ከባለቤትሽ ጋር እንዴት ተዋወቃችሁ? | ፎቶና ጨዋታ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር| Photo Ena Chewata with Mekdes Tsegay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 388

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 9 วันที่ผ่านมา +59

    መቅዬእንኳንም በእግዚአብሔር አረፍሽ::አንቺን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን::❤

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae 9 วันที่ผ่านมา +32

    የኔ ምርጥ አምብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሺፍንፍን አድርጋ ልጆቺሺን ታሳድግልሽ. ዘመንሽ ይባረክ. ኑሪልኝ አህቴ.

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 10 วันที่ผ่านมา +33

    መቅዲዬ ለዚህ እኮ ነዉ የምልሽ ሁሌም ብርቱ አስተዋይ ነሽ እኮ እግዚአብሔር ልጆችሽን ትዳርሽን ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይባርክ ልምልም በይ

  • @sinagetahun8180
    @sinagetahun8180 9 วันที่ผ่านมา +11

    መቅድዬ በጣም ነዉ ማከብርሽ ከባህሪሽ የምወደዉ እዉነት ነዉ ሁሌም ምታወሪዉ ደግሞ እንኳን ፈጣሪ በልጅሽ ባረከሽ ደስ ይላል.

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry 10 วันที่ผ่านมา +90

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 8 วันที่ผ่านมา +17

    ውይ መቅዲዬ ብዙ ቃለ መጠየቆችሽን እሰማለሁ እና በያንዳዱ ቃላቶችሽውስጥ እግዚአብሔር ስለምታስቀድሚ ደስ ይላል እኛም ልክ እዳንቺው እግዚአብሔር ላይ የምናርፍ ያድርገን በጣም ነው የምውድሽ

    • @marmar803
      @marmar803 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 በጣም

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 วันที่ผ่านมา

      በጣም ትክክል ፈርሀ እግዚአብሔር ያልኖረበት ያልነሳበት ያልታመነበት ደስታ እድሜ እይኖረውም🙏🏽

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 9 วันที่ผ่านมา +24

    መቅዲ አይዞሽ አንች ምርጥ ሴት ነሽ! በርች!!!

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 7 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ደርባባ መቅዲዬ አቺን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ❤❤❤❤

  • @ethionigus2189
    @ethionigus2189 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁለት በጣም የምወዳችሁ ሰዎች በጋራ ስትወያዩ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ከደ/ብርሃን

  • @EleniTeshome-sf8nu
    @EleniTeshome-sf8nu 10 วันที่ผ่านมา +27

    መቅዲዬ የኔ ደርባባ ፍፄ ቀጥልበት እስካሁን አሪፍ እንግዶች ነው እያቀረብክልን ያለው

  • @HanaWoldemariam
    @HanaWoldemariam 9 วันที่ผ่านมา +31

    “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
    - ዮሐንስ 3፥36

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus วันที่ผ่านมา

      የስ መቅዲና ፍፄም ወደ ጌታ ዘወር በሉ ያለ እርሱ መዳን የለምና

  • @tinawa56
    @tinawa56 9 วันที่ผ่านมา +8

    ከልቤ የምወድሽ ትምህርት ቤቴ ነሽ የኔ ጀግና
    ብዙ ተምሬያለሁ ካንቺ እንደወርቅ ፈተኑሽ አልቻሉም ተውሽ እድሜው ጤና ይስጥሽ ዳጊ ነች ያንቺ ጎደኛ የምትመጥንሽ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @AdoniAlazere-h6x
    @AdoniAlazere-h6x 10 วันที่ผ่านมา +21

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍፄ❤ መቅዲ❤🎉🎉🎉 መሰረት መብራቴን እንደምንም ብለህ አቅርባት አኖዳችኋለን❤❤

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 9 วันที่ผ่านมา +10

    እውነት ነው በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጤና እና ሰላም ከመላው ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 10 วันที่ผ่านมา +16

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እናመሰግናለን ፍፄ

  • @WubalemTobeyaw
    @WubalemTobeyaw 10 วันที่ผ่านมา +23

    ፍፄ & መቅዲ ስወዳችሁ❤

  • @MekdesMandefro-u8b
    @MekdesMandefro-u8b 10 วันที่ผ่านมา +16

    የሚገርም እምነት ጥንካሬ እና የራስ መተማመን ያለሽ ድንቅ ሴት ❤ መቅዲ በጣም አድናቂሽና አክባሪሽ ነኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 วันที่ผ่านมา +54

    ፍፄ የኛ ተወዳጅ ሩሩ ደግ የዋህ ልበቀና ወንድማችን በተወዳጅ ዝግጅትህ እንኳን መጣክልን በድጋሜ ከነ ቁምነገርህ ጫወታህ ሳቅህ ስወድህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን❤❤❤ሰላም ስንሆን ነው ሳቁ ጫወታውም መቅዲዬ የኛ አመስጋኝ ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ❤የመስጋናሽ ውጤት ነው የተሰጠሽ እሰይ እኛንም ይስማ አንቺን የሰማ❤

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 10 วันที่ผ่านมา +117

    ቀጣይ መሰረት መብራቴን አቅርብልን የምትሉ?

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔርን የተደገፈ አይወድቅም መከዳት ያማል ጊዜው ሲረዝም ግን ያጠነክራል ጠንካራ ሴት ናት እንኳንም አለፍሽው❤

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 10 วันที่ผ่านมา +17

    መቅዲዬ ፈጣሪ ስለጎበኘሽ አመሰግናለው ተጠበቂልኝ❤

  • @NestaEwinnete
    @NestaEwinnete 10 วันที่ผ่านมา +11

    መሲ እና አንች መልካችሁ በጣም ትመሳሰላላችሁ መሲ ቀጭን ዘናጭ አመለ ሸጋ ነበረች ስለ እሷ ስለተናገርሽ ደስ ብሎኛል ባሰብኳት ቁጥር ታሳዝነኛለች 😢😢😢

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 10 วันที่ผ่านมา +14

    መቅዲ 100% ቅን ልብ ኣለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 9 วันที่ผ่านมา +6

    Classy Decent Matured….. person in every way 😍😍😍

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 10 วันที่ผ่านมา +20

    ፍጹም እኮ አጠያየቁ ልክ እንደቤተሰብ በጣም በለዛ ታድሎ።😊

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 10 วันที่ผ่านมา +4

    መቅዲየ የእውነት በጣም ነው የምወድሽ ስነ ምግባርሽ ቁጥብነትሽ ጥንካሬሽ እግዚአብሔርን ተደግፈሽ ያለፍሽበት መንገድ ድንቅ ነው ትዳርሽን ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክ ፍፄ ምርጥ ሰው በርታ❤❤❤

  • @ZerihunM
    @ZerihunM 10 วันที่ผ่านมา +6

    ሃሜተኛና ከጀርባ ጓደኛውን የሚያሳጣ እርሱ ነብሰ ገዳይ ነው!!!!!! መቅዲ አቤት ስወድሽሽሽ! እኔም የሰው መለኪያ ሚዛኔ ይሄ ነው!!! ንግግርሽ ውስጥ ሁሉ የሰፈሬን ልጆች አያቸዋለሁ....የአሚባራ ( ወረር፣ ሸለቆ አምባሽ አራጌና ክፍልስሶስት)😍😍❤❤❤❤❤

  • @SalomeGeza-ml5lm
    @SalomeGeza-ml5lm 9 วันที่ผ่านมา +6

    በአካል ያየሁሽ ቀን ካሜራ ምን ያክል ዉበትሽን እንደቀነሰዉ ነዉ የተሰማኝ ❤️ በሂወቴ እንደዛ ፈዝዤ ሰዉ አይቼ አላዉቅም ፣ በጣም የገረመኝ ደግሞ እያየሁሽ እንደሆነ ስታዉቂ ሳታዉቂኝ ለብዙ ጊዜ እንደሚያዉቀኝ ሰዉ ሰላም አልሽኝ 🙏 ህንፃዉ ዉስጥ የነበረዉን ሰዉ ሁሉ ሰላም እያልሽ አለፍሽ 💕 ድንቅ ሴት ! እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ 💕❤️🙏

  • @zerituzana8213
    @zerituzana8213 9 วันที่ผ่านมา +4

    መቅዲዬ እንኳንም እግዚአብሔር ባረከሽ ደስታ ሳቅሽ እና ሰላምሽ ይብዛ ክፉ ነገር ከሕይወትሽ ከቤትሽ ድራቅ❤❤❤❤❤❤

  • @mettik1562
    @mettik1562 9 วันที่ผ่านมา +4

    The parson who is asking her questions can now get A Raise. This journalist is very clam, knowledgeable and and his questioner come as natural conversation.

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 10 วันที่ผ่านมา +7

    OMG she so sweet and beautiful. I'm so happy for you and your family.❤❤❤

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 3 วันที่ผ่านมา +1

    የመፅናናት አምላክ ያፅናናሽ ሀዘኑንም ከውስጥሽ ያውጣልሽ እውነት ነው አንዲትም እናት በወሊድ ምክንያት አትሙት 🙏 እንኳን የቅርብ ሰው ለማያውቅም ሰው ይከብዳል 😢

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 10 วันที่ผ่านมา +10

    መሲዬ ፍቅር የሁነች ልጀ ነበርች እግዚኣብሔር ነፍሳን በገነት ያድርገው መቅዲዬ የእውነት ስው እግዚኣብሔር ከነቤተሰባችሽ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 10 วันที่ผ่านมา +14

    ኑሪልኝ አሁንም አግዚአብሔር በብዙ ይጨምርልሽ

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 10 วันที่ผ่านมา +7

    መቅዲየ ከልቤ እወድሻለሁ። እፀልይልሽ ነበር። እግዚአብሔር ልጆች ስለሰጠሽ ክብር ምስጋና ይብዛለት

  • @NahomDessye
    @NahomDessye 8 วันที่ผ่านมา +1

    መቅዲ በጣም ደስ የሚል ስብእና የምር ሀገርሽን ሀይማኖትሽን የምትወጂ ቤተሰቦችሽ ምርጥ አድርገው የሰሩሽ የምድራችን ስጦታዎች መካከል አንዷ ነሽ !!!!ፍጼም ቅን ልብ ያለህ ምርጥ ገጸበረከቶች ናችሁ ፈጣሪ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @RahelAbrham-d3k
    @RahelAbrham-d3k 10 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ውድ እንዴ እደምወድሽ እኮ በልጅ መባረክሽ ደሞ እንዴት ደስስስስ እዳለኝ በትዳ በልጅ አትፈተኚ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 10 วันที่ผ่านมา +7

    ቆንጆ ቃለመጠይቅ❤❤❤ከቆንጅዬ ጋር

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 10 วันที่ผ่านมา +2

    መቅዲ አድናቂሽ ነኝ ጥንካሬሽ እና በራስ መተማመንሽ ያስደንቀኛል።
    በርቺ ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን። ልጆችሽን ያሳድግልሽ
    ስለ ሐሜት ያልሽዉ አባባል
    አስገርሞኛል ሐሜት በሮብ ስጋ መብላት ነው

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 10 วันที่ผ่านมา +6

    ፍፄ መቅዲን ይጋብዛል ብዬ ሳስብ ነበር❤❤❤❤❤መቅዲ በጣም አከብርሻለው

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 10 วันที่ผ่านมา +4

    I admire her strength. Very inspiring woman. Both of you have a great personality.

  • @Misneb
    @Misneb 10 วันที่ผ่านมา +27

    ፍፁም ፎቶ በለቅሶ ምክንያት ሜክአፕ እንዳይበላሽ በተቻለ መጠን የሚያሳዝኑትን ርዕሶች ከፎቶ በሁዋላ ቢሆን እላለሁ። በነገራችን ላይ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው....

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 10 วันที่ผ่านมา +7

    ፍፄ ታድለህ ።ወንድማዊ ፍቅርህ ያስቀናል ።❤❤🫶🫶👌👌👏👏🌻🌻🙏🙏🌹🌹❤️❤️🥰🥰

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 9 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ጀግና ነሽ።እግዝአብሄር መጨረሻሽንም እንደ እናት እና አባትሽ ያሳምርልሽ።

  • @kamrekamre4839
    @kamrekamre4839 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ሴት የሴት ታምሰሌት ጀግነ በርቺልኝ ❤💙💙

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 9 วันที่ผ่านมา +4

    መቅዲ እናትቨን በጠም ደሰበሚል ቃል ነው የጠራቫት እኔም እናቴ
    የአንቺ ያልቫትን እናቴም እንደሸቺ እናት ነበርች አሁን ግን በህይወት የለችም አንቺም በልጆችቨ አግኚው ልጆችቨን እግዚብሒር ያሳድግልቨቨ አድናቄቨ ነኝ❤❤

  • @MameAbiy
    @MameAbiy 10 วันที่ผ่านมา +12

    መቅዲዬ ስወዳት😘😘 ጠንካራ ሴት ናት

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 10 วันที่ผ่านมา +2

    መቅድዬ በጣም የዋህ ጎበዝ ሰርታ እምታሰራ ታታሪ ለራስዋ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የሞያ ጉዋደኞችዋ እድገት እምትታትር ቆፍጣና ፈርያ እግዛብሄር ያላት ትጉ ለ ትውልድ እምትሰራ እምትታትር ብሎም ከብዙ ጠላቶችዋጋር በፀሎት ተፍልማ ዛሬ ላይ ምኞትዋ ተሳክቶላት ትውልድ ላይ መልካም ነገር እምትሰራ በተግባር የቆንጆ መንታ ልጆች እናት ባለትዳር ቆንጆ ውብ ከፍፍፍፍ ብላ እምትራመድ ምሁር ናት . እኔ በጣም መከታተል የጀመርኩት ከ ሞጋጆች ጀምሮ እስከዚች ሰአት ስታዝንም አዝኜ ስታዝንም አዝኜ ግን አሁን ላይ ሁሉን አልፍ በድል ከፍፍ ብላ ስለምትጉዋዝ ደስታዬ ወደር የለውም . በርችልን መቅድዬ

  • @Nuriyasallo
    @Nuriyasallo 2 วันที่ผ่านมา

    ፈፄ በጠም የመከብረህ መቅዲ የኔ እርጎ በጠም ነው የምወድሽ ልጆችሽን አላህ የሰድግልሽ❤❤

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 9 วันที่ผ่านมา +2

    በመጀመሪያ ፍፄ you & your family are loved 🥰 in all aspects 💕 all what you’re doing. በመቀጠል መቅድሚ ማለት በእኔ እይታና ግምገማ the best Ethiopian female artist and all natural human character also her behavior, she is the best of the best ❤❤❤ keep up what you’re doing Mekdiye as a true human being follow your dreams God Bless you and your family

  • @AsniChane
    @AsniChane 4 วันที่ผ่านมา

    ዉይ ፍፄ ፕሮግራም አዘጋጅተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ::እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

  • @HanaWondimsesha
    @HanaWondimsesha 10 วันที่ผ่านมา +4

    መቅዲዬ የእኔ መልካም ብዙ ተምሬብሻለሁ የሀኒዬ እና ሳሪዬ እናት ደግሜ እስካገኝሽ ትናፈቂያለሽ ❤️ 🙏🏼

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 10 วันที่ผ่านมา +14

    መቅዲ ጀግኒት ነሽ እኮ ውድድድድድድ❤

  • @NestaEwinnete
    @NestaEwinnete 10 วันที่ผ่านมา +13

    መሲ መቼም የማረሳት ልጅ ናት በጣም ቆንጆ መልካም ልጅ ነበረች እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያሳርፍ

  • @nanittadesse2669
    @nanittadesse2669 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ አይነት ዝግጅቶች በተለይ ወላጅ ለሆንን እኛ ካለፍንበት ልምድ አንፃር ስለሆነ ልጆቻችንን የምናሳድገው እነዚህ አይነት ዝግጅቶች መልካም ልጆችን ለማሳደግ ጠቃሚ ግብዓት ይሆነናል
    በጣም እናመሠግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @hanamontano7931
    @hanamontano7931 9 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውብ ደረባባ ሴት ነሽ እግዚያብሐር ይባርክሽ ድንግል ማሪያም ልጆችሽን በፀጋ በሞገስ በፀጋ ታሳድግልሽ

  • @azi374
    @azi374 10 วันที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤we love you guys from Eritrea

  • @TrngoMeshesha
    @TrngoMeshesha 59 นาทีที่ผ่านมา

    መቅድየ ልባም ሴት ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 9 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ቆንጆ መቅዲየ እማምላክ ቀሪ ዘመንሽን ታርዝምልሽ ዉብ እረጋ ያልሽ መልካም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @DawitGeberwold
    @DawitGeberwold 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፍፄ በጣም አክባሪህ ነኝ ቁምነገረኛ አንደበተ ርቱ እሚገርመኝ በጣም የምወዳቸውንና የማደንቃቸውን ድንቅና ውብ የአሆኑ የጥበብ ንግስቶች የሰላም ተስፋዬን እና መቅደስ ፀጋዬን ብቃትና ጀግንነት ስላሳየሃን በጣም አድርጌ አመሰግንሀለው ፍፄ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ዘመንህን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይባርክልህ አቦ ይመችህ የአራድዬ ልጅ ተመቸሃኝ በቃ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 วันที่ผ่านมา +8

    ደርባባ ሴት መቅዲ ሂወትሽ ዘላለም ያማረ ይሁን ፍጼያችን we love you

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 10 วันที่ผ่านมา +3

    አረ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ናቺሁ ባላቤትህ ልጆቺህ ሁሉም ስላም ነው እንኮን ደስ አለህ ፍፅ ስላየሁ ደስ ብልኛ

  • @ziye1715
    @ziye1715 9 วันที่ผ่านมา +1

    Meqdi ur an example for alot of us. God never betrayed when friends do and when u get closer to him he bless you more. I'm so happy that you are blessed with two children ❤❤ may God bless you more my dear❤️

  • @ansy4366
    @ansy4366 10 วันที่ผ่านมา +4

    አኔ አንቺ ሳይ አግዚኣብሄር አመሰግናለው ተስፋም በኣምላኬ ኣረጋለው ጨዋ ሴት ነሽ አግዚኣብሄር በልጆችሽ ያስደስትሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @dehnatube
    @dehnatube 10 วันที่ผ่านมา +10

    መቅዲ አክባሪሽ ነኝ።

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 9 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው የኔም እናት የጀርባ አጥንቴ ነበረች ከሁለት አመት በፊት አጣሁዋት እንጂ ዛሬም መለየትዋን ለማመን ተቸግሬአለሁ ስለ እናትሽ እያለች መመስከርሽን በጣም አደንቃለሁ ተባረኪ እናት በምንም በማንም አትተካም።

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 10 วันที่ผ่านมา +3

    😅ደስ የሚል ጓደኝነት❤❤እውነት ፍጼ😮 የጓደኝነት ልክ ነኸ❤❤❤❤❤መቅድዬ❤❤❤❤❤ ምስጋና ምስጋና ስለሁሉ❤❤❤ፍጽዬ የእውነት ወንድም ነህ❤❤❤ደስ የሚል ስብህና መቅድዬ ከሞጋቾች ድራማ ጀምሮ እስካሁን❤❤❤❤ነገርን በይቅርታ ማለፍ ትልቅ ነገር ነው🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @gizachewbula7620
    @gizachewbula7620 10 วันที่ผ่านมา +5

    መቅዲ የገታ ሰላም ይብዛልሽ። ሰዉን ዉደደዉ እንጂ አትመነዉ የሚል ቃል የሰዉ ጥቅስ እንጂ የቅዱስ ቃሉ አካል አይደለም፤ አንቺ ግን በክርስቶሰ ኢየሱስ ባለዉ ሰላም ተረጋጊ በርቺ

    • @edudu7970
      @edudu7970 8 วันที่ผ่านมา

      ባልንጀራን አትመኑ በወዳጅም አትታመኑ የአፍህን ደጅ በብብትህ ከምትተኛው ጠብቅ። ትብሚኪ7:-5

  • @batybatty75
    @batybatty75 9 วันที่ผ่านมา +1

    የዘላለም ቁስሌን እህቴን መሲን በምን ቢገልፆት ትገለጣለች መሲኮ የሰው ሁሉ ደስታ ፈጣሪ አክባሪ ሽቁጥቁጥ ናት ፈጣሪ ይችላል ብለን ዝም አልን እንደተቃጠልን ።መቅዲዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ።

  • @bemnetterefe4617
    @bemnetterefe4617 10 วันที่ผ่านมา +7

    ጠንካራ ሴት ነሽ ካንች ጥንካሬ ተምሪያለሁ አንች ያለፍሻቸዉን አንዳንድ ነገሮች እያለፍሁ ነዉ አንች አሰታወሳለሁ በጣም ሲከብኝ እንዳች አባቴን እወዳለሁ ፈተና ካልገደለህ ያጠነክረሀል ልክ ብለሻል ጉበዝ ብየሻለሁ # one ነሽ ለኔ

  • @AynadisTakuar
    @AynadisTakuar 9 วันที่ผ่านมา +12

    መቅድየ የኔ ጀግና ካንች ብዙ ተምሬያለሁኝ❤
    ሁሌ ነበር የምፀልይልሽ ልጅ እንድኖርሽ!! ላንችና ለመሠረት መብራቴ ማርያምን አንችን የጎበኜ አምላክ እሷንም ይጎብኛት 🤲🤲🤲

  • @ashenafihaile8002
    @ashenafihaile8002 9 วันที่ผ่านมา +7

    መቅዲ እናትሽን በሚገባ ገልጸሸታል እኔ በአጋጣሚ በቅርብ ግዜ አግቻቸው ከሳቸው ጋር አንድ ማዕድ ለመጋራት እድሉን አግቼ ነበር እና በጣም ሰው አክባሪ ትልቅ ትንሽ ብለው የማይለዩ ሁሉንም በእኩል አይን የሚያዩ የደስ ደስ ያላቸው ተጫዋች እናት ናቸው እና በጣም አክባሪያቸው ነኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ሰላማቸውን ያብዛልሽ፡፡

  • @TirhasGhirmay
    @TirhasGhirmay 10 วันที่ผ่านมา +5

    fextey eni Ertrawit negne gen betam nw yemwedhe domom betam yemwedat mekdin Amtahat thank you ❤❤❤

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 8 วันที่ผ่านมา

    ፍፁም ስውድህ ቃል የለኝም ስልህ የምር እንዳንት ቢሆን ሁሉ ሰው ጥሩ ነበር ምንግዚም ክፍ አይንካህ ፍፁምየ ሚስትህ እራሱ እንደኔ ተውድህ አይመስለኝም ስላምህ ይብዛልኝ ብሮbor

  • @tsehayworku9046
    @tsehayworku9046 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከስህተት መማር እንደዚህ ነው በሰው አፍ የገባ ከመንገድ ቢቀርም የተረጋጋውና ከእገዚአብሔር የሆነ እንዲህ ይባረካል ሰላምሽ ይብዛ

  • @alembekele240
    @alembekele240 8 วันที่ผ่านมา

    ኮኪቲ እግዚአብሔር እንኳን የሀሳብሽን ሞላልሽ በጣም የምትወደጅ ተምሳሌት መሆን የምትች ነሽ የእምነትሽ ጥንካሬ ለገጠመሽ ፈተና ሁሉ ብርታትሽ ያስደስተኛል እና በርቺ

  • @ToybaMahmmed
    @ToybaMahmmed 9 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ በንስትግራምሽ ፅፈልሽ አመስገኘሽ ነበር ካች ብዙ ጥንካሬ ተመራለሁ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ❤

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 10 วันที่ผ่านมา +15

    መቅዲዬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ጠንካራ❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 วันที่ผ่านมา +6

    መቅዲ የጉዋደኛሽ አማማት እጅግ ያሳዝናል፣ በመውለድ መካከል መሞት ያሳዝናል፣ እኔም እናቴ እኔ ከተአለድኩኝ በሃላ ሌላ ሴት ልጅ ስትወልድ ከነልጅዋ ከነ ህፃንዋ ከዚህ አለም ተለየችኝ፣ እጅግ ትንሽ ነበርኩኝ ግን በጣም እናፍቃታለሁ እናቴ😢😢😢

  • @gubydalrof1
    @gubydalrof1 3 วันที่ผ่านมา

    May the good lord continue to bless you and your growing family. I hope to be as blessed as you.

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 4 วันที่ผ่านมา

    ምድረ መሀይም የሚያወራዉን ወሬ አትሰሚ አይመጥንሸም አንቺ በጣም ጎበዝ ነሸ እግዚአብሄር ይርዳሸ❤

  • @GetachewAddis-o7o
    @GetachewAddis-o7o 10 วันที่ผ่านมา +1

    I read in believing in god and good, light heart, hard work, tolerance, love, trust, honesty, and beauty in Mekdes! Wish you healthy, happiest and longest life sister!

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ተባረኪ

  • @HenokredaAbraham
    @HenokredaAbraham 6 วันที่ผ่านมา

    ፍጼ ሠላማችሁ ይብዛ እስቲዲዮህ ሠፊ ነው ሃሪፍ ነው።ድባቡ ጠቆር አለ። መላ ብትለው።የእንግዶች በቀመጫ ሶፋው እንዳንተ ቢሆን በጣም ሰፋ።

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 9 วันที่ผ่านมา +1

    መቅድየ ከልብ ነው። ምወድሽ ማደቅሽ ለኔ ጀግናየነሽ ጠክረሽ ለኔ በተለየ አጠክረሽያል ከዜ የበለጠ ደስተያ ሆዬ አድናቄሽ ነኝ ከመዳም ቅመም❤❤

  • @rebkalemma1225
    @rebkalemma1225 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    “ የሁሉም እናት ሞታለች እንደኔ እናት ያንገበገበኝ የለም " አለ ያገሬ ሰው! መቅዲ ስትመልሽ... እንደኔ እናት አላየሁም አልሽ ግን ለሁላችንም እናታችን አንቺ እናትሽን እንደገለፅሻት ነው! እና ምን ልልሽ ነው, እናቶች ባይመሰክርላቸውም የመጨረሻው የጥሩ እሩህሩህ ደግ መገለጫ ናቸው

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 10 วันที่ผ่านมา +5

    Talk show malet yante new... God bless you ❤️🙏

  • @tmoges1595
    @tmoges1595 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ ወንድማችን ፍፁም በምርጥ መድረክ በመምጣትህ ደስ ብሎናል:: ግን ፍፄ ቢዲዮ ስመለከት የጀርባው በኩል ያለው ብርሀን ደብዝዟል:: ይህ ትውልድ የስማርት ስልክ ሰወች ስለሆን አይናችን ብርሀን ይፈልጋል ለዚህ ብርሀን ጨምርበት መብራት የጠፋ ይመስላል:: ግን ይቅርታ የልቤን ስለሰጠሁት አስተያየት:: የእኔነው ብዬ ስላሰብኩት ነው::

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wiy Des sitilu❤❤❤ yemir guwa degnent new❤❤

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 10 วันที่ผ่านมา +1

    ውብ የሆነ ጨዎታ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤

  • @AsniChane
    @AsniChane 4 วันที่ผ่านมา

    መቅዲ ለኛ ለሴቶች ብርታት ጥንካሬ ነሽ!እግዚአብሔር እንኳን እርፍ አደረገሽ

  • @mesfinabebe6333
    @mesfinabebe6333 9 วันที่ผ่านมา +1

    Mekdi I like your personality. Try your best in achieving your goal.

  • @Woletasenbet
    @Woletasenbet 10 วันที่ผ่านมา +3

    You truly inspire many of us young women! I am glad you forgave those who hurt you because when you forgive, God will open doors You never know it exists. Now you are shining like a star mama. More blessings to you beautifu! If you ever come to Atl I would love to invite you to my home. Ewodeshalhu❤

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 9 วันที่ผ่านมา +1

      What a positive comment I can tell that you have a beautiful heart ❤️ 🤝✌🏻

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 10 วันที่ผ่านมา +2

    መቅዲ my favorite በጣም ነው ምወድሽ🙌❤

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 10 วันที่ผ่านมา +1

    ፋጴ ምርጥ ሰው🎉🎉 እናመሠግናል ኮኪየ እወዲሻለሁ የኔ ቆጆ❤

  • @GenetMekuriy
    @GenetMekuriy 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ተደሰች መቅድዬ❤❤❤

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 10 วันที่ผ่านมา +4

    እውነት ነው እሱን ያመነ አያፍርምና እግዚአብሔርን መደገፍ ከምንም በላይ ነው

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 9 วันที่ผ่านมา +3

    መቅዲዬ ሴት ነሽ ሴት የጨዋ ቀሚስ ❤

  • @samssung3465k
    @samssung3465k 9 วันที่ผ่านมา +4

    መሰረት መብራቴ አቀርብልን ፍፄ

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 10 วันที่ผ่านมา

    Two beautiful human beings who have a great sense of humor l love y’all 😍fitsum & mekidiye gorgeous 🥰 keep up the great job both!