Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | አስገራሚ ቅንነት፡ ዋሽተሽ አስታርቂኝ! Random Act of Kindness

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ1ሸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ1ሸ 5 ปีที่แล้ว +493

    ፈፁምዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እደምወድክ እኮ እስኪ እንደኔ ሚወደው ላይክ አርጉኝ ምርጥ ኢትዩጽያ ፈጽዬ

    • @geniitube2738
      @geniitube2738 5 ปีที่แล้ว +1

      Enem batam wadalw fuse melkam saw new

    • @fccfcc9403
      @fccfcc9403 5 ปีที่แล้ว

      ዋው

    • @tigestalemu4396
      @tigestalemu4396 5 ปีที่แล้ว

      WOW Love

    • @geniitube2738
      @geniitube2738 5 ปีที่แล้ว

      @Mulualem Bihon ok yene konjo

    • @geniitube2738
      @geniitube2738 5 ปีที่แล้ว

      @Mulualem Bihon subscribe adirgeshalw yene marr

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 5 ปีที่แล้ว +175

    ኧረ እስቲ መንገድ ላይ ያሉት የኔ ቢጤዎቹን ሳንቲም ጣል አድርጉላቸው በማርያም እነሱን ሳይ እንባ ይተናነቀኛል 😭

    • @lamaaldossry5640
      @lamaaldossry5640 5 ปีที่แล้ว +1

      የሀገረሠዉ ተጨካከን ተዚ በረዳ ወየኔ ሢ እኔን ፈጠሪየሣ እረዘቁንዘኑ የበዛለቸዉ

    • @አለማመኔንእርዳውጌታዬአን
      @አለማመኔንእርዳውጌታዬአን 5 ปีที่แล้ว +3

      ልጅ ይዛ የተቀመጠችዋ 😢😢😢

    • @እኔጃፈራሁ
      @እኔጃፈራሁ 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር፣ ይርዳቸው፣ እጂ፣ሠው፣አቅም፣የለውም
      😭😭😭😢

    • @ሐናሐበሻዊት
      @ሐናሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว

      ጉረኛ ዶላር ላኪና ፍፄ ይስጥልሽ

    • @ሐናሐበሻዊት
      @ሐናሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว

      @ሜሮን የድንግል ማርያም ልጅ የኔ ቆጆ ላኪ ደስ የለኛል

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +408

    እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ ላይክ👍

  • @ayyob3342
    @ayyob3342 5 ปีที่แล้ว

    ቅን ልቦች ፍፃ በእውነት ሁሉም ነገር በጣም ያምራል ያዝናናል በዚሁ ቀጥሉበት ፍቅር ከእግዚአብሔር ነውና አይለያችሁ

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 5 ปีที่แล้ว +83

    የፊፄ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ

  • @meskiitasefa6333
    @meskiitasefa6333 4 ปีที่แล้ว +1

    Fiste bexam new dasii yemelew yemiteseraw sira egezabiher amilak ka balideribochik ga fiqer salem tena hulu yadelachuh yexabiqachuh❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +109

    *እንኳን ለቅራኒው ንጉስ ችሮ መድሀንያአልም በስላም አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ💒 ዊል ካም ቅን ልባች 🌹🌹🌹!*

  • @ፍቅርገነቴ
    @ፍቅርገነቴ 3 ปีที่แล้ว

    ዘና ማድርግ ትችልበታለህ ከአደበትህ የሚወጣው ሁሉያምራል ያሥቃል ያዝናናል ፍጼ እርጅም እድሜ ይሥጥህ ሁሉም ነገር አይለቅብህ

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 5 ปีที่แล้ว +47

    ፍፁምየ ሲስቅ ደስስስ ይለያል እደኔ ልዩ ፍቅር ያለው ላክ በሉልይ ውድድድ ነው እማርጋችው ፍቅር ነፃነት አድነት ለኢትዮጵያዊ ህዝብ 🙏❤❤❤❤

    • @aykaloumar7843
      @aykaloumar7843 5 ปีที่แล้ว

      נחמה בייטבאובו አይዝህወድሜክፉህንአንስሠላምህነው

    • @aykaloumar7843
      @aykaloumar7843 5 ปีที่แล้ว

      💓💓🌷🌷

  • @user-nr5sb2tz1g
    @user-nr5sb2tz1g 5 ปีที่แล้ว

    ዋው አንዱ የተዋህዶ ሀገርህ ገብተሀል ቅን ልብ ላይ አየሁህ ፖስጣ ይዝህ የት እየሄድህ ነው ፍፃ አንተም ይዋህ ነህ ገን አንዶ ደግሞ ለሀይማኖቶ ሞች ነው ሰላምማቸሁ ይብዛ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +209

    የ ፕሮዲሰሩ አይን ማይት ብቻ የናፈቀው👉👍🏻አይኑ ብቻ😝😅💕

    • @MoMo-ii6bc
      @MoMo-ii6bc 5 ปีที่แล้ว +2

      ምን ይስራልናል ስራውን እንጂ እሱ ምንም አያደርግልንም ውሽታም ፕሮድውስር ትላላቹሁ አንድ ስም ለማውጣት ነው እርርርር በሉ አይታይም

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว

      @@MoMo-ii6bc አር ቀስ እህቴ ቀስ ምነው ተንጣጣሽ ምን አለበት ዝም ብትይ ነገርኛ😏☺😝😂

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 5 ปีที่แล้ว +2

      @@samrawit5314 በአዲሥ አመት ያቀርበዋል እሥከዛ በድምፁ ብቻ እንፅናና ፍፄ አደራ ውሸታም እንዳታሥብለኝ አቅርበው

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁ

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ayehutgashaw8953 እሽ የኔ መልካም ተባታርኪ በፍቅሩ ልሞት እኮ ነው😂🤣🤣💕😅

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 3 หลายเดือนก่อน

    አይፍፁሜ ትንሽ ብትበላ ልትጠጣ የነበረውን አስደነገጡህ😂😂😂 በጣም ቆንጆ ትወና ነው በርቱልን ፍፁሜ እንወድሃለን ኑርልን

  • @Ss-ub2fx
    @Ss-ub2fx 5 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ መሸአላህ ግን ደስ ይላል ወዶቹ ብዙግዜ ስለሚዋሹነው እርግጠኛነኝ

  • @ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ
    @ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

    እር ብላ ፍፄ የተባርከ ይሁን
    በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 ปีที่แล้ว +9

    ፍፁም የኔ ቅን አሳቢ እግዚአብሔር ዘመንክን ሁላ ይባርክልህ እሰከ ሙሉ ቤተሰብህ

  • @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው ደስ ይላል ቅን ልቦች ፍፃ እንደዝህ ብቅ ብቅ በል ስናጣህ ቅር ስለምለን እናመሰግናለን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @jerriyelove9673
    @jerriyelove9673 5 ปีที่แล้ว +4

    ፍፄ ኣቦ እድሜህ ይርዘም ክፋ ኣይንካህ ሰላምህን ብዝትዝት ይበል

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ቅንልቦችን እንደኔ የሚወዳቸው ማነው ፍፄ መልካም ሰው

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
    @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 5 ปีที่แล้ว +7

    ቅን ልቦች እኮን ደና መጣችሁ ፍፄ የኔ መልካም ሰው እኮን አደርሳችሁ አደርሰን ለአዲስ አመት መጩ ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ይሁንልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @selam4332
    @selam4332 5 ปีที่แล้ว

    Washto mastarek eko tkklehna ababal aydelem. And yasew begzabherm besewm fit mewashet hatyat new. Huletegna demo lehlinak selam aysethm.

  • @sdfsf2879
    @sdfsf2879 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢክራም. ጀማል
    ፍፄ ስተምሩ ሰላማቹ. ያብዘላቹ ያቅንልቦች ቭሮግራም አዘገጆች. በፌስቡክ. ኣና ምንም ስዎች ከልብ ነው እማቤን ስላም በልልኝ. ያኔ ጣፋጭ

    • @sdfsf2879
      @sdfsf2879 5 ปีที่แล้ว +1

      ፍፄ. ማልካም ኣዲስ. ኣመት ይሁንላቹ ይህ ኣመት የሰላም. የፍቅር ይሁንልን. ይህ ኣመት. የተራበ የሚበላበት ያጣ የሚያገኝበት የታረዘ ያሚለብስበት. የታሰረ. የሚፈታበት. የታመመ የሚድንበት ይሁንልን
      እሙ በጣም. ኣምሮብሻል. ይህችን ያውጠሽ. እሙ. ፍፄ. እዎዳቹኣለሁ

  • @MonaMona-dv3nw
    @MonaMona-dv3nw 5 ปีที่แล้ว

    waw fisa batim das yelile salmchuh yebzaline batim azengn nabre kaytachuh wadejawalw

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว +13

    መጪውን አድስ አመት የሠላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን እግዚአብሔር መልካም አድስ አመት እፍፍፍፍ በስደት ያለነው እግዚአብሔር ይርዳን 💚💛❤

    • @HA_TUBER_OFFICIAL
      @HA_TUBER_OFFICIAL 5 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 5 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እሙን ብቅ አዱርጉን

    • @ዮወርዳኖስከወሎ
      @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว

      @@HA_TUBER_OFFICIAL ማሬዋ አድርጌሻለሁ በርቺ ❤❤❤

    • @HA_TUBER_OFFICIAL
      @HA_TUBER_OFFICIAL 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ዮወርዳኖስከወሎ እሽ ማማ በጣም አመሰግናለሁ እግዛቤሄር ይስጥልኝ

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዪባረካችሁ የቅን ልቦች ዉሰጤ ናችሁ

  • @TigitheHabeshatube
    @TigitheHabeshatube 5 ปีที่แล้ว +46

    ዛሬ ልደቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ በላይክም ቀኔን💕 ፋ አርጉት ሰብስክራይብ ከተጨመረበት ጊፍት በሉት

  • @mariyemikalljefares1260
    @mariyemikalljefares1260 5 ปีที่แล้ว +1

    ebake ebake feta perodisarune asayane ebake benatw betam lemayate efalegalwe

  • @SalamSalam-pu6zv
    @SalamSalam-pu6zv 5 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወዳችሁ በአለባችሁበት ሰላም ይብዛላችሁ ውዶቸ

  • @حياهالعتيبي-ط3ز
    @حياهالعتيبي-ط3ز 5 ปีที่แล้ว

    ፍፁሜ የኔመልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tube-qw6jg
    @tube-qw6jg 5 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ፍፄ እርቦሀል እኔን ይራበኝ እንደው ማርያምን ዝም ብለህ ታሳዝነኛለህ

  • @adisadisadisadis4237
    @adisadisadisadis4237 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በጣም ይመስጣል መልካምነታቹ

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
    @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 5 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክክ ዛሬ ወገብህ ታይቷል ፑረድሰሩ ለሚቀጥለው ፊትህንም እንደምናየው ተስፍ አለን ፉጺሻ ለሁላችንም ፍቅር ሰላም ጸጋ አብዝቶ ይስጠን

  • @bintoumer7494
    @bintoumer7494 5 ปีที่แล้ว

    የጤና ምግብ ያድርግልህ አንተ መልካም ሰው

  • @tetenaebest9517
    @tetenaebest9517 5 ปีที่แล้ว +42

    እኔን በስደት ሆኘ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር comenet ነው

    • @ሀዪነኝየሱማር
      @ሀዪነኝየሱማር 5 ปีที่แล้ว

      ፍፁም አስፍው ኑርልን ይኔወድም. ርጅም እርምጃ ጤና ይስጥህ.

  • @semulove6389
    @semulove6389 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍፁሜ ልክ እደስምክ ፍፁም ነክ ብሩህ ቅን ልብ ያለክ የተረጋጋክ ስላተ ብዙ ብል ደስ ይለኛል የምትለቁት ነገር በጣም ያምራል

  • @mihrettolla1579
    @mihrettolla1579 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የምፈራው የእውነትም ቢሆን ቅን ልቦች ናቸው ብለው ሰው መረዴዳቱን እንዳይተው ነው

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 4 ปีที่แล้ว

    ብዙ ቅን ልብ ያላቸው ዜጎች አልዋት ኢትዮጵያ ህግራችንን ደስ ይላል

  • @tigisttouro1959
    @tigisttouro1959 5 ปีที่แล้ว +3

    ፍፁም ስታወሬ አፍአፍ ክን ነው የማየዉ አማረኛወችክ ደስ ይሉኛል 😘😘😘😘

    • @mimiramsey7147
      @mimiramsey7147 3 ปีที่แล้ว

      Ato Fakadu we want you to come-to California there is a lot of Ethiopians. i want you to come and interview kids. I want to tell you this, your wife is beautiful.My family like your program. Take care, MIMI

    • @mimiramsey7147
      @mimiramsey7147 3 ปีที่แล้ว

      I want to talk to you qun luboch my no (408)423-9704 mimi

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍፄ ምርጥ ስው አቦ ስላምህ ይብዛ.

  • @እሙየድንግልልጅ-ነ7ቸ
    @እሙየድንግልልጅ-ነ7ቸ 5 ปีที่แล้ว +200

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ሰው ሁሉ like like አማረን ይላሉ እስኪ እኔም ልቅመሠው አውራጣታችሁን ጫን በሏት በተረፈ እሙ ጠፋች

  • @Eminetn
    @Eminetn 5 ปีที่แล้ว

    የናንተ የቅን ልቦች ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን ተማርኩበት እኔም በምኖርበት ሀገር የሆነ አዳጋ ባለቤቴና ልጆቸ ደርሶብን በውልቸር እየገፋን ሲያዮን ብዙ ሰወች ከምንፈልገው ቦታ አድርሰውን ይሄዳሉ ቅን ልብ ያላቸው አንዳንዶቹ ደግሞ እባካችሁ እርዱን ስንል ጥለውን ይሄዳሉ እኔም በዚህ ስአት ቅን ልብ ያለውን ህዝብ ማይበትና ምለይበት ጊዜ ነው

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 ปีที่แล้ว +7

    እሙ ተናፍቃለች እሙ የናፈቀቻችሁ 👍

  • @asmarech591
    @asmarech591 5 ปีที่แล้ว

    Amen. Fasa. Sewodek. Yatam. Yagrahinm. Slame. Yabzaln

  • @የፍቅርዬእናት
    @የፍቅርዬእናት 5 ปีที่แล้ว +23

    ቅን ልቦች እናመሰግናለን ❤እኔ እምለው ኮመንት ሰጪዎች ከ ፕሮዉዲሰሩ ምን ጉዳይ አላችሁ ካላየነው የምትሉት😀😀😀😀ፍጹምዬ ይታዘባችኋል

  • @samielyas6922
    @samielyas6922 5 ปีที่แล้ว

    ፍፄ በጣም አሪፍ አዝናኝ ነው ብቻ ቀረፃ ላይ ምፃዋት የሚለምኑትን ባታስገቡ ጥሩ ነው በተረፈ በጣም ጥሩ ነው

  • @ኢሞስልማንስልማን
    @ኢሞስልማንስልማን 5 ปีที่แล้ว +8

    እኳዋን በስላም መጣቹሁ አንትም ስላምህ የበዛልን። 1 ነኝ ላይክ ግጪኚ

  • @selinalove7274
    @selinalove7274 5 ปีที่แล้ว

    ቅን ልቦች ሁሌም ነው ፕሮግራም ምከታተለው እና ባጣም አሪፍ ነው 100 ከ 100
    እና ፍፄ በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ልበል እና እስኪ ከአ-አ ውጡና ወደ ክፍላገርም እየሄዳቹ ቅን ሰዎችን ፈልጉ።

  • @MOHA-pp6tq
    @MOHA-pp6tq 5 ปีที่แล้ว +41

    ቅን ልቦች ፕሮግራም እምትወዱ ላይክ ሳብስክራይብ ሳትገጩኝ እንዳታልፉ

    • @hayimiyenatualij7970
      @hayimiyenatualij7970 5 ปีที่แล้ว +1

      Moha bik bey betsb enhun

    • @tiartefera5546
      @tiartefera5546 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔምአረግሻለሁአረጊ

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 ปีที่แล้ว +2

      እሺ ዉዴ አንቺም ጎራ ሰብ

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hayimiyenatualij7970 ዉዴ ጎራ በይ ሰብ እኔም መታለዉ

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 ปีที่แล้ว

      @@tiartefera5546 ዉዴ ሰብ ቤተሰብ ሁኚ 🙏

  • @Egziharyat
    @Egziharyat 5 ปีที่แล้ว

    merci beaucoup fxye yetebareke yhun blenal betigrigna bigelxew des ylegnal tigrgna atchlutm enie degmo amargna aychlm

  • @እሙእሩመይሳነኝ
    @እሙእሩመይሳነኝ 5 ปีที่แล้ว +4

    ፋፁም አስፋውን የምትወዱ እስኪ በላይክ እንያችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ቅን መሆን ለራስ ነዉ በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን ፍፁዬ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 ปีที่แล้ว +4

    ቅኖች እንኳን በሰላም መጣቹ እይይይ ኣሳዘነችኝ መንገድ ላይ ቁጭ ብላልጅ ምታጠባው ሴት በካመራው እየታየች ነው

    • @እየሱስየአላህባሪያነውኢስ
      @እየሱስየአላህባሪያነውኢስ 5 ปีที่แล้ว

      እንደኔእህት😭😭😭😭😥ፍጴበናትህፈልግልንጡትእምታጠበውንእናትእንርዳት😭😭😭😭🙏🙏እጠብቅሀለን🙏🙏🙏🙏🙏ፍጴጴጴጴጴጴጴጴጴ

    • @ethiipanab7822
      @ethiipanab7822 5 ปีที่แล้ว

      Cool

  • @aynewoldmicheal750
    @aynewoldmicheal750 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አስተያየት ትንሽ ከዚህ ለየት ይላል እኔ ያለሁት ካናዳ ነው ፊልም ማየት እወደዳለሁ በፊት በፊት በጣም የሚያናደደኝ ምን በመሰለ አስደናቂ ፊልም መሀል በየ ደቂቃው የሚገባው ምን ልበለው,,,,, የዝሙት ነበር። ከቤተሰብ ጋር በተለይ ተሰብስበን ሰናይ እንዴት እንደሚያሸማቅቅ ኢትዮጵያን አይደለን? ነውር ነገር ያሸማቃቀናል እኑሱ ያው ብዙም ችግር የለባቸውም ።አንዳንዴ ሀጢያትን ማወዳደር ጀመርን እንዴ እንላለን ከጔደኞቼ ጋር አሁን አሁን የሚታዩት ፊልሞች ላይ ደግሞ ገብረ ሶዶሚያንን ማየት የግድ ነው እነዚህ ፊልሞች ደግሞ ቀስ በቀስ መግባታቸው አይቀርም እና የሀርገራችን የፊልም ኢንዱስትሪ ትውልዱን ለማዳን ምን እያሰበ ነው? እናንተስ ምን ታስባላችሁ?????

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 5 ปีที่แล้ว +4

    4 ቤተሰብ የለበት ቤት
    ውሥጥ ሶስት ደቦ ከለ
    እናት እኔ ደቦ አልወድም ትለለች፡፡
    አይ እናት እሥክ እናቱን የሚወድ like ግጡኝ ራጂም እድሜ ና ጤና ለእናቶች

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 5 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkkk woyin fetsumeye weddddddd eko now margihi geta eyesus zemnihin yibarekewi tedarihi yibarki

  • @ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ
    @ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ 5 ปีที่แล้ว +4

    *ከፍፄ መጥፎ አይወጣም አለም ይመሰክራል በሱ ስም ከፍተው ቢያናፎ ስራ ለስሪው እሾህ ላጣሪው ነው ሰው ላይክ ለመሰብሰብ ይገርማል ምድረ ደነዝ*

  • @msankura9450
    @msankura9450 5 ปีที่แล้ว

    masha Allah Batam Yaznanal Gin Wallahi Yamiren Naw Yadanagatkut Simatat Esuwan Latafat Tifi Enen Amamagne Gin Batam Aznagne Naw Allah Yibarkachu Salamachun Yabzalachu Lahulachum

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 5 ปีที่แล้ว +7

    በአዲሱ አመት እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
    ለዘረኞች እና ሀገር በጥባጮች ማስተዋልን ያድላቸው።
    ለመላው ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቼ መልካም አዲስ አመት።

    • @hayimiyenatualij7970
      @hayimiyenatualij7970 5 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ወደ ቻይናሌ ጎራ በማለት ቤት ሰብ እንሁን

    • @getshtube8058
      @getshtube8058 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hayimiyenatualij7970 honenal

    • @hayimiyenatualij7970
      @hayimiyenatualij7970 5 ปีที่แล้ว

      @@getshtube8058 እኔም መጣው ታክሲ እንኳን ባጣ በእግሬ እየገሰገስኩ እመጣከው

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል የምወደውፕሮግራም ነው ቅን ልቦች

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 5 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ይብዛ ውድ እህት ወንድሞቸ አሜን ፫ ያገራችን የቤተክርስቲያናችን ነገር ፍጣሪ ሰላሙን ያውርድልን አሜን ፫ እፍፍፍፍ አሁንስ በዛ

  • @netsanetlayew5372
    @netsanetlayew5372 5 ปีที่แล้ว

    yen mar astarektu yebarekesh

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +3

    እር ድብቁ ስው ዛሬ ለትንሽ አመለጠኝ ፊትህ ነበር የቀርው ቀጣይ እናይሀለን

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ደስ ይላል

  • @marefeker2177
    @marefeker2177 5 ปีที่แล้ว +7

    ፍፄ ከካሜራው በስተ ጅርባ ያለዉ ልጅ ጎትተህም ቢሆን አዉጣዉ መልኩ ናፈቀን

  • @hhaa3896
    @hhaa3896 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ዘና አደረከንጅ ይመችክ

  • @የእማምላክልጅ
    @የእማምላክልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    ፍፄ ትዎና መማር እፈልጋለሁ ምን ምንድን ነው ማሟላት ያለብኝ መስፈርት የትምህርት ደረጃስ እስከ ስንት ነው ?

    • @ቢንትአሊአሊ
      @ቢንትአሊአሊ 5 ปีที่แล้ว

      በፈጠረህ ፕሮድውሱን አሳየን ፍፁም

  • @genetshemisu1388
    @genetshemisu1388 5 ปีที่แล้ว

    ፍፁምየ መልካም ሰው ነህ እንኳአደረሳችሁ

  • @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
    @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 5 ปีที่แล้ว +9

    አሁን የቤተክርስቲያን እንጂ የቀልድ ጊዜ አድለም

  • @የስላሴባሪያ-ዀ5የ
    @የስላሴባሪያ-ዀ5የ 5 ปีที่แล้ว

    ልጅቷ በጣም ጎበዝ ነች ስተውን ፍፅየ
    ኑርልን

  • @እስልምናዬውድስጦታዬነው
    @እስልምናዬውድስጦታዬነው 5 ปีที่แล้ว +42

    እኔ ምለው ፖሊስ ሲባል ምንድነው ለማገላገል ፋንታ እሱም ከተራው ሰው እኩል ቆሞ ይመለካታል ሲገርም አይ የኢትዮ ፖሊሶች ይድፋችሁ አድርሱልኝንን

    • @mariamadam4967
      @mariamadam4967 5 ปีที่แล้ว

      ይድፍቸው ቁሞ ይመለከታል ስራውን እርሳው መስል ድፍት ይበሉ

    • @liyasame5601
      @liyasame5601 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk

    • @mymmy4800
      @mymmy4800 5 ปีที่แล้ว

      ፍፄ በጣምደስይላል

    • @eyecell1050
      @eyecell1050 5 ปีที่แล้ว

      Desi yelali ❤❤❤

    • @abebaselyum1220
      @abebaselyum1220 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ በስማም ብሊ ይድፋቹ አይባልም ወንድምሽ ብሆን ንሮ እንደዛ ትል ነበረ

  • @fatuma290
    @fatuma290 5 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው በርቱ ቀጥሉበት። ሰላማችሁ ይብዛ

  • @bintislam1729
    @bintislam1729 5 ปีที่แล้ว +32

    ሶስተኛ ቀረፃ ላይ የሚታዬው ትራፊክ ፖሊስ
    ደነዝ ሾካካ ነገር ነህ። ሰው ሲጣላ ተገትሮ ሚመለከተወ ፊልም መሰለወንዴ?* የእውነት የቅን ልቦች ቀረፃ መሆን ያለበት ሰላም አስከባሪ (ፖሊሶች) ሚገኙበት ሰፈር ነበር🏂🏂🏂💃

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 5 ปีที่แล้ว

    ፍፁም ይህ ነገር በህብረተስቡ ሊኖር የሚችል እውነታ የሚያሳይ በመሆኑ ህብረተስቡም ብዙ ትምህርት ያገኝበታል ብዬ አምናለሁ በርታ !!

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ግርም ያለኝ ሲመታት እያየ ዝም ያለው ፓሊስ ነገር የሚመስለው አይይይ

    • @hayat3188
      @hayat3188 5 ปีที่แล้ว

      እንዴ ታዝበሻል የኢትዮጵያ ፓሊስ አላማቸውን የረሱ ይመስለኛል በጣም ይገርማል

  • @tsegaabrham2087
    @tsegaabrham2087 5 ปีที่แล้ว

    AMEN benath endit ende minafkechn mrkatth.

  • @kimaskimas5067
    @kimaskimas5067 5 ปีที่แล้ว +13

    ፍፄ ዛሬ ምነው ቅዝቅዝ አልክ ደብሮሃል እንዴ አንተ ቅዝቅዝ ስትል ይጨንቀኛል

  • @rhema1115
    @rhema1115 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ቅን ለመሆን እንጣር ውድ የቅን ልቦች ወንድሞቼ በጣም ነው እማከብራቹ በርቱልኝ ብዙ ትምህርቶችን ወስደንበታል

  • @lloveyoumame1068
    @lloveyoumame1068 5 ปีที่แล้ว +59

    ግን ይሄ ስብስክራይብ የሚለው ልጅ ትወጣለህ አትወጣም ዛሬስ አምርሬለሁ እሽ ትወጣልህ አትወጣም ተናገር

  • @feenetbashashainangitiiaga475
    @feenetbashashainangitiiaga475 5 ปีที่แล้ว

    yene konjo fetsumiye allah edmena tena yestik

  • @yoalapp
    @yoalapp 5 ปีที่แล้ว +35

    ቅን ልቦች እንደስማችሁ ቅኖች ናችሁ
    እንደ ቅን ልቦች ቅንነት ያላችሁ
    ሰብስክራይብ አድርጉኝ ክፍያ የለውም ቅንነት እንጂ

    • @mahauae8715
      @mahauae8715 5 ปีที่แล้ว

      Anth sbcrab teflgal

    • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
      @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 5 ปีที่แล้ว +2

      Yoal App ሰብስክራይብ ማድረጉን እናረግ ነበረ ግን አሰሱን ገሰሱን እየለጠፋቹ ሚያበሳጭ ነገር ለማየት ለምን እናረጋለን

    • @sameramukamel580
      @sameramukamel580 5 ปีที่แล้ว

      ሰማ በዳረስካባት ሁሉ ማላመን አይሰላቻህም ሰብስክረብ አርጌሄ ናበረ ላነሰዉ ነዉ ምላሚን ስው ኣላዳም

  • @እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ
    @እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፍፅየ በኤቴጲያ ላይ ፍቅር ብዝትትትትትት ይበልልን

  • @lemlem2044
    @lemlem2044 5 ปีที่แล้ว +4

    ፍጼ ስወድክ ምን ነገር ይሁን በቅንነት ስለሆነ ምታደርገው ያምርብሀል

  • @hanaahanicho4037
    @hanaahanicho4037 5 ปีที่แล้ว

    Fesa, Amen Amen zara alewashem merakan what, eyareku naw 👍yareku

  • @ልእልትአቤል113
    @ልእልትአቤል113 5 ปีที่แล้ว +4

    ምን እንደናፈቀኝ ታቃላችሁ
    ፕሮድውሰሩን ማየት እና ኢትዮ መግባት

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፍፁሜ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +56

    የዛሬ አመት ደርሳቹ zolatubeን ሰብስክራይብ ካረኩት አመት ሆነኝ በአመት ውስጥ ምን ሰራ ብላቹ ለማየት ዛሬ አሁን ሰብ አርጉኝ አመቱ በስደት ያላቹ ሀገር ለመግባት ላማግባትና ለመውለድ ያብቃቹ ።

  • @ethiopiaethiopia8628
    @ethiopiaethiopia8628 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ፈፅ መልካም ሰው

  • @ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ
    @ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ 5 ปีที่แล้ว +3

    ፍፄ አስልፈኝማ ይህ ሞጥማጣ ፒዬዲሰርህን ላጋጨው 😎

  • @haregyegonderelj6452
    @haregyegonderelj6452 5 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ አዲሱን አመት የሰላም የጤና የብልፅግና ያድርግልን

  • @arsema1225
    @arsema1225 5 ปีที่แล้ว +42

    ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      Arsema ቶ ቤተሠብ ሆኛለሁ እናንተም እኔ ጋ ጎራ በሉ👍

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 5 ปีที่แล้ว

      Betsb enhwen

    • @sallamandolim904
      @sallamandolim904 5 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄ሠብሥክራይብ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 5 ปีที่แล้ว

      @@sallamandolim904 betsb enhwen

    • @hfhbirtukan3645
      @hfhbirtukan3645 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ቅን ልቦች በጣም ነው የምወዳችሁ ግን የሆነ ነገር ፈልጌ እድትሰሩ ማለቴ የሆነ ከስደት የተመለሱ ሁነው የልብስ ትልቅ ሻንጣ ይዛ ከዛ ከቤታችሁ ውሰዱኝና አሳድሩኝ መጠጊያ የማቀው ሰው የለኝም ሆቴልም ለማደር ፈራሁ ሴት ሆንሁ እደዛ ብላችሁ ብትሰሩ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እኔ ስደተኛ ነኝ ግን ቅን ልቦች ስለሆነ ቢያንስ ምን እደሚፈጠር ብየይ ደስ ይለኛል በተረፈ በጣም እወዳችሀለሁ ይመቻችሁ ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሁን።።።።

  • @wayinshtalamuwayinshtalamu7534
    @wayinshtalamuwayinshtalamu7534 5 ปีที่แล้ว

    Wawww batam Das yilal eagazabera daga sawochan yabazalan

  • @buzuneshshebo9233
    @buzuneshshebo9233 5 ปีที่แล้ว +5

    ፊፄ እስክ ለፒሮዱሳረቹ
    ፊትክን አሰዬን በሎ
    ሚንዲነዉ ይሄ ሁሉ መደባቅ
    😁😁😂😂

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 5 ปีที่แล้ว

    kkkkkķkkkkk wendoch ayitamenim yilewal hanchi set nesh ende alewu 😀😀😀😀😀😀😉😉😉yimechachu

  • @tegsitiamare8684
    @tegsitiamare8684 5 ปีที่แล้ว +10

    እስኪ ዛሬስ ላይክ አሙሮኛል በፍፄ ስም በፕሮፈስራችንን ስም ላይክ ግጩኝ ደሞ የአገሬ ልጆች ምን ግዜም እወዳችዋለሁኝ በያላቹበት ቸሩ መድሃንአለም ይጠብቃቹ

    • @HA_TUBER_OFFICIAL
      @HA_TUBER_OFFICIAL 5 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ እኔም አደርጋችሆለሁ

    • @tegsitiamare8684
      @tegsitiamare8684 5 ปีที่แล้ว

      እሺ እህት አለሜ እሀው አሁን አደረኩልሽ ሁልየም በእግዚአብሔር ፍቃድ እንጀራሽ ይጨምር እህቴ

  • @kadesmustifa982
    @kadesmustifa982 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ፍፄ ቅን ሰው ሰላምክ ይብዛልኝ

  • @ሎጎሐይቅ
    @ሎጎሐይቅ 5 ปีที่แล้ว +9

    ሴቶችኮ እሳቸው ቢስርቁ ይሻላቸዋል ወንድን መሽፈን አይችሉም

  • @ስደተኛዋመሲ-ሠ8መ
    @ስደተኛዋመሲ-ሠ8መ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ወንዶች መላ ወይም ዘዴ አታውቁም ። ሴቶች እንዲ ነና ዋው !!!!!!!ፍፁምዬ በርቱ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +8

    የምወዳችሁ የሀገሬ ልጆች ፈታ ማለት ካስፈለጋችሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ከጎኔ ሁኑ ጏደኞቼ በያላችሁበት ሰላምና ፍቅር ብዝት ይበልላችሁ👍

  • @meseretabdela2759
    @meseretabdela2759 5 ปีที่แล้ว

    Bezu gize wedoch achabrarinet serachu lezih new

  • @arsema1225
    @arsema1225 5 ปีที่แล้ว +41

    ቅን መሆን ለራስ ነው ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @habeshaethiopia3963
    @habeshaethiopia3963 5 ปีที่แล้ว

    Washto mastarek tikikil aydelem. Wushet wushet new.