ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
💠📍አዎ! አለን!💠📍"...የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር!💠📍...እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር!"
አኦርቶዶስ ለዝለላም ትኑራ ዝምረ ምልክት ይስምልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️ የሉም ሙትውል የሉም ታፍታውል አል እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
😮😢😢😢😮😊❤❤😂PpP
ኣለን በእግዚኣብሄር ሁሉን ኣልፈንኣለን ብጌታ ሁሉ ችለን ×3የሉም ሞተዋል ሲሉ ኖረንየሉም ጠፍትዋል ሲሉን በዝተን(ኣለን በእግዚኣብሄር ሁሉን ኣልፈንኣለን ብጌታ ሁሉ ችለን)×2ለካስ ሰው ስለ ሮጠ ኣይቀድምምጉልበታም ስለ ታገለ ኣይጥልምጎልያድ ወድቓል በዳዊት ጠጠርየኛ ኣምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር×2ጭክነን እቻ ሰይፉን ባይንመዝምበእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝምይዋጋል ዝም ኣይልም እግዚኣብሄርልጆቹ ፈጥሮ ኣይሰጥም ለፍጡር×2በሚነድ እሳት መሃል ሆነንኣልሞትንም ዛሬም በህይወት ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመውያመልክነው እግዚኣብሄር እንዲህ ነው×2ኣህዛብ ስጋችንን ላጠፉቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉከኣሸናፊዎች ሁሉ በልጠንኣልሞትንም ዛሬም ኣለን በዝተን×2
Why do you have to write all of this. And I am sorry that I didn't write with my own language. It is because I don't have an Amharic keyboard. That's why I'm sorry😊😊❤❤
አሜን ❤ የተዋህዶ ልጆች ❤ ተወህዶን መቼም ቢሆን እንዳትለቁ ፣ ወጀብ ቢበዛም እግዚአብሔር ሁሌም ከጎናችሁ ነው ።
Not tewahdo
የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለንለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበርአዝ = = = = =በሚነድ እሳት መሐል ሆነን አልሞትንም ዛሬም አለን በህይወትያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው(፪)አዝ = = = = =ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥም ለፍጡር(፪)አዝ = = = = =አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን(፪)ኦ251
God bless you for writing the lyrics 🙏
ለካስ ሰዉ ስለሮጠ አይቀድምም፣ ጉልበታም ስለታገለ አይጥልም!❤❤❤🙏🏽
አለን በእግዚአብሔርእግዚአብሔር ይባርከንየተዋህዶ ልጆች 😘
አሜን 🙏 ሁሉ በሱ ሲታለፍ ሰላም ነው መብዛት ነው መትረፍረፍ ነው በረከት ፀጋ ነው መባረክ ነው አሜን አሁንም በጌታ ሁሉን እናልፈዋለን እንሻገረዋለን የሉም ሲሉን እንበዛለን አሜን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እግዛቤርን የሚተማመኑ አያፍሩምተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ብዙ ምድርን ዉረሱ ወንጌል ያሸንፍል❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያ አንደዚ የፍኖተ ፅድቅ አይነቶቹን ሺ ያርግልን!
😊
አውርድ
ተበረኩ አምልኮ ለሚገባው አምልኮ ሲሰጥ እንዴት ደስ እንደሚል አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን በእንባ ነው የጨረስኩት መዝሙሩን ተባረኩ እንወዳችኋለን በርቱልን❤❤❤❤
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለን❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤
አቤት ክሪስቲያንንነት እደት ያምራል እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብጣዕሚ ንፈዓት ኩሉ መዝሙርኩም ይከታተሎ ኢየ ደጋጊመ እኳ ደኣ ሰሚዐ ክጸግቦ ኣይከኣልኩን ኩሉ መዝሙርኩም ደቀይ ከይተረፈ ኢዮም ዝሰምዕዎ ጸጋኹም የብዝሓዮ መድሃኔኣለም ኣምላክና ኣሜን።
ኢየሱስስም እኔ መንገድና እዉነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም የየዉሀንስ ወንጌል 14:6 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርባቹ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ብቻ 💕💕💕💕💕
Asmesay le Tewahdo aydelem yihen mesbek le hodam Yihuda guadegnochih nigerachew eshi
@@FantahunMengistusamsungቃሉ ያበሳጫል ማለት ነው😮
@@enkumengist1668አያበሳጨውም እውነታ ይህ ስለሆነነው :ጌታ ንጉስ ነው አውርደህ የኔቢጤ ለማኝ አታርገውShare God's Word የዮሐንስ ወንጌል 1626፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26
Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 1626፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26
Ayy pente yetedebeku asmesay duryewoch,enkuwanm eziw ategebachin honachu,wshet,rasn mewded,genzebn mafker,hodam hula enante adarash aydele misebesebew
እውነት ነው በእርሱ የማይቻልም የማያልፍም ነገር የለም ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
ይገባችዋል ምርጦቹ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ነገሮች ይጠብቃችሁ
እልልልልልልልልልል 👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናትዋ ትኖር ለዘለዓለም 🙏
ሀደፀጠተ wow wow! 😍 ❤❤❤❤
Metadele ye Orthodox lij mehone 🤲🏼 ✝️ 🙏🏼 Esey eleleleelele 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው።እግዚአብሔር ይመስገን ።ገና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አለምን ትሞላለች።❤❤❤❤❤
እየሱስም ያዉ ክርስቶስ ነዉ ክርስቶስም ያዉ እየሱስ ነዉ የኦርቶዶክስ ልጆች በርቱ በዚህ ቀጥሉ የጠፉት ሁሉ ይግባቸዉ ።
የቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ዳዊት ፀጋ ይፍሰስባችሁ ዝማርያችሁ በእግዚአብሔር ፊት ይውጣ አምልኳችሁን ይቀበል እወዳችኋለሁ 🥰
ተው አትሸወዱ ፔንጤ ናችው ድብቅ አጀንዳ ይዘው ነው የመጡት እረ ስሙ
TADISO NACHEW Tetenkeku❌
ተዋህዶ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት የተስፋይቱ እምነት። ተመስገን መርጠህ ኦርቶዶክስ ያረከኝ።
ኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ❤
ይገባቿል ገና እንቀጥላለን ፀጋው ይብዛላቹ ኢየሱስ ጌታ ነው በዚ የሚበሳጭ ካለ ምንም ልረዳው አልችልም 🙏
Mezmur ye orthodox naw ❤❤❤❤ temesgen gena enbezalem geta kegna gar nw
መናፍቆች 😂😂😂😂
@@abeebakassaye3195 እርር ቅጥል ድብን 😅😅😅😅
@@abeebakassaye3195 who????
በጌታ አሁንም እንበዛለን ፤ ኦርቶዶክስ አሁንም በጌታ ፀጋ ትበዛለች
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን !🙏🙏 አለን በጌታ ሁሉን አልፈን !
አለን አለን አለን አለን ገና እንበዛለን❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤
አሁንም እኖራለን ነገም እኖራል❤❤❤መቸም ቢሆን አንሞተ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ እልልልልል
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሬኸቸ፣ቀ😮😮😮😮😮
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯
myorthodox love ለዘላምትኑር ሀይማኖቴ ክብሬ ማንነቴ♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኢትዮጵያ ፣ኦርቶዶክስ፣ቤተክርስቲያን፣ዛሬም፣ነገም፣ለዘላለም፣የምትኖር፣ብረሐን፣ሆና፣ለጨለመባቸው፣ተስፋ፣ሠጥታ፣የተዘጋውን፣በር፣ከፍታ፣ኑ፣ልጆቼ፣በላ፣በዝማሬ፣በሸብሻቦ፣የምታጠግብ፣በእመቤታችን፣በድንግል፣ማሪየም፣ለጅ፣በጌታችን፣በእየሱስ ፣ክርስቶስ ፣የዘላለምን ህይወት ፣በሚሠጥ፣አምላክ፣ተባረኩ፣
ኸረ አትሳሳት የኦርቶዶክስ ዝማሬ አይደለም
ሃይማኖት አያድንም . መሥዋህት የሆነ እየሱስ ለሁሉ ሞተ ሁሉ ያምን ዘንድ ያመነ ሁሉ እንዲድኑ። 🛐
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ነው ። ግን ሌቦች ሠረቁት! እኛ ግን ሁሌም እንዘምረዋለን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በርቱ ከሱ ጋ ሆኖ የማይታለፍ የለም !
እባካችሁ ተዉ የተዋህዶን ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው አትታለሉ እስቲ ስለ እነርሱ search አርጉ አሳቾች ናቸው አትከተሏቸውምድረ ተሀድሶ ሁላ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ❤
TADISO NACHEW
ዝማሬመላክትያሰማልንእህትወንድማቸ ካዛህበላይየምታገለግሉበትከረጂእድሜከጤናጋራ የዘወትርምኖቴነው
አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አለፈን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
የፔንጤ ካየር ናቸው እኮ አንዱም ኦርቶዶክስ አይደለም
@@nathanfikre8718ክክክክክክክ🤔🤔🤔🤔 ጌታ ስሙ ይበረክ ስተሰዝኑ ጠለትህን ወዳድ በምል መጽሐፍ ቅዱስ እያመነችሁ ምንም ያለደረገውን ጴንጤ መጥለት በጠም ይገርማል ይህ የሴጠን ልብ እንጅ የክርስቶስ ልብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ይድረስለችሁ ጨለማ ከበድ በሽታ ነው ጌታ ይግፋፈውና🙏🙏ምንም ብትጠሉን እኛ ከክርስቶስ የተማረነው ፍቅርን ስለሆነ እንፀልይለችሃለን አይነቹ በርቶ እንድትድኑ ከጨለማ እንድተማልጡ
@@elfinishathubia2700 እኔ የፔንጤ ጥላቻ የለብኝም ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል በጣም የምጠላው ማጭበርበር ማስመለሰል ነው እነዚ ሰዎች ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ ተመሳስለው እያጭበረበሩ ነው "የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ከሆኑ ተኩላዎች ተጠንቀቁ"ማቲ 7:15
@@nathanfikre8718 ክክክክ ጥለቻ በይኖርክ/ሽ ተኩላ አትይም። እኛ ጠንቅቄን ነው የሚነውቀው እንዴመትዎዱን
@@elfinishathubia2700 ተኩላ ያላቸው እኮ እኔ አይደለሁም መፅሐፍ ቅዱስ ነው ያለቸው እኔ እኛ በኦርቶዶክስ አስተምሮ አንስማማም ፔንጤ ነን እየሱስ አማላጃችን ነው ብለው በግልፅ ቢናገሩ ቢወጡ አከብራቸዋለሁ ነገር ግን ለማጭበርበር ነጠላ የኦርቶዶክስ አልባሳት ለብሰው የሚጠሉትን ስዕለ አድኖ ለጥፈው ድብቅ ስራ የማስመሰል ስራ ከሚሰራ በላይ ተኩላ አለ እንዴ🤔
Zmare melakti yesmalna xegu yebzhalkum egzabiher
Jesus centered song! He’s the only one who deserves our worship and praise and no one else!
አለን በእግዚአብሔር ሁሉ እልፍን ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏💝💝
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ኦርቶዶክስ መሆነን ወደድኩ❤❤❤ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን❤❤❤❤ አሜን❤
Please
እየሱስ ያድናል ❤ገና 1 ሚልየን ትገባላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እውነተኛ ወንጌል ስለምትሰብኩ ደስታቹ ደስታችን ነው🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ማርያምን ነው የምላቹ እንደዚ ተረጋግታቹ ስትዘምሩ ደሥ ይላል ፍጥን ፍጥን የምታደርጉትን ማሸብሸብ ቢሥተካከል ደሥ ይለኛል በተረፈ በርቱ
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው እግዚአብሔር እንዳተም አገልጋይ አለው ጸጋውን ያብዛልህ
ይገባችዋል ምርጦቹ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ነገሮች ይጠብቃችሁ!
❤❤❤❤❤❤❤እልልልልል ተመስገንልን የድንግል ማርያም ልጅ🎉🎉🎉
የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ወገናተይ።
@@addisgirma6255 በአይምሯችሁ መታደስ ተለወጡ ተብለናል እኮ...ሮሜ 12:2
ኦርቶዶክስ አኔም ያደረከኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን
Kkkk 😂😂😂😂please
amen
❤0@@meheretnardos1894
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amem Amen Amen 🙏🙏🤢
ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር ይርዳን😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ ወንድሞቻችን በማንም ጩኸት እንዳትዛነፉ በቤቱ ያጽናችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤
እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አሌን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፋን ኢሳይ God bless all 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ፋኖተፅድቅ ዘመናችሁ ይለምልም ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zmare melaekit yasemalin
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ✝️👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤❤❤
ዘመናቹ ይባረክ እግዝአብሔር ብቻ ይሰበካል ይዘመራል ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💞🙏🙏
ይገባቹሀል!🙏 እንደውም ሲያንስ ነው እግዚአብሔር አምልክ እድሜ ዘመናቹን ይባርክላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀጋ ይብዛላችሁ ከዚህ በላይ ይገባችሀል 🎉🎉🎉
ችርና መሐሪ የሆነው አምላክ ክብሩ ይስፋ ዘማርዎቹን የቸሩሩ አምላክ በረከት ይድረሳ ❤ቸው
እረ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
Bertu ye ተዋህዶ ልጆች fetena bibezam sle krstos mezemerachun ketlubet egziabher kenantega yihun
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን❤
አረ ተው የፕሮቴስታንት ድርጅት ነው ፍኖተ ፅድቅ ግማሾቹ የፕሮቴስታንት ኳየር ናችው እኔ ማቃቸው አሉ ስለ ግብሰዶም ነጠላ ለብሶ ሲያስተምር የነበረው ግለሰብ ፖስተር ነው አትጭበርበሩ😢
@@nathanfikre8718 esey wushetam , enkefat athun esti😊
Sem maxfat gin arrrrrr😢😢😢😢
@@missoungna3473 ስም ማጥፋት አይደለም እራሱ የፍኖተ ፅድቅ ስራ አስኪያጅ ባለበት እየሱስ እማላጅ ነው እያሉ እየሰበኩ ቪድዮውን በውስጥ መስመር ልክልሀለው ፍቃደኛ ከሆንክ ዶር ስዮም አንቶኒዮስ የሚባል ፖስተር ነጠላ አልብሰው እያሰበኩ?የፔንጤ ዘማሪ ኳየሮችን የሰንበት ተማሪ አስመስለው እያጭበረበሩ ከዚ በላይ ተኩላነት አለ እንዴ ለሁሉም እምነቶች ክብር አለኝ ግን እነዚህ አስመሳይ ያልሆኑትን እንደሆኑ እስመስለው ድብቅ አጀንዳ ይዘው አጭበርባሪ ሰዎች በጣም ነው ምጠየፋቸው
@@missoungna3473 No sim mafifat TADISO NACHEW Tetenkeku❌
ገና እንኖራለን በድንግል ማሪያም ልጅ በሆነ በጌታ ኢየሱስ😍ስጋ ለበስ ሰይጣኖች ምንም አያመጡም ከመንጫጫት በቀር እናንተ ወደ ሀላ እንዳትሉ🙏
እናንተ የተማመናችሁአቸው መናፍቃን ነገ ተሰባሪ ናቸው ቤተክርስቲያን ግን ለዘለዓለም ትኖራለች
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
እንዴት እደምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ ማላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
ዝማረ መላእክቲ የስማዓልና እግዚብኣሔር ጽጉኡ የብዝሓልኩም 👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናተ
እነዚህ ፀረ ማርያም ናቸው የበግ ለምድ ለብሰው በራሳችን ልብስ በራሳችን መዝሙር መጥተው ነው
አሜን ተባረኩ የሚያስችል አምላክ ያስችላል ክብር ለሚገባዉ ክብሩ ይብዛለት
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ ማላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alennn dessses yemlgne. Mezmur. Benor❤❤❤😂
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንእግዚአብሔር ይመሰገን 🎉🎉🎉❤❤❤❤ ጴንጤ ነኝ ግን የጓደኞቼን ስልክ ከተቀበሉኩ ይሄንን የፍኖተ ጽድቅ ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ሰላደርግ አልሰጣቸውም ነፍሴን ሰጥቼ ነው ምሰማችሁ ❤❤❤❤❤
ነይ ወደ እናት ኦርቶዶክስ
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።” - ኢሳይያስ 40፥31
“እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።” - ሮሜ 9፥16
አሜን (3) አለን በ እግዚያብሔር ሁሉን አለፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለን ::
የጥንቷ በክርስቶ ያላተን እምነት ታበራለች
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤
Sagalee jirenyaa dhagayaa 🎉🎉🎉🎉Badaan du'aan nuun jenaan goftaa hunda dabareet jirra2
አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በርቱ ጌታ ሞገስ ይስጣችሁ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✅✅✅✅
ዘመናችሁ ይባረክ
የጌታ በመሆኔ ነብሴ ሁሌም ሐሰት ታደርጋለች ጌታዬ እንኩአን ያንተ ሆንኩኝ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🥰🥰
አሜን ተባረኩ ብዙ ለምልሙ እንወዳችኋለን❤❤❤❤
Awon hulun be Egiziabher alfen alen amen...!!!!!!!!!!!!
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን ችልንን❤❤❤
Very Very nice orthodox mezmur
Gxgxjhdj
Amen menor ygebachuhal le egziabher kibir endthonu xega egziabher ybzalachu
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
ኣለን ኣምላካችን በንተ ከመከራ ሰቃይ እየጋገልከን ኣሁንም ኣንተን እየፀለይን ነው ኣባቴ ኣደራ መከራችንን ኣብቃው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇱🇾🇱🇾💔😓😪
Sagalee jireenya isin ha dhagesisuu jira Gooftaan hunda dabare
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
ውበታችሁ ክርስቶስ ነው የመወደዳችሁ ምክንያት ኢየሱስ ኢየሱስ ስለምትሉ ነው በኢየሱስ ስም ይህ መንፈስ አይወሰድባችሁ
alen hulu yehonw be eyesus cherestos nw tebareku geta yabzachu bertu wengel yashenefal
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️wowwwwwwww!!!!ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ባርካችሁኛል። ተባረኩልኝ። 1ኛ ናችሁ ።
💠📍አዎ! አለን!
💠📍"...የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር!
💠📍...እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር!"
አኦርቶዶስ ለዝለላም ትኑራ ዝምረ ምልክት ይስምልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️ የሉም ሙትውል የሉም ታፍታውል አል እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
😮😢😢😢😮😊❤❤😂
Pp
P
ኣለን በእግዚኣብሄር ሁሉን ኣልፈን
ኣለን ብጌታ ሁሉ ችለን ×3
የሉም ሞተዋል ሲሉ ኖረን
የሉም ጠፍትዋል ሲሉን በዝተን
(ኣለን በእግዚኣብሄር ሁሉን ኣልፈን
ኣለን ብጌታ ሁሉ ችለን)×2
ለካስ ሰው ስለ ሮጠ ኣይቀድምም
ጉልበታም ስለ ታገለ ኣይጥልም
ጎልያድ ወድቓል በዳዊት ጠጠር
የኛ ኣምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር×2
ጭክነን እቻ ሰይፉን ባይንመዝም
በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝም
ይዋጋል ዝም ኣይልም እግዚኣብሄር
ልጆቹ ፈጥሮ ኣይሰጥም ለፍጡር×2
በሚነድ እሳት መሃል ሆነን
ኣልሞትንም ዛሬም በህይወት
ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
ያመልክነው እግዚኣብሄር እንዲህ ነው×2
ኣህዛብ ስጋችንን ላጠፉ
ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
ከኣሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
ኣልሞትንም ዛሬም ኣለን በዝተን×2
Why do you have to write all of this. And I am sorry that I didn't write with my own language. It is because I don't have an Amharic keyboard. That's why I'm sorry😊😊❤❤
አሜን ❤ የተዋህዶ ልጆች ❤ ተወህዶን መቼም ቢሆን እንዳትለቁ ፣ ወጀብ ቢበዛም እግዚአብሔር ሁሌም ከጎናችሁ ነው ።
Not tewahdo
የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
አለን በጌታ ሁሉን ችለን
ለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም
ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም
ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር
የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
አዝ = = = = =
በሚነድ እሳት መሐል ሆነን
አልሞትንም ዛሬም አለን በህይወት
ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው(፪)
አዝ = = = = =
ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ
በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ
ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር
ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥም ለፍጡር(፪)
አዝ = = = = =
አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ
ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን(፪)ኦ
25
1
God bless you for writing the lyrics 🙏
ለካስ ሰዉ ስለሮጠ አይቀድምም፣ ጉልበታም ስለታገለ አይጥልም!❤❤❤🙏🏽
አለን በእግዚአብሔር
እግዚአብሔር ይባርከን
የተዋህዶ ልጆች 😘
አሜን 🙏 ሁሉ በሱ ሲታለፍ ሰላም ነው መብዛት ነው መትረፍረፍ ነው በረከት ፀጋ ነው መባረክ ነው አሜን አሁንም በጌታ ሁሉን እናልፈዋለን እንሻገረዋለን የሉም ሲሉን እንበዛለን አሜን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እግዛቤርን የሚተማመኑ አያፍሩም
ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ብዙ ምድርን ዉረሱ ወንጌል ያሸንፍል❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያ አንደዚ የፍኖተ ፅድቅ አይነቶቹን ሺ ያርግልን!
😊
አውርድ
ተበረኩ አምልኮ ለሚገባው አምልኮ ሲሰጥ እንዴት ደስ እንደሚል አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን በእንባ ነው የጨረስኩት መዝሙሩን ተባረኩ እንወዳችኋለን በርቱልን❤❤❤❤
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለን❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤
አቤት ክሪስቲያንንነት እደት ያምራል እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብጣዕሚ ንፈዓት ኩሉ መዝሙርኩም ይከታተሎ ኢየ ደጋጊመ እኳ ደኣ ሰሚዐ ክጸግቦ ኣይከኣልኩን ኩሉ መዝሙርኩም ደቀይ ከይተረፈ ኢዮም ዝሰምዕዎ ጸጋኹም የብዝሓዮ መድሃኔኣለም ኣምላክና ኣሜን።
ኢየሱስስም እኔ መንገድና እዉነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም የየዉሀንስ ወንጌል 14:6 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርባቹ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ብቻ 💕💕💕💕💕
Asmesay le Tewahdo aydelem yihen mesbek le hodam Yihuda guadegnochih nigerachew eshi
@@FantahunMengistusamsungቃሉ ያበሳጫል ማለት ነው😮
@@enkumengist1668
አያበሳጨውም እውነታ ይህ ስለሆነነው :ጌታ ንጉስ ነው አውርደህ የኔቢጤ ለማኝ አታርገው
Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26
Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26
Ayy pente yetedebeku asmesay duryewoch,enkuwanm eziw ategebachin honachu,wshet,rasn mewded,genzebn mafker,hodam hula enante adarash aydele misebesebew
እውነት ነው በእርሱ የማይቻልም የማያልፍም ነገር የለም ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
ይገባችዋል ምርጦቹ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ነገሮች ይጠብቃችሁ
እልልልልልልልልልል 👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናትዋ ትኖር ለዘለዓለም 🙏
ሀደፀጠተ wow wow! 😍 ❤❤❤❤
Metadele ye Orthodox lij mehone 🤲🏼 ✝️ 🙏🏼 Esey eleleleelele 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን ።
ገና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አለምን ትሞላለች።
❤❤❤❤❤
እየሱስም ያዉ ክርስቶስ ነዉ ክርስቶስም ያዉ እየሱስ ነዉ የኦርቶዶክስ ልጆች በርቱ በዚህ ቀጥሉ የጠፉት ሁሉ ይግባቸዉ ።
የቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ዳዊት ፀጋ ይፍሰስባችሁ ዝማርያችሁ በእግዚአብሔር ፊት ይውጣ አምልኳችሁን ይቀበል እወዳችኋለሁ 🥰
ተው አትሸወዱ ፔንጤ ናችው ድብቅ አጀንዳ ይዘው ነው የመጡት እረ ስሙ
TADISO NACHEW Tetenkeku❌
ተዋህዶ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት የተስፋይቱ እምነት። ተመስገን መርጠህ ኦርቶዶክስ ያረከኝ።
ኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ❤
ይገባቿል ገና እንቀጥላለን ፀጋው ይብዛላቹ ኢየሱስ ጌታ ነው በዚ የሚበሳጭ ካለ ምንም ልረዳው አልችልም 🙏
Mezmur ye orthodox naw ❤❤❤❤ temesgen gena enbezalem geta kegna gar nw
መናፍቆች 😂😂😂😂
@@abeebakassaye3195
እርር ቅጥል ድብን 😅😅😅😅
@@abeebakassaye3195 who????
በጌታ አሁንም እንበዛለን ፤ ኦርቶዶክስ አሁንም በጌታ ፀጋ ትበዛለች
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን !🙏🙏 አለን በጌታ ሁሉን አልፈን !
አለን አለን አለን አለን ገና እንበዛለን❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤
አሁንም እኖራለን ነገም እኖራል❤❤❤መቸም ቢሆን አንሞተ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ እልልልልል
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሬኸቸ፣ቀ😮😮😮😮😮
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯
myorthodox love ለዘላምትኑር ሀይማኖቴ ክብሬ ማንነቴ♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኢትዮጵያ ፣ኦርቶዶክስ፣ቤተክርስቲያን፣ዛሬም፣ነገም፣ለዘላለም፣የምትኖር፣ብረሐን፣ሆና፣ለጨለመባቸው፣ተስፋ፣ሠጥታ፣የተዘጋውን፣በር፣ከፍታ፣ኑ፣ልጆቼ፣በላ፣በዝማሬ፣በሸብሻቦ፣የምታጠግብ፣በእመቤታችን፣በድንግል፣ማሪየም፣ለጅ፣በጌታችን፣በእየሱስ ፣ክርስቶስ ፣የዘላለምን ህይወት ፣በሚሠጥ፣አምላክ፣ተባረኩ፣
ኸረ አትሳሳት የኦርቶዶክስ ዝማሬ አይደለም
ሃይማኖት አያድንም . መሥዋህት የሆነ እየሱስ ለሁሉ ሞተ ሁሉ ያምን ዘንድ ያመነ ሁሉ እንዲድኑ። 🛐
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ነው ። ግን ሌቦች ሠረቁት! እኛ ግን ሁሌም እንዘምረዋለን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በርቱ ከሱ ጋ ሆኖ የማይታለፍ የለም !
እባካችሁ ተዉ የተዋህዶን ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው አትታለሉ እስቲ ስለ እነርሱ search አርጉ አሳቾች ናቸው አትከተሏቸው
ምድረ ተሀድሶ ሁላ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ❤
TADISO NACHEW
ዝማሬመላክትያሰማልንእህትወንድማቸ ካዛህበላይየምታገለግሉበትከረጂእድሜከጤናጋራ የዘወትርምኖቴነው
አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አለፈን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
የፔንጤ ካየር ናቸው እኮ አንዱም ኦርቶዶክስ አይደለም
@@nathanfikre8718ክክክክክክክ🤔🤔🤔🤔 ጌታ ስሙ ይበረክ ስተሰዝኑ ጠለትህን ወዳድ በምል መጽሐፍ ቅዱስ እያመነችሁ ምንም ያለደረገውን ጴንጤ መጥለት በጠም ይገርማል ይህ የሴጠን ልብ እንጅ የክርስቶስ ልብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ይድረስለችሁ ጨለማ ከበድ በሽታ ነው ጌታ ይግፋፈውና🙏🙏ምንም ብትጠሉን እኛ ከክርስቶስ የተማረነው ፍቅርን ስለሆነ እንፀልይለችሃለን አይነቹ በርቶ እንድትድኑ ከጨለማ እንድተማልጡ
@@elfinishathubia2700 እኔ የፔንጤ ጥላቻ የለብኝም ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል በጣም የምጠላው ማጭበርበር ማስመለሰል ነው እነዚ ሰዎች ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ ተመሳስለው እያጭበረበሩ ነው "የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ከሆኑ ተኩላዎች ተጠንቀቁ"ማቲ 7:15
@@nathanfikre8718 ክክክክ ጥለቻ በይኖርክ/ሽ ተኩላ አትይም። እኛ ጠንቅቄን ነው የሚነውቀው እንዴመትዎዱን
@@elfinishathubia2700 ተኩላ ያላቸው እኮ እኔ አይደለሁም መፅሐፍ ቅዱስ ነው ያለቸው እኔ እኛ በኦርቶዶክስ አስተምሮ አንስማማም ፔንጤ ነን እየሱስ አማላጃችን ነው ብለው በግልፅ ቢናገሩ ቢወጡ አከብራቸዋለሁ ነገር ግን ለማጭበርበር ነጠላ የኦርቶዶክስ አልባሳት ለብሰው የሚጠሉትን ስዕለ አድኖ ለጥፈው ድብቅ ስራ የማስመሰል ስራ ከሚሰራ በላይ ተኩላ አለ እንዴ🤔
Zmare melakti yesmalna xegu yebzhalkum egzabiher
Jesus centered song! He’s the only one who deserves our worship and praise and no one else!
Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26
አለን በእግዚአብሔር ሁሉ እልፍን ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏💝💝
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ኦርቶዶክስ መሆነን ወደድኩ❤❤❤ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን❤❤❤❤ አሜን❤
Please
እየሱስ ያድናል ❤ገና 1 ሚልየን ትገባላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እውነተኛ ወንጌል ስለምትሰብኩ ደስታቹ ደስታችን ነው🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ማርያምን ነው የምላቹ እንደዚ ተረጋግታቹ ስትዘምሩ ደሥ ይላል ፍጥን ፍጥን የምታደርጉትን ማሸብሸብ ቢሥተካከል ደሥ ይለኛል በተረፈ በርቱ
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው እግዚአብሔር እንዳተም አገልጋይ አለው ጸጋውን ያብዛልህ
ይገባችዋል ምርጦቹ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ነገሮች ይጠብቃችሁ!
❤❤❤❤❤❤❤እልልልልል ተመስገንልን የድንግል ማርያም ልጅ🎉🎉🎉
የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
አለን በጌታ ሁሉን ችለን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ወገናተይ።
TADISO NACHEW
@@addisgirma6255 በአይምሯችሁ መታደስ ተለወጡ ተብለናል እኮ...ሮሜ 12:2
ኦርቶዶክስ አኔም ያደረከኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን
Kkkk 😂😂😂😂please
amen
❤0@@meheretnardos1894
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amem Amen Amen 🙏🙏🤢
ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር ይርዳን😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ ወንድሞቻችን በማንም ጩኸት እንዳትዛነፉ በቤቱ ያጽናችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤
እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አሌን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፋን ኢሳይ God bless all 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ፋኖተፅድቅ ዘመናችሁ ይለምልም ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zmare melaekit yasemalin
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ✝️👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤❤❤
ዘመናቹ ይባረክ እግዝአብሔር ብቻ ይሰበካል ይዘመራል ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💞🙏🙏
ይገባቹሀል!🙏 እንደውም ሲያንስ ነው እግዚአብሔር አምልክ እድሜ ዘመናቹን ይባርክላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀጋ ይብዛላችሁ ከዚህ በላይ ይገባችሀል 🎉🎉🎉
ችርና መሐሪ የሆነው አምላክ ክብሩ ይስፋ
ዘማርዎቹን የቸሩሩ አምላክ በረከት ይድረሳ ❤ቸው
እረ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
Bertu ye ተዋህዶ ልጆች fetena bibezam sle krstos mezemerachun ketlubet egziabher kenantega yihun
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን❤
አረ ተው የፕሮቴስታንት ድርጅት ነው ፍኖተ ፅድቅ ግማሾቹ የፕሮቴስታንት ኳየር ናችው እኔ ማቃቸው አሉ ስለ ግብሰዶም ነጠላ ለብሶ ሲያስተምር የነበረው ግለሰብ ፖስተር ነው አትጭበርበሩ😢
@@nathanfikre8718 esey wushetam , enkefat athun esti😊
Sem maxfat gin arrrrrr😢😢😢😢
@@missoungna3473 ስም ማጥፋት አይደለም እራሱ የፍኖተ ፅድቅ ስራ አስኪያጅ ባለበት እየሱስ እማላጅ ነው እያሉ እየሰበኩ ቪድዮውን በውስጥ መስመር ልክልሀለው ፍቃደኛ ከሆንክ ዶር ስዮም አንቶኒዮስ የሚባል ፖስተር ነጠላ አልብሰው እያሰበኩ?የፔንጤ ዘማሪ ኳየሮችን የሰንበት ተማሪ አስመስለው እያጭበረበሩ ከዚ በላይ ተኩላነት አለ እንዴ ለሁሉም እምነቶች ክብር አለኝ ግን እነዚህ አስመሳይ ያልሆኑትን እንደሆኑ እስመስለው ድብቅ አጀንዳ ይዘው አጭበርባሪ ሰዎች በጣም ነው ምጠየፋቸው
@@missoungna3473 No sim mafifat TADISO NACHEW Tetenkeku❌
ገና እንኖራለን በድንግል ማሪያም ልጅ በሆነ በጌታ ኢየሱስ😍ስጋ ለበስ ሰይጣኖች ምንም አያመጡም ከመንጫጫት በቀር እናንተ ወደ ሀላ እንዳትሉ🙏
እናንተ የተማመናችሁአቸው መናፍቃን ነገ ተሰባሪ ናቸው ቤተክርስቲያን ግን ለዘለዓለም ትኖራለች
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
እንዴት እደምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ ማላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
ዝማረ መላእክቲ የስማዓልና እግዚብኣሔር ጽጉኡ የብዝሓልኩም 👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናተ
እነዚህ ፀረ ማርያም ናቸው የበግ ለምድ ለብሰው በራሳችን ልብስ በራሳችን መዝሙር መጥተው ነው
አሜን ተባረኩ
የሚያስችል አምላክ ያስችላል
ክብር ለሚገባዉ ክብሩ ይብዛለት
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ ማላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alennn dessses yemlgne. Mezmur. Benor❤❤❤😂
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንን
እግዚአብሔር ይመሰገን 🎉🎉🎉❤❤❤❤ ጴንጤ ነኝ ግን የጓደኞቼን ስልክ ከተቀበሉኩ ይሄንን የፍኖተ ጽድቅ ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ሰላደርግ አልሰጣቸውም ነፍሴን ሰጥቼ ነው ምሰማችሁ ❤❤❤❤❤
ነይ ወደ እናት ኦርቶዶክስ
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
- ኢሳይያስ 40፥31
“እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።”
- ሮሜ 9፥16
አሜን (3) አለን በ እግዚያብሔር ሁሉን አለፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለን ::
የጥንቷ በክርስቶ ያላተን እምነት ታበራለች
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤
Sagalee jirenyaa dhagayaa 🎉🎉🎉🎉
Badaan du'aan nuun jenaan goftaa hunda dabareet jirra2
አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በርቱ ጌታ ሞገስ ይስጣችሁ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✅✅✅✅
ዘመናችሁ ይባረክ
የጌታ በመሆኔ ነብሴ ሁሌም ሐሰት ታደርጋለች ጌታዬ እንኩአን ያንተ ሆንኩኝ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🥰🥰
አሜን ተባረኩ ብዙ ለምልሙ እንወዳችኋለን❤❤❤❤
Awon hulun be Egiziabher alfen alen amen...!!!!!!!!!!!!
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን ችልንን❤❤❤
Very Very nice orthodox mezmur
Gxgxjhdj
Amen menor ygebachuhal le egziabher kibir endthonu xega egziabher ybzalachu
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
ኣለን ኣምላካችን በንተ ከመከራ ሰቃይ እየጋገልከን ኣሁንም ኣንተን እየፀለይን ነው ኣባቴ ኣደራ መከራችንን ኣብቃው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇱🇾🇱🇾💔😓😪
Sagalee jireenya isin ha dhagesisuu jira Gooftaan hunda dabare
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
ውበታችሁ ክርስቶስ ነው የመወደዳችሁ ምክንያት ኢየሱስ ኢየሱስ ስለምትሉ ነው በኢየሱስ ስም ይህ መንፈስ አይወሰድባችሁ
alen hulu yehonw be eyesus cherestos nw tebareku geta yabzachu bertu wengel yashenefal
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
wowwwwwwww!!!!
ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ባርካችሁኛል። ተባረኩልኝ። 1ኛ ናችሁ ።