የቀድሞው ዲያቆን ከፍያለው አስገራሚ መልእክት //የህይወቴ ጠባሳ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 517

  • @SerkalemMoges
    @SerkalemMoges หลายเดือนก่อน +47

    ከፌ በዚህ ሁኔታ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አዎ በጣም ፀልያልህላው ከፌ ከዚህም በላይ በጌታ ስር ያርግክ ሰርኬ ነኝ ጁኔራ
    ለምን ያንተን መመለስ በዚህ እርስ እንደሆንክብኝ ታቃለህ ወንድሜ ትህትናህን የወንጌል ጥንካሬህን በጣም ስለማቀው አሁንም እባክህ ከጌታ ጋር በብዙ ተጣበቅ❤❤❤❤❤

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 21 วันที่ผ่านมา +1

    የምህረት አምላክ ኢየሱስ እወድሃለው። ❤❤❤❤❤

  • @eshetutola6764
    @eshetutola6764 หลายเดือนก่อน +73

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የእግዚአብሔርን የአባትነቱን ፍቅሩን ሳስበው። ተባረኩልኝ።

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 8 วันที่ผ่านมา +1

    Wow geta yebarkh enkuwan temelesk wendeme ❤

  • @MarkosTegegn-r3j
    @MarkosTegegn-r3j หลายเดือนก่อน +50

    ይህን ወንድም ዛሬ ላይ እንደዚህ ተለውጦ በማየቴ እጅግ ተገርሜያለሁ። በእርግጥ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው።

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq หลายเดือนก่อน +21

    የሌሎችንም ዝማሬ ቢሆን በራስህ ልዩና ዉብ ቅላፄ ስትዘምር ስስማ እዉነተኛ የዝማሬ የፀጋ ስጦታ የተሰጠህ መሆኑን አረጋግጦልኛል ፓስተርዬ በረከትህ ይብዛልህ

  • @yergalemgebre9548
    @yergalemgebre9548 หลายเดือนก่อน +10

    ለካ እግዚአብሔር አይጥልም ስንት ግዜ ፈረድሁበት ለካ እኛም የቆምነው በምህረቱ ነው ስሙ ይባረክ

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 หลายเดือนก่อน +23

    ወይ የእግዚአብሔር ጸጋ ሁሌም ይገርመኛል ወንድማችን ጌታ በጸጋው ለመጽናት ጌታ ይርዳህ

  • @diborab7820
    @diborab7820 หลายเดือนก่อน +30

    ክብርና ምስጋና ለገናናዉ አምላካችን ምን ይሳነዋል !! እንኳን ጌታ እረዳክ ! “ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።”
    - ሆሴዕ 2፥16
    ያዉቅበታል የኔ ባለ መላ !!

    • @EyerusalemTaye-vw2zy
      @EyerusalemTaye-vw2zy หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ወገን

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንንን

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የሚገርም ነው ትልቅ መረዳት ውስጥ ነው የገባኸው ወንድሜ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EskindrAyele
    @EskindrAyele หลายเดือนก่อน +38

    ከፍያለው ትልቅ እውቀት በአዕምሮው ውስጥ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያለው ልጅ ነው:: ከፌ የሰዛንከቸውን ሰዎች ይቅርታ ጠይቀህ እንደ ዘመኑ ሰዎች የስጋ ጥቅም ላይ ያልተመሰረተ የእግዚአብሔርን መንግስት የማስፋት አገልግሎት ፀልያህ እንድትጀምር አሳስበለሁ:: እግዚአብሔር እንደምጠቀምብህ በጣም እርግጠኛ ነኝ:

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w หลายเดือนก่อน +1

      እባቱን ገለው እሱን ወደ እስር ቤት የወረወሩት እነማን እንደሆኑ ይታወቃል እኮ ....ማንን እስቀየመ እውነት ከመናገር ሌላ!!!

    • @TigistKebede-mp7mc
      @TigistKebede-mp7mc หลายเดือนก่อน

      ጌታ ስሙ ይክበር የወደቀ አይነሳምን የሳተስ አይመስልምን?

  • @Adugna-wy9lh
    @Adugna-wy9lh หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ ደረሰልህ። ጠላት ልበላህ አሰፍስፎ ነበርና እንኳንም አመለጥክ።

  • @pastortsegayetenkolu1902
    @pastortsegayetenkolu1902 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tomisaq5255
    @tomisaq5255 หลายเดือนก่อน +7

    ሰዎቾ ሁሉ የሰማይን አባት እንዲያመሰግኑ ምክንያት በመሆን ብርሃንህ በሰዎች ሁሉ ፊት ስለበራ የረዳህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 หลายเดือนก่อน +13

    ከፌ እንደዚህ ተቀይረህ ስላየሁህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስለሁሉም የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ ቀሪውን ዘመን ኢየሱስን በመምሰል ዘመንህ ይለቅ!!!
    ከነገር ጅማሬ ይልቅ ፍጻሜ ይበልጣልና።

  • @sifaanyaawaqayyo2059
    @sifaanyaawaqayyo2059 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuuufff Iyesus semiche alchalchukum geta yebarki pasteriye betam enwahlen🥺🥺🥺🥺😭😭😭❤❤❤❤❤❤

  • @DNJFT
    @DNJFT หลายเดือนก่อน +1

    ከፌኮ እወድሃለሁ በጣም እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ዴቭ ጃምፐር ነኝ እኔ ሶሻል ሚዲያ ስለማልጠቀም ነው የተጠፍፍነው አንድ ቀን እንገናኛለን ደግ ነህ ሲበዛ ተባረክ😍😍🙏🙏🙏

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን መመለስ ሆነልህ አንዴ የተነካ አይበላም እግዚአብሔር በቤቱ የፅነህ

  • @h.t9207
    @h.t9207 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልዘላለም ይክበር ታላቅ ስምህ አምላኬ ወደ ህያው ቃልህ ስለመለስከው የጠፋው ስለተገኘ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉ለዘላለም ያፅናህ ፖስተር ካሳሁን ስለ ዝማሬህና ፕሮግራምህ ተባረክ ከዚ በላይ ይቀጥል በምስክርነት እየሱስን ገለጣችሁት🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @TesfaneshTiku-o5c
    @TesfaneshTiku-o5c หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ተለዉጠህ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dhibeewagari6211
    @dhibeewagari6211 หลายเดือนก่อน +1

    Ebbifamaaa❤❤
    Waqayoo jalallaa
    Waqayoo abbaa dhifamaa
    Waqayooo atii cuubamtuudhaa jedhee nama bira darbuu 😢❤❤❤❤😢

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 หลายเดือนก่อน +10

    የረዳህ የመለሰህ እግዚያብሄር ስሙ ይባረክ! በርታ እግዚያብሄር ይረዳሀል!

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze หลายเดือนก่อน +9

    Wowowowowwowowowowoiwowwo❤️❤️❤️ክብር ለጌታ ይሁን
    አግዚአብሔር ይመስገን
    ወድሜ አግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️

  • @Rehobot9114
    @Rehobot9114 หลายเดือนก่อน +3

    Kefyalew Baga waaqayyoo gara mana isatti sii deebiise eebbifami si jaalanna🎉🎉🎉

  • @abaytadese5905
    @abaytadese5905 หลายเดือนก่อน +6

    ይህንን ቃለ መጠየቅ ስሰማ፦የሰው ልጆችን ልብ እና የጌታችን የእግዚአብሔርን የልብ ልዩነትን በተግባር ያየሁበት ነው።ምክንያቱም የከፍያለውን የከዚህ በፊቱን ልቡን በሚዲያ በሚናገርው ነገር በጥቂቱ ለመገንዘብ እድሉን አግኝተን ነበር።አሁን ደግሞ ያገኘው ልብ ያስገርማል።ስለዚህ ይህ ልብ እንዳይወሰድብህና እንዳይጠፋብህ በርታ

  • @LidiyaTsegaye-xr9ex
    @LidiyaTsegaye-xr9ex หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር በድክመታችን ውስጥም መቶ ህይወት የሚገኝበት ማንነትን እንዲገኝብን ያረገናል አይለወጥም እግዚአብሔር 🙌🙏ይሄንን ሚያሳይ ቃለ መጠይቅ ነበር ተባረኩ

  • @hirutdemeke3876
    @hirutdemeke3876 หลายเดือนก่อน +2

    It’s kind and sweet and I hope God will bless you ❤ and your beautiful voice is always with God 😊 🎊

  • @elsaberhe3973
    @elsaberhe3973 หลายเดือนก่อน +8

    God is love well come back my lovely brother.

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 หลายเดือนก่อน +9

    እዉነት ከተቀየርክ ለሰወችም ሆነ ለእግዚአብሄር ኖረህ አሳይይ እምነት በስራ ነዉ የሚገለጠዉ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ
    እግዚአብሔር ልጆቹን ይወዳል ከጠላት ወጥመድ ያስጥላል ይጠብቃል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @kishinemama7387
    @kishinemama7387 หลายเดือนก่อน +3

    ካሳሁን ወንድሜ ዘመንህ የተባረከ ነው ለከፋሌ እንኻን በሰላም ከእስርቤት ወጣህልህን ወንድሜ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇷💕💕💕

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ መለወጥ በመ መለሰ በጣም ደሰ ብሎኛል በጣም እፀልይልህ ነበር ጌታ የመሥገን በቤቱ ያፀናህ።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b หลายเดือนก่อน +14

    ፓስተር ካስ ዘመንህ ይባረክ ለምልምልን❤

  • @Bezawitiii
    @Bezawitiii หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉ ነገር የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ወንድማችን ከፌ አሁንም ጌታ በቤቱ ያጽናክ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤

  • @prophetsamimamo5925
    @prophetsamimamo5925 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ እጅግ በጣም አለበት ልናበረታው ይገባል

  • @DawitEjigu-c3e
    @DawitEjigu-c3e หลายเดือนก่อน +2

    Kefeyalewe Dese Yelale Yehe Keswe Ayedelem Dagem Teweledehale Geta Keberun Yewesede Ye Nawe Be Geta Megobegnte Dese Yebelehe Dese Belonane Amen

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 หลายเดือนก่อน +1

    ከፍዬ ወንድሜ እንኩዋን ጌታ ረዳህ ወንድሜ በጣም እምወድህ ልሰማህ እጅግ እምናፍቅ ወንድሜ በጠፋህበት ሰዓት ልቤ እጅግ ካዘኑት ሰው እንዱዋ እህትህ ነበርኩ :: በጣም ደስስስ ብሎኛል እልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለረዳህ ይሁን ታላቅ ደስታና እልልታ ልቤ ተሞላ😂😂❤❤❤❤❤ ተባረክ በርታልን

  • @liyayegofta9601
    @liyayegofta9601 หลายเดือนก่อน +1

    Temasgen geta yaredahal wondime🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b หลายเดือนก่อน +27

    እንደምሰማው ከሆነ በቅርብ ጊዜ ታስረው የሚወጡ ሰዎች ቀልብ እየገዙ ነው ለምሳሌ ባለፈው ልጅ ያሬድ ቀልብ ገዝቴ ወጣ በተለይ ምድር ጠበበችን ብለው ለሚረብሹ ሰዎች እስር ቤት እውነትም ምርጥ ማረሚያ ነው እግዚአብሔርን ሰውንም እንዳሳዘንክ የምትክስበትን እድል ይስጥህ መቼስ በህይወት ካለን እድል አለን ጌታ ይመስገን

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน +3

      Tekkl❤

    • @betisha272
      @betisha272 หลายเดือนก่อน

      ጴንጤ ስለሆኑ ነው 😅😅😅😅 አይ ብልፅግና

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 หลายเดือนก่อน +1

    ሃጥያትን መክደን እንጂ መግለጥ ማያውቀው ጌታ ስላለን እንጂ የሁላችንን በደል ወደ ብርሃን ቢወጣ ብለን እስበን እናውቅ ይሆንን. ወንድሜ ሆይ በጣም ነው ምወድህ ቀሪ ዝመንህ ብቤቱ ይለቅ . Pastor Kasesh you are blessed

  • @lemlemdejene2231
    @lemlemdejene2231 หลายเดือนก่อน +1

    ቀናሁ በእውነት! ለካ ሰው እንደዚህም ይመለሳል።በቤቱ እያለን መመለስ አቃተን!

  • @GetahunTekla
    @GetahunTekla หลายเดือนก่อน +2

    እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ተባረኩ

  • @chaltuwoya6799
    @chaltuwoya6799 หลายเดือนก่อน +1

    Omg I praise your holy name God about Kafe!!!! God is faithful he doesn’t let anyone down! I’m glad you get back to your savior!! Very happy!!!

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema หลายเดือนก่อน +10

    ከፍዬ ወድሜ ቡርቱ የእግዛብሔር ሰዉ የወደቁ ይነሳሉ ይሳቱትም ይመለሳሉ በልጅ በየሱስ ደም የዋዥቸዉን መች ይተዋቸዋል ከፍ ጌታ እንዴከብር ስንተጋ ሴጣን ሴጠፍህ አደለም ከፍዬ የእግዛብሔር ሰዉ አሆንም የወጌል አርበኞ ደግሜ በክርስቶስ ቤት ስላግኘሁህ ደስ ብሎኞል ከፍ ወድሜ እወድሃለሁ በዛ በጥፋት ዘመን እሱ አደለም ከፍ ሌላ ሰዉ ነው ብዬ ላምሮዬ እነግረዉ ነበር የክርስቶስ ፍቅር እንዴት በዉስጥህ እዳለ ስለማቅ እግዛብሔር ትልቅ ነዉ ከፍዬ

  • @emebettesfaye6580
    @emebettesfaye6580 หลายเดือนก่อน +6

    እንደጋን አግዚአብሔር ኡንካና ራደህ ዋንድሜ 🙏ዛሬም የምራትሁ ባሪ ክፍት ነው አመሰግናለሁ jesus ❤

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት መመለስ ይሁንልህ በፍፁም ልብህ በፍፁም ሀሳብህ በፍፁም ነፍስህ ይሁንልህ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የማወቅ መንፍስ ይስጥህ አወኩት ካልከው በላይ እወቀት ይሙላብህ::

  • @liyayegofta9601
    @liyayegofta9601 หลายเดือนก่อน +1

    Elelelelelelelelelelelelelelelele🙏🙏🙏🙏

  • @ElsabetSisay-d5l
    @ElsabetSisay-d5l หลายเดือนก่อน +10

    Pastor's voice wow

  • @WendSen-v7c
    @WendSen-v7c หลายเดือนก่อน +6

    እግዚሐብሔር ሲቀይር እንደዚህ አሳምሮ ነው ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @Kibreneshi
    @Kibreneshi หลายเดือนก่อน +4

    አዎ ልጅ ቤቱን ይዎርሳል እንደተስፍ ቃሉ ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው የተወደደ ቀን የረዳህ ጌታ ይባረክ ❤

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 หลายเดือนก่อน +3

    መጀመሪያ ጌታ እኔን ምህረት ያድርግልኝ በአነጋገርህ ማለቴ በቀድሞ በነበረው በጣም እጅግ በጣም ጠልቼህ ነበር እኔ ብሄሬም አይደለም ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩልነው ለኔ ግን አንድ በጌታ የለ ሰው እንዴት እንደዚህ የአጋንንት መጫወቻ መሆናል ብያለሁ ። ግን ክብር ለስሙ ይሁን በዚ መልኩ የጥፋት መንገድህን እንድትቀይር ጸጋውን ስላበዛልህ ስሙ ይባረክ ።ግዜው አልቋል ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነወ።

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 หลายเดือนก่อน +1

    የተናገርካቸዉ ንግግሮች መቼም አይረሱም በምን ምክንያት እንደታሰርክ አላዉቅም ጌታ ግን መሐሪ አምላክ ነዉ እንኳን በዚህ መልኩ አየንህ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ካሳሁን በደንብ ነው የገለፅከው ሐሜቱን ተባረክ መማርና መመለሰ ይሁንልን

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 หลายเดือนก่อน +1

    Oww kefyalew zemerelen setezemer ya new yante teseto yante teseto getan mamelk becha new. We all love you God bless you

  • @BirukEndale-b7k
    @BirukEndale-b7k หลายเดือนก่อน +6

    እርቀህ ሳትሄድ ጌታ ደረሰልህ ስሙ ይባረክ

  • @belaynehdelelegn3399
    @belaynehdelelegn3399 หลายเดือนก่อน +2

    ከሰማዋቸው ኢንተርቪዎች ከራስ ጋር በመታረቅ የተደረገና የእውነተኝነትን የተመለከትኩበት ደግሞም የልብ ቀናነትን ያየሁበት❤❤❤❤❤

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 หลายเดือนก่อน +1

    ለውጥህን እግዚአብሔር ያፅናው ። ሁላችንንም አገልግለው ከሚጣሉት እንዳንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ።ተባረኩ

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ጌታ ረዳህ ወንድም ከፍያለው መልክህ እራሱ ተመለሰ ሌላ ሰው መስለክ ነበር ክብር ለጌታ ይሁን ፀጋውን ይብዛልህ🙏

  • @pico7496
    @pico7496 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ከፍ ያለው ቄሮ ወደ ቀልቡ ተመለሰ ምርጥ ድምፅ ከእርጋታ ጋር በርታ ተዋዶነትክን ጠብቅ

  • @pirupira
    @pirupira หลายเดือนก่อน +2

    ከፌ እንኳን ጌታ እረዳህ። እግዚአብሔር ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛን ይወዳል።ተባረክ

  • @DanielNabiOfficial
    @DanielNabiOfficial หลายเดือนก่อน +2

    ከፍዬ እንኳን ጌታ ረዳህ በርታ ወንድሜ 🎉🎉🎉❤❤❤ መጋቢ ካስሽ እግዚአብሔር ይባርክ እደ አንተ ሰውን ሳይንቅ እና በጉዳቱ ሳይወቅስ እድል የሚሰጥ ወንድም ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁዋለው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot หลายเดือนก่อน +4

    እግዝያብሔር የጠፋትን ልጆቹን ችላ ብሎ አያይምፈልጎ ያመጣል ጌታ ይባረክ

  • @yohannesassefa9213
    @yohannesassefa9213 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር አለምልሞ ያስቀጥልህ:: ዳግም በሌላ ነገር እማትያዝበት ዘመን ይሁንልህ::

  • @elsaWolde-v5h
    @elsaWolde-v5h หลายเดือนก่อน +5

    ኡኡኡኡኡኡ ኣባት ሆይ እውነት ነው በህይወታችን ተስፋ የምስይቆርጥ
    በኛላይ እርግጠኛ የሚሆን ጌታ
    ይብስረክ

  • @EseyeAlamerew-in7vk
    @EseyeAlamerew-in7vk หลายเดือนก่อน +1

    ውስጥህ እንደ አፍህ ይለወጥ የምትለው ሁሉ እውነት ነው ባልከው ያጽናህ ለኢየሱስ ብቻ እንድትሆን እመኝና እጸልይ ነበር

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    Dr GOD bless you and your family ❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱሴ የእንደገና አምላክ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤ ዳግም ስለወለድከው አመሰግንሃለሁ

  • @demelashwendimu504
    @demelashwendimu504 หลายเดือนก่อน +1

    Wow pastor It was nice programs,especially starting with workship is so good and attractive approach

  • @hundeyadessa3703
    @hundeyadessa3703 หลายเดือนก่อน +1

    Geta tebarek! Ehen lij say bexam wusxe yazn neber zare gin geta ybarek hallelujah

  • @tenagnewoldetsadik668
    @tenagnewoldetsadik668 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባረክ ከፍዬ እንኩአን ጌታ ረዳህ በጣምም ደስ ብሎኛል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meserettadesse2907
    @meserettadesse2907 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም እወድሀለሁ በ መዝሙሮችህ ተባርኬለሁ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ተባርኬለሁ

  • @senaittesfai4494
    @senaittesfai4494 หลายเดือนก่อน +2

    Geta Enbaye Abesselign geta yimesgen Hallelujah Kefiye wendime am happy to see you ❤❤❤❤❤

  • @opengatetoheaven-officialc1656
    @opengatetoheaven-officialc1656 หลายเดือนก่อน +1

    Sile ante leigziabhier amesginew alehu einkan gieta dereselh❤❤❤❤

  • @TamirEngidawork-mr2sf
    @TamirEngidawork-mr2sf หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ ኢየሱስ ምህረቱን አበዛልህ፡፡በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ጌታ ድንቅ ነው!!!!!!

  • @eyeruseyu5678
    @eyeruseyu5678 หลายเดือนก่อน +2

    Wendy kefiyalew ene zefnehi sayih lay azeno neber gin endemtmelesim wusty yawuk neber yaleyesusi hiywet minm new l am so happy for you

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 หลายเดือนก่อน +1

    Esey Kefe eiko betammm intelligent new. Amnewalew. Eindegena biyatefa Young new. Min yitebes.❤❤❤

  • @EyobaEtefa
    @EyobaEtefa หลายเดือนก่อน +16

    ከፌ ወንድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ በርታ

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ረዳው ድያብሎስማ ጨካኝ ነው። በቤት ሆነውም ባክ ያደረጉና የቀድሞውን ፍቅር ለረሱ ጌታ ልቡ ተሰብሮ ይታየኛል ለራሴም እሳቀቃለው መምጫው ሩቅ አይደለም እንትጋ ።😢😢😢

    • @alem8640
      @alem8640 หลายเดือนก่อน

      Endet tefetah ahun ato ?

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@alem8640አሁን እንዴት ተፈታህ አይባልም?! ምክንያቱም ልጁ ከተፈታ በኋላ ምን ይዘት አሳዬ ነው ነገሩ ወገን። የልጁን መለወጥ መቻል ግን ማድነቅ በቂ ነው። እንዴት እንደሚንፈራገጥና እንደሚሳደብ ላየው ሰው ለውጥ ማለት ከፍያለው ነው ብሎ መደምደም ይቻላል ❤❤❤

  • @HannaGetachew-f9h
    @HannaGetachew-f9h หลายเดือนก่อน

    ተመስገን መነካት እንዲህ ነው ጌታን እንዳወቀ እንደቀመስ ስው መመላለስ እየሱስ ኦሮም ነው ከማለት ጌታ አወጣህ እግዚያብሄር ይባረክ

  • @birtukanfayissa6069
    @birtukanfayissa6069 หลายเดือนก่อน +1

    Our brother God bless you❤❤❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem หลายเดือนก่อน +2

    ኦ ኢየሱስ አንተ ድንቅ አምላክ ይህን ልጅ ለክብርህ ስላሰብከው ከ....ፍ በል ወንድሞች ተባረኩ❤❤❤

  • @يسراءال
    @يسراءال หลายเดือนก่อน +1

    wowጌታ ይባረክ እንኳን ተለወጥ አንዴት ተቀየርክ በጣም ደስ ይላል ተባኩ❤❤❤

  • @firaolgeremu5152
    @firaolgeremu5152 หลายเดือนก่อน +2

    thanks God. for his protection

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን በዚህ ለውጥ ተገርሜአለው ባየውህ መጠን እጠላህ ነበር እግዚያቤር መልካም ነው ወደልብህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል በቃ እንደዚህ ሲያምርብህ🙏🙏🙏👍

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ หลายเดือนก่อน +1

    እኮን እየሱስ ወደ ቀደመው ጉያው መለሰህ ሁሉ አፅያትን ሰራ የእግዚያብሄርም ክብር ጎደለ ይላል ቃሉ እደው በፀጋው ነው ያለነው እግዚያብሄር ይመስገን የመጀመሪያህ ዝማሬህን ስሰማ ሳውዲ ነበርኩ ታቦታችን ሌባ የማይሠርቀው እየሱስ ነው በደም የነገሰው ድቅ መዝሙር ነበር ተባርኬበት ነበር ነገር ግን ያው የጠፋው ልጅ ሆነክ ነበር እኮን ተመለስክ

  • @sifanrgasa3245
    @sifanrgasa3245 หลายเดือนก่อน +7

    ከፍዬ በጣም የቅን ልብ ያለሁ ሰው ነው ወንድሜ ስለ አገኘው በዚህ እወድሃለሁ ❤❤

  • @GodisGreat-f1m
    @GodisGreat-f1m หลายเดือนก่อน +2

    ደስ በሚል እምባ ጀመርኩት። ወንድሞቼ እጅግ ወደድኩአችሁ። የሚገርም የእግዚአብሔር ፍቅር በልቤ ፈሰሰ። እግዚአብሔር መልካም ነው። ❤❤❤

  • @yaredbezu3354
    @yaredbezu3354 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን እነባቼን ታብሱልነ ተመስገነ እይሱሴ ተመስገነ ሐሌሉልያ ተመስገነ /ተመስገነ መዙሙሩ ዎው መዙሙሩ ይጣፍጣል እነድ እይሱ ሴ ስም ሐሉልያ ሐሉልያ ሐሉልያ😊😊😊

    • @yaredbezu3354
      @yaredbezu3354 หลายเดือนก่อน +2

      ጌታ ይባርካቼሁ 12ሁለታችሁም😮😮😮

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 หลายเดือนก่อน +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ታየዋለህ ጌታን????እንከፍ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 หลายเดือนก่อน +13

    ኦላና መባል አለብኝ ብሎ ሲደነፋ የነበረው ከፍያለው ቱፋ ዛሬ እንድህ ተቀይሮ ማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። እውነት ሰው ሲቀየር ማየት ከልብ የሚፈነቅል ደስታ ይሰማል። በጣም የምናደድበት ወጣት እልኸኛና የጥላቻ መርዝ የተጋተ ልጅ እንደዚህ በሚገርም ሁኔታ ተቀይሮ ሳየው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው ከፌ ተበረክ ፈጣሪ ብዙ ሊያስተምርህ ነበር ለካ እስር ቤት ያስገባህ ይገርማል። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለናል። ከዚህ ቀደም በፓስተር ሶፎንያስ ሾው ቀርቦ የእስር ቤት ቆይታውን ሲያወጋ ከሀ እስከ ፐ አዳምጨው ተገርሜ ነበር ተመስጨ እንዲያውም ይሄ ልጅ ከፍያለው ነው ወይስ ሌላ ብዬ እስከምደነቅ ድረስ ነበር ያየሁትና ያዳሙጥኩት። ዋው እንዲያውም የማልረሳው ቃሉና ንግግሩ ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ያለችው እስር ቤት ውስጥ ነው ብሎ ነበር የገለፀው።እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ሆኖም አንተ ወንድሜ በፈለከው መንገድ እግዚአብሔርን ማምለክ ትችላለህ ነገር ግን ከዚህ የዋህና ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በፍቅርና በመግባባት መኖር መቻል መሰጠትን ይጠይቃልና እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ። ይህ ፀፁትና ይቅርታ መጠየቅ ላንተ ትልቅ ሞገስ እና ክብር ይሰጥሃል። ደስ ይበልህ። ተመስገን ብያለሁ። በሁላችንም ህይወት ውስጥ ይህ መለወጥ ያስፈልገናል።

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 หลายเดือนก่อน

      You are so blessed.Loving God has a way .

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 หลายเดือนก่อน +1

    አድገህ ስለተመለስህ አግዚአብሔርን አመሰገንሁት
    ጥ ቅ ም አንዳይመልስህ ከመስጋት አንጻር :
    " ጨው ለራስህ ብትል አጣፍት ይለዚያ ግን ድንጋይ ሆነህ ትጣላለህ "

  • @almazdrersa9669
    @almazdrersa9669 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አንደበትህ ተስተካከለ

  • @TesheAddmass
    @TesheAddmass หลายเดือนก่อน +1

    Yesssssssdssssss

  • @felekewedajo746
    @felekewedajo746 หลายเดือนก่อน +1

    የእንደገና አምላክ የእንደገና የሱ መቼ በቃ........... አንተን በእንደህ አይነት ተለውጤ በማየት አምላኬን አመሰግናለው. ወንድሜ የዓለም ጋጋታ ግዛውነው የእግዚአብሔር ፍቅርና አብሮነት እስከ ወዳኛ ነዉ. ❤❤❤❤❤❤

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 หลายเดือนก่อน +3

    ከፌ የኔ የዋህ ወዳጄ ጓደኛዬ አንድ ቀን እንደምትመለስ እርግጠኛ ነበርኩ ታይቶኝ አይደለም ልብህን ለጌታ ያለህን ጥልቅ ፍቅር መንሰፍሰፍ ቅንነትህን ስለማውቅ ነው ስላንተ ጌታ ይክበር እወድሃለው 😢😢❤❤❤❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 หลายเดือนก่อน +5

    ከፍያለው እግዚአብሔር ብርታት ይስጥህ ያ ድንቅ የሆነ ጸጋህ ዳግም ይምጣልህ።

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ። ማድረግንና መፈለግን ባንተ ውስጥ ያደረገ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @HenokTeklay-z7j
    @HenokTeklay-z7j หลายเดือนก่อน

    Waw endiat abat now yalen yewdenal ko smu ybarek....eyesus mehari..!