራይይይይብ የሚለው ልጅ ለምን ተደበቀ ????
እኔ በጣም የሚገርመኝ ዲስ ላይክ የሚያረጉና መጥፎ ነገር የሚፅፉ ሰዎች ጤንነታቸው ያሰጋኛልከቅን ቤት ይውጡልን የምትሉ እጅ ወደላይ ለፍልቅልቋ እመቤት
ማሻአላህ አላህ ይርዳቹ
ፍፄ አላህ ይርዳህ
Awo ywutu mekegna nachewu Ethiopia aywoklum ygermal
መልካም ነገር ማየት የማይፈልግ ስት የሰይጣን. ተላላኪወች አሉ ማማዬ
ፍፁሜ ጎበዝ አላህ ያበርታህ ለሰዉ ቅን ታስባለህና አላህ ላተ ቅን ይሰብልህ እርሜና ጤና ይስጥህ አላህ ላተ ይሰብልህ
እሙዬ እንኳን ደሰሰሰሰሰሰ አለሸ ሁሌም ደሰሰሰሰሰሰ ይበልሸ ደሰታሸ ደሰታዬ ነው እሙዬ የኔ የዋህ
የዋህ ምን ይሆናል አምላክ ያስበዋል ስላማችሁ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልን ወርቆቸ
እግዚአብሔር ይስጣቹ በእውነት ደስስ ስል 😍😘😘😘 (((((ልደታ ማርያም የሁላችንንም ሀሳብ ታሳካልን 😍
@ቤቴልሔም የማርያም ልጅ ዘኦርቶዶክስ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
Amen Amen amen
@@yeMoslemTH-cam አሜን
ፍፄ እግዚሃብሔ አብዝቶ አብዝቶ,,,,,,,, ይባርክ እሙ የብና ቤቱ ሥም ቅንልቦች በይው ፈፄ በእርታ
አቦ የበለጠውም ነገር ሞልቶታል አላህ በሞላው ራህመቱ አብዝቶ ይስጥሽ እነሰ ፍፅ ላተ ሚሆን ቃል የለኝም ውድ ድድ እደማደርግህ እዳትረሳ
ይህነው የኛ ባህል ሰው ሆኖ መገኘት ሰው በጠፋለት
ዲስ ላይክ የሚጫኑ ሰወች ግን ጤናቸው ያሳስበኛል🙄🤔
ምነው አትጫኑ ነው
ባለማወቅ ሊሆን ይችላል
ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እና ተሳስተው ሊሆን ይችላል ለመፍረድ ባንቸኩል ጥሩ ነው ብዬ አስበሰለሁ
አለማወቅ ነው አትፍርጅባቸው
ምቀኞች ናቸው እጅ ይሄን ፕሮግራምን እደት ነው የማይደግፉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
የኔ የዋህ ሁሌም ሣቂልኝ ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሪ ፍፄ የእግዚአብሔር ይባርክህ እስከ ቤተሠቦችህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
ሳቅሽ ይብዛ የኔ ማር ሁል ጊዜ ደስ ይበልሽ ውዴ ፍፄ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
አሚንንን
እሙ የኛ ሰው ሞቅ ያለ ምስጋና ይፈልጋል እሺ ሞቅ አርጊላቸሁ እና እንኳን ደስ አለሽ እኛም ደስ ብሎናል
ኡፍ ፍፄ ምንእንደምልህ አላቅም አላህ ጀዛክህን ይክፈልህ አላህ ይጨምልህ
ፍፄ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
እር ለፍፅየ ቃል አጣሁ እድሜ ጤነ ከነባለቤትህ ከነልጅህ እኔ ቃል አጣሁ ፍፅየ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እሙየ የኔ ቆጆ አላህ ትልቅ ዴርጃ ያድርስሺእዴምዴርሺም ተስፍ አለኝ
@እሙ የርሱል ነፍቂ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
ፍፁምየ መልካም ሰው እግዚአብሔር የመልካምነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ
ኧረ በአሁኑ ሰአት ዘሙኑ ተበላሽቷል የኔህት እራስሽን ጠብቂ ብር አለሽ ብለው ከመጥፎ አይል ለሚያዩሽ አላህ ይጠብቅሽ
እናትእራስሺንጠብቂ ብርአላትብለው ችግርእዳያጋጥም ሺ አላህይጠብቅሺ
Ene besidet new yalehut Gin fithumiyekezemenu chole EndititenekekMikerligh eg....heir yitebikish
ዚንት ሀይድርphoto
ፍፄ እረጂም እደሜ እና ጤና ለሁላችሁም ቅን ልቦች መልካምነትን እየተማርኩባችሁ ነው ሁለይም በጓጓት ነው የምጠብቃችሁ
ወዳጄ ሆይ ሰለ አንዳች ነገር አትጨነቅ ፈጣሪ 😲 አምላክህ እኮ የፀጉርህን ቁጥር ያውቀዋል የእጆቹ ስራ ነህ ና እሱ አይረሳህም 🙏 በጣም ደስ ይላል እሙ በርቺ 🙏
ማር ስለ ቅን ልብ ምርጥ ግጥም አለኝ ወደቻናሌ ጎራ በይ
@@eyutube1977 እሽ ማር
መልካምነት ትታደለዋለህ እንጂ አትዋሰውም መልካም ለራስ ነው ፍፄ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስቦችህ እርጅም እድሜ። ጤና ይስጥልኝ ይህ ሁሉ የሆነው ባንተ ነው። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር። ይመስገን የኔ እህት። እግዚአብሔር። በፍፄ አድሮ እንባሽ አበሰልሽ። በርቺ። በተርፈ። ሱቅ። ወይም የቤት እቃ። ቢሆን።
እመቤት በጣም አዝናኝ ነች።ሳቂተኛነች።ተጀምሮ እስኪጨረስ በጣም ነው እምስቀው።ነጠላ ዜማ የዚነትን ወድጀላታለሁ።
እመቤት ካሳ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፍልልቅ
እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 👍
ማር ቻናሌን ጎብኚልኝ ስለቅን ልብ ምርጥ ግጥም አለኝ
@@eyutube1977 እሺ መጣሁ
እመቤት በጣም ጎበዝ በርች
እመቤትየ ካሳ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት
እመቤት፣በርቺ፣በጣም፣ደስ፣ብሎናል
እርግጠኛ ነኝ ጥሩ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ አይዞሽ የወንድምነት ምክሬን ልስጥሽ አታላይ ወንዶች የዋህነትሽን ተጠቅመው እዳያታልሉሽ በተረፈ በርቺ
Yes Kiya bro
በትክክል እሙ አይዞሺ በርች
Ewnet New yen wonedm tebarkhi
እኔ እራሱ እየፈራሁላት ነው በተለይ አስረግዟት የጠፍው አሁን እደዚህ መለወጧ ሲያይ መቶ በልቷት እዳይሄድ
Eski fitsen ematyo wondoch ebakachehu kisu temaru bzurachu yalutinm kin hunachehu kn adergu
Kinenet desss ayilm ?
#ደስ ይበልሽ ማማየ የሰጠ በሰፊው ይስጠው ይህ ሁሉ በፍፄ ነው
እስኪ ፍፄን የምትወዱና እሙየን #የምታበረታቱ ላይክ ግጩ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
ፍፄ በምድር ላደርከው መልካም ስራ በሰማይ ቤትህ ዋጋህን አያሳጣህ አሜን
እመቤት እንኳን ደስ አለሽ እንደም ምክር መንዳት ማትፈሪ ከሆነ ህዝብ በሚበዛበት አካባቢ ኮንዶሚንየም ባጃጅ ግዠና ባጃጅ ስሪ
Ok
ኡም አህላም ፍፄ ይጠውል ኡምርህ አይደለም ቤተሰቦችህ የተዋወቁህ ሁሉ ክፉ አያሰማህ ኑርልን የኔ የዋህ
እስቲ ማነው የእሙዬ ስጦታ ያስደሰተው
አቦ ለሁላቹም እንደዚህ ያልታሰበውን ስጦታ ያዝንብላቹ
Ameeen
አሜን አሜን አሜን ምን ይታወቃል የየማአን ዘር እደሆሽ የደሴ ልጅ ከሆሽ እርግማኑም ምርቃቱም ይደርሳል
አሚን አሚን ያረብ።
ዋውውውውው ኡኡኡኡኡኡ ደስ ሲል እንደእኔ ያስደሰታችሁ እመቤት በርቺልኝ ፍፄ ሁሉ ባንተ ነው
ፍፂ እመበትን ስወደት
ያዋጣታል ዶሮ ታርባ
wawwwwwwww
አቦ ፍጼ አባይይሃንስ በመስቃቸው ይባርኳቸው ሁላችሁንም አቦ እዝጋብሄር ይባርካችሁ
Egzabher yemasgan enkon Das alshe emoy fisum malkam saw egzabher yeberkeh
ዋው እሰይ ደሰ ሲል በማርያም እሙዬ በርችልኝ እሰኪ የሰው ደሰታ የምያሰደሰታችሁ ልይክ ግጩኝ👌👍💖
እመቤትየ እግዚአብሔር ጨምሮ ይርዳን ፍፄ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
ደሴ ልጅ እያለሁ ከቤተሰብ ጠፍቼ ሂጄ ሁለታመት በነፃ ጉልበቴን በልተው በባዶ እግሬ ተመልሻለሁ ስለዉሀ ስላነሳህ ነዉ ፍፄ አዷ ምን ግድ ላይ ተጣርቼ ዉሀ ስጭኝ ስላት የለም ጠላ ግዥና ጠጭ አለችኝ ደሴ ብዙ ጥሩ ሰወች እድል ብዙ ጨካኝ ሰወችም አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ያደለዉ መድህን ይረዳል ያላደለዉ የድሀን ጉልበት ይበዘብዛል እንኳን ሰወች በህይወቴ እርሳቸውም ግን አልቀየማቸዉም ሁሉንም እግዚአብሔር ጽዋዉን ይከፍለዋል ደሴ ቧቦ ውሀ ገዳም ሁቴል አካባቢ በነገራችን ላይ ይቅርታ አድረጉልኝ ገዳም ሁቴል የሚለዉን የተሳሳትኩ መሰለኝ ግን የሱን ሁቴል በለቤት ማመስገን እፈልጋለሁ ሁለታመት በነፃ ካሰሩኝ ቤት ተጣልቼ ስወጣ ቤት ለቤት የቀን ስራ የሚያሰራኝ እያልኩ ስከራተት ከሁቴሉ ደረስኩ አኳኩቼ ልብስ ምግብ እፈልጋለሁ ስልት ሴትዮዋ እዴት ስፍስፍ ብላ ሳታቀኝ አስገብታ የምበላዉ የምጠጣዉ ሰጠችኝ ሁለት ወር እሷጋ አቆየችኝ ከዛ አባቴ መቶ ወሰደኝ በውስጡ ብዙ ታሪካለዉ ግን ቅን ልብ ስላላቸው ሰወች ለመግለፅ ይችል ነዉ እግዚአብሔር ዉለታዋን ይክፈልልኝ ወይዘሮ ሀዋ ትባላለች እኔ ክርስቲያን ነኝ ለነዱ ዶሮ ከተሰራ ለኔ ከክርስኢያን ምግቤት ተጠቅጦ ይመጥልኝ ነበር ማንም እማያደርገዉን ነዉ ያደረጉልኝ
ፍፄ አተኮ መልካም ሰዉ ነህ እዳተ አይነት ሰዉ ያብዛልን እስከቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፍፄ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ፍፄ፣አላህ፣እድሜና፣ጤናይስጥህ፣ባንተ፣ነውእዝህ፣የደረሰችው፣እችልጅ
ፍፄ ተባረክልኝ እውነት ምርጥ ሰው
አሜን
ፍፅም አንተ መልካም ሰው ነህ እመቤትን ለዚ ያደረስካት አንተነህ እድሜና ጤና ይስጥህ የዋህ ምን ግዜም ቅን ልብ አለው
@Kiya Fetene ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
ፍፅ እግዚአብሔርን ይስትክ
ፉፁሙ በጠም ቅን ሰው
በትክክል
እናተኔ እመብርሃን እቅፍ ደግፍ አረጋ ተያዛችው
ሳይኖርሸ ዞረ ብሎ ያላየሸ ሁሉ አውን ሲኖረሸ የኔ ማረ የኔ ፈቅር የኔ የኔ ……… ሚልሸ ሰለሚበዛ ጠንቀቅ በይ የኔ ሚሰኪን
ሳህ
ትክክል እህህህህህህህ
ትክክል
ትክክል ።
አው በትክክል
" ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም "
እና እሙዩ እንኳነ ደስ አለሽ የኔ ውድ
አላህ በመቶሺ እጥፍ እጥፍ ከድርጎ ይጨምርልሺ እህት ፍፆዬ ተባረክ ከነ ሚስትክ ከፍበሉ😍
አሜን
ፍፁም አስፋው
ደጉ ሰው
ፍቅርን ከልቡ የሚያጎርሰው
በፈገግታው ልብን የሚያስበረግገው
ሀገራችን ምን አለ
ብትሞላ እንዳንተ ባለ
ክፋት ምቀኝነት
ሀገሬን ባልያዛት
ፍፄ አንተ ትልቅ ሰው ያሰብከው ሁሉ አንድም ሳይቀር ይሙላልህ እሙየ በርችልኝ ሁሌም ሳቂልን ፍፄን ቃላት የለኝም አቦ ምችት ይበልህ ከኔ ቤተሰብህ አንተን የወለደች እናት 1000 አመት ይኑሩ እፍፍፍ. ትልቅ ሰው
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ለስኪት ያብቃሽ ያለሽንም ለቁም ነገር ያሁልሽ አንተንም እግዚአብሔር ይጣብቅህ የሁነት አንተ ከፈጣሪ የተላክ ለተቸገሩ ደራሽ ነህ
_ፍፁም ደስታ እሚባል ነገር ከቤትህ አይጥፋ ቤትህን በብርሀን ይሙላልህ የህ ሁሉ ባንተ ነው_
Fte kene balebeth wste neh
Ewnt egzaber zemenun hulu yebarek let ewnt betam melakm sew new
Kmou
አሜን አሜን :: ፍፄ አንተ እኮ ክብር ብቻ ሳይሆን ሌላ ይገባሀል :: እግዚአብሔር ያክብርህ 💐❤️
ፍፆየ አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቃቺሁ ሁሌም ድስተኛ ሁኑ ለልጂህም ለባለቤትህም ለቤተሰብህ በሙሉ
የኔ ሳቂተኛ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጨምርልሽ ግን አማና በቀላል ነገር እዳትታለሊ ራስሽን ጠብቂ ያለፈው ሂወትሽ ትምርት ነው እና አችም ልጂሽም ሰላማችሁ ይብዛ የቡናውን ነገር አስቢበት? ሁላችሁንም ከምቀኛ ከውሸታም ከሀሜተኛ ይጠብቃቺሁ
Wowww fatai yene malkm banat mknyat new leyu
የኔ ቆጆ አወይ የትናት እባሺን ያበሰ ፈጣሪ እጎዳና ላይ የወደቁትንም ፈጣሪ ይርዳቸው ያረብ
Amen
ፍፁሜ ጎበዝ በርታ ልጅህን ይባርክልን አንድ ምስኪን የነበረችን ሴት እያዝናናህ እንድትኖር ስለረዳሀት በዚሁ ቀጥል
በርቼ እህታችን እግዜያብሔር ይርዳሽ
ዋዉዉዉ
ፍፁሜ አንት ካላህ የተሠጠህ ጥሩ አሥተሣሥብ እና ቅን ልብ ያለህ አላህ ጤና ከነቤተሠቦችህ ጋር ይሥጥህ
ቁርሥ ቤት አይሻልም በዛዉም ቡና ትሸጭ አለሽ
ጎንደር ከሄድሽ አንድ ክፍል እሠጥሽ አለሁ አዲሥ አበባ የለኝም
ሁሉም በአንተ ነው ፍፄ እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ እመቤትም እግዛብሄር ከዚህ በላይ ይስጥሽ የኔ የዋህ።
*እስይ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል የዋህ ስው መጭርሻው ያምራል ድስ ያላችሁ ስዎች እስኪ እጃችሁን አውጡ በላይክ!*
✌✌✌✌
Btem new dasssss yamilew✌✌✌✌✌✌✌✌
ፍፁም ግን በጣም በእውነት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ቃላት ያጥረኛል ለአንተ !
ፍፁ እግዚአብሔር። ልጂህን ይባርክልህ
ፍፁም በጣም መልካም ሰው ነህ እመቤትን ትላልቅ ደርጃ እድትደርስልህ የምታረገውን ጥርት አደንቅልሀለው ሰው ለመርዳት ሰው መሁን ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልህ መልካም መሁን ለራስ ነው ከሰው ምንም አትጠብቅ መልሱን ከፈጣሪ እንጂ እመቤትም ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እደምንይሽ እርግጠኛ ነኝ ጠንካራ ልጅ መሁን አለብሽ ልፋትሽን ግብ መምታት ግድ ይልሻል በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
እስኪ ቅን ልብን እምወዱ በላይክ ቅንነታችሁን እንየው እሙየን ሳቅሽ ሁልግዜ ይሁን በሏት
ፈፄ እመቤቴ የማያልቅ እንጃራ በልጂዋ ስም ትስጥህ እሙዬ የኔ የዋህ ለዚህ ያበቃሽን አምላክሽን አመስግኚ ከምታገኚው ነገር ሁላ ለአግዚአብሔር ስለክብሩ አስራትሽን በመስጋና ስጪ በፀሎት በርቺ አትክልት ጁስ ነገር ሞክሪ ትንሽ ቤት ተከራይተሽ እመቤቴ ትርዳሽ
እመቤት ፣ጭማቂቤት፣ክፈች
ከልቤ፣ወድድድድድድድድድድድድድ፣ነው፣እማደርጋቹህ፣
ፍፂ ይህ ሁሉ ባተ ነው አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችሁ እመቤትየ የኔ ቆጆ ሱቅ ክፈቺ ማማየ
ስብስክራይብ አድርጌልይ
ፍፂ ያንስባችሇን ላይክ ፈጣሪ ልጅህን ያሣድግልህ አመቤት መርቃው
አሜን አሜን አሜን መሢ
እኔ በእውነቱ ደስታዬ ወደር አቶዋል የመቤት ጥሩ ደርጃ መድርስ ለፈጣሪ ምን የሚሳነው አለ እውነት
እስኪ እንደኔ ደስ ያላቹ በመቤት ላይክ አርጉኝ👉👍👍😂
ማሽአላህ ፍጸም ልክ እደታማኝ በየነ ቅን ሰው እመቤት በርች
Well came ፍፄ ሁሉ በአንተ ላይ ነው አድሜ እና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው
ፍፃ ፈጣሪይ ይስጥክ እድሜ ላንተ እመቤትን ከዚህ ያሰረስካት አንተ ነክ እንበዋን የጠርክላት ከፈጣሪይ በታች አንተ ነክ አሁንም ፈጣሪይ ይርዳሽ የኔ የዋህ
የኔ ሳቂታ አላህ ከዚህ በላይ ከዛም ከዚህም አድርጎ ያክብርሽ
እመቤት ፈጣሪ ህልምሽን እውን ያርግልሽ ሁሌም ሳቂልኝ ፍፄ ፈጣሪ ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ ምርጥ ሰው
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እንደ እኔ የመቤት ደስታ ያስደሰታቹሁ ብቻ 👉👍👍👍👍 ግጩኝ
ፍፄ ቅን ልብ ነክ
@@samilkader493 እውነት ናው
I Love you Mom ተ
ፍፄ ምን እደምል አላቅም አተን እና ጆሲን ኦህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
Fsxee Allaah selamken yabzalek
Emebet anchi tilk edil aleshina. Anchim wede fit kin mehon alebish.
ፍፄ እማ ብድሩን እግዚአብሔር ይክፈልክ የድንግል ልጅ ይባርክክ
Amen e.r yitebkachihu
አሜን
የኔህት ሁልጊዜ ሳቂ ፍፁሜ ደሞ ላንተ እንኳን 1ሰብስክራይብ ሺ ጊዜ ባደርግህ ደስታየ ነው
Ayzoshi wodagaa
በትክክል ይገባዋል
እዉነት ነዉ ፊጼ ደግ ሰዉ ነክ መልካሙን ሁሉ ከቤተሰቦችጋ ተመኘዉልክ
በትክክል 100%
amenn
ፍፄንና
እመቤትን
የምትወዱ ላይክክክክ
እመቤትን ማገየት እፈልጋለሁ። መረዳትም እፈልጋለሁ
ለሥራ የተነሣሣዉን አቅመ ደካማ የምትረዱ እግዚሐቤሄር አብዝቶ ይባርካቹ ፍፄ በለህ ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ
ፍፄ እመቤት እንወዳችሀለን🌹
ነፍቆት ናፍቆት ፍፁሜተባረክ.ልበቅን♥♥♥♥♥♥♥ስወድህ.ስልክህን.አግቸበመሰግንህ.
Bahen shat bena yeshialshiel mekenetom yelmdeshiw yeshileshal saketye
እሙየ የምትፍችውን ነገር ሰሙን ቅን ልቦትች ብለሺ ክፍች የሁልጊየ ደሰታሺና ደሰታችን ነው ፍፄ ክፍ አይንካችው
ፀባይሽ ጥሩ ነው መላ አፈጣጠርሽ
ሁሉም ሰው ይሉሻል ብስምሽ
ሰብስክራይብ
ምነው ዛሬ አንጀት እራቀው አልበላም እንዴ😀😀
አልከስሽም እንዴ
Aehnm endetelemed ✌✌
Leg demo tselete aerg bselam argerachn lemegbati brsidrte yalen emebete ende nitsah lbsh
እሞ አች እሚዋጣሺከፍፅሚጋ ጭውውቶሺን እመርጥልሻለሁ ተዋነኝ ሁኝ
ፍፄ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ
*እመቤትን ያግዛችሃት በሙሉ ለእናንተም እግዚአብሔር ያግዛችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል ለተቸገረ መርዳት ምንም አያጉልም*
sw sycgr sw fit aywtm yn mlkm
ክክክ
ዋው በጣም ደስ ይላል ሀብትን ከጤና ጋር ከነ ልጅሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ፍፄ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው ፡፡እመቤቴ ያሰብከውን ታሳካልክ
የፍፄ አድናቂዎች ላይክ አምሮኛል ላይክ አርጉኝ በፍፄ ሞት👍😘😍
እሙዬ የኔ የውሃ😂😂
ደስ ይበልሽ ማር
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይመችሽ
ኖ እንኳን ዝናብና መብረቅ አላማረሽ ሀሀሀሀሀሀ
ገራገሩ የወሎ ሠው አርሂቡ ባይ አባ መስጠት ነው እንኳን ለውሀው ሌላም አያሳሳው።
ፍፄ ምርጥ ምትገርም ኢትዮጵያዊ ተባርክ ዘምንህ ይባረክ ትውልድህ ይባረክ
ቅን ልቦች እንኳን በደና መጣችሁ በቅን ልቦች ፎንቃ የጠለፋው ማነው ቅን ልቦች ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
አንቺም ሰላምሽ ይብዛ የኔ ፀባይ ሰናይ 😘😱
ሚሚዬውዴየጠፋሽበሰላምነውበተሰብሁሉ
ሚሚዬ እዴት ነሽ እኔ ደናነኝ እግዚአብሔር
ይመስገን
@@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ ማሬ አለሁኝ እንዴት ነሸ
@@አብርሽየቄራዉ2ውስጤነው እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ውዴ
የኔ የዋህ እፍፍፍ ምንም ያልተቀላቀለች ከዛሬው ሰው በማንነቷ የምትኮራ ፍጼ ቃል የለኝም ብቻ በደፈናው ኑርልን መልካምነት አያስከፍልም የኔጌታ እግዚአብሔር አንተን ባለቤትህ ልጅህ ሽሽአመት ኑቱልን እዳተ ባል እግዚአብሔር ይስጠኝ አቦ መልካምነት ልቡ ላይ ያለው
እስኪ እንደኔ ለሰው መልካም ሚመኝ በላይክ ይግጨኝ
መኖር አልቻልኩም ብቻዬን አባ አጥቼህ ከጎኔ እስኪ እኔንም እርዱኝ ወይም አስረዱኝ ዉይይይይይይይይይይ ችግሬን ለማን ላዉራ መስማት የፈለገ በዚ ይደዉልልኝ 0940620767
እሽ ሳብስክራይብ አድርጊኝ
እኔ አርጌሻለሁ ማምዬ
አቦ ፍፄ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ መልካም ሰው ነህ ድርጊትህ እጅግ ያስደስታል ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
እመቤት እንኳን ደስ አለሽ ዉይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የወደፊት ሂወት ሽን ያሳምርልሽ
ፍፂ በእውነት እንዳተ አይነት ሰው ይብዛ። እድሜ ላንተ እምርቤትም ባንተ ነው ይገርማል ።እብኳን ደስ አላሽ እሙዩ ።
ባል እና እንቅልፍ በራሱ ግዜ ይመጣል ያልከኝ ልጅ ቅን ልቦችን አይቼ እተኛለው ሰብስክራይብ አርጉኝ ቅኖች
ወይ አንች ልጅ ስታስቂኝ እንድህ ያልከው እንድህ ያልሽው ልጅ ነው እምትይው
ምን ጉድ ነሽ😀😀👐👐👐
ሌላቦታ አልሽ እኮ ይቅርታ የሆነ ነገር ሲደጋገም ይሰለቸኛል
ክክክክክክ
እንኽንደስአለሽየኔፍልቅልቅ
ፍፁም የቅን ልብ ባለቤት ላንተ ያለኝ አክብሮት በቃላት ለመግለፅ ያቅተኛል አላህ ረጂም እዲሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
መልካምነትን ትታደለዋለህ ፍጼ ፈጣሪ ይባርክህ
ሰበብ ነህ
ፍፄ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ክፉ አይካህ ሁሌም እስከቦተሰቦችህ ደስተኛ ሆነህ ኑር
Sebeskryib buna
1000gzyenewu content estalhu empppppa
Emwuwa enyem kwsdet smear anchyigar newu metchye yemayishe
ድንግል ማርይም ትጠብቅልሽ ልጅሽን እሕቴ
Amen amen❤
ፍፄ አሏህ እድሜህን ከጤና ጋ ሌላ ምን ይባላል እመቤት እኳን ደስ አለሽ ሚስኪን እሷን የትረዱ ሁላችሁም እውነት ቃላት የለኝም ምን እደምላችሁ ፈጣሪ ይጨምራላችሁ
ውይ ፍፄ ምን ብየ በምን ቃል ልግለፅልህ. በእውነት ፈጣሪ በደስታ በሰላም ይኑርህ በሰማይም በምድርም የማይጠፍ ጸጋ ያብዛልህ.
ስለ እመቤት. እንባዋን በሳቅ የቀየርክ አተነህ
በእርግጥ እግዚአብሄር በአንተ አድሮ ነው
113 disliked አለ በዚች አጭር ሰአት ውስጥ ስለ እውነት እንደ አንድ ጤነኛ ሰው ሲታይ ያሳፍራል ለዚህ ቅን ሃሳብ dislike የጤናችሁ ነገር ያሳጋኛል
ፍፄ ቅን ሰው ይህ ሁሉ ባንተ አስተዋይነት በፈጣሪ ተራዳይነት ነውና የሆነው ምስጋና ቅድሚያ ላንተ ይገባሃል
@Yemikael Liji #በትክክል ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
Youtobe sawe kafito yasatachawe sawochu eko nachawe like yaragu eyamasalachawe desilike meyaragute
awn yegrmal dis lin yemidrgut gn beselam new?
Kenitewi newi
You speak my mind
እመቤት ወላሂ ደስብሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌምደስተኛ እንድትሆኝ እመኝልሻለሁ ፍፄፈጣሪ ይባርክህ የእውነት
Ene agersigeba yanchi gorebet
Mehon efeligalehu
እመቤት ያየልጅሽ አባት አሁን ሀብታም ስትሆኝ ቢመጣ እዳትታጠርቂው
ትክክል ይህ ልክስክስ
የት አባቱ መምጣቱማ አይቀርም የሚለው ሲያጣ ልጄ ናፈቀኝ 😃😃😃😃😃
ከከከከ ትክክል ብለሻል
የት አባቱ
የወደድናቸውን ፍቅራችንን ሳንገልፅላቸው፣
ያስቀየምናቸውን ይቅርታ ሳንጠይቃቸው፣
በጎ ያደረጉልንን ሳናመሰግናቸው ይህች ቀን አትለፍ።
(ፍፁም አስፋው ቅን ልቦች)
ምርጥ ሰዉ አይዞህ በርታ እግዝአብሄር ሰላምህን ያብዛልህ
ቅኖች አለህ ይጠብቃቹ የኡነት ደስ ይለል ምነለ ሁሉም አንደነታ ቅን ብሆን ሀገር ትለመልም ነበር ቅን ለሰበ ሁል ቅን ይለግሰው ቅን ልቦች ሰለመቹን የብዘው ።
ጭማቂ ቤት ክፍቺ
ፈጼ አድናቂክ ነኝ ከሣውዲ አመቤት አንኮን ደሥ አለሽ ቡና ይቅርብሽ ባልትና ክፈች
@Sara waled ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
በእውነት እንደፍፁም ያለ ቅን ሰው ሳይ የመጀመርያዬ ነው ኡፍፍ አንተን የሚገልፅ ቃላት ያጥራል አምላክ ከክፍ ይጠብቅ አሁንም ብዙዎች አሉ ለእነሱም ድረስላቸው ብዙ የሚያለቅሱ አሉ ድረስላቸው ትልቅ ሰው ነህ ለኢትዮጵያ የመጀመርያ ሰው ነህ😍😍😍😍
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ እኔስ ድንግልን
እወዳታለው
ፍፄ ቅንነህ እግዛብሄር ይባርክህ
እመቤት የኔየዋህ ከዚህበላይ
ተደሰች እግዛብሄርካችጋርይሁን
ትክክል ለሰው ልጂ ቅን ሀሳቢን አላህ ያብዛልን
ስልክ ቁጥሩን ብትተባበሩኝ የፍፄን ቁጥር በአላህ ተባበሩኝ እደሷ የምታለቅስ ልጂ አለች ሂዶ ቢጠይቃት ልጇ 8አመቷ ምግብ እራሷን ችላ አበላም አትነሳም በጣም ታሳዝናለች የቲም ነች ምናልባች ኮመት ካነበብክ ደውለህ ጠይቃት ስልክ ቁጥሯን ላስቀምጠው 0906432299 ዘቢባ ሁሴን ትባላለች እባካችሁ ይህ ስልክ ለፍፃ እድደርስ በፈጣሪ ስም እለምናችሀለሁ እማፀናችሀለሁ ውድ ወገኖቸ
ፍፄ መልካምነትክ እንጃ በጣም ያስደስታል ኡሙየም በርች ቃላት አይገልፀውም መልካምነታችሁ
የኔ ሳቂታ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታዬ ነው እሙዬ
አቤት ከፍጺ ጋር የተገናኘሽናት ቀን እንዴት ልዩ ናት,,,,,,,,,????
የዘመኑ ቅን ወጣቶች ፍፄና ጆሲ ስወዳችው ህድሜ ጤና ይስጣችሁ😍
ፈጣሪ ላንተ ትልቅ ነገር ይሰጥህ ፍፂ አንተ ነህ ለእዚህ ያደረስከካት እኔ እንጃ አንተን ለማመሰገን ቃል የለኝም እነወነትም ቅን ልብ
ፍፄ። አተ እራስህ ቅን ነህ በእዉነት የኔ ፍልቅልቅ ሰላማችሁ ይብዛ እስኪ እነዚህን ፍልቅልቅ ላኝክ ግጩኝ
በእውነት እሙየ የኔ ውድድድድድድድድ ነገር እበአምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ፍጹም ረምን ልበልህ እድሜህን ያርዝመው
እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጠሽ ወላዲት አምላክ ልጂሺን ታሳደገልሺ እህቴ ፍጤ እግዚአብሄር ካተጋ ይሁን
ፍፄ ፍፁም እንደ አንተ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም ፈጣሪ የድሜ ዘመንህ ያሳምርልህ ዘርህ ይባረክ አንተን የመሰሉ ቅን የሆኑ ልጆች ይስጥህ ከትዳር አጋርህ ጋር ፍቅርና ከጤና ከድሜ ጋር አብዝቶ ይስጣቹ
fetey selkehn ebakehn sete gn wendem
እመቤት ብርሽን አይቱ ወ ንድ እንዳያታልሽ ተጠንቀቄ
ይነበብ ቅን ልቦች ከአርስታቹ ሰጀመር ቅን ስለ ሆነ ደስ ብሎኛል ምንም ነገር እንደ ስሙ ሲሆን ወይም ከመጠሪያ ጋር የተያያዘ ሲሆን ትልቅ መልክ ነው እመቤትም እንዲህ ፈጣሪ ባላሰብሽው መንገድ መንገድሽን ስለ ከፈተልሽ ያንቺ ስቃይ ልጅሽ ላይ እንዳይደገም ስለ ሆነ ሁሌም ፈጣሪሽን አመስግኝ ባንቺ ለውጥ ደስተኛ ነኝ አሁን ሁሉን አወቀሻል በርቺ እና ለልጅሽ ጉበዝ ጥንካራ እናት አለችኝ ብሎ እንዲኮራብሽ አርጊ። ቅን ልቦስ ልናገረው ያሰብኩት ነገር ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም እመቤትን አድርሳችዋታል ህዝቡም እረድተዋታል ስለዚህ ሌላውም ስንት የመስራት የመለወጥ ፍላጉት ያለው ህዝብ አለ እነሱንም በቅን ልባቹ መንገዳቸውን አስዝዋቸው እንዲህ ስል እመቤትን ተዋት ሳይሆን ሌላውንም እይው አንድ ሰው ላይ ብቻ አትሁኑ ደሞ እድሜ ከሀገር ውጪ ላሉ ኢትዬጵያዊያን በተለይ አረብ ሀገር ላሉት ምስጋና እነሱ ናቸው እጃቸውን ወደ ሚስኪኞች የሚያዞሩት አርቲስቶቻችንን እማ አየናቸው አንድ ልብስ ለመስጠት እስቲድዬ ይዘው የሚዞሩት ካሜራው እረ ምኑ ይቀራል ከሚሰጡት ይበልጥ የፎቶ ጋጋታቸው ብቻ ነው ትርፉ ወደ ነጥቤ ልመለስ ሌላም የሚረዳ ሰው አለ ለነሱም ቅን ሁኑ በእመቤት ብቻ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ስለ በዛ ሌላ ሰው የለም ብሎ ማሰብ የለባችውም ስንት መረዳት ያለበት ሰው አለ
የተጎዳን ሰው ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል እግዚአብሔር ይመስገን ለረዳችሁት ሁሉ አምላክ በወጠው ይተካላችሁ አሜን።
Egzhabher segawun yabzalih fise
እውነት መልካም ነህ እግዚአብሔርን እቺን ፍልቅልቅ ልጅም እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃትትግን ፍፄ በናትህ ፕሮዲሰሩን ምን አለበት ብቅ ብታደርግልን ?
እመቤት አደራ ወድ እዳያታልልሽ ይችን ሲያይ የልጅሽን አባት አታሎ እዳይቀርብሽ ተጠቀቂ ቡኳን
Tekiklllll enim eyaliku new tetnkik
Emu Rihana እኔም ፈርቻለሁ ትክክል
Awo. Yerakat. Yaw. Dehnetawn aytonew. Yerkat. Ehen. Eyayema. Afakibe. .meslo. Yekerbtal
እኔ ራሱ ፈርቸላታለሁ የዋህ ነገር ነች
እኔም ፈርቻለሁ አላህ ይርዳት እኛ ሴቶች በትንሺ ነው የምንታለለው ።።።።
ዋዋዋ ደስ ስል እም ሌላም ይጨምርብሺ የርደሹ ሁሉ ጌታ ይባርካቸው ፌፄ ተባርክ አቦ
እመቤት የአገሬ ልጅ በጣም ደሥሥሥ ብሎኛል የኔ የወሀ ሥወድሽ
ዉነትም ቅን ልቦች አላህይጠብቅህ አተናጆሲ ስወዳችሁ እስቲደኔ ያገር ጉዳይ ያሳሰበዉ ሰወ እጁንያዉ ጣ
ፍፄ እና እመቤት ያሰባችሁትን አላህ እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ የህይወት ዘመናችሁ አላህ ይባርክላችሁ ውዴችዬ ስወዳችሁ እኮ ውድድድድ
ፍፆ መልካም ስውነህ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ እሙዬ በርች ያስብሽውን ያሳካልሽ እግዚአብሄር
አብዝቶ ይጨምርልሽ እሱንም ይባርክልሽ ይህ እንዲሆን ላደርጉት ፍጽም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
ፍፄ በጣም ክብር ይገባሃል ለመቤት ሠው ለመሆን መረማመጃው ድልድዩ አንተ ነህ እንዴ አንተ አይነቱን ያብዛልን በረጅሙ
ሠብስክራራይይይይብ የሚለው ልጅ ለምን ተደበቀ ????
እኔ በጣም የሚገርመኝ ዲስ ላይክ የሚያረጉና መጥፎ ነገር የሚፅፉ ሰዎች ጤንነታቸው ያሰጋኛል
ከቅን ቤት ይውጡልን የምትሉ እጅ ወደላይ ለፍልቅልቋ እመቤት
ማሻአላህ አላህ ይርዳቹ
ፍፄ አላህ ይርዳህ
አሜን
Awo ywutu mekegna nachewu Ethiopia aywoklum ygermal
መልካም ነገር ማየት የማይፈልግ ስት የሰይጣን. ተላላኪወች አሉ ማማዬ
ፍፁሜ ጎበዝ አላህ ያበርታህ ለሰዉ ቅን ታስባለህና አላህ ላተ ቅን ይሰብልህ እርሜና ጤና ይስጥህ አላህ ላተ ይሰብልህ
እሙዬ እንኳን ደሰሰሰሰሰሰ አለሸ ሁሌም ደሰሰሰሰሰሰ ይበልሸ ደሰታሸ ደሰታዬ ነው እሙዬ የኔ የዋህ
የዋህ ምን ይሆናል አምላክ ያስበዋል ስላማችሁ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልን ወርቆቸ
እግዚአብሔር ይስጣቹ በእውነት ደስስ ስል 😍😘😘😘 (((((ልደታ ማርያም የሁላችንንም ሀሳብ ታሳካልን 😍
@ቤቴልሔም የማርያም ልጅ ዘኦርቶዶክስ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
Amen Amen amen
አሜን አሜን አሜን
@@yeMoslemTH-cam አሜን
Amen
ፍፄ እግዚሃብሔ አብዝቶ አብዝቶ,,,,,,,, ይባርክ እሙ የብና ቤቱ ሥም ቅንልቦች በይው ፈፄ በእርታ
አቦ የበለጠውም ነገር ሞልቶታል አላህ በሞላው ራህመቱ አብዝቶ ይስጥሽ እነሰ ፍፅ ላተ ሚሆን ቃል የለኝም ውድ ድድ እደማደርግህ እዳትረሳ
ይህነው የኛ ባህል
ሰው ሆኖ መገኘት
ሰው በጠፋለት
ዲስ ላይክ የሚጫኑ ሰወች ግን ጤናቸው ያሳስበኛል🙄🤔
ምነው አትጫኑ ነው
ባለማወቅ ሊሆን ይችላል
ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እና ተሳስተው ሊሆን ይችላል ለመፍረድ ባንቸኩል ጥሩ ነው ብዬ አስበሰለሁ
አለማወቅ ነው አትፍርጅባቸው
ምቀኞች ናቸው እጅ ይሄን ፕሮግራምን እደት ነው የማይደግፉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
የኔ የዋህ ሁሌም ሣቂልኝ ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሪ ፍፄ የእግዚአብሔር ይባርክህ እስከ ቤተሠቦችህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
ሳቅሽ ይብዛ የኔ ማር ሁል ጊዜ ደስ ይበልሽ ውዴ ፍፄ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
አሚንንን
እሙ የኛ ሰው ሞቅ ያለ ምስጋና ይፈልጋል እሺ ሞቅ አርጊላቸሁ እና እንኳን ደስ አለሽ እኛም ደስ ብሎናል
ኡፍ ፍፄ ምንእንደምልህ አላቅም አላህ ጀዛክህን ይክፈልህ አላህ ይጨምልህ
ፍፄ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
እር ለፍፅየ ቃል አጣሁ እድሜ ጤነ ከነባለቤትህ ከነልጅህ እኔ ቃል አጣሁ ፍፅየ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እሙየ የኔ ቆጆ አላህ ትልቅ ዴርጃ ያድርስሺ
እዴምዴርሺም ተስፍ አለኝ
@እሙ የርሱል ነፍቂ ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ 👍
ፍፁምየ መልካም ሰው እግዚአብሔር የመልካምነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ
ኧረ በአሁኑ ሰአት ዘሙኑ ተበላሽቷል የኔህት እራስሽን ጠብቂ ብር አለሽ ብለው ከመጥፎ አይል ለሚያዩሽ አላህ ይጠብቅሽ
እናትእራስሺንጠብቂ ብርአላትብለው ችግርእዳያጋጥም ሺ አላህይጠብቅሺ
Ene besidet new yalehut
Gin fithumiyekezemenu chole
Endititenekek
Mikerligh eg....heir yitebikish
ዚንት ሀይድርphoto
ፍፄ እረጂም እደሜ እና ጤና ለሁላችሁም ቅን ልቦች
መልካምነትን እየተማርኩባችሁ ነው ሁለይም በጓጓት ነው የምጠብቃችሁ
ወዳጄ ሆይ ሰለ አንዳች ነገር አትጨነቅ ፈጣሪ 😲
አምላክህ እኮ የፀጉርህን ቁጥር ያውቀዋል የእጆቹ ስራ ነህ ና እሱ አይረሳህም 🙏 በጣም ደስ ይላል እሙ በርቺ 🙏
ማር ስለ ቅን ልብ ምርጥ ግጥም አለኝ ወደቻናሌ ጎራ በይ
@@eyutube1977 እሽ ማር
መልካምነት ትታደለዋለህ እንጂ አትዋሰውም መልካም ለራስ ነው ፍፄ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስቦችህ እርጅም እድሜ። ጤና ይስጥልኝ ይህ ሁሉ የሆነው ባንተ ነው። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር። ይመስገን የኔ እህት። እግዚአብሔር። በፍፄ አድሮ እንባሽ አበሰልሽ። በርቺ። በተርፈ። ሱቅ። ወይም የቤት እቃ። ቢሆን።
እመቤት በጣም አዝናኝ ነች።ሳቂተኛነች።ተጀምሮ እስኪጨረስ በጣም ነው እምስቀው።
ነጠላ ዜማ የዚነትን ወድጀላታለሁ።