This song must have been given from our heavenly father . This isn't just a gospel music this is also a prophecy . May God let you see as u have sung or prophesied. God bless you 🙏. We love you ❤
በእዚህ የምድራችን ታሪክ መገባደጃ ዘመን ለምንኖር በደሙ ለተዋጀን በዘመናችን የእግዚአብሔር አላማ አለምን በክርስቶ መጠቅለል መሆኑን ለተረዳን የተሰጠ ልዩ እና የከበረ ዝማሬ። May God bless you abundantly Astuye ❤, I understand degmo by how much prayer and dedication this kind of powerful song comes👍.
Astuye I am speechless! Again you just brought us to our Knees with tears. A Huge blessing you are to the body of christ. Abiye(Abenezer) antem for more than a decade we all can't get accustomed with your anointed touch. Love you both.
186ተኛ ቀን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
2ተኛ ነገስት 12 -13 📖📖📖📖📖
2ተኛ ዜና መዋእል 24 📖📖📖📖
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን
መልካም ሀሙስ ይሁንላችሁ
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
www.asterabebe.com/podcast
Semayin yemiyasnafq zmare astuye zemenish lmlim yibelilign esuga endiqoyi aderegshign yibzalish ayiwesedbish bazemene ayalew yejochun sra yekibrun mentsebareq ayalew 😭😭😭😭😭 ayalew uuuuu.... Destah endifetsem bane abateee
@AsterAbebeofficial Bayew bayew milewn mezmur single btseri begeta
this is almost my daily song. bebzu tebareki
Sis.Aster God bless you let the holy spirit fire 🔥 stays up on you forever more and more.
ተባረኩ ። አሜን በዘመናችን እናያለን
astuye tebareki btam... ... ... yhane kiber yamigalete andu ene edamehone aleteraterm
Betamm idemiwedish❤❤❤ tebarekilign
Astuye መመሊስኪ ብኽብሪ ተገለጺ ብርኽ ኣቢልክና
Wawww aster I can't stop to listen your song praise God 🙏 thank you Jesus and God bless you Aster my Gadddddd bezemene aylehu
አሜን
😭😭😭😭😭😭 ብሰማው ብሰማው አረካ አልኩ የነፍሴን ጥማት ከፍ አድርጎ በመንፈሱ ሰረገላ ገሰገስኩ ዘመኔን ሌላ ነገር እንዳያገኝው በዚ የዝማሬ ቅናት ተወስጃለው ....!!!!💎🎤🎹🎸🎼🎺 አስቱዬ ዝም ብለሽ ዘምሪ ገና ወደሱ የሚያቀርቡንን ዝማሬዎች ካንቺ እንሰማለን አምናለው ብሩክ ነሽ ተባረኪልኝ
ሱሬ ቅን ሰው ተባረክልኝ
th-cam.com/video/FxWbZ8NqiYk/w-d-xo.html
@@AsterAbebeOfficial❤
❤ ሰጪዉ አያልቅበት ❤
የ 16 አመት ታዳጊ ነኝ እና በኔ ዘመን እንደዘመርሽው ስጋ ጸጥ ብሎ ጉልበት ተምበርክኮ : በልጆቹ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ : ይህንን በዘመኔ አያለሁ አያለሁ.... ። thank u aster for this such an amazing mezmur!!!
አውን 17እየሞላክ ነው መች ነው ልደትህ
አሜን🙏🙇😭
👏
እውነት ፡ ነው ፡ ታያለሽ ፡ ወይንም ፡ ታያለህ ፡ ሰው ፡ የዘራውን ፡ ያንኑ ፡ ያጭዳልና ፡
@@tigi9197 you p7pu707
ያልተቀላቀሉ ለክብሩ የሰወራቸዉ ይገለገጣሉ!!
#መልክህን አደማቂ!!
ጌታ በሚያውቀው ዛሬ 25/1/2017 በህልሜ ውስጥ ሆኝ እያለቀስኩኝ እኔ ጌታ ሆይ አንተን ማገልገል ምፍልግው አንተ በምፍለገው ምንም አያስፍልገኝም አንተ ብቻ በቂዬነህ እያልኩኝ...በዘመኔ አያለው የሚለውን እየሰመርኩኝ ከህልሜ ነቃሁኝ...ስነቃ እንኳን እንባዬ እየፍሰሰ ነበረ😭😭....ጌታ እየሱስ ይወደናል✝️ 🛐🔥
I found this inspiring song message 3 years late; though it seems late for me, but God's timing is perfect. yne enat geta eyesus abezto yibarkesh.
Me too I found it now🥺
Me too
አቤት ዝማሬ ! ዜማ ፣ግጥም ፣ቃና ፣ለዛ ፣መንፈስ... ጀግኒት ጌታ ከዚህም በላይ ይሰራብሻል ገና ! ክብር ለስሙ!
አሜን አሜን እውነተኛ ሰው ናፈቀን እግዚአብሔር እውነተኛ ሰው ያስነሳልን
Tebarek
😆😆Amen
Ewnet nw.Amennn!!
አሜንንን በዘመኔ አያለው ቤትሰብ አርጉኝ ተባረኩልኝ
ምንም ምለው የለም ዘመንሽ ይባረክ። አዎ ትውልድ አለው ጌታ እናያለን ማየት ብቻ ሳይሆን እንካፈላለን🙌
Astuye, God bless you, more and more ❤️
GOD BLESSED YOU!!!!!
ቢኒዬ ብሩክ ነህ ወንድሜ።
አዎ መጠቀሚያ ገንዘቡ አብረንም ሰራተኞች ነን ። አዎ በዘመናችን ይህን እናያለን።
@@AsterAbebeOfficial amen amen my dear astuye
ይሄን መዝሙር ስሰማ እውነት በሙላት የእግዚአብሔር ክብር ምድሪቱ ለይ ሊገለጥ እንደተቀረበ ይሰማኛል ልክ እንደ ዮሀንስ የሰውችን ፊት እና ልብ ከራሰቸዉ አንስተዉ ወደ ክርስቶስ የሚመልሱ ይሄ የነብስ ጩሆት ነዉ። በዘመኔ አያለሁ....... ጌታ እየሱስ ዘመንሽና ይባርክ።
" ስጋ ፀጥ ብሎ ገልበት ተንበርክኮ
በልጆችህ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ
ይህንን በዘመኔ አያለሁ በዘመኔ አያለሁ “
ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ታይ
እህቴ ዘመንሽ ይባረክ 🥰🙏🏼
አሜን
Amen Awo Bezemne Ayalew
አሜሜን📖🔥💞🛐🙏
Amen enayalan
አሜን
አስቱዬ በጌታ በሙሉ ልብ ሆኜ ልንገርሽ በዘመንሽ ታያለሽ❤😢😊
አያለው አሜን
ስጋን አልፎ ነፍስን በተስፋው ቃል አጽንቶ የሚያቆም ድንቅ ዝማሬ፤ ትንቢታዊ ቅኔ፤ ልብን ከሚጎትት ከምድር ስበት እያላቀቀ ከሰማዩ ክብር ጋር የሚያጣብቅ፣ ከሁኔታው የተነሳ ራሳቸውን ሸሽገው ለተቀመጡ ቅዱሳን ሁሉ ዘመንን ቀድመው አርቀው እንዲያዩ አይን የሚከፍት፤ በጽድቅ ለመኖር ልብን የሚያጀግን........ አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ።
ሚሚዬዬዬዬ
አስቴር የኔ ወርቅ አድናቂሽ ነኝ በመዝሙሮችሽ ከሀዘኔ ተፈውሻለሁ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ኦርቶዶክስ እህትሽ ነኝ
እህቴ 😊 ድመቂልኝ I love you
@@AsterAbebeOfficialwow ምን አይነት ትህትና ነው
አስቴር አበበ - በዘመኔ አያለሁ (Lyrics Video)
ክብሩን እንደተጠማሁ
አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ
በዘመኔ አያለሁ x12
ደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አንተን አይተው
በዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየው
ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ
በልጆችህ መሐል ኢየሱስ ብቻ ልቆ
ይሄንን
በዘመኔ አያለሁ X6
ተከታዮችህን የሚያበዙ ድምፆች
አጃቢ ሳይሹ ፍቅረኞችህን አምጪዎች
ሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህ
ስማቸውን ትተው ላንተ ሚኖሩልህ
እነዚህን
በዘመኔ አያለሁ x6
ክብሩን እንደተጠማሁ
አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ
በዘመኔ አያለሁ x6
እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ
ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ
በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ
ከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉ
እነኚህን
በዘመኔ አያለሁ x6
አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ
ለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህ
ከሰማይ ትነሳለህ
አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ
የለም ለሚሉህ መልስን ትሰጣለህ
ከሰማይ ትነሳለህ
በዘመኔ አያለሁ x12
ተባረክ
Thanks
Thankss🙏
Thanks
God bless you
❤ራሳቸዉን ደበቀወ መልክህን አድማቂ❤
This song must have been given from our heavenly father . This isn't just a gospel music this is also a prophecy . May God let you see as u have sung or prophesied. God bless you 🙏. We love you ❤
th-cam.com/video/FxWbZ8NqiYk/w-d-xo.html
No doubt. She is a gift for the body of Christ.
TEbareki❤❤
ስንት አመት ሰማሁት ግን ግን ዛሬም እሰማዋለው 😢😢😢😢 ዘንድሮ ደሞ ሀሌ ሉያ መጣና ይህው እየረሰረስኩ ነው
ክብሩን እንደተጠማው አልቀርም እንደ ተመኘው በዘመኔ አያለሁ ❤❤❤❤❤
አስቱዬ አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘላለምሽን ይባርክ
ክብሩን እንደተጠማሁ
አልቀርም እንደተመኘሁ
በዘመኔ አያለሁ🙏🏽🙌🏼
የፈራችሁት አይወርሳችሁም ፣ እሰከ መጨረሻው ካልሰማችሁት አትክፈቱት ፣
ያዕቆብ ከሚፈራው ከወንድሙ ኤሳው በፊት እግዚአብሔርን እንዳገኘው ፣ ከአስጨናቂው ነገር በፊት ጌታ ያግኛችሁ
ሰብሰክራይብ በማድረግ የእግዚአብሔርን ድምጽ ይሰሙ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
th-cam.com/video/37Z4QHHeFGA/w-d-xo.html
Ameen Ameen💞📖📖🛐🙏
th-cam.com/video/FxWbZ8NqiYk/w-d-xo.html
Yihen mezmur mezemer ayichalm malkes bicha new yemiyasmegnew .geta egziabher tsegawn yabzalsh mezmur semito meseberen yemesele mnneger ale .geta yibarksh .
Bezemene ayalehu😭😭😭😭
ሉቃስ 2 (Luke)
30-31፤ ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤
32፤ ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።
Astereye ene Orthodox negn gen ejeg betam bettam betam serashen wedeleshalew tolo tolo lekekilen berchi ehet.
እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ
ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ...❤❤❤
የማየው የምሰማው ድክም ሲያደርገኝ ይህንን ዝማሬ ስሰማ እንደገና በረታሁ...
በዘመኔ አያለሁ.....
አስቱዬ ለምልሚ የኔ እናት
እርሱን ስሙት ሚሉ ..አቅማቸውን አዋቂ
ራሳቸውን ደብቀው.. መልክህን አድማቂ
በበጉ እራት ፊት... ከፍ ከፍ የሚሉ
ከሰው እጅ ሳይሆን ..ካንተ ሚቀበሉ
.
👆 እ ነ ኚ ህ ን
በዘመኔ አያለሁ!!!
Amen stay blessed astu!!🙏🏽🙌🏼
እግዚአብሔር አምላክ ሰጥተህ የማያልቅብህ። ይህችን የተወደደች ሰጠኽን። በውስጦ ባስቀመጥከው ፀጋ ባረከን አፅናናኽን መከርከን። ክብር ላንተ ይሁን። ይብዛልሽ የዘመርሽውን ክብሩን በዘመናችን እንየው።
ክብሩን እንደተጠማው
አልቀርም እንደተመኘሁ😢😥🙌🙏😭😇😇
የክርስቲያን ደስታ ጥግ ይህ ነው! ተባረኪ!
በእዚህ የምድራችን ታሪክ መገባደጃ ዘመን ለምንኖር በደሙ ለተዋጀን በዘመናችን የእግዚአብሔር አላማ አለምን በክርስቶ መጠቅለል መሆኑን ለተረዳን የተሰጠ ልዩ እና የከበረ ዝማሬ። May God bless you abundantly Astuye ❤, I understand degmo by how much prayer and dedication this kind of powerful song comes👍.
Mn aynet mezmur new wow wow
Is a prophecy bewnet des sil❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኦርቶዶክስ ነኝ።ዝማሬሽ ግን ይገርማል።ተባረኪ።
ያንን ሰው እኔን ያድርገኝ 😢😢😢😢😢
Astuye I am speechless! Again you just brought us to our Knees with tears. A Huge blessing you are to the body of christ. Abiye(Abenezer) antem for more than a decade we all can't get accustomed with your anointed touch. Love you both.
ይድንዬ
Yidne Tefahbin Antem Berketachin Neh!
ይድኔ ተናፍቀሃል!
Yidine Tefakiko ....yantenim eyetsebekin neni!!!
th-cam.com/video/FxWbZ8NqiYk/w-d-xo.html
ይድረስ ለክብሩ ረሃብተኞች
ተስፋን የሰጠኝ ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው፡፡ አንቺ ብርቱ እህታችን አስቱዬ ዕልፍ ዓዕላፋት ሁኚ፡፡ ዘመኔ እንዳለቀበኝ የማልፍ በመሰለኝ ዘመን መካከል ዝማሬው ስሰማ እንደገና ልቤ ተነሳሳ፡፡ የረሃብ ዘመን ብቻ አይደለም ሊመጣ ያለውን ክብር አሜን አያለሁ በዘመኔ!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሉቃስ 2 (Luke)
26፤ በጌታም የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር።
በዘመንሽ የተመኘሽውን ክብር ሳታዪ አትሞቺው
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺን ለኔ ነው ያስነሳሽ ጌታ ተባረኪ
አስቱ በጌታ ድንቅ መልእክት ነው
በዘመኔ አያለው... እውነት ነው ኢየሱስ ብቻ ልቆ የምናይበት ጊዚያት እሩቅ አይደለም እወድሻለው እህቴ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
የተወደድሽ እህታችን አስቱ እግዚአብሔር አምላክ ባንቺ ስለገለፀው ፀጋ ጌታ ይባረክ በዘመንሽ ሁሉ የተጠማሽውን ክብሩን ይግለጥለሽ በክብሩም ይገለጥብሽ ውድ የጌታ አገልጋይ ዘርሽ ይባረክ።
Go ahead,reveal in your life,if so really you are blessed
በዘመኔ አያለሁ ተረት ያልሆነውን የ አምላኬ ክብር በዘመኔ አያለሁ አስቱ በጣም ተባርከሻል ለበረከት ነሽ በጣም ተባርኬያለሁ💕💕💕
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።cc
ጌታ ይባርክሽ እህቴ እኛም መስማት ይሁንልን❤❤
በዘመኔ አያለው!
ስጋ ጸጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ
በልጆችህ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ
ይህን በዘመኔ አያለው።
th-cam.com/video/FxWbZ8NqiYk/w-d-xo.html
የዘወትር ፀሎቴ ክብሩን ማየት ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏አስቱ ዘመንሽን ጌታዬ ይባርከዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏
ከእነዚዚዚዚህ አንዷ እሆናለሁ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻
እኔ ራሴ እንዴት እንደናፈቀኝ ብታውቂ?🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በዘመኔ አያለሁ
ክብሩን እንደተጠማሁ
አልቀርም እንደተመኘሁ
እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ
እራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ
እነኚን በዘመኔ አያለሁ ተባርከሻል
እ ልልልልልልልልልልልልል ብዘመነይ ክርኢ እየ ከም ስምኦን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Astuye this is soo deep & profound!
አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ።💚💛❤️የኔ ቆንጆ አይደለም ለምድራችን አንቺ ለአለም በረከት ነሽ።
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
Gete Eyesus beneger hulu yibarksh, kekifu negerm yitebksh, endezemershw endtnori betsegaw yirdash! bezimarewochsh hule endetebarku new!
አስቱ መዝሙሮችሽን አልጠግበዉም ብሰማዉ ብሰማዉ ወድሻለሁ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ዉድ!😘😘
ናፍቆታችንም ይኸው ነው።በምድር ክብሩን ልናይ በሰማይም አይኖቻችን ሁሉ ያዩት ዘንድ
ምድራዊውን ንቀን ጌታን ብቻ እንድንናፉቅ የሚያረግ መዝሙር ❤መልስው ወደአንተ የሚስቡ ስዎች አላሳጣህንም ጌታ ስምህ ቡሩክ ይሁን አባ😭
አሁንም ልብሽ በአምላክሽ ይበርታ እህቴ ስማያት ይከፈትልሽ ዘርሽ ይባረክ ❤🙏🙏🙏🙏
አሜን ጌታ የተመኛሽውን ያሳይሽ ብሩክ ነሽ በመዝሙሮችሽ ተበረኬዋለሁ ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ❤
አስቱዬ ያባቴ ልጅ ብርክ በይልኝ ባዳምጠው ባዳምጠው የማልጠግበው❤️❤️❤️✝️✝️
enbaye alkom alegne
አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ክብሩን እንደተጠማሁ... ለክብሩ መኖር እንደናፈቀኝ ዘመኔ አያልቅም ።በኢየሱስ ስም 🙏
የእግዚአብሄር ሴት ዘማሪት አስቱዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ።i wish u a long life ❤️
አስቱ አምላክሽ ይባርክ እንጂ ሌላ ምን ይባላል ተባረኪ
የኔ ቅመም እየተባረክሽ ተባረኪልኝ፣አሜን በዘመነ አያለሁ
የትውልድ በረከት ነሽ።
በዘመኔ አያለሁ! አምናለሁ::
ፀጋ በብዙ ይብዛልሽ አስቱዬ... እንዲ ያሉ ግዜ ገደብ ማይጥልባቸው መዝሙሮች ይብዙልን😍
አንቺ የተባረክሽ ልባም ሴት ዋጋሽ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል አሥቱዬ ብርክ ነሽ ለምልሚ
አሜን በዘመኔ አያለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🙏🙏👏👏👏
ሰምቼው ሰምቼው አልጠግብ አልኩ ይህን ዝማሬ ክብር የሞላበት ወደ እግዚአብሔር ህልውና የሚያስጠጋ ቅባት ያለበት ዝማሬ ነው አስቱዬ የተትረፈረፈ ፀጋ ይብዛልሽ ይብዛዛ የዝማሬ ቅኔ በጓዳሽ ይጨመር ይትረፍረፍ በኢየሱስ አዳኝ ስም🙌❤️❤️❤️
I am already in love with this song dedicated to the Lord Jesus Christ. God bless you 🇪🇷🇪🇹
Happy new year to everyone.
th-cam.com/video/FxWbZ8NqiYk/w-d-xo.html
Amen❤❤
በፀሎት የተሰራ መዝሙር እንደህ ነው ስትሰሙ ሰውነትን የሚቆጣጠረው wow
ጌታ ሆይ ስለተጠቀምክበት አመሰግናለሁ
በብዙ ተባረክ አስቱካ
በቃ ምን ልበል የ ሰማይ እና የምድሩ ጌታ ይባርክሽ ከ ሰማይ የሆነ ዝማሬ
th-cam.com/video/ei9KNClY6W8l/w-d-xo.html
ዝማሬ ጸጋ እንጂ የድምጽ ችሎታ ብቻ አለመሆኑን ምናይበት ድንቅ ዝማሬ
ኣሜን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ። ይገርማል መዝሙር ብቻ ኣይደለም ትምቢትም ነው ።
EWunet newu
Astuye goyta yibarki. Be menfesu ena tsegaw tegbesh zemensh be betu yilek. U r a blessing to us. God bless u. I lov u
Wooooow ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይሄ ነበር የናፈቀን .......ሚገርም መልክት ነው
Astuye yene wedd ehit geta eysus yibarikish zemenish hulu yetebareke yihun❤❤❤ hule new misemaw gin beka legeta menor bicha endalebin yeminegiren mezomur 🙌🙌🙌🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ክብሩን እንደተጠማሁ
አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ
በዘመኔ አያለሁ x12
Amen ተባረኪ አስቱ.
Amen amen
Tabariku asu tsegawu yibizalish
Tabariku asu tsegawu yibizalish
Astuyeee yene wed tebareki sente edsemawut geta zaminishen hulu yebarek betam new yemewedish 🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ክብሩን በዘመኔ አያለሁ ተባረኪ በመንፈስ ቅዱስ የታተምሽ ዘማሪት
th-cam.com/video/FxWbZ8NqiYkn/w-d-xo.html
Astuyee yene bruk yetebarekish ya abate lij ahunem geta yehen xegawon yebzalish. Betam yemebarek mezmur new.
Elelelelelel....I will see the hand of God move in a mighty mighty way in my generation!!
lelaw biker yalew sense bicha rasu beki new . stay blessed astu
ኣሜን ፡ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ ውድ እህቴ።
እዚ ትምቢታዊ መዝሙር እዚ ኣብ ዘመነይ ኣብ ሃገረይ ተፈጺሙ ክርእዮ ኢየ። ኣዎ በዘመኔ አያለሁ!!!
አሜን አሜን አሜን 💯🇪🇷❤🇪🇹
Amen geta bateshn agelgelotshn yebarek awo bezemachn enayale 🙏🙏🙏🙏
ይሄ መረዳት በሁላችንም ልብ ይኑር በኢየሱስ ስም!!!!
tebarki anchy yegeta bareya,,,zemenesh yelmelem bgeta bete yelek
😭😭😭 mnm kalat yelegnm geta endezemershiw yargbn ewnet bemechereshaw zemen kemenfese afesalehu yale geta kalun begna zemen yfetsmew🙏🙏🙏
Brkrk beyln lemlmiln asterye
th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html
Amen. Amen!
ዝማሬዎችሽ ሰማይ ነው ሚወስዱት ከፍ በይልን ዘማሪ አስቴር ይብዛልሽ
th-cam.com/video/ei9KNClY6W8l/w-d-xo.html
🙏አሜን ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርህህህም እንደተመኘሁ ''በዘመኔ አያለሁ'' It is my dream😔መዝሙርሽን እኮ ብሰማው ብሰማው አልጠግብም ተባረኪልኝ የኔ እህት ደሞ በጣም ነው እምወድሽ 🥰♥️😍♥️😍♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰♥️😘!!
Prophetic song indeed! Yes… we will see Him AND ONLY HIM taking all the glory!! Amen… Tebarekilign ihite Aster.
Yegna ወርቅ ብሩክ ሁኚ!!!!
በዘመኔ አያለው 😥😥በዘመናችን ጌታ ሲከብር እናያለን....አስቱዬ ጌታ ይባርክሽ
አሜን አሜን በዘመኔ አያለሁ "ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ፡ በልጆቹ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ"❤❤❤❤
I am beginning to believe that God can start revival in the entire country with a simple song like this.
th-cam.com/video/ei9KNClY6W8p/w-d-xo.html
@@fatalasa5441 źzzzzzzzzzzzzz
Amen. we will see his glory. Generation for Lord Jesus.
አሜን::
አምናለሁ ክብሩን በዘመነ አያለሁ::
Be ene zemen be ene egzabher yeseral ayalew amen🥰✨
btw አንቺ ስትዘምሪ ሰው ዝም ማለት አይችልም።
Astuukoo❤
የማይቀር አውነት ነው
😭😭 በእዉነት ጌታ ሆይ በዘመኔ አሳየኝ
እንኳን እግዚአብሔር ይበርክሺ ሌለ ምን እለሎ የአንች ዘመንሺ በእግዝ/ር ክብር ይሞለልሺ በእውነት ታበርክ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የጌታ ሴት ። i this song very much bless more and more!!
I listened 3 years ago a lot of times, but whenever I listen 🎶 it is new for me
How can I explain to you 😔 Just I wanna say God bless you, Astu 🙏
Amazing prophetic song .. may God bless you our dear sister ..may your prayer become true
እርሱን ስሙ ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ 👏🏾👏🏾👏🏾