የኔ የህይወት መርህ እንደ ውሀ መሆን ነው።አሰልጣኝ ስነወርቅ ታዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • Join us in this inspiring podcast today's gust is Sinework Taye , a renowned trainer and motivational speaker with a massive social media following. In this episode, Sinework shares his valuable insights on life and work. Don’t miss out on this opportunity to gain wisdom from one of the most influential voices in personal development. Tune in to watch the video and be motivated!
    ንቁ ህይወት "Nequ Heyewet" is a program that works on people to live a happy and successful life. We truly believe that Conscious life is the foundation for a happy and successful life.
    #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes

ความคิดเห็น • 111

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 หลายเดือนก่อน +45

    ዋው እጅግ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለው እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

    • @dreams2384
      @dreams2384 หลายเดือนก่อน +3

      Enkuan abro adersen❤

    • @KhanKhan-kh4im
      @KhanKhan-kh4im หลายเดือนก่อน +1

      Aemien aemien temesgen aemlak

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt หลายเดือนก่อน +18

    ክፍል ሁለት የምትሉ ላይክ
    እናመሰግናለን ፍፄ ስነ ወለድክ ደስ ይላል እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግልህ🙏🤗🤗

  • @AMHAMediaTube
    @AMHAMediaTube หลายเดือนก่อน +10

    የአነቃቂነት የውሃ ልክ ስነወርቅ ታየ! በጣም እናመሰግናለን ፍጼ።

  • @InspiretoBesuccessful-xh5tg
    @InspiretoBesuccessful-xh5tg หลายเดือนก่อน +6

    I watch this video 3x it was amazing i learn many things form it .One thing i suggest is To the person who see this comment is "go and Apply it into your daily life " and than let change our life and Our Country Ethiopia 🇪🇹.

  • @takelederesa
    @takelederesa หลายเดือนก่อน +15

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ቪድዮ ነው እንወዳችዋለን የምትሉ በላይክ❤❤❤

  • @kd1018
    @kd1018 หลายเดือนก่อน +7

    ፍፄ አንበሳው የምትለቃቸውን ቪድዮዎች በጉጉት ነው ምንጠብቀው። እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ። 2ሚሊየን ሰብስክራይብር ይስጥህ አቦ!!🎉🎉 ልዩ እንግዳ ነው ደሞ የጋበዝከው ። ግን በጣም አጠረ። ቀጣይም በደንብ ይጋበዝ ስኔ።

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 3 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ የሚተነትንበት መንገድ እጅግ ሳቢና ገዢ ነው:: ማስረዳትን ተሰጥዖህ ሆኗል:: እናመሰግናለን:: በድጋሚ ብናገኝህ የምትሰለች አይደለህም::

  • @SemereH
    @SemereH หลายเดือนก่อน +37

    Please Fitse, don't laugh too much you intrupt him. please listen let him talk. The way you laugh is bothering for idea to come out.
    Thank you Fitse 😊

    • @MesfinAkenaw
      @MesfinAkenaw หลายเดือนก่อน +2

      Yup I also observe

    • @RozaMulugeta-fu8rp
      @RozaMulugeta-fu8rp หลายเดือนก่อน +1

      right

    • @danaittekeste7982
      @danaittekeste7982 หลายเดือนก่อน

      This is annoying and we can’t focused on the interview

  • @fasikabera
    @fasikabera หลายเดือนก่อน +2

    ስኔ ባአተ ትምህርት በጣም ተቀይሪያለሁ በራሴ እድወስን አድርገኸኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እንኳን አባት ለመሆን አበቃህ ❤ ግን ትምህርቱ በጣም አጠረ እስኔ ትምሀርት አይሰለችም እደገና ቢቀርብልን

  • @GechoGoldenEagels
    @GechoGoldenEagels หลายเดือนก่อน +2

    ፍፄ ምርጥ እንግዳ ጋበዝክ ስነ ወርቅ ታዬ ማለት የዓዕምሮ ምግብ ማለት ነዉ እኖዳችኅለን የዘመናችን ጀግኖች!!!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s หลายเดือนก่อน +2

    ስነየ የኔ መምህር❤

  • @Abduselammahamedberhanberhe
    @Abduselammahamedberhanberhe หลายเดือนก่อน +3

    ብዙትምህርት ወስጄበታለሁ Thank you

  • @WengelKebede
    @WengelKebede หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ መሬት የያዘ ቃለ መጠየቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ❤❤

  • @user-ut4yy3tv9u
    @user-ut4yy3tv9u หลายเดือนก่อน +2

    ሰነወርቅ ማሩ ፈጣሪህ ይጠብቅህ አትጥፊ ናልንበቻናልህ

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 29 วันที่ผ่านมา

    Truly, a wonderful podcast we learn so much thanks 🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ሰነ ወርቅ በጣም ነው እማደቅህ❤❤❤

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 22 วันที่ผ่านมา

    እንኩዋን ደነ መጣችው የዛሬ 4አመት ከዛ በላይ ነው እማቃችው በርቱ እሚገርመው ሰምቸ ነበር እማልፈውአሁን ግን እየተማርኩበት ነው ማልፈው ነ ሰነ መጀመርያ የተነገርከው አልተወው ያልኩ ፅባዩ ነው ደርቅ ነኝ አሁን ግን ለመተው እየሞከርኩ ነው እችላለውም በርቱ ወዳችዋለው 🙏🙏🙏🙏

  • @user-my7nk4gf9s
    @user-my7nk4gf9s หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰገናለን አሰከ ሰምህ ወርቅ ነህ🙏❤❤❤❤👌

  • @SamualeNegashe
    @SamualeNegashe หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ነው

  • @MeleseFisha
    @MeleseFisha 4 วันที่ผ่านมา

    Wow ,l get a great idea ,thank you so much !!!

  • @Hana-v1q
    @Hana-v1q หลายเดือนก่อน +1

    Feste thank you so much for this one please next invite amibara properties ceo 🙏

  • @amlakeyosef
    @amlakeyosef หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ፍጼ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤

  • @YohannesJhon-yc4dj
    @YohannesJhon-yc4dj หลายเดือนก่อน

    ፍፄ ካለህ እውቀት አንፃር በጣም ጥሩ አድምጭ ነህ
    እና ደግሞ ስነ እንደለው ፈጣሪ ይንካችሁ

  • @TilahunKebede-yo2jp
    @TilahunKebede-yo2jp หลายเดือนก่อน

    You are a great coach
    You change our personality
    Thanks for all you're coaching video!

  • @mararaabdalla-tl7oq
    @mararaabdalla-tl7oq หลายเดือนก่อน +1

    Fitsum ye mony sak iyya saknow ishi min ya sikal ye hiyot gudday new iko bexam new mit dabbirow ishi 😢
    Thanks sinawarqiyye❤❤❤❤

  • @TsegaHabte-td2dh
    @TsegaHabte-td2dh หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @asterteju
    @asterteju หลายเดือนก่อน +1

    ስነ እኮን ደስ አለህ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉❤

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @KALEAB_S
    @KALEAB_S หลายเดือนก่อน +1

    Just be form less like water, it is an answer for my paradox, thanks senework and fitsum

  • @user-kd7lf4re1t
    @user-kd7lf4re1t หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው አንደኛ ስነወርቅ ታየ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alshaday
    @Alshaday หลายเดือนก่อน

    እዉነት እኔ ሁሌም በጣም ነዉ የምከታተለዉ ስነወርቅ❤❤❤ በጣም ቀይርህኛል 4ኛ አመቴን ይዣለዉ በብዙ ነገር

  • @henokmuluneh3318
    @henokmuluneh3318 หลายเดือนก่อน

    Sine you're my favorite motivational speaker l took a lot of information thanks fitse keep going l hope see his again

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 หลายเดือนก่อน +1

    Both of you are great

  • @YT-zc7fp
    @YT-zc7fp หลายเดือนก่อน +1

    part 2 pls pls !!!!!!!

  • @user-xf3mm1xk6i
    @user-xf3mm1xk6i หลายเดือนก่อน

    One of my favorite life coachs out there!!!! What u given us is so special!!! What u have told us about The app u have even prepared for those G-9 upto G-12 is also so eye opening!!! Many applauses for what given us!! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 infinity times!!! May God help u grow yr influence my coach!!!

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 หลายเดือนก่อน +2

    ፍፄ በርታ

  • @user-wq4cb2bn5i
    @user-wq4cb2bn5i หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ስነወቅ ታዬ❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 หลายเดือนก่อน +2

    ስነ ወርቅ ስምን መላአክ ያወጣል 😍

  • @Betselot12
    @Betselot12 หลายเดือนก่อน +3

    ሥኔ እና ፍጼ የኔ ጀግኖች ዋው ምርጥ ትምህርት ከእናንተ አግቻለሁ ለኢትዮጵያ ኑሩ

  • @Orthodoxtewahdo19
    @Orthodoxtewahdo19 หลายเดือนก่อน +1

    amaizing podcast

  • @nooraldinalamrawi9068
    @nooraldinalamrawi9068 หลายเดือนก่อน

    Bravo what incredible brightness keep it up !!

  • @HassenKemal-k9h
    @HassenKemal-k9h หลายเดือนก่อน

    Success is a science, happiness is an art!! Best take away

  • @yemsrachgezahegn1986
    @yemsrachgezahegn1986 หลายเดือนก่อน

    Wow it's a wonderful speech really thank you!!!

  • @tade-ou4md
    @tade-ou4md หลายเดือนก่อน

    Wow God Bless You Brothers

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ት/ት ነው በርቱልን

  • @oliyadyemikael8363
    @oliyadyemikael8363 หลายเดือนก่อน

    Fitse ande senwerk tnx

  • @tade-ou4md
    @tade-ou4md หลายเดือนก่อน

    Amazing speech

  • @Fraol_fitness
    @Fraol_fitness หลายเดือนก่อน

    ስነ ምርጥ ሰው

  • @user-iw3br1wc2h
    @user-iw3br1wc2h หลายเดือนก่อน

    Yes it's good idea ❤❤❤

  • @bezageremew8387
    @bezageremew8387 หลายเดือนก่อน

    ስነ ወርቅ ድንቅ ነው

  • @HanaMengesha-z5q
    @HanaMengesha-z5q หลายเดือนก่อน

    ስነ የ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yotor6221
    @yotor6221 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ውይይት ነው።
    ፍፁም ኮሜንት የምትቀበል ከሆነ - በየሰከንዱ አትገረም ኧኧኧ አትበል ፣ 2ኛ የማያስቀው አትሳቅ !! ሳቁ በተለይ አሰልቺ ነው በጣም ቀንሰው ልጁን ተመስጨ እየሰማሁት የአንተ ሳቅ በመሀል ሲገባ ንግግሩ ይደበዝዝብኛል።

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ነው ቀያሪው ❤ ።ስወድሕ ስነወርቅ❤

  • @WaseYouTube
    @WaseYouTube หลายเดือนก่อน +1

    Wow siwed❤

  • @ገኑንጉሰ
    @ገኑንጉሰ หลายเดือนก่อน +1

    ማንየዘዋል እሸቱ ይቅርቦሎ እምቱሉት❤

  • @EyerusalemNegese
    @EyerusalemNegese หลายเดือนก่อน

    Fetsum betam yemimchegn adamac new❤ semten lemtegebr fetari yiredan bertuln❤❤❤

  • @user-xw6vv1sw1x
    @user-xw6vv1sw1x หลายเดือนก่อน

    ስነወር ስወድህ አተ ትለያለህ ❤❤❤🎉

  • @firwattsagayegamadi5322
    @firwattsagayegamadi5322 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ademyassin5085
    @ademyassin5085 หลายเดือนก่อน

    ሰነወርቅ 🎉 ጎበዝ በርታ😍

  • @Abduselammahamedberhanberhe
    @Abduselammahamedberhanberhe หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስይላል

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy หลายเดือนก่อน +1

    እደኔ እኔም ደረቅ ነኝ ስነውርቅዬ በቃ እኔም ከታየኝ ታየኝ ነው

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im หลายเดือนก่อน

    Keaehun behie aqeyeralew agzabihir ymesgen ❤❤❤❤❤

  • @abdishaabdiisabaa
    @abdishaabdiisabaa หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @user-ns9ng6vd1m
    @user-ns9ng6vd1m หลายเดือนก่อน +2

    ያንበሳውን ቪዲኦ ኮ ሳልጨርስ ነው ላምክ ማረገው ስነዬ አትጥፋብን❤❤❤

  • @tobittube
    @tobittube หลายเดือนก่อน

    ሁለት ምርጦች

  • @user-zw8um8ci9k
    @user-zw8um8ci9k หลายเดือนก่อน +2

    i miss u men

  • @SemiraKedir-bm8qc
    @SemiraKedir-bm8qc หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @demisemakuria668
    @demisemakuria668 หลายเดือนก่อน +1

    wow fitsum

  • @user-fh3ie5pk9h
    @user-fh3ie5pk9h หลายเดือนก่อน +1

    ስንየ ስወድህ

  • @ZmenTube
    @ZmenTube หลายเดือนก่อน

    wow

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @InnocentCabin-nh6oc
    @InnocentCabin-nh6oc หลายเดือนก่อน +2

    First viewer

  • @mubarekgena
    @mubarekgena หลายเดือนก่อน

    I love you a lot bro

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 หลายเดือนก่อน

    ሥነ ወርቅ ከአንተ ብዙ ተምራለሁ አትጥፋብን ግን ከ 1_ 8። ክፍል ላሉ ልጆች ታሥተምራለሕ ውይ ? ከለለሕ ግን ወደፊት ሥራልን ልጆች ከ 1 ኛ ክፍል አንሥተው ነው መማር ያለባቸው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @Etech1616
    @Etech1616 หลายเดือนก่อน +3

    ስነ የምትገርም ሰው እባክህ አትጥፋ

  • @KbromTesfay-th1yv
    @KbromTesfay-th1yv หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ff5wk8cl6y
    @user-ff5wk8cl6y หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @amsalerittfeldt9460
    @amsalerittfeldt9460 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽👍🏾💚💛❤️🙏🏽

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg หลายเดือนก่อน

    ስነወርቅ የሱን ቻናል እከታተላለው...ቁምነገር እና አስተማሪ ናቸው:: በርታ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️

  • @QERACHTUBE
    @QERACHTUBE หลายเดือนก่อน

    Fetari edme ychemrlk

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 หลายเดือนก่อน

    I love both of you, ,,,,but Do not say researches say that... researches also say...this is not expected from professionals cite or mention clearly which research and who the researchers were....

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 หลายเดือนก่อน

    ስነ ወርቅ bro! human is not rational being,rather we are emotional beings ...how can we say if 95 % of our life is controlled by the emotional mind,the subconscious mind(which is under the control of autonomic nervous system or the limbic brain),and we think we are a rational being?!...i dont agree with you on this part,sorry!
    ....and i like the way u describe instant gratification kills peoples' dream and destination ✌️
    ....................መልካም ቀን...............

  • @Weee551
    @Weee551 หลายเดือนก่อน

    Salfeleg kefeche fezeze kerew

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน

    በመዳህኒለም ሰናወርቅ ለምንድናው ከይቱቨ የጠፍው የምር የማከብርው ልጅ ናው አትጥፍ

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 หลายเดือนก่อน

    በአጭር ቀሚስ ሰውነት ሚያሳይ ርካሽ ነው ረጃጅም ቀሚሶች ሰውነት ማያሳዩ ውዶች ናቸው እኔ የታዘብኩ 😂😂

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ስነ ምን አከለ?😮

  • @helentsegu809
    @helentsegu809 หลายเดือนก่อน +2

    እሱ ቑብነገር እየተናገረ ኣትሳቕ ዝምበህ ሃሳብ ሰብስብ ያሰለቻል እሱ የሚናገረው ኣያስቕም ያስተምራል እንጂ

  • @Jamilhemza
    @Jamilhemza 27 วันที่ผ่านมา

    Blook tiktok

  • @user-de7nn7zl5y
    @user-de7nn7zl5y หลายเดือนก่อน +1

    ስነወርቅ ወፍርዋል ማዉራት ብቻ ሳይሆን ሰርተ አሳየን አንድ አንዴ

  • @YigeremuAshenafi
    @YigeremuAshenafi หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው አትርፌባቹዋለው።

  • @yosefmogesjossy7016
    @yosefmogesjossy7016 หลายเดือนก่อน

    ፍፂ ለምንድን ነው ዝም ብለህ😂😂😂😂

  • @Israelxox
    @Israelxox หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 - Don’t

  • @MobilePlus-ml8de
    @MobilePlus-ml8de หลายเดือนก่อน

    ወፈርክ ስኔ ስፓርት ስራ😂❤

  • @GedyonDebebe
    @GedyonDebebe หลายเดือนก่อน

    ስነ ምንድነዉ 😂

  • @Bemdrlay
    @Bemdrlay หลายเดือนก่อน

    Bro ዝምብለህ አትሳቅ comedian አይደለም ዛሬ ነው አንተ channel የመጣሁት ግን አስደበርከኝ።

  • @user-mg9rf7ii8b
    @user-mg9rf7ii8b หลายเดือนก่อน

    What disappointing lough

  • @user-um5bc2mr6c
    @user-um5bc2mr6c หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ