ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የእኔ የዋህ የምትወደውን ነገር ነው ለምትወደው ሰው የምታደርገው ፍፄ እንኮን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ
ዘመድ ናቸው መሰል ወይም በመጨረሻ አብራቸ
ሃብ ብሬስዴይ እካን ተወለድክ በጣም ቅን ስው ንህ 🎂
Enqan tewoldik yene yewah
እመቤትና ፍፁሜን ለማየት ካለኝ ጉጉት ሮጬ ነው ምገባው እስኪ በፍፄ ሞት እሙና ፍፁሜን የምትወዱ ልያቹ♥️♥️♥️ happy birthday 🎂🎉🎈🎊🎁 ረጅም እድሜ ይስጥክ ፍፄ የኔ መልካም
እውነትብለሀልፍጴ መልካምልደት
አሜን መልካም ልደት
ሀላ እብዷ fb የጠፋሽው እዚህ ሁነሽ ነው
መልካም ልደት እብደቴ እኔንም ሰብስክራይብ ግጩኝ
Ethiopian Bird ሚስጥር አታባክኑ ማን ልበል ግ ን😃
ፍፄ ዘር ማንዘርክ ይባረክ ብሩክ ሁንዕድሜክን ያርዝመው ከስው ክፋከቀን ጎዶሎ ይጠብቅክ አሜን በል
Happy birthday
ፉጴዋ እንኳን አደርስህ ❤❤❤💘💘💘🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍫🍦🍬🍧🍡🍥🍨🍭🍬🍬🍧🍫🍫🍫 አሙዬ ሥወዳችሑ ኑርልኝ
amien
ፍጼ መልካም ሠው መልካም ልደት ሥታምሩ
ውይ ፍፄ ንግግረ አልችልም የድንግል ማሪያም ልጅ የሰራዊት ጌቴ ረዥም እድሜ ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ
ፍጽየ.እዴስምህ.ቅንልጂ.ባጌኝህና.ባመሰግንህ.ዴስይለኛል.ያለሁት.ኮየት.ኔው
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍፃ ኮመንት መስጠትአልወድም ነበር ዛሬ ግን አስገደድከኝ ፍሬያማ ዛፍ እራሱን ዝቅ ያደርጋል ይባላል አፌ ቁርጥ ይበልልህ እንደአንተ አይነት አስተዋይ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
Amen amen hayat yene mar 🤲🤲🤲🤲
@@saramohammed7275 sara konjo sub argegn
@@TBTubeTb ayzon yene mar demo aykefelibet 😍😍😍😍
ትክክል
Amen
ከምንም በላይ ስጦታ የእመብርሀን ስጦታ ነዉ እሙየ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
አሜን።ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
እውነትህ ነው ፍፄ ለኔ በየቀኑ ልደቴ ነው አልክ እውነት ፈጣሪ ስለፈቀደልን ነው ተኝተን የምንነሳው እግዚሐብሔር ይመስገን
ዋው ፍጽዬ የሚገርም ንግግር !!እውነት ነዉ አንተ አማንም በላይ አይደለም ከማንም በታች አይደለህም አንተ ትሁት ሰው ነህ የ ትህትናን ልብን የሰጣክ እግዚአብሔር ይባረክ
እመቤትየ የኔ ፍልቅል ሰላምሽን ያብዛዉ ፍፄ እንኳን ተወለድክ አንተ መልካም ሰዉ ነህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ፍፄ መልካም ሰው የዝች ምስኪን ሴት የደስታ ምክንያት አንተ ነህና ፈጣሪ በድሜ ዘመንህ ሁሉ ደስተኛ ያድርግህ ከአንጀት የወጣ ምርቃት ነው
ፍፁም የምትወዱ ላይክ ግጩኝ ጋይስ
Salam ehetentewaweq
Selam ehet entewaweq
ፍጼ፣መልካም፣ልደት፣እመቤት፣ምነው፣በድንችለፍጼ፣በሬ፣ይገባዋል
th-cam.com/video/eSi961U9mGw/w-d-xo.html ውዶችዩ ዛሬ ልደቴ ነው እስኬ ስስክራይብ አድርጉኝ
እኔ ምውስጤኖ
ትክክክክል ብለሀል ወንድሜ ሱብሀን አላህ ከኛ በላይ ብርቱ ፈጣሪ አለ
ጎበዝ ልጅ ሰዉ ባለዉ ገበሀ ይወጣል ይላል ና እመቤትም የለትን አመጣች የኔ የዋህ ፍፄ ቅን ልጅ ነህ እዉነት ሺ አመት ያኑርህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
Wwwoow👍💘💘❤❤💓💓💟❣💙💚💜💛💜💖💗
@@amenatlove5411 እመቤት የኔፈልቅልቅ
ፍፅየ መልካም ልደት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
💚💟♦💖♥😍😍😍
Betam arf new
ፍፄ እንኳን ተወለድክ ካልሰለቸክ ሺ ዓመት ኑር ምርጤ
የኔ ማር
አሜን
Amen Yinur😍😍😊
አላህ ይጨምርላችሁ ሁለታችሁም ቅን ናችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ፍፁም ላተ ቃላት ያሰኛል ወድሜ አላህ ደስታህን ያብዛልህ
ማሸአላህ ደስይላል እመቤት ዋዉ ልደት በድንቺ ነዉ እደ ክክክክክክክ ፍፄ እረዝም እድሜ ይስጥህ
የፍፄ የልደት ትርጉም በጣም ትልቅ ቁምነገር ነው። መሽቶ በነጋቁጥር ነው የስው ልጅየሚወለደው ያልከው ትልቅ አባባል ነው እውነትም ነው። 👍👍👍👍 መልካም ልደት።🇨🇬🇨🇬❤❤
ውይ እመቤት የኔ ማር ስጦታሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ራስዋ እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ የዋህ
የኔ መልካም እድሜህ ይርዘም አተ በተወለድክበት ቀን ሺ ሁነህ ብትወለድልን ኑሮ ፍፅየ አገራችን የት በደርሰች ነበር እንኳን ተወለድክልን
እንኳን ተወለድክ ፍፄ
እንኳን ተወልድክልን ፍፄ የሰዉ ቅመም የድሀ አባት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ተጠብቅህ አተለወጥ ገዘብም ዝናም አይግዙህ ውዴ መልካም ልደት
እሙ ድግል ማርያም ታስብሽ ለንብስ ዋጋታር ግልሽ የኔ ማር የኔ ቀና ፈጣሪ ይባርክሾ
እመቤትና ፍፄ ስወዳችሁ ደስ ስትሉ
እዉነት ነዉ
ፉፄ ግን ጀግና ነክ ሰው አትንቅም እኮ ሺ አመት ኑርልኝ
እንኳን ተወለደክ እግዚአብሔር ረረዠም እድሜ ናጤና ይስጠህ
ፕፕፕፕፕፕ ፍፄ ድንቅ ንግግር በየቀኑ ነው የምወለደው አልክ 100% ሙቶም መነሳት አለና አልክ በጣም
በትእክእክል. እድሜ ዋውውውውው
ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
@@QinLiboch እረ ፍፁሜ እረዳኝ ያቅሜን መተወን እፈልግ ነበረ እረዳኝ ስልህ በገንዘብ አይደለም በእወቀትህ አሁን ስደት ላይ ነኝ ሀገረ ልገባ አስብ እና ምን ልሠራ ብየ አስባለሁ?ፕሌስ የቻልከወን ወደትወና አለም መቀላቀል እፈልጋለሁ
የኔ የዋህ
ዋው በጣም ደስ ይላል እመቤት ፈጣሪ አችንም እዳስደሰተሽ ሌሎችም እህትና ወድሞቻችን ፈጣሪ ያስደስታቸው ደሞ እርጉዝ ነኝ ላይኳን እዳትረሷት
እውነት እርጉዝ ነሽ አይባልም እሺ እርጉዝሽ ሁኝ ግን ላይኩ ምን ያረግልሻል እስኪ መልሽልኝ ?
ስ ላ ም
Fetari kanchi gayihun
የዘንድሮ እርግዝና ላይክ ላይክ ነው የሚያምረው
@@zakiazekiya8524 ክክክክክ የዘንድሮ እርግዝና ላይክ ላይክ ነው የሚያምረው አሉ
እንኳን ተወለድክ ❤ፍፄ የኛ መልካም ስው ሺ አመት በስላም በጤና🙏 ኑርልን🥰
ፋፄዋ አሜን በል እስኪ. አመለ ሸጋው እንኳን ተወለድክ የኛ ማኛ ትልቅ ሰው የዋህ አስተዋይ ሰውን እኩል እንደምትመለከተው. ፈጣሪ አንተንም ከፍ ከፍ ያድርግህ እግዚያብሄር ይባርክህ ጥላ ከለላ ይሁንህ ፀሀይ አያጥቁርህ ዝናብ አያበስብስክ አለሁ በቤትህ አለሁ በደጅህ ይበልህ ፀጋን የሰጠህ አምላክ ያላሰብከው ፀጋ እንጀራ ይስጥህ ሁሌም ሳቅልን ደስታውን ቀረብ ክፍውን ራቅ ያድርግልህ በድጋሜ እንኳን ተወለድክልን ።እሙየ ተባረኪ ባለሽ ስላስደሰትሽው እናመሰግናለን
ከስጦታዎች ሁሉ የእመቤታችን ስእል አድኖ በጣም ደስ ይላል
ፍፄ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቶቺን አላህ ያብዛንን መማር ያለባቺሁ ከፍፄ ተማሩ ጡሩነት ለራስ ነዉ
አሚን
Tyy Hhhh ትክክል
ዋው ፍጼ እኳን ተወለድክልን የኔ ቅን ስው ቀሪው ዘመንክ ይባረክ እስኪ ፍጼን እኳን ተወልድክ የምትሉ በላክ ግልጹልኝ ይሄ ቅን ስው ሺ አመት ኑርልኝ
Tebareki yene emebety fece anten geta tena slm feker edme yelgecek amen Anna ke france
ሁለተኛው ስጦታ ጋቢ መስሎኝ ነበር በጣም ደስ ይላል ፍጼ የሰው ልጅ ሁለት ተደርጎ የሚሰራ ቢሆን አንተን ነበር የምናሰራው እድሜህ ይርዘም
kkkkkkk ከድንቹ የፍፄ ሳቅ ይበልጥ አሳቀኝ የኔ የዋሆች ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌ ከፊታችሁ ፈገግታን ከቤታችሁ ሰላምና ፍቅርን አታሳጣችሁ እንኳን ተወለድህ ቅኑ የዋሁ ገራገሩ ሩህሩሁ ውዱ ወንድማችን ፍፄ ፍፄ ምነው ፕሮዲውሰሩን ለድንቹ ብቅ ሲል እንቅ አርገህ ብታሳዬን ነሮ😍😍
የኔ ምስኪን እንዴት አንጀቴን እንደምትበላኝ እንደው ፈጣሪ ትልቅ እንጀራ ይክፈትልሽ ኡፍፍፍፍ
ؤ
ፍፁም በጣም ነው የማደንቅህ ለእግዚአብሔር ያለህ እምነት በጣም የሚያስደስት ነው ። ልክ ነህ በየቀኑ እግዚአብሔር ን ማመስገን አለብን ስለ ስጠን እዲስ ቀን ተባረክ በቅርብ ግዜ ነው መመልከት የጀመርኩት መልካም አስተማሪ ነህ መልካም ልደት ይሁንልህ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ።
ደስስ ሲል የተዋህዶ ልጂች ተበልቶ የሚያልቅ ስጦታ ከምትሰጡ ይህን የማይረሳብትሰጡ ደስስስስስስ ሲል
ወይይይይይይይይይይ እሙየ ምን ልበልሺ ቃል የለኚም እመብርሀን ሀሳባችሁን ሁሉ እውን ታድርግላችሁ እመብርሀን የእውናትሁሌም ሰላማችሁን ታብዛላችሂ
እመቤትን የሚወድ ሁሉ ላይክ ያርገኝ👆👆👆👆👆👆👆👆👌👌👌👌👌👌👊👊👊👊👊👊👊👊👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😛😛😛😟😟😟😟😟😟😟
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ፍፅየ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ንገስልኝ እሙቲ ያለውን የሰጠ ንፍጉ አይባልም ለቀጣዩ በዳቦ ድፎ ጋግረሽ ከረሜላ እኔ አምጥቸ እናከብራለን ለሀገሬ ያብቃኝ እና!!!
ስለ ልደትህ የተናገርከው በጣም ተመችቶኛል አላህ ረዥም እድሜ ይስጥክ
ፍፄ መልካም ሰው ቀሪዘመንህን ይባርክልህ ፈጣሪ ልጅ ያውጣልህ
አተ ሁሌም የተማርከው ቅንነትን ነው
መልካም ልደት ሺ አመት ኖር ፍሴእሙ እግዚአብሔር ለዚ አበቃሽይዘገያል እንጅ የሚቀድመው. የለም የድንግል ማርያም ልጅ
Happy birthday fiste & Imabeti dasi yemili nawii wwwwwwwww
Mellam lidet Fisumyr
መልካም ልደት
እውነት ነው የሁላችንንም ሀሳብ ጌታ ይፈፅምልን
ፍጼ ተባረክ በጣም ትልቅ ማስተዋል የሞላበት ሃሳብ የተናገርከው ሰው ሁሉ ከእሱ በላይ እግዚአብሔር ትልቅ መሆኑን ቢያወቅ አለም እንዲህ አትተራመስም ነበር ከሱ በላይ ሌላ ትልቅ መኖሩን ማስተዋል ለሁሉም የኢዮጲያ ህዝብ ሁሉ ይሁን ሰውን ሁሉ መውደድ ይሁንልን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ
ቅን ልቦች ስወዳችሁ ከናንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ነገር ግን ፍፄ ልደትህ እንደሆ እንጂ ስንተኛ ዓመትህ እንደሆነ አልተናገርክም ጋዜጠኛዋ ይህም ይጠየቃል እሺ
እኔፍፄ ቢኖሮኝ ምን እንደማደርግ ታውቃለህ ላንተ ነበር ትልቅቅቅቅቅ ሽልማት የምሰጥህ ምን እየሰራህ እንደሆነ ታውቃለህ የሰው ህይወትላይ እኮ ነው እየሰራህ ያለኸው እኔ ቃላት የለኝም በጣም ነው የማደንቅህ የማመሰግንህ ሁልጊዜ የምታደርጋቸው ነገሮች በሙሉ በጣምየሚገርሙና የሚያስመሰግኑ ናቸው ተባረክ አንተ ለሰው ከምትሆነው በብዙ እጥፍ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህከክፉ ያድንህ
ፍፄ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂 እሙየ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂልኝ ይመችሽ
ፍፄ እንኳን በሰላም መጣህልን ፍፄን እኔ እንደምወደው እንደ ታላቅ ወንድሙ የሚወድው እና የሚያከብረው እጁን ያውጣ ሰላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ በያላችሁበት
በቁምነገር መሰቅ በተበዘ አርፍነበር ፍፄ አለው ይጠብቅህ
በጣም ድስ ይላል እመቤት የእዉነት ንፁህ ልብ ነዉ ያለሽ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ትልቅ ቦታ ታድርስሽ እንደ ፍፄ ያሉ መልካም ሰዉችን ያብዛልን
ዛሬ በኮመት ነው ያደርኩት ፍፁም አንተም እደምትመኘው መዋዳድ ደግነት አላህ ይስጠን በጣም ሚገርም ፕሮግራምነው በርቱ
ፍፄ ደግ ሰው እድሜህን ያብዛልኝ ሺ አመት ኑርልኝ ልጅህም አድጎ ያንተን ቦታ የሚተካ ይሁን
ውይይ ፍፁም አስፋው እረ ስወድህ። ደግሞ እመቤት የፕሮግራምህ ድምቀት ናት ሰላም እና ጤና ይስጥህ የእኔ ቅን አሳቢ እረ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጥሩነትህ ከፊትህ ይነበባል አንተን መግልጥ ቃላት ያሰኛል እወድሀለሁ
ፋፄ ማሻ አላህ ሀሰብህ እንዴትነው የሚጠፊጠዉ በጣም አድነቅህክነው ወወወወ በረተ አላህ የግዝህ
Higita
እውነትሽን ነው ውይ
ወይኔ ፍጼ ስለ እድሜ ማክበር የሰጠኸዉ መልስ ተመቸኝ ሌላዉ እሙዬ ያመጣችልህ ስጦታ ከልብ የምትወደዉን ማምጣቷ ወደድኩላት የኔ የዋህ ።ፍጼ እድሜህ ይርዘም ቅን ሰዉ ነህ ተባረክ
እመቤት በጣም አመሰግንሻለሁ ዛሬ ስደት ላይ ናፍቆት በዝቶብኝ ክፍት ብሎኝ ነበር ከሀሳብ አላቀቅሽኝ በስደት ያላቹው እህት ወድሞቼ በሰላም በፍቅር ለሀገር ያብቃቹው (ፍጼ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ሺህ አመት ኑርልን መሰሎችህ ያብዛልን ቅን ሰው)
አሜን ።ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
እግዚአብሔር የራሄልን እንባ ያበሰ አምላክ ያንቺንም እንባ አብሶ በሳቅ ሞልቶሽ ደስተኛ ሆነሽ ማዬት በጣም ደስ ይላል በእውነት እመቤት እመቤቴ ሁሌም በልብሽ ውስጥ ትኑር
ወላሂ በትክክል ሰውን መውደድ ይከብዳል ተመቸሀኝ ፍፄ አላህ ይባርክህ አሚን ለማለቱ ለመቤት ተውላት Z ነኝ
እንኮንተለድክልን
ፍፁም አስፋው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጥህ የእውነት ሲበዛ ቅን ሰው ነህ ቅንነት በራሱ መታደል ነው እመቤት ስጦታሺ ተመችቶኛል
ወድም እረጅምእድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ልክ ነህ በየቀን ልደቴነዉ ላልከዉ በጣም ደሳለኝ ባጠቃላይ አደበትህ ሁሉ ደስይላል
የኔ ወንድም እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘበንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ የኔ የውሀ ድንግል ከልጇጋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅክ
ውዴ ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ ወደኔ ሠብስክራይብ አርጊኝ
ደስ የሚል ነገር እኔ ብቻ ስሎኝ ነበር ድንች የምትወዲ ላይክ
በጣም ጡሩ ፕሮግራም ነው እንኳንም ተወለድክ ወድሜ እድሜ ይስጥህ
እንኳን ተወለደክልን የኛ ቅን ሰው ሺ አመት ኑሪልን ፍፂ እመቤት የኔ የዋህ ደስ ስትይ
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
❤️
ፍፁም መልካም ሰው ነህ እንኳን ተወለድክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥክ እመቤት እወድሻለሁ
ስላማቹ ይብዛ ምቀኛ ሸረኛችሁን ይያዝላቹ እህቴ ሁሌም ሳቂ ፍፄ መልካም ልደት
ዋውዉዉዉ ፍፄ የኔ መልካም እንኳን ተወለድክልን የኔ መልካም ሰውውው ዘመንህ ይባረክ
ውይ እሙዬ የማይረሳ ስጦታ ነው የሰጠሽው በርቱ እመቤቴ ከጎናችሁ ትሁን ቀሪ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ
ወለሂ ፍፄ ነገሩ ከቅም በለይ ስለሆነብኝ ኮሜት አልፅፍም ነበረ ግን አሁን አልቸልኩም እንከንም ተወለድከ ሽህ አመት ኑርልኝ
እውነት ነው ፍፄ ፍቅር ነው ከባዱቀሪ ዘመንህን ወላዲተ አምላክ ትባርክልህ ወንድማችን
በጣም አስተዋይ ሠውነህ እኳንም ተፈጠርክ አብዝቶ እድሜና ጤናይስጥህ
የሚገርም ንግግር ፍፄ ሰውን መውደድ ከባድ ነው መጥላት ግን ቀላል ነው ኦኦ ተባረክ የኔ አስተዋይ
እፍፍፍፍፍ ፍፄ እዲሜህ ይባረክ አቦ ፍፄንና እመቤትን የሚወዲ ላይክ ኮሜት ግጩኝ💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💚💚💛💛💚💚💚ስወዳቹ ኑሩልኝ እዲሜና ጤና ይስጥህ ፍጴ
be.saki new yemotiku yikefeti dinicha eniye betam new yemiwedewu eniyemi 1 negn
ፍጼ ወንድማችን እንኳን ተዘልደህ እድሜህን ያርዝምልን በእውነት ተባረክ መልካምነትን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ሙሉ ሠው ነህና ከነቤተሠቦችህ ሠላምን ያብዛልህ
♥♥
አተወ ነወ መሸለወ አላህነ መሰተወሰ
እንኳን ተወለድክ የኔ መልካም እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው የኔ መልካም 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🎁🎉🎉🎉🎉
እተ፣የዋህ፣ተባርክ
Ftyeyenye mlkam enkuanm tewoledk
እናን፣የወለድች፣እናት፣ሁልግዜም፣ደስተኛናት
@@asnakuasnaku1191 ም💓💓💓💓💓
የኔ ፍፁም አስፋው እንደው ምንልበልህ እድሜህን እማምላክ ታርዝምልህ አልኩህአይቻልምእንጅ ቢቻልማ ኖሮእድሜየን ቀንሸ እሰጥህ ነበር እሙየን ያስደሰትክ አንተ መልካም ወጣትአንተም ደስ ይበልህ ከነ ባለቤትህ
ዋው ፍፄ ውስጥህ እኮ ብስል ነው ሀቂቃ እስኪ አነጋገሩን ስሙት ውስጥ ያረጥባል ይህን አይነት ንግግር እምሰማው የኢስላም ዳኢወችጋ ነበር ፍፄ የምር ውስጥህ ድንቅ ነው ደሞ ሰበአዊይ ውደታ እወድሀለሁ ❤️ ስትስቅ ሳይህ ባድር ምርጫየ ነው ሳቅህ ውስጤን በሀሴት ይሞላታል
ወገኖቼ ሥለ ሀገራችን እንጸለይ 😢😢እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላም ያውርድልን አሜን አሜን አሜን🙏ፍጼ እሙ😍😍እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክ እመቤትን ለዚህ ላበቃሀት
Betem amen amen amen Egzabher yetebekachu
Amen amen amen 😥🙏
ልደት በድንች ደስ ይላል ። አረ ለብሮግራምህ እንደ ማጣፈጫ ነች እመቤት
Kidane Okubay ትክክል ነህ
Malikam Ldeti
Sub argegn konjo pls
@@marrytt6301 sub argegn konjob
ፍፄ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዎችን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቡንም ይጠብቅልን አንተም እንካን ተወለድክልን መልካም ልደት
ውይይይይ ፍፄ አሥተዋይ ሠው ነህ ሺ አመት ያኑርህ እመቤት የኔ የዋህ አንችን ለመግለጽ ቃላት የለኝም እመብርሃን ሁሌም ከጎንሽ ትሁን የኔየዋህ
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ እምትወደውን ማቅረባ ዋዋዋ ብያለው ድንች ውስጤ ነው እሙዬ ማሬ የዋህ ነሽ እኮ ፍፄ ሺ አመት ኑርልኝ
ፍፄ ግን እንድህ ቅን ሰው ነህ. ማለት ነው. ደስ እሚል ፀባይ አለህ ምርጥ ጨዋ ነህ. እሽ እንደ አርቲስት ኩራት አይሰማህም
ፍቅር +ሰላም = እመቤት and ፍፄ ውይ ስወዳችሁ
ፊፂበእውንትትልቅሰውነህ፣ሁላችንም፣የውሰጥንተሰጥተረዱተን፣አንዱሰው፣ብንረዱ፣ፈጥርምነምወደይንነው፣ጌታይባርክ፣አብርይለትንምእግዚአብሔርይባርክችሁ
ፍጹም አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ልደት እሙ እወድሻለሁ
ዋው በጣም ደስ ይላል እመቤት ፈጠራሽ ወድጀዋለሁ ማንም የማያስበውን ነገር አርገሻል ፍፄ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ኑር
ፍፄ መልካም ልደት ልደታ ማርያም እድሜክን ያርዝምልን
ፍጽየ ደግ ሰው መልካም ልደት ረጅም እድሜ ይስጥክ እመቤቴ ትወድሀለች ለዛ ነው በቀኗ የተወለድከው
ፈፀዬ የኛ መልካም መኩርያችን እንካዋን ተወለድክልን እንዳንተ አይነቱን መልካም የኢትዮጲያ አምላክ እግዚአብሔር ያብዛልን ራጂም እድሜና ጤና ከነመላው ቤታሰብህ ያድልህ ቅዱስ መደሀኒያለም
ፉፅየ እድሜና ጤናውን ይስጥክ አላህ ይጠብቅህ በየሄድክበት ላተ ቃል የለኝም እምገልፅበት እሙየ ሁሌም ሳቂ ፉልቅልቅየ ከልቤ ነው የምወዳችሁ
Fite tebark yene beti kifiti new nan lkibirilh taliyan etebikihalu nan bemote
እልልልልልልልልልልልል ዛሬ ደስ ብሎኛል ተከተሉኝ *ኮሜንታተሮች ቀድሜአቸዋለሁ* 40ኛ ነኝ አቦ እስከዛሬ 2ሽኛ ነበርኩ ደሞኮ መዳሜ የለችም ለዛነው ቶሎየገባሁ እህ ትንሽ አረፍኩ አቦ የሰው ቤት እንደኔ የሰለቸው እሲ አፅናኑኝ
Ayizosh andi qan yalf yihonal baleshibet faxary selamishen yabzalesh ehite kifu ayinkash
አለሜ 11 እረ ዉላህ እኔ ሌስታዉቀኝ ነዉ
እደው መዳም መዳም የምትሉ ይይመድምዳችሁ የሶን ሥም ማሣት አሥጠላኝ
@@የዶርአብይወዳጅወሎየዋ ክክክክክክክክክ
ወዴት ነዉ ሸቃሊት
ዋው ይገርምካል የመቤታችን ስእል ቢሆን ብዬ እየተመኘው ነበር እሙዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፍፅዬ ሰወች ሁሉ እንዳተ ብናስብ የት በደረስን ነበር እውነትክን ነው በሴኮንድ ዉስጥ ሂወታችን ታልፋለች ግን ያን አናስብም ቸሩ መድንያለም ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን አንተም እንኳን ተወለድክልን አንተን ለወለዱ እናትክ እድሜና ጤና ይስጥልን
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የእውነት ስጦታ ነው እሙይዬ እናቴ እመቤቴ ትጠብቃቹ ምንም ቃል የለኝ እንኳአን ተወለድክልን የሰፈሬልጅጥሩ ነገርም ነው ብለክ ያለፍከው ካሜራማኑም ኑርልን አቦ
ዋውውው እንዴት ደስ ይላል ስጦታሺ የምር አስተዋይ ነሺ እሙ ድልግል ትጠብቅሺ
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ቅን ነሽ እና መልካሙን ሁሉ ያብዛልሽ ፍፄ መልካም ሰው እኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ሰላምህ ብዝትትት ይበል ፍፄ
ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ ግጪኝ
መልካም ልደት ፍፄ እመቤት በጣም እናመሰግናል ፍፄ 1000 አመት ኑር
Tebarklg because you mintion God is Gerat you are wise man
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቅን ልቦች ፍፄ ቅን ሰው ነህ ከቅንነትህ ጋር አላህ እርዠም እድሜና ጢና ይስጥልን ልጅህም አድጎ ልክ እንዳንተ ይሁን
ውይ በስተመጨረሻ ያየሁት ስጦታ ኡፍፍፍ እንዴት አስለቀሰኝ ከስጦታ ሁሉ ስጦታ የእመብረሃን ስጦታ ኡፍ በጣም ደስስ ብሎኛል 💒💓💐
እኔ ምለው ግን ዩቱዩብ ላይም ሴጣንአለ እንዴ ዲስ ላይክ የምታረጉ የስው ደስታየማያስደስተው ለማንኛውም ፍፄ ምርጥ ስው ሺ አመት ኑርልን
ሴጣናዊ አስተሳሰብ ያላቸው ናቸው የሰው ደስታ ቅንነት መዋደድ የሚጠላዊ ሴጣን ነው ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ሣይኖር አይቀርም እኔም ግርምይለኛል ዲሥ ላይክ የሚያረጉ ሠዎች ልቦና ይሥጣቸዉ
ፍፄ በጣም መልካም ሰው ነህ እመብርሃን ዛመንህን ሁሉ ትባርቅህ አንተ መልካም ሰው
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስስስ ይላል የሚወዱትን ለሚዉዱት ነው የሚሰጠዉ እመቤት በጣም ነው ደስስስ ያለኝ የምር ፍፄ አተም እንኳን ተወለድክ
ፍፁም አስፋው የምር አስተዋይሰውነህ አላህ አብዝቶ ቅንነትን ተዝህ በላይ ይጨምርልህ
እውነት ነው ልቤን ነካህው ፍፁሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ልጅህን ይባርክልህ ወንድሜ
አቤት የፍፄ ስጦታ እንዴት ደስ ይላል እመብርሐን ከፍቅር ላይ ፍቅር ትጨምርላችሁ መጨረሻችሁን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያሳምርላችሁ አሜን 3
መልካም ሰው ለሰው ልጅ የመንፈስ ምግብ ነውበቅንነት ሰብስክራይብ
እኔ አርጌለሁ ተራው የእርሶን ድርሻ ሰብስክራይብ ይግጩኝ
@@blenbalager እሺ አመሰግናለው
እ
እኳን ተወለክልን መልካም ልደት ያመቱ በሰላም ያድረስህ እመቤትን።የኔ ፈድሻ ሁሌ ሳቂልኝ እህቴ
ፍጽሜ ፍርሀተ እግዚአብሔር አለህ ደስ ይላል አይቀይርህ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ
አሣብህ ደሥይላል ፋጽሜ
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!!!
ፍፄ እንካን ተወለድክግልን የኔ መልካም ሕግዚያአብኤር ፍፃሜክንን ያማረህ የስመርህ ያርግልህ ፍፄ መልካም ስው እመቤት አቦሆ ደስታሽንም ብዝህት ዝህት ያርግልህሽ የኔ ቅህን
እኮንም ተወለድህልን ምነው መታ መታ በሆንህልን ፋፄ ልዩ ሰው ነህ ለኔ ማር 🍮🍮🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹አስቀድሜ ባቅ ኑሮ ኬኩን እኔ ነበርሁ ማመጣልህ የኔ ቅን የዋህ ፋጣሪ ሳያስከፋህ ሽ አመት ያኑርህ ፋፄዋ
Wawawawa 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
🌹🦁🍂
kkkkkkkkklkkkk kkkk ፍፂ ስደነግጥ ገፎ ነዉደ ብየ ነበር ወይ እመቤት ዲንች ተቀቅሎ ለልደት ስጦታ ያቀረበች በታሪክ የመጀመሪያ እመቤት ፍልቅልቅ መሆን አለባት kkkkkkkkkkkkkkkk
ሃሃሃሃሃሃ
ክክክክክክክክ አሳቅሽኝ
ሀሀሀሀሀሀሀ
እንኩዋን ተወለድክ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ እሙዬም ዘመንሽን ሁሉ ስቀሽ ተደስተሽ እንድትኖሪ እመብርሀን ሁሌ ከጎንሽ ትሁንልሽ
bruk happy birthday gein yenathn bthon fotow tmareki neber maryami mani hndya nati tkikil bgze fota kamra alnbrem degmo and seli yemlkosh altfkdem kbri lgtashn medhane alemi mknyatu knai amlaki nowi esu bsha nowi yetskle.
ፉፁሜ የኔ የዋህ የኔ ሩህሩህ የኔ አዛኝ የኔ አሳቢ ሁሉም ሰው ምናለ እንደተ ቅን ቢሆኑ ኖሮ እላለሁ ፉፁሜ በጣም አከብርሀለሁ ሁሌም ቅንነትህን እንዳታቆም አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኔሚስኪን ስወድህ
የእኔ የዋህ የምትወደውን ነገር ነው ለምትወደው ሰው የምታደርገው ፍፄ እንኮን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ
ዘመድ ናቸው መሰል ወይም በመጨረሻ አብራቸ
ሃብ ብሬስዴይ እካን ተወለድክ በጣም ቅን ስው ንህ 🎂
Enqan tewoldik yene yewah
እመቤትና ፍፁሜን ለማየት ካለኝ ጉጉት ሮጬ ነው ምገባው እስኪ በፍፄ ሞት እሙና ፍፁሜን የምትወዱ ልያቹ♥️♥️♥️ happy birthday 🎂🎉🎈🎊🎁 ረጅም እድሜ ይስጥክ ፍፄ የኔ መልካም
እውነትብለሀልፍጴ መልካምልደት
አሜን መልካም ልደት
ሀላ እብዷ fb የጠፋሽው እዚህ ሁነሽ ነው
መልካም ልደት እብደቴ
እኔንም ሰብስክራይብ ግጩኝ
Ethiopian Bird ሚስጥር አታባክኑ ማን ልበል ግ ን😃
ፍፄ ዘር ማንዘርክ ይባረክ ብሩክ ሁን
ዕድሜክን ያርዝመው ከስው ክፋ
ከቀን ጎዶሎ ይጠብቅክ አሜን በል
Happy birthday
ፉጴዋ እንኳን አደርስህ ❤❤❤💘💘💘🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍫🍦🍬🍧🍡🍥🍨🍭🍬🍬🍧🍫🍫🍫 አሙዬ ሥወዳችሑ ኑርልኝ
amien
ፍጼ መልካም ሠው መልካም ልደት ሥታምሩ
ውይ ፍፄ ንግግረ አልችልም የድንግል ማሪያም ልጅ የሰራዊት ጌቴ ረዥም እድሜ ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ
ፍጽየ.እዴስምህ.ቅንልጂ.ባጌኝህና.ባመሰግንህ.ዴስይለኛል.ያለሁት.ኮየት.ኔው
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍፃ ኮመንት መስጠትአልወድም ነበር ዛሬ ግን አስገደድከኝ ፍሬያማ ዛፍ እራሱን ዝቅ ያደርጋል ይባላል አፌ ቁርጥ ይበልልህ እንደአንተ አይነት አስተዋይ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
Amen amen hayat yene mar 🤲🤲🤲🤲
@@saramohammed7275 sara konjo sub argegn
@@TBTubeTb ayzon yene mar demo aykefelibet 😍😍😍😍
ትክክል
Amen
ከምንም በላይ ስጦታ የእመብርሀን ስጦታ ነዉ እሙየ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
አሜን።ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
እውነትህ ነው ፍፄ ለኔ በየቀኑ ልደቴ ነው አልክ እውነት ፈጣሪ ስለፈቀደልን ነው ተኝተን የምንነሳው እግዚሐብሔር ይመስገን
ዋው ፍጽዬ የሚገርም ንግግር !!እውነት ነዉ አንተ አማንም በላይ አይደለም ከማንም በታች አይደለህም አንተ ትሁት ሰው ነህ የ ትህትናን ልብን የሰጣክ እግዚአብሔር ይባረክ
እመቤትየ የኔ ፍልቅል ሰላምሽን ያብዛዉ ፍፄ እንኳን ተወለድክ አንተ መልካም ሰዉ ነህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ፍፄ መልካም ሰው የዝች ምስኪን ሴት የደስታ ምክንያት አንተ ነህና ፈጣሪ በድሜ ዘመንህ ሁሉ ደስተኛ ያድርግህ ከአንጀት የወጣ ምርቃት ነው
ፍፁም የምትወዱ ላይክ ግጩኝ ጋይስ
Salam ehetentewaweq
Selam ehet entewaweq
ፍጼ፣መልካም፣ልደት፣
እመቤት፣ምነው፣በድንች
ለፍጼ፣በሬ፣ይገባዋል
th-cam.com/video/eSi961U9mGw/w-d-xo.html ውዶችዩ ዛሬ ልደቴ ነው እስኬ ስስክራይብ አድርጉኝ
እኔ ምውስጤኖ
ትክክክክል ብለሀል ወንድሜ ሱብሀን አላህ ከኛ በላይ ብርቱ ፈጣሪ አለ
ጎበዝ ልጅ ሰዉ ባለዉ ገበሀ ይወጣል ይላል ና እመቤትም የለትን አመጣች የኔ የዋህ ፍፄ ቅን ልጅ ነህ እዉነት ሺ አመት ያኑርህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
Wwwoow👍💘💘❤❤💓💓💟❣💙💚💜💛💜💖💗
@@amenatlove5411 እመቤት የኔፈልቅልቅ
ፍፅየ መልካም ልደት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
💚💟♦💖♥😍😍😍
Betam arf new
ፍፄ እንኳን ተወለድክ ካልሰለቸክ ሺ ዓመት ኑር ምርጤ
የኔ ማር
አሜን
አሜን
Amen Yinur😍😍😊
አላህ ይጨምርላችሁ ሁለታችሁም ቅን ናችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ፍፁም ላተ ቃላት ያሰኛል ወድሜ አላህ ደስታህን ያብዛልህ
አሜን
ማሸአላህ ደስይላል እመቤት ዋዉ ልደት በድንቺ ነዉ እደ ክክክክክክክ ፍፄ እረዝም እድሜ ይስጥህ
የፍፄ የልደት ትርጉም በጣም ትልቅ ቁምነገር ነው። መሽቶ በነጋቁጥር ነው የስው ልጅየሚወለደው ያልከው ትልቅ አባባል ነው እውነትም ነው። 👍👍👍👍 መልካም ልደት።🇨🇬🇨🇬❤❤
ውይ እመቤት የኔ ማር ስጦታሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ራስዋ እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ የዋህ
የኔ መልካም እድሜህ ይርዘም አተ በተወለድክበት ቀን ሺ ሁነህ ብትወለድልን ኑሮ ፍፅየ አገራችን የት በደርሰች ነበር እንኳን ተወለድክልን
እንኳን ተወለድክ ፍፄ
እንኳን ተወልድክልን ፍፄ የሰዉ ቅመም የድሀ አባት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ተጠብቅህ አተለወጥ ገዘብም ዝናም አይግዙህ ውዴ መልካም ልደት
እሙ ድግል ማርያም ታስብሽ ለንብስ ዋጋታር ግልሽ የኔ ማር የኔ ቀና ፈጣሪ ይባርክሾ
እመቤትና ፍፄ ስወዳችሁ ደስ ስትሉ
እዉነት ነዉ
ፉፄ ግን ጀግና ነክ ሰው አትንቅም እኮ ሺ አመት ኑርልኝ
እንኳን ተወለደክ እግዚአብሔር ረረዠም እድሜ ናጤና ይስጠህ
ፕፕፕፕፕፕ ፍፄ ድንቅ ንግግር በየቀኑ ነው የምወለደው አልክ 100% ሙቶም መነሳት አለና አልክ በጣም
በትእክእክል. እድሜ ዋውውውውው
ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
@@QinLiboch እረ ፍፁሜ እረዳኝ ያቅሜን መተወን እፈልግ ነበረ እረዳኝ ስልህ በገንዘብ አይደለም በእወቀትህ አሁን ስደት ላይ ነኝ ሀገረ ልገባ አስብ እና ምን ልሠራ ብየ አስባለሁ?ፕሌስ የቻልከወን ወደትወና አለም መቀላቀል እፈልጋለሁ
የኔ የዋህ
ዋው በጣም ደስ ይላል እመቤት ፈጣሪ አችንም እዳስደሰተሽ ሌሎችም እህትና ወድሞቻችን ፈጣሪ ያስደስታቸው ደሞ እርጉዝ ነኝ ላይኳን እዳትረሷት
እውነት እርጉዝ ነሽ አይባልም እሺ እርጉዝሽ ሁኝ ግን ላይኩ ምን ያረግልሻል እስኪ መልሽልኝ ?
ስ ላ ም
Fetari kanchi gayihun
የዘንድሮ እርግዝና ላይክ ላይክ ነው የሚያምረው
@@zakiazekiya8524 ክክክክክ የዘንድሮ እርግዝና ላይክ ላይክ ነው የሚያምረው አሉ
እንኳን ተወለድክ ❤ፍፄ የኛ መልካም ስው ሺ አመት በስላም በጤና🙏 ኑርልን🥰
ፋፄዋ አሜን በል እስኪ. አመለ ሸጋው እንኳን ተወለድክ የኛ ማኛ ትልቅ ሰው የዋህ አስተዋይ ሰውን እኩል እንደምትመለከተው. ፈጣሪ አንተንም ከፍ ከፍ ያድርግህ እግዚያብሄር ይባርክህ ጥላ ከለላ ይሁንህ ፀሀይ አያጥቁርህ ዝናብ አያበስብስክ አለሁ በቤትህ አለሁ በደጅህ ይበልህ ፀጋን የሰጠህ አምላክ ያላሰብከው ፀጋ እንጀራ ይስጥህ ሁሌም ሳቅልን ደስታውን ቀረብ ክፍውን ራቅ ያድርግልህ በድጋሜ እንኳን ተወለድክልን ።እሙየ ተባረኪ ባለሽ ስላስደሰትሽው እናመሰግናለን
ከስጦታዎች ሁሉ የእመቤታችን ስእል አድኖ በጣም ደስ ይላል
ፍፄ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቶቺን አላህ ያብዛንን መማር ያለባቺሁ ከፍፄ ተማሩ ጡሩነት ለራስ ነዉ
አሚን
Tyy Hhhh ትክክል
ዋው ፍጼ እኳን ተወለድክልን የኔ ቅን ስው ቀሪው ዘመንክ ይባረክ እስኪ ፍጼን እኳን ተወልድክ የምትሉ በላክ ግልጹልኝ ይሄ ቅን ስው ሺ አመት ኑርልኝ
አሜን።ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
Tebareki yene emebety fece anten geta tena slm feker edme yelgecek amen Anna ke france
ሁለተኛው ስጦታ ጋቢ መስሎኝ ነበር በጣም ደስ ይላል ፍጼ የሰው ልጅ ሁለት ተደርጎ የሚሰራ ቢሆን አንተን ነበር የምናሰራው እድሜህ ይርዘም
kkkkkkk ከድንቹ የፍፄ ሳቅ ይበልጥ አሳቀኝ የኔ የዋሆች ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌ ከፊታችሁ ፈገግታን ከቤታችሁ ሰላምና ፍቅርን አታሳጣችሁ እንኳን ተወለድህ ቅኑ የዋሁ ገራገሩ ሩህሩሁ ውዱ ወንድማችን ፍፄ
ፍፄ ምነው ፕሮዲውሰሩን ለድንቹ ብቅ ሲል እንቅ አርገህ ብታሳዬን ነሮ😍😍
የኔ ምስኪን እንዴት አንጀቴን እንደምትበላኝ እንደው ፈጣሪ ትልቅ እንጀራ ይክፈትልሽ ኡፍፍፍፍ
ؤ
ፍፁም በጣም ነው የማደንቅህ ለእግዚአብሔር ያለህ እምነት በጣም የሚያስደስት ነው ። ልክ ነህ በየቀኑ እግዚአብሔር ን ማመስገን አለብን ስለ ስጠን እዲስ ቀን ተባረክ በቅርብ ግዜ ነው መመልከት የጀመርኩት መልካም አስተማሪ ነህ መልካም ልደት ይሁንልህ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ።
ደስስ ሲል የተዋህዶ ልጂች ተበልቶ የሚያልቅ ስጦታ ከምትሰጡ ይህን የማይረሳብትሰጡ ደስስስስስስ ሲል
ወይይይይይይይይይይ እሙየ ምን ልበልሺ ቃል የለኚም እመብርሀን ሀሳባችሁን ሁሉ እውን ታድርግላችሁ እመብርሀን የእውናትሁሌም ሰላማችሁን ታብዛላችሂ
እመቤትን የሚወድ ሁሉ ላይክ ያርገኝ👆👆👆👆👆👆👆👆👌👌👌👌👌👌👊👊👊👊👊👊👊👊👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😛😛😛😟😟😟😟😟😟😟
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ፍፅየ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ንገስልኝ እሙቲ ያለውን የሰጠ ንፍጉ አይባልም ለቀጣዩ በዳቦ ድፎ ጋግረሽ ከረሜላ እኔ አምጥቸ እናከብራለን ለሀገሬ ያብቃኝ እና!!!
ስለ ልደትህ የተናገርከው በጣም ተመችቶኛል አላህ ረዥም እድሜ ይስጥክ
አሜን።ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
ፍፄ መልካም ሰው ቀሪዘመንህን ይባርክልህ ፈጣሪ ልጅ ያውጣልህ
አተ ሁሌም የተማርከው ቅንነትን ነው
መልካም ልደት ሺ አመት ኖር ፍሴ
እሙ እግዚአብሔር ለዚ አበቃሽ
ይዘገያል እንጅ የሚቀድመው. የለም የድንግል ማርያም ልጅ
Happy birthday fiste & Imabeti dasi yemili nawii wwwwwwwww
Mellam lidet Fisumyr
መልካም ልደት
እውነት ነው የሁላችንንም ሀሳብ ጌታ ይፈፅምልን
ፍጼ ተባረክ በጣም ትልቅ ማስተዋል የሞላበት ሃሳብ የተናገርከው ሰው ሁሉ ከእሱ በላይ እግዚአብሔር ትልቅ መሆኑን ቢያወቅ አለም እንዲህ አትተራመስም ነበር ከሱ በላይ ሌላ ትልቅ መኖሩን ማስተዋል ለሁሉም የኢዮጲያ ህዝብ ሁሉ ይሁን ሰውን ሁሉ መውደድ ይሁንልን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ
ቅን ልቦች ስወዳችሁ ከናንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ነገር ግን ፍፄ ልደትህ እንደሆ እንጂ ስንተኛ ዓመትህ እንደሆነ አልተናገርክም ጋዜጠኛዋ ይህም ይጠየቃል እሺ
እኔ
ፍፄ ቢኖሮኝ ምን እንደማደርግ ታውቃለህ ላንተ ነበር ትልቅቅቅቅቅ ሽልማት የምሰጥህ ምን እየሰራህ እንደሆነ ታውቃለህ የሰው ህይወት
ላይ እኮ ነው እየሰራህ ያለኸው እኔ ቃላት የለኝም በጣም ነው የማደንቅህ የማመሰግንህ ሁልጊዜ የምታደርጋቸው ነገሮች በሙሉ በጣም
የሚገርሙና የሚያስመሰግኑ ናቸው ተባረክ አንተ ለሰው ከምትሆነው በብዙ እጥፍ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
ከክፉ ያድንህ
ፍፄ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂 እሙየ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂልኝ ይመችሽ
ፍፄ እንኳን በሰላም መጣህልን ፍፄን እኔ እንደምወደው እንደ ታላቅ ወንድሙ የሚወድው እና የሚያከብረው እጁን ያውጣ ሰላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ በያላችሁበት
በቁምነገር መሰቅ በተበዘ አርፍነበር ፍፄ አለው ይጠብቅህ
በጣም ድስ ይላል እመቤት የእዉነት ንፁህ ልብ ነዉ ያለሽ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ትልቅ ቦታ ታድርስሽ እንደ ፍፄ ያሉ መልካም ሰዉችን ያብዛልን
ዛሬ በኮመት ነው ያደርኩት ፍፁም አንተም እደምትመኘው መዋዳድ ደግነት አላህ ይስጠን በጣም ሚገርም ፕሮግራምነው በርቱ
ፍፄ ደግ ሰው እድሜህን ያብዛልኝ ሺ አመት ኑርልኝ ልጅህም አድጎ ያንተን ቦታ የሚተካ ይሁን
ውይይ ፍፁም አስፋው እረ ስወድህ። ደግሞ እመቤት የፕሮግራምህ ድምቀት ናት ሰላም እና ጤና ይስጥህ የእኔ ቅን አሳቢ እረ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጥሩነትህ ከፊትህ ይነበባል አንተን መግልጥ ቃላት ያሰኛል እወድሀለሁ
ፋፄ ማሻ አላህ ሀሰብህ እንዴትነው የሚጠፊጠዉ በጣም አድነቅህክነው ወወወወ በረተ አላህ የግዝህ
Higita
እውነትሽን ነው ውይ
ወይኔ ፍጼ ስለ እድሜ ማክበር የሰጠኸዉ መልስ ተመቸኝ ሌላዉ እሙዬ ያመጣችልህ ስጦታ ከልብ የምትወደዉን ማምጣቷ ወደድኩላት የኔ የዋህ ።ፍጼ እድሜህ ይርዘም ቅን ሰዉ ነህ ተባረክ
እመቤት በጣም አመሰግንሻለሁ ዛሬ ስደት ላይ ናፍቆት በዝቶብኝ ክፍት ብሎኝ ነበር ከሀሳብ አላቀቅሽኝ በስደት ያላቹው እህት ወድሞቼ በሰላም በፍቅር ለሀገር ያብቃቹው (ፍጼ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ሺህ አመት ኑርልን መሰሎችህ ያብዛልን ቅን ሰው)
አሜን ።ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
እግዚአብሔር የራሄልን እንባ ያበሰ አምላክ ያንቺንም እንባ አብሶ በሳቅ ሞልቶሽ ደስተኛ ሆነሽ ማዬት በጣም ደስ ይላል በእውነት እመቤት እመቤቴ ሁሌም በልብሽ ውስጥ ትኑር
ወላሂ በትክክል ሰውን መውደድ ይከብዳል ተመቸሀኝ ፍፄ አላህ ይባርክህ አሚን ለማለቱ ለመቤት ተውላት Z ነኝ
እንኮንተለድክልን
ፍፁም አስፋው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጥህ የእውነት ሲበዛ ቅን ሰው ነህ ቅንነት በራሱ መታደል ነው እመቤት ስጦታሺ ተመችቶኛል
ወድም እረጅምእድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ልክ ነህ በየቀን ልደቴነዉ ላልከዉ በጣም ደሳለኝ ባጠቃላይ አደበትህ ሁሉ ደስይላል
የኔ ወንድም እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘበንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ የኔ የውሀ ድንግል ከልጇጋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅክ
ውዴ ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ ወደኔ ሠብስክራይብ አርጊኝ
ደስ የሚል ነገር እኔ ብቻ ስሎኝ ነበር ድንች የምትወዲ ላይክ
በጣም ጡሩ ፕሮግራም ነው
እንኳንም ተወለድክ ወድሜ እድሜ ይስጥህ
እንኳን ተወለደክልን የኛ ቅን ሰው ሺ አመት ኑሪልን ፍፂ እመቤት የኔ የዋህ ደስ ስትይ
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
አሜን ።ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
❤️
ፍፁም መልካም ሰው ነህ እንኳን ተወለድክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥክ እመቤት እወድሻለሁ
ስላማቹ ይብዛ ምቀኛ ሸረኛችሁን ይያዝላቹ እህቴ ሁሌም ሳቂ ፍፄ መልካም ልደት
ዋውዉዉዉ ፍፄ የኔ መልካም እንኳን ተወለድክልን የኔ መልካም ሰውውው ዘመንህ ይባረክ
ውይ እሙዬ የማይረሳ ስጦታ ነው የሰጠሽው በርቱ እመቤቴ ከጎናችሁ ትሁን ቀሪ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ
ወለሂ ፍፄ ነገሩ ከቅም በለይ ስለሆነብኝ ኮሜት አልፅፍም ነበረ ግን አሁን አልቸልኩም እንከንም ተወለድከ ሽህ አመት ኑርልኝ
እውነት ነው ፍፄ ፍቅር ነው ከባዱ
ቀሪ ዘመንህን ወላዲተ አምላክ ትባርክልህ ወንድማችን
በጣም አስተዋይ ሠውነህ እኳንም ተፈጠርክ አብዝቶ እድሜና ጤናይስጥህ
የሚገርም ንግግር ፍፄ ሰውን መውደድ ከባድ ነው መጥላት ግን ቀላል ነው ኦኦ ተባረክ የኔ አስተዋይ
እፍፍፍፍፍ ፍፄ እዲሜህ ይባረክ አቦ ፍፄንና እመቤትን የሚወዲ ላይክ ኮሜት ግጩኝ💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💚💚💛💛💚💚💚ስወዳቹ ኑሩልኝ እዲሜና ጤና ይስጥህ ፍጴ
be.saki new yemotiku yikefeti dinicha eniye betam new yemiwedewu eniyemi 1 negn
ፍጼ ወንድማችን እንኳን ተዘልደህ እድሜህን ያርዝምልን በእውነት ተባረክ መልካምነትን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ሙሉ ሠው ነህና ከነቤተሠቦችህ ሠላምን ያብዛልህ
♥♥
አተወ ነወ መሸለወ አላህነ መሰተወሰ
እንኳን ተወለድክ የኔ መልካም እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው የኔ መልካም 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🎁🎉🎉🎉🎉
እተ፣የዋህ፣ተባርክ
Ftyeyenye mlkam enkuanm tewoledk
እናን፣የወለድች፣እናት፣ሁልግዜም፣ደስተኛናት
@@asnakuasnaku1191 ም💓💓💓💓💓
@@asnakuasnaku1191 ም💓💓💓💓💓
የኔ ፍፁም አስፋው እንደው ምንልበልህ እድሜህን እማምላክ ታርዝምልህ አልኩህ
አይቻልምእንጅ ቢቻልማ ኖሮ
እድሜየን ቀንሸ እሰጥህ ነበር
እሙየን ያስደሰትክ አንተ መልካም ወጣት
አንተም ደስ ይበልህ ከነ ባለቤትህ
ዋው ፍፄ ውስጥህ እኮ ብስል ነው ሀቂቃ እስኪ አነጋገሩን ስሙት ውስጥ ያረጥባል ይህን አይነት ንግግር እምሰማው የኢስላም ዳኢወችጋ ነበር ፍፄ የምር ውስጥህ ድንቅ ነው ደሞ ሰበአዊይ ውደታ እወድሀለሁ ❤️ ስትስቅ ሳይህ ባድር ምርጫየ ነው ሳቅህ ውስጤን በሀሴት ይሞላታል
ወገኖቼ ሥለ ሀገራችን እንጸለይ 😢😢እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላም ያውርድልን አሜን አሜን አሜን🙏
ፍጼ እሙ😍😍እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክ እመቤትን ለዚህ ላበቃሀት
Betem amen amen amen Egzabher yetebekachu
Amen amen amen 😥🙏
ልደት በድንች ደስ ይላል ። አረ ለብሮግራምህ እንደ ማጣፈጫ ነች እመቤት
ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
Kidane Okubay ትክክል ነህ
Malikam Ldeti
Sub argegn konjo pls
@@marrytt6301 sub argegn konjob
ፍፄ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዎችን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቡንም ይጠብቅልን አንተም እንካን ተወለድክልን መልካም ልደት
ውይይይይ ፍፄ አሥተዋይ ሠው ነህ ሺ አመት ያኑርህ እመቤት የኔ የዋህ አንችን ለመግለጽ ቃላት የለኝም እመብርሃን ሁሌም ከጎንሽ ትሁን የኔየዋህ
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ እምትወደውን ማቅረባ ዋዋዋ ብያለው ድንች ውስጤ ነው እሙዬ ማሬ የዋህ ነሽ እኮ ፍፄ ሺ አመት ኑርልኝ
ፍፄ ግን እንድህ ቅን ሰው ነህ. ማለት ነው. ደስ እሚል ፀባይ አለህ ምርጥ ጨዋ ነህ. እሽ እንደ አርቲስት ኩራት አይሰማህም
ፍቅር +ሰላም = እመቤት and ፍፄ ውይ ስወዳችሁ
ፊፂበእውንትትልቅሰውነህ፣ሁላችንም፣የውሰጥንተሰጥተረዱተን፣አንዱሰው፣ብንረዱ፣ፈጥርምነምወደይንነው፣ጌታይባርክ፣አብርይለትንምእግዚአብሔርይባርክችሁ
ፍጹም አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ልደት እሙ እወድሻለሁ
ዋው በጣም ደስ ይላል እመቤት ፈጠራሽ ወድጀዋለሁ ማንም የማያስበውን ነገር አርገሻል ፍፄ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ኑር
ፍፄ መልካም ልደት ልደታ ማርያም እድሜክን ያርዝምልን
ፍጽየ ደግ ሰው መልካም ልደት ረጅም እድሜ ይስጥክ እመቤቴ ትወድሀለች ለዛ ነው በቀኗ የተወለድከው
ፈፀዬ የኛ መልካም መኩርያችን እንካዋን ተወለድክልን እንዳንተ አይነቱን መልካም የኢትዮጲያ አምላክ እግዚአብሔር ያብዛልን ራጂም እድሜና ጤና ከነመላው ቤታሰብህ ያድልህ ቅዱስ መደሀኒያለም
ፉፅየ እድሜና ጤናውን ይስጥክ አላህ ይጠብቅህ በየሄድክበት ላተ ቃል የለኝም እምገልፅበት እሙየ ሁሌም ሳቂ ፉልቅልቅየ ከልቤ ነው የምወዳችሁ
Fite tebark yene beti kifiti new nan lkibirilh taliyan etebikihalu nan bemote
እልልልልልልልልልልልል ዛሬ ደስ ብሎኛል ተከተሉኝ
*ኮሜንታተሮች ቀድሜአቸዋለሁ* 40ኛ ነኝ አቦ እስከዛሬ 2ሽኛ ነበርኩ
ደሞኮ መዳሜ የለችም ለዛነው ቶሎየገባሁ እህ ትንሽ አረፍኩ አቦ የሰው ቤት እንደኔ የሰለቸው እሲ አፅናኑኝ
Ayizosh andi qan yalf yihonal baleshibet faxary selamishen yabzalesh ehite kifu ayinkash
አለሜ 11 እረ ዉላህ እኔ ሌስታዉቀኝ ነዉ
እደው መዳም መዳም የምትሉ ይይመድምዳችሁ የሶን ሥም ማሣት አሥጠላኝ
@@የዶርአብይወዳጅወሎየዋ ክክክክክክክክክ
ወዴት ነዉ ሸቃሊት
ዋው ይገርምካል የመቤታችን ስእል ቢሆን ብዬ እየተመኘው ነበር እሙዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፍፅዬ ሰወች ሁሉ እንዳተ ብናስብ የት በደረስን ነበር እውነትክን ነው በሴኮንድ ዉስጥ ሂወታችን ታልፋለች ግን ያን አናስብም ቸሩ መድንያለም ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን አንተም እንኳን ተወለድክልን አንተን ለወለዱ እናትክ እድሜና ጤና ይስጥልን
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የእውነት ስጦታ ነው እሙይዬ እናቴ እመቤቴ ትጠብቃቹ ምንም ቃል የለኝ እንኳአን ተወለድክልን የሰፈሬልጅ
ጥሩ ነገርም ነው ብለክ ያለፍከው ካሜራማኑም ኑርልን አቦ
ዋውውው እንዴት ደስ ይላል ስጦታሺ
የምር አስተዋይ ነሺ እሙ ድልግል ትጠብቅሺ
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ቅን ነሽ እና መልካሙን ሁሉ ያብዛልሽ ፍፄ መልካም ሰው እኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ሰላምህ ብዝትትት ይበል ፍፄ
ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ ግጪኝ
መልካም ልደት ፍፄ እመቤት በጣም እናመሰግናል ፍፄ 1000 አመት ኑር
Tebarklg because you mintion God is Gerat you are wise man
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቅን ልቦች ፍፄ ቅን ሰው ነህ ከቅንነትህ ጋር አላህ እርዠም እድሜና ጢና ይስጥልን ልጅህም አድጎ ልክ እንዳንተ ይሁን
ውይ በስተመጨረሻ ያየሁት ስጦታ ኡፍፍፍ እንዴት አስለቀሰኝ ከስጦታ ሁሉ ስጦታ የእመብረሃን ስጦታ ኡፍ በጣም ደስስ ብሎኛል 💒💓💐
ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
እኔ ምለው ግን ዩቱዩብ ላይም ሴጣን
አለ እንዴ ዲስ ላይክ የምታረጉ የስው ደስታ
የማያስደስተው ለማንኛውም ፍፄ ምርጥ ስው ሺ አመት ኑርልን
አሜን።ስለ ቅን አስተያየቶት እናመሰግናለን ። subscribe,like እና comment በማድረግ በቤተሰብነትዎ ይቀጥሉ።
ሴጣናዊ አስተሳሰብ ያላቸው ናቸው የሰው ደስታ ቅንነት መዋደድ የሚጠላዊ ሴጣን ነው ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ሣይኖር አይቀርም እኔም ግርም
ይለኛል ዲሥ ላይክ የሚያረጉ ሠዎች ልቦና ይሥጣቸዉ
ፍፄ በጣም መልካም ሰው ነህ እመብርሃን ዛመንህን ሁሉ ትባርቅህ አንተ መልካም ሰው
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስስስ ይላል የሚወዱትን ለሚዉዱት ነው የሚሰጠዉ እመቤት በጣም ነው ደስስስ ያለኝ የምር ፍፄ አተም እንኳን ተወለድክ
ፍፁም አስፋው የምር አስተዋይሰውነህ አላህ አብዝቶ ቅንነትን ተዝህ በላይ ይጨምርልህ
እውነት ነው ልቤን ነካህው ፍፁሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ልጅህን ይባርክልህ ወንድሜ
አቤት የፍፄ ስጦታ እንዴት ደስ ይላል እመብርሐን ከፍቅር ላይ ፍቅር ትጨምርላችሁ መጨረሻችሁን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያሳምርላችሁ አሜን 3
መልካም ሰው ለሰው ልጅ የመንፈስ ምግብ ነው
በቅንነት ሰብስክራይብ