ዘመዴና በመ/ር ፋንታውን ዘረገፉት| fantawen wake | ethiopia | ethio forum | feta daily | ortodox | zemedkun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
    ፌስቡክ / amde-tewahdo
    የቲክቶክ / amdetewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview
    aba gebrekidan sibket new | aba gebrekidan sibket new 2023 | aba gebrekidan sibket today | aba gebrekidan sibket this week | aba gebrekidan sibket
    ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
    #abagebrekidansibket #sibket2023#newsibket #tewahdo #henok_haile
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #yordanossibket
    #aba_gebrekidan_interview
    @TewahdoMedia @EOTCMK @seifuonebs @c
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    Ethiopia Amharic News | Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News | Ethiopia News Now | Ethiopia news 2020 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News | Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News | Demsti weyane | Tigray tv | Mekele | Mekelle | TPLF | Abiy Ahmed | Gebremichae | ታዬ ደንዳ | ሮዳስ ታደሰ | Eritrea | Axum | Raya | Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT | Andafta Media | Mereja Today | Hiber Radio | Ethio Forum | ኢትዮ ፎረም | Zena Tube | Wello Tube | Feta Daily | EthioTimes| Ethiopian News in Amharic 2022 | Tigrai Media House | Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki | Birhanu Jula | Abebaw Tadesse | Ethiopia | Shukshukta | ESAT News | Ethiopian News | Amharic Movie | Jawar Mohammed | Zehabesha | Yoni Magna | Zemedkun Bekele | GG Kiya | ደብረጺዮን | ዘመድኩን በቀለ | GERD | Trump | Amhara | Tamagn Beyene | Mereja today | TIGRIGNA | ሰበር ዜና | ESAT Daily News | Abel Birhanu | ethio 360 | Awaze News | Oromia | ህወሀት | Lema Megeresa | Ethio 360 Media | ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare | ሰበር መረጃዎች | Fana Television | አስቴር በዳኔ | Alemneh Wase | BeZehabesha | አለምነህ ዋሴ | በዘ-ሐበሻ | Tigray News | ጥብቅ መረጃ | ዳንኤል ክብረት | ህወሓት | መቀለ | ትግራይ | Daniel Kibret | AmharicTV | Ethiopian full movie 2023 | Ethiopian Movie 2023 | Zena Tigrigna | Tigrigna News #Ethiopia #Sudan #VOAAmharic #Tigray #BBCAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #EthioChart #EritreanNews #amharicNews #DWAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #ጀርመን_ድምፅ #BenishangulGumuz #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #Ethiopianews #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #EritreanNews #amharicNews #ethiopianmusic #አማርኛ_ዜና#Amharic #AxumTube #Andafta #EthioForum #DWAmharic #VOAAmharicNews #ZehabeshaNews #AlemnehWase #ZenaTube #Andafta #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianElection #habesha ethiopian news #Ethiopia
    #feta_daily #አደባባይ_ሚዲያ #ኢትዮቤተሰብ_ሚዲያ #አባይ_ሚዲያ #adebabay_media #ethiobeteseb_media #ethio_niqat #seifu_on_ebs #seifu_show #abay_media #zemari_tewodros_yosief #ተዋሕዶ #ድንቅ_ልጆች #donkeytube #amharicNews #android app

ความคิดเห็น • 342

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 10 หลายเดือนก่อน +40

    መምህር ፈንታሁን ዋቄን በእጅጉ አመሰግናለሁ ።የቀለም ቀንዲል ናቸውና እውቀታቸውን ይጻፉልን ።ዘመዴ ያቀረብከው ውይይት ለሚያስብ ጭንቅላት ላላቸው ማርና ወት ሲሆን ለደንቆሮዎች ደግሞ እሬትና ትፋት ነው ይጋቱ ።

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 10 หลายเดือนก่อน +43

    መምህር ፋንታሁን በጣም ለኢትዮጵያ ድንቅ የሃይማኖተከራካሪ ኖት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NathanAmena
    @NathanAmena 10 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚአብሔር በየዘመኑ አስተዋይ ሰዎችን ያስነሳል እናመሰግናለን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትነው

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትነውእድሜናጤና፣ይስጥልን፣

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 10 หลายเดือนก่อน +26

    መምህር ፋንታሁን በዕውነቱ የኢትዮጵያ የምርጥ ቀን ልጅ ነህ። ልጆችዋም ውለታህን ለዘለአለም አንረሳውም። ብቻ የድንግል ልጅ በከበረ ደሙ ሽፍን አርጎ ያኑርህ። ዘመንህ ይባረክ አቦ።❤❤❤❤❤❤

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 10 หลายเดือนก่อน +20

    እባክህ ዘመዴ ስለታላቋ ሰይጣናዊት አገር እንግሊዝ አሁን ላለችበት የንግሥና ሥርዓትና መንግሥትነት ታላቅ የመባሏ ምሥጢር ሁሉና ሌሎችንም የተቀማነውን ሁሉ የተወሰደብንን ምሥጢራት ሁሉ ለማወቅ ለኢትዮጵያውያንም በዚህ ሚዲያ እንዲያውቅና ለአገሩ ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረንና እንዲኖረው በዚህ ላይ(Utopia) ላይ ጥናት ያደረገችውን መምህር ፋንታሁን ላይ ጨምራ ትነግረን ዘንድ ዶ/ር መስከረም ለቺሳን ጋብዝልኝ ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ!!!

    • @SetieAbamestet-cv3nk
      @SetieAbamestet-cv3nk 10 หลายเดือนก่อน

      Truth is tod by this guy.Thank you.
      .

    • @SetieAbamestet-cv3nk
      @SetieAbamestet-cv3nk 10 หลายเดือนก่อน

      Truth is told today.

    • @tassewgizaw8299
      @tassewgizaw8299 8 หลายเดือนก่อน

      Qyoqqy9yqyoo91yoqyoyiewyqoqqyotpeyoqqyoqyoqyo1yoqyoqyoqyoqyoqyo1yoqyo1yoqyo1yooqyqy6o

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሀያላን ፣ሀገሮች ቀማኛ ሀገሮች ናቸው። መሰረታቸውም፣ ቅምያ፣ ዘረፋ፣ መስፋፋት ፣ ሸፍጥ ነው። ስለዚህ እስካሁን እንደታየው ለሌላው አህጉር ጥፋት፣ ጉዳት ውድመት በስተቀር የሚያበረክቱት በጎ የለም ።
    አሁን የጀመራችሁትን የተዋህዶን እምነትና የኢትዮጵያዊነት ስነለቦና ጋር በማዋሀድ ብትገፉበት ጠቃሚነት ያለው ይመስለኛል። !!!

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 10 หลายเดือนก่อน +23

    እኔ የመምህር ፈንታሁን የሚናገረው እውስጤ ያለውንና የመሰሎቼን ጭምር ነው። ሰለዚህ ሌላውም የሚማርበት ነው ። ብሎም የዐማራን ስነ ልቦን በቀላሉ ለማያውቀው የሚያስተምር ነው።
    በተለይ ዐማራውም የራሱን ስነልቦና መግለጽ የሚያስችለው ትምህርት ስለሚሆን እውቀቱን ማዳበሩ ይጠቅማል። !!!

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ደሞ ከሚጠፋው ዘር በላይ የማይጠፋውን ክርስቶስን እንድናይ ስለሚሰብኩኝ እወዳችኋለው::

    • @marthaabraham3569
      @marthaabraham3569 10 หลายเดือนก่อน +1

      ATMESADEK BEGZIABHAIR MISEL YETEFETEREWEN SEW SATWED KIRSTOSN EWEDALEHU BITIL MANEM AYAMENHEM.

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 10 หลายเดือนก่อน +15

    ውይ መምህር ፋንታሁን ስወዶት የፈጣሪ ጥበቃ አይለዮት እድሜ ከጤና ይስጥልኝ🙏👏👏👏

  • @Endalk21
    @Endalk21 10 หลายเดือนก่อน +19

    ዘመዴ እና መምህር ዋቄ ቃለሕይወት ያሠማችሁ 🙏🙏🙏

  • @MelakuAlemu-u8q
    @MelakuAlemu-u8q 10 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመዴ የአንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ እንደዛሬ ግን ተመስጬ የተከታተልኩት ይሄንን ዝግጅት ነው ሁለታችሁም መምህሮች ክበሩልኝ ብዙ የማናውቃቸው የኢትዮጵያ ጉዳዮች ስላሉ በሌላም ጊዜ እንደዚህ አይነት የዕውነት ውይይት ቢደረግ ትውልድ ሊማርበት ይችላልና በድጋሚ ፈጣሪ ያክብራችሁ

  • @MikiMan-k4k
    @MikiMan-k4k 10 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ ከማቃቸው ጥቂት አዋቂ ሰዎች ውስጥ አንዱ መምህር ፋንታውን ዋቄ ነው
    እሳቸውን አስቀምጦ ማዳመጥ ብቻ ነው

    • @ጠቃሚትምህርቶች
      @ጠቃሚትምህርቶች 10 หลายเดือนก่อน

      😂 ይሄ ሰውየ ክብረ ቢስ ሰው

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 7 หลายเดือนก่อน

      @@ጠቃሚትምህርቶችአንተ ንህ እንጂ ክብረ ቢስ ታሪክህን ማወቅ የማትፈልግ ደንቆሮ

    • @PracticeAmharic
      @PracticeAmharic 7 หลายเดือนก่อน

      እናንተ የፃፋችሁት ታሪክኮ ግማሽ በግማሽ ውሸት ነው። ስለዚህ የናንተ ድሪቶ ታሪክ ማወቅ ምን ሊጠቅም አለማወቅስ ምን ሊጎዳ! ድሪቶ ታሪክ። እዛው ድሪቷችሁን ተሸክማችሁት ተኙ።

  • @SibihatAdigeh
    @SibihatAdigeh 10 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግ/"ሔር ከማያልቀው እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥወት ንፁህ ኢትዮጵያዊ ቃላት ያጥረኛል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 หลายเดือนก่อน +4

    "ወደ መሰረቱ መመለስ ግድ ይለናል"።
    እዉነቱም እርሱና እርሱ ብቻ ነዉ። የእናንተን አንደበት ሊዘጋ የሚችል ማንም የለም። ከአንደበታችሁ ጀርባ እግዚአብሔር አለና። እግዚአብሔርን ይዞ፣ ወደ ኋላ የሚያፈገፍግ፣ የሚንቀጠቀጥ ወይም ሁለት ምላስ፣ ለሁለት መንግስት የሚገዛ፣ ከሁለት ማእድ የሚመገቡ አይሆኑም። አንዱን ይወዳሉ ሌላዉን ይጠላሉ ይፀየፋሉ እንጂ። ከእግዚአብሔር ማእድና ከሰይጣን ማእድ መመገብ አይቻልምና!
    እስከመጨረሻ የፀና፣ እርሱ ይድናል ተብሎ ተጽፋልና።

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 10 หลายเดือนก่อน +10

    ዘመዴ ቆፍር !!! አሪፍ ነገር ነው ቆፍር ዘመዴ !!!!! ትልቁ ሚስጥር እንዳይወጣ ነው ካለማቋረጥ የሚቀጠቅጡን !!!!!

  • @solomongemeda307
    @solomongemeda307 10 หลายเดือนก่อน +13

    እንደ መምህር ፋንታሁን ያለውን ያብዛልን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 10 หลายเดือนก่อน +5

    የሁለታችሁም ጥያቄና መልስ አርኪ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ሀያል ነው እናመሰግናለን

  • @MateyasAmedmariam
    @MateyasAmedmariam 10 หลายเดือนก่อน +5

    የአሜሪካን እርዳታ ወደ አአ እንዲገቡ መጠየቅ የጊዚው ጥያቄ ነውና ያስፈልጋል።😊❤ ይህንን ማድረግ ሠላማዊ ሰልፍ ያጠነናክራል።❤❤😢😊😊።

  • @MikiMan-k4k
    @MikiMan-k4k 10 หลายเดือนก่อน +37

    የኢትዮጵያ ትልቅነት የክርስቶስ መስቀል መገኛ የቃልኪዳኖ ታቦት መገኛ የእመቤታችን ድንግል ማሪያም የስደቷ ማረፊያ የሆነች ሀገር

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 10 หลายเดือนก่อน +1

      በስመአብ ወወልድ ይሄ ሁሉ😂😂😂

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሢጀመር ሥለየትኛ ኢትዩፒያ ነዉ የምታወሩት ለመሆኑ ታቦቱ መጣ ባላችሁበት ዘመን ኢትዩፒያ የምትባል ሀገር ሥም ነበርዴ የሣባ ሀገር ይላልጂ ያ ደሞ ሣባዊያን አክሡማዊያን ነዉ ታቦቱ ያለዉጂ የሁናን ኢትዩፒያ ቃሉም ታቦቱም አይወክለንም ከትግሬዎቹ ዉጭ ኢትዩፒያ ከዛ በሀላ መላዉ የጥቁር ምድር ኢትዩፒያ ይባላልና ኢትዩፒያ እጃን ታነለሣለች አለ ይላሉ የትኛዉ ኢትዩፒያ ሡዳን ኬንያ ዩጋንዳ ጂብቲ ሦማሌ የትኛዋ ነች እጃን የምታነሣዉ መጀመሪያ እወቁ ታሩኩ የአሀኩሢማያን ነዉ አከተመ

    • @Asegdech
      @Asegdech 10 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 10 หลายเดือนก่อน

      @@Asegdech አመማችሁ በማሥረጃ ነዉ

  • @Natanem6596
    @Natanem6596 10 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔርን እማይፈራ ሰውን የማያከብር ሰው አይደለም መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልባና ይስጣቸው

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 10 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት
    በጣም የምወዳቸው ቢናገሩ የማይጠገቡ የተዋህዶ እንቁ ናቸው
    መምህር ዘመዴ በጣም የምወድህ ወንድሜ ኑርልኝ እናንተን አንድ ላይ ማየት ደስ ይላል።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 10 หลายเดือนก่อน +30

    ሰላም ሁለት ቦንብ መምሕሮች ሰይጣኑን አውጡለት የፋሺስቱን አብይ አራጁ ነፍሰገዳዩ እግዚአብሔር ይገላግለን ድልልልልልልልልልልል ለፋኖ

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቦንብ ከሆኑ እንዳይፈነዱባችሁ😅😅😅

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 10 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen 💚💛❤️

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 10 หลายเดือนก่อน +20

    Thanks for your efforts you trying to help us to know who we are. History is a great encouragement for the past and present to compare and contrast. Hope, at least to see our selves we are somebody who have astounding and interesting country comparing to the others. 🙏 👍

  • @eyobmekedim3237
    @eyobmekedim3237 9 หลายเดือนก่อน +7

    ሁለት ውድ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️🙏

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 10 หลายเดือนก่อน +3

    በዛሬው ዕለት የማንጠግባቸው ሊቃውንቶች ተጠያቂዎችእውነተኛ ምሁራኖች መ ር ፈንታሁንና መ ር ዘመዴ ን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን እንቅፋት አይንካችሁ የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን በረከት ያድልልን አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን

  • @mayaye774
    @mayaye774 10 หลายเดือนก่อน +4

    "የተቀሰፈ ድግሪ"...መምህር የእውነት ድንቅ ገለፃ።የእውነት ከልብ የሚገባ ውስጥን የሚሞላ ሃቅ ስላሳያቹን ስላስገነዘባቹን ከልብ እናመሰግናለን። ሁሌም እንዲ ብዥታን አጥሩልን። ትውልድ አደጋ ውስጥ ነው።አደራ ከፈጣሪያችን እንዳይለዩን እነሱ በዘመቱት ልክ እናንተም እኛም ለታላቅ እውቀት እንፍጠን።

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምኸር ፋንታሁን ጌታ ያከብሮት። ዘመዴ እንደዚከ ያሉ ታላቅ መምኸር ስትጋብዝ ይከ ያንተን ብሰለት ያሳያል። እንደ አንዳንዶች ብቻከን አትጮኸም። በርታ። ደግመከ ደጋግመከ እንደዚከ ያሉ ሊቃውንትን ጋብዝልን። በርታ በርታ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 10 หลายเดือนก่อน +8

    Thanks so much our wonderful brothers my wonderful, our brother, God bless you all of your family God give it to you long life was two brother wonderful, Ethiopia, wonderful 💚💛❤️😘🙏🇲🇱🇬🇧

  • @KifleLegesse-u6i
    @KifleLegesse-u6i 9 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነቱ መምህራችን ሊቅነቶህ ከፍታ ላይ እንደሆነ እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ኢትዮጵያውያን የሚስማሙበት ነዉ ብዬ አምናለሁ ስለሆነም ይሄን ግራ የተጋባ ወጣትን መስመር ለማስያዝ በሚያደርጉት ልፋት የዜግነት ሀላፊነቶትን አከናውነዋል አሁንም ወደ ሁዋላ እንዳይሉ ይበርቱልን እግዚአብሔር እድሜ ዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 10 หลายเดือนก่อน +4

    አፌን ከፍቼ ቀረሁ 🙏🙏🙏 ቃለሂወት ያሰማልን

  • @neamenayalew6455
    @neamenayalew6455 10 หลายเดือนก่อน +17

    አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ምሁር ዕድሜ ዘመንህ ይባረክ

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 10 หลายเดือนก่อน

      የፋኖ ምሁራን አልቆ ክንብንባም ዲያቀን ምሁር ሆነ?😁😁😁

    • @meklitmimi5660
      @meklitmimi5660 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@yegezukebedeቅናት አቃጠለህ መማር እንዳተ መሳደብ ከሆነ እንኳን ቀረብኝ ወና ባንፓየር

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 7 หลายเดือนก่อน

      ቅናት ድብን በይ​@@yegezukebede

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው መምህር ፋንታሁን በውነት ለእውነት የቆምክ ነሕ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 10 หลายเดือนก่อน +12

    Thanks , Zemede for bring interview this brilliant man Memher Fantahune .

  • @mulugetatewabe
    @mulugetatewabe 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህሮቻችን እናመሰግናለን በርቱልን።መምህር ፋንታሁን ዋቄ እባክዎን የሚናገሩት ነገር ሁሉ ብዙ መፅሐፍ ይወጣዋል ብዙ መረጃ አለዎት እና መፅሐፍ ይፃፉልን።

  • @silish1900
    @silish1900 10 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር ፋንታሁን ታላቁ መምህራችን ተባረክ❤❤❤ አምላክ በጥበቡ ከለላ ይሁንህ ይጠብቅህ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 10 หลายเดือนก่อน +76

    መምህር ፋንታሁን ተናግረዉ የማይጠገቡ ድንቅ አባት በድንቐ ምድር የተገኙ ዘመንዎ ይባረክ:: ❤❤❤❤❤

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 10 หลายเดือนก่อน +1

      ድንቄም መምህር ስለሚሳደቡ ስድብ ከሰይጣን ነው ሰይጣንም ምህር ተባለ?😂😂😂

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 10 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም እንጂ እነደሳቸው አይነት በእውቀት የዳበረ አይምሮ ቢበዙልን ኖሮ ማንም አልፍ ሀጅ የዘረኞች ስብስብ ባልተጨወተብን ነበር

    • @AbebeAbebe-yg8gu
      @AbebeAbebe-yg8gu 10 หลายเดือนก่อน

      ​1qq

    • @GorfuGetachew
      @GorfuGetachew 7 หลายเดือนก่อน

      ነበር ቴሌቪዥን ተቶ😮​@@yegezukebede

    • @senaitwodlegiorgis4817
      @senaitwodlegiorgis4817 7 หลายเดือนก่อน

      ⁠እባኮዎን ቃሉን ያስተካክሉ መምህር ነው የሚባለው ደግሞ እውነተኛ ኢትዮዺያዊ የዘር በሽታ የሌለባቸው

  • @AfterKiro
    @AfterKiro 10 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ነች ቅዱስ ቃል የተፃፈች❤❤❤

  • @lamerotaregahgne-jp9hc
    @lamerotaregahgne-jp9hc 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ያብዛሎት እውነት ምንጊዜም እውነት ነው!!!

  • @jordanakassa5750
    @jordanakassa5750 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር በውስጠዎ የሰረጸውን የእምነት ጽናትና ልዕልና ትውልዱ ተረድቶ ለማየት ይብቃዎት

  • @tigistbekele
    @tigistbekele 10 หลายเดือนก่อน +12

    እንቁ መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር;የቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ምድር ኢትዮጵያ ቅድስናሽ ተነግሮ የማያልቅ ልዩ ምድር ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ፀንተሽ ኑሪ🤲🙏❤❤❤❤❤❤

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 10 หลายเดือนก่อน

      አይ ፋኖ ኢትዮጵያን አናውቅም ትሉ የለም እንዴ?😢

    • @tigistbekele
      @tigistbekele 10 หลายเดือนก่อน

      @@yegezukebede ማስረጃ ካለህ እንደዛ ሥለማለታችን

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 7 หลายเดือนก่อน

      @Yegezu bekele የደነዞች ደነዝ ነህ ክአፍህ የሚወጣውን የማታውቅ ተላላኪ የጅኒው አብይ ዳይፐር ቀያሪ አርፈህ ተማር።

  • @zeraymitiku4018
    @zeraymitiku4018 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @getachewagegnehu502
    @getachewagegnehu502 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ፋንታሁን፤እንደአንተ ዓይነት ድንቅ ባለእምሮ ኢትዮጵያዉያንን ያብዛልን።

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶቻችን❤ ቃለሕይዎትን ያሰማልን

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራን በጣም አመሰግናለሁ በእውነትም በሀገራችን እና በሀይማኖቴ ጉዳይ ጨዋ መሆኔን እንድገነዘብ አርጋችሁኛል

  • @Yashi-t4f
    @Yashi-t4f 10 หลายเดือนก่อน +7

    እናንታላቅየኢትዮያልጆችአምላክእረዝምእድሜይስጣችሁ

  • @SaraWuhibe
    @SaraWuhibe 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሆዳሞች ሊያፈርሷት ቢጥሩም አይሆንላቸውም ሀገረ እግዚአብሄር ናት አቤት መምህር እድሜውን ጤናዎን የደስጦት ዘመዴ የጠየክልን ጥያቄ በብዙወቻችን ልብ ውስጥ ያለውን እኔ በግሌ አመሰገንኩህ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 7 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ሺ ግዜ ብሰማቸው የማልሰለቻቸው የኦረሞ ሊቅ ጀግና ናቸው እኒህን ተከተሉ እባካችሁ

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 8 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ፋንታሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውቀት የተደገፈ አገላለፅ

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 10 หลายเดือนก่อน +12

    Thank you guys 🙏✝️🇲🇱🇲🇱💞💞💞💞

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሬት ጠብ የማይሉ ቃላቶች የሚወጣው ምሑር። የሚገርም ነው። በዚሕ መልክ የተረዱ ዒትዮጵያውያኖች ያሉ አይመሥለኝም ነበር። ድንቅ ድንቅ ድንቅ ድንቅ........................

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ንግግር ዘመዴ እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ውይይት በማካሄድህ ተባረክ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 10 หลายเดือนก่อน +2

    የመምህር ፋንታሁንን ጸጋ በቃላት ለመግለጽ ያስቸግራል ።

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf 9 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እጅግ አድርጎ እግዚአብሔር ይባርክዎት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን አጥፊዎች መላ ይበልልን

  • @fk3365
    @fk3365 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለዚያውም የዘንድሮ ድግሪ ሲመዘን ባዶነቱ ነው እየታየ ያለው ።

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 10 หลายเดือนก่อน +4

    መምሕር! በዕዉነት" ቃለ ሕይወት ያሰማልን" የአቢይ ዘመን የምዕራባዉያንን ሥለሰጣኔ/ቴክኖለቀጂ ጥያቄ ላይ የጣለ ፣ አስተምሕሮታቸውን ያሳጣ ነዉ።

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽.

  • @kidisthaile8062
    @kidisthaile8062 10 หลายเดือนก่อน +4

    Thank to God , Ethiopia sill have heroes and brilliant people like you guys ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BanchiyrgaAlemu
    @BanchiyrgaAlemu 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋውን ያብዛላቹ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን።

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 10 หลายเดือนก่อน +12

    ውይይቱ በጣም ጣፍጦኛል ፣ይቀጥል። !!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 10 หลายเดือนก่อน +4

    ለምን ይሆን ሀገሬ መከራዋን ያበዛባት ተኩላ ዲቃላዎች በዙባት አላህ ይጥረጋቸዉና።

  • @pearls1626
    @pearls1626 8 หลายเดือนก่อน +1

    “ስለ ስሜ ሰዎች ሁሉ ይጠሏችኋል፤
    ነገር ግን እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል።
    “ስለዚህ አትፍሯቸው፤
    የተሸፈነ መገለጡ፣
    የተደበቀ መውጣቱ አይቀርምና።
    በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን አውሩት፤
    በጆሯችሁ የሰማችሁትን በአደባባይ ዐውጁት፤
    ሥጋን መግደል እንጂ ነፍስን
    መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤
    ይልቁንስ ነፍስንና ሥጋን በገሃነም
    ማጥፋት የሚቻለውን ፍሩ።”
    ‭‭ማቴዎስ‬ ‭10‬:‭22‬, ‭26‬-‭28‬ ‭

  • @Big_3-idia
    @Big_3-idia 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mehammed እባላለሁ አንድ ቀን እናንተ ጋር መጥቼ እንወያያለን እስገዛም ግን አንድ ነገር ልበል ሀሳባቹን በአብዛኛው እቀበላለሁ እኛ ሙስሊሞች ነን አላህ ሙስሊምች ብሎናል በዛም እንኮራለን ታሪክ አለን አለም የሚያቀው ሙስሊምነትን ማጥናት ይኖርባችኅል ሁሉ ሙስሊም ውሀብያ ነው ውሀብያነት ልክ እንደናንተ ነጭ ነጫን የሚከተል ነው የሰውዬው ፊዲዮ መስራትም ?

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ጋዛ የኢትዮጵያ ነበረች ዳግም እውነታኛው ዳኛ ሲመጣም ሁሉም ያፍራል ።
    አባ ተስፋ ሥላሴ በማስረጃ በመፅሐፍ አሳይተውናል ።

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ጥበቃው ዘወትር ከአንተ ጋር ይሁን እውነት በዚች ምድር ስለራቀሽ ወደቀደመ ክብሮ እውነት እስከ ምትመለስ ራስን መጠበቅ ስለሚገባ ።

  • @Mashquke
    @Mashquke 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገና በስም ፣እና በቁመት ፣ፀጉረሙሉ፣መላጣ እያሉ ሳይከፋፍሉን አይቀሩም ያንንም ትክክል ነው ብሎ ሚከተል ገተተም አይጠፋም ።

  • @user-uc7xx6ex6z
    @user-uc7xx6ex6z 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ፋንታሁን ተናግረዉ የማይጠገቡ ድንቅ አባት በድንቐ ምድር የተገኙ ዘመንዎ ይባረክ::

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን፣ እግዚአብሔር ፣ ይመስገን፣ እንደ እርስዎ ፣ ያለ፣ አእምሮ፣ ያሉ፣ ድንቅ፣ ሊቅ፣ ኢትዮጵያ ውያንን፣ በመሀላችን፣ እግዚአብሔር፣ በዚህ፣ ባለቀ፣ የርኩሰት፣ የከፋ ፣ ጊዜ፣እንደ፣ መንፈሳዊ፣ መብረቅ፣ ስላስቀረልን።
    ወያኔ፣ ዘረኛው፣ ታላቅ፣የነበረውን፣ ክቡር፣ የኢትዮጵያን ፣ ህዝብ፣ እግዚአብሔር ፣ በመታዘዙ፣ምክንያት፣ የመረጠውን፣ ህዝብና፣ ምድሪቱንም፣፣ያረከሱ፣ ከሀዲዎችን፣ የመክት።ና፣ የሚያፈርስ፣ ጥበብ ፣ ያለዎት፣ በመሆነዎ፣ እንፅናናለን። እናመሰግናለን።
    ቃለ፣ ህይወት፣ ለዘመዴም፣ ለመምህራችን፣ ፋንታሁን፣ ዋቄ።
    እድሜ፣ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስንል
    የፈላስፎች የጠቢባን የኃይማኖቶች የፖለቲካዎች የብሔርተኞችና የዘረኞች ቀዳማዊት አለቃ
    ድምጾችን በድምጿ
    ቃላትን በቃላቷ
    ቋንቋን በቋንቋወቿ
    ኃይሎችን በኃይሏ
    መንግስታትን በመንግስቷ
    ኢኮኖሚስቶችን በሰማያዊ መናዋ
    የውጭን ምንዛሪ በራሷ ምንዛሬ
    በማሸነፍ ወዘተርፈ ይላል
    🌈🌈🌈🌈

  • @haimanotreta1125
    @haimanotreta1125 10 หลายเดือนก่อน +4

    I appreciate the discussion
    Please keep it up

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄርልቦናይስጣቸውመምህርእናመሰግናለንቃለህይወትያሰማልን

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 10 หลายเดือนก่อน +14

    ዘመዴ እና መምህር እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @GibruA
    @GibruA 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለው ለካ እንዲም አይነት መው አላት እምዬ ? ?? ያብዛልኔ ኑሩ።

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ፋንታሁን ዋቄን የማይወድ ሰው ቢኖር ፀረ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን!!!

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር

  • @lulahailu1659
    @lulahailu1659 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ፋንታሁን የልቦ ይድረስ ነጮ ኢንተርቪው ላይ በጣም አደንቅሀለሁ ሰከን ብለህ ነው proud of

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ፣ ኢትዮጵያን ጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @EtaferahuAbebe
    @EtaferahuAbebe 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ፈንታሁን መምህር ዘሙድክ እግዚአብሔር የባርካችሁ።

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን

  • @getinettegegne
    @getinettegegne 10 หลายเดือนก่อน +3

    Memihr fentahun talak lik nachewu egziher selamna tena lehulachihu

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 10 หลายเดือนก่อน +10

    Two true and honest guys we love you

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 10 หลายเดือนก่อน +1

    #እየመጡ_ነው
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 10 หลายเดือนก่อน +4

    Wow!

  • @meazawodaje1437
    @meazawodaje1437 10 หลายเดือนก่อน +14

    ሁለት የተዎህዶ እና የእውነተኛ ኢትዮጽያዊያን እንቁዎች።እንወዳችኋለን። እናከብራቸኋለን። ረጅም እድሜ።

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአሁኑ ግዜ ሰዉ ሁሉ በዘር ችግር ተጎሳቅለን በሁሉም ነገር ተነስተዉን እሱ ፈጣሪያችን መላዉን ያምጣልን🙏
    እርሶ በዚህ ክፉ ግዜ ሰዉሆነዉ በሁሉም ነገር እየተጋፈጡ ድምፅ ሆነዋል ተዋህዶ እንደርሷ ያሉ ዕንቁዎች አሏት በጣም እናመሰግኖታል የአገልግሎት ዘመን ይባርክሎትየሰላም አምላክ ሰላሞን
    የምጣላት። 💕🙏🙏🙏💕❤️❤️🌺

  • @hgfthgg5994
    @hgfthgg5994 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነትጸጋበረከቱንያድላችሁእድሜእናጤናይስጣችሁመምህርዎቻችንእግዚአብሄርይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለተገፍውህዝባችን

  • @bezawit1148
    @bezawit1148 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትህን ነው ሰው አመነም አላመነም እሰራኤልም የኛ ነበረ ግን ምን ያረጋል እየሩሳሌም የተባለው ራሱ ኢትዮዺያው ካን በሚሰቱ ሰም የሰየማት ከተማ ነበረች ብዙ ሰው ግን አያውቅም ሰለሀገሩ አይጠይቅም የመጨረሻ ዘመን ላይ ሰለሆንን ሁሉም ነገረ ይገለጣል ከ እግዚአብሔር ጋ

    • @DfA4795E3
      @DfA4795E3 10 หลายเดือนก่อน

      የአሁን ኢትዬጵያዊ እራሱን ስለማያምን ትልቅ ነበርክ ስትለው ይስቅብሀል ማመን ያቅተዋል
      ምክንያቱም ፈረንጅ ካልነገረው እውነት አይመስለውም እራሱን በጣም ውድቅ አርጎ ነው የሚያስበው።
      እስራኤል የኛ ነው ለዚህም ነው የኛ ህዝብ እዛ ያለው ተመስክሮለት ማስረጃም አለን።
      ግን የኛወቹ አሳፍሬወች ስለቤተ እስራኤሎች
      እውነተኛ ይሁዲወች አይደሉም ተስርቀው ነው የሄዱት እያሉ ስም ያጠፍሉ
      ስለዚህ ጥቁር አሜሪካኖች እና የሌላ አፍሬካኖች እስራኤል የኛ ነው ማለት ጀምረዋል ስለዚህ እኛ ቤተ እስራኤልን ስም የሚያጠፋ መምከርና ማስተማር አለብን።

  • @dereje1476
    @dereje1476 9 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜህን እንደ ማቱሳላ ተመኘሁልህ!!! ፋንታሁን።

  • @sewbesewmeretu7830
    @sewbesewmeretu7830 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጰሽያ እንደ አብስትራክት ሰህል ናት የስህል እውቀት ያለው ድንቅ የሆነየአብስራክቱን ስህል እጅግ በውድ ዋጋ ይገዛዋል እውቀቱ ስላለው የስህል እውቀት የሌለው ግን በነጻም ቢሰጠውም የተጨመላለቀ ነገርነው ብሎ ስህሉን ይጥለዋ ለዚህ ነው

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድግሪውም ቢሆን መሰረቱ በከፊል ሙስና መሆኑ ይታወቃል ። !!!!!

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 10 หลายเดือนก่อน +6

    two of the best and crazy minds, good crazy minds ? The Best Minds !

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚመስለኝ ጅብ የሚያስበው ልብላው ብቻ ነው ይህ የተጠናወታቸው ሰውን እንጨቱን ድንጋዩን ሀገሩን ካልበሉ አይጠግቡም ከሆዳቸው የተሻለ ማሰብ የማይችሉ ይህን ወይይት መረዳት ይቸግራቸዋል የፈቀደ ብቻ በጽሞና ተምሮ ለወንድም እህቱ ለአባት እናቱ ና ለጓደኛው ማስታወቅ ተገቢ ይሆናል ። ቀደም ሲል የነበሩ የሕዝብ ትግሎች እንዴት ተቀልብሶ ለእንደዚህ ችግር እንዳበቃን ተረድተን ሀገራችንን እንጠብቅ!!!

  • @etsehiwothabte8117
    @etsehiwothabte8117 10 หลายเดือนก่อน +3

    ይገረርማል ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @edendak5588
    @edendak5588 8 หลายเดือนก่อน +1

    Zemdkum I like your program.
    I speak the truth.

  • @YEMANEBERHANZEBEGAMEDER
    @YEMANEBERHANZEBEGAMEDER 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ እጅግ በሚመስጥ የዕምነት የባህል እና በኢትዮጵዊነት ጨዋነት ውስጥ የሚኖር ዕውቀት አለመታደል ሆኖ እንዲህ ዓይነት ዐይከን የሆኑ መምህራንን ከመድረክ ማራቅ እና ማሸማቀቅ እንደ ዕውቀት እየተቆጠረ ዛሬ የሞተላት ወድቆ የገደላትን እየሾመች ከዕውቀት የራቀ ትውልድ ሃገርን እመራለው ብሎ ያልታደለ ትውልድ እርጉዝን ሴት በካራ የሚያርድ ሃክማኖህ የሌለው እናቱን የካደ ታሪኩን የረሳ በአካባቢ ታጥሮ ዐዕምሮውን በትንሽ ነገር ታጥሮ የሚኖር ትውልድ የሚበላውን እና የማይበላውን እረስቶ የረከሰ ትውልድ ላይ ደረስን

  • @fikirtejage8500
    @fikirtejage8500 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @wubshetketema2075
    @wubshetketema2075 9 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari erejim edmen yestachu memeherochchn

  • @marysam9193
    @marysam9193 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ ሞቸ ነው የምወድህ ታላቁ ሙህር ኑርልን ዘላልም።

  • @hailudamene3988
    @hailudamene3988 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ ው ይይቱን ተከታትያለሁ ውይይቱን የሚያጠናክር በቴሌግራም ላይ ማህበረሰባውያን ብለህ ሰርች አድርገህ አንብበው ፍቃደኛ ከሆነ የዚህ መስራችና የስነ ፍጥረታት ተመራማሪዉን ቃለመጠይቅ አድርግለት በእውነት ነው የምነግርህ ለሰው ልጅ እጅግ በጣም ጠቃሚነው

  • @emanuelageorge2494
    @emanuelageorge2494 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን መምህር ያኑሮት።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 9 หลายเดือนก่อน +2

    Great man fantahun

  • @belaynew2181
    @belaynew2181 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ እንደምትሉ እድሜ ይስጣችሁ ድጋሚ እንያችሁ