Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ምን አለ ሌሊቱ ባልነጋ አልኩኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @kuwaitphone6786
    @kuwaitphone6786 5 ปีที่แล้ว +578

    እኔ ግን የፍፁምን ሚስት በጣም ወደድኮት ለምን ብትሉ እንደማንኛውም ጢባራም አለመኩራቶ ምርጥ ሰው ናት ይሄ ፅባይሽ ሁሌም አብሮሽ ይሁን ማሬ ይሄ የተመቻችሁ ላይክ ግጩኝ

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +4

      እኔም ተመችታኛለች ኩራተኛ አደለችም

    • @shashuresene3313
      @shashuresene3313 5 ปีที่แล้ว +1

      Kezih belay menkebarer min litihon felegkat.feta malet neberebat.mudu endimech

    • @zeynebahmedz2279
      @zeynebahmedz2279 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ተመችታኛለች በርች ፍፁም ሚስት👍👍👍👍👍👍💛💚❤💚💛

    • @habimar7961
      @habimar7961 5 ปีที่แล้ว +4

      ካሜራ ላይ ብቻ እንዳልሆነ ማን ያውቃል ፀባዯ ከሆነ ደስ ይላል

    • @ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
      @ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 5 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ምሪጥሰው ፍፃሜያቸው ይመር

  • @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል
    @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል 5 ปีที่แล้ว +534

    እመቤት መጣች ሀገረችን ሰላም ያድርግልን አሜን ዘረኝናት ይጥፋ የሚትሉ #ላክይ በቅን ልቦች ስም

  • @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ
    @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ 5 ปีที่แล้ว +1165

    ኦማይጋድ እመቤት መጣች እመቤትን ከለቅሶ ወደ ሳቅ የቀዬረ ጌታ አገራችንም ትሳቅ የምትሉ #በላክ ግጩኝ like

  • @ethiopianmeznagnatub113
    @ethiopianmeznagnatub113 5 ปีที่แล้ว +409

    ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ በጣም ሆድ ብሶኛል እስኪ አይዞሽ በሉኝ ደሞም አባቴ ናፈቀኝ ውይይይይ እስኪ ማነው እደኔ አባቱን ናፍቂ

    • @esatulayned
      @esatulayned 5 ปีที่แล้ว +2

      Raheel Ali አይዞሽ እህቴ

    • @علدتبت
      @علدتبت 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayezash berech

    • @ss-hy2hb
      @ss-hy2hb 5 ปีที่แล้ว +2

      Raheel Ali አይዞሽ እህት እኔ እዳች አባቴ ናፊቆኛል

    • @wesiwubshet6577
      @wesiwubshet6577 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞኝ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayzon

  • @ሀይሚየማርያምልጅነኝ
    @ሀይሚየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +59

    ኡፍፍፍ እመቤት ታድለሽ ከጀመርሽበት እስከምትጨርሽበት ሰዓት እግዚአብሔር እዳመሰገንሽ ምነኛ መታደል ነው በናትሽ የአመንሹ ጌታ እስከመጨረሻው ይርዳሽ እማምላክ ጥላከለላ ትሁንሽ እኔም እደ አንቺ። አምላከን የማመሰግን ያድርገኝ

    • @POWE4755
      @POWE4755 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +187

    ሀገራችንን ሰላም አርግልን እንደ ፍፄና እንደ እመቤት ቅን ሰዎችን አብዛልን
    የሞቱትን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን አሜን በሉ እስኪ ምርጦች

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @አሚናሰይድሌራ
      @አሚናሰይድሌራ 5 ปีที่แล้ว +4

      አዎ ያሀገረችን ሁኔታ አሰሳብ ነው አላህ ጥሩውን ነገር ያምጠልን

    • @fatama1233
      @fatama1233 5 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን እምየ ኢትዮጵያ ዙሮ መግቢያችን የነደደውን እሳት አናንያን አዛኤርን ሚሳኤልን ከሳት ያወጣ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አገራችን የነደደውን እሳት ያጥፍልን በቃችሁ ይበለን ለሞቱትም ነፍስ ይማርልን

    • @mami798
      @mami798 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @ፍቅሪክሳብመቓብር
      @ፍቅሪክሳብመቓብር 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +107

    ፍፁምን ከነባለቤቱ ከነልጁ እና እመቤትን እንደኔ የምትወዱ መልካም መዝናናት በሀዘኑ አምሮየ ዝሎ ነበር በእንተ ፈታ ልበል ሠላማችሁን ያብዛው አለ ፍፄ

    • @misshayat4659
      @misshayat4659 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሰጥሺ የኔ ቆንጆ ይችን ሚሰኪን አዝናናሻት። ረጋ ያልሺ ነሺ አላህ ይጨምረልሺ።

  • @jemelateshoma4363
    @jemelateshoma4363 5 ปีที่แล้ว +389

    አቦ ላይክ በሉኝ ለመጀመርያ ጊዜየ ነዉ አደኛ ሰሆን ፈጣራ ሀገራችንን ሠላሟን ያብዛልን

    • @ጠባቂየገብሬልነው
      @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +1

      Jemela Teshoma አሜን

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜንማማየመጀመርያሰላምይቀዲማል

    • @hayatethiopa9236
      @hayatethiopa9236 5 ปีที่แล้ว +1

      እመቤትጨምሮጨማምሮደስይበልሺ

    • @hayatethiopa9236
      @hayatethiopa9236 5 ปีที่แล้ว +1

      አገራቺንንሰላምያርግልን

    • @Ee-wi4ff
      @Ee-wi4ff 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @hanaalam137
    @hanaalam137 5 ปีที่แล้ว +33

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት👏👏
    እመቤት የልብሽን መሻት እመቤቴ ትፈፅምልሽ

  • @ዜድነኝየኢብሮ
    @ዜድነኝየኢብሮ 5 ปีที่แล้ว +52

    እሙዬ እንደው ምርጥ ሰውእኮ ነሽ ፍፄ ቃላት የለኚም ለመግለፅ

  • @መስኪመክብብ
    @መስኪመክብብ 5 ปีที่แล้ว +167

    ፈጣሪ ሆይ የእመቤትን ደስታ ያሳየህን የሀገራችንንም ሰላም አሳየን

  • @አቡኢማን-ከ1በ
    @አቡኢማን-ከ1በ 5 ปีที่แล้ว +76

    እመቤት በጭንቀት ውስጥ የሚታየው ፈገግታዋ ደስ ይላል
    እኛንም አገራችንንም ከጭንቀት ይገላግለን
    አሚን በሉ

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 ปีที่แล้ว +452

    እስኪ እመቤትን ፍፁምን ፀጋን የምትወዱ በላይክ እስኪ እንያችሁ

    • @lolman8495
      @lolman8495 5 ปีที่แล้ว

      💚❤💙💚❤💙💚👍👍

    • @tesfaneshtekieyes8550
      @tesfaneshtekieyes8550 5 ปีที่แล้ว

      እመቤት እግዚአብሄር ደስታሽን እጥፍ ድርብ ያርግልሽ ከልጅሽ ጋር እረጅም እድሜ መልካም ኑሮ እግዚአብሄር ይስጥሽ እህቴ ውድድድድ

    • @አባይነሽየኔውድእውንትሽነ
      @አባይነሽየኔውድእውንትሽነ 5 ปีที่แล้ว

      ፍጱምፀጋእናእመቤትሰላማቹሁብዚትይበልደስስትሉጰጋየበጣምወደድኩሽፀባይሽቅንልባችዘላለምንሩ

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 4 ปีที่แล้ว

      እረጂም እዲሜይስጣቺሁ ለሁላቺሁም

  • @ethiopiasolo2863
    @ethiopiasolo2863 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፍፄና ፀጋ እንዲሁም ልጆቻችሁ ቤተሰብ በሙሉ ረጅም ዕድሜና ሙሉ ጤንነትን ከልብ እመኝኋዋለሁ

  • @hff3528
    @hff3528 5 ปีที่แล้ว +30

    ዋው ምርጦች መጣቹሁ ደብሮኝ ነበር እኔ ይህ ፕሮግራም አልከታተልም ነበር ለ እመቤት ስል ግን መከታተል ጀምሪለሁ እና በጣም ነው የዉደድኩ ቃላት አጥሮኛል ለመናገር ለፍፄ ለምስቱ እና ለ እመቤት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ እወዳቹሃለሁ ቀጥሉበት

  • @alemitu8622
    @alemitu8622 5 ปีที่แล้ว +181

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በእለተ ቀንሽ ልማጽንሽ 🙌🙌🙌የእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም በአማላጅነትሽ ፈጥነሽ ድረሽላት

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 ปีที่แล้ว +105

    የፍፁም ባለቢት በጣም ምርጥ ሴትነሽ ተባረከኪ

  • @ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ
    @ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ 5 ปีที่แล้ว +80

    ኢትዮጵያ እንደ እመቤት ለዘላለም ትሳቅቅቅቅ አሜን😙በሉ እስኪ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 ปีที่แล้ว +30

    ከዘረኝነት የፀዳ ሰውን ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ብቻ የሚወድእስኪ ላይክ አድርጎ ይግለፅ 💚💛♥️📌

  • @clodekasclodekas785
    @clodekasclodekas785 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍ እመቤት ደስ ስትይ ተስፋሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳሽ
    አር አይመልሰዉ ያሳለፍሺዉን ስቃይ እናቴ ሳይሽ እራሱ ይከፋኛል ያቺ የመጀመሪያ ቀን ያለቀሻት ለቅሶ ብቻ እግዚአብሔር ተስፍሽን ያለምልመዉ ልጅሽን ደግሞ አንቺን ይካስሽ ለቅሎሽን በሳቅ አድጎልሽ ቀሪ ህይወትሽን ያሳምርልሽ የልጅ ጠዋሪ ያርገዉ አሜን አሜን አሜን

  • @bsjsxhdhzhzhhd904
    @bsjsxhdhzhzhhd904 5 ปีที่แล้ว +238

    እስቲ የሙዬ ግልፀኝነት ያስደሰተው የገጠር ልጅ የሆነ 👍 ጫን በሉት

    • @ዜድብንትየሱፍ
      @ዜድብንትየሱፍ 5 ปีที่แล้ว +2

    • @kassemjaafar1381
      @kassemjaafar1381 5 ปีที่แล้ว +1

      Libsen Awliqe alechi miskin yene gikzi

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 5 ปีที่แล้ว

      እኔምለው።።።ጠጉርሺነው።።።ተያምራል።።✔✔

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 5 ปีที่แล้ว +59

    ዛሬ እኳን ሳቅም አይመጣ ልባችን ተሰብሯል አገራችን ሰላም ያርግልን 😢😢😢

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +64

    እማማ ሀገሬ ትቅደም ምድረ ዘረኛ ይውደም የምትሉ እስኪ የሀገር ሠላም ያሳሰበው ላይክ

    • @hayatyamam4253
      @hayatyamam4253 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሰላም ላገራችን

  • @etanutube
    @etanutube 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል በዚ አጋጣሚ ኩሪፍቱ ለሁለት ቀን አዳር ከነሙሉ መስተግዶ ስት እደሆነ አሳውቁን ከስደት መልስ ከች እድንል ፍፄ ደግሰው ነክ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችክ ይተብቃቹ ልጃቸውን ድንግል ማርያም በኪነ ጥበቧ ታሳድግላችው

  • @ትግስትአለነ
    @ትግስትአለነ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉ የኔ መልከ መልካም ስዎዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ፈጣሪ ምረት ያዉርድንል የሞቱትን ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @የኔፍቅርብቻ
    @የኔፍቅርብቻ 5 ปีที่แล้ว +24

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ
    በሀዘን ስምንቱ
    እግዚአብሔር አምላክ
    ሀገራችን ሰላም አድርግልኝ
    ቅን ልቦች እንኳን በሰላም
    መጣችሁ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 ปีที่แล้ว +21

    *ዛሬ እኮ እመቤታችን ናት እንኳን አደረሳችሁ ፍፄና ባለቤትህ ልጅህና እሙ በጣም ነው የምወዳችሁ*

  • @ajumunna2683
    @ajumunna2683 5 ปีที่แล้ว +19

    እቤትየ እኪ ላንች የረዳ አምላክ ለሀጋራችን ሰላም ያውርድ እና ልባችን ይሳቅ በሰው ሀገር የላይ ሳቅ ሆነብን

  • @አማንሰው2323
    @አማንሰው2323 2 ปีที่แล้ว

    ስምን መልዓክ ያወጣዋል አለ ያገሬ ሰው እውነትም ፍፁም እናት ወልዳለች እድሜና ጤና ከልጅህና ከባለቤትህ ጋር ይስጥህ

  • @gaaraleaf1305
    @gaaraleaf1305 5 ปีที่แล้ว

    ምን ብየ እድምጅምር ግራ ገባኝ ብቻ አንድን ነገር ልበል እግዚአብሔር ይባርክችሁ እድህ አይነት ድስታ ስላሳያችኩን የውነት ቅን ልባች አሁንም በድጋሚ የምለው ነገር ቢኖርኝ የሰላም ባለቤት የሆነው ልሉል እግዚያብሄር ሰላማችሁን ያብዛው!!!

  • @abehayat3551
    @abehayat3551 5 ปีที่แล้ว +372

    አንደኛ ነኝ በአላህ ላይክ ግጩኝ

    • @habihabeshawit4903
      @habihabeshawit4903 5 ปีที่แล้ว +5

      በአሏህ ስላልሺ ገጭቸሻለሁ ክክ

    • @ethioethio1159
      @ethioethio1159 5 ปีที่แล้ว +18

      እንዴ ሰው ታሟል እንድ ለላይክ ብለሽ በአላህ ተያለሽ ሰራፈት

    • @oumnefisayenatualji5406
      @oumnefisayenatualji5406 5 ปีที่แล้ว +2

      በአላህ ስላልሽ አጋጨሁሽ በላይክ የጁመአ ስራ እያጋጨኝ ላይክ ገጨታ ደግሞ

    • @umuatika2320
      @umuatika2320 5 ปีที่แล้ว +4

      በአላህ አይባልም በአላህ ማለት ከባድ ነው ማማዬ
      በአላህ ስላልሽ ላይክ አድርጌሻለሁ

    • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
      @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 5 ปีที่แล้ว +3

      @@umuatika2320 ለላይክ ብለሸ ነወ በአላህ የምትይው ጉድ ነወ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 ปีที่แล้ว +11

    ፕሮግራሙን ገና ስከፍት ነው ላይክ አድርጌ ነው ምገባው 👍👍👍
    እመቤትን የረዳ እግዚአብሔር ይርዳን
    ፍፄ እስከ ባለቤትህ አምላክ ይጠብቅህ ያክብርህ
    ለኢትዬጲያ ለሀገራችን ሰላም

  • @ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ
    @ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ 5 ปีที่แล้ว +124

    እድሜ ለእመቤት ስንቱን ተማርኩ በሷ ሰበብ ኪኪኪ የፈረንጅ አለቃ ለማየት የቸኮለ

    • @بنتآشيتو
      @بنتآشيتو 5 ปีที่แล้ว +2

      እርኔም በሷ ሰበብ ብዙ ነገር አወኩ ክክክክክ

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 5 ปีที่แล้ว +1

      ኤፍ ነኝ የኩዌቷ ከዳማ ከከከከከ እኔም ቸኩያለሁ

    • @ኢትዮጵያትሳቅ
      @ኢትዮጵያትሳቅ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንዴው እንደ ገጠር ሰው የዋህ የለም እኮ እግዚአብሔር የሚያዬት የዋሆች ናቸው!
    በፍፁም ተመስሎ እግዚአብሔር ወደ እኔ መጣ አለች እግዚአብሔር አሁንም ይጎብኝሽ እናትዬ!
    ፍፄ በጣም ምርጥ ሰው ነህ የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @የነገንማንያውቃል-ዐ9ጘ
    @የነገንማንያውቃል-ዐ9ጘ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የአንቺን ህይወት የቀየረ አምላክ ሁላችንም ይመልከተን
    እሙየ የአንቺ እንባ #በሳቅ ተመለሰ ደስ ብሎኛል

  • @بنتمحمدعلحمدلله
    @بنتمحمدعلحمدلله 5 ปีที่แล้ว +17

    እሙየ ሁሌም እንደሣቅሽ ኑሪ
    አላህ ሀገራችንን ሠላሙን ያብዛልን

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 ปีที่แล้ว +97

    ምንም መሳቅ አልችልም የሀገሬ ነገር ሆድ ብሶኛል የፊስቡክ ሰዎች አሳብደውኛል ሰላም ለሀገሬ ያረብ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tiruworkfentaw7267
      @tiruworkfentaw7267 5 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ በጣም እግዚአብሔር አምላክ ምን አለ ፌስቡኩን በዘጋልን አሁንስ😭😭😭😭

    • @sdfdsfsddsfsd6084
      @sdfdsfsddsfsd6084 5 ปีที่แล้ว

      Endih. Honoaykerim. Andiken. Destegna enhonalen
      Man libu yaldema alebilesh new.

    • @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
      @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 5 ปีที่แล้ว

      Amen slm le hageren lemin irigif arigesh atiteyiwum fb ine ketewukut selam agegnew

    • @rhmetahmed6147
      @rhmetahmed6147 5 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @simealemau8769
      @simealemau8769 5 ปีที่แล้ว

      አይዞን እግዚአብሔር ለሁም ግዜ ነው

  • @yemisirachalemu9096
    @yemisirachalemu9096 5 ปีที่แล้ว +24

    የእኔ ቆንጆ ሁሌም ሳቂ ደሰታሸ ሙሉ ይሁን

  • @ትዕግስትካሳዬ
    @ትዕግስትካሳዬ 5 ปีที่แล้ว

    እሙዬ በዘመንሽ ሁሉ ድንግል ማርያም ትቅደምልሽ አይዞኝ ሁሉም ለበጎ ነው የሚሆነው ከዛሬ የተሻለ ደግሞ ነገ መልካም ይሆናል በርቺ ፍጼ ቃላት ያጥረኛል ስላንተ መልካምነት ለመናገር ባጭሩ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ

  • @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
    @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 ปีที่แล้ว

    ውይ እሙዬ እንደው ስወድሽ ከምንም በላይ ደግሞ ግልፅነትሽና የዋህነትሽ የኔ ቆንጆ አሁንም ሳቅ በሳቅና ደስታ በደስታ ያድርግሽ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ።ፍፀ እግዚአብሔር እድመና ጤናው ይስጥህ እስከነ ቤተሰቦች ።

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 5 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ያፅናናን ያዘነውን በሙሉ ኢትዬ ለዘላለም ትኑር

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 5 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል እሙየ ዋነው መሰረቱ ከፈጣሪ በታች ፍፄ ነው ። እስኪ ጸልዩ አገራችን ሰላም እንድትሆን መሳቅም መዝናናትም የምንቸለው አገራችን ሰላም ስትሆን ነው እኛም ሰላም ተሰምቶን መሳቅ የምንችለው ።

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 5 ปีที่แล้ว +21

    አምላኬ ሆይ ሃገራችን ኢትዮጲያ ሰላም አድርግን ቅን ልቦች እግዚአብሔር እንደንናንተ ቅን ልቦች ያብዛልን

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 5 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ላንተ ምን ያንስሀል ከክፉ በኃላ ድሎት አለ የመቤትን ለቅሶ ወደ ሳቅ የቀየርክ ጌታ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ በእዉነት ላንተ አንድ ሽ ሰብስክራይቭ ቢኖር አደርግ ነበር ከዚህ የበለጥ ትልቅ ደረጃ እንደምደርሲ አልጠራጠርም አብሽሪ በፈጣሪ ፍቃድ ምችት ይበልሽ የኔ የዋህ

  • @yetsehayligmekides3282
    @yetsehayligmekides3282 5 ปีที่แล้ว

    አንችም ልክ እንደ ፍፀ እንድትሆኛ እፀልይልሻል ምክንያቱም ፍፀ ማለት በጣም ጌታ የባርከው ደግ የዋ ጥሩ መልካም የተባርከ ነው ለብዝሆች በርከት ሁኛ የፍፀ ባለቤት ስወዳት ነፍስ አይቀርልኛም ፍፀን የመስለ ባል ስላገኛሽ ዋው ነው ቅን ልቦች ተባርኩ እውዳቻለው ውድድድድድድድድድ

  • @fierrfierr9866
    @fierrfierr9866 5 ปีที่แล้ว +83

    አቦ ለይክ አረጉኚ አሙየን በጣምነው የምወዳት

  • @yube3674
    @yube3674 5 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍፍ ፍፄ ምን ልበልክ ከቤታሰብክ ጋ ርጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ከፍ የለ ቦታ ድርስ ሀሉም ሰው ከንታ ይመር ቅንናት ለርስ ናው እንደንታ አይናቱን የብዘልን እሙዬ የኔ ይወሀ ሁለቹንም i miss you

  • @abebabirhanuapp1316
    @abebabirhanuapp1316 5 ปีที่แล้ว +5

    wow ከዚህ ሪዞርት መሄዴ አይቀርም በለው ይመቻል እሙየ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ላይክ

  • @gulehworkargaw4674
    @gulehworkargaw4674 5 ปีที่แล้ว +1

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እመቤት መጨረሻሽንያሳምረው ። ፍፄንም እግዚአብሔር ውለታውን ይክፈለው።

  • @ፋፊማሀመድ
    @ፋፊማሀመድ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ያ እንባሽ ታብሶ እንኳንም ሳቅሽልን ፍፁሜ መልካም ሰው በቃ አዛኝ እኔ እንጃ ተሁት ብቻ ያንስባሀል ከነባለቤትህ ከነልጅህ ሰላማችሁን ያብዛው አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያችንንም በሰላም በፍቅር ባንድነት በሳቅ እንደፈንድሻ ፍንድሽድሽ አርግልን

  • @yegiwonlij9622
    @yegiwonlij9622 5 ปีที่แล้ว +16

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ያብዛው ሀገራችንን እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይመልከትልን 😢

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +10

    ቅን ልቧች እኳን ሠላም መጣችሁ
    ፍፅየ ያምርብሀል ልጅ ማቀፍ.

  • @wubliebylie7626
    @wubliebylie7626 5 ปีที่แล้ว +11

    አምላከ ቅዱሳን ደስታሽን ያብዛልሽ
    አይዞሽ በርቱ አቶ ፈፄ

  • @habibaad8253
    @habibaad8253 5 ปีที่แล้ว

    እውነትም ቅን ልቦች ሰላማችሁ ይብዛ አቦ !!! መልካምነት እንደት ደስ ይላል እንዲህ ብንረዳዳ ብንተሳሰብ ኢ/ያ የት በደረሰች ነበር በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ " ላለቀስ ለተከፍ ደስታ የሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን !!!!

  • @habashawitf4157
    @habashawitf4157 5 ปีที่แล้ว

    ፍፄ በጣም እደለኛ ነህ ፀጊን የመሰለች ቆንጆ እንዲሁም አንተን ቅን አርጎ ነው የፈጠርህ እርጅም እድሜ እና ጤና ለፀጊ እና ለአምላክ በፀጋ ይስጣቹህ ። ፀጊ በጣም ነው የወደድኩሽ

  • @አዮየወሎልጅ-ጠ7ከ
    @አዮየወሎልጅ-ጠ7ከ 5 ปีที่แล้ว +6

    እንደ እመቤት የሰው መውደድ ይስጠን ምንጊዜም የዋህ ሰው ሰው ይወደዋል እሙቲ ሁሌም ሳቂልኝ

    • @vikishenkut5975
      @vikishenkut5975 5 ปีที่แล้ว

      እሙዬ እሙዬ እሙዬ። ደግዋ። የዋህዋ። በመጀመሪያ የዋህነትሽ እግዚአብሔር። ከመልካም ሰው እንኩዋን አስተዋወቀሽ እግዚአብሔር። አላማ አለው። ለመልካም ነገር ነው ካለሽበት ቦታ ያመጣሽ ምንም እንኩዋን። በከባድ ጊያት ውስጥ ብታልፊም ለመልካም ነው እግዚአብሔር የድካምሽን አይቶ የበለጠውን መልካሙ ነገር ሁሉ። እግዚአብሔር። የልጅሽን። በጥበብ ምልካም ስብዕና ያለው አንቺን ተከባክቦ አንቀባሮ። የሚያኖርሽ ያድርግል ሀገሩን የሚጠቅም ያድርግልሽ ለፍፄም የመልካምነቱን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን በተሰቤቱን እና ህፃኑንም ልጁን እግዚአብሔር። ያስድግለት። እሙዬ። እግዚአብሔር። አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 5 ปีที่แล้ว +154

    የፍጣሪለህ ጨርሶ ላይክ ለማኝ ነው 🤭እስኪ እኔንም ላይክ ግጩኝ 🙊🙊🙊

  • @የዲቲቅምጥል
    @የዲቲቅምጥል 5 ปีที่แล้ว +41

    እንካን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ፍፄ አባትነት እደትነው አስተዛዘልህ ልክ እደ ዝንጀሮ ከከከከከከከከከከ ማሻአላህ ከዘመኑ ማልጭት ከሆኑ ወንዶች አንተመገኘትህ አልሃምዱሊላህ በመልካም ሰዎች ልብ ነው የእኛ መኖር አላህ እደአንዳዶቻችን ክፋትማ ከዚች ምድር አጥፍቶን ነበር ረጅም እድሜ ከነቤተሠብህ ወንድሜ ኑርልን

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      fatuma hussne Gkgj ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ባለሽበት ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍

  • @foziyaabdu1701
    @foziyaabdu1701 5 ปีที่แล้ว

    አሪቲ አትጠቀሚ ፈገግታው አይለይሽ ሲያልፈልሽ የነበረሽበትን እንዳትረሽ ከፈጣሪ በታች ፉፁም ብዙነገረ አድረጎልሻል እና በደስታውም በሀዘኑም ከጎኑ አትጥፊ የፈፁም ሚስት የሆንሽ አሰል ነሽ እድሜሽ ይረዘም የኔቅመም ስወድሽ ቆንጆ

  • @የእናቴአፍቃሪምኞት
    @የእናቴአፍቃሪምኞት 5 ปีที่แล้ว +94

    እደኔ የመዳም ቤት ስራ ትክሻውን የደከመው መታሸት ያማርው ካለ☝👍👈መሣጂ😂

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 5 ปีที่แล้ว +8

    ፍፄ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባርክ ቅንነት ለራስ ነው እግዛቤርሔር ይርዳቹ ባተ ብዙ ነገር ተማርሁ 😍😍😍😍

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +81

    ዶላሩ ሊመጣ ትንሽ ሰብስክራይብ ነው የቀረው። ወገኖች ተባበሩ። ባይሆን ከዶላሩ በፐርሰንት እንተሳሰባለን።

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    የፍፄ ባልተቤት እርጋታሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ እሙየ አይዞሽ ያለፈዉን የማስረሳ ጥሩ ነገር ፈጣሪ ይስጥሽ የዋህ ልጅ ነሽ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 ปีที่แล้ว

    እመቤትዬ አይዞሽ የሰው ቋንቋ የሰው ነው እኔ እንደተዝናናው ደስ ብሎኛን ፍፁም እግዛባር ይስጥህሽ ፀግዬም ልጃችሁ ይባረክ እንተ ይህንን ብር ግራም ባታዘጋችጅማን ከቤት ያሶጣታል እንደናንተ ይብዛልን

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት
    @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 ปีที่แล้ว +16

    ውይ የፍፄሚስት እርጋታዋ ማሻአላ ደስየምትልልጅናት
    ፍፄቅንስለሆንክ ገናብዙሰብስክራይብ ትደረጋለህ

    • @uaedubai4268
      @uaedubai4268 5 ปีที่แล้ว

      Bewnt fse egzhbehr ybrkek lgk btsbk hlu kfu aykak bewnt ytstk sga mstk lgk k egzhbehr new klt yljm bewnt embten slgzkt egzhbehr ygzk b Ethiopia edte aynt 1 sew bnor tru nbr tbrk kfu aynkak

  • @መታገስዋጋአለው-ረ9ነ
    @መታገስዋጋአለው-ረ9ነ 5 ปีที่แล้ว +28

    ለሀገራችን ፈጣሪ ሰላሙን ያዉርድልን ❤🙏🙏
    ዘረኛን ያጥፋልን እሙዬ ስወድሽ ❤❤

    • @መይረምነኝከባቦ
      @መይረምነኝከባቦ 5 ปีที่แล้ว +1

      የፍፁም ሚሥት ፀባይሽ ጨረቃ
      ቃላትም የለኝም ላንች የሚበቃ
      ስወድሽ
      የናቷ ናፋቂ ነኝ ሀዩ የዱባይዋ አልቃሻ
      የዛሬን አራት አመት እመጣለሁ ። ሀገሬ ኢትዬጲያ.
      ሠላማችሁ ይብዛልኝ።

    • @መታገስዋጋአለው-ረ9ነ
      @መታገስዋጋአለው-ረ9ነ 5 ปีที่แล้ว

      @@መይረምነኝከባቦ 😍😍😍

  • @aynchaayncha3828
    @aynchaayncha3828 5 ปีที่แล้ว +14

    ወገኖቸ ህቴቸ እና ወንድሞቸ እሙ መታለች እንሹፋት ግቡ እና በስላሴ እሙን የሚወድ ላይክ ያርገኝ

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 5 ปีที่แล้ว

    ፍፄ በጣም የእግዚአብሄር ሥጦታ የሆነች ሚሥት አላችህ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን

  • @የትምንጉሴየትምንጉሴ
    @የትምንጉሴየትምንጉሴ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እንኳን የድንግል ማሪያም ልጅ ለቅሶሽን ወደ ደስታሽ መለሰልሽ ፍፄ አተን ምን በዬ እደምገልጽክ ቃላት ያጥረኛል በሄድክበት በተቀመክበት ሁሉ ፈጣሪ አይለክ ልጅክም አድጉ አባቱን አክባሪ ፈጣሪውን ፈሪ ያድርግልክ ፍፄ ሰላሙን ሁሉ ተመኘውልክ ከነ መላው ቤተሰብክ

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 5 ปีที่แล้ว +83

    ጥሩ ነው።
    ፍጹሜ ይችን ልጅ ግን የሆነ የግል ትምህርት ቤት ስፖንሰር አፈላልገህ እንድትማር ብታደርጋት በርቶ ከሚጠፋ ጊዜያዊ ደስታ ታወጣታለህ።
    ሞክርላት በማርያም?

    • @nanawekknesh8658
      @nanawekknesh8658 5 ปีที่แล้ว +2

      Metfown sayalfu tru yelm fetari tolo dersolshal enam bzu serchalehu ken sra keken sra parking kepariking sew bat keza wedesdet kbru yisfa ahulay ya hula tarik lihon new yemfelgewn hula madreg yemchilbet seat lay negni yalmanm agashi bat hula serchalehu besdet alm 8 Amet bnorm wtatama negni kbru yisfa fetari emuya yena wd anchin erasa wst Agignichashalehu lealamashi tegeshi kehonshi yemtfelgibet yematdershibet mknyat yelm fitsa fetari bemthadbet hula yikdemlk batesebknm yitebklk balebatkn beharishin fetari Ayikeyirbn balna mist ke 1 bahar alu benante aregagetku

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 ปีที่แล้ว

      Teague yenyemar

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 ปีที่แล้ว

      Mnakebayinga eremwuwsye

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 ปีที่แล้ว

      U100000gzyebyichal sebeskryib badregkueshe

    • @salamalaikum4086
      @salamalaikum4086 5 ปีที่แล้ว +1

      @@nanawekknesh8658 እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @buzebishoftu1156
    @buzebishoftu1156 5 ปีที่แล้ว +15

    Bishoftuዎች ካላችሁ 👍
    ፍፄ መልካም ሰው 👌👌
    ፀጋዬ የኔ ቅን ❤
    እመቤትዬ የኔ የዋህ ❤
    ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤🇪🇹

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 ปีที่แล้ว +17

    ኦፍ ተመስገን እሙየና ፍፄ መተዋል እስኪ ፈታ ልበል ሙሉ ቀን ላለማልቀስ ስታገል ነው የዋልኩት ኦፍ ወይ ስደት ብቸኝነት ሊደፋኝ ነው ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @መሲነኝየላስቴዋሺቅርቅርእ
    @መሲነኝየላስቴዋሺቅርቅርእ 5 ปีที่แล้ว +1

    እሙ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ ፍፄም ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክ ልጂህንም እግዚአብሔር ያሳድገው ፀጋ እየ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ በርድ ያልሽ ነሽ በዚሁ ቀጠይ ሳላደቅሽ አላልፍም ባልና ሚስት ከንድ ዛፍ ይቆርጣል ይባላል እድሜ ዘመናችሁን ሁሉ ክፉ አይካችሁ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      መሲ ነኝ የላስቴዋ ሺቅርቅር እማየ ውስጤ ነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ባለሽበት ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 5 ปีที่แล้ว

    እሙዬን እንደዚህ በናፍቆት እና በጉጉት ጠብቀን የምናያት እራሷን ሆና የማታውቀውን አላውቅም ብላ ስለምትቀርብ ፈፅሞ አለመውደድ ይህንን ለማየት አለመናፈቅ ስለማንችል ነው እራስን መሆን እንዴት ደስስስስስ ይላል

  • @ceasarclawn4457
    @ceasarclawn4457 5 ปีที่แล้ว +7

    እመቤትዬ በሳቅ ነው ዛሬ ምታፈርሽው ሁሌም ሳቅስሽ ያብዛው የፍፁም ሚስት ውብ ነሽ ፀባይሽ ይጨምርልሽ ውድ ❤❤

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 ปีที่แล้ว +13

    የኔ የዋህ ከቀን ስራ ያወጣሽ ጌታ ይመስገን ደሞ ከዚህ የተሻለ ስራና ሂወት እዲገጥምሽ እመኝልሻለው 🙏🙏

  • @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ
    @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ 5 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ ከልቤ ነው ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @marthiaadams1187
    @marthiaadams1187 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንን የመስለ ሳቅና ደስታዋ በሃዘን ተሸፍኖ ነበር
    ፍፄ መልካም ስው ነህ።። ያንተ ብዙ እገዛ አለበት
    ዛሬ ወደ ደስተኛ ህይወት መልስሃታል ።
    ምንም የማይሳነው አምላክ አንተንም ከቤተስብህ ጋር ደስ ያሰኝህ።

  • @susususuyewelowa9983
    @susususuyewelowa9983 5 ปีที่แล้ว

    የፍፄ ሚስት እርጋታ ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክሽ እመቤት እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ ይህም ያልፋል ዋናው ትእግስት ይኑረን እንጂ

  • @ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
    @ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ 5 ปีที่แล้ว +4

    እኩአን ድህና ምጣችሁ ቅንልቦች, ያለም አማላጅ እማምላክ ሆይ ዕርስ ብርሳችው እየተጠላሉ ጭካኔ ይትሞላ ልብ ያለችውን ስውች እባክሽ ልቦና ስጫችው ድግል ሆይ ትህትናሽ አይራቀኝ 😢💚💛❤

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 ปีที่แล้ว +4

    ፍፄ እግዚአብሔር ልክ እንዳንተ ያለች ቅን ሚስት ሴቶሃል በጣም ነው የወደድኩዋት ፈጣሪ ይባርካቹ !❤❤❤

  • @muniraslite.tubisaws8143
    @muniraslite.tubisaws8143 5 ปีที่แล้ว +4

    ምን አላ በይነጋ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ሰቅታም ይማችሽ ሁሌም ሰይካፈሽ ኑሩ ውዴ ውስጥሽ እኮ ቅንንት የሞላብትነው በርግጥኝነት አላህ ይጭምርልሽ እኔ አቺን ሰይ ክፈቴነው ምለቃኝ ወላሂ እይካፍኝነው ምስቃው አባ ይማችሽ ሁሌም ሰቂልን

  • @ሁሉበርሱሆነ-ኘ8ፀ
    @ሁሉበርሱሆነ-ኘ8ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍፄ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ምንም ቃል የለኝም እሙየ ደስታሽ ደስታየ ነው የእውነት ይህን ያሳየ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @tigistkonjo9291
    @tigistkonjo9291 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የኔ የዋህ ምንግዜም እደዝህ ደስ ይበልሽ ፍፁም ከኔቤተስቦችህ ስላማችሁ ይብዛ እድሁም ባልደረብችህን ስላማቸው ይብዛ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በእውነት ምንግዜም ደስታችሁን እምናይ ያድርጋል

  • @ስደተኛነኝአንተሙጠብቀኝ
    @ስደተኛነኝአንተሙጠብቀኝ 5 ปีที่แล้ว +64

    እንደኔ የሰሞኑን የሀገራችን ጉዳይ ሰላማቹን የነሳው ላይክ ሀዘናቹን አሳዩን

  • @barakatcell6387
    @barakatcell6387 5 ปีที่แล้ว +11

    ኧሙ አምሮብሻል ሰው ኑሮውን ነው ሚመስለው በዚህ 2 ቀን ውስጥ አማራባት

    • @ابلا-ض3ش
      @ابلا-ض3ش 5 ปีที่แล้ว

      Lgshn Allah ysadglsh

    • @ابلا-ض3ش
      @ابلا-ض3ش 5 ปีที่แล้ว

      Barakatአብነት Cell ftum adnakih negn

  • @አኢሻነኝብቸኛዋ
    @አኢሻነኝብቸኛዋ 5 ปีที่แล้ว +11

    ቅድሚያ ለሀገራችንን ለኢትዮጺያ🇪🇹 ሰላም ፍቅር አድነት ይብዛላት🙏ዋዉዉ እመቤትዬ ሁሌም ሳቅሽ ሳቃችን ነው ፍፄ እድሜና ጤና አብዝቶ ጨማምሮ ይስጥህ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ሰላማችሁን ያብዛላችሁ 🙏🇪🇹💋

  • @tedlagichamo2576
    @tedlagichamo2576 5 ปีที่แล้ว

    ፍፁዬ እግዚአብሔር ያክብርህ የዘራኸውን መልካም በእጥፍ ያሳጭድህ እሙዬም በጣም አምሮብሻል ግን ፍፁዬ እህታችን ትንሽ አማርኛ እየረሳች ነው መሰለኝ እንዴት ነው የምታወራው??

  • @alsalansalan1681
    @alsalansalan1681 5 ปีที่แล้ว

    በእወነት ፍፄ ህን ፎሮግራም አንድ ሰዓት ቢኦን ያሰኛል ብቻ እድሜኸን ያርዝመው በጣም መልካም ሰው ነክ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግል

  • @የናቴልጅነኝየናቴልጅነኝ
    @የናቴልጅነኝየናቴልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +8

    ውብ ነሽ ፀጋ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የእውነት በጣም ነው የምወድሽ የማውቅሽ
    የማውቅ መስሉ ነው የሚሰማኝ አንደበት ነው የሚማርከኝ

  • @የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
    @የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ 5 ปีที่แล้ว +52

    ግልፅነቷ፡በጣም ደስ ይላል

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +2

      @የዉስታዝ አቡሀይደር አድናቂነኝ አላህ ይጠብቅህ ቆንጅዬ ልበ ቀናነትሽን አሳይኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬ ልጅ ምርጧ

  • @amiyemamibcha5805
    @amiyemamibcha5805 5 ปีที่แล้ว +12

    ዛሬ ሳልናገር የማላልፈው ነገር አለኝ ፍጴ እውነት ነው የምናችው እነሱን ከመውደዴ ብዛት በሁለቱም ስልኬ ነው ላይክም ኮሜንትም የምገጫችው እስኪ እንደኔ ቅን ልቦችን የሚወድ በላይክ አጥግቡኝ አይከፈልበትም ሀገራችንንም ሰላሟን ያብዛላተት

  • @hegeriselameshiyibeza4500
    @hegeriselameshiyibeza4500 5 ปีที่แล้ว

    እሙ የኔ የዋህ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው የደስታ ኑሮ ይስጥሽ ኡፍፍፍ አልቅሲ መሳቅ አለ ደስ ይላል ስቆ ማልቀስ ነው መጥፎው
    ፍፄ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ ውብና ቆንጆ ሚስት አለችህ ሁሉ ነገሯ ደስ ትለኛለች ፈጣሪ ኑሮአችሁን ይባርክ ሰውን ደስ እንደምታሰኙ እናተም የደስታ ኑሮ ያኑራችሁ

  • @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
    @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል 5 ปีที่แล้ว +2

    ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል አሉ ፍጼ ልክ እንዳንተ ቅን ነች ሚስትክም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እመቤትዬ ሁሌም ደስ ይበልሽ

  • @sayedowal4441
    @sayedowal4441 5 ปีที่แล้ว +22

    የተሻለ ቦታ ያድረስሽ አላህሚሥኪንበራሷ የምትተማመንድንቅ ልጅ ናት እመቤት አብሽሪ

  • @makidamoisa7821
    @makidamoisa7821 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ትላላችሁ አቦ የፊፄ ሚስት ደስ ትላለች አለባበሷም እንደ ሌሎች አይደለም ሥነ ሥርዓት የላት ሰው ናት በርቱ

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ
    @እህቴንናፋቂስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +50

    ዛሬ እኮ እመቤታችን ማሪያም ነች እንኳን አደርሳችሁ ፍፄና እሙዬ እስከቤተሰቦቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
    *እር በፍፄ ሞት ይሁንባችሁ* *ሰብስክራይፕ አድርጉኝ*
    እናም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን!!!🙏🙏🙏💚💛❤

  • @zzzz5083
    @zzzz5083 5 ปีที่แล้ว

    ውይይ የፍፄ ሚስት ሰላም ላቺ ይሁን ፍፁም አስፍው እረ ሰላምህ ይብዛ ይችን ሚስኪን ዘና ያደረካት አንተ መልከ መልካም አቦ ሰላም ፍቅር ጤና ሀብት ሁሉ ላንተ ይሁን የኔ የዋህ መልካም ሰው እኮነህ

  • @እጽብድንቅየተዋህዶልጅ
    @እጽብድንቅየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እሙ እንካን ደህና መጣችሁ እ/ር ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ የስካሁን ልፍትሽን በቃ ይበልሽ ደግሞ ኩሩፍቱ ሪዞርት የሚለውን ኩሪፍቱ መዝናኛ ማለት ትችያለሽ ዋናው ሀሳብሽን ማስተላለፍሽ ነው