የኛ ቤት ጨዋታ ክፍል 3 የሶፊያ እናት ወይዘሮ ተናኜ ስዩም/ የአመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እናት ተብላ ተሸልማለች/ ቤት_ለምቦሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 115

  • @accacc5974
    @accacc5974 ปีที่แล้ว +44

    ሶፌዬና እናትየው ድምጻቸው አንድ ነው

  • @nmajetube
    @nmajetube ปีที่แล้ว +13

    እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ከመላው ቤተሰቦ ጋር ይስጦት ምርጥ ቅን ተወዳጅ መልካም ዕንቁ ሊጆች ስለወለዱልን በውነት እናመስግንአለን ሶፊዬ ውድድድ 💖💖💖💖

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
    @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ ปีที่แล้ว +12

    የኔደርባባእናት እረዝም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @2samuel9v7
    @2samuel9v7 ปีที่แล้ว +13

    የነ ጂጂ እናት ረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ፡፡ ሶፊሻ ተባረኩ😍🥰🥰🥰

  • @bitanyadawit9296
    @bitanyadawit9296 ปีที่แล้ว +1

    ትህትናቸው እርጋታቸው አስተዋይነታቸው በጣም ደስ ይላል ደስ የሚሉ እናት ናቸው።

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +14

    ረዥም እድሜ ለናቶች 😘😘

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 ปีที่แล้ว +5

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ከዚቤተሰብ የተገኛች እሕቶች እድለኛ ናችው ማዘር እጅጋየውን እዲሁም ሶፌን ስለሰጠን እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @genetjimma676
    @genetjimma676 ปีที่แล้ว +9

    እንደነዚህ ወርቅ እናቶችን አቅርቡልን የማይጠገቡ ፍቅር የሆኑትን

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm ปีที่แล้ว +8

    One of the most beloved and beautiful families in Ethiopia, and wish you from the bottom of my heart more health, prosperity and long life to you all, Sofiyee.

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 ปีที่แล้ว +7

    ጂጂ ትልቅና ሰፊ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ውስጥ ማደጓ በስራዎቿ ውስጥ በግልፅ ይታያል ።"ባይተዋሯ" ንግስታችን በህዝቧ መሀል እንደተወደደችና እንደተከበረች እንድትኖር ከልብ እመኛለሁ።ሶፊያንም ለፈጠርሽው ጥሩ አጋጣሚ እናመሠግናለን 🙏

  • @betyichale5729
    @betyichale5729 ปีที่แล้ว +5

    ልጆች የወላጆቻቸው ዉጤት ናቸዉ ተባረኩ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ ปีที่แล้ว +3

    እረጅሥ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የነጂጂዬ እናት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +1

    ደርባባ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ::🙏🏽❤️💐🇪🇹

  • @milan8639
    @milan8639 ปีที่แล้ว +14

    እንዴ ፊታውራሪ ስዩም እኮ ቢቸና ሰለእሳቸው እየሰማን ነበር ያደግነው የሳቸው ዘር ሆናችሁ ነው ለካ የተባረካችሁ ቤተሰቦች የሆናችሁ እንዴት ይገርማል🥰❤️❤️

  • @vshs7162
    @vshs7162 ปีที่แล้ว +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑረወት ጨዋ እናት

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ከዘር ከቋንቋ ከነገድ ሁሉ ዋጅቶ አንድነታችንን መልሶ የጣልነውን አንስተን የማይጠቅመንን ጥለን አዲስ ምእራፍ ያስጀምረን ስለ ተስፋ ቃሉ ብሎ እኛም ከእኛ የሚጠበቀውን ለማድረግ ፀጋ ይስጠን ተባረኩ የእናቶቻችን የአባቶቻችንን ፀሎት በዘመናችን ሳታዩ ክፉ አይንካችሁ::

  • @wosenegetaneh7711
    @wosenegetaneh7711 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት የጂጂ እናት በጣም ደስ የሚሉ እናት 🥰

  • @wollo4001
    @wollo4001 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ እናት

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ ปีที่แล้ว +1

    ደርባባ እናት እውነትም ምርጥ እናት እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድልልሽ

  • @misrakabara-jz9du
    @misrakabara-jz9du ปีที่แล้ว +1

    እርጀም እድሜና. ጤና ፍጣረ ይስጣቸው

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er ปีที่แล้ว +1

    ማዘርዬ የሀገሬ ሰዉ ነዎት እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @haileyesusterefe5989
    @haileyesusterefe5989 ปีที่แล้ว +2

    what a blessed mother❤
    blessed
    Wish you longlive-green age❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +1

    ማዘር ያገሬ ሠው ነዎት እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @debelae
    @debelae ปีที่แล้ว +3

    የጂጂዬ የጀግናዋ እናት 💪🏾

  • @more7649
    @more7649 ปีที่แล้ว

    ቅን እና መልካም የዋህ ወይዘሮ ተናኘ እግዛብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ለመተከል ተፈናቃዮች ያደረጉትን ድጋፍ አልረሳውም በአካል ባልገኝም በሚዲያ አይቸዋለሁ ሁሉም ነገር ይሙላለዎት😘

  • @alemat897
    @alemat897 ปีที่แล้ว

    I love this fam true EThiopian

  • @Newflower17
    @Newflower17 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ አንቺ ንግስተ ማክዳ ነሽ አሷ ባንቺ ውስጥ አለች አሁን ጊዜው ላንቺ ነው እግዚዓብሄር ያነግስሻል ኢትዮጵያ እንደገባሽ በቀናት ውስጥ ህይወትሽ ይለወጣል እመኚኝ አጣሁ ያልሽውን ሁሉ በእጥፍ ይሰጥሻል። በርሜል ጊዮርጊስ ሙሉ ለሙሉ ጤናሽን ይመልስልሻል። በ ዩቱዩብ እንድታየው የበርሜልን ፀበል አድርጊያት እሱን ካየች ዘንድሮ አትቀርም ኢትዬጽያ።
    አማኑኤል እርሡ ራሡ ሁሉን ይሰጥሻል
    ትውልድ ትቀርሻለሽ ኢትዮጵያ ባንቺ እምባዋ ይታፈሳል ጂጁዬ 100%እርግጠኛ ነኝ አንቺ ብቻ ነይ።
    አማኑኤል ካንቺ ጋ ይሁን

  • @እግዚአብሔርበቤቱያፃናኝ
    @እግዚአብሔርበቤቱያፃናኝ ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ናጤናይስጥሽ

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ ለናታችን

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 ปีที่แล้ว +1

    Sofiy entshe betam deis yelalu GBU all family 🙏

  • @MehretTaye
    @MehretTaye ปีที่แล้ว +1

    ሶፍዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን😍😍😍😍😍😍

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 ปีที่แล้ว

    ሶፊዬ እናመሰግናለን ተባረኪ እናትሽ እና ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ድምፃቹ አዳይነት ነው ተባረኩ እንወዳቹዋለን

  • @sessay11
    @sessay11 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቤተሠብሽን ይባርክ ዘማሪ ሶፊ የሚገርም ነው ❤

  • @mert7585
    @mert7585 ปีที่แล้ว +1

    Sofiyee enatshen betam new yewededkuachew yetebareke beteseb egziyabher yemesgen

  • @zt3240
    @zt3240 ปีที่แล้ว +2

    Tiyakewi 2 video layi lemanibebi betam yifetinal difficult newi. Ye video wibeti yiwesidal yirebishal. Thank u.

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 ปีที่แล้ว +1

    Amazing speeches and Mother ❤

  • @ethio4421
    @ethio4421 ปีที่แล้ว +1

    Was waiting thank you 🙏

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜናን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦሆት የመኖሪያ ቤቶት የቡናና የአትክልት የፍራፍሪ የመስኖ እርሻሆትን የከብት እርባታሆትን ሆቴል ኦፍጮቤት በስርሃትና በፍቅር ያሳደጉዎቸው ልጆችና የዘመድ ልጆች ሰብስበው ያኖሮዎቸው ችግረኞች
    ብቻ እኔ የተረዳሁት እግዚአብሔር ማስተዎልን ጥበብን ብልሃትን ጥንካሪን በጎ ልብን አብዝቶ እንደሰጠሆት ሲሆን
    እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ለርሶና ለቤትሰቦት አብዝቶ ይስጦሆት🙏

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ ปีที่แล้ว +1

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ጂጂን በጣም ነው የምንወዳት። እባካችሁን ጂጂ ወደ ሀገሯ እንድትመጣና ከሚወዳት ህዝብ ጋር እንድትገኛኝ አድርጉልን። ካልቻላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ያደርገዋል

  • @atiseid4007
    @atiseid4007 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ቤተሰብ ድንቅ እናት ሳልናገረ ማለፍ አቃተኝ ኮሜንት ባንችልም ቤተሰብ ጀመረኩ

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 ปีที่แล้ว

    I love this family so much

  • @sinidurobi5538
    @sinidurobi5538 ปีที่แล้ว

    Sofi Betam des yemelu enatina abat demo melikamina yetebareku family newe yalush tebarekey betam newe yemewedish sofiye bebizu sega tebarekey

  • @gdamteful
    @gdamteful ปีที่แล้ว

    What a wonderful lady, very amazing! Thank you for sharing your life with us.

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 ปีที่แล้ว +1

    Tenye egzabher yemsegne selyehwhe des blowejale etyen werkhetn meselhale egzabher edemyena tena yesethe 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃው ደስ ሲል

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +1

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @tigistgirma9731
    @tigistgirma9731 ปีที่แล้ว

    ትዳርን እሰከመጨረሻው መኖርን ሶፊያ ብትማሪ ጥሩ ነው።ወደትዳርሽ ተመለሽ።ወይዘሮ ተናኜ መልካም እናት ናቸው።

  • @sinidurobi5538
    @sinidurobi5538 ปีที่แล้ว

    Wow aseteway des yemelu yetebareku melikam yetewededu egezeabeare zemenotin yibarek

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 ปีที่แล้ว

    ተባርኩ ድንቅ ቤተሰብ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 ปีที่แล้ว +2

    እረ የጂጂ ናፍቆት ሊገለን ነው ፎቶዋን እያየን ጎበዝ።

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ የኔ ወርቅ የኔ ፍልቅልቅ በጣም እወድሻለሁ !!! ለልጆቼም የአንቺን ሙዚቃአሰማቸዋለሁ አንቺ ለኔ ታሪክ አስተማሪ እንጂ ዘፋኝ አይደለሽም !! ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ ጀግና እወድሻለሁ !!! የጂጂዬ እናት እረጅም እደሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 ปีที่แล้ว +2

    I like 👍

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow ❤️❤️❤️❤️👍

  • @lem8451
    @lem8451 ปีที่แล้ว

    የጂጂ እናት እድሜ ትስጦት

  • @mastewalbelew5285
    @mastewalbelew5285 ปีที่แล้ว

    በታሪክ እናቴ የምታወራልኝን ግቢ መቸ ባየሁት የምለውን ስላሳየሽን ሶፊ እናመሰግናለን ወይዘሮ ተናኘ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አንድ ቀን በአካል በአገኝሽ ደስ ይለኛል ተስፋ አለኝ

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ እናቴ❤❤❤

  • @zeritumichael7557
    @zeritumichael7557 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊ እናትዋን ነው ይምትመስለው ድምፅዋ ሳይቀር

  • @alemcharity6581
    @alemcharity6581 ปีที่แล้ว +1

    Well Done ❤❤

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 ปีที่แล้ว

    Des silu taberki sofi mazimur nafaqagn awichilin adis weddddd ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 ปีที่แล้ว

    Ye jeginochi zeri 👍hunetawet ystawukal yetiki sewu yejeginazeri👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtube12
    @alemtube12 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ቤተሰብ ስወዳችሁ ዲምፃችሁ አንዲ ሶፊየ ማሚ❤❤❤😘

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 ปีที่แล้ว

    እማዬ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ ปีที่แล้ว

    እረዥም ዕድሜ ይስጥሽ❤

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 ปีที่แล้ว +1

    Wedw ehte selyehehe deseblwejal 🥰🥰🥰

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 ปีที่แล้ว

    Derebaba enat ❤🙏🏽

  • @arrongeorgie
    @arrongeorgie ปีที่แล้ว

    dear Teni, i praise Egzeeabheyr for your lovely daughter Sofia 🙏♥

  • @gabriellaaddis2670
    @gabriellaaddis2670 ปีที่แล้ว

    Wow ❤❤❤ thanks 🙏

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ ከቶ መቸ ይሆን እምናያት የምር የድሮ እንተርቪዋን እያየሁ ዘፍኗ ብቻ ሳይሆን ሳቋ ያሳስምን❤❤❤❤

  • @lakewgirma
    @lakewgirma ปีที่แล้ว

    የምገርም ቤተሰቡ ነው ያላቸው በእውነቱ ለመናገር እወዳችኋለሁ።

  • @barnabasabebaw2031
    @barnabasabebaw2031 ปีที่แล้ว

    ምሳሌ ቤተ ሰብእ ናችሁ በተለይ የሀገር ፍቅር

  • @Newflower17
    @Newflower17 ปีที่แล้ว

    ሶፊ የማዘር ስልክ ዝግ ነው ባክሽ ስልካቸውን እንዲከፍቱ መልዕክት አድርሺልኝ please please

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 ปีที่แล้ว +4

    ሶፊ ማሚን ነው የምትመስይው ሁሉ ነገራችሁ ቻግኒን በትንሹም ቢሆን ስላሳየሽን እናመሰግናለን

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 ปีที่แล้ว

      Ene yihn beteseb endegemmetkut new yehonebbing eski endafwe agerachinn selam Allah yadrglln yarenbi ahuns yedurowan Ethiopian and ken aychat tuat bimot merretkung

  • @tseyonbiratu9831
    @tseyonbiratu9831 ปีที่แล้ว +1

    Emyeye

  • @emumamo2724
    @emumamo2724 ปีที่แล้ว

    እናቴ እባክዎ ጂጂን አምጡልን በእናት አይጨከንም እና እሺ ትላለች

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 ปีที่แล้ว

    ሶፍያ ምትባይ ጠንቋይ

  • @daviddoye5424
    @daviddoye5424 ปีที่แล้ว

    እናታችንና ቤተሰቡን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቸዉ!! ለሞለዉ,ህዝብ ትምህርት ነዉ!!!!!💐🌷🌸🌿🍀🌹🌺🌼💚💛❤🍐🌳🍎🍊🍅🍋🍒🍉🍏🍓🍑

  • @emannora4737
    @emannora4737 ปีที่แล้ว +2

    Gigiye nafikanalech

  • @meb8642
    @meb8642 ปีที่แล้ว +2

    Webe enate

  • @milan8639
    @milan8639 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @menderin4228
    @menderin4228 ปีที่แล้ว +1

    ከዘር ማንዘር ሲወርድ ሲዎረድ የመጡት ታዬ ከራማ፣ተወከል፣ሰይፉ ጨንገር፣አዳል ሞቴ የተባሉ አጋንቶች በሐይማኖትና በእምነት ድብልቅልቅ የሆነና የጥበብ ዎርካ የሆነችው የነጂጂዬ አሳዛኝ ቤተሰብ። ኦርቶዶክስ እምነታችሁን በመተው እየሱስ ክርስቶስን ቤት በመቀየር ያገኛቹት የመሠላቹ በሐሳበ መሲው የተሰረቃቹ አሳዛኝ ቤተሰቦቻችን።

  • @faresfares5494
    @faresfares5494 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አስተማሪ እናት ረጅምን እድሜ እንመኛለን። ግን ግን ጂጂ ልጅዎት ነች ከእርሶ በላይ አልወዳትም ግን አንድ ቀን ተወርቶ ተወርቶ ሥለማያልቀው እና ሁሌ ሲወራ አዲሥ ስሚሆነው ሥለ ጂጂ ብቻ አውሩን አንድ ቀን አደራ።

  • @markensam9321
    @markensam9321 ปีที่แล้ว

    I watch this because of GiGi

  • @beructiabebaw9878
    @beructiabebaw9878 ปีที่แล้ว

    ግዜው ነው ግን?

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 ปีที่แล้ว

    ሶፊ እውነት ይህ ፊልም ይወጣዋል በርትተሽ ይህን የመሰለ እውነት እና የቶነረ ማንነት ወደ ፊልም ቀይሪው ሲሰሙት እራሱ የሚያስደስት

  • @addisegonite2706
    @addisegonite2706 ปีที่แล้ว

    እንደ እኔ ጂጂዬ የናፈቀቻችሁ እስኪ ሶፊ እባክሽ አሜሪካ ሂደሽም ቢሆን ኢንተርቪው አድርጊያት እና ከናፈቃት ህዝብ ጋር አገናኛት በናትሽ ::

  • @elsalove1988
    @elsalove1988 ปีที่แล้ว

    🟩🟨🟥💙🙏

  • @anwarkedir5648
    @anwarkedir5648 ปีที่แล้ว

    It's my pleasure

  • @tranceworld4057
    @tranceworld4057 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው ጂጂ ኢትዮጲያ የምትመጣው?????? በሷ ናፍቆት ልንሞት ነውህ!!!!!!!

  • @lydiasong9
    @lydiasong9 ปีที่แล้ว

    ብሬ ዳሞት አባቴ እዛ ነው የተወለደው ሲነግረኝ እና አያቶ ጣሊያን ክልስ ነች ይባላል እማማን ትባላለች አባቴ እናቱን አያቅም በ አይታ ነው ያደገው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว

    Gegeyeee ancheee ye ethiop nigeste neshee,,,ulime kiberelin beselmeee ygenien tenashen amilke yestesheee,,yemetwegiwe milkuuu kiduse geyorges yetebekesgeee,,,ulime nigeste nesheee wedddd,,,

  • @wubitadane958
    @wubitadane958 ปีที่แล้ว

    ጅጅን አቅርቢልን በእግዚአብሔር በፈጠረሽ አምላክ???

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ስለዚህ ሰው ታርክሀይሉ ዮሀንስ እሚባለው አስተማሪደጋግሞ ይናገራል

  • @dmx3674
    @dmx3674 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሰውን "የት ነው ያደግሽው ስትል አይሰቀጥጥህም? ምን አይነት ወላጅ ነው የወለደህ ? ጋጠወጥ !

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 10 หลายเดือนก่อน

    ይህች ሶፊያ የተባለች ሰው ለአማራ ያን ሁሉ ጥላቻ ከየት ነው ያመጣችው?
    ፍሬዓለም እና አብይ የሚያመሣሥላቸው ነገር ማጨብርበራቸው ነው።ምገባ ፕሮግራም ውሸት ነው። ማስመሰያ ነው።

  • @atiseid4007
    @atiseid4007 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ቤተሰብ ድንቅ እናት ሳልናገረ ማለፍ አቃተኝ ኮሜንት ባንችልም ቤተሰብ ጀመረኩ