None sense. Your point of building economic development does not mean that building a generation does not make sense. Why do you take over the power and show it to us instead of spitting out garbage? I suggest you try to go and do cooking and let us see if it tests good or we may spit it out.
ፋኖነት❤💪💪💪🙏
ነገራችን የተበለሻሸው በጥሩ ማዘዝን በመጥፎ መከልከልን ቸል ያልን ዕለት ነው።
አሁንማ በጣም ዘገየን፣ ዘገየን፣ ዘገየን
አብይ አህመድ ልመና ይዋጣልኛል በማለት ከሳኡዲ ው ልኡል የ 30 ቢሊዮን ብር ስጦታ ተሰጠኝ ሲለን ኢትዮጵያና ዜጎቿን ሀገሪቱን ለሽያጭ ቀብድ ህዝቧን ለባርነት ቀብድ የተቀበለ ለመሆኑ አሁን አሁን ገባን ።ምክኒያቱም ከቱር ክ ያጣውን ድሮን ከሳኡዲ ልኡላን እየተሰጠው ብድርም ሲጎርፍለት እንዲሁም አዲስ አበቤን አፈናቅሎ ሌላም ሌላም ቦታ እነደብረዘይትን ሁሉ ለአረቦች እያስረከበ በአረቦች ቅኝ መገዛታችን እያረጋገጣልን ነው ።
ተወረናል
አባቶቻችን በደማቸው ያቆዩልን ሀገር ዛሬ በዘመናዊ አፓርታይድ እየተፈፀመብን ነው ተሸጠናል
Fanonet kurat new ❤❤❤❤❤in 🎉🎉🎉🎉🎉
አሁን ያለው ሥርዓት ብልጭልጭ ግንባታ የጥንት ግብጽን ይመስላል ለምን ስባል ግብፃውያን ያንን ፕራምድ የሰሩት በእስራኤ ልጆች ደምና አጥንት ነው ዓለም ፕራምዱን ማማር ማድነቅ እንጅ በፕራምዱ ሥራ ላይ የዋለውን ሰው ደምና አጥንት አላስተዋሉም እኛ ሀገር ያለውም ሥራ በተመሰሳሰሳየይ ሰውን አፈናቅሎ ገድሎ በሰው ድምና አጥንት ላይ ሐውልት መስራት ነው የምመስለኝ ይህን ለውጥ ብሎ ምናገሩ ሰዎች የቆመውን ሐውልት እንጅ የሞተና የተፈናቀለ የተሰደደ ሰው ጉዳይ አልታያቸውም እንግድህ ምን ይባላል የግኣዝን ዓይን የገለጠ እግዝአብሔር የህዝቡን ዓይንና ልብ ይግለጥ እንለን እንጅ፡፡
ክላቅሙ አብይ ከሕዝብ በላይ እኔ አውቅልሃለው ብሎ የሁሉ አዋቂ ከዶሮ ወጥ አመጋገብ አልቀረውም እኮ ሲያቦካ ምን ቀረ አበባዮሆሽ ለምለም መቀይር አለበት እያለ የሚዘላብድ እብድ እጅ ላይ ወደቀች ይች ሃገር ! ህሕዋት ነፍስሽን አይማረው አንቺ ያሳደግሽው ቡኮ እንችንም በላሽ !!! እግዚአብሔር ፍቃዱ ህኖ በግፍ ሲበደል የኖረው አማራ ዛሬ ሊያስተካክል አምስት ጉዳይ ቀርጦታል !!! አብይንማ በገባበት እንይዘዋለን !!! ድል ለፋኖ የሕዝብ ዋስትና !!!!❤
ጊዜ ይሰጠን እንጂ ዱባ ትሰራው መውረሰ ይቻላል የሚመጣው
Enes ahun yenafekegn bltsgna meche nw yememotew?? Ye Ethiopia nekrsa esu bcha nw
ይሁሉ ሆዱን ጎተራ የስመሰለው ጀኔራሎች የአረቦች የግቢ ጠባቂ መሆናቸው አይቀርም ማለት ነዋ
Eunat.naw. batamyasznal😢😢😢
yes budling is not development, development is man power
None sense. Your point of building economic development does not mean that building a generation does not make sense. Why do you take over the power and show it to us instead of spitting out garbage?
I suggest you try to go and do cooking and let us see if it tests good or we may spit it out.