የቲማቲም ድልህ በቤታችን እንዴት እንስራ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁሌ እሰራለሁ ቲማቲሙን በደንብ አጥቤ ቆራርጬ ያለምንም ውሀ እፈጨዋለሁ ከዛ በማጥለያ አጥልየ በብረድስት እጥደዋለሁ ከዛ እሳቱን ለስለስ አድርጌ እያማሰልኩ አበስለዋለሁ የራሱ የቲማቲሙ ውሀ በደንብ. ሲመጥልኝ ከትሪ ላይ እገለብጥና. በደንብ አበርደዋለሁ ከዛ ንፁህና እርጥበት የለለው ጠርሙስ ውስጥ እጨምረውና ከላይ የወይራ ዘይት አርጌ ፍርጂ ውስጥ አስቀምጠዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው