የመስቀል ቅቤ አነጣጠር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2023
  • የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 389

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 10 หลายเดือนก่อน +48

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናትሽ ተመኘሁልሽ💗እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 10 หลายเดือนก่อน +66

    ወላሂ የኔም እናት ልክ እንደ እናትሽ ሙያ አላት የሰፈር ሰው አረፋ ሲደርስ የሽቱ ቅቤ የሽቱ ክትፎ እያሉ እቤት ይመጣሉ በሙያ ማንም እሷን የሚያክል የለም የፋዘር ጓደኞች እራሱ አጀት ብለው ነው የሚጠራት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለእናቶቻችን 🤲🤲🤲

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ ልክ እንደናቴ ❤❤❤❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 10 หลายเดือนก่อน +23

    እናቴ እጆትን ቁርጥማት አይንካው ❤❤❤

  • @user-cx9tx4bh5i
    @user-cx9tx4bh5i 10 หลายเดือนก่อน +14

    ደስ ስትሉ እናትና ልጅ አላህ አይለያችሁ

  • @selambizani4119
    @selambizani4119 10 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው ሙያ እናትሽ በጣም ባለሞያ ናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላት መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @makdahailu2105
    @makdahailu2105 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የምትሉት እናት እና ልጅ ልባም ሴት አዶትዬ ተባረኪ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 10 หลายเดือนก่อน +5

    የባለሙያ ልጅ ሆነሽ ነው ለካ ባለሙያ የሆንሽው ያንችም ልጅ እንዲሁ ባለሙያ እንድትሆን ተመኘሁ መልካም በዓል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teferaalemseged399
    @teferaalemseged399 10 หลายเดือนก่อน +3

    የተነጎረ ቅቤ እኮ አይገነፍልም በጣም ጎበዝ ባለሙያ ናችው መልካም የመስቀል በአል

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 10 หลายเดือนก่อน +7

    ለዛ ቀን በሰላም እግዚአብሔር ያአብቃችሁ ኤዲት ሳይደረግ በቀጥታ ስርጭት እንጠብቃለን

  • @afem9862
    @afem9862 10 หลายเดือนก่อน +19

    Going through the process of making kebea, specially back home with your beloved mam is priceless. Also, the kebea has golden color.

  • @estegnetastaw70
    @estegnetastaw70 10 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ እናት ሁልግዜ ትኑር ደስ ስትሉ መልካም በዓል።

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 10 หลายเดือนก่อน +4

    የእኔ ቆንጆ ቁጭ እናትሽን በሁሉም ነገር❤

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ሞያሸ ደሥ ይላል ማም❤❤❤

  • @tsehayhidoto9925
    @tsehayhidoto9925 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ሙያ!
    ምርጥ እናትና ልጅ! ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርጋችሁ!
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Malefiya-t8o
    @Malefiya-t8o 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉❤❤ በጣም ታስቀናላችሁ 🎉🎉

  • @21MarYam
    @21MarYam 10 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ሳትመለሺ ትክክለኛውን ባህላዊ ቅቤ አነጣጠር ክትፎ በተለይ የጎመንና ከጎመን ጋር የተያያዙትን የክትፎ አይነቶች ብታሳይን ብዬ እያሰብኩ ነበር ❤ ተመስግነሻል ❤ መልካም በዓል ለሁላችንም

  • @habenbeyene2430
    @habenbeyene2430 10 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤ lovely mom and daughter. God Bless you!!!

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 10 หลายเดือนก่อน +5

    ተባርኩ ደስ ስትሉ...የሰሩ እጆች ይባረኩ መልካም በዓል ::

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ንው ደስ የምትሉት እናትሽን ደግሞ እንዴት እንደወደድኳት

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 11 วันที่ผ่านมา

    Adotyia, menewe tefash bedehenaa ❤

  • @Malefiya-t8o
    @Malefiya-t8o 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉❤❤ በጣም ታስቀናላችሁ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል እናትሽ በጣም ጎበዝ ተመራማሪ ናቸው❤

  • @le1785
    @le1785 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሠግናለን ማዘር እጃቸው ይባረክ

  • @KALU.23.K
    @KALU.23.K 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔም እናት ልክ እንደ እናትሽ ሙያ አላት ለእናቶቻችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ💗

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder2059 3 หลายเดือนก่อน

    እናትሽን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ እጃቸውንብርክ ያርጋቸው እግዚአብሔር እምላከሁሉም በላይ ሙሉ ጤና እና እድሜ ያድላቸው.

  • @rahelyiheyis6462
    @rahelyiheyis6462 10 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም የመስቀል በአል ይሁንላችሁ ፣ሁን ደሞ የገመን ና የክትፎ አሰራር ታሳይናለሽ እጃችሁ ይባረክ እናትና ልጅ

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ቂቤ እደሚታጠብ አየሁ እድሜ ይስጦት እናት

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለስት ግዜ ነወ የሄድሽወ የኔ ዉድ ልጆች ተሰማማችዉ አይሩ ማለቴ ነዉ ልጆች ይዘዉ ለሚመጡት ምን ትመክሬናለሽ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅ ይባርክ ለእናታችንእውይ ደስ ስትሉ እናትናልጅ ተባረኩ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @Malefiya-t8o
    @Malefiya-t8o 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ በጣም ብዙ ሙያ ❤❤

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 10 หลายเดือนก่อน +4

    I wish I could give it more than one like. Thank you mama for showing us ሙያሽን:: መልካም ግዜ መልካም በአል::

  • @etsegenetachaw-g9h
    @etsegenetachaw-g9h 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤እማየ ባለሙያ

  • @perfectone8758
    @perfectone8758 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናትና ልጅ ተባረኩ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወርቃማ ቂቤ ሲያምር, እናቴ ደሞ ስታነጥር ትንሽ አብሽ ትጨምራለች በጣም ነው ቂቤዋን የምወደው እዚህ ሰሜን አሜሪካ ደሞ ቤዚል በሶቢላ ይጨምራሉ በጣም ቆንጆ ቂቤ ነው ቀምሼዋለሁ እናት ኢትዮጵያ ዮቱብ ላይ ደሞ ድንብላል ስትጨምር አየሁ በዓይን ሲታይ በጣም ያምራል የሷም ሙያ እንደየቤቱ ነው

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 10 หลายเดือนก่อน +21

    እጃችሁ ይባርክ ደሞ የክትፎና የቆጮ አሰራርና አዘጋጃጀት አሰይን የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow mom amd daughter ❤ thank you both🎉

  • @abrihad6936
    @abrihad6936 10 หลายเดือนก่อน +3

    so beautiful Mom long live for all Ethiopian mothers!!

  • @konjitseyoum2891
    @konjitseyoum2891 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ አቀራረብሽ ደስ ይላል
    ተባረኪ
    ሙያ ማካፈል እንዲህ ነው!
    እናትና ልጅ ልዩ ናችሁ
    ስታምሩ! ❤❤❤

  • @muninuredin3953
    @muninuredin3953 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ትላላቹ እናትናልጅ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ብራብራት 😋❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 10 หลายเดือนก่อน +2

    እረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች እህቴ በጣም እናመሰግናለን ከቻልሽ ቆጮ ክትፎ አሰራር እናትሽ ቢያሳዩን ልኩን እንድናቀው ተባረኩልን መተን ባንበላውም ባለንበት ሰርተን እንድንበላ 😁

  • @hiwetcirum1716
    @hiwetcirum1716 10 หลายเดือนก่อน

    እውይ ደስ የሚትሉ ዘበናቹ ሀገራቹ ሰልም ይድርግ ጌታ የሱስ 👍🙏🙏🙏🙏❤️

  • @user-rl8hn2jr4u
    @user-rl8hn2jr4u 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ እናትሽ እርግት ያለች ባለሙያ ታምራላቹ❤

  • @BedluWelde
    @BedluWelde 9 หลายเดือนก่อน

    አዶት የድካምሽ እግዚአቤሔር ይክፈልሽ
    ብዙ መንገድ እየተጓዝሽ የምታቀርባቸዎ
    ትህርትና ተሞክሮሽ ለእኛ ጠቅሞናል
    ቀጥይበት ጌታ አዕምሮሽን ያስፋ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ተባረክ ያልሰጠሕን ምንአለ ❤❤❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ባለሙያ እጃችሁ ይባረክ ❤❤❤

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 10 หลายเดือนก่อน +2

    May God bless you and your mom and your family as well. you have the most beautiful mother lucky you.🙏💕❤️

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 10 หลายเดือนก่อน +3

    Such a beautiful memory with your mom ❤️ long live to your mom dear

  • @genetkonjo
    @genetkonjo 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናትሽ በጣም ልጅ ናት አንቺ አረጀሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ደሞ ሲያምሩ💋💋💋💞💞💞👌👌👍👍

    • @AztiAkoki
      @AztiAkoki 9 วันที่ผ่านมา

      ሄጂ ወረኛ ምኗ ነው ያረጀው ቅናተኛ በጣም ነው ምታምረው ገና ልጅ ናት😍 ክፉ ነሽ ቀፎ

  • @seadiyoutube4657
    @seadiyoutube4657 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የጉራጌ ቅቤ እጃችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 6 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክልን የሚገርም ሙያ ደስ ስትሉ ❤

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካችሁ መልካም በአል

  • @user-fl3fs7qi2x
    @user-fl3fs7qi2x 10 หลายเดือนก่อน +13

    መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ

  • @BlenKebede-fu6rz
    @BlenKebede-fu6rz 10 หลายเดือนก่อน

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሪፍ የቅቤ አነጣጠር ነው እናመሰግናለን ደግም የክትፎና የቆጮ አሰራር እንደምታሳዩን ተፋለኝ መልካም የመስቀል በአል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 10 หลายเดือนก่อน

    እናትሽን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው እጃችሁ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ይህ ቂቤ ሳይሆን ወርቅ ነው ያፀዳችሁበት መንገድ እጅግ ደስ ይላል ።ተከድኖ ሲፈላ ፈርቼ ነበር ይገነፍናል ብዬ ዋው 👏👏👏💐💐💐💐💐
    በጣም እናመሰግናለን

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዞች እናትና ልጅ ወይም እህት እና ማቾች❤

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 10 หลายเดือนก่อน

    እጅት ይባረክ እግዚአብሔርይባረካችሁ

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 10 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ ትላላችሁ እናትና ልጅ ❤

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 10 หลายเดือนก่อน +2

    A 1000 % likes ❤❤❤❤💜💜💜💜
    Hats off to your beautiful Mom!!!she just reminds me of my own beloved Mom 💕

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 6 หลายเดือนก่อน

    Woooooow soooooo amazing እጅሽ ይባር ❤👏👏

  • @haimanotgizaw3915
    @haimanotgizaw3915 10 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you and your family!I want to see more of your cultural food specially on Meskel festive.
    ❤❤❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ሞያ ለመጀመርያ ሳይ ምምም wow ❤thank you ❤

  • @workeyeali3451
    @workeyeali3451 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እናቶቻችንን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @YesuSira
    @YesuSira 10 หลายเดือนก่อน

    God bless you lovely mom and daughter. Ejotn Egziabher yibarklot.❤

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 10 หลายเดือนก่อน

    አቤት ሙያ ንጽህናችሁ ደስይላል የማላቀዉን ተማርኩ

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 6 หลายเดือนก่อน

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትክክለኞ የጉራጌ ቅቤ እዲነው አጀት

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ። አነጣጠር።። ጎበዝ

  • @umu267
    @umu267 2 หลายเดือนก่อน

    እናትና ልጅ ሰታምሩ❤❤❤

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 10 หลายเดือนก่อน

    የሰላም የደስታ በዓል ያድርግላችሁ🙏 በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሙያ ተምሬያለሁ ሁለተኛ ሳላነጉር አላነጥርም እስከዛሬ የበላሁት ቆጨኝ ማሚ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አዶትዬ ተባረኪልኝ ።

  • @mestawotdesta174
    @mestawotdesta174 10 หลายเดือนก่อน

    Betam betam tamralachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwigebre6475
    @hiwigebre6475 10 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you for showing us Adotye !, you both are so genuine. Pls show is live when you celebrate Meskel !!! love from Addis :) ❤❤❤

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ እናትና ልጅ ደስ ስትሉ❤️🙏

  • @sinbotube5654
    @sinbotube5654 10 หลายเดือนก่อน

    Waaqayyoo isin haa ebbisu ijoollee Gooftaa

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 หลายเดือนก่อน

    የምፈልገው ፕሮግራም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 หลายเดือนก่อน

    አዶት ጠቆርሽብኝእኮ ይገርማል በተረፈ ደስ ትላላቹ

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 10 หลายเดือนก่อน

    Live betasayen beterefe fetari yebarkachu bertu des yelal❤❤❤

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 10 หลายเดือนก่อน

    Wow Wow mothery Ejash yibarke tabarku malekame baale yihunelachhu we love you ♥️ ❤

  • @hanayirga39
    @hanayirga39 10 หลายเดือนก่อน

    Dessssss yemetelu enat Ena lej tebarekulen enamesegnalen❤

  • @mahder3802
    @mahder3802 10 หลายเดือนก่อน

    አዶትዬ ማሚ ሲየምሩ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @milla8398
    @milla8398 10 หลายเดือนก่อน +1

    Moya endinh new Tebarku❤

  • @SamrawitSamri-wv2lx
    @SamrawitSamri-wv2lx 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤swedsh eko yene bale moya

  • @leratub6791
    @leratub6791 10 หลายเดือนก่อน

    ልክነው የእነቶች ሞያ ኦርጅነል ነው👍👍👍😍😍

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 10 หลายเดือนก่อน

    Great gorgeous thank you for share

  • @fikirtedendir4603
    @fikirtedendir4603 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ በጣም ትገርሚኛለሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት በማንነትሽ የምታምኝ በሀገርሽ የምትኮሪ

  • @b.w.2099
    @b.w.2099 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing Adot and mom. May God bless you amd hoping to see Merkel celebration live.

  • @SaraAli-lu8vl
    @SaraAli-lu8vl 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for sharing ❤❤❤ you and your mom she is amazing balemoya❤❤❤

  • @abebamelese308
    @abebamelese308 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የኔ ባለመያ

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 10 หลายเดือนก่อน

    Bless you the beautiful mother and daughter ❤️ 🙏 💕 ♥️ 💖

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 10 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤❤Mami tebarkulign setamru ❤❤❤❤Adegna nachu ❤❤❤❤

  • @samiahmed9269
    @samiahmed9269 10 หลายเดือนก่อน

    waw ma sha Allah betam arif

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤blessed yene balemuya 🎉🎉🎉

  • @genifishe2118
    @genifishe2118 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የሚያምረው ስትመጪ በዚህ አገር ቅቤ በደንብ እንደምታሳይን ተስፋ አለኝ

  • @wintagher1811
    @wintagher1811 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ wooow Ejie yebarkln Adoty😊

  • @user-ss1kg9dp6u
    @user-ss1kg9dp6u 10 หลายเดือนก่อน

    Enye yena balmoya Allah rezem edma yestesh❤❤❤❤

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 10 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you both ❤️❤️❤️!

  • @nmajetube
    @nmajetube 10 หลายเดือนก่อน +1

    አጂዬ እጃክ የትርፍ wow ❤❤❤❤

  • @user-df5gs6ig9c
    @user-df5gs6ig9c 5 หลายเดือนก่อน +1

    የቅመሙ፣መጠን፣ኮሜት፣ላይ፣ብታስቀምጭልን፣አርፍ፣ነበር፣ተባረኪ

  • @genetshume5812
    @genetshume5812 10 หลายเดือนก่อน

    የሚገነፍለው ወተት ሲኖረው ነው ይህ ግን ስለተነጎረ ነ ያልግነፈለ በተረፈ አቀማማሙ ቆንጆ።ነው