ሰበር❗️አንጋፋዋ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ስለ ፍኖተ ጽድቅ አምራራ ተናገረች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 273

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 ปีที่แล้ว +17

    እውነት ነው የዘመሩት መዝሙር ኦርቶዶክስን አይወክልም ስለዝህ መልስ ይሰጠን

    • @Rehobot-tube2
      @Rehobot-tube2 2 ปีที่แล้ว +1

      @Elshaday Tube አረ አይባልም በድንግል

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +7

    ፋንቱዬ ትክክል ነሽ ዘማሪነት ከመንፈሳዊነት ጋር ሲሆን በጣም ደስ ይላል ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፍቅረ ነዋይን ከዘማሪዎቻችንና ከቤተክርስቲያን የበላይ አባቶቻችን ላይ ነቅሎ ፍቅረ እግዚእን ያሳድርልን ማህበሩ ድብቅ አጀንዳው በቀጥታ ተሐድሶ ነው

  • @nardosbabu3517
    @nardosbabu3517 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘማሪት ፋንቱ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝመው ይባርከው ስሞኑን በተፈጠረው ነገር በጣም ውስጤ ነው የደማው ስለሁሉም ነገር ከልብ አመሰግንሻለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @አባዛብሎንዘኦርቶዶክስ
    @አባዛብሎንዘኦርቶዶክስ 2 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ብለሻል እህታችን እምዬ ተዋህዶ መቼም አትናወጥም የሚገርመው ክበር ባለኝ ነገር የሚለውና ለማርያም እንዘምራለን ለዘላለም የሚለው ዝማሬ የዘመረችበት ዜማ ፍፁም ትክክል አይደለም

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 ปีที่แล้ว

      Exactly የመጨረሻውን ስንኞች ቁርጥ ይላሉ እኔም ሰምቸው እኩል መዘመር አቃተኝ የስዋ እጥር ይላል 😢እንደው ምን ሆና እህቴ እንደው 😢😢

  • @yemamlak4137
    @yemamlak4137 2 ปีที่แล้ว +15

    ምን እደምል አላውቅም እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን እውነትሽን ነው እህታችን

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 2 ปีที่แล้ว +9

    እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ለነሱም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናአችውን ይመልስ ይቺ ተዋህዶ ምነው ፈተናዋ በዛ ጌታአሆይ አሁንም ልቦናአቸን መልስ ብስመአብ ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ ዘማሪት ፋንቱዬ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን🙏

  • @saramicheal6415
    @saramicheal6415 2 ปีที่แล้ว +3

    ፋንቱ እህታችን እግዛብሔር ይሰጥልን እውነት ነው በጣም ያሳስባል እድሜ ይሰጥሸ ለዚህች ሀቀኛ ሀይማኖታችን መጮህ
    አለብን የሁላችንም ሀላፊነት ነው

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሂውት ያሰማልን ዘማሪት ፋንቱ🤲👏 በእውነት ማስተዋሉን ያደለን አሜን ፫

  • @babys7570
    @babys7570 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትክክል ነሽ አህታችን ዘማሪ ፍንቱ ፍፃሜሽን ያሳምረው ቅዱስ ሚካኤል ከአንቺ ጋር ይሁን!

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
    @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰሞኑን እደኔ ያዘነ አለ በዚህ በፍኖተ ጽድቅ በሚባል 😭😭 አባቶችን ሳይ መጨረሻ ዘመን እደሆነ ተረድቸ አለቀስኩ ለሁሉም ሚኪ ስለ እማ አምላክ ብለህ አባቶችም ሆኑ ምዕመናን እዲቆጠብ አርጉ እግዚኦኦኦኦ

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዜአቤር አምላክ ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያውርድልን ለዘማሪ እህታችን ቃል ህይወት ያሳማን

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +27

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kladberrison3954
    @kladberrison3954 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሄር ያክብርሽ እህታችን ፈጣሪ ማስተዋልን ያድልን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 ปีที่แล้ว +10

    እህቴ እውነት ነው እኔም ግራ ገብቶኝ ነው በጸሎት ቆሜ ለልዑል እግዚአብሔር እየነገርኩት ነው። ብር ነው ዛሬ ሀገርንም፣ ሀይማኖታችንንም እየፈታ ያለው። ጥሩነቱ ሀይል ከአርያም ስለተላከ እኛንም ከጥፋቱ ያድነን። ማየት ለሚችል ብር፣ ብር ፣ያለ ሁሉ ብር ብሎ ሊጠፋ ትዕዛዝ ወርዷል። ነፍሱን ማዳን የሚፈልግ ፀንቶ ይቁም።

  • @mahletgirma279
    @mahletgirma279 2 ปีที่แล้ว +9

    I'm proud of Fantsh! God bless you!

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ካንቺጋር ይሁን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ ዕድሜሽ ያርዝመው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትመለምላለች እንጅ አትበጠስም ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ይጠብቅሽ

  • @yonaszekarias3299
    @yonaszekarias3299 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪልን አንጋፋዋ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አገራችን ስላም ያረግልን አሜን🙏✝️❤️💛💚

  • @eteneshayehu7356
    @eteneshayehu7356 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነት ብለሻል መስተካከል አለበት የተዋህዶ መዝሙሮች ዜማቸዉ አየ ተቀየረ መጥቷል መገምገም አለበት

  • @Amanawit58
    @Amanawit58 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋንትሽ በቤቱ ያጸናሽ ቀጥተኛና ጠንካራ እህት አሁንም ሰፊ ዘመናት ከጤናጋ እመኝልሻለሁ አንቺ ሰዋሰው ብርሀን ቅዱስ ጳውሎስ ቤተክርስትያን ስታገለግዪ እኔ በዛው ሰንበት ት,ቤት የህፃናት ክፍል ሰንበት ተማሪ ነበርኩ እናም በዝማሬው የነበረሽ አቅምና ድምቀት በፍፁም አይረሳኝም አሁንም መሰረትሽን ሳትለቂ የቤተክርስቲያን አገልግሎት ሲበረዝ ዝም አልልም ብለሽ ያለሽን መንፈሳዊ ቅናት በማሳየትሽ አመሰግናለሁ ሌሎችም የቤተክርስቲያን ጉዳይ ያገባናል ደግሞም ያሳስበናል የሚሉ አገልጋዮችና ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያኖች ሊያወግዙና በቶሎ ሊያስቆሙት ይገባል።

  • @Asnkechketema
    @Asnkechketema 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃለሕይወት ያሰማልን ዘማሪት ፋንቱ 🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ዘማራት ፋንቱ ቃለህይወት ያሰማልን በውነት ዘማራት ምርትነሽ ለምድነው አድእግራ እዛ አዱ እዚ የሆነባት ለምን ታስመስላለች አብዛኛቹ ተመለስን የምሉት ባለማበሸፍጥ ይመስለኛል ሁሉን አዋቂአምላክ ልብና ኩላሊትን ይመርምር ።

  • @tarikualemu3968
    @tarikualemu3968 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርመኝ ምርትነሽ ተመለሰች ከተባለ ቀንጀምሮ እንደቀፈፈችኝ ምክንያቱም እሮጦ የወወጣ ሮጦ መግባት አይችልም ቢገባም እንዴት መድረክ ላይ ቀረበች ህዝብን ለመናቅና ቤተክርስቲያንንም ምፕናቅ ነው ይሄ የሚመለከተው አባቶቻችን በየዋህነት ዝም ማለት አንፈልግም ዝማሬውም እኮ ቤተክርስቲያንን አይወክልም ለምንስ ሰም መቀየር አስፈለገ???

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክክክል ፍንቱየ ልክነሺ መታረምአለበት እውነት አሰተዋይነሺ🌷♥️♥️♥️♥️

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ እድሜና ጤና ይስጥልን እኛ መጡ ቀሩ ምንም አይሰሩልንም ለራሳቸው ነው ጦስ ጥንቡሳሳችንን ይዘው ገደል ይግቡ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል የኔ ጀግና እናት በርቺልኝ እመቤቴን ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት ሳድግ አንቺን እያየው ስርዓትሽን እያደነቅኩ ነው እናም ዛሬም አርያዬ ነሽ እናቴ በርቼልኝ ሁሌም ለእውነት ቁሚ

  • @wendosenteshome873
    @wendosenteshome873 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህዮት የሰማልን -----እንቁ ዘማረያችን እውነት ነው የሆነው ነገረ ትክክል አይደለም

  • @lemlemakalu6658
    @lemlemakalu6658 2 ปีที่แล้ว +6

    እህታችን ፈንቱ እግዛብሔር ያክብርልን

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 2 ปีที่แล้ว +4

    መርከቧን የሚያውክ ንፋስ መጥቷልና
    አድነን ጌታ ሆይ ተጨንቀናል.....

    • @AaAa-rz3zt
      @AaAa-rz3zt 2 ปีที่แล้ว

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ለኔም ትልቁ ጥያቄዬ ነው እናመሰግናለን ❤

  • @sosetg1
    @sosetg1 2 ปีที่แล้ว +69

    እውነቱን ለመናገር ምርትነሽ ከያሬዳዊ ዜማ ከወጣች ቆየች በጣም ነው ማዝነው የምትዘምራቸው ግጥማቸው ጥሩ ቢሆንም ዜማቸው አልዋጥ አለኝ 😢

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @brainfuel9593
      @brainfuel9593 2 ปีที่แล้ว +1

      ይህንን ካወቅን ቀላል ነው አለመስማት እኛ ነን ያገነንናት ሰውን ሳይሆን ቤተ ክርስትያን በአበባታቹ የቆየንን እንከተለ እንፅና

    • @ኢትዮማእድሚዲያ
      @ኢትዮማእድሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +3

      ዋጭው!

    • @Victoria-cs4oc
      @Victoria-cs4oc 2 ปีที่แล้ว +2

      ሲጀመር ተነካክታ አይደል የመጣችው እዛ አላዋጣ ሲላቸው አለቃቅሰው ለስልሰው ይመጣሉ ለሆዳቸው አዳሪ ውላ 😡

    • @ፍቅርተማርያም-ፀ2የ
      @ፍቅርተማርያም-ፀ2የ 2 ปีที่แล้ว +2

      ምርት ነሽ ብቻ አይደለችም ሰባኪነን የሉት ሁሉጠነኞች አይደሉም

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን, ቤተ ክርስቲዓንን እንደ አይን ብሌናቺን እንጠብቃት ::ከተሐድሶ ተመለስን የሚሉ ሰዎችን ወደ አገልግሎት ለመቀላቀል መቸኮል አያስፈልግም ::ያለ ፈተና የሚገኝ የክርስቶስ መንግስት የለም በተዋህዶ ሐይማኖታችን እንትፅና!!!

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m 2 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ከጤና ይሥጥሺ እሕታችን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @eline3176
    @eline3176 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን ዘማሪ ፋንቱ እንኴን ደህና መጣሽ ትክክል ነው የተናገርሽው የኦርቶዶክስ ሰርአት ዝማሬ ይጠበቅ እንዳልሽው የቤተክርስቲያናችን አውደ ምህረት ሰፊ ነው።

  • @mamedeneke6056
    @mamedeneke6056 2 ปีที่แล้ว +1

    እኅቴ ዘማሪት ፋንቱ የተናገርሽው እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +4

    ልክ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርሽ ኦርቶዶክስ ክብሯን ማስጠበቅ አለባት አዎ አጃቢዎቹ እንቅስቃሴያቸው ልክ አይደለም ከበሮ የሚመታው ቁጭ ብሎ ነው ያ ለምን ሆነ አያስፈልግም በቃ ኦርቶዶከስ የራሷ ያሬዳዊ ዜማ አላት

  • @woinshetbekele7864
    @woinshetbekele7864 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ እንዳንቺ አይነቱን አገልጋይ ያብዛልን🥰

  • @belayneshnegash2946
    @belayneshnegash2946 2 ปีที่แล้ว

    ትክክልነሽ አህቴ እነኪነጥበብ እነይልማ እነታደሰ ፊጣ እና አንችን የመሳሰሉ ዘማሪያኖችን ያፈራች ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እነቸርነትን የመሰሉ አስመሳይዎች እምነታችን አደጋላይ ሊጥሉብን ጭራሽ ትክክል ነን በሚል ሽንጡን ገትሮ ሊከራከር ይምክራል እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ ከማለት ውጭ ምን ይባላል

  • @tigistgizaw3831
    @tigistgizaw3831 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ሀሳብ ነዉ ያነሳሽው ተባረኪ እናቴ ነቃ ማለት ይጠበቅብናል

  • @bezaa1722
    @bezaa1722 2 ปีที่แล้ว

    አዎዎዎዎዎዎ የምርትነሽ መዝሙር በጣም ደስ ይላል ግጥሙም የኦርቶዶክሳዊ ነዉ ክበር ባለኝ ነገር ስለተባለ ምን ሆነ ልትይ ነዉ እነሱ ዜማዉን አበላሹት እንጂ ለምትናገሪዉ እያሰብሽ ተናገሪ የመናፍቃን መጫወቻ አታርጊን

  • @kidistbirhanu455
    @kidistbirhanu455 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ እኔም ግራ አጋብቶኛል ወዴት እየሄድን ነው መዝሙሩ ከተሃድሶ ጋር እየተመሣሠለብኝ ነው

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 2 ปีที่แล้ว +1

    Egezabehar mastawalen Yesetehen ewnet New bezew Setet Alew

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ያጋልጣችው በርቱልን

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮቲንስታት ተሀድሶዎች አርፈው አይቀመጡም በውስጥ መርዛቸውን ይረጫሉ እኛ ግን የቤተክርስቲያንን ከለር ለይተን ማወቅ አለብን።

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት አመሰግናለሁ ትክክል ነሽ

  • @jiffmajo
    @jiffmajo 2 ปีที่แล้ว

    ፋንቱዬ ተሀድሶን በእውነት በአገልግሎትሽ ተሀድሶን ከቤተክርስቲያን ስታጋልጪ እና በአገልግሎትሽ ቤተ/ክ የምትመሰክርልሽ ነች አሁንም ይሄን ነገር አይተሽ ተግፃፅን ስለተናገርሽ ምክርሽንም ስላካፈልሽ በእውነት እግዚአብሔር ክብር ይስጥሽ መድሀኒዓለም መጨረሻችንን ያሳምረው በጣም አዝነናል መድሀኒዓለም ደጉን ጊዜ እግዚአብሔር በቀናው መንገድ ይምራን አሜን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว

    ያው ከዝማሬው በኋላ ቤተክርስቲያንን በጠበጡ አይደል እግዚአብሔር ይማረን

  • @ወይኒ-ቈ2ቈ
    @ወይኒ-ቈ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +6

    አዎ እናታችን ፋንትሽ አሁን ላይ ለምን እንዴት ካልተባሉ አሁን ሲያስመርቁ እንዲህ ከሆነ ነገ በዚሁ አዳራሽ ውስጥ ምን እንደሚያካሄዱ አይታወቅም ልብ እንበል ምርትነሽ ላይ ብቻ አናተኩር እነ ዲያቆን ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ እነ በርሱፍቃድ እነ ልዕል ሰገድ እነ ዘማሪት አዜብ እነ ምርትነሽ እነ መምህር ጳውሎስ ጳጳሳት አባቶቻችን. ...ወዘ ብዙዎቹ ተገኝተዋል በማናውቀው የአዘማመር ስርሃት ዘምረዋል እንዳየነው ነው ለምን የሚላቸው የበላይ አካል ሲኖዶስ መልስ ሊሰጥበት ይገባል አንድ ሃብታም አዳራሹን ባሰመረቀ ቁጥር እንዲህ ወርዶ መልከስከስ ጥሩ አደለም የተዋህዶን ክብር ይነካል ስረሃት ህጓን ይጣረሳል!!!

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +2

      ሳይቃጠል በቅጠል በእንጭጩ ካልተቀጨ ያድጋል ስለዚህ አባቶች ዝም ማለት የለባቸውም ሀሳቡ ምንእንደሆነ ቢያስረዱን አ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @motherlandmotherland1505
    @motherlandmotherland1505 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ብርሀኔቻናልዩቱብ
    @ብርሀኔቻናልዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለሀገራችኔ ይሁን እናታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀጋ ያቆዮት በእውነት ያሣዝናል ህያው አምላክ ይፍርድ በእውነት በጣም አዝኛአለው እኔ

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ።!!! ፋንትዬ እግዚያብሔር ይባርክሽ ። ሳይቃጠል በቅጠል !!!

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว

    የኛ አይደለም በጣም እግዚአብሔርን ኡነት ነው ወይ አር ወይ ፈስ ይሁኑጅ እደተለመነ ጥሬ ማደባለቅ ምንድ ነው 🙏🙏🙏

  • @babababa2272
    @babababa2272 ปีที่แล้ว

    በትክክል ፍንቱን እደግፍለው

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl 2 ปีที่แล้ว

    ያዝናል እንደ እንደ እያሉ ልቅየራሉ እግዚአብሔር ለቦና ይስጣቸው ትክክል ማሰካከል አለበት

  • @zemdembiyal9715
    @zemdembiyal9715 2 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እህታችን።ምን እየተሰራ እንደሆነ ፈጠሪ ይወቀው

  • @YoYo-cg6sk
    @YoYo-cg6sk 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል እናቴ ዘማሪ ፋንቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንቺን ፣ የኪነጥበብን፣ የነይልማን የመሳሰሉ ትን እየሰማሁ ነው ያደኩት፣ ከአሁኖቹ ደግሞ የነቴዲን፣ ታድዮስን፣ ምንዳዬን። አሁን አሁን የሚወጡት መዝሙሮች ግን ከፕሮቴስታንት መዝሙሮች መለየት እየከበደን ነው። ኦርቶዶክስ ምነው ጠላቶችሽ በዙ፣ ለነገሩ እውነት ጠላቷ ብዙነው።

  • @brhanemeskel9639
    @brhanemeskel9639 2 ปีที่แล้ว

    Fantu keep fighting the enemy of Orthodox Tewahido....Bravo good job EGZIABHER Yistelegn

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ፋንቱዬ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አንቺንም ያበርታሽ

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አከብርሻለዉ

  • @Natural1827
    @Natural1827 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነቱ እህቴ

  • @binesolo5502
    @binesolo5502 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou Egzabher yestlen

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede893 2 ปีที่แล้ว +1

    ከቤተክርስቲያን ውጪ በአዳራሽ ማድረጉ በጣም ያሳዝናል። ይህን እግዚአብሔር ያርቅልን

  • @sarihabeshawit6310
    @sarihabeshawit6310 2 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen enatachin edme ystlin be betu yatsinalin

  • @edenhemen7812
    @edenhemen7812 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማን🙏ስጀመር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ያን አባቶችን ሆነ ሰባክያንን አንከተልም።።።።።።።።

  • @kalkidanwendm7430
    @kalkidanwendm7430 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln ehtachn edme tenawun ystsh

  • @ወለተማርያም-ጠ5ሸ
    @ወለተማርያም-ጠ5ሸ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏🙏🙏🙏

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሻል እኔ አሁን አይቼዋለው ቅላፄው የሙዚቃ ቅንብሩም ግራ ያጋባል ከተመለሱ እሰየው ግን የያሬዳዊውን ዜማ በደንብ መማር አለባቸው ምንም የተዋህዶን የሚመስል ነገር አላየሁም የሚያስረዳን ሰው ቢኖር መልካም ነው :: መመለሳቸው መልካም ቢሆንም ከተመለሱ ደሞ በቤተክርስቲያንዋ ስርአት መሆን አለበት :: ምእመናኑን ግራ አታግቡን

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ብለሻል እማዬ፡ ልቦና ይስጠን። ከውዳሴ ከንቱ ያድነን። ኦርቶዶክስን እንተብቅ ኣደራ።

  • @tewodrosbogale1758
    @tewodrosbogale1758 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤተክርስቲያን የተከበረ አውደ ምህረት ያላት ፣ጣእም ያላት፣ የማትጠገብ ሁሌም መስተንግዶ ሙሉ የሆነች ናት። ስለዚህ የቤተክርስቲያን አባቶችም የሚገኙበት ቦታ ከመሄዳቸው በፊት ስርዓት ቤተክርስቲያን የጠበቀ ነው ወይ የሚለውን መጠየቅ ይገባቸዋል። ተሃድሶ ተብለው የተመለሱት እውነት አስፈላጊ ቅኖናዊ ትምህርት አግኝተዋል ወይ ? እውነት ተመልሰዋል ወይ? ለኛ ለምእመናን ደግሞ በምን አገባኝ መንፈስ መንቀሳቀስ ትተን የቤተክርስቲያን ድምጽ ብቻ ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በመማር ቤተክርስቲያን እንጠብቅ።

  • @meseretmolla1030
    @meseretmolla1030 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you,

  • @manh3987
    @manh3987 2 ปีที่แล้ว

    Mertye Zemaray Melaiket yasemash

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ከሆነ እባቶቻችን ወተው እውነቱን ይንገሩን ለሁላችንም

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @yoditmekonen8036
    @yoditmekonen8036 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋንትዪ እውነትሽን ሰው የላትም ቤተክርስቲያንችን ማታ እኔን ጨምሮ በታችን ነን ድሮ ጉባኤ ሙሉ ነበር

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል!

  • @betiale8315
    @betiale8315 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀልዩ በሐበ ዛቲ ቤተክርስቲያን ቅድስት

  • @merhawitabebayehu8777
    @merhawitabebayehu8777 2 ปีที่แล้ว

    Egziabhir yestesh !

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn 2 ปีที่แล้ว +2

    ከአባቶች ጀምሮ ንሰሃ ያስፈልጋቸዋል ፋንትሽ

  • @lemlemdesta4567
    @lemlemdesta4567 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ነው ያለሽው ፉንትዬ በጣም ያሳፍራል ለምን ሄዱ ሀይማኖታችን መከበር አለባት እኛስ ምን መማር አለብን ይሄን እያየን

  • @woynshethassen2148
    @woynshethassen2148 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ በጣም ተጨንቀናል ትውልዱም ቤተክርስቲያንም ሊጠፉብን ነው እባካችው እንፍጠን መብፕተናችን ነው

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 2 ปีที่แล้ว +2

      ወይንሸት እሕቴ የተዋሕዶ ልጅ አትደንግጭ ክርስቶስ በደሙ የዋዣት ቅድስት ቤተክርስቲያን አትናወጥም የገሐነም ደጆች አይችሏትም እሕቴ በያለንበት ሐገር በተዋሕዶ ፀንቶ መገኘት ነው ሁላችንም ያፅናን ፀልይ

    • @babys7570
      @babys7570 2 ปีที่แล้ว

      @@yemaryam2375 ትክክል አህቴ ነገር ግን ራሳችንን በመንፍሳዊ ህይወት ማነፀ አለብን ከራሳችን መጀመር አለብን ባይ ነው አንደው በቅዱሳን አባቶቻችን ሃይል ነው ያለነው አጥብቆ መፀለይ አለብን ስለሃይማኖታችን አጥብቀን ማወቅ መረዳት አለብን ባይ ነኝ አምላክ ይርዳን አሜን!

  • @bitsehitkelile6768
    @bitsehitkelile6768 2 ปีที่แล้ว

    kalehiwotn yasemaln enatachin

  • @sinidusiraw8805
    @sinidusiraw8805 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ትልቅ ችግር ላይ ነን እና ሳይረፈድ ከስህተታቸው መታረም አለባቸው

  • @mekonendesta5396
    @mekonendesta5396 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነትሽን ነው ፋንትዬ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል የኔ እናት እመቤቴን የኔም ጥያቄ ነው እንዴትነው ከምንፍቅና የመጣ ሰው እንደፈለገ በኛ አውደምህረት የፈለገውን የሚሆኑት ???

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 2 ปีที่แล้ว +1

    ጊዜው ያስፈራል እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድለን. እውነተኛውን መንገድ ይምራን. ያሬዳዊ ዜማን ትተውታል ምን እንደሚሻለን አላቅም

  • @tilahunteshome7687
    @tilahunteshome7687 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ከሄድኩበት ተመለስኩ ብሎ ቤተክህነት ገባወጣ ብሎ ብሩን በተን በተን አደረገ ቀጥለዉ በሚያስደነግጥ ሁኔታ ብዙ ዻዻሳት ፋብሪካዉ ሄደዉ በሚዲያ ያየን ቀን ነዉ ቀልባችን የተገፈፈዉ ከዚያማ ዘማሪና ሰባኪዉን አንጋጋዉ ፣ እህታችን አነቺ ግን ማስተዋሉን ኣድሎሻል ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሻል ፍኖተ ፅድቅ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙር በፍፅምምምምም አያወክልም / መዝሙሩየተሃድሶ መዝሙርም ትክክክል አያደለም!!!

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክሸ ፋንቱ ወደ ሀገር ቤት ስትመሸ እንዲ አይነት ጎራ ለይቶ ድብድብ እንዳለ የዚህ ውጤት ደግሞ ነብሳትን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከመመለስ ይልቅ መልካም ወጣትና ታድሶ እያደረገ ነው እና ከመናገር በፊት ማስተዋል ያሰፈልጋል!!! ይቅርታ ጠይቀው ቀኖናቸውን ጨርስው ተጠምቀው ይም የሚመለከታቸው አባቶች ፈፀመውላቸዋል የግዴታ ከዚህ ሲጎረብጠን በተመለስን ቁጥር ለኛ ማሳወቅ አይጠበቅባቸውምኮ !!!አደራሹ የኦርቶዶክስ ስራተኛ ማህበሩ ነው የታድሶ አይደለም!!! እግዚአብሄር ሲመልስ እኛ ገፍተን መናፍቅ ጎራ አናስገባቸው እባካቹ ጌታ እንዲህ አይደለም መግደላዊት ማርያምን፣ ማርያም እንተእፍረትን ፣የቀኙን ወንበዴ አፀቀ !!!እናንተ ግን በቡድን በምላስ ትወግሩ ታባሩሩና ስውየው መናፍቅ አድጋቹ ከዚያ የዩትዩብ መሸቀጫ እናደርገዋለን። በእውነት ስለናተ አስቡ ምን አገፋን በሉ !የሚያልፍ ብር ?ጥቅም?ከንቱ አለም ???ልብ ይስጣችሁ።

  • @efratabezabih6958
    @efratabezabih6958 2 ปีที่แล้ว

    Ere enem gra gebagn emebrihan mechereshachinin tasamirew Orthodox lezelalem tinur fantuye tebarekilgn

  • @addisalemtesfaye8847
    @addisalemtesfaye8847 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @habtamudebalkekbreab88shalom
    @habtamudebalkekbreab88shalom 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ለናተ ይሁን።ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን ለአምላካች መንግስት ካናት እንድንሆን ለደረገ ለእርሱ ክብር ይሁን።
    ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችሽን እሰማለሁ፤ ግን በጣም ባክብሮት በይቅርታ ብጠይቅሽ
    # ክበር ባለኝ ነገር የሚለው የዘማሪት ምርትነሽ መዝሙር የኦርቶዶክስ ነው እዲባል ምን መሆን ነበረበት? የኦርቶዶክስ መዝሙር ምን ዐይነት ነው? ምልክቱን

  • @frehiwetpaulos1829
    @frehiwetpaulos1829 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ ጥሩ ብለሻል: መልስ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!በተረፈ በምትሰሪዉ በጉ ስር አብሬሽ መስራት እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝሽ ? ከቨርጂንያ !

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 2 ปีที่แล้ว

      I guess she moved back to Ethiopia for good

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ በጣም ነው ግራ የገባኝ እግዚአብሔር ይፍታው አዝኛለሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mebrte6078
    @mebrte6078 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ናቹ.ማስተዋል.ይስጣቸወ ለምን.ተመለሶ.ይዘመረል.በተክክል.ስተት.ነዉ.ወዴት ወዴት.ነዉ እየዬዱ.ያሉት በጣም.ያስገረማል.ሲደመረ ቤተክረሰትያን.እያለ.አዳራሽ.ምንድነዉ የሚሰረተ.ኮሰረት.ይመሰል.ቤተከረሰተየንን.እየተበቀሉ ነወ እዴት.ኦርቶዶኦክስን.ከሚሰደቡ.ጋር.አብዉ.የሚዘለተ

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas2121 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን ቃለ ህይትን ያሰማልን

    • @AaAa-rz3zt
      @AaAa-rz3zt 2 ปีที่แล้ว

      😭😭🤔🤔🤔

  • @mebrte6078
    @mebrte6078 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርትነሽምሰለሞንም ልክ አደሉም.መዝሙራቸዉ በፊትም ልክ.አደለም.ጌታሆይ ቤተክርሰቲያናችንን ጠብቃት.ፈተነዋ.በዛ.በጣም ይከብዳል😭😭

  • @አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ
    @አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘንድሮ እደ እግዚአብሔር የናቀ ትውልደ የለም ከሀይለኛ እግዚአብሔር መውደቅ ከባደነው እፍፍፍፍ አቃተኝ እኔ ልብ ፈሰሰ

  • @tinsaedereje27
    @tinsaedereje27 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemash ihitachin inakebrishalen rezhim edme

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሄደው የተመለሱ ሰወች ይማሩ ለነሱ ያልጠቀመ፣እነሱን ከክህደት ያልጠበቀ እውቀት እኛ አንፈልግም። እንደው በፈጠራችሁ ይሁንባችሁ ተማሩ ደግሞ አለማዊ ትምህርትም ተምራችሁ ስራ ያዙ ቤተ ክርስቲያን ላይ እንደመዢገር አትጣበቁ የላ እንጀራ የሚሆናችሁን ስራ ስሩ።