‼️ አሳፋሪው የቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ መሪዎች መረጃ ዘመዴ ዘረገፈው ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 120

  • @RomanAbebe-k7s
    @RomanAbebe-k7s หลายเดือนก่อน +11

    ዘመዴ የቅዱሳን ፀሎትና ምልጃቸው ከአንተ ጋርይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meazadires9383
    @meazadires9383 หลายเดือนก่อน +16

    ለእዉነት ወዳዱ ዘመዴ ይለያል በርታ ካልደፈረሰ አይጠራም

  • @kebebushfeker2866
    @kebebushfeker2866 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመዴ ቀጥልበት በርታ እመቤቴ ትርዳህ ቤተክርስቲያን ለዘለዓለም ትኖራለች።።

  • @BAZA-c8n
    @BAZA-c8n หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሥላሴ ይባርክህ ኧረ አለቅን ተቦርቡረን እኛ እያለቀስን እነሱ በቤላ ቤት እየኖሩ ውስኪ እየተራጪጩ ክትፎ እየበሉ ጀለቢያ እየጎተቱ መሪሬት የሚጠርጉ የጊዜው ቀያፋና ሐና

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና ተለመነን ድረስልን ይበቃናል ስለ እነ አቡዬገብረ መንፈስ ቅዱስ ስለ እነ ተክለሀይማኖት ብለህ ፊትህን አዙርልን

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 หลายเดือนก่อน +29

    ዘመዴ ግራ ቀኝ ሳትል በያዝከው መንገድ ሂድ ፣ ካንተ ሌላ ማንም እዉነቱን የሚናገር የለም!!!!!!

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay หลายเดือนก่อน

      በትክክል......
      .
      !!

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle หลายเดือนก่อน +11

    በጣም የሚገርመው ባሁኑ ሰአት አይነ ልቡናቸው በገንዘብ የታወረባቸው ካህናት መአት እያመጡብን ነው !ግዴለም የልብስ ልዩነት ነው እንጂ ሁላችንም ሰው ስለሆንን ምዕመናን በርቱ ቃሉን እንጂ እነሱን አትመልከቱ❤❤❤

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle หลายเดือนก่อน +8

    ዘመዴ ምን ጉድ ነው የምትነግረን?እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ❤❤❤

  • @Frt-x3i
    @Frt-x3i หลายเดือนก่อน +3

    እራስህን ጠብቅ በኛ ሀገር እውነት የተናገርን ይገሉታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤ገን እራስህነ አድራ😢🙏🙏❤🎉🎉

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 หลายเดือนก่อน +15

    ዘመዴ የምዕመናን አፈጉባኤ ነህ በርታ !!!!!!

  • @EthiopiaN-z7t
    @EthiopiaN-z7t หลายเดือนก่อน +11

    ዘመዴ እድሜህ ይርዘም የማዉቀዉን የቃሊቲ ቤተ ክህነት ኃላፊ የሆነዉን 2መኪና እና መርካቶ የሚያከራየዉ ሱቅም ገዝቷል ስልኩን ከፈለከዉ እልክልሀለሁ

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 27 วันที่ผ่านมา

      አባቶች ናቸው ብለን ዝም ካልን በቃ ቤተክርስቲያናችን አናገኛትም ምእመኑም መጠየቅ መብት አለው ገንዘቡ እኮ የሱ ነው

  • @alemchane8283
    @alemchane8283 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው ዘመዴ

  • @MessiMesert-km1om
    @MessiMesert-km1om หลายเดือนก่อน +7

    ዘመዴ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ኦርቶዶክስ ፈውስ ሰጪ መድሀኒአለም ላከላት ክብሩይስፋ የድግልልጅ እመብርሀንከልጅዋ ጋር ዘርህ ይብዛ ይባረክ ረጅምእድሜ ጤናበረከት ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይስጥልን

  • @mesfinkebede9419
    @mesfinkebede9419 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው አጋልጥ።

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ ተባረክ ወንድሜ : አውነተኛዎቹ አገልጋዮች ወዝም የላቸዉም የቀሳሱ ናቸዉ : ሌባዉ ግን ጉንጩ የወፈረ ከፊቱ ላይ የቆረጠዉ ጮማ ይፈሳል : ባንክያለዉ ገንዘብ ወፍራም ነዉ : ግን የፍርድቀን እየመጣ ነዉ::

  • @AyenewDese-b7w
    @AyenewDese-b7w หลายเดือนก่อน +9

    አይዞን በርታ

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe 25 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ በርታ በጠቅላላው ከታች እስከ ላይ ሁሉሙ ዘራፊ በርታ።

  • @debebeasefa9617
    @debebeasefa9617 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ፡፡ብዙ፡የሚሰራ፡አለ፡ለልጆቻችን፡፡

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዳችን

  • @TEKLEHAYMANOTNEGASH
    @TEKLEHAYMANOTNEGASH หลายเดือนก่อน +5

    የጀመርከውን ጨርስልን ባክህ፣ግን በቤተክርስትያን ዙሪያ አድናቂህ ነኝ

  • @TesfayeTes-m8g
    @TesfayeTes-m8g หลายเดือนก่อน +1

    በርታዘመዴ

  • @birtukaneyaya2184
    @birtukaneyaya2184 21 วันที่ผ่านมา

    edemie yeseteh zemed

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe 25 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኘ ስሙን ማነው የሚሰይምላቸው ስሙእራሱ ያስፈራል በጌታችን ስም ተሰይሞ እንዴትነወ ጌታሆይ ፍረድ ውረድ አሁንም ላክልን ለቤተክርስታችን።

  • @BizuMitke
    @BizuMitke 25 วันที่ผ่านมา

    Anete koosha sha

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ ምዕመናን ከእንግዲህ ማድረግ ያለበትን አንድ በአንድ አስቀምጥ

  • @semabogale3861
    @semabogale3861 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዴ ለተወሰነ አመታት ምዕመኑ እንዳይሰጥ፣ አስራት በኩራቱን ለገጠር እንዲልክ ብትቀሰቅስ?

  • @kiflegetu22
    @kiflegetu22 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @seifugebremariam4620
    @seifugebremariam4620 หลายเดือนก่อน

    በቃሉ ያባረራቸው ካህናት ብዛት ቤቱ ይቁጠረው። ያሣዝናል።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ዘመናትን ያስቆጠረ ችግር በዚህ ምስቅልቅሉ በወጣበት ጊዜ መቀጣጠሉ ግን ያሳስበኛል። ለበጎ ያድርግልን🙏

  • @IsayasTezera
    @IsayasTezera หลายเดือนก่อน +1

    Awo !!! Kelid Yelem 👍👍👍

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 25 วันที่ผ่านมา

    ሆነ ብሎ ቤተክርስቲያን ለመፍረስ እየሰሩብን ነው ዘመዴ ዝም አንበል እግዚአብሔር ይርደህ

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴን የምንወደዉ እኮ በምክንያት ነዉ

  • @HanaAbate-ry1jv
    @HanaAbate-ry1jv หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ በርታ !!!!

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመዴ አንጀት አርስ !!!!!!!

  • @ZenebechShenkoru-kj6zv
    @ZenebechShenkoru-kj6zv หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan ants nork ,betekirstyan beminfiken eyenedu yalutn awutalin ❤❤❤

  • @kiflegetu22
    @kiflegetu22 หลายเดือนก่อน

    አሳየን እባክህን

  • @mulugeta-yo6re
    @mulugeta-yo6re หลายเดือนก่อน

    ፎታቸውን አሳየን መቀጥቀጫው ዘመዴ

  • @TIBEBEWOLDESENBET
    @TIBEBEWOLDESENBET 23 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ የቃሊቲው ዘንዶ ቢውጥ ቢውጥ የማይጠግበው ዳዊት አፉ ሲከፈት ያስፈራል የመጨረሻ ጨካኝ ነው

  • @ShewanehAmare-l8b
    @ShewanehAmare-l8b หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ የእነኝህ ችግር እኮ ነው የአንዱ የሀገራችንን መከራ እያበዛ ያለው ከመጣው ከሚሄዱት ጋር እየተመሳሰሉ የሚኖሩ ።ምንአለባቸው ሌላ ቀርቶ ከምሕመኑ በንግስ በዓል እንኳን ታቦት አቁመው የእግዝሐብሔርን ቃል ከማስተማር ይልቅ ምን ያህል ብር መሰብሰብ አብን በማለት ምዕመናንን የሚያሰለቹ ናቸው።ዘመዴ አጋልጥ እግዝሐብሔር ይርዳህ።
    እሺ ፓለቲከኛው ላይ እንዴት እንዘን እነሱስ የምድሩን ነው የሚያሳጡን እንደነኚህ አይነቱ እኮ ሁለቱንም ነው።

  • @addisa7408
    @addisa7408 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል ያጠፋውን መናገር ሌላ ሆኖ ሳለ ዘርና ብሔርን ጠቅሶ መንቀፍ ምን አመጣ ። አንተን ጨምሮ ማነው በእግዚአብሔር ፊት ንጹህ? ሁላችንም እንዳይፈረድብን ስንናገር አንደበታችን በመንፈስ ቅዱስ የተቃኜና በማስተዋል በማረጋጋት ብንናገር መልካም ነው ምክንያቱም በቅዱሳን ላይ የሚናገር አንደበት ዲዳ ይሁን ይላል ቃሉ ያላየሄውን አትናገር

  • @FasilKefe
    @FasilKefe หลายเดือนก่อน +1

    አቤትጉድ ዘንድሮ መቼም ዋናው መፍትሄ ምእመኑ ምንም አይነት ገንዘብ ለቤተክርስቲያን እንዳይሰጥ

  • @AdisBisha-dj3zr
    @AdisBisha-dj3zr หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነው በዚህ ሰው አድሮ ሚያጋልጣቸው

  • @regukeba7951
    @regukeba7951 หลายเดือนก่อน +1

    ያንተስ ንፅህናና ቅድስና በዛ!🤔

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 หลายเดือนก่อน +1

    Fact!!!

  • @AyelcheWolde
    @AyelcheWolde 26 วันที่ผ่านมา

    ዘማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በወያኔ ዜና አንባቢ ነበር በፖለቲካ ነው ለዘረፍ የገባው

  • @fekedekibru3488
    @fekedekibru3488 20 วันที่ผ่านมา

    አው ቀልድ የለም

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb หลายเดือนก่อน

    Mekina getagiet meyaz yigermal.

  • @danieltakele5824
    @danieltakele5824 หลายเดือนก่อน

    -this is right!!!

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 24 วันที่ผ่านมา

    ሚገርም ነው የመኪናቸው ጉዳይ እምምምም

  • @BokiMuluu
    @BokiMuluu หลายเดือนก่อน +1

    አንተም ለጥቅም እነሱም ለጥቅም ምን ለየው ወዳጄ!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ ጊዜስ ከልክ ያለፈ ነገር ስታይ በቤቴክርስትያን ኖው ፍርዱን የሚጀምሮው ያሎውን ወንጌላችን ያስታውስሃል

  • @TIBEBEWOLDESENBET
    @TIBEBEWOLDESENBET 23 วันที่ผ่านมา

    አይታይም ዘመዴ

  • @danasAlemu
    @danasAlemu หลายเดือนก่อน +4

    ዘመዴ የቀራንዮ መድሀኔዓለም ቤተክርስቲያንንስ መቼ ይሆን ምንሰማው

  • @DejeneFetene-q4l
    @DejeneFetene-q4l หลายเดือนก่อน +2

    ሂሳብ ሳይሰራ ምእመኑ ምንም አይነት አስራት በኩራት መክፈል የለበትም

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ይሄ ጥሩ ያልሆነ አስተሳሰብ ነው አንዴ ከተውን መመለስ ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠይቃቸው

  • @wondalenigatu7752
    @wondalenigatu7752 หลายเดือนก่อน

    ምሳላቸውን አሳዪን

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 หลายเดือนก่อน

    ጊዜው አሁን አይደለም ወይ ሁሉንም አውጡት እንጂ

  • @SenayitMerete-c1k
    @SenayitMerete-c1k หลายเดือนก่อน +4

    እነዚህ ባለጌዎች መስቀል ሊያሳልሙ ሲሉ ጡት የሚያሹ።

  • @EamireTare
    @EamireTare หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ የከፋ ጉድም ብዙ ነው እባክህ ስለ ድንግል ብለህ እርዳን አደራ በማርያም

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ቤተ ክርስትያኖዋ ትንቃ ትንቃ ትንቃ

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 หลายเดือนก่อน

    U are biblical and legal for the good of society and religious people , in addition for ur personal responsibility

  • @TesfaMekonnen-m9z
    @TesfaMekonnen-m9z 28 วันที่ผ่านมา

    Berta sile betekiristian guday kebadnw

  • @tellthetruth3841
    @tellthetruth3841 หลายเดือนก่อน

    Egziooooo wey dehaw hizb yasaznal ante temelket egziabher

  • @EthiopiaN-z7t
    @EthiopiaN-z7t หลายเดือนก่อน +4

    ዘመዴ በፎቶ ብታሳየኝ

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴዋ የሰፈሬን ደብር አስተዳደር አይቼ አይኔን አመመኝ ወይ መከራችን ሰውን ማመን ቀብሮ ነው እውነት ነው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน

    ማነው ንፁ ከአባቶች ተብዬዎች ሁሉም አንድናቸው አሰራሩነው እኮ እንዲ ሚያጨማልቃቸው የደብተራስራ እዬነው መጨረሻው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน

    የሙዳይ ገንዘብን አምስቱ ኮሚቴዎችናቸው ተካፍለው የቀረውን ነው ሚያስገቡት ያልከው ይህ በሁሉም አገሪታ ደብሮችላይነው ሚሰራው ይህ ይታይ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ኢቦላው ዘመዴ ጃኬት አለበሳቹት ነጠላ ነጥቃቹት

  • @NnN-vb9dt
    @NnN-vb9dt 27 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ ሲኦል አትገባም በሩ ላይ እንዲያውም የሚቃጠሉበትን እሳት ነው የምታቀብለው ።

  • @BizuMitke
    @BizuMitke 25 วันที่ผ่านมา

    Anete tenbe

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur หลายเดือนก่อน

    የሚያናድደኝና የሚያቃጥለኝ ህዝቡ ከልጆቹ ጉሮሮ ነጥቆ እንደነ የማነ ዘመንፈስ ቅዱስና ግብረአበሮቹ ጋንግስተርና ወሮበላ መስጠቱ ነው ወይ ይች አገር ስንቱን ጉድ ተሸክማለች ... ወይኔ መፈጠሬን ጠላሁ !!

  • @grobi3825
    @grobi3825 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ; ይህን የደለበ የውሸት የሀይማኖት መሪ የተባለ ሁሉ። እኛ የኃይማኖቱ ተከታዮች ስናዝን የኖርን ነን። ምሳሌም አለን።

  • @MerawiassefaAmera
    @MerawiassefaAmera หลายเดือนก่อน

    አሐቲ ብለህ አስተካክለው ፋይልህን

  • @TigistGosaye-g9i
    @TigistGosaye-g9i 23 วันที่ผ่านมา

    Inazehenema teregeregachawen aweta
    B/k seqatale memanane setarade deyaqonate segadalu senateya Abenate tamarewoche segadale gadamate wesete gavetawe bakabade masareya segadalu menem yalalu papa's mene yaragale ya rasachawen mechote becha yametabequ mene yaragalu
    Beyanese inekune mawegaze yahelena tsolote yamayasedaregu mene yaragalu?
    Insu senate b/k Ena memananune tequre yaselabasu.
    Egizehubiher batune yatseda.

  • @samicarolea-ml7sw
    @samicarolea-ml7sw 29 วันที่ผ่านมา

    ሲኦል እንዴት ሲኦል ይገባል

  • @ShimelisMengesha-k5v
    @ShimelisMengesha-k5v หลายเดือนก่อน

  • @t.b4065
    @t.b4065 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ከሆነ ቄስም ጳጳስ ቤተክርስትያን እንዳይገቡ ማድረግ

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 26 วันที่ผ่านมา

    ልቀቀው አትፍራ

  • @derejemengistu4024
    @derejemengistu4024 หลายเดือนก่อน +1

    .የሌቦቹን ፎቶ ለምን አታሳየንም::

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 หลายเดือนก่อน

    Abetu geta hoy min gud new ???

  • @AmdemichealMekuria
    @AmdemichealMekuria หลายเดือนก่อน

    ሙሴ

  • @hailutesfaye3252
    @hailutesfaye3252 หลายเดือนก่อน

    ዘመደ አይታይም

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td หลายเดือนก่อน

    Bet kirstiyan tikur setlbse egzabher tariki legelse endmta terdtoghale. Egzabher yezgeyale enji yemkdemew yelem . Teshefafno be. Behari eytwakere yemgate betun eyaseda new . Abyem echi ngere le ekidu gebeate honaletalech .f
    Gen 🎉🎉🎉🎉🎉 bekirbu Ethiopiawiyan mekera alebachehu tegetachehu selyu afere sewn tewtalch medere ende medf besew laye teglebtalechi .. . Egzabher metfowen asdeto melkaun yetbkilen .

  • @WoynishetAbebe
    @WoynishetAbebe หลายเดือนก่อน

    ቀጥል ዘመዴ በየክፍለ ሀገሩ ደግሞ የባሰ ነው ያለው

  • @Fikrtesemework
    @Fikrtesemework หลายเดือนก่อน +1

    ፎቶአይታይም

  • @SeifuFenta
    @SeifuFenta 27 วันที่ผ่านมา

    Bete christian lemehed kebeden. 8:45

  • @YitayihBiresaw
    @YitayihBiresaw หลายเดือนก่อน +1

    ፎቶው አይታይም

    • @One_church_12
      @One_church_12  หลายเดือนก่อน

      እናስተካክላለን

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 หลายเดือนก่อน

    Wedel Aheya neh eko.

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 หลายเดือนก่อน

    ስእል ኣይታይም

  • @ShimelisMengesha-k5v
    @ShimelisMengesha-k5v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebeeshetu5232
    @abebeeshetu5232 23 วันที่ผ่านมา

    እነሱም ሌቦች ናቸው፤ አንተም እጅግ አሳፋሪ ባለጌ ነህ፡፡ ሁላችሁም የምትጠረጉበት ቀን ይመጣል፡፡

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam หลายเดือนก่อน

    This guy has a mission to divide Fano and Ortodox presets.

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DereseSeboka
    @DereseSeboka 26 วันที่ผ่านมา

    maftewu mindinew ????

  • @BettyGeorge-ud8zu
    @BettyGeorge-ud8zu หลายเดือนก่อน +1

    Aye zemedy abaty zergefw gudachwen bensu mekenyat nw betcrsteyan waga eykeflch yalchw sentu abate taredu ensu beze musena eytchmalku 😮😮😮😮😮😮😮

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዴ ቋንቋ አስተካክሎ ባለመናገር ተብታባ ገመድ አፍ የምትለውን አባባልህን አርም እባክህ!!!

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 หลายเดือนก่อน

    Jealousy

  • @farstethiopia1160
    @farstethiopia1160 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታስጠይፉለክ ባንተ እምነት እኔ አፈርኩ እርካሽ ባለጌ ገሀነብ ነው የምትገባው

  • @SoloIsack
    @SoloIsack หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂