ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቀሲስ አሸናፊ ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜክን ጤናክን ያርዝምልኝ ❤❤❤በቤቱ ያፅናክ ፀጋው በረከቱን ያብዛልክ ❤❤❤😢😢😢😢ምንኛ መታደል ነው 😢😢😢
እኳን.ወደ.ቤትህ.በሰላም.ተመለስክ.ወንድሜ.ያንተ.የተረጋጋ.መንፈስ.ለኦርቶዶክስ.እንጂ.ለመናፍቃን.መዝሙር.አይመጥንም በቤቱ.ያፅናህ.ደስ.ብሎናል.ተባረክክክ...
AMEN
Mecha hadna nw yetemlsw
❤
❤❤❤❤❤❤❤
@@TseganeshFuji
የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ❤❤❤
ኢየሱስ ጥዑም ስምከማዳንህ የተሰበከመውደድህ ስንቱን ማረከአኮቴት ስብሐት ለከምስጋና ለአንተ/2/ ስብሐት ለከኢየሱስ የማትታሰር ለትውልድ የምትነገርቀዳሴ ነፍስና ሥጋ ለሊቱን የምታነጋከሌዊ የተወለደ ሰረጸ እምቤተ ይሁዳተረፈ ዓለም በሙሉ ማዳኑን ስለተረዳጨለማ የታል ጨለማ የኢየሱስ ሞገስ ሲሰማይሰግዳል ጉልበት በፊቱያቀልጣል ግርማዊነቱዮሐንስ አይኑን ሲያነሳ ሲበራ ከመ ጸሐይወደቀ እንደሞተ ሰው መቅረዝ ፊት ግርማውን ሲያይአይኖቹ እንደነበልባል ይጠራል ይመረምራልእግሮቹ የጋለ ናስ የጠፋን የሚመልስ━━━━━━━━━━━━ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያምዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏ቀሲስ አሸናፊ ዝማሬ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሁን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኔ ዝማሪዎችህ ሁሉ ብርታቴ ተስፍየ ፅናቴ ናቸው 🙏❤️
ጥዉም ዝማሪ አባታችን ዝማርየ መላክትን ያሰማን አደራዉን ጌታ ከቤቱ እዳይለየዉት እኳን ደና መጡልን
ቀሲስ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ጥኦም ዝማሬ ነው በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን👏👏👏👏👏
አቤት አምላኬ እንዴት ይገርማል እያንዳንዱ መዝሙር ወንጌል ነው።
የምንወድሕ እንቁ የተዋሕዶ ልጅ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም ዝማሬ መላክት ያሠማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ ግጥሞቹ ዜማው ውበቱ ሁሉ ዝማሬዎችሕን በጣም እወደዋለሁ ከእርጋታሕ ጋር ፀጋሕ ይትረፍረፍ ከነቤተሠብሕ እኔ አውደምሕረትስትዘምር በልጅነት ጀምሮ ስለማውቅሕ ዮሐንስ ማርያም ስትመጣ ደስ ይለን ነበር ለሐዘኔ ለጭንቀቴ መፅናኛዬነሽ እረዳቴ እመአምላክ አደራ ድንግል እመቤቴ የምትዘምራት ዝማሬ አውደምሕረት ትናፍቀኛለች እባክሕ ዮሐንስ ማርያም መተሕ አገልግል
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርክ
ለብዙዎቻችን ወደ በሩ መምጫ መንገድ የሆንከን አስተማሪያችን የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ በቤቱም ያፅናህ ለብዙዎችም የመዳን መንገድ ያድርግህ አሜን🙏🙏🙏
አታሽቃብጥ
@@alemalem8792ማሽቃበጥ አይደለም መንፈስ ቅዱስ በአጋፔ ቤት ብዙዎቻችንን ከጨለማ አስመልጧል አለምን ጌታ አድርገን ለእርኩሰቷ ስንገዛ የኖርን ዛሬ ንጉሳችን ኢየሱስን በልባችን ሾመን በሰላም እንኖራለን በእረፍት ዉሀ ዘንድ የተመራን ብዙ ነን ብዙ የተቀበልን ነን❤
@@alemalem8792 እናቴ የሱን ትምህርት በፈለግሽው ርዕስ 1 ብትሰሚ ከ 1 አመት በኋላ በደንብ ታመሰግኚው ነበር አሁንም ገብተሽ ትምህርቱን እንድትከታተይ እጋብዝሻለሁ
አይኖቼህ ከአይኔ ላይ መቼ ተነቀሉልሂድ ልሂድ ስልህ ዘመኔን በሙሉወዳንተ የሳብከኝ በፍቅር ገመድአልችልም ፈፅሞ አንተን እንዳልወድ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ከአይኖችህ ስር የምትጠብቀኝ መራቄን የማትወድ አባቴ ካንተ ተለይቼ ህይወት እንዳይኖረኝ አድርገህ አስተምረኸኛል አሳይተኸኛል ተመስገን❤ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ቀሲስ ❤🙏👏👏👏👏
@@ህይወቴኢየሱስነው £
አይኖችህአይኖችህ ከአይኔ ላይ መቼ ተነቀሉልሂድ ልሂድ ስልህ ዘመኔን በሙሉወዳንተ እየሳብከኝ በፍቅር ገመድአልችልም ፈጽሞ አንተን እንዳልወድበጸጋ ጠራኸኝ ወደቀልኝ እጣሰው መሆኔ ገባኝ ወዳንተ ሰወመጣበደግነት መረብ ይዞኛል አጥምዶእስከ መቃብሬ እስከ በረት ወርዶየከበረው መዝገብ በሸክላ ተቀምጦእዩት ደካማው ሰው በእርሱ ተለውጦነብሴ የእርሱ ሆነች ከናዝሬት ተጠርታበትር ያለመልማል የመቅደሱ ጌታይቀበላል አቅፎ አንገት ስር ይስማልእድፍን ያወልቃል አንባር ይሸልማል ፍሪዳውን አርዶ በደገሰው ሰርጉምሮኛል ሙሽራው በአባትነት ወጉቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ቁጥር 9🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀ዝማሬ መላእክት ያሰመልን ❤❤❤
የኒአባት የስደት መጺናኛየ ኑሩልን ❤❤❤
በጣም ነዉ እማከብራቺሑ❤❤❤
ቀሲስ ዝማሬ መላክ ያስማልን በመዝሙርዎ ሁሌ እደታባረኩነዉ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እጅግ ያመረ ዝማሬ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡
አውነት እኮ ነውእነደት ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት ተባረክ ቀሲሰ አሸናፊ🙏🙏🙏እነዳጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣከኔ ቤት ሊገባ መምህሩ መጣ :🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አማላካችን ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምጋ በሁላችን ቤት ይገኙልን
አይኖችህ ካይኔ ላይ መቸ ተነቀሉ ❤❤❤❤👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾🙏🙏🙏🙏
እንዴት!!!! ድንቅ ዝማሬ ነው ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ዝማሪ መላዕክት ያሰሙት
በጣም ልብ እሚነካ መዝሙር ያሳደገህ መላኩ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅህ
ዝመሮ መለከት ን የሰመልን ኑሩልን የተወህዶ ልጆች❤❤❤❤❤
እልልል እልልልልልልል ❤❤❤❤ቀሲስየ ያምላኬን ቸርነት በመዝሙሮችህ ተምሬያለሁ በእንባ ነው የማዳምጠው
ሰላም የሚሰጥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛💛💚💚💛💝
ሰሰማህ ቀሲስ ዝመሬህን ትምህርትህን ሰሰማማ ልቤ ተሰፋ,ይሞላል ::
የማይጠገብ ዝማሬ፤ ዛሬም እንደትላንቱ ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቀሲስ።
ቃልህዮት ያሰማልን ቀሲስ ምነው እናቱን ችላ አሉ😢😢😢😢
ለቀሲስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ነፍስ ያለመልማል በየቀኑ እሰማዋለሁ
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይለምልም ይሄ መዝሙር ለእኔ አምላኬን ማመስገኛ እና ወንጌል ነዉ
AmenAmenAmenelllllllllllelllllllllllellllllllll zamar melayit yasemaleng
😅o😅2wpplalawrwrqaqeqeaweq32 we adàpàeeaeea3daww3wew1 we 3
Aazzaààazàazzazzzàzzzzzàzzzzàààaààaààaàaaààaaààààzaàààààà
እፁብ ድነቅ መዝሙር ❤
ዘመን ፡የማይሽረው፡ድንቅ፡ዘማሪ፡ሁሌ፡አዲስ፡የማይሰለች፡በቁልቁለት፡በዳገት፡የማይደክም፡ጌታ፡በሞገስ፡በክብር፡ከነመላው፡ቤተሰብህ፡በእድሜና፡በጤና፡ያኑርህ።
ቄስስ አሸናፊ ፈጣሪ የማቱሱላን እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ጥቂቷን ተጋድሏችንን አይቶ ለመንግስቱ ያብቃን
ይቆማል እያሸነፈ በጌታዉ የታመነ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቀሲስ አሸናፊ ወንድሜ አባቴ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ እኔ ተቀየረ ህይወቴ በአንተ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎትህ አስበኝ
ቀሲስዬ እድሜና ጤና እስከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤
እግዚአብሔር አምላክ አባቴ ለእኔ ያለውን ቦታ በዚህ መዝሙር ስሰማ ተስፋ በልቤ ይሞላል ! እናመሰግናለን መምህር መዝሙረ ዳዊት ያሰማልን ! እንዴት ብለህ ተገኘህ በእኔ ቤት አልሰለቸህ መተኛት ከበረት አሜን !!!!
ቀሲስ አሽናፊ እንዴት አይነት መባረክ በእውነት ድንቅ ነው የሚሰጡ ትምህርቶች ወደጥሩ መንገድ ይመራኛል ፀጋውን መደሀኒአለም ያብዛልህ
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ላይ ላዬን አይደለም የውስጤንቀይረህ አሳየኝ ህይወቴንመኖር እፈልጋለሁ ተለውጬየሞትክልኝ አንተን ቁስልህን አይቼ(2)ፈውሰህ አቁመኝ እጅህ ትንካኝናሰውነቴ ትዳንየኔ ህልውና(2)አንተ የነካኸው ይፈወሳል ልቡ (2)የሰው ማንነቱነውና መዝገቡ(2) ጌታዬ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖን ረዥም ያድርግሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታችን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሠይ እኔን እኔን እኔን አዎ አዎ አዎ ለእኔ አረስንቶ ስንቶ ስንቶ በስደት አረብዙ ነው የሱስራ እልልልልልል💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👐👐👐👐👐👐👐😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እልልልልልልልልል ሳስበው አፈን በሳቅ ሞለው ስራው ድንቅ ነው አሜን አሜን አሜን እሰይ
😢😅
አቤት የቀሲስ አሸናፊ መዝሙሮች ልብን የሚያረሰርሱ ዘመን የማይሽራቸው ሁሌም እንደ አዲስ የማዳምጣቸው መዝሙሮች ናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ውስጤ በአምላኬ ፍቅር እንደረሰርስ ሆነልኝ አመሰግናለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ
መጨረሻዬን አሣምርልኝ አባቴ አጠንክረኝ እኔን ደካማልጅህን አድነኝ አምላኬ ሳልጠፋብህ አባቴ
አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏አአ አሜን አሜን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
እኔ እግዝአብሔርን አመስግናለሁ ምክንያቱም በአንቴ ላይ ሆኖ አኔ በምግባር የተሰበርኩኝ ስላስተካከለኝ
እግዚያብሔርን ማመስገኛዬ መዝሙር ነው እድሜና ጤና ይስጥህ በረከቱን ያብዛልህ
ዝማረ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባ
አሜን እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ዝምሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ድንቅ መዝሙሮች ተሰምተው የማይጠገቡ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እንቁ ዘማሪ እኮነህ ዘማሪ አሽናፊ እድሜ ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ መዳንአለም
❤❤❤❤❤❤❤በምን ቃላት እንደምገልፅ አቃታኝ መምህር በቃ አንት ለመዝሙር የተፈጠርክ ነክ ያንተን መዝሙሩ ስሰማ ታስለቅሰኛለክ እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እማ ድንግል ትባርክህ አሜን !!!!❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙሮችህ ሁሉ፡በጣም የነፊስ ስንቅነው በጣም የሚያሳርፊ፡ዝማሬ መላዕክትን፡ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አመሰግናለሁ ጽጋውን ያብዛሎት መምህር
ከብረና ምስጋና ይገባዎታል ዝማሪ መላአክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቀሲስዬ እንዴት እንደምወድሕ
እግዚአብሔርበእድሜ እና በፀጋ ያኑርልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን ❤
እግዚሐቤር❤❤❤❤አማለክ እድሜና ጤና ይስጥልን አበታችን በእውነት ፀጋውን 🎉🎉🎉🎉ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤ አቤት ማታደል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ዝማሪ. መላእክት. ያሰማልን. መምህር
አግዝአብሔር.ይስጥልን.በጣም.ደስ.የሚል.መዝሙር.ነዉ
አሜን አሜን አሜን ስክሩነኝ አኖረኝ አባቴ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ድንቅ ዝማሬዎችነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Amen yitebikelen fetari
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት ልብ የሚያድስ ነው እድሜይስጥክ
Thanks እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤️🙏🏾መዝሙሮችህ ድንቅ ልጆቼ አፋቸዉን የፈቱበት🙏🏾❤️🇪🇹❤️“በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በሱ ሆነ፥”
በረከት ይስጥልኝ
@@agapezeortodox አሜን❤️🙏🏾አብሮ ይስጥልን🙏🏾
ተ ባረክ ቀሲስ ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን
ቀሲስዬ ዝማሪ መላአክት ያሰማልን እድሜና ጤና እሰከ ቤተሰቦችህ ይሰጥህ❤❤❤❤
ዝማሪ መልአከ ያሰማልን
ስወልድ አየሁት የእርሱን ደግነት......ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
ቀሲስ ጸጋዉን ያብዛሎት ዝማሬ መለሀክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
"የልቡ ትኩሳትየአብ ደግነቱዘመን የማይሽረው ምሕረት ቸርነቱይገባኝ ጀመረአባት ስሆን እኔአሳየኝ ትርጉም በተፈጥሮ ቅኔስወልድ አየሁት/2/የሰማዩን አባት የእርሱን ደግነት/2/"
ወንድሜ ቄሲስ አሸናፊ የወይኑ ግንድ ሁለም አዲስ እጅግ ሲበዛ አዲስ ሁለምዬም ጣፋጭ የሆነው ጌታዬን ቃል ከልጅነት እስከ እውቀት የመገብከኝ በረከት ከእግዚአብሔር ነው።
አይኖቼ ካይኔላይ መቼ ተነቀሉ ሊሂድ ልሂድ ስልህ ዘመኔን በልሙሉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏
እንዴት ተገኘህ የኔ ቤት ዘማሬ መላክትን ያሰማልን አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
አልችልም ፈፅሞ አንተን እንዳልወድ❤❤❤👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾✝️✝️✝️✝️
እኔ በሰደት ዓለም የተጨማለኩ አፀተኛ ነኝ አኔ ቤት ተገኝል ❤❤❤ ቃል አጣው ለዚህዝማሪ እግዚአብሔር መግሱ ይጨመረል
ቀሲስ በጣው እዶታለሁ አምላክ አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አምላክ ዘመኖትን ይባርክልኝ ከመላ ቤተሠቦ ጋር ሙሌ ነኝ ሳላዮት በመመለሴ አዝናለሁ ከአውስትራልያ
እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብችህ ቀሲስ በጣም ነው ምወድዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን !!!ቃለህይወትያሰማልን !!!❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ መዝሙሮችህ ሁሉ ተደምጠው የማይጠገቡ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቀሲስ አሸናፊ ገ//ማርያም በዕዉነት ግሩም ዝማሪዎች ናቸዉ መዝሙሮችህ ሁሉ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤አሳየሽን❤❤❤ሲናገርሽ በመላኩ ...አገልግይኝ ልጂ ሲልሽ ... እንደ ቃለህ ይሁንልኝ ባርያ ልሁን አሜን ብለሽ👏👏 .........አሳየሽን መታዘዝን .........መኖር በመንፈስ አየንብሽ ትህትና ክብር እንደሚያቀና ‼️እኔ ልዪ ከሴቶች መች አልሽና መች አልሽና አልወርድሽም ከ አርምሞ አልወርድሽም ከትህትናእሱ ያለው ይሁን በኔ ላገልግለው በዘመኔመስቀል ቢሆን ብፅዕናተቀበልሽው በምስጋና..........አሳየሽን መተዛዝ ..........መኖር በመንፈስአየንብሽ ትህትና ክብር እንደሚያቀና‼️በሰዎች ፊት ጎንበስ ቀናለመወደስ ለምስጋናይህ ነበር የ አለም መልክበመገበዝ መንበርከክስውር መዝገብ ሆኗልናያቺ ሞገስ በትህትና ያ የልብሽ ብርሃን እግዚአብሔር ፊት ደርሶልና........አሳያሽን መተዛዝ.......መኖር በመንፈስ አየንብሽ ትህትናክብር እንደሚያቀና‼️ከነ ማርታ ከ ዮሃናልወዳደር መች አልሽናስታበሪ በስፍራሽበዝምታ ልዬ ነሽ........አሳየሽን መታዘዝ ..........መኖር በመንፈስ አየንብሽ በትህትና ክብር እንደሚያቀና‼️እናት ሲልሽ ገብርኤል የመሲሁ የንጉሱትይ ጀመር ባርያቱሳትለወጭ ከበፊቱ..........አሳየሽን መታዘዝ ..........መኖር በመንፈስ‼️አየንብሽ ትህትና ክብር እንደሚያቀናአረጋዊ ሲናገርሽሰይፍ ያለበት ህይወት አለሽአልወደደሽም መመረርበልጦ ታየሽ መዘመርትከብራለች ነፍሴ ጌታን ሃሴት አድርጋ ተደስታትይ ጀመር በምስጋናብፅዕና ይህ ነውና..........አሳየሽን መተዘዝ...........መኖር በመንፈስአየንብሽ ትህትናክብር እንደሚያቀና‼️"ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም"
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ባዳምጠዉ እማልጠግበዉ ሞዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ዝማሬ፡ መላእክትን፡ ያሰማልን፤፤ ፀጋውን፡ ያብዛሎት፡ ቀሲስ፤፤፤
ቀሲስ ይህንን ዝማሬ ስሰሜ በስደት ሀገር ሆኘ እንባዬን ነው መቆጣጠር የሚያቅተኝ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
መዝሙርህን ሰሰማ አለቅሳለሁ እግዚአብሔርእንዴት አድርጎ ባርኮሀል ዝማሬ መለአክትያሰማልን❤
Zemare malakiti yasemalena stegawene yabezalote🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ አሜን!!!!!❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ስሙ ለዘለአለም ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ተባረክ በብዙ ቀሲስ አሸናፊ። ዝማሬህ ልብን የሚረሰርስ አሳራፊ።ዝማሬህ ምድራችንን በበረከት ጠልድርቀቷን የሚያለመልም ነውና ይድረሰው ምስጋና።
አሜንዝማሬ መላህክት ያሰማልን ቀሲስ እልልልልልልልልልልልልልልል💗❤🙏🙏🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን መዝሙር ብቻ ሳይሆን የመዝሙር ስብከት ወይም ትምህርት ነው !!!ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
ቀሲስ አሸናፊ ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜክን ጤናክን ያርዝምልኝ ❤❤❤በቤቱ ያፅናክ ፀጋው በረከቱን ያብዛልክ ❤❤❤😢😢😢😢ምንኛ መታደል ነው 😢😢😢
እኳን.ወደ.ቤትህ.በሰላም.ተመለስክ.ወንድሜ.ያንተ.የተረጋጋ.መንፈስ.ለኦርቶዶክስ.እንጂ.ለመናፍቃን.መዝሙር.አይመጥንም በቤቱ.ያፅናህ.ደስ.ብሎናል.ተባረክክክ...
AMEN
Mecha hadna nw yetemlsw
❤
❤❤❤❤❤❤❤
@@TseganeshFuji
የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ❤❤❤
ኢየሱስ ጥዑም ስምከ
ማዳንህ የተሰበከ
መውደድህ ስንቱን ማረከ
አኮቴት ስብሐት ለከ
ምስጋና ለአንተ/2/ ስብሐት ለከ
ኢየሱስ የማትታሰር
ለትውልድ የምትነገር
ቀዳሴ ነፍስና ሥጋ
ለሊቱን የምታነጋ
ከሌዊ የተወለደ
ሰረጸ እምቤተ ይሁዳ
ተረፈ ዓለም በሙሉ
ማዳኑን ስለተረዳ
ጨለማ የታል ጨለማ
የኢየሱስ ሞገስ ሲሰማ
ይሰግዳል ጉልበት በፊቱ
ያቀልጣል ግርማዊነቱ
ዮሐንስ አይኑን ሲያነሳ
ሲበራ ከመ ጸሐይ
ወደቀ እንደሞተ ሰው
መቅረዝ ፊት ግርማውን ሲያይ
አይኖቹ እንደነበልባል
ይጠራል ይመረምራል
እግሮቹ የጋለ ናስ
የጠፋን የሚመልስ
━━━━━━━━━━━━
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏ቀሲስ አሸናፊ ዝማሬ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሁን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኔ ዝማሪዎችህ ሁሉ ብርታቴ ተስፍየ ፅናቴ ናቸው 🙏❤️
ጥዉም ዝማሪ አባታችን ዝማርየ መላክትን ያሰማን አደራዉን ጌታ ከቤቱ እዳይለየዉት እኳን ደና መጡልን
ቀሲስ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ጥኦም ዝማሬ ነው በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን👏👏👏👏👏
አቤት አምላኬ እንዴት ይገርማል እያንዳንዱ መዝሙር ወንጌል ነው።
የምንወድሕ እንቁ የተዋሕዶ ልጅ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም ዝማሬ መላክት ያሠማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ ግጥሞቹ ዜማው ውበቱ ሁሉ ዝማሬዎችሕን በጣም እወደዋለሁ ከእርጋታሕ ጋር ፀጋሕ ይትረፍረፍ ከነቤተሠብሕ እኔ አውደምሕረትስትዘምር በልጅነት ጀምሮ ስለማውቅሕ ዮሐንስ ማርያም ስትመጣ ደስ ይለን ነበር ለሐዘኔ ለጭንቀቴ መፅናኛዬነሽ እረዳቴ እመአምላክ አደራ ድንግል እመቤቴ የምትዘምራት ዝማሬ አውደምሕረት ትናፍቀኛለች እባክሕ ዮሐንስ ማርያም መተሕ አገልግል
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርክ
ለብዙዎቻችን ወደ በሩ መምጫ መንገድ የሆንከን አስተማሪያችን የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ በቤቱም ያፅናህ ለብዙዎችም የመዳን መንገድ ያድርግህ አሜን🙏🙏🙏
አታሽቃብጥ
@@alemalem8792ማሽቃበጥ አይደለም መንፈስ ቅዱስ በአጋፔ ቤት ብዙዎቻችንን ከጨለማ አስመልጧል አለምን ጌታ አድርገን ለእርኩሰቷ ስንገዛ የኖርን ዛሬ ንጉሳችን ኢየሱስን በልባችን ሾመን በሰላም እንኖራለን በእረፍት ዉሀ ዘንድ የተመራን ብዙ ነን ብዙ የተቀበልን ነን❤
@@alemalem8792 እናቴ የሱን ትምህርት በፈለግሽው ርዕስ 1 ብትሰሚ ከ 1 አመት በኋላ በደንብ ታመሰግኚው ነበር አሁንም ገብተሽ ትምህርቱን እንድትከታተይ እጋብዝሻለሁ
አይኖቼህ ከአይኔ ላይ መቼ ተነቀሉ
ልሂድ ልሂድ ስልህ ዘመኔን በሙሉ
ወዳንተ የሳብከኝ በፍቅር ገመድ
አልችልም ፈፅሞ አንተን እንዳልወድ
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ከአይኖችህ ስር የምትጠብቀኝ መራቄን የማትወድ አባቴ ካንተ ተለይቼ ህይወት እንዳይኖረኝ አድርገህ አስተምረኸኛል አሳይተኸኛል ተመስገን❤ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ቀሲስ ❤🙏👏👏👏👏
@@ህይወቴኢየሱስነው £
አይኖችህ
አይኖችህ ከአይኔ ላይ መቼ ተነቀሉ
ልሂድ ልሂድ ስልህ ዘመኔን በሙሉ
ወዳንተ እየሳብከኝ በፍቅር ገመድ
አልችልም ፈጽሞ አንተን እንዳልወድ
በጸጋ ጠራኸኝ ወደቀልኝ እጣ
ሰው መሆኔ ገባኝ ወዳንተ ሰወመጣ
በደግነት መረብ ይዞኛል አጥምዶ
እስከ መቃብሬ እስከ በረት ወርዶ
የከበረው መዝገብ በሸክላ ተቀምጦ
እዩት ደካማው ሰው በእርሱ ተለውጦ
ነብሴ የእርሱ ሆነች ከናዝሬት ተጠርታ
በትር ያለመልማል የመቅደሱ ጌታ
ይቀበላል አቅፎ አንገት ስር ይስማል
እድፍን ያወልቃል አንባር ይሸልማል
ፍሪዳውን አርዶ በደገሰው ሰርጉ
ምሮኛል ሙሽራው በአባትነት ወጉ
ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም
ቁጥር 9
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ዝማሬ መላእክት ያሰመልን ❤❤❤
የኒአባት የስደት መጺናኛየ ኑሩልን ❤❤❤
በጣም ነዉ እማከብራቺሑ❤❤❤
ቀሲስ ዝማሬ መላክ ያስማልን በመዝሙርዎ ሁሌ እደታባረኩነዉ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እጅግ ያመረ ዝማሬ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡
አውነት እኮ ነው
እነደት ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት
ተባረክ ቀሲሰ አሸናፊ🙏🙏🙏
እነዳጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከኔ ቤት ሊገባ መምህሩ መጣ :🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አማላካችን ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምጋ በሁላችን ቤት ይገኙልን
አይኖችህ ካይኔ ላይ መቸ ተነቀሉ ❤❤❤❤👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾🙏🙏🙏🙏
እንዴት!!!! ድንቅ ዝማሬ ነው ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ዝማሪ መላዕክት ያሰሙት
በጣም ልብ እሚነካ መዝሙር ያሳደገህ መላኩ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅህ
ዝመሮ መለከት ን የሰመልን ኑሩልን የተወህዶ ልጆች❤❤❤❤❤
እልልል እልልልልልልል ❤❤❤❤ቀሲስየ ያምላኬን ቸርነት በመዝሙሮችህ ተምሬያለሁ በእንባ ነው የማዳምጠው
ሰላም የሚሰጥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛💛💚💚💛💝
ሰሰማህ ቀሲስ ዝመሬህን ትምህርትህን ሰሰማማ ልቤ ተሰፋ,ይሞላል ::
የማይጠገብ ዝማሬ፤ ዛሬም እንደትላንቱ ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቀሲስ።
ቃልህዮት ያሰማልን ቀሲስ ምነው እናቱን ችላ አሉ😢😢😢😢
ለቀሲስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ነፍስ ያለመልማል በየቀኑ እሰማዋለሁ
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይለምልም ይሄ መዝሙር ለእኔ አምላኬን ማመስገኛ እና ወንጌል ነዉ
AmenAmenAmenelllllllllllelllllllllllellllllllll zamar melayit yasemaleng
😅o😅2wpplalawrwrqaqeqeaweq32 we adàpàeeaeea3daww3wew1 we 3
Aazzaààazàazzazzzàzzzzzàzzzzàààaààaààaàaaààaaààààzaàààààà
እፁብ ድነቅ መዝሙር ❤
ዘመን ፡የማይሽረው፡ድንቅ፡ዘማሪ፡ሁሌ፡አዲስ፡የማይሰለች፡በቁልቁለት፡በዳገት፡የማይደክም፡ጌታ፡በሞገስ፡በክብር፡ከነመላው፡ቤተሰብህ፡በእድሜና፡በጤና፡ያኑርህ።
ቄስስ አሸናፊ ፈጣሪ የማቱሱላን እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ጥቂቷን ተጋድሏችንን አይቶ ለመንግስቱ ያብቃን
ይቆማል እያሸነፈ በጌታዉ የታመነ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቀሲስ አሸናፊ ወንድሜ አባቴ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ እኔ ተቀየረ ህይወቴ በአንተ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎትህ አስበኝ
ቀሲስዬ እድሜና ጤና እስከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤
እግዚአብሔር አምላክ አባቴ ለእኔ ያለውን ቦታ በዚህ መዝሙር ስሰማ ተስፋ በልቤ ይሞላል ! እናመሰግናለን መምህር መዝሙረ ዳዊት ያሰማልን ! እንዴት ብለህ ተገኘህ በእኔ ቤት አልሰለቸህ መተኛት ከበረት አሜን !!!!
ቀሲስ አሽናፊ እንዴት አይነት መባረክ በእውነት ድንቅ ነው የሚሰጡ ትምህርቶች ወደጥሩ መንገድ ይመራኛል ፀጋውን መደሀኒአለም ያብዛልህ
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ላይ ላዬን አይደለም የውስጤን
ቀይረህ አሳየኝ ህይወቴን
መኖር እፈልጋለሁ ተለውጬ
የሞትክልኝ አንተን ቁስልህን አይቼ(2)
ፈውሰህ አቁመኝ
እጅህ ትንካኝና
ሰውነቴ ትዳን
የኔ ህልውና(2)
አንተ የነካኸው
ይፈወሳል ልቡ (2)
የሰው ማንነቱ
ነውና መዝገቡ(2)
ጌታዬ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖን ረዥም ያድርግሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታችን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሠይ እኔን እኔን እኔን አዎ አዎ አዎ ለእኔ አረስንቶ ስንቶ ስንቶ በስደት አረብዙ ነው የሱስራ እልልልልልል💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👐👐👐👐👐👐👐😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እልልልልልልልልል ሳስበው አፈን በሳቅ ሞለው ስራው ድንቅ ነው አሜን አሜን አሜን እሰይ
😢😅
አቤት የቀሲስ አሸናፊ መዝሙሮች ልብን የሚያረሰርሱ ዘመን የማይሽራቸው ሁሌም እንደ አዲስ የማዳምጣቸው መዝሙሮች ናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ውስጤ በአምላኬ ፍቅር እንደረሰርስ ሆነልኝ አመሰግናለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ
መጨረሻዬን አሣምርልኝ አባቴ አጠንክረኝ እኔን ደካማልጅህን አድነኝ አምላኬ ሳልጠፋብህ አባቴ
አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏አአ አሜን አሜን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
እኔ እግዝአብሔርን አመስግናለሁ ምክንያቱም በአንቴ ላይ ሆኖ አኔ በምግባር የተሰበርኩኝ ስላስተካከለኝ
እግዚያብሔርን ማመስገኛዬ መዝሙር ነው እድሜና ጤና ይስጥህ በረከቱን ያብዛልህ
ዝማረ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባ
አሜን እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ዝምሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ድንቅ መዝሙሮች ተሰምተው የማይጠገቡ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እንቁ ዘማሪ እኮነህ ዘማሪ አሽናፊ እድሜ ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ መዳንአለም
❤❤❤❤❤❤❤በምን ቃላት እንደምገልፅ አቃታኝ መምህር በቃ አንት ለመዝሙር የተፈጠርክ ነክ ያንተን መዝሙሩ ስሰማ ታስለቅሰኛለክ እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እማ ድንግል ትባርክህ አሜን !!!!❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙሮችህ ሁሉ፡በጣም የነፊስ ስንቅነው በጣም የሚያሳርፊ፡ዝማሬ መላዕክትን፡ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አመሰግናለሁ ጽጋውን ያብዛሎት መምህር
ከብረና ምስጋና ይገባዎታል ዝማሪ መላአክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቀሲስዬ እንዴት እንደምወድሕ
እግዚአብሔርበእድሜ እና በፀጋ ያኑርልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን ❤
እግዚሐቤር❤❤❤❤አማለክ እድሜና ጤና ይስጥልን አበታችን በእውነት ፀጋውን 🎉🎉🎉🎉ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤ አቤት ማታደል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ዝማሪ. መላእክት. ያሰማልን. መምህር
አግዝአብሔር.ይስጥልን.በጣም.ደስ.የሚል.መዝሙር.ነዉ
አሜን አሜን አሜን ስክሩነኝ አኖረኝ አባቴ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ድንቅ ዝማሬዎችነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Amen yitebikelen fetari
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት ልብ የሚያድስ ነው እድሜይስጥክ
Thanks እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤️🙏🏾
መዝሙሮችህ ድንቅ ልጆቼ አፋቸዉን የፈቱበት🙏🏾❤️🇪🇹❤️
“በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በሱ ሆነ፥”
በረከት ይስጥልኝ
@@agapezeortodox አሜን❤️🙏🏾
አብሮ ይስጥልን🙏🏾
ተ ባረክ ቀሲስ ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን
ቀሲስዬ ዝማሪ መላአክት ያሰማልን እድሜና ጤና እሰከ ቤተሰቦችህ ይሰጥህ❤❤❤❤
ዝማሪ መልአከ ያሰማልን
ስወልድ አየሁት የእርሱን ደግነት......ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
ቀሲስ ጸጋዉን ያብዛሎት ዝማሬ መለሀክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
"የልቡ ትኩሳት
የአብ ደግነቱ
ዘመን የማይሽረው ምሕረት ቸርነቱ
ይገባኝ ጀመረ
አባት ስሆን እኔ
አሳየኝ ትርጉም በተፈጥሮ ቅኔ
ስወልድ አየሁት/2/
የሰማዩን አባት የእርሱን ደግነት/2/"
ወንድሜ ቄሲስ አሸናፊ የወይኑ ግንድ ሁለም አዲስ እጅግ ሲበዛ አዲስ ሁለምዬም ጣፋጭ የሆነው ጌታዬን ቃል ከልጅነት እስከ እውቀት የመገብከኝ በረከት ከእግዚአብሔር ነው።
አይኖቼ ካይኔላይ መቼ ተነቀሉ ሊሂድ ልሂድ ስልህ ዘመኔን በልሙሉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏
እንዴት ተገኘህ የኔ ቤት ዘማሬ መላክትን ያሰማልን አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
አልችልም ፈፅሞ አንተን እንዳልወድ❤❤❤👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾✝️✝️✝️✝️
እኔ በሰደት ዓለም የተጨማለኩ አፀተኛ ነኝ አኔ ቤት ተገኝል ❤❤❤ ቃል አጣው ለዚህዝማሪ እግዚአብሔር መግሱ ይጨመረል
ቀሲስ በጣው እዶታለሁ አምላክ አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አምላክ ዘመኖትን ይባርክልኝ ከመላ ቤተሠቦ ጋር ሙሌ ነኝ ሳላዮት በመመለሴ አዝናለሁ ከአውስትራልያ
እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብችህ ቀሲስ በጣም ነው ምወድዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን !!!ቃለህይወትያሰማልን !!!❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ መዝሙሮችህ ሁሉ ተደምጠው የማይጠገቡ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቀሲስ አሸናፊ ገ//ማርያም በዕዉነት ግሩም ዝማሪዎች ናቸዉ መዝሙሮችህ ሁሉ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤አሳየሽን❤❤❤
ሲናገርሽ በመላኩ ...አገልግይኝ ልጂ ሲልሽ ...
እንደ ቃለህ ይሁንልኝ ባርያ ልሁን አሜን ብለሽ👏👏
.........አሳየሽን መታዘዝን
.........መኖር በመንፈስ
አየንብሽ ትህትና
ክብር እንደሚያቀና ‼️
እኔ ልዪ ከሴቶች
መች አልሽና መች አልሽና
አልወርድሽም ከ አርምሞ አልወርድሽም ከትህትና
እሱ ያለው ይሁን በኔ
ላገልግለው በዘመኔ
መስቀል ቢሆን ብፅዕና
ተቀበልሽው በምስጋና
..........አሳየሽን መተዛዝ
..........መኖር በመንፈስ
አየንብሽ ትህትና
ክብር እንደሚያቀና‼️
በሰዎች ፊት ጎንበስ ቀና
ለመወደስ ለምስጋና
ይህ ነበር የ አለም መልክ
በመገበዝ መንበርከክ
ስውር መዝገብ ሆኗልና
ያቺ ሞገስ በትህትና
ያ የልብሽ ብርሃን እግዚአብሔር ፊት ደርሶልና
........አሳያሽን መተዛዝ
.......መኖር በመንፈስ
አየንብሽ ትህትና
ክብር እንደሚያቀና‼️
ከነ ማርታ ከ ዮሃና
ልወዳደር መች አልሽና
ስታበሪ በስፍራሽ
በዝምታ ልዬ ነሽ
........አሳየሽን መታዘዝ
..........መኖር በመንፈስ
አየንብሽ በትህትና
ክብር እንደሚያቀና‼️
እናት ሲልሽ ገብርኤል
የመሲሁ የንጉሱ
ትይ ጀመር ባርያቱ
ሳትለወጭ ከበፊቱ
..........አሳየሽን መታዘዝ
..........መኖር በመንፈስ‼️
አየንብሽ ትህትና
ክብር እንደሚያቀና
አረጋዊ ሲናገርሽ
ሰይፍ ያለበት ህይወት አለሽ
አልወደደሽም መመረር
በልጦ ታየሽ መዘመር
ትከብራለች ነፍሴ ጌታን ሃሴት አድርጋ ተደስታ
ትይ ጀመር በምስጋና
ብፅዕና ይህ ነውና
..........አሳየሽን መተዘዝ
...........መኖር በመንፈስ
አየንብሽ ትህትና
ክብር እንደሚያቀና‼️
"ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም"
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ባዳምጠዉ እማልጠግበዉ ሞዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ዝማሬ፡ መላእክትን፡ ያሰማልን፤፤ ፀጋውን፡ ያብዛሎት፡ ቀሲስ፤፤፤
ቀሲስ ይህንን ዝማሬ ስሰሜ በስደት ሀገር ሆኘ እንባዬን ነው መቆጣጠር የሚያቅተኝ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
መዝሙርህን ሰሰማ አለቅሳለሁ እግዚአብሔርእንዴት አድርጎ ባርኮሀል ዝማሬ መለአክትያሰማልን❤
Zemare malakiti yasemalena stegawene yabezalote🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ አሜን!!!!!❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ስሙ ለዘለአለም ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ተባረክ በብዙ ቀሲስ አሸናፊ።
ዝማሬህ ልብን የሚረሰርስ አሳራፊ።
ዝማሬህ ምድራችንን በበረከት ጠል
ድርቀቷን የሚያለመልም ነውና ይድረሰው ምስጋና።