ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለ ፳፻፲፯ ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል !ሃሳብ አስተያየታችሁን በ comment እንቀበላለን።
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን የአባታችንን ትምህርቶች ቢያንስ በሳምንት 2 :3 ግዜ ቢጫንልን ከተቻለ መልካም ነዉ በተረፈ በርቱልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አንድ ጥያቄ አለኝ ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ጥያቅ ምንድ ነዉ አንድ ድያቆን አህዛብ የነበረች ድንግልና የለላት ተጠሚቃ ሊያገባት ይቻላል ወይም አይቻላም እባኩት መልስሉን በማህበራዊ ምድያ ይቻላል አይቻልም እያሉ ሰምቻለዉ እዉነት የቱ ነዉ ትክክል የቤተ ክርስትያን መልስ ስጡን❤❤
ድቁናዉስ ይቀጥላል
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ነው ስለመናፍስት የሚያስተምሩት አባቶች ጋር ተገናኝተው የሆነ አንድ ሀሳብ ቢናገሩ እንደ ፖለቲካ አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆኖ ህዝቡ ተለያየ እኮበጣም ስለሚከፋኝ ነው ማለቴ ወይ የተወገዘ ትምህርት ቢሆን አናዳምጥም ነበረ በሚዲያ መልስ ከመሰጠት ለምን አባቶች በውስ ተገናኝታችሁ ችግሩን አፈቱልንም ባይ ነኝ ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ
የቤተክርስቲያን መምህር ሁላችሁም ተሰብስባችሁ ብናይ እንደኔ ደስታዬ ወደር የለውም ነበረ
❤❤❤የአብነት ትምህርት ቤቶችን በአለን አቅም ሁሉ እንደግፋቸው እንዲሁም ልጆቻችን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት እናስተምራቸው።
እዉነት ነዉ 🙏🙏
እውነት ነው ቤተክርስቲያን በክርስቶስ በሐዋርያት በአበው በሊቃውትት አስተምህሮ እንድትቀጥል የጉባኤ ቤቶች ካለን አይደለም ከሌለንም ቀንሰን አንድ የአብነት ተማሪ ብንደግፍ በጣም አቅም ካጣን አንዱን ተሜ አንድ ቤተሰብ
@@MaryamEnate-wi8tq እዉነት ነዉ የኔ የወደፊት እቅዴ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ቢፈቅድ
@@RMetica አሜን ይፍቀድ
በእውነት የተቀደሰሃሳብ
ቃለ ህይወትን ያሳማዎ። ታላቅ ትምህርትን ስለሰጡን እናመሰግናለን።
የኔ ውድ አባት በዚ መከራ ስቃይ ጦርነት እራብ ባሰቃየን ዘመን እርሶን የህይወት ቃል መጋቢ አርጓ የሠጠን አምላክ ይመስገን የቃለ እግዚአብሄር ጥጋባችን ፈጣሪ ይጠብቆት
እውነት ነው
አሜን
እባካችሁ ዘመድ ወገን ሁኑኝ የ ሰዉ ርሃብ ገደለኝ
@@DagnewDagnew ayzoh: yet newu yalehew?
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
በዚህ ዘመን በስደት ባእድ ሀገር ሁነን የእግዚአብሔርን ቃል እንድንሰማ የድነዝዘውን ልቦናችንን ሂወት የሚሰጥ ትምህርት ለሚያስተምሩን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
ብጣዕሚ ድንቂ መምህር ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር ዕድመ ይሃብኩም ቃለ ሕይወት ያሰማል በየመኑ ያቁምል። ትጉሕ ሓላዊና
ተመስገን የነብስ ሰላም የስጋ በርከት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ምስጋና የሁሉ ምንጪ በረከት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃል ሂወት ያሰማለን ኣባታችን 🙏🙏🙏ሁሌም በጸጋ የትሞላ ሂወት የምስጥ ትምርት ነው .....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ አባት የኔ መፅናኛ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ።
ቃለሒወትያሰማልንአባታቺን❤❤❤❤አሜን፫
አባታችን የዘመናችን ሐዋርያ እድሜና ጤና ይሰጥልን::ኦርተደክሳውያን ስትገቡ ላይክ ሸር (like share) እያደረጋቹ ግቡ። እግዝአብሄር ይመስገን አባታችን የሰጠን❤❤❤🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ኑኑኑ አባታችንን መጥተውልናል የሕይወት ቃልን ሊያስተምሩን መጥተውልናል ለሁሉም ምእመናን እንዲደርስ ሸር ላይክ comments እናድርግ ጉባኤ ቤቱንም በዚህ መልኩ እንግዝ🙏🙏🙏❤❤❤
መዳን እየቻልኩ ግን መዳን አቃተኝ ሁልጊዜ ከርስወ አንደበት የሚወጣው ቅዱስ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል እንደ እሳት ያቃጥለኛል እናም ከነበርኩበት ሕይወቴ ትንሺ ለውጥ አለኝ ግን መውጣት አቃተኝ ኦርቶዶክሳውያን በፀሎት አስቡኝ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይብርክሎት አሜንንን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያስብሽ በርቺ እህታችን
Amen
Egzaber yerdak
እኔንም
Leniem asebugn orthodoxawyan
አመሰግናለሁ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በፀሎቶ አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤❤❤🎉ኑ የተዋህዶ ልጆች መንፈሳዊ ምግብ እንመገብ
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን የብዙአችን ችግርነው አናመሰግንም አመስጋኝ ልብይስጠን።
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን። መድሃኔዓለም ማስተማር ሲፈልግ መንገዱ እልፍ ነው። እንደዚህ አይነት አስተምሮ ለእኔም ለእኛም ለሁላችንም ጠቃሚና አስታዋሽ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ። አሜን።
እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን! እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን መዳኒአለም ይክበር ይመስገን!እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት! ዘሮትን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር እያረግን ሚድያውን እናሳድገው ከዚህም በላይ ይገባዋል ገዳማችን🕊❤
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ኑሩልን እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
በረከቶት ይደርብን በእርሶ ትምህርት ስንት መጥፎ ቀኖችን በትግስት አሳልፌ አሁን በትዳር በልጅ በረከት ተጎናፅፌ ፍፁም ሰላማዊ እና ደስተኛ ሂወት እየኖርኩ ነው የመፈሴ ሰላም የአይመሮየ እረፍት የሁኑት ውድ አባቴ አባ ገብረ ኪዳን እረዥም እድሜ እና ጤና ለአባታችን
ቃለ ህይወት ያስማልን
አባ የኔ መልካም አባት ከእግዚአብሔር የተሰጡን አፅናኝ አስተማሪ መካሪ እዉነተኛ መምህር እድሜና ጤና ያድለዎት
አሜን::
አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን ✝️✝️✝️💒💒💒
በማጣትም: በማግኘትም በመከፋትም: በመደሰትም በመከራ በሀዘንም :በወጀቡም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
ሰለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅና ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ አልፋና ኦሜጋ የተመሰገነ ይሁን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Kalheywet yasemalen Abatachen Egziabher bedeme betena yetbkeln❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማለን አባታችን እድሜ ይስጥልን በረከቶን ያድለን የሰማነውን የምስጋና ትምህርት በልባችን ያኑርልን አሜን🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ🙏🥰
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜና ጤና ይስጥልን ተመስጌን አምላኬ ምንኛ ደስ የሚል ስብከት ነው ማታ ተኝተን ጧት ስንነሳ ብርሀን ማየታችን ብቻ እፁብ ድንቅ ነው ከዚህ በላይ ምን አለ ተመስጌን አምላኬ የተዘጋብንን በር ሁሉ ይክፈትልን ክርስትስ ልጆቻችን ለማስተማር ብርታቱን የነሱም እውቀትን ያድልልን ላዛም እድሜናጤና ይስጠነ ሀገራችን ላይ አሁን አሁን የቆሎ ተማሪ ቁጥሩ እየመነመነ ነው ዳግም ቁጥራቸውን ያብዛልን የሰራዊት ጌታ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ተመስጌን ጌታየ፫
ስማይቶ፣ትረዳሺ
@@GojaTada አሜን አሜን አሜን❤
_እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ ኣባታች❤❤_
ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህ በሂልናችን ጨምር የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ቃሐ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔርን ማመን ማለት በማይመች ሁኔታ ውስጥ እርሱን ማሰብ ነው።የሚያመሰግን ሰው መሰረቱ የፀና ነው ።ምሥጋና ሰውን ከመላእክት ያዛምዳልምሥጋና ከብቸኝነት ያወጣልምሥጋና ደዌን ይፈውሳልምሥጋን ከሀዘን ያወጣልምሥጋና ክፉ መንፈስን ያርቃልምሥጋና ኃይል ይሰጣልምሥጋና የእውቀት አእምሮን ይከፍታልምሥጋና እግዚአብሔርን እንድናይ ያደርጋልምሥጋና የተጋረደብንን ጨለማ ሁሉ ይገፋልምሥጋና የተዘጋ በር ይከፍታልምሥጋና የሚከተሉንን ጠላቶቻችን መንገዳችንን እንዳያውቁ ያደርጋል ምሥጋና ያጣነውን ምንጭ እንዲፈልቅ ያደርጋል ምሥጋና የተጠማነውን ነገር እድንረካ ያደርጋል በጎ ነገር እዲፈልቅላችሁ የምትሹ ከሆነ ሁል ጊዜ አመስግኑየተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ እንዲሁም ይጠጣ ብሏል ስለዚህ ያ ጥም የሚቆርጠው የሕይወት ውሃ ክርስቶስ በእኛ እንዲገኝ እናመስግን። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እዉነት አማርኛ ብዙ አልችልም ግን እረፍት የሰጣል❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንልቦናችን ይመልስልን ማስተዋልን ጥበብን ያድለን ትእግስት ይስጠን
Melkam abat kale hywet yasemaln🙏
ቃልሂወት ያሰማልን እንኮን ደና መጡ አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏ቃል ህይወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏❤
አሜን ፫ የሕይወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በሰማነው ቃል ልቦናችንን ይክፈትልንና አመስጋኝ ያድርገን የእስራኤል አምላክ💜💜🌻🌻🌻🌻
አሜን 🙏🙏🙏አሜን ✝️✝️✝️አሜን ⛪⛪⛪ቃል ህዎትን ያሰማልን አባታቺን 🤲⛪🌻🙏✝️✝️🙏🌻⛪🤲🌾🌹🌻🙏✝️⛪🤲🙏
አምላኬ ስራህ ድንቅ ነው ትምረን ዘንድ አባ ገብረ ኪዳንን የዚህ ዘመን ቅዱስ ጳውሎስ አድርገህ ሰጠኽን አሜንአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ፀጋ አምላካችን ይጨምርልን
ኣሜን እንኳዕ ይሕቢሩ ኣብጻሓና፡ ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቀን እኛም የሰማነውን ቅዱሱን ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት🙏🙏🙏 እባካችሁን በፀሎት አስቡኝ
አባታችን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማል አባታችን አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቸርነትህ አስበኝ ማረኝ ይቅርም በለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤❤❤🎉ኑ የተዋህዶ ልጆች
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን❤
ቃለሕይወትን ያሰማልን ውድ አባታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያማልን ለእኛም የሰማነዉን ቅዱስ ቃሉን በልባችን ያሰድርልን አሜን
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር አምለክ ይክበር ይመስገን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዉርስልን🤲🤲🤲🤲
እንኳን ሰላም መጡልን ዕንቁ አባታችን❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Egziabher Tsegawun ketena gar Yabzalen
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን 👏
አሜን አባታችን ቃለወትን ያስማልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እርስወን የስጠን ልውል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ አሜን
የኔአባት የሂዎቴ መዳኒት እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥወት
Abayeeee ❤❤❤❤
አባታችን የእርሶ ጸሎት ይርዳን🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን በእውነቱ የእርስዎ ትምህርት ለተጠቀመት ሰው መድሐኒት ነው ይባርኩኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ🙏✝️❤️
አቡነ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️✝️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤👏🌹
,አባ ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ጳዉሎስ አምላክ እድሜ ይስጠወት
አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በጤና እና በእድሜ ያቆይልን እግዚአብሔር እንደ እርስዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን 🙏🙏🙏
አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ የአባታችን: በረከታቸው: ይደርብን: አሜን: ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ተመስገን ተመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሄ ነው 3 ግዜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃል ህይወት ያሰማለን አባችታን❤❤❤❤❤
ሰላም እንዴት አመሻችሁ የእግዛብሄር ልጆች
እኔግእኚአባትበህወቴሊቅየምላቸዉመምሪደሞየሚያሰተምሩትወንጌልለኔለምንእንደሆነእንጃእ/ሪ.ይመሰገንበጣምፈቱንነዉ.ቃለህወትያሰማልንመምህሪ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ንስሐ አባት የርሶን ቃል ሰምቼ ለንስሀ በቅቻለሁ ። ቢያንስ አንድ ነፍስ አድነዋለል።
❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ-ህይወት ያሰማልን!! የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን!!
እንኳን ደህና መጡል አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርልን🙏🙏🙏
የኛ ወርቅ አባት
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይመሥገን አባቴ ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
አባታችን ሺአመት ያኑሩልን የተዋህዶ አርበኛ የዌጌል ጌበሬው የተዋህዶ እቁ❤❤❤❤❤❤❤
❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት በእናንተ ላይ የሚያስተምረን አምላካችን ፈጣሪያችን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እርሱን ጠረተን እሷን የማንተወው እናቱ እናታችን በእውነት ክብር እና ምስጋና ይሁን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔታ አባ ገብረኪዳን
ኣባ ሲወዳቹ ኤኔ ። ዛሬ በታም ተናዲጀ ነበር በስብከታቹ ተደሰትኩ❤❤❤❤❤❤ኣምላክ አድመ ዪስታቹ❤❤❤❤❤
አባታችን እንኳን ደህና መጡ።
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርል ልኡል እግዚአብሔር ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ቀለህይዎት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት እንደርሰዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ቃሉን ለመስማት የበቃን የነቃን እንድንሆን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን የሰማነውን 100/60/100/800ፍሬ እንዲናፈራበት እግዚአብሔር ይርዳን ይሁንልን ይደረግልን🙏
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይበረኩኝ አባ ኃጢኣት ነኝ በጸሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም❤❤❤በፀጋሁ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለኔ የሚገባ ትምህርት በእውነት ፈጣሪ ቸር ነህ አንድ ቀን በሚገባ ሳላመሰግንህ አለሁ በቸርነትህ ሁሌ አንተን ማማረር ይቅር በለኝ አባቴ
አሜን ፫ ይፍቱኝ ቡራኬዎት ትድርሰኝ ቃለ ሕይወት ያሰማል ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር
እንኳን ደህና መጣችሁልን
Unkan Dena metachcchwlen abatachen 🙏🙏❤️
አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ💐💐 አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እረስቱን ያውርስልን አባታችን🙏💟💟🌻✝️
ውድ አባቴ ልጆቼን ስለመረቁልኝ ! እርስዎን ደግሞ እግዚአብሔር ይመርቅልኝ !
እግዚአብሂር ይመሥገን አባታችን በውነቱ እድሚና ጤና ይስጥልን
አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉💞💞💞
አባታችን:ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:ቅዱስ:አማኑኤል:በፀጋ:በሞገስ:ያኑርልን:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለ ፳፻፲፯ ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።
ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል !
ሃሳብ አስተያየታችሁን በ comment እንቀበላለን።
አሜን
፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
የአባታችንን ትምህርቶች ቢያንስ በሳምንት 2 :3 ግዜ ቢጫንልን ከተቻለ መልካም ነዉ በተረፈ በርቱልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አንድ ጥያቄ አለኝ ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ጥያቅ ምንድ ነዉ አንድ ድያቆን አህዛብ የነበረች ድንግልና የለላት ተጠሚቃ ሊያገባት ይቻላል ወይም አይቻላም እባኩት መልስሉን በማህበራዊ ምድያ ይቻላል አይቻልም እያሉ ሰምቻለዉ እዉነት የቱ ነዉ ትክክል የቤተ ክርስትያን መልስ ስጡን❤❤
ድቁናዉስ ይቀጥላል
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ነው ስለመናፍስት የሚያስተምሩት አባቶች ጋር ተገናኝተው የሆነ አንድ ሀሳብ ቢናገሩ እንደ ፖለቲካ አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆኖ ህዝቡ ተለያየ እኮ
በጣም ስለሚከፋኝ ነው ማለቴ ወይ የተወገዘ ትምህርት ቢሆን አናዳምጥም ነበረ በሚዲያ መልስ ከመሰጠት ለምን አባቶች በውስ ተገናኝታችሁ ችግሩን አፈቱልንም ባይ ነኝ
ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ
የቤተክርስቲያን መምህር ሁላችሁም ተሰብስባችሁ ብናይ እንደኔ ደስታዬ ወደር የለውም ነበረ
❤❤❤የአብነት ትምህርት ቤቶችን በአለን አቅም ሁሉ እንደግፋቸው እንዲሁም ልጆቻችን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት እናስተምራቸው።
እዉነት ነዉ 🙏🙏
እውነት ነው ቤተክርስቲያን በክርስቶስ በሐዋርያት በአበው በሊቃውትት አስተምህሮ እንድትቀጥል የጉባኤ ቤቶች ካለን አይደለም ከሌለንም ቀንሰን አንድ የአብነት ተማሪ ብንደግፍ በጣም አቅም ካጣን አንዱን ተሜ አንድ ቤተሰብ
@@MaryamEnate-wi8tq እዉነት ነዉ የኔ የወደፊት እቅዴ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ቢፈቅድ
@@RMetica አሜን ይፍቀድ
በእውነት የተቀደሰሃሳብ
ቃለ ህይወትን ያሳማዎ። ታላቅ ትምህርትን ስለሰጡን እናመሰግናለን።
የኔ ውድ አባት በዚ መከራ ስቃይ ጦርነት እራብ ባሰቃየን ዘመን እርሶን የህይወት ቃል መጋቢ አርጓ የሠጠን አምላክ ይመስገን የቃለ እግዚአብሄር ጥጋባችን ፈጣሪ ይጠብቆት
እውነት ነው
አሜን
እባካችሁ ዘመድ ወገን ሁኑኝ የ ሰዉ ርሃብ ገደለኝ
@@DagnewDagnew ayzoh: yet newu yalehew?
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
በዚህ ዘመን በስደት ባእድ ሀገር ሁነን የእግዚአብሔርን ቃል እንድንሰማ የድነዝዘውን ልቦናችንን ሂወት የሚሰጥ ትምህርት ለሚያስተምሩን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
💚💛❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
ብጣዕሚ ድንቂ መምህር ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር ዕድመ ይሃብኩም ቃለ ሕይወት ያሰማል በየመኑ ያቁምል። ትጉሕ ሓላዊና
ተመስገን የነብስ ሰላም የስጋ በርከት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ምስጋና የሁሉ ምንጪ በረከት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃል ሂወት ያሰማለን ኣባታችን 🙏🙏🙏ሁሌም በጸጋ የትሞላ ሂወት የምስጥ ትምርት ነው .....
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ አባት የኔ መፅናኛ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ።
ቃለሒወትያሰማልንአባታቺን❤❤❤❤አሜን፫
አባታችን የዘመናችን ሐዋርያ እድሜና ጤና ይሰጥልን::
ኦርተደክሳውያን ስትገቡ ላይክ ሸር (like share) እያደረጋቹ ግቡ።
እግዝአብሄር ይመስገን አባታችን የሰጠን❤❤❤🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ኑኑኑ አባታችንን መጥተውልናል የሕይወት ቃልን ሊያስተምሩን መጥተውልናል ለሁሉም ምእመናን እንዲደርስ ሸር ላይክ comments እናድርግ ጉባኤ ቤቱንም በዚህ መልኩ እንግዝ🙏🙏🙏❤❤❤
መዳን እየቻልኩ ግን መዳን አቃተኝ ሁልጊዜ ከርስወ አንደበት የሚወጣው ቅዱስ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል እንደ እሳት ያቃጥለኛል እናም ከነበርኩበት ሕይወቴ ትንሺ ለውጥ አለኝ ግን መውጣት አቃተኝ ኦርቶዶክሳውያን በፀሎት አስቡኝ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይብርክሎት አሜንንን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያስብሽ በርቺ እህታችን
Amen
Egzaber yerdak
እኔንም
Leniem asebugn orthodoxawyan
አመሰግናለሁ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በፀሎቶ አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤❤❤🎉ኑ የተዋህዶ ልጆች መንፈሳዊ ምግብ እንመገብ
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን የብዙአችን ችግርነው አናመሰግንም አመስጋኝ ልብይስጠን።
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን። መድሃኔዓለም ማስተማር ሲፈልግ መንገዱ እልፍ ነው። እንደዚህ አይነት አስተምሮ ለእኔም ለእኛም ለሁላችንም ጠቃሚና አስታዋሽ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ። አሜን።
እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን! እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን መዳኒአለም ይክበር ይመስገን!እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት! ዘሮትን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር እያረግን ሚድያውን እናሳድገው ከዚህም በላይ ይገባዋል ገዳማችን🕊❤
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ኑሩልን እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
በረከቶት ይደርብን በእርሶ ትምህርት ስንት መጥፎ ቀኖችን በትግስት አሳልፌ አሁን በትዳር በልጅ በረከት ተጎናፅፌ ፍፁም ሰላማዊ እና ደስተኛ ሂወት እየኖርኩ ነው የመፈሴ ሰላም የአይመሮየ እረፍት የሁኑት ውድ አባቴ አባ ገብረ ኪዳን እረዥም እድሜ እና ጤና ለአባታችን
ቃለ ህይወት ያስማልን
አባ የኔ መልካም አባት ከእግዚአብሔር የተሰጡን አፅናኝ አስተማሪ መካሪ እዉነተኛ መምህር እድሜና ጤና ያድለዎት
አሜን::
አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን ✝️✝️✝️💒💒💒
በማጣትም: በማግኘትም በመከፋትም: በመደሰትም በመከራ በሀዘንም :በወጀቡም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
ሰለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅና ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ አልፋና ኦሜጋ የተመሰገነ ይሁን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Kalheywet yasemalen Abatachen Egziabher bedeme betena yetbkeln❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማለን አባታችን እድሜ ይስጥልን በረከቶን ያድለን የሰማነውን የምስጋና ትምህርት በልባችን ያኑርልን አሜን🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ🙏🥰
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜና ጤና ይስጥልን ተመስጌን አምላኬ ምንኛ ደስ የሚል ስብከት ነው ማታ ተኝተን ጧት ስንነሳ ብርሀን ማየታችን ብቻ እፁብ ድንቅ ነው ከዚህ በላይ ምን አለ ተመስጌን አምላኬ የተዘጋብንን በር ሁሉ ይክፈትልን ክርስትስ ልጆቻችን ለማስተማር ብርታቱን የነሱም እውቀትን ያድልልን ላዛም እድሜናጤና ይስጠነ ሀገራችን ላይ አሁን አሁን የቆሎ ተማሪ ቁጥሩ እየመነመነ ነው ዳግም ቁጥራቸውን ያብዛልን የሰራዊት ጌታ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ተመስጌን ጌታየ፫
ስማይቶ፣ትረዳሺ
@@GojaTada አሜን አሜን አሜን❤
_እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ ኣባታች❤❤_
ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህ በሂልናችን ጨምር የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ቃሐ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን
እግዚአብሔርን ማመን ማለት በማይመች ሁኔታ ውስጥ እርሱን ማሰብ ነው።
የሚያመሰግን ሰው መሰረቱ የፀና ነው ።
ምሥጋና ሰውን ከመላእክት ያዛምዳል
ምሥጋና ከብቸኝነት ያወጣል
ምሥጋና ደዌን ይፈውሳል
ምሥጋን ከሀዘን ያወጣል
ምሥጋና ክፉ መንፈስን ያርቃል
ምሥጋና ኃይል ይሰጣል
ምሥጋና የእውቀት አእምሮን ይከፍታል
ምሥጋና እግዚአብሔርን እንድናይ ያደርጋል
ምሥጋና የተጋረደብንን ጨለማ ሁሉ ይገፋል
ምሥጋና የተዘጋ በር ይከፍታል
ምሥጋና የሚከተሉንን ጠላቶቻችን መንገዳችንን እንዳያውቁ ያደርጋል
ምሥጋና ያጣነውን ምንጭ እንዲፈልቅ ያደርጋል
ምሥጋና የተጠማነውን ነገር እድንረካ ያደርጋል
በጎ ነገር እዲፈልቅላችሁ የምትሹ ከሆነ ሁል ጊዜ አመስግኑ
የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ እንዲሁም ይጠጣ ብሏል ስለዚህ ያ ጥም የሚቆርጠው የሕይወት ውሃ ክርስቶስ በእኛ እንዲገኝ እናመስግን።
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እዉነት አማርኛ ብዙ አልችልም ግን እረፍት የሰጣል❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
ልቦናችን ይመልስልን ማስተዋልን ጥበብን
ያድለን ትእግስት ይስጠን
Melkam abat kale hywet yasemaln🙏
ቃልሂወት ያሰማልን እንኮን ደና መጡ አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏ቃል ህይወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏❤
አሜን ፫ የሕይወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በሰማነው ቃል ልቦናችንን ይክፈትልንና አመስጋኝ ያድርገን የእስራኤል አምላክ💜💜🌻🌻🌻🌻
አሜን 🙏🙏🙏አሜን ✝️✝️✝️አሜን ⛪⛪⛪ቃል ህዎትን ያሰማልን አባታቺን 🤲⛪🌻🙏✝️✝️🙏🌻⛪🤲🌾🌹🌻🙏✝️⛪🤲🙏
አምላኬ ስራህ ድንቅ ነው ትምረን ዘንድ አባ ገብረ ኪዳንን የዚህ ዘመን ቅዱስ ጳውሎስ አድርገህ ሰጠኽን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ፀጋ አምላካችን ይጨምርልን
ኣሜን እንኳዕ ይሕቢሩ ኣብጻሓና፡ ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቀን እኛም የሰማነውን ቅዱሱን ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት🙏🙏🙏 እባካችሁን በፀሎት አስቡኝ
አባታችን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማል አባታችን አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቸርነትህ አስበኝ ማረኝ ይቅርም በለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤❤❤🎉ኑ የተዋህዶ ልጆች
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን❤
ቃለሕይወትን ያሰማልን ውድ አባታችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያማልን ለእኛም የሰማነዉን ቅዱስ ቃሉን በልባችን ያሰድርልን አሜን
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር አምለክ ይክበር ይመስገን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዉርስልን🤲🤲🤲🤲
እንኳን ሰላም መጡልን ዕንቁ አባታችን❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Egziabher Tsegawun ketena gar Yabzalen
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን 👏
አሜን አባታችን ቃለወትን ያስማልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እርስወን የስጠን ልውል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ አሜን
የኔአባት የሂዎቴ መዳኒት እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥወት
Abayeeee ❤❤❤❤
አባታችን የእርሶ ጸሎት ይርዳን🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን በእውነቱ የእርስዎ ትምህርት ለተጠቀመት ሰው መድሐኒት ነው ይባርኩኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ🙏✝️❤️
አቡነ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️✝️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤👏🌹
,አባ ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ጳዉሎስ አምላክ እድሜ ይስጠወት
አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በጤና እና በእድሜ ያቆይልን እግዚአብሔር እንደ እርስዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን 🙏🙏🙏
አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ የአባታችን: በረከታቸው: ይደርብን: አሜን: ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ተመስገን ተመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሄ ነው 3 ግዜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃል ህይወት ያሰማለን አባችታን❤❤❤❤❤
ሰላም እንዴት አመሻችሁ የእግዛብሄር ልጆች
እኔግእኚአባትበህወቴሊቅየምላቸዉመምሪደሞየሚያሰተምሩትወንጌልለኔለምንእንደሆነእንጃእ/ሪ.ይመሰገንበጣምፈቱንነዉ.ቃለህወትያሰማልንመምህሪ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ንስሐ አባት የርሶን ቃል ሰምቼ ለንስሀ በቅቻለሁ ። ቢያንስ አንድ ነፍስ አድነዋለል።
❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ-ህይወት ያሰማልን!! የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን!!
እንኳን ደህና መጡል አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርልን🙏🙏🙏
የኛ ወርቅ አባት
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይመሥገን አባቴ ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
አባታችን ሺአመት ያኑሩልን የተዋህዶ አርበኛ የዌጌል ጌበሬው የተዋህዶ እቁ❤❤❤❤❤❤❤
❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት በእናንተ ላይ የሚያስተምረን አምላካችን ፈጣሪያችን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እርሱን ጠረተን እሷን የማንተወው እናቱ እናታችን በእውነት ክብር እና ምስጋና ይሁን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔታ አባ ገብረኪዳን
ኣባ ሲወዳቹ ኤኔ ። ዛሬ በታም ተናዲጀ ነበር በስብከታቹ ተደሰትኩ❤❤❤❤❤❤ኣምላክ አድመ ዪስታቹ❤❤❤❤❤
አባታችን እንኳን ደህና መጡ።
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርል ልኡል እግዚአብሔር ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ቀለህይዎት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት እንደርሰዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ቃሉን ለመስማት የበቃን የነቃን እንድንሆን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን የሰማነውን 100/60/100/800ፍሬ እንዲናፈራበት እግዚአብሔር ይርዳን ይሁንልን ይደረግልን🙏
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይበረኩኝ አባ ኃጢኣት ነኝ በጸሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም❤❤❤በፀጋሁ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ለኔ የሚገባ ትምህርት በእውነት ፈጣሪ ቸር ነህ አንድ ቀን በሚገባ ሳላመሰግንህ አለሁ በቸርነትህ ሁሌ አንተን ማማረር ይቅር በለኝ አባቴ