Ethiopian Cooking - Kibe Mangor/Anegwagor - የቅቤ አነጓጎር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2018
  • Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

ความคิดเห็น • 205

  • @SemreZeanbesa-ru2nm
    @SemreZeanbesa-ru2nm 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ እናት እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ውበት ንፅህና ሙያ ሁሉንም አደሎት እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሰሽ ማሚዬ የኔ ውድ ጌታ እጅሽን ይባርከው እድሜሽ ይርዘም እንዳው የቅመም አዘገጃት ብታሳይን ተባረኪ

  • @Uthiop
    @Uthiop 3 ปีที่แล้ว +1

    የአዳነ እናት
    ማርና ወተት
    የደስ ደስ ያላት
    ሙያ የሰጣት
    ምንም ሳይሰስት
    ፈጣሪ ከገነት
    ኑሪ መቶአመት

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 7 หลายเดือนก่อน

    Amazing my sister had mentioned mangor and I couldn’t understand but I stumbled across your video mummy you are absolute Ethiopia enat guda of all those who have lost connection with Ethiopia through your video we been connected. Happy Holidays.

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h 6 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣሽ እማዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥልን አላህ ይጠብቅልን የእናት እናት ሽታ ይሸታል ትህትህናሽ ብቻ በቂ የኛ ልዩ

  • @naderalnnader6076
    @naderalnnader6076 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ማማዬ ስውድሽ ስራሽ ሁላ ደስ ይለኛል እናመሰግናለን

  • @tinanazeret8019
    @tinanazeret8019 6 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegenalen mamiyee

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki 6 ปีที่แล้ว

    Masha allah😍

  • @yegebrehlelej
    @yegebrehlelej 6 ปีที่แล้ว

    Mama betam enmsegnlen
    Egzhbyer rejm edema ketnaga yistot

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 6 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ነው?ማዘርዬ..አናመሰግናለን

  • @eskidesal4442
    @eskidesal4442 6 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarkesh

  • @birqeeshaloo3739
    @birqeeshaloo3739 6 ปีที่แล้ว +2

    Very Good imaye amasaginalo❤❤❤👍👍👍

  • @Rose-lw8nn
    @Rose-lw8nn 6 ปีที่แล้ว +18

    የእኔ እናት እንኩዋን አደረሰሽ በአል እንዴት አለፈ በዛላይ ደሞ ቅቤ ማንጎር በጣም የምፈልገው ስራ ነበር እጅሽን ቁርጥማት አይንካው የኔ እናት ትምህርቶችሽ እንዳለ ጠቅመውኛል ባለሙያ አድርገሽኛል አመሰግናለው

    • @astersamuel9654
      @astersamuel9654 6 ปีที่แล้ว +1

      Siwedot ko rejim edme yistachu

  • @sofifamily
    @sofifamily 6 ปีที่แล้ว +3

    Beteley Lewuchu ager kibe betam asfelagi newu thanks

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 6 ปีที่แล้ว

    mommye i couldn't find the koseret(lippia abyssinica)where can i get it.can i use basil instead.(beso bla)???❤️❤️❤️

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal6948 6 ปีที่แล้ว +2

    Merry Christmas mommy and thanks

  • @user-yx7ws5yn8t
    @user-yx7ws5yn8t 6 ปีที่แล้ว +11

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳ ለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልድት በአል አድረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ !! ማሚ በጣም አመስግናለሁ እናቴን አስታውስሺኝ♥

    • @rahelsolomon6373
      @rahelsolomon6373 6 ปีที่แล้ว

      الحنوووونه زاهر enkuwan abro aderesen

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @heymanotmesret6824
      @heymanotmesret6824 6 ปีที่แล้ว

      الحنوووونه زاهر Aman amen amen amen amen ekan Abero Aderen enamesegnalen

    • @caza-vt8cd
      @caza-vt8cd 3 ปีที่แล้ว

      @@rahelsolomon6373 مقادير بالعربي جزاكم الله خيرا

  • @dehabadkeme1210
    @dehabadkeme1210 2 ปีที่แล้ว

    You are my teacher 🥰

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 6 ปีที่แล้ว +2

    እረጋ ያልሽ ወይዘሮ እድሜ ይስጥልን።

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 5 ปีที่แล้ว

    mamaye anchi batbori min enhon neber!!muya astemarshn.❤️absh alwedm balchemrwe chigr alew?

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ጤናውን ይስጥልን!!!

  • @demekechwolegiorgis1855
    @demekechwolegiorgis1855 6 ปีที่แล้ว +1

    Eqn aderesh mamiy shikor and Thanks wedded now yemnsrgish💜💟❤

  • @kibruargaw7217
    @kibruargaw7217 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማሚየ

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 6 ปีที่แล้ว +2

    Emaye enkan aderesesh wude. Fetari ybarksh edme ena tena ystish. 😍😗😙😘

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @selamawitkiflegebremeskel2333
    @selamawitkiflegebremeskel2333 6 ปีที่แล้ว +2

    motherye betam teru new thanks

  • @rudolfthered1908
    @rudolfthered1908 8 หลายเดือนก่อน

    What is the powder added?

    • @user-hq6sp
      @user-hq6sp 7 หลายเดือนก่อน

      Fenugreek powder

  • @user-qz5nb9xp8j
    @user-qz5nb9xp8j 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ናት የኔ ዝካታ የኔ ለዩ እድሜሽን እርዝመት ያድርገው እወድሻለሁ

  • @selamgubre5573
    @selamgubre5573 3 ปีที่แล้ว +4

    beautiful mom. thanks 🙏

  • @user-fp3em3vt7f
    @user-fp3em3vt7f 3 ปีที่แล้ว

    ኮሰረት ምንድን ነው ?

  • @amelnesra9032
    @amelnesra9032 4 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @mebretabrha3260
    @mebretabrha3260 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እናት እኮ ነሽ ስወድሽ

  • @user-pd3rq7df7k
    @user-pd3rq7df7k 6 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ተመኘሁልኝ ማማየ እድሜ ላንች ባለሙያ አደረግሽኝ ማሚ

  • @nigistsabab3777
    @nigistsabab3777 2 ปีที่แล้ว

    ❤thanks!

  • @nureloveekru2999
    @nureloveekru2999 6 ปีที่แล้ว +10

    Mamey ejeoten yebarkwe

  • @user-up6qe1hb7p
    @user-up6qe1hb7p 6 ปีที่แล้ว

    እና መሠግናለን እናታችን እድሜ ይሥጥሽ

  • @woyniyegeta13
    @woyniyegeta13 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናት ተባረኪ

  • @Rubel-ej8jl
    @Rubel-ej8jl 6 ปีที่แล้ว

    ማሚ እናመሰግናለን

  • @samrisamri3188
    @samrisamri3188 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም እናመሰገናለነ

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 6 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ ሰላምሽ በጣም እናመሰግናለን እግዛብሄር ጤና ይስጥሽ አሪፍ ዘዴ ነው

  • @zufangirma5472
    @zufangirma5472 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing !!! GOD bless you 🤗

    • @martha9988
      @martha9988 6 ปีที่แล้ว

      zufi vlogs terfu dekame abesha yargabaten sera nawe atedekam

    • @zufangirma5472
      @zufangirma5472 6 ปีที่แล้ว

      Martha Eshetu ???

    • @lidiyagetachew8965
      @lidiyagetachew8965 ปีที่แล้ว

      ቨ❤❤❤ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠ

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ኑረልኝ

  • @teybaseman7111
    @teybaseman7111 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታች

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤አሠሠግናለው

  • @senaityehdego4741
    @senaityehdego4741 3 ปีที่แล้ว

    ኮስረት በንጊልዝኛ ምን ይባላል

  • @firdosshow6516
    @firdosshow6516 6 ปีที่แล้ว

    ኮሰረት ምድን ነዉ ማዘርዬ

  • @user-sh3mu1di9f
    @user-sh3mu1di9f 6 ปีที่แล้ว

    Emama Genfu edat edemyesera yengeron ebakoheten

  • @zufanethoipawit5436
    @zufanethoipawit5436 6 ปีที่แล้ว

    እማማ በጣም አመሠግወታለሁ በጣም ነው የምወደወት እድሜወትን ያርምልን ክፉ አይንካብን እግዚአብሔር ይጠብቀወት

  • @zd5125
    @zd5125 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እናት

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሚየ ግን ባውጩ አለም ላይ ያለው ቅቤ ዝብድ ወይም(bettetr)እሚባለውና። የኛ ቅቤ አንድ ነው?

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ሰብለ
      በውጪ ያለው ቅቤ ወይም Butter በኛ ሀገር ያልተነጠረ፣ያልተነጎረ ለጋ ቅቤ ማለት ነው

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว

    Mamayee missed you

  • @bettybetina3587
    @bettybetina3587 5 ปีที่แล้ว

    Mazer edeme ketenagar yestote

  • @Zabeba-mc2kk
    @Zabeba-mc2kk 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደሰ ይላል ግን አሎድም ግን ሰወደዎት

  • @zeharasaid9910
    @zeharasaid9910 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመስግናለሁ ማዘርየ እኮን ለገና በአል አደርስዎ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @starterr
    @starterr 2 ปีที่แล้ว

    I LOVE IT MOM EMUPUAAAAAAA

  • @rutaber3643
    @rutaber3643 6 ปีที่แล้ว +1

    Ameseginalehu ema

  • @hiwottadesse846
    @hiwottadesse846 ปีที่แล้ว

    Tankyou

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይስጦት እማማ ሴት በጠፋበት ዘመን ሴቶችን መልሰው እየሰሩዋቸው ነው ደስ ይላል ይቀጥሉበት!! እኛንም ዘይት ብቻ ከመብላት ገላገሉን😊 ግን ማዘር የትኛው የቅቤ አይነት ነው ማለቴ የዳቦ ቅቤ ነው ወይስ ሌላ አይነት ቅቤ አለ?

  • @sofiaabdi3994
    @sofiaabdi3994 6 ปีที่แล้ว

    thanks so much ma'am 👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌

  • @fadilaysin150
    @fadilaysin150 6 ปีที่แล้ว

    አቦ መመዬ እጅሽ ይበከረ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 6 ปีที่แล้ว

    እማየ በእውነት ቅቤ እንደዚህ እንደሚደረግም ፈፅሞ አላውቅም ።
    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ እናቴ ኑሪልን.

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว

      መልክት ልልክልሽ ሞክሬ አድራሻሽን አላገኘሁም ሜሴጅ አርጊልኝ ሐና አመሰግናለሁ

  • @rahellemma8358
    @rahellemma8358 6 ปีที่แล้ว

    betam enamesegenalen enkuan le betehane tensawe afereswote mom

  • @birtukanboru7510
    @birtukanboru7510 4 ปีที่แล้ว +1

    you look like my mom god bless you mamiye ❤️❤️😘😘😘

  • @muhager771
    @muhager771 5 ปีที่แล้ว

    Asalam waalakum sister
    thak u
    make more video u have talent

  • @aseamare
    @aseamare 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @emmogirma5243
    @emmogirma5243 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ማማ

  • @user-rf5gn2ib8g
    @user-rf5gn2ib8g 6 ปีที่แล้ว +1

    ጉበዝ በርች

    • @user-rf1kc7ig6f
      @user-rf1kc7ig6f 6 ปีที่แล้ว

      ኮሰረት ምምለት ምድነው ንገሪን ማምየ ኡምርሽ አሏህ ያስረዝመእ

  • @user-hr8jc8br4n
    @user-hr8jc8br4n 6 ปีที่แล้ว

    Thanks .
    But l have got question please.
    What's name it's qmame b English?🤗🌷❤🌷

  • @tewahidonateminete5227
    @tewahidonateminete5227 6 ปีที่แล้ว

    Mamye በጣም ኣመሰግናለሁ ካንቺ ብዙ ነገር ተምራለሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦♦♦♦♦♦♦♣♣♣♣♣♣♣♠♠♠♠♠♠

  • @user-kw5qr6dc9f
    @user-kw5qr6dc9f 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም ማምዬ
    እናመሰግናላን እንኳን ለገና በአል አደረሰሽ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @dfghhggbjb1840
    @dfghhggbjb1840 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሚዬ እኛ ስናጉር ግን ሁሉንም የማንጠሪያ ቅቤ አድርገን በደንብ አሽተን ለሳምንት ፍሪጅ ውስጥ እናደርገዋለን ከዛ ምንም ቅመም ሳንጨምር እናነጥረዋለን ይገርማል ይሄን አላውቅም ነበር

  • @user-yz6cf7vv2w
    @user-yz6cf7vv2w 6 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን እናታችን

    • @sarahsan5950
      @sarahsan5950 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ይታገሳል جرين هواس wooe

  • @lilikefla3046
    @lilikefla3046 5 ปีที่แล้ว +1

    Enmsgenalen 😍

  • @mohammadalrashidi1167
    @mohammadalrashidi1167 6 ปีที่แล้ว +2

    wawu

  • @fghjghj1958
    @fghjghj1958 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ማማየ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-sb2ud5ke4d
    @user-sb2ud5ke4d 6 ปีที่แล้ว +2

    እማምዬ እንኳን አደረሰሽ እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ ንሪልን

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 6 ปีที่แล้ว +1

    Emama Betam yikerta gen menager slalebjn new yesew bahl yesew new Beerso Edme yejoro Eteltl Ena deretoten edezi Ayihonem Gen betam yikerta

  • @SamiraHasan-fg3lg
    @SamiraHasan-fg3lg 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

    • @hellohello2507
      @hellohello2507 6 ปีที่แล้ว

      እማምየ ምርጥ ባለሙያ አላህ እድሜና ጤና ከነልጅወ

  • @hananlubaba8447
    @hananlubaba8447 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰሽ እናቴ በጣም አመሰግናለሁ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን hanan

  • @meskhrememesn7720
    @meskhrememesn7720 6 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ እጆት ይባረክ 😍😍😍

  • @bhandevbhattabhatta3078
    @bhandevbhattabhatta3078 6 ปีที่แล้ว

    ግን ኮሰራት ምንድነው ነግርኝ እሰክ

  • @ahmedalnor2734
    @ahmedalnor2734 6 ปีที่แล้ว +4

    ማምዬ በጣም ጐበዝ ነሽ ብዝ ነገር ተምሬብሻለው በዝው ቀጥልበት እኜ የምልሽ አንድ ነገር ኩሽና ሶገቢ ፀጎርሾን እስሪ እሺ በጣም አመስግንሻለው

  • @user-sr4sw5os8i
    @user-sr4sw5os8i 4 ปีที่แล้ว

    ለፀጉር ይሆናልደ ያለ ቅመም ቢያነጉሩት

  • @user-rg6jx5qc6c
    @user-rg6jx5qc6c 2 ปีที่แล้ว

    እሄን አይነት ቂቤ ፀጉሬን ልቀባዉ

  • @iddrisadam4828
    @iddrisadam4828 5 ปีที่แล้ว +1

    እማምየ ኢትዮብያም ቅቤ እድሁ ነዉ እንደ ውሀ ላይ ተጨምሮ በአብሽና በኮሰረት የሚነጎረው ሌላው ኮሰረት ኢትዮጵያ ምንድነው ስሙ መልሱልኝ እማየ እድሜወት ይርዘም።

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 6 ปีที่แล้ว +2

    ኮሰረት በእንግልዘኛ ስሙ ምንድነን ነወ? የምታዉቁ እባካችሁ ንገሩኝ

    • @marysmith4741
      @marysmith4741 3 ปีที่แล้ว

      Lippia abyssinica (ኮሰረት)

    • @melenabekalu1762
      @melenabekalu1762 3 ปีที่แล้ว +1

      @@marysmith4741 አመሠግናለሁ

  • @user-jg6jw1vw6y
    @user-jg6jw1vw6y 6 ปีที่แล้ว +2

    እማማዬእደትነወትበጣምንፍቅብለዉኝነበርእናመሰግናለን

  • @kedijayusuf166
    @kedijayusuf166 6 ปีที่แล้ว

    salmsalm Antach Xenaa Armee laarsoo Amnyalhuu hulnm Video baa dasta taktatyi Kalb Amsgnlhuu

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 6 ปีที่แล้ว

    ኮሠረት ባረብኛ ወይም በግሊዝኛ ምታቁ ተባበሩኝ

  • @emumesud1160
    @emumesud1160 6 ปีที่แล้ว +1

    mamye fetari yitebkshi 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @mohammadalrashidi1167
    @mohammadalrashidi1167 6 ปีที่แล้ว +3

    enamsgenale

    • @diijf7096
      @diijf7096 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ ግን ኮሰረት በዚሀቀረምንድነው ነውየለም

  • @becoolterry4536
    @becoolterry4536 6 ปีที่แล้ว

    መልክ ስጠኝ እንጂ... እድሜ ለርስዎ እናት ባለሞያ ሆንኩኝ!

  • @semiramohammed676
    @semiramohammed676 6 ปีที่แล้ว +1

    mami enkuwan beselam metu love u

  • @hayatendris4408
    @hayatendris4408 6 ปีที่แล้ว

    ኮቸሪት ምንድን ነው

  • @firehiwotrobsan9836
    @firehiwotrobsan9836 6 ปีที่แล้ว

    Mamaye le hitsanat yemihon ye atmit azegejajet pls asayugn lije 1 amt tekul new idmewa

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 6 ปีที่แล้ว +1

    Betam nesu set wow JESUS Christus yetbark nw Et set nesu

  • @honeylove6285
    @honeylove6285 6 ปีที่แล้ว +7

    አቶ አዳነ ኮሰረት በእንግሊዝኛ ምንድነው

    • @marysmith4741
      @marysmith4741 3 ปีที่แล้ว

      Lippia abyssinica (ኮሰረት)

  • @elsaka2219
    @elsaka2219 6 ปีที่แล้ว

    Mather ye temrtoten betam wedejewalew egziyabeher edeme yesetewot enatachen kalaschegerkot and teyake leketefo yemenetekemew kibe endemangnawm gize yemnaneterew new?

  • @hananhussen8121
    @hananhussen8121 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማማ
    ከከከከከ ኮሰረት ምድነው,

  • @weyneshweyneshet3167
    @weyneshweyneshet3167 6 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgnalin Mamayi Enkan Adershi

  • @meroonmeme8303
    @meroonmeme8303 6 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ላንቺ ይሁን ማም እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመደሀኒታችን የልደት በአል ከነልጆችሽ በጣም እናመሰግናለን መልካም እናት

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን