Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እነፍፁምን እንዲህ ያሳቃቸው ምንድነው? What makes these guys laugh out laud?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4.5K

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 5 ปีที่แล้ว +1475

    እስኪ የእመቤት መለወጥ እንደ እኔ ያስደሰተው እጁን ያውጣ ,, እመቤት እመቤቴን እወድሻለሁ

    • @ሳራየእታገኝልጅ
      @ሳራየእታገኝልጅ 5 ปีที่แล้ว +9

      እኔም እወዳታለው የኔ ሳቂታ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +2

      ene ውዴ ወደኔም ጎራ በይ ቤተሠብ እንሁን

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ሳራየእታገኝልጅ ውዴ ወደኔም ጎራ በይ ቤተሠብ እንሁን

    • @farhanmuktar6480
      @farhanmuktar6480 5 ปีที่แล้ว +1

      😍😍

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔምእወዳታለሁ

  • @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
    @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +649

    አሁንስ አገሩ ገብቶ ፈታማለት አማረኝ እስኪ አገር መግባት ያማረዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +213

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው የእመቤት ከለቅሶ ወደ ስኬት ጉዞ ደስ ይላል በጣም

    • @hasetigonderewa1374
      @hasetigonderewa1374 5 ปีที่แล้ว +2

      እሙየ ሲያምርብሽ ሲትዘፊኒ

    • @וואקווואקווואקו
      @וואקווואקווואקו 5 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍

    • @AskaleAskale-eg1lu
      @AskaleAskale-eg1lu 10 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ስደትነውችግሬስደትነውችግ
    @ስደትነውችግሬስደትነውችግ 5 ปีที่แล้ว +9

    የዛሬ ሳምንት አገሬ እገባለው በስላም ግቤ በሎኝ ምርጦች ቅን ልቦች በጣም ደስ ትላላቹ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +152

    ከእመቤት የኔ ቆንጆ ኩሪና ቢጫ ወባ በድምፅ ማን ይበልጣል
    እመቤትን የምትሉ ሹክ በሉኝ

  • @ስደተኛዋእናቷንናፍቂስደተ
    @ስደተኛዋእናቷንናፍቂስደተ 5 ปีที่แล้ว +428

    አሁንስ አገሬን ገብቸ ዘና የምልበት ናፈቀኝ እስቲ ማነው አገሩን የናፈቀው ጋይስ 👍 ግጩኝ❤

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +176

    ማንነት የራስ ነው
    እምነት የግል ነው
    ሀገር የጋራ ነው
    ቁልፍና መሳሪያው
    ኢትዮጵያነት ነው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ሰርኬነኝየናቷናፋቂ
    @ሰርኬነኝየናቷናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +50

    እስኪ እንደኔ ቃላት ያጠረው በ like አሳዬኝ
    ፍፄ ማኛዬ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +144

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
    ''ነበልባሉ ሆነ የቅኔ ከተማ''
    በእሳቱ መካከል ዝማሬ ተሰማ
    በግርማው ሲገለፅ ገብርኤል ከራማ

    • @birtukanfkadu6016
      @birtukanfkadu6016 5 ปีที่แล้ว +2

      zolatube ይቺን መዝሙር ሙሉውን ፅፈሽ ላኪልኝ ዩቲዩብ ላይ ብፅፍ አልወጣአለኝ

    • @ethiohagere8848
      @ethiohagere8848 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫

    • @እግዛቢሄርይመስገን
      @እግዛቢሄርይመስገን 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ethiohagere8848 የኔ የዋህ ድምፅሽ ያምራል

    • @adebabaygoshe5779
      @adebabaygoshe5779 5 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልል

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      @@birtukanfkadu6016 በቃሌ ሙሉውን አልችለውም ማር

  • @Tube75_Newi
    @Tube75_Newi 5 ปีที่แล้ว +67

    አሜን በሉ አቦ ልመርቃቹ
    ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ያድምቃቹ
    ሁሌ እንደዚ ስትደሰቱ እንዳያቹ
    ጤና ከ ረጅም እድሜ ጋር ይስጣቹ

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 ปีที่แล้ว +147

    ማንነት የራስ ነው
    እምነት የግል ነው
    ሀገር የጋራ ነው
    ቁልፉና መሳራያ ው
    ኢትዮጵያ ነት ነው
    ኢትዮጵያ 🇧🇴ለዘላለም ትኑር

  • @መዲመዲ-ፈ3ደ
    @መዲመዲ-ፈ3ደ 5 ปีที่แล้ว +12

    ፍፄየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እድሁም አብራችሁት ቅን ስራ የምሰሩት አላህ ከፍ ካለ ቦታ ያድርሳችሁ ❤

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +394

    ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል በአለ አመት በሰላም አደረሰን 🙏🙏
    #ሙስሊም ወገኖቼ ጁመአ ሙባረክ ☝☝

  • @እማየእወድሽአለሁ
    @እማየእወድሽአለሁ 5 ปีที่แล้ว +59

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላን እመቤት እድህ ደስ ብሏት ማየት በጣም ያስደስተኛን ፍፄየ ሁሌም ሳቅልኝ

  • @ritamelakritamelak3508
    @ritamelakritamelak3508 5 ปีที่แล้ว +79

    ኮሜት መስጠት አልወድም ግን እናተን ደስስስ ካላችሁ ይኸው እሙዬ ድምፅሽ ዋው ነው

    • @eyobetefere5086
      @eyobetefere5086 5 ปีที่แล้ว +3

      እግዚያብሄር ደሥታሽን ይሙላሽ

    • @kubramohd5173
      @kubramohd5173 5 ปีที่แล้ว +2

      ፍፁሜስላምህይብዛወላሂወይስደትበጣምክፍቶኝነበርበሳቅሞላቺሁኝ

  • @foziyaabdu1701
    @foziyaabdu1701 5 ปีที่แล้ว

    ሀያቴ ሁሌ ደስ ይበልሽ ስታለቅሽ አልቅሰናል ስትስቂም እየሳቅነው ከምንም በላይ ግን ከፈጣሪ በታች ፈፁምን ትልቅሰው እና ፈጣሪ የተመቼ የተደላደለ ኑሮ ይስጥህ ቃል አጥቼልህ አለው

  • @rahmatjamal9824
    @rahmatjamal9824 5 ปีที่แล้ว +544

    ለማጨራሸ ቀን ነው የማያቹሁ በስደት እንሸአለህ ነገ አገር እገበለሁኝ በሰለም ግቢ በሉኝ

    • @sgbhrggcdf7608
      @sgbhrggcdf7608 5 ปีที่แล้ว +1

      Salaeamea.gabea.eagaea.naeme.lazaeae.kaneae.eagazabaheare.yabakeanea.

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +2

      በሰላም ግቢ

    • @Sari-ln8qq
      @Sari-ln8qq 5 ปีที่แล้ว +1

      Selam gebi mamaye

    • @dohaqatar5871
      @dohaqatar5871 5 ปีที่แล้ว

      Laj'yizash'arb'hager'lihed'nawu''asadgulgn'bay'man'yiqablshan

    • @ሙሉዬሀበሻዊት
      @ሙሉዬሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว

      በሰላም ግቢ ጀግናየ

  • @aminatmohammed4124
    @aminatmohammed4124 5 ปีที่แล้ว +82

    ፍፁም አስፋው ፍፄ፣ እውነትም ቅን ሰው ፣ ዋው። እድሜ ይጨምርልህ። ዝግጅትህ በደንብ እከታተላለሁ ግን የዚችን ልጅ ሾው ሳይ አለቅሳለሁ።

  • @ንግስተማርያምሃይሉ
    @ንግስተማርያምሃይሉ 5 ปีที่แล้ว +70

    በጣም ጥሩ ነው በተለይ ከገጠር የመጡ ልጆች ቡዙ ችግር ነው ሚደርሳቸው በጣም መልካም ነው

    • @samirakarbuta4136
      @samirakarbuta4136 5 ปีที่แล้ว

      Nagest Nagest እውነት

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 ปีที่แล้ว

      ያረብ አገር ሴት ማበረታታት የምቶዱ ቅን ልብ ያላችሁ ኑ የዛሬውን ምሳ እዩና ሰብስክራይብ ግጩኝ የሀበሻ ሴት በአረብ አገር ምን እንደምንሰራ እዩth-cam.com/video/dZDYeAmDyTQ/w-d-xo.html th-cam.com/video/dZDYeAmDyTQ/w-d-xo.html

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 11 หลายเดือนก่อน

    ደግ አደረግሽው በሰው ጉልበትና እንባ የሚኖር ደላላ የሚባል አውሬ መጋለጥ አለበት ሁሉም ሰው ይማርበታል፣ እመቤት ትችላለች እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ፣
    ፍፁም አስፋው በጣም ደግና ቅን ሰው ነህ 🤲🙏

  • @medinegne8090
    @medinegne8090 5 ปีที่แล้ว +174

    እመቤትና ፍጼ እሱን ከካሜራ ጀርባ ያለ ልጅ አንድ ቀን ጎትታችሁ አሳዩን

  • @marie9698
    @marie9698 5 ปีที่แล้ว +40

    የተዋህዶ ልጅዎች እንኳን ለራማው መላእክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ልብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫
    እስኪ ፍፄ እና እና እሙየን የምትወዱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ በሏቸው

  • @miasrk6079
    @miasrk6079 5 ปีที่แล้ว +43

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቅን ልቦች እኔም ደስብሎኛል ነገ የመጀመሪያ ልጄ በድግሪ ትመረቃለች መርቁልኝ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 5 ปีที่แล้ว

      እንኳ ደና መጣችሁ ፍፂሙ እሙዬ ሠላማች ይብዞ

    • @mekedesmekasha9224
      @mekedesmekasha9224 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ድሰ እለሸ

    • @ዉቢትኢትዮጵያ
      @ዉቢትኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

      እኳዋን ደስ አለሽ ከጤና ጋር መልካም የሰራ ዘመን ይሂን

  • @አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ
    @አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ 5 ปีที่แล้ว +92

    የሰው ደስታ የሚያደስታች ጎደኘየ ታማብኛለች እግዚአብሔር ይማርሽ በሉልኝ የሀገሬ ልጆች በጣም ጨንቆኛል አብሮ አደጌ ጓደኘየ ታማለች

  • @sinatsinat7407
    @sinatsinat7407 5 ปีที่แล้ว +111

    እባክሽ እመቤት ትምህርት ቤት ግቢ ። እድሜ አይወስንም ተማረ ለልጅሽም ጥሩ ነው ለወደፊትም።

    • @juditum8878
      @juditum8878 5 ปีที่แล้ว +2

      . betam turu new emuye betam gobez nesh gn shak atabzi ehenm kontrol entegerki betam gobez thonales le fucher.

    • @እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያጠ
      @እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያጠ 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ጠንካራ ሁኝ
      አንችን እያየን እናማራል

    • @emueyabiy44
      @emueyabiy44 5 ปีที่แล้ว +1

      btekekll Emuy 👍

  • @wubalemgashaw1757
    @wubalemgashaw1757 5 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ፍልቅልቅ የኔ መልካም እናቴ እመቤቴ ሁሌም ደስታሽን በጥፉ በጥፉ ታብዛው ደስታሽን እንጅ ክፉሽን እንዳላይ አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ፍጽሽ ፍሬህን ያብዛው መልካም ሠው ነህ መልካሙ ይብዛልህ ሠላሙን ለእምዬ ፍቅሩን ለወገኔ

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ 5 ปีที่แล้ว +22

    ዋው እሙየ በጣም ነው
    የቻልሽበት ቀጥይበት
    ደሞ የዘፈንሽበት ደምፅሽ
    ያምራን ፍፂ ሰላምህን
    ያብዛልን ፀጋውን አብዝቶ
    አብዝቶ ይስጥሕ
    እሙየ በርችለን

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
    @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ 5 ปีที่แล้ว +94

    ወይኔ ፍፄ ሁሉም ሰዉ እዳንተ ቢሆን የምንኖርባት ምድር በራሷ #መንግስተ ሰማያት # ትሆን ነበር አርሴማን።

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +67

    እኔ ተመችቶኛል አቤት ድምፅ እንደኔ የሙን ድምፅ የተመቻቹ ምን አባታቹ ላይክ ግጩኝ 😂☺😘👉👍🚶‍♀️

    • @zeenathz7707
      @zeenathz7707 5 ปีที่แล้ว

      ክክ

    • @tube2586
      @tube2586 5 ปีที่แล้ว

      በሀርድ ነዉ እዴ ክክክክክ

    • @lahelenamanore9362
      @lahelenamanore9362 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 ቀላል አቆረቆረችው መሰለሽ 😂😂😂😍

  • @ስደተኛዋእናቷንናፍቂስደተ
    @ስደተኛዋእናቷንናፍቂስደተ 5 ปีที่แล้ว +197

    የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እኮ የአመቱ ቅዱስ ገብሬኤል እንኳን አደረሳችሁ!!❤

  • @Genettube
    @Genettube 5 ปีที่แล้ว +72

    እንኳን ለታላቁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ።እስኪ ያሰብኩትን እንዲሳካልኝ መልካም ምኞታቹን ግለፁልኝ አያስከፍልም

  • @mulugetakebede6366
    @mulugetakebede6366 5 ปีที่แล้ว +13

    እሙ የኔ የዋህ በእውነት ፍጽ የዘር ዘርክ ይባረከን

  • @majssbbfhjzsjjdj7965
    @majssbbfhjzsjjdj7965 5 ปีที่แล้ว +38

    ከምንም በላይ ሰላም ከምንም በላይ ጤና ይበልጣልና ሰላምና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +41

    የእሙ ሳቅ የምያሰደሰቻችሁ እሰኪ እጃችሁ አውጡ 😘💚💛💖

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 5 ปีที่แล้ว +139

    ፍፄ እግዚአብሔር ይቆይህ
    አንተ ነህ እመቤትን እዝህ ድርጃ ያደርስካት

    • @enatgoshim643
      @enatgoshim643 5 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ameera7136
      @ameera7136 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወላሂ

    • @sfsarsafrw2593
      @sfsarsafrw2593 5 ปีที่แล้ว

      እመቤት እኔንየኔየዋህ

    • @samerra1980
      @samerra1980 5 ปีที่แล้ว

      ዋዉዉዉዉዉ

    • @fggg1571
      @fggg1571 5 ปีที่แล้ว +1

      ውይኔ እመቤቴ ና ፍፂ የኔ ማሮች እግዚአብሔር እደመ እና ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @iloveyoumame5644
    @iloveyoumame5644 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ እግዚአብሔር የተረሱትን ያስታውሳል ፍፄ ሰላምክን ያብዛው እስከቤተሰቦህ እመቤት ነገም ትልቅ ተስፋ አለሽ እግዚአብሔር ሰውን ተመስሎ ይመጣል ይባላል ባንች ላይ አየሁት እግዚአብሔር ሰላማችሁ. ያብዛው ግን ስታወሪ ቀስ እያልሽ አውሪ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 ปีที่แล้ว +19

    እመቤት በጣም ደስ ይላል በርች ቅን ልቦች እድግ በሉ ትልቅ ቦታ ያድርሳችው ፈጣሪ አሜን

  • @almazarafaynearafayne8068
    @almazarafaynearafayne8068 5 ปีที่แล้ว +22

    አንካን ለ ቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ዉድ የሀገር ልጆች

    • @saratasfae4398
      @saratasfae4398 5 ปีที่แล้ว

      Ammman enkewane abero aderesege

  • @kemaladem396
    @kemaladem396 5 ปีที่แล้ว +16

    እመቤት ጎበዝ ሁነሻል ሰላምሽ ይብዛልን ፋፄየ ሰላም እና ጤና ይስጥህ ይሁና ይሁና ይሁና ሁሉም ያልፋልና እውነት ነው ያልፍል አይዞሽ

  • @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
    @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በኛ በእቶችሽ የሚደርሰው ችግር ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር ቅን አስተዋይ ልቦና ይስጠን በርቺ ሳነግርሽ ሳቅሽ ደስስስስስስ ይለኛል

  • @የማርያምወዳጅ-ዠ3ቀ
    @የማርያምወዳጅ-ዠ3ቀ 5 ปีที่แล้ว +65

    አንደኛ ነኝ እንኳን ለመላእኩ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      @@argashargash7928 sub argegn konjo

    • @እሙወሎየዋ-አ6የ
      @እሙወሎየዋ-አ6የ 5 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      @@እሙወሎየዋ-አ6የ gora beye wedene

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኮዋን አብሮ አደረሠን

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +43

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቅዱስገብሬኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ ። ያመት ሠው በለን

  • @ራህማባባሁሌምበውስጤነህራ
    @ራህማባባሁሌምበውስጤነህራ 5 ปีที่แล้ว +43

    ፍፄ ፈጣሪ ይጨምርልህ እመቤት እደምንም ብላ ናይትም ቢሆን ትምህር መማር አለባት

  • @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ
    @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ 5 ปีที่แล้ว +48

    ዛሬ አምልጦኛል መዳም ገጠር ይዛኝ ሄዳ ዋይፍይ የለኝም ነበረ እስኪ በህግ አምላክ ላክ ግጩኝ

  • @የረበናሰላም
    @የረበናሰላም 5 ปีที่แล้ว +29

    ፊፄ አተ ምትሠራቸዉ ሥራዎች በሙሉ ሣላደቅ አላልፍም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥክ

  • @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ
    @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ 5 ปีที่แล้ว +11

    በራስ መተማመንሺ በጣም ደስ ይለኛል እመቤት ትምህርትሺን ደሞ ተማሪ ፍፄ ተባረክ ምርጥ ሰው ያተ አይነቶቹን ያብዛልን አላህ

    • @rozayallou5705
      @rozayallou5705 5 ปีที่แล้ว

      emebete mteseraw derama kegetere wede ketema legebeya yemetacie nebeseture bedegete mete seyezate

  • @gffdddd3146
    @gffdddd3146 5 ปีที่แล้ว +24

    ፍፄ የኔ ሰው ወዳድ አላህ ይውደድህ ምስጋናዬ እና አድናቆቴ ከቃላት በላይ ከልቤ ነው እዳሁ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ከነቤሰብህ እልለሁ እኔው እህትህ ፋጡማ የኬሚሴዋ አላህ ይጠብቅህ

    • @semiraseydi6613
      @semiraseydi6613 5 ปีที่แล้ว

      አቦ ይመች

    • @tube-tj4sp
      @tube-tj4sp 5 ปีที่แล้ว

      አሚንብያለሁ እህቴ
      አንችንምአላህይጠብቅሽ መልካምተት ለራሥነው

    • @habtamawoke8815
      @habtamawoke8815 5 ปีที่แล้ว

      Gffምነውበግማ Dddd እሙየ የኔውድ ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ ሁሉን ነገረ ያማረ ያድረግልሽ

    • @destadesta5841
      @destadesta5841 5 ปีที่แล้ว

      @@semiraseydi6613 አቦ ይመቸሽ

  • @saniawel2317
    @saniawel2317 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ደላሎች ሁሉም ቦታ ገብጋባ ናቹ የደላላ ብር እስክትቀቡሉ ጥሩ ነው ምናምን ትላላቹ ካዛ ብራቹ ከተቀበላቹ በኃ አይን ጥርስም ዬለኝም ትላላቹ ቅን ልቦች በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ይጨምርላቹ ግን ሁሉም ሰው ቅን ቢሆን እቺ አገር ዬት በደረሰች ፍፄ እና እሜ ይመቻቹ

  • @case8318
    @case8318 5 ปีที่แล้ว +36

    ዋውውው እሙ በጣም አምሮብሻል ደስ ብሎኛል እና ጥሩ ድምፅ አለሽ በሙዝቃም እንጠብቅሻለን በርችልኝ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 5 ปีที่แล้ว +6

    እመቤት በርች ምንም አይወጣልሽም ፍፁም በሂድክበት ሁሉ አደራውን አምላክ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው እመቤት ትልቅ ደርጃ እድትደርሽ አምናለሁ

  • @ሄለንሄለን-በ5ረ
    @ሄለንሄለን-በ5ረ 5 ปีที่แล้ว +13

    የኒ ቅን ልቦች እመቤት አስለቀስሽኝ እነኝህን ደላሎች እግዚአብሔር ይይላቸው እኛን በሃረብ ሃገር የተጫወቱብን እነኝህ ድዝዞች መልካም ስራ ነው ቀጥይበት

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว +7

    My beautiful Sister I'm so happy for you. My innocent. You made me cry 👏 👏 Glory to our might heavenly Father. Ftumy may God continue to bless you and your brother's that work with you thank you. 💓💚💜😘👏

  • @tigistasres5496
    @tigistasres5496 5 ปีที่แล้ว +52

    She so sweet everything is perfect I love her my god bless her.

    • @meskermmeskerm4329
      @meskermmeskerm4329 5 ปีที่แล้ว

      ፍ ፄ ምነው ወድሜ ቢያደርግህ በታደልኩ

  • @ፈጠነጌታነህየአሰላውልጅ
    @ፈጠነጌታነህየአሰላውልጅ 5 ปีที่แล้ว +97

    ዛሬ የቀደመኝ የለም እንደኛ ነኝ ይፍጼ እና የእመቤት ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳውኝ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      Enen demo subscribe pls

    • @sadeabduyoutubs4898
      @sadeabduyoutubs4898 5 ปีที่แล้ว

      ኧረ እኔ ነበኩ አደኛ ሆ በህግ አምላክ ልትቀሙኝ ነው

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      @@sadeabduyoutubs4898 sub argegn konjo

    • @eloisamendoza536
      @eloisamendoza536 5 ปีที่แล้ว

      ይዋጣላቹ በቃ ተደባደቡ ሆሆሆ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      @@adisshambel7510 adisye sub argegn konjo

  • @aberashraya9749
    @aberashraya9749 5 ปีที่แล้ว +8

    ፍፁሜ አተ ኢትዮጲያዊ በመሆንህ በጣም እኮራለሁ ሺ አመት ያኑርህ አተ ማለት ላየህ ሁሉ የደስታ ምጭ ነህ

  • @ayalneshtigabie5906
    @ayalneshtigabie5906 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እሙም ሰርተሽዋል በርችልን። ፍፄ ያንተ ካሜራ ያላያቸው ብዙ ቅን ልቦች አአ ውስጥ አሉ፡፡ በዚሁ አጋጣሚ ከመልካም ተግባሩ ተጠቃሚ ከሆኑት አንዷ እኔ ስሆን በህይወቴ ውስጥ ትልቅ መሰረት ያስቀመጠ ብሩክ አንባቸው ግን የቅኖች ቅን ነው!!!!! ምስጋናየን የምገልፅበት ቃላት ቢያጥረኝም አመሰግናለሁ ብሩኬ። ፍፄ … ሰላምህን ያብዛልህ ብሩኬ በልልኝ

  • @binthussein1936
    @binthussein1936 5 ปีที่แล้ว +30

    ሁሉም ሰው እንደ ፍፂ ቢሆን አገር የት በደረሰች ስላምህ ያብዛው ፍፃ

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 ปีที่แล้ว +13

    እኳን ለቅዱስ ገብሬኤል አደረሳቹ ይኔ ፍልቅልቆች በርቱ አሪፍ ነው

  • @ቲቲብሕልመይጋልከተማ
    @ቲቲብሕልመይጋልከተማ 5 ปีที่แล้ว +30

    ኢሙየ ስዊት ማር ሳቂታ
    ሳቅሽን ሲጣፍጥ እንደቸኮላታ
    ዛሬ ደሞ በጣም ኣምሮብሻል
    ከኣለባበስሽ ዝንጥ ብለሻል
    ሳቅስሽ ሳየው ደስታ ይሰማኛል
    እስትድዮ ካልመጣሽ በጣም ይደብረኛል
    ሳቅሽ እየናፈቀኝ ፍዝዝ ያርገኛል
    ስለዚ ኣትጥፊ ከስትድዮ ሁል ግዜ ንፍቅ ትይኛለሽ ከፀጉሬ እስከ ተረከዜ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      ቲቲ ብሕልመይ ጋል ከተማ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍

    • @ቲቲብሕልመይጋልከተማ
      @ቲቲብሕልመይጋልከተማ 5 ปีที่แล้ว

      ጠቅላላ እውቀት እሺ ኣድርጌዋሎህ ኣመሰግናሎህ ዶሞ

    • @rahimasofia3305
      @rahimasofia3305 5 ปีที่แล้ว

      ዊይ በአላህ የዛሬው ደሞ ውስጤን ነው የነካኝ ወላሂ ፍፄ ቃል የለኝምምም

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      ቲቲ ብሕልመይ ጋል ከተማ እኔም አመሰግናለሁ👍

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ውይ እመቤት ጉድ ይገርማል በእውነት ይህን ሳቅሽ ለሁልጊዜ ይሁንልሽ የሰውን ደስታ እደማየት ምን እሚያስደስት ነገር አለ
    እግዚአብሔር ይመስገን የዚችን ልጅ እንባ ወደ ሳቅ የመለሳችሁ ወገኖች በእውነት እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ

  • @jujutube1960
    @jujutube1960 5 ปีที่แล้ว +14

    እመቤት በርችልን በጣም ደስ ይላል ፍፄ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ጥሩነት ለራስ ነው

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 ปีที่แล้ว +106

    ዉድ የኦርቶድክሲ እምነት ተከታይዎች እኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብረይኤል አመታዊ ባል አደረሳችሁ

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 ปีที่แล้ว +52

    ኦ እሙየ አሞልቶ ሠጥቶሻል ድምፅሽ መሠጠኝ እወድሻለሁ ፍፄ ልዩ ሠው እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያጠ
    @እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያጠ 5 ปีที่แล้ว

    ይችን ህይወት እኔ አሳልፍታለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ የደርሰብኝን በአረብ አገር ውስጥ አላይሁትም
    በዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁብታምች እባካችሁ ለስራተኝች ያላችው ክብር በጣም የውርድ ነው እኔ ዛሬ አረባች ምንም ባአርጉኝ ብዙ አይሰማኝም
    በቋንቋይ ብዙ ፈተና አድርስውብኝዋል
    ሳይው በጣም ነው ያለቀስሁት
    ይመችሺ እንደዚህ ደስተኛ ሆነሺ ማይት በጣም ደስ ይላል ። ፍጹም እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @keriyaseid7567
    @keriyaseid7567 5 ปีที่แล้ว +18

    እሙ የኔ የዋህ ዛሬ በጣም አምሮብሻል አበባ መስለሻል ፍፄ የምር ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @ايفيبنيه
      @ايفيبنيه 5 ปีที่แล้ว

      እዉነት ፍፄ በጣም እወዳችኀለሁ እሙየ የኔ ደግ

  • @Lala-gw8xd
    @Lala-gw8xd 5 ปีที่แล้ว +12

    ዋውውውው እሙ በጣም ደሥ ይላል ፍፄ ሠላማችሁ ብዝት ይብልን

  • @tigsitderseh5026
    @tigsitderseh5026 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በጣም ያምራል እሙ ቀጥይበት እንኳን አደርሳችሁ ለቅዲስ ገብርኤል አመታዊ በአል ሠላማችሁን ያብዛላችሁ ፍፄ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sileshinehgelaneh8406
    @sileshinehgelaneh8406 2 ปีที่แล้ว

    ፍፁም፣ዕውነትም፡ፍፁም፡ሰው፡ነህ። እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ልጆችህን፡ባርኮ፡ያሳድግልህ።

  • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
    @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +95

    አወ ምምም አይወጣለት
    አሁን ግን ዘረኝ ነት
    አጥቅቶታል ..እስቲ. ዘረኝነት
    ይጥፉ የምትሉ እጅ አውጡ

    • @ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
      @ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 ปีที่แล้ว +1

      ኧርካገራችንእልምያርግንን

    • @cell8632
      @cell8632 5 ปีที่แล้ว +2

      እሙዬ የኔ የውሀ እንባሽ ሲያሰሳዝን የኔ ጀግና በርቺ ፈፄን ያገናኛሽን ፈጣሪሽን አመስግኚ ፈፀዬ እግዚአብሔር ራጂም እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ የኛ መልካም

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 ปีที่แล้ว +16

    እመቤት የዋህ ንፀህ ያልተበረዘች ደስ የምትል ነች እንደእመቤት የዋህ ደግ ንፀህ ልብ ይስጣችሁ

  • @wagafanta2558
    @wagafanta2558 5 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን አደረሳችሁ የክርሰተና እምነት ተከታይወች ለቅድሰ ገብልየል ከብረ በአል አመቤት በጣም ደሰ ይላን ድምፂሺ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ፍፂ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥ ቅን ስው ነህ እሙየ ምንም ነገር ሚያንሳት የለም በጣም ጎበዝ ነች ግን ሰትሰሩ ስውን ለማሳመን ብላቹሁ እግዚአብሔር አትበሉ ፕሊስ

  • @አቡኢማን-ከ1በ
    @አቡኢማን-ከ1በ 5 ปีที่แล้ว +66

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው
    የእመቤት ከለቅሶ ወደ ስኬት ጉዞ ይገርማል
    የፈጣሪ ስራ

    • @amoonym6348
      @amoonym6348 5 ปีที่แล้ว

      መገላላለጥሽንጠላሁብሽ

  • @ለሁሉምቀንአለው-ዸ2ዐ
    @ለሁሉምቀንአለው-ዸ2ዐ 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል እሙ በጣም አምሮብሻል መልካም ሰዎችን ያብዛልን ፍፄ አላህ ይባርክህ

  • @tenazarehon5523
    @tenazarehon5523 5 ปีที่แล้ว +15

    እሙየ እህቴ በሪች ፊፄ አንተም እመቤቴ ማርያም ከክፉ ትጠብቅህ በጣም አሪፍ ነው በረች💋💋💋💋

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      ውዴ ወደኔም ጎራ በይ ስለ ቅን ልቦች የገጠምኩትን ግጥም ተጋበዢልኝ ከተመቸሽ ሠብስክራይብ አርጊኝ

  • @salamalhamu5321
    @salamalhamu5321 3 ปีที่แล้ว

    እመቤት መለወጥ በጣም ነው ያሥዴሠተኝ የእውነት ፍፄ አንተነህ ለዚህ ያበቃሀት ፍፄ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ ቅን ልብነው ያለህ

  • @ተመስገንመደህንአለምአቦይ
    @ተመስገንመደህንአለምአቦይ 5 ปีที่แล้ว +38

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላማቹ ያብዛላቹ ግን እግዚአብሔር ክብር ነውና በቀልድ ስሙ አትጥሩ
    ፍቅር እና ሰላም ለሃገራችን♥♥♥

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ አገር ሴት ማበረታታት የምቶዱ ቅን ልብ ያላችሁ ኑ የዛሬውን ምሳ እዩና ሰብስክራይብ ግጩኝ የሀበሻ ሴት በአረብ አገር ምን እንደምንሰራ እዩth-cam.com/video/dZDYeAmDyTQ/w-d-xo.html th-cam.com/video/dZDYeAmDyTQ/w-d-xo.html

    • @aoun8429
      @aoun8429 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ እማ

  • @matihabtu4925
    @matihabtu4925 5 ปีที่แล้ว +21

    I really like her. She is so genuine and gifted person. Good luck.

    • @esterbekele5221
      @esterbekele5221 5 ปีที่แล้ว

      Great My sister good job 👍

    • @meskermmeskerm4329
      @meskermmeskerm4329 5 ปีที่แล้ว

      ሳቅሽን ቀንሽ በናትሽ

    • @meskermmeskerm4329
      @meskermmeskerm4329 5 ปีที่แล้ว

      ፍፄ ከስደት መልስ እኔም መሞከር እፈልጋለሁ ይቻላል አይደል እደግዛቤር ፍቃድ

    • @samerhss9935
      @samerhss9935 5 ปีที่แล้ว

      ሠላም ለውላቹሁም እመቤት ሠውነትሽ ተመስገን እንዳትወፍሪ ከይቅርታጋር

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 ปีที่แล้ว +14

    *እግዚአብሔር ይመስገን እሙና ፍፄ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሰላሙን ያብዛላችሁ እናንተ ስትስቁ ስትደሰቱ ማየት ለኔ ኢትዮጵያ እንደሳቀች ነው የሚሰማኝ*

  • @ሀይሚየማርያምልጅ-ሸ7ኸ
    @ሀይሚየማርያምልጅ-ሸ7ኸ 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋው የኔ ማር በሳቅ ገደርሽኝ አምላክ ሰላምሽን ያብዛልሽ

  • @ummukhawlet5514
    @ummukhawlet5514 5 ปีที่แล้ว +27

    የኔ የዋህ ደስታሽ ደስታየ ነው እፍፍፍ አችን ከለቅሶ ወደ ደስታ የቀየረልሽ ፈጣሪ የኔንም ለቅሶ ወደ ደስታ ይቀይርልኝ ዱአ አረጉልኝ ወገኖቸ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፈጣሪ የልብሽን ሐሣብ ይሙላልሽ ውዴ ወደኔም ጎራ በይ ስለ ቅን ልቦች የገጠምኩትን ግጥም ተጋበዢ ከተመቸሽ ሠብስክራይብ ግጪኝ

    • @heregewoinenatuannafaki3686
      @heregewoinenatuannafaki3686 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ማሬ

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 5 ปีที่แล้ว +11

    My best best emuye....:if she isn’t here, I don’t think keep watching qin liboch.......love u emuyeee and fitsyeeee

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 5 ปีที่แล้ว +7

    ዊል ፍፄ እና እሙ ፍፄ መልካም ሰው ሽ አመት ኑርልን ውድድ 😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @zufanbintyassienmuhye3805
    @zufanbintyassienmuhye3805 5 ปีที่แล้ว +3

    እመቤት በጣም ደስ ስላለሽ ፈጠሪ ምስክሬ ነው ደስ ብሎኛል የኔ ቢጤ ሚስኪን ❤❤❤

  • @ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ
    @ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ 5 ปีที่แล้ว +23

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ ቅን ልቦች ባጠቃላይ ወዳችኋለሁ።

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 ปีที่แล้ว +51

    አዳንዴም የዋህነት ጥሩ ነው ፍርሀትን ይገፋል ለካም እኔ እንኳን ሚድያ ልወጣ በዋትሳፕ ግሩብ ሪከርድ ለማረግ እፈራለሁ እህህ

  • @seanytseanyt7246
    @seanytseanyt7246 5 ปีที่แล้ว +8

    ቅን ልቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍፄ እሙ ስወድሽ እኛም ቅን እንሆን ዘድ ምኞቴ ነው እሙ አይዞሽ በርች

  • @አማንሰው2323
    @አማንሰው2323 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍፁሜ ፈጣሪ የስራክን ይክፈልክ ለእመቤት መለወጥ ወሳኙ ምዕራፍ አንተ ነህ ይመችክ አቦ ፍፁም የሆነ ደስታ ፈጣሪ ያድልክ

  • @ፍቅርስጦታነው
    @ፍቅርስጦታነው 5 ปีที่แล้ว +11

    እፍፍፍ እሙዬ እንዴት ያምራል ድምፅሽ አቦ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ፍልቅልቅ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      ውዴ ወደኔም ጎራ በይ ስለ ቅን ልቦች የገጠምኩትን ግጥም ተጋበዢ ከተመቸሽ በሠብስክራይብ ግጪኝ

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
    @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 ปีที่แล้ว +5

    እመቤት ቀሚስሽ ያምራል እናት እግዚአብሔር አመዝግኚ ወደ መዝፈን ብዙም አይውደጂ እህቴ ለእዚህ ያደረሰሽ የአባቶቻችን አምላክ አመስግኚው እሺ

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 5 ปีที่แล้ว +22

    ፍፁምየ እመቤት ሁሌ ደስ ይበላችው እድሜ እና ጤና ከነቤተሰባችው ጋር ተመኘሁላችእ😘😘🙏🙏

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1

      የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍 נחמה בייטבאובו

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሙየ መቀየረ ከፈጣሪ በታች ፈፁሜ ነው የድንግል ማረያም ልጂ ከከፎ ነገረ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @sofity3120
    @sofity3120 5 ปีที่แล้ว +96

    እስኪ በእሙ ይሁንባችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 💚💛❤

    • @Lamlam-sg7sz
      @Lamlam-sg7sz 5 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ሠዎች 👌👍

    • @zeenathz7707
      @zeenathz7707 5 ปีที่แล้ว +1

      እመቤት አይይይ የሚስጠላኛ።ነገር ቢኖር ሴት ልጅ እርቃኖንንን ስትሂድ አላባብስሽ ቀይር ድስታሽ ሳይስነብት አሁኖ እንድነስላም ተስፍየ ዛሬው መመናቀር ጅመርሽ አይይይ

    • @fafitube7519
      @fafitube7519 5 ปีที่แล้ว

      እሽ እማ

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 5 ปีที่แล้ว

      አደረኩሽ💕

    • @tebabbelaynhe6831
      @tebabbelaynhe6831 5 ปีที่แล้ว

      Haha

  • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
    @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ 5 ปีที่แล้ว +13

    ፕሮድውሰሩ ድስስስስስስስ እንድለው በሚለው ልኮምት ነው እውነት ቅን ልብ በጣም ድስ ይላል በርቱልን

  • @getalembelete4578
    @getalembelete4578 5 ปีที่แล้ว +20

    ብወዳት
    በወዳት
    ብወዳት አልሰለችም አለኝ የኔቦርቦራ እሙ ሰላምሽ ብዝት ይበል
    ፍፅሜ ሁሌም ከፍ ከፍ በል ቅን ልቦች ነረልኝ

  • @tsehayneshfentahun3627
    @tsehayneshfentahun3627 3 ปีที่แล้ว

    ፍፄ በእውነት ቃላት የለኝም መልካምነትህን ቃላት አይገልፀዉም እሙን እንደቀየርካት ቤትህ ኑሮህ ሁሉ በረከት በበረከት ይሁን ሰላምህን ያብዛልህ የኔ ቆንጆ

  • @tigmimiyoutube4231
    @tigmimiyoutube4231 5 ปีที่แล้ว +6

    እኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ ቅን ልቦች ስናፍቃችሁኮ ሀዘኔን በደስታ ስለምትቀይሩት ደጋግሜ አያችሗለሁ 😘😘😘

  • @ሰላምነኝኢትዮጵያዊቷ
    @ሰላምነኝኢትዮጵያዊቷ 5 ปีที่แล้ว +19

    የዘፈን አድናቂ ባልሆንም ግን ድምፅሽ ልክ ማናሊቦሽ ዲቦን ይመስላል እሷን አስታወሽኝ ባለ ተስፍዋ ልበ ሙሉ አስተዋይ ኩሩ ሴት እሙ አምላክ ይጠብቅሽ እመብርሃን በነገሮች ሁሉ ትርዳሽ ታዲያ ይህን ውብ ጸባይሽን እንዳይቀይሪው አደራ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስለ ቅን ልቦች የገጠምኩትን ግጥም ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ተጋበዢ ከተመቸሽ በሠብስክራይብ ጭፍል አርጊኝ

  • @muhammedbasheer1966
    @muhammedbasheer1966 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይ እመቤት በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ፍጼ ሰላምህ ይብዛ

  • @tamirattamirat7701
    @tamirattamirat7701 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰላም ጤና ላቺእና ለልጅሽ ባለሽበት እሱ ይጠብቃችሁ. ፍፄ በጣም ነው የማከብርህም የምውድህም ቤተሰብህ ፍጣሪ ይባርክልህ