ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
    @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ 2 หลายเดือนก่อน +587

    ወይኔ የሄኖክ ሚስት ለሰው ያላት ክብር ሥራ ይበዛባታል አለቺ የሄኖክ ሚስት የምትወዱ 🥰🥰🥰ለሰው ያላት ክብር 🥰🥰🥰🥰

    • @tirsithaielgebrial5409
      @tirsithaielgebrial5409 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሁሉም አሪፎች

    • @Nsss-k3y
      @Nsss-k3y 2 หลายเดือนก่อน +2

      Eree tsi nat nesti ye abel nat hoo

    • @AsefuBelaye
      @AsefuBelaye 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Nsss-k3y❤a4‐

    • @BHAERKader-d2y
      @BHAERKader-d2y 2 หลายเดือนก่อน +1

      አየም ሪስቤክት ሁሉም ምስቶች

    • @ገኒየማርያም
      @ገኒየማርያም 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉንም ነው ምወዳቸው ከነዚ አሁን ዬትኛው ይጣላል ቅማሞች 😘😘😘😘

  • @JamilaAs-my3kw
    @JamilaAs-my3kw 2 หลายเดือนก่อน +404

    ፂ የእናት ልብ ነው ያላት የኔ መልካም ስራ ይበዛባታል አለች ፂዬ በጣም ነው እምውደሽ❤❤❤❤❤

    • @fstudio4962
      @fstudio4962 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @G.M.C.AG.M.C.A
      @G.M.C.AG.M.C.A 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @abebayoutube7089
      @abebayoutube7089 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ❤❤👌👍

    • @tirsithaielgebrial5409
      @tirsithaielgebrial5409 2 หลายเดือนก่อน

      እድሜም ያስተምራል

  • @zahralama8064
    @zahralama8064 2 หลายเดือนก่อน +316

    ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ማሻአላህ ከሰው አይን ይጠብቃቹ

    • @yeznMamuye
      @yeznMamuye 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፍቅራቸዉ ከምር 😢❤

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amen ❤️🙏

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 2 หลายเดือนก่อน +4

      ከሶሻል ሚዲያ ተመችተዉኝ እማያች እነዝህ ፋሚለወች ናቸዉ

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 2 หลายเดือนก่อน +2

      ለምሳሌ ፍቅርን ስርአትን ባህልን አንድነትን በራስ መተማመንን በአጠቃላይ የፍቅር ምንጭ ናቸው❤❤❤❤

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE หลายเดือนก่อน

      የቤተሰብ ውጤት ነው

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat 2 หลายเดือนก่อน +245

    ውይ እንደ ሄኖክ ሚስት ማንንም አልወድም በስመሀብ እላፊ ነው የምወዳት ለሰው ያላት ክብር wow

    • @ዘመንአይሽሬ
      @ዘመንአይሽሬ 2 หลายเดือนก่อน +10

      ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ሄኖክም ምርጥ ባል ነው ለሰው ያለው ክብር ❤

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 2 หลายเดือนก่อน +6

      ወላሂ እኔም በጣም እወዳታለሁ ጡሩ ሴትናት❤

    • @naneamen4825
      @naneamen4825 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የተረጋጋች ናት

    • @G.M.C.AG.M.C.A
      @G.M.C.AG.M.C.A 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም በጣም❤❤❤

    • @EmebetTilahun-e8w
      @EmebetTilahun-e8w 2 หลายเดือนก่อน

      Enem wudid❤❤❤

  • @SebrinaTube-qc7jc
    @SebrinaTube-qc7jc 2 หลายเดือนก่อน +855

    እስኪ እረዱን የምትወዱ እንያችሁ👍 ❤

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ በይበልጥ ቃልዬን

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ፍቅር ናቸው

    • @mesiመሲቲዩብ
      @mesiመሲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እስኪ ስስቴ😢❤❤❤❤

    • @ሸዊት.ቻናል
      @ሸዊት.ቻናል หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @ሸዊት.ቻናል
      @ሸዊት.ቻናል หลายเดือนก่อน

      ​@mesiመሲለንየም ደምርኝ ውዴቲዩብ

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 2 หลายเดือนก่อน +116

    የአቤልን ሚስት ሳቅ በጣም ነው የምወደው 😂በተረፈ ስታምሩ የ4 ወንድማማቾች ሚስት ስታምሩ❤❤❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 2 หลายเดือนก่อน +954

    ወንዶች የሌለንበት ሙያ ግምገማ ግን ልክ ነው 😂😂😂😂

    • @mmmmmm-pq8vt
      @mmmmmm-pq8vt 2 หลายเดือนก่อน +9

      እኳ ክክክ ተሰቃየችኮ

    • @gfg4073
      @gfg4073 2 หลายเดือนก่อน +7

      😂😂😂😂😂😂ትክክል አይለም ቀምሳችው መዳኛት ነበረባችው

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 2 หลายเดือนก่อน +2

      በቃአንድቀን ድገሙት❤❤❤

    • @HayatOumer-ur2uy
      @HayatOumer-ur2uy 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @saaa9448
      @saaa9448 2 หลายเดือนก่อน +1

      አደለም ይቀጡ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 หลายเดือนก่อน +78

    በቂይቀሚስ የለበሰች ስርአቷ ትግስቷ ምግብ ስትሰጣት እሽ ጎበስ አላች የደቀድሞ እናቶቻችን ገጠር ስናድግ እንዳቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤታችን በሰላም ትግላግልሽ ልጆችን በጥበብ በሞጎስ እመቤታችን ታሳድግል ትዳራሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ።
    ሁላችሁንም እመቤታችን ትጎብኛችሁ በሰላም ለተገላገሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ!!!!❤❤❤❤

    • @tirsithaielgebrial5409
      @tirsithaielgebrial5409 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ጥሩ ናቸው፡፡እንደ እድሜም ይኮናል ርኮ

    • @salamgulnt
      @salamgulnt 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ❤❤

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c หลายเดือนก่อน

      የትልቅሚስትነች

  • @SamreA-h6t
    @SamreA-h6t 2 หลายเดือนก่อน +147

    ቀይ ለባሿ በጣም የሰው ደስታ የምትፈልግ ናት ❤❤❤

    • @salamgulnt
      @salamgulnt 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ❤❤

    • @Mm-wv6pv
      @Mm-wv6pv 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላ

  • @NolobxBATMAN
    @NolobxBATMAN 2 หลายเดือนก่อน +169

    አራተኛ ልጅ አርግዜ ጨንቆኛል ሰዎች ባለቤቴ አይፈልግም ግን ጥሩ ኑሮ አለኝ እሱ እምቢ ቢለኝም አይዞሽ በሉኝ እንቢ እንዳይለኝ ያለፍላጎቱ ነው ያረገዝኩት

    • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
      @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 2 หลายเดือนก่อน +12

      ሳትስማሙ ማርገዝ ውጤቱ ይሄው ነው😢አይዞ ለመልካም ነው

    • @FikertteMimi1974
      @FikertteMimi1974 2 หลายเดือนก่อน +22

      እሀቴ አይዞሽ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እኛ ፈቅደን የምናመጣው እኛ ፈቅደን የምናስቀረው አይደለም አንዳንድ ወንዶች ሰልፍሸ ናቸው ሀላፊነት አይፈልጉም እመቤቴ በሰላም ታሳቅፍሽ አትጨነቂ

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 2 หลายเดือนก่อน +7

      አይዞሽ፥እህት፥ዝም፥በይው፥መወለዴን፥ካልፍለክ፥አርፍህ፥ለብቻህ፥ተኛ፥በይው፥እኔም፥ባለትዳር፥የሁለት፥ልጅእናት፥ነኝ፥እዴዛነው፥የምለው፥ስርአቱን፥ካልዪዘ፥አችልትዴክሚበት፥ኑሮሽ፥ዴህኒ፥ከሆነ፥ዝም፥በይው፥ውላህ፥እውነቴን፥ነው😂😂😂፥የኔመልስ፥ይህ፥ነው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 หลายเดือนก่อน +8

      አላህከሰጠሽ ለምኑነውማስፈቀዱ ኑሮሽደህናከሆነ ትዳራችሁጥሩካልሆነ ልጆችሽጫናእንዳይፈጠር ማስተካከልተገቢነው

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 2 หลายเดือนก่อน +2

      እሱ ሳይፈልግ ለምንእህቴ በስምምነት አይሻልም ነበር ጥሩህይወት ካለሽ አትጨነቂ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነዉ እመቤታችን ትረዳሽ ፆሎት አድርጊ እህቴ!!!!

  • @KalamZemedkun
    @KalamZemedkun 2 หลายเดือนก่อน +182

    ለመጀመርያ ጊዜ የወንድማማቾች ሚሰት እንዲህ ፍቅር ሆነው አየው አቤት መደል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ለመጀመሪያ

    • @werert2189
      @werert2189 2 หลายเดือนก่อน +7

      እባካችሁ አታካብዶ ሚድያላይ ስላልወጣነውጂ በየቤቱ ስንቱ ተከባብሮ እየኖር እያየንነው እነዚህ በቀርሳ ስለታዮነውዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DestaMekonnen-r6y
      @DestaMekonnen-r6y 2 หลายเดือนก่อน

      Ykr yibelegnina leyitubu yihonala abate buznes layi mayimama yelemeko 😂😂😂😂😂😂

    • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
      @የኡሚልጅ-የ6ቈ 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሚዳያ ስላልወጡ እንጅ የአጎቴ ሚስቶች በሚድያ ሳይሆን በቤታቼዉ ፍቅር ናቸዉ

    • @werert2189
      @werert2189 2 หลายเดือนก่อน

      @@የኡሚልጅ-የ6ቈ እንደውም እነሱ ለይታ ብለው አይደለምበፍቅር ያኑርልሽ እማየ እነዚህ ካሜራ ደቅነውነው

  • @WideTesfaw
    @WideTesfaw 2 หลายเดือนก่อน +53

    ማርያምን በጣም ዴስ ስትሉ እህቶች ናው ነው የምትመስሉት በተለይ እረዱ እና ቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +166

    የሄኖክ ሚስት ለሰው ሞራል ስትጨነቅ😢😢የኔውዶች ፈጣሪ በሰላም እምትወልዱ ያድረጋችሁ❤❤❤❤❤ረዱየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senefikeshdejene342
    @senefikeshdejene342 2 หลายเดือนก่อน +70

    ረድዬ ጎበዝ ሁሉም ይለመዳል ዋናው ፍቅሩ ነው ሁላችሁም ፍቅሮች ናችሁ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 หลายเดือนก่อน +41

    ሶሰት እርጉዞች አማረኝ ስታሚሩ እመበቴ በሰላም ትገላግላችሁ በጣም ነው ምታምሩት የእዮብ ልእልት ባለሙያ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 2 หลายเดือนก่อน +76

    መታደል ነው እዲህ አይነት ቤተሰብ ይህን ፍቅራቹህን አምላክ ይጠብቀው

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 หลายเดือนก่อน +45

    መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕት ይበልጣል ረዱዬ የኔ ቆንጆ የምታዘዚ ልጅ ይስጥሽ በጣም ደስስ ትላላቹህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ❤❤❤

  • @fatmaabdullah4363
    @fatmaabdullah4363 2 หลายเดือนก่อน +55

    ቀይ ለበሿ ምስኪን ነት ተስተውቀለች አላህ በሰላም ሁለት የርግሽ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 หลายเดือนก่อน +47

    ቀይየለበሰችሁ ጥሩልብ አላት ማርያም ስራይበዛባታል አለች የእኔ ሴት❤❤❤

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 2 หลายเดือนก่อน +4

    አለምን እንደ ገነት ነው የምትኖርዋት። በረከታቹ ይደርብኝ። ረዱዬ Bravo. እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርጋቹ።

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +323

    የዚ ቤት ፍቅር ለሁላችንም ይድራሰን😢😢🎉🎉🎉መነው እዳኔ የሚዋዳቻው😢😢😢😢

    • @AsuAbaynehe
      @AsuAbaynehe 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @DajaneDadhi
      @DajaneDadhi 2 หลายเดือนก่อน

      Ameen unet❤❤❤😢

    • @Alam-gw9me
      @Alam-gw9me 2 หลายเดือนก่อน

      Amen❤❤❤

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 2 หลายเดือนก่อน

      ማስመሰል የለለበት ቤት 😊ደስ ይላሉ😊መጨረሻቸዉ ይመር❤❤

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 2 หลายเดือนก่อน

      አረ አሚንንንንን እኔማ በፈቅረ ከነዚህ ቤተሰብ እቀናለሁ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 หลายเดือนก่อน +55

    ፂዬ ልቧ እናትነቷ ደስ ሲል❤❤❤
    ረድ👏👏👏👏

  • @HanaWeldesemyat
    @HanaWeldesemyat 2 หลายเดือนก่อน +68

    የኔ ጣፋጮች ስታምሩ የፊታችሁን ከጀርባቸሁ ያድርግላችሁ

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 2 หลายเดือนก่อน +11

    የሄኖክ ሚሥት ደሥየምትል ነች እርጋታዋ ለሠዉ ያላት ክብር ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 2 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ ዉዶች ሶስታችሁም ድንግል ማርያም ትቅረባችሁ🙏🙏🙏🙏🙏እረዱዬ ድንግል ማርያም ለዚህ ክብር ታብቃሽ❤❤❤❤❤

  • @josijos8439
    @josijos8439 2 หลายเดือนก่อน +15

    የአቤል ሚስት ነፂዬዬዬ ስትስቂ ሳቅሽ ደስ ሲል አንቺም ስታምሪ የኔ ቆንጆ

  • @EDENDEIIEGE
    @EDENDEIIEGE 2 หลายเดือนก่อน +31

    አይዞሽ ረዱ ላንቺ ጌዜ ሦስቱም ይንከባከቡሻል

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube 2 หลายเดือนก่อน +41

    እውይ መታደል እኮ ነው እንደዝህ አይነት ፍቅር ❤

  • @Tikiklshamena
    @Tikiklshamena 2 หลายเดือนก่อน +13

    ፂዬ ግን የዋህ ነሽ ስራ ይበዛባታል አለች 😊🥰🥰🥰🥰🥰ረዱዬ የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ😘😘😘😘😘

  • @TgestDesale
    @TgestDesale หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ
    በጣም ትለያላችሁ አይለያችሁ❤❤❤
    ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ፍቅር ደስታ በረከት ይጨምርላችሁ⛪💖🍇🕊🕊🕊

  • @mesimesi-xk4vb
    @mesimesi-xk4vb 2 หลายเดือนก่อน +38

    ቃልዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ትለያለሽ

  • @TigsHabeshawit
    @TigsHabeshawit 2 หลายเดือนก่อน +70

    ይከን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጠን 😍

    • @karemakarim7567
      @karemakarim7567 2 หลายเดือนก่อน +1

      አአሚንን

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን (3)

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን❤❤

    • @TadsggfBxjhfd
      @TadsggfBxjhfd 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @OmorOmor-yt9up
    @OmorOmor-yt9up 2 หลายเดือนก่อน +40

    ቃል የኔማር በጣም ነዉ እምወድሽ የኔ ልዪ ,የኔ ሴት

  • @Haya-q9j5x
    @Haya-q9j5x 2 หลายเดือนก่อน +63

    እንዴ ተራጋጉ ኮሞንቶሮች ለጫወታው እኮ ነው እንትና ጡሩ ናት እንትና ኩፉ ናት ኣትቦሉ ሁላቸው ጡሩ ናቸው 😂🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘

    • @rweftt1940
      @rweftt1940 2 หลายเดือนก่อน +1

      መቸም ቃልን ጥሩ ናት አንልም ምን እዴተናገረች እናቃለን ይች የድሃ ልጅ በኛ ነው ያለፈላት አሁን ላይ አፏን ከፈተች😊

    • @tirsithaielgebrial5409
      @tirsithaielgebrial5409 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይባልም፡፡ይህ ኮፕሌክስ ይባላል፡፡ደግሞም ብልግና፣እና ቅናት

    • @food-q1b
      @food-q1b 2 หลายเดือนก่อน

      lij yefetari sitota new

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 2 หลายเดือนก่อน

      የማይሰሳት የለም አች በልጅሽ ቢሆን ታረገለሽ እና የዛን ወቅት ደግሞ ሰራተኞች ልጅ በሚገድሉበት ወቅት ነበሪ አይፈረድባትም ​@@rweftt1940

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@rweftt1940ተይ እህቴ አይባልም ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም ሁሉም የራሱ ይሆነ ደካማ ኅን አለው

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 2 หลายเดือนก่อน +40

    ረዱ ❤❤ሞያዋ የቀርና መልኩ አና ስርዓቷ ብቻ ከሁሉም በላይ በቂ ነው ደርባባ

    • @AddAsd-d9y
      @AddAsd-d9y หลายเดือนก่อน

      እኔም ብያለሁ

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 2 หลายเดือนก่อน +11

    ውድ የኔኖክ ሚስት ፀባይሽን አይቀይረው ጎበዝ ደስ ስትል

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 2 หลายเดือนก่อน +40

    ቃልና እረዱ ድምፅ መልክ አንድ ስታምሩ እርጉዞች

  • @amma4705
    @amma4705 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ቤት ፍቅር የአላህ ማሽአላህህህህህ ከወንድማማቾቹ የምራቶቹ ወገጣጠም ወላሒ ይገርማል አላህ ይጠብቃችሁ የልብ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 2 หลายเดือนก่อน +12

    ስታምሩ እንኳን የወንድም ሚስት እህቴም እንድናተ አይዋደድም
    እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥችሁ
    ምግብም ብጥም ያምራል❤🎉🎉

  • @LamlamAl
    @LamlamAl หลายเดือนก่อน +1

    በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር ዋውውውውው ነው አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yehishimebet4605
    @yehishimebet4605 2 หลายเดือนก่อน +59

    ይህ ውጤት 4. ወንድማማች ፍቅር ውጤት ነው ዛሬ እነደዚህ ያለው ፍቅር ያላችው እናት ቤት ሴት ልጅ ካላ ለልጄ ❤❤❤❤

    • @sadalasadala5852
      @sadalasadala5852 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @adu-kf2jj
      @adu-kf2jj 2 หลายเดือนก่อน

      አግብታለች

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh หลายเดือนก่อน

    የሄኖክ ሚስት የኔ ቆንጆ አዛኝ ናት ለሰው ሞራል የምትጨነቅ 🌹 እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ ከሰነፍ መሰዋት መታዘዝ ይበልጣል ረዱ ወርቅ እኮነሽ ጨዋ❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 หลายเดือนก่อน +16

    ዊይ ማሻአላህ ደስ ስሲትሉ መታደልነው ያረብ ለኛም በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ስጠን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 หลายเดือนก่อน +10

    ባለሞያ እረዱ የእኔ ሴት መታገስሽ እራሱ በቂነዉ❤❤❤❤

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg 2 หลายเดือนก่อน +22

    ወይኔ ፆዬ የኔ እናት 😂😂😂😂 ፍቅራችሁን ያብዛልን❤❤❤

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 2 หลายเดือนก่อน +16

    ወይኔ ረዱዬ አሠቃዩሽ እዩባን መጥራት ነበረብሽ እዴት እዳዝናናችሁኝ አጠይቁን ሥወዳችሁ ረዱ ባለሞያ ናት እውይ ❤❤❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቃልና ረዱ ድምፃቸው እሚመሳሰለው ነገርስ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o หลายเดือนก่อน

    ረዱዬ የኔ እናት ቻይዉ እንግዲህ የኔ ጨዋ
    የዚ ቤት ፍቅር ለኛም ይድራሰን አሜን፫❤❤❤👍👍👍🎉🎉🎉

  • @ekrammuhammedhgyt3480
    @ekrammuhammedhgyt3480 2 หลายเดือนก่อน +28

    ደስ ሲሉ❤❤ከታላቅ ቤት ስትሰባሰቡ ደሞ ይለያል ውበቱ

    • @drr8432
      @drr8432 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ 2 หลายเดือนก่อน +11

    የዚ ቤት ፍቅር ሁሌም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏ማነው እደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @ZinatAbdu-ck4ho
    @ZinatAbdu-ck4ho 2 หลายเดือนก่อน +17

    ወይኔ እንደት ደስ እንደሚሉ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @tenahewolde1062
    @tenahewolde1062 2 หลายเดือนก่อน +9

    ናፅ አናቴን አስታዎሳቺኝ 😢ሁላችሁም ታምራላችሁ ፍቂራችሁ የፃና ይሁን ባጌታ ❤❤

  • @Asseead-s9w
    @Asseead-s9w 2 หลายเดือนก่อน +45

    ይሄ ቀን መቼም ነው አምላክ ለእኔም በረክት ይድረሰኝ❤❤❤🙏🙏⛪⛪⛪💚💚

    • @ሳራ-ሐ8ቀ
      @ሳራ-ሐ8ቀ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ኡፍ እኔሰ የሰው ሀገር ሰለችኝ

    • @Asseead-s9w
      @Asseead-s9w 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሳራ-ሐ8ቀ አይዛሺ ዉዴ ያልፍል የእኛም ቀን ይመጣሉ ዋናው ጤና💚⛪🙏

    • @ቤተ-ጊዮርጊሰ
      @ቤተ-ጊዮርጊሰ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ይድርሰን ደምሪኝ እሲ😢😢

    • @Asseead-s9w
      @Asseead-s9w 2 หลายเดือนก่อน

      @@ቤተ-ጊዮርጊሰ እሸ

    • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
      @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ หลายเดือนก่อน

      አሜን🎉🎉

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs 2 หลายเดือนก่อน +15

    የሂኒ ንግሰት ደግነቷ አዘኝነቷ እንዳትሸማቀቅ❤❤ የምታረጊው ነገር

  • @mesayeayslew8120
    @mesayeayslew8120 2 หลายเดือนก่อน +3

    በውነት ደስ ትላላቹ ፍቅራችሁን ሰይጣን አይይባቹ ተባረኩ እርጎዞችም በሰላም ተገላገሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @XaayadXaayad
    @XaayadXaayad หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን በሰላም ትገላግላችሁ❤❤❤ረዱ🎉🎉🎉

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 หลายเดือนก่อน +17

    ደስ የምትሉ የወድማማቾች ሚስት እመብርሀን በሰላም ትቅረባችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 2 หลายเดือนก่อน +11

    ከሁላቸውም አንደኛ ቆንጆ አንደኛ ረዶ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉ ነገር የሚያምርበት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tirsittekletsadik6857
      @tirsittekletsadik6857 2 หลายเดือนก่อน

      የምር አሳዘንሽኝ እረዱዬ አይዞሽ ጎበዝ ነሽ

  • @yasewchu
    @yasewchu 2 หลายเดือนก่อน +36

    ወየው በሳቅ 😂😂😂😂😂 ቃልየ ያለችበት ፕራክ ከባድ ነው እመብርሃን አቅርባችሁ ❤❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ የሄኒ ሚስት ምስኪን ነገር ነች ሁላቹም ታምራላቹ እመብርሃን ትቅረብላቹ❤❤❤❤

  • @alami5787
    @alami5787 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ደሞ ህፆኑን ነው የምከታተለው እሣቱ ጋር ሄደ እያልኩ የኔ አባት ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 2 หลายเดือนก่อน +1

    ረዱየ አይዞሽ ጎበዝ ነሽ መልክ ይኑርሽጅ ሙያ ከጎረቤት ልመጅ የሚጠፉሽ ነገር ካለ ሙያ ግድ ነው ለሴት ልጅ ይህን ስልሽ ሰነፍ ነሽ እያልኩ አይደለም ጎበዝ ቀጣይ ለወንዶቹ በዶሮ እንጠብቃለን እንድትሳዩን አደራ እህተማማቾች ነው የምትመስሉት🎉🎉

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 หลายเดือนก่อน +16

    ስቃይ መከራ አበሉሽ እረዱ የኔ ምስኪን በግላጭ አገኙሽ ግን በጣምነው ደስ የምትሉት እረዱ ልጅነችኮ ስታሳዝን❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Roor-g5u
    @Roor-g5u 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፂ በጣም ነው የምወድሽ እመብርሀን ትቅረባችሁ❤❤❤❤

  • @RuthenaMessi
    @RuthenaMessi 2 หลายเดือนก่อน +7

    Ye wendmachuche mist sayhon ehtamachoche new yemimeslut
    Emebrehan beselam tgelaglachu ke dram netha yhone betam new yemwedacvu❤❤❤

  • @user-mm9jl3wc1u
    @user-mm9jl3wc1u 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል በፍቅር የተሞላ ቤት አይለያቹ ፎቅራቸሁን ያብዛላቹ እሷም ወልዳ ለማረሥ ያብቃችሁ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ስትሉ እመቤቴ ትቅረባችሁ🙏❤️ፂዬ የኔ ደርባባ የምወደው አይነት ፀባይ ነው ያለሽ❤❤

  • @adu-kf2jj
    @adu-kf2jj 2 หลายเดือนก่อน

    ለብዙ ፋሚሊ ትምህርት የሚሆን መቻቻልን መከባበር መተማመን ህብረት ጽናት ያማያስተምር ቪዲዮ ነው በተለይ ሚስቶች ከተለያዩ ቤተሰብ መተው ከባላቸው ቤተ ሰብ ተሰማምተው መኖራቸው በጣም ለሌሎች የሚያስተምር ነው፡፡ ግን ይህን ሰው የሚስቶችንም ቤተሰብ ባሎች አንዳንም ቢያካትቱ የበለጠ ያምራል።

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔናት እረዱ እደት እዳሳዘንሽኝ ደሞ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @yemaryam-lz5tz
    @yemaryam-lz5tz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችሁም ታምራላችሁ ተባረኩ ከፋቅር በላይ ደስታ የሚሰጥ ለሰው ልጅ ምን አለ❤። የአቤል ባለቤት በጣም በጣም ነው የምወድሽ

  • @Lemaryamnegn
    @Lemaryamnegn 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያፅናላችሁ

  • @RakiYordi
    @RakiYordi หลายเดือนก่อน

    የሄኖክ ሚስት በጣማ ነዉ ለሰዉ respect ያላት በስምኣብ የኔ የዋህ❤የዋህ ሞሆኖን ያስታዉቃል ረዱየ የኔ የዋህ እወድሻለዉ🥰ቆይ ግን እዮብ ኣስችሎት ነዉ

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 2 หลายเดือนก่อน +29

    እንደት አዳራችሁ እማይባባሉ ስንት አሉ የወድምአማቾች ሚስቶች የናተ ግን ይለያል አላህ ይጨምራላችሁ እረዱ ያችም ተራ ይድረስሺ እስከልጆቻቸው ታሰሪያቸዋለሺ😂😂

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 หลายเดือนก่อน

    ወዬው ረዱዬ የሶስት እርጉዞች አማረኝ ሰርተሽ ልታበይ ሞያሽ ሊፈተን ነው። በርቺ እህቴ!!!

  • @TigistBabel-n4q
    @TigistBabel-n4q 2 หลายเดือนก่อน +16

    የዚ ቤት ፍቅር ለኛም ይድራሰን😭😭🙏🙏

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራሳችሁን ያብዛላችሁ ደስየሜል ቤተሰብ

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 2 หลายเดือนก่อน +8

    ስታምሩ እኮ ፈጣሪ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ❤❤

  • @sofiakamal5924
    @sofiakamal5924 2 หลายเดือนก่อน

    ርዱ ጎብዝ ባለሞያ ነሽ በዚህ እድሜ እንዲህ ማዝጋጅትሽ ፍቅራችሁን የጨምርላቹ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 หลายเดือนก่อน +21

    የአላህ ስራ ይገርማል ግን በጣምም ትዋደዳላችሁ ሶስታችሁም አረገዛችሁ አላህ በሰላም ይገላግላችሁ ወይኔ ረዱዬ

  • @Bangobango-m9h
    @Bangobango-m9h 2 หลายเดือนก่อน

    Fkrachihu siyaskena ❤❤❤ereduye ayzoshi melk stegn muya kegorebete new zm bleshi lazegi eshi eredu wedshalehu

  • @Tewabech-c1m
    @Tewabech-c1m 2 หลายเดือนก่อน +28

    እመቤቴ ትቅረባችሁ 3ትችሁንም በጣም ነው የምታምሩት ግን ረዱን አገላታችሀት ረዱ ምላሹን እጠብቃልን 😂😂😂😂

  • @stc6291
    @stc6291 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከእናተ ፈርን እየተማርን ነዉ ቀጥሉበት ለብዙ ቤተሰብ ተምሳሌት ናችሁ የተባረከ ቤተሰብ እናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤ ይህ ቤተሰብ መልካም ነው እግዚአብሔር ፍቅርቹ ይብዛ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @teesaum4222
    @teesaum4222 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስትላላችሁ ፍቅራችሁ እመብረሀን በሰላም ትገላግላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 หลายเดือนก่อน +29

    እህትማማቾች ነው የሚመስሉት ስታምሩ ክፉአይያችሁ❤❤❤❤❤

  • @HanaTefera-j7q
    @HanaTefera-j7q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ረድዬ ተጫወቱብሽ አደለ በርች እንግዲ እግዚያብሔር ከናተጋር ይሁን የኔ መልካሞች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Zenitadem
    @Zenitadem 2 หลายเดือนก่อน +29

    ረዱኑ ፂ ስወዳቸው ሌሎቻችሁንም እወዳችኃለሁ ግን የሁለቱ. ይለያል👩‍👩‍👦‍👦

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 หลายเดือนก่อน +1

    ረዱ የኢዮባ ንግስት ጎበዝ ነሽ እውነት❤❤

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q 2 หลายเดือนก่อน +7

    የፍቅር አምላክፍቅራችሁን ያብዛላችሁለእኛም በረከታቹሁይድረሰን

  • @HaymiTube-o8e
    @HaymiTube-o8e หลายเดือนก่อน +1

    Baxamii tigisatii Alati yenee qojuu ❤

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o 2 หลายเดือนก่อน +9

    ረዱዬ አይዞሽ አወከቡሽ አይደል በዶሮ ደሞ በተለያየ ምግብ ትምጣልን የምትሉ

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትላልቹ ነጽ በጣም ተመቺታናልች አሀንን ያልኩት ምክናት የ ማዳምን ገጸ ባር ነው ያሳይቺን

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅራችሁ ሲያስቀና❤❤❤❤ አይቀይርባችሁ❤❤❤❤❤

  • @Chcghh-m6g
    @Chcghh-m6g 2 หลายเดือนก่อน

    ፅየ የኔ የዋህ ስራ ይበዛታል አላለችም የኔ ቆንጆ የኔ እርግብ ሁላቹኑም ውድድ ነው ማደርጋቹ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ የዚህ ቤት ፍቅር እኮ ማርያምን ይለያል❤❤❤❤🎉እረዱዬ ተሠቃዬሽ😂

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 2 หลายเดือนก่อน

    መታደል ኖው የነዚ ቤተሰብ ፍቅርብቻ ተባረኩ አመብየቴ ትቅረባቹ ረዱየ አስተዋይ🎉❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ደርባባዎች ስወዳቹህ ምርጥ ቤተሰቦች ከድራማ ነጻ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የሆዳቹህን በጀርባቹህ ያድርግላቹህ❤🙏ከአይን ያውጣቹህ ምንኛ መመረቅነው እዲህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ማፍራት እኔም ሀሳቤን አሳካልኚ ቤተሰቦቸን እዲህ በፍቅር መኖር❤

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ረዱዬ ሱሴ ትግስትሽ ደስ ስትይ ❤❤❤አዩ ወደትነህ ድረስላትተሰቃዬች😂😂😂😂የዚህቤት ፍቅር ማነው እደኒ የሚናፍቀው የእውነት❤❤❤❤❤

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 2 หลายเดือนก่อน +17

    ከማለቃቀስ የፀዱ ከውሸት የፀዱ ጥሎብኝ ስወዳቸው ❤❤

  • @konjitkonjit6271
    @konjitkonjit6271 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ጎቦዝ ኔሸ ሩዱ🎉🎉🎉❤❤❤