ታሪካዊ ጥፋታችን! | ይሄ ባይሆን ኖሮ…

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 17 วันที่ผ่านมา +8

    አይዞን ታሪክ ቀያሪ አምላክ ስላለን በየግላችን የምንሰራውን ሥራችንን በቅንንነትና ፈሪሀ እግዚአብሔርን በማስቀደም! ሁሉን ነገር ለሱ መተው ብቻ ነው የሚያስፈልገው❤❤❤

  • @silish1900
    @silish1900 17 วันที่ผ่านมา +7

    በርቱ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር እናንተን አስተማሪ አርጎ የሰጠን ያለምክንያት አይደለም May God Bless you

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 17 วันที่ผ่านมา +3

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ነው ❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 17 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ሁላችሁንም ያኑርልኝ ያክብርልኝ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 17 วันที่ผ่านมา +2

    ያንተ አይነትም ሙሁር ተዋህዶ ተሰጥቶታል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜን ከጤና እመኝልሃለሁ ።

  • @viber907
    @viber907 17 วันที่ผ่านมา +1

    Warm up is your way

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም ብንል ሊያጠፉን ከመጡ ሰዎች ጋር ብንደራደር ለውጥ አያመጣም እና አባቶቻችን እባካችሁ ነገሮችን በመንፈስቅዱስ አይን ተመልከቱ።

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 17 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ ፩ እንሁንና እሄን የነጮች ፈረስ እናስወግደው። ተው ግን ነገ ይቈጨናል
    ኣብይ ኣሕመድ ኣገር ሊሸጥ የመጣ ኣሪዮስ ነው።
    ንቓሕ መንእሰይ
    ንንቓሕ ደቂ ተዋህዶ

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 17 วันที่ผ่านมา

      የጎጥ ፖለቲከኞች እያሉ በየት በኩል አንድ እንሁን።

  • @marysam9193
    @marysam9193 17 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ አይነት ደፍር እና ቆሻሻ ሰው ታይቶም አይታወቅ ጸረ ኦርቶዶክስ ሆኖ ከቤተክርስትያን እስከ ምእመናን በግልጽ እያወደሙ እንዲህ አይኔን ግንባር ያድርገው ብሎ ከመዳፈር በላይ ውርደትም ሰይጣንነትም የለም።