ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሉ የፈጠረ ሁሉ በእርሱ የሆነ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አድ አምላክ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሄር ይባርካቹህ ይቀድሳቹህ ከፍ ከፍ ያድርጋቹህ ፀጋዉን ሁሉ በጥበብና በሞገስ ያብዛላቹህ አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Ameeeen
ማየልፍ የለም
😢😢😢❤
ጌታዬ ሆይ አንተ ሁሉንም እደየሁኔታው ታኖራለህ ሁሉ ይቻልሀል ተስፋ ለቆረጡት አተ ተስፋ ሁናቸው አባቴ
አሜን አሜን
አምላኬሆይ እኔ ሀፅያተኘዋን ልጅህን ከአለውበት ፈተና አውጣኝ
ዝማሬ መላይክት እኔስ በአምላኬ ስንቱን ተሻገርኩት የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልኝ😢❤
አሜን በሱ የማይታለፉ የሚመስሉ ከባድ የመሰሉትን ስንቱን አለፉኩት እሱን የተደገፈ ቀኙ ያደረገ ይሻገራል ታሪክ ይቀየራል የኛ ቸር አባት ተመስገን🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ትምህርት ያለው ዝማሬ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያሻርግል እኮ እኔም አሻግሮኛል❤
በድንግል ልጅ በርሱ ሁሉን አልፈናል💔😭😭😭😢😢😢😢 ግን ደጋግሜ ብያይም አልጠግብ ያለፍኩት ህይወቴ ስለሆነ😭😭😭😢😢😢💔💔☝☝☝🙏
❤❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏☔☔☔☔💔💔❤️❤️
ያድናል ጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ኡኡኡፈፈፈ ያልተሻገርኩት ምን አለ ባንተ ጌታ 🙌🙌🙏 😭😭😭😭
❤️❤️❤️❤️ኡነት ነው ያልተሻገርኩት ምናለ አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️🛐🛐🛐🛐🛐✝️✝️✝️✝️🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰
እንደዚህ አንድ አንድ ወገናችንን ብናነሳ ኖሮ የሀገራችን ጎዳናዎች የችግረኞች መውደቂያ አትሆንም ነበር 🥺
ይሄ ልጅ ለመዝሙር ቅንብር ለመሰራት ነዉጅ ዘማሪ ነዉ ጌታ ይመሰገን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብዙ ነገር አለፍኩት በድንግል ማርያም ልጅ በሰማይ አባቴ በቸርነቱ አሻግሮኛል የቅዱስ ገብርኤልዬ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያማልን ብዙ ነገር አልፈኩት በድንግል ማርያም ልጅ በመድኃኔአለም በቸርነቱ አሻግሮኛል ስለሁሉ ነገር የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የወዳጄ ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ተመስገንልኝ💔🙏🙇😭😭😭😭😢😢😢
❤😘 5:53 @@weyneshetkorcho6698
አሻጋሪየ ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክሞተህ ድልድይ ሆነህ ወደ አብ ያሻገርከኝ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሌባ መናፍቅ አማላጅን ኢየሱሰ እኛ አናቀዉም እዚህ ቤት እሱ የለም የድንግል ማርያም ልጅ ፈራጁ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ያለዉ
@@BurtiFan ኢየሱስ አላማለደም ከማለት በላይ ምንፍቅና አለ? 😂😂😂😂
@@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ የዮሐ ወ 5:22 ሠወች ሁሉ አብን እደሚያከብሩ ወልድንም ያክብሩት ዘንድ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠ እንጅ አብ ባንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም ትንቢተ ሚክያስ 5:1 የጭፍራወች ሴት ልጅ ሆይ ጭፍራወችሽን አሁን ሰብስቢ ከቦ አስጨንቆናል የእስራኤልን ፈራጅ ጉንጩን በበትር ይመታሉ አየህ ኢየሱስ ፈራጅ ነው ማነው መናፍቁ የጴጤ ጅል መጀመርያ ከመጮሀ ከመዝለል መፅሐፍ አንብቡ ጌታየ ጌታየ የሚለኚ መግስተ ሰማያት አይወርስም ማቲ 7:21
ኢየሱስ እንዳላማለደ የምትሰብክ እርሱ ኢየሱስ ፈራጅ ስለሆነ ይፈርድብሃል
@@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ሰጥቸህ አታምንም ምናይነት ማስተዋል ማጣት ነው እሽ የሰጠውክ ጥቅስ ስህተት ነው መልስልኚ በጨለማ አትራመድ ወደብርሀን ና
ያሻግራል ያድናል አንተን ማመን❤❤❤ ጌታ ሆይ አንተን ማመን❤❤❤
እልልልል 🙏 በሱ ምን የማንሻገረው አለ የኛ ደግ አባት የቸርነት ጌታ የምህረት ጌታ አሱን ምን ቃል ይገልፀዋል ጌታ ኢየሱስ ዝማሬው ምስጋናው አምልኮቱ ስግደቱ ሁሉ ያንስብሀል ጌታ ከዛ በላይ ነህ ፍኖተፅድቆች ከዚህ በላይ ፀጋ ከዚህ በላይ ሞገስ ከዚህ በላይ ክብር ይጨመርላችሁ ከዚህ በላይ ክርስቶስ በናንተ ላይ ይገለጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በችግሬ ደርሶ ያሸገረኝ ጌታ ስሙ የተመስገነ የከረ ይሁን አሜን
እልልልልልልልልልልልልል እውነት ነው ያልተሻገርኩት ምን አለ የእኔ ጌታ 😢 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
ችግሬን ቅድስት አርሴማ ፈታችልኘ ክብር ምስጋና ይገባታል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🤲🤲 አሜን 😢😢😢👏👏👏👏👏
Zmare melaekt yasemaln Egziabher ymesgen 😭🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን🤲 አለን በጌታ ሁሉን ችለን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏
እኔስ ስቱን አለፍኩ የማያልፍ የሚመስሉ ጊዜ አልፎ እዚ ደርሻለሁ ክምር ምስጋና ይገባዋል😭😭😭🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Awo enem yemaytalef yemeselegn alfo yihew ezih dereskugn❤temesgen
የሚያስተምር ዝማሬ ፥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
እኔስ ያልተሻገርኩት ምን አለ የኔ ጌታ😢
Amen Amen Amen zemaera melake yasemalen🙏🙏🙏
ብያሌው ማራናታ!!!ኦክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን አሜን ።ሁሉም ያልፋል።የማያልፍ እግዚአብሔርኮ ነው ።።።።።።ተባረኩልን።።።።።
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Amen amen amen Egiziabiher yibarkihi 🙏🙏🙏😭
Amen yaltsagrkut menal menal bant yallfkut gulbata honk tramedku gulbt honk teramdku betlata fit zemara melhktin yasmaln
enbayen mekotater alchalkum sile hulum yezelalem abat ye selam aleka yehone getachin Iyesus kiristos kibrun hulu yiwused! Yalteshagerkut min ale!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፋል❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Zemare melakt yasemalin❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ... ናምሩዴ ግሩም ስራ ነው።
ዝማሬ። መላእክት ያሰማልን። 😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ሳዳምጠው እንባዬ አይኔ ይፈሳል
ዝማሬ መላእክት ያሰማል በጣም አሰለቅሳኛል ደግሜ ደግሜ ባዳምጠው እንባዬ ከአይኔ ይፈሳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amen ewunat new kiber LA Egzbher yhune
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፤መልካም መልእክትን የያዘ መዝሙር ነው።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምልሙ፣amazing
ወድሜ በውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ያልተሻገርኩት ምን አለ ምን አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ካጣሁት በላይ የተሰጠኝ ነገር ይበልጣል ተመስገን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጂግ ደሰየሚል ልብን ሰርስሮ የሚገባ ጥኡም ነዉ ❤❤❤🙏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ያለተሻገርኩት ምናለ ባተ ያላለፍኩት የኔ አባት❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ የማያልፋ የሚመስሉኝን ነገር አሣልፈህ እዚህ አደረስከኝ አሁንም ያስጨነቀኝን አልሻገርም ብዬ የፈራሁትን ነገር አሻግረኝ
ድንቅ ዝማሬ ከመላእክቱ ጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድንግል ማርያም ልጅ ሁሉን አልፈናል ለዛሬ ደርሰናል ገናም እንሻገራለንእሱ እየተዋጋልን 😭😭😭😭😭❤💛💚
ቸሩ እግዚሐብሔር ታሪክን ይቀይራል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚእብሔርየማያሻግረውምንአለምንም.ተመሥገን☝☝☝🙏🙏😭😭😭
ዛማሪ መላእክት ያሰማልን ወድማችን😢😢😢
ዝማሪ መላክት ያሰማልን
እውነት ነው ምን አለ እግዚአብሔር እየቀደመ እመቤታችን ከፊት እየቀደመች ሰንቱ አለፍ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን እመቤታችን ትሰጥልኝ ዘማሪ መላእክት ያሰማልኝ
የዚህን ድንቅና ልብ የሚነካ ዜማን ግጥሙን የምታውቁ ብትፅፉልኝ እጅግ አመሰግናለሁኝ! 🙏
ዝማሬ። መላእክት። ያሰማልን። 😢😢😢
ያልተሻገርኩት ምን አለ?😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏😢😢
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ በአንተ ስንቱን ተሻገርኩ 🥰🙏🥰
ያልተሽገርኩት ምን አለ በቤቱ ያጥናልን❤❤
Amen Amen Amen Amen elelelelelele elelelelelele 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ፈተናን በጽናት የሚያሻግር አምላክ ክብርምስጋና ይድረሰው
ለምስጋናው ብቻ እንደመቆም ምን አለ መታደል ምስጋናዉ ከፍ ይበል ለዘላለም አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እና እግዚአብሄር ይርዳህ❤❤❤❤❤❤😢
አይዞህ😢
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekuuuuuu
እልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ክብር ለስሙ ይሁን አምላካችን❤❤❤🙏
I love it❤❤❤❤❤❤❤❤ tnx you for sharing this kind of beautiful gospel song and scriptures based teaching.....keep shining❤❤❤❤
አሜን ጌታ ያላሻገረን የለም❤
ምን አለ ባንተ ያላለፍኩት🙏 ሰምህ ለዘላለም ይክበር ይመስገን🙏
እዉነት ነዉ ሀይለኛዉ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ❤❤❤😊
ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን እናተ ን እወዳችኋለሁ ብቻ ማለት አይገልፀውም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ስንቱን አልፍኩት ተመስገን የኔ አባት❤ የድንግል ማርያም ልጅ ክበርልኝ!❤
Ooohhh geta hoyi 😢😢simih yibarak tabaraku
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ደጋግሜ ባደምጠውም ልጠግበው አልቻልኩም። ቪዲዮው በጣም አስለቅሶኛል!
😭ያልተሻገርኩት ምንአለ😭
Zemra malktin Yasmeln ❤❤❤
አሜን.ቃለሕይወት.ያሠማክ
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
የኒ ጌታ ላመነህ የታመክ ነሕ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በ ሁሉ አግዚአብሔር ምልካም ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
ተሻግረናል ስሙ ይባረክ ሀሌሉያ!!!!
ውይይይ ውስጤን የነካው መዝሙር 😭
ፈጣሪ ይመስገን የማያልፈ ነገር የለም 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ማነው ከቲክቶክ አይቶ የመጣ እየዘመረ አብሮ ያለቀሰ
ጌታ ይባርካችሁ ❤❤
በቤቱ ያፂናክ ቃለህይወት ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 😢😢😢🙏🙏🙏
ፈጣይ ይጠብቀን ዝማሪ መላይክት ያሠማል ናምሩዲየ
Ufffffffffffffff maloo yaa waqaa koo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መንፈስን የሚያለመልም ዝማሬ
ፀጋን ያብዛላችሁ!!!
አሜን አሜን አሜንአሜን 😢😢😢😢የማያልፍ የለም😢😢
ስንቱን አለፍኩት ተመስገንልኝ የኔ አዳኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ አብቴ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለክት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት 🥺🥺
😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
😭😭😭😭😭😭አንደ ቸረነትህ ሁሉንም ታኖራለ መንገድ አንተ ብቻ ነህ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
betam yasdestal lelulachnm ye nisha lib yisten tru sira zimaremelaekt yasemaln
zimare melaiktin yasemalin ye agelgilot zemenachun egziabiher yibarkilachu amen
ትክክለኛ ያሬዳዊ ዝማሬ ነው
ሁሉ የፈጠረ ሁሉ በእርሱ የሆነ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አድ አምላክ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሄር ይባርካቹህ ይቀድሳቹህ ከፍ ከፍ ያድርጋቹህ ፀጋዉን ሁሉ በጥበብና በሞገስ ያብዛላቹህ አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Ameeeen
ማየልፍ የለም
😢😢😢❤
ጌታዬ ሆይ አንተ ሁሉንም እደየሁኔታው ታኖራለህ ሁሉ ይቻልሀል ተስፋ ለቆረጡት አተ ተስፋ ሁናቸው አባቴ
አሜን አሜን
አሜን አሜን
አምላኬሆይ እኔ ሀፅያተኘዋን ልጅህን ከአለውበት ፈተና አውጣኝ
ዝማሬ መላይክት
እኔስ በአምላኬ ስንቱን ተሻገርኩት የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልኝ😢❤
አሜን በሱ የማይታለፉ የሚመስሉ ከባድ የመሰሉትን ስንቱን አለፉኩት እሱን የተደገፈ ቀኙ ያደረገ ይሻገራል ታሪክ ይቀየራል የኛ ቸር አባት ተመስገን🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ትምህርት ያለው ዝማሬ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያሻርግል እኮ እኔም አሻግሮኛል❤
በድንግል ልጅ በርሱ ሁሉን አልፈናል💔😭😭😭😢😢😢😢 ግን ደጋግሜ ብያይም አልጠግብ ያለፍኩት ህይወቴ ስለሆነ😭😭😭😢😢😢💔💔☝☝☝🙏
❤❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏☔☔☔☔💔💔❤️❤️
ያድናል ጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ኡኡኡፈፈፈ ያልተሻገርኩት ምን አለ ባንተ ጌታ 🙌🙌🙏 😭😭😭😭
❤️❤️❤️❤️ኡነት ነው ያልተሻገርኩት ምናለ አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️🛐🛐🛐🛐🛐✝️✝️✝️✝️🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰
እንደዚህ አንድ አንድ ወገናችንን ብናነሳ ኖሮ የሀገራችን ጎዳናዎች የችግረኞች መውደቂያ አትሆንም ነበር 🥺
ይሄ ልጅ ለመዝሙር ቅንብር ለመሰራት ነዉጅ ዘማሪ ነዉ ጌታ ይመሰገን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብዙ ነገር አለፍኩት በድንግል ማርያም ልጅ በሰማይ አባቴ በቸርነቱ አሻግሮኛል የቅዱስ ገብርኤልዬ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያማልን ብዙ ነገር አልፈኩት በድንግል ማርያም ልጅ በመድኃኔአለም በቸርነቱ አሻግሮኛል ስለሁሉ ነገር የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የወዳጄ ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ተመስገንልኝ💔🙏🙇😭😭😭😭😢😢😢
❤😘 5:53 @@weyneshetkorcho6698
አሻጋሪየ ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
ሞተህ ድልድይ ሆነህ ወደ አብ ያሻገርከኝ ጌታ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሌባ መናፍቅ አማላጅን ኢየሱሰ እኛ አናቀዉም እዚህ ቤት እሱ የለም የድንግል ማርያም ልጅ ፈራጁ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ያለዉ
@@BurtiFan ኢየሱስ አላማለደም ከማለት በላይ ምንፍቅና አለ? 😂😂😂😂
@@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ የዮሐ ወ 5:22 ሠወች ሁሉ አብን እደሚያከብሩ ወልድንም ያክብሩት ዘንድ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠ እንጅ አብ ባንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም ትንቢተ ሚክያስ 5:1 የጭፍራወች ሴት ልጅ ሆይ ጭፍራወችሽን አሁን ሰብስቢ ከቦ አስጨንቆናል የእስራኤልን ፈራጅ ጉንጩን በበትር ይመታሉ አየህ ኢየሱስ ፈራጅ ነው ማነው መናፍቁ የጴጤ ጅል መጀመርያ ከመጮሀ ከመዝለል መፅሐፍ አንብቡ ጌታየ ጌታየ የሚለኚ መግስተ ሰማያት አይወርስም ማቲ 7:21
ኢየሱስ እንዳላማለደ የምትሰብክ እርሱ ኢየሱስ ፈራጅ ስለሆነ ይፈርድብሃል
@@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ሰጥቸህ አታምንም ምናይነት ማስተዋል ማጣት ነው እሽ የሰጠውክ ጥቅስ ስህተት ነው መልስልኚ በጨለማ አትራመድ ወደብርሀን ና
ያሻግራል ያድናል አንተን ማመን❤❤❤ ጌታ ሆይ አንተን ማመን❤❤❤
እልልልል 🙏 በሱ ምን የማንሻገረው አለ የኛ ደግ አባት የቸርነት ጌታ የምህረት ጌታ አሱን ምን ቃል ይገልፀዋል ጌታ ኢየሱስ ዝማሬው ምስጋናው አምልኮቱ ስግደቱ ሁሉ ያንስብሀል ጌታ ከዛ በላይ ነህ ፍኖተፅድቆች ከዚህ በላይ ፀጋ ከዚህ በላይ ሞገስ ከዚህ በላይ ክብር ይጨመርላችሁ ከዚህ በላይ ክርስቶስ በናንተ ላይ ይገለጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በችግሬ ደርሶ ያሸገረኝ ጌታ ስሙ የተመስገነ የከረ ይሁን አሜን
እልልልልልልልልልልልልል እውነት ነው ያልተሻገርኩት ምን አለ የእኔ ጌታ 😢 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
ችግሬን ቅድስት አርሴማ ፈታችልኘ ክብር ምስጋና ይገባታል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🤲🤲 አሜን 😢😢😢👏👏👏👏👏
Zmare melaekt yasemaln Egziabher ymesgen 😭🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን🤲 አለን በጌታ ሁሉን ችለን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏
እኔስ ስቱን አለፍኩ የማያልፍ የሚመስሉ ጊዜ አልፎ እዚ ደርሻለሁ ክምር ምስጋና ይገባዋል😭😭😭🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Awo enem yemaytalef yemeselegn alfo yihew ezih dereskugn❤temesgen
የሚያስተምር ዝማሬ ፥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
እኔስ ያልተሻገርኩት ምን አለ የኔ ጌታ😢
Amen Amen Amen zemaera melake yasemalen🙏🙏🙏
ብያሌው ማራናታ!!!
ኦክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን አሜን ።ሁሉም ያልፋል።
የማያልፍ እግዚአብሔርኮ ነው ።።።።።።ተባረኩልን።።።።።