ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እሼ እኔ ሁሌም አስባለሁ በጣም አስባለሁ ኢትዮጰያ እንደ አንተ አይነት ብዙ ሰዎች ያስፈልጓታል!!! አንተ ደግሞ የኢትዮጵያ ምርጥ ነህ!!!የብዙ ወጣቶች አርአያ ነህ እኔ ደግሞ ለዚህ የመጀመሪያ ቀዳሚ ነኝ አንተን አርአያ ለማድረግ!!!የታመነው እግዚአብሔር ደግሞ ህልምህን እና ራዕይህን ይሳካልሃል!!! በዚክ ሙሉ እምነት አለኝ እመቤቴን!!!❤❤❤
ለኔም እሼ አርአያይ ነው የምር ጀግና አስተዋይ ለባም ጠንካራ በቃ ይለያል❤
አሜን❤❤❤
Egzi abhern mulu bemulu emnet alegh ashen meketel kegemerku behula be hywete melkam negerochn maseb gemriyalew degmom ysakalghal bzu chgrochnm asweggalew
Amen Enkwan abro aderesen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም! ክብር ለቅድስት አርሴማ! ክበር በዛ ቀትር መቃብር ቦታ ላይ ለጠበቋችሁ መላእክት! ክብር ለፃድቃን ሰማዕታት ሁሉ ይሁን! ለዚህ ያበቃህ የእናትህን ፀሎት የሰማ ጌታ የተመሰገነ ይሁን! ለአንተ የደረሰ ለሁሉም ይድረስ!
ኦ አፍጥንልኝ እባክህ ቁጥር ሁሉትን የጭሰቱ ፓርት እራሴን አስታወሰኝ እጅግ የብዙ ሱሶች ተጠቂ ነበርኩ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጥሩ ነገሩ ዛሬ ለ ንስሃ በቅቼ ፍፁም ሰላማዊ ህይወት ጀምሬያለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ የመምህር ተማሪ❤
እግዚአብሔር ያስብሽ እመብርሀን በመንገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ እቅፎ ድግፍ ታድርግሽ
እግዚአብሔር ያስብሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው
እግዚአብሔር ይመስገን! እንኳን ለንስሃ አበቃሽ ተመስገን! እመብርሃን ክብሯ ይስፋ! ጨርሶ ይማርሽ!
@@ሰይፈሰማዕትሽፈራው አሜን አሜን አሜን ወንድምዬ
@@MehretuGetasew አሜን አሜን አሜን
ሁለት ወንድሞቼ በሱስ አለም ውስጥ ገብተው ሊቀሩብኝ ነው ና እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ🙏
You tube layi memhir tesfaye Abera bilek adamit
Mn ayinat sus
የኔም አላሀ ያውጣቸው ሱስ በጣም መጥፎ ነው ከሰው በታች ያረጋል ከባድ ነው
ገጠመኝ ትምህርት በመምህር ተስፋዬ አዳምጡ በጣም ይጠቅማቹሃል
አይዞሽ ለፈጣሪ አልቅሰሽ ንገሪ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ይህን ታሪክ በመፀሐፍ ብታሳትመው ለብዙ ሰው ያስተምራል ቡዙ ወጣቶች ያስተምራል በዚህ ሱስ ውስጥ የገቡ እግዚሐቤር ያውጣቸው ይመልሳቸው ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይሰለች ታሪክ የድራማ አርቲስት ብትሆን ይዋጣልሀል ብዬ አምናለሁ ስትገልፀው ስትርክው ሂስትሪህን በጣም ጎበዝ አንዳንዴም ፊልሚ ቢሰራ ም እላለሁ ጥሩ ተዋናኝ ይወጣልሀል እኔና ጋደኛይ ፍዝዝ ብለን ተመስጠን ስታለቅስ እያለቀስን ነው ያየነው እግዚሐቤር መጨረሻህን አሳመረልህ በጣም ደስ ብሎናል በርታ ለብዙ ሰው አሰተማሪ ታሪክ ነው እግዚሐቤር ይመስገን
ውይ ገና ሳይህ ልቤ ደነገጠ የሰፈሬ ልጅ። ድሮ እኛ በዛ ስናልፍ ከምንፈራቸው ልጆች መካከል ነበርክ በርግጥ አንተ አትላከፍም ነበር! አሁን ተለውጠህ ሳይህ ገና ሳልሰማው ደስ አለኝ። ኪዳነ ምሕረት ሕይወትህን እስከመጨረሻው ሰላማዊ ታድርግልህ
😊
በትክክል ምንም አይነት የዩቱብ ስራ ላይ ብነሰማራም የእሼን ያህል መልካም እና አሳቢ ሰው አላየውም በህይወትም በስራም ከእሱ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሪያለው የሚሰጣቸውንም ኮርስ ሳይቀር ሁሌም ደግሞ የእሼን ፕሮግራሞች ስመለከት አንድ ነገር አግኝቼ ነው የምንለያየው ይህን ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው እሽዬ ኑርልን👍👍👍👍
የሲጃራ ሱስ እጅግ በጣም ከባድ ።ሲጃራ ከማጨስ ውስጥ ሱሱ በጣም ከባድ ነው ።እኔም የሲጃራ አጫሽ ነበርኩኝ ከማጨሱ ሱሱ ከባድ ነበር ።በአንድ ጊዜ ከሱስ አይወጣም ።ሱሱ አልወጣ ብሎኝ ነበር ።ቤተክርስቲያን ሄጄ ቅዳሴ አስቀድሶ ለመጨረስ አልቻልኩም ነበር ።ያቺ ቀን ናት ለእኔ ለእኔ ሂወት መንደርደሪያ የሆነችኝ።ለእናቴ ለቅድስት ኪዳነምህረት የውስጤን አውጥቼ ነገርኩዋት እሷም ሰማችኝ ።የሲጃራ ሱሱን ከውስጤ አወጣችልኝ ።ከሲጃራ ጪስም አወጣችኝ ።ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁን ።ዛሬ ላይ ነፃ ነኝ።ለእኔ የደረሰች ቅድስት ኪዳነምህረ ለሁላችሁም ትድረስላችሁ።
ቅድሰት ኢየሉጣ ህፃኑ ቂርቆስ ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን በረከታቸው ይደርብን ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ አሜነ❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen Bereketachew Yderbn 😇😍🥹🥰💕🙏🏾✝️✝️✝️
Amen amen amen
Amen Amen Amennnn❤❤❤❤
ድንቅ ታሪክ ነው እሼ እኔ ሁሌም አስባለሁ በጣም አስባለሁ ኢትዮጰያ እንደ አንተ አይነት ብዙ ሰዎች ያስፈልጓታልቅድሰት ኢየሉጣ ህፃኑ ቂርቆስ ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ
እሼ አንተጋ በሚመጡ ሠዎች የመቤቴን ክብር አየን❤❤
ይህን ታሪክ ስሰማው ወንድሜ እየተረከ ነው የመሰለው በሱስ ያላየው ፈተና የለም አመት ታስሮ አሁን ነው የተፈታው በጌታ እመቤቴ ታግዛቹ በሱስ ለምተስቃዪ ሁሉ
አሜን! እመቤቴ ትቀይራችሁ!
የሚገርም የሚጀንቅ ታሪክ ነው ስታለቅስ እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንተን እንደረዳች የኔን ወንድሜንም ትርዳልኝ ግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰህ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤
አቡነ አረጋዊ አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ❤🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏
አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን✝️
አሜንአሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ እና የልምድ ልውውጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
እኔ እስከዛሬ ሌሎች አስተማሪ ቪዲወችን አይቻለሁ ግን የዚህ ይለያል በጣም ብዙ አስተምሮኛል ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም የሚናገርበት አንደበቱ በጣም ደስ ይላል ለማንኛውም ቀጥልበት እሸትዬ❤
በጣም ደስ ይላል ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው አሁን ላይ ላለው ወጣት መለወጥ ምክንያት ትሆናለክ ክፍል 2
ነገ እናታችን ኪዳነምህረት ነት እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ የማታ እጀራ ይሠጣችሁ❤❤
የኔ አባት አተን የመለሰች ድግል ማሪያም እኛንም ከስተታችን ትመልሰኝ😢
ኣሜን፫😢
አሜን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊
የሰፈሬ ልጅ ነው ......ይገርማል . አብዛኛውን የሽሮሜዳ ወጣቶች በሙሉ እንደዚህ አይነት ህይወት ወስጥ ናቸው . ፈጣሪ ይሁናቸው ሌላ ምን ይባላል
🤣🤣አሁንማ አንቺንም ያቀርቡሻል ካልሆነ እኔ አቀርብሻለው
😂😂😂😂😂😂@@buraentertainment
@@buraentertainment😂😂
ያራዳ ልጅ እኮ ሲነግርህ ማንም ሰው በሚገባውና በሚረዳው የአነጋገር ዘይቤ እና መንገድ ነው ፣ ፣ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ ፣ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ፣ በፀሎትህ በርታ
እንኳን አደረሳችሁ ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና ለቅድስት እየሉጣን💕እሼ ልዩ ወንድሜ የምታቀርባቸው እንግዶች ታሪካቸው ልዩና አስተማሪ ናቸው😊ላንተ የደረሰች እመብርሀን ለሁላችንም ትድረስልን💟💟💟🙏
Amen
የሂወት ፈተና ግን ይገርማል አንድ ቀን እኔም እቀርባለው በጨዋታ እያዋዛን ከተወለድኩባት ሁሩታ ከተማ አንስቶ ዛሬ እስካለውበት ድረስ ብዙ ሰው ከኔ እንዲማር የእናትነትን ዋጋ እንደሚያልፍ እያወቅን የሂወትን ፈተናነት ብዙን እናወጋለን እሼ
እንጠብቃለን
ከሁሩታ ከሆነማ በቅርብ ይሁንልኝ
tolo yewunelen kehureta ❤❤❤❤
ላንተ ታሪክህ የቀየረ እግዚአብሔር ለኔም ሚቀይርልኝ ቀን በደረሰአምላኬ ታሪኬን ቀይረው😢 እመቤቴ ድረሽልኝ 🙏
አይዞክ ያንተም ቀን ቅርብ ነው ፈጣሪ ይጎበኝካል!!
እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ተመሰገን አምላክ ❤
እመቤታችን ኪደነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ
ኪዳነ ምህረት ኢየሱስ ነው❤
አሜን፫ ሳብስክራይብ ኣርግልኝ እህቴ🥰
አሜን🎉😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
ሳይታወቀኝ ስነቃ እያለቀስኩ ነዉ ወላዲተ አሐምላክ በተለያዩ ሱስ ዉስጥ ለሚሠቃዩ ሁሉ ድረሽላቸዉ❤❤❤❤
ሀይ
የእናት ቅድስት አርሴማ እኔም በስደት ከብዙ ነገር አድናለች ታድጋኛለች ኧረ የእሳ ስራ ድንቅ ነው ምኑንን
እሽየ የምታቀርው ሁሉ እየጣፈጠኚ ነው የማዳምጠው ❤❤❤❤
በስመአብ የፈጣሪ ያለህ😢😢😢 ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
amen
እኒእራሦ እያለቀሥኩ አለቀ የቅዱሥ ገብርኤል አምላክ እገዚአብሔር ይመሥገን
አንተን የቀየረች ድንግል ማርያም የኔንም ወንድም ቀይሪልኝ 🙏🙏🙏
አሜን! እመብርሃን ትቀይርልሽ
@@fikertefentahun9800 አሜን 🙏🙏🙏
በስደት የምትኖር እህት ወንድምቼ በሰላም ለሀገራችሁ መሬት ያብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
በተመስጦ ነው የሰማሁት በዕውነት እግዚአብሔር በጊዜው ያስተካክላል❤❤❤
የአሸ እንግዶች በጉጉት ነው የምጠብቀው❤ጨረስኩት ኦፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ድቅ ታሪክ ነው አተን የለወጠች እናቴ አሪሲማ ለኛም ትድረስልን ❤❤❤ክፍል ሁለት ነገ ይለቀቅልን አሸ
በትክክል
😊😊❤❤❤❤❤
ወይጎድ ያልታየእጂ ያልተሰማየለም አለ ዘላለም እሺየ በርታልን እንወድሀለን
እግዚአብሔር አመላክ አርቆ ነገን ያይልናል
የኔም ወንድም አንድ ቀን ............. እግዚአብሔር ቀን አለው ፡፡ እድለኛ ነህ ❤❤❤
እሺ አተ የአገራችን ወርቅ ነክ እናቲ ኪዳነ ምህርት ትጠብቅህ
Wow ድንቅ ታሪክ ነው🙏❤ ከኑ የኔ ቆንጆ😘❤❤ ክፍል 2 በቅርብ ይለቀቅ
ኪዳነምር ላተ የደረሰችልህ የኛም ትድረስልን ስደት አድክሞናል😢🙏
ኤዲተር በጣም ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏
አይ እመብርሀን እናተ ለአንች ምን እሳንሻል እናቴ የኔም ልጅ እንደዝህ ሱስ ውስጥ ገብቶብኝ አሁን ፀበል እንጦጦ ውሰዱልኝ ብዬ ለእመቤቴ ሰጥቻለው እኔ ሰው ሐገር ነው ያለውት በጭንቀትም ልሞት ነው እባካችሁ ወገኖች ጸልዩልኝ😢😭💔እኔም አንድ ቀን ለምስክርነት ደጇ እቆማለው❤
ደስ ይላል 😮Video editing 👌 🔥
ፈጣሪን ያመነ ወድቆ አይወድቅም ብቻ እምነት ና ትግስት ይኑረን እሼ ምርጥ ሰዉ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዕድለኛ ነህ የሚገርም ነው ስንቱ ይሆን በዚህ ሁኔታ ያለው ወጣት እሼ የምታቀርባቸውን ሁሉ እከታተላለሁ እንደዚህ የማቀው ስው መስሎኝ ያዳመጥኩት ያለ አይመስለኝም ❤❤❤
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
አሚን ያረብ
So amazing!ጐበዝ ተራኪ ነው ደሞ ልጁእንኳን ፈጣሪ ከመጥፎ ሱስ ገላገለክ ምስጋና ይገባዋል 🙏
አሁንም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ🙏🙏
በምንም መጥፎ ሁኔታውስጥ በረትሆነ ፀልይ ይጠቅምሀል❤❤🙏🏽🙏🏽
ተመስጬ እስከመጨረሻው ያየሁት የመጀመሪያ ታሪክ 🥰🥰አቦ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው
እመቤቴ ልቦናህን መሻት ታሳካልህ ወንድሜ
ትክክል ሸዋሮቤት እኔታሥሬለሁ አውቀዋለሁ ገብርኤል ቤተክርስትያን አለ
የሽሮሜዳ ልጀች የሚያስጠላው ባህሬችሁ እንደ አህያ ነው የምታስቡት የኔንም ወንድም ገላችሁብኛል መድሀኑአለም ፍርዱን ይስጥ እንደዚህ እርስ በራሳችሁ ትባላላችሁ እንዴት የሰው ልጅ ጨንቅላቱን በድጋይ ጨፍልቃችሁ ነው የገደሉብን ቁስቆም ማርያም ልባቸውን ያራራው በወድሜ የደረሰ በማንም አይድረስ
አይዞሽ እህት። ሱስ ውስጥ ሲገቡ ቢታሰሩ ኖሮ ወንጀል አይሰሩም ነበር። ብቻ ያበሣጫል።
እሸቱ በጃኻ ምዓረየ ፓርት 2,ደጋግሜ ሰማሁቱኝ 🙏🙏🙏
አብነ አረጋዊ ይቅርታን ከመድሀኒአለም አሠጠን
አሜን! አሜን! አሜን!
እንኳን አደረሣችሁ ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ በአል ኦርቶዶክሣዊያን 🙏🙏🙏
ትልቅ ትሆናለሐህ ገና እማእምላክን ይዘህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ እናታችን❤❤❤
ታምር ነው እንኳንም እግዚአብሄር ቀየረክ
ፈጣሪ ሆይ የኔንም ህይወት እንዲህ ቀይረው
እመብርሀን ትርዳህ 🙏🙏
ውዲ ስደተኞች ፈጣሪ ያሳባችነን ያሳካልን
medhanialem yasakalish
ድንቅ ልጆችችችችችችችችችችችችችችችችችችቼቼቼችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችይመለስልን የምትሉ ለይኩ👍
እባካቹ የሐገሬ ልዶች 1k አስገቡኝ ተባበሩኝ 😢😢
በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገንሱሲ ውሰጥ ያላቹሁ ውጡ ምንም ጥቅም የለምእሸ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤
100 ወጣት interview ቢደረግ ይሄን life 80 እየኖረበት ነው ያለው ሁሉም መተው ማቆም ይፈልጋል ግን መወሰን ነው የከበደው የሚረዳን የሚያግዘን እንፈልጋለን በ TH-cam program ማንም ማይት አይችልም ይሰለቻል በተግባር ነው ምንፈልገው eski Donkey tube ለዚህ ወጣቶች መዳን አስተዋጽኦ አድርጉ እንደ team
አረ በርቲ ምን ጢቅም የለም
Betam yemer ytasbebet
የሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻውን ለማየት እንዴት እንደጓጓው ፊልም ነው የሚመስለው 😮😮
የእኔም አባት የጽዮን ማሪያምን እምነት ተቀብቶ አላጨሥም ብሎ ቃል ከገባ በኋላ ቤተ ክርሥቲያን ደርሦ ሢመለሥ አላሥችል ብሎት ያጨሣል ደም አሥተፋው ከዚያ በኋላ ሲጋራ አሥጠልቶት ቀረ።
አቤት የኔ ጌታ የጠፋውን አንዱን በግ ሲፈልገው አያችሁ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቀናል በእንባ ነው ያዳመጥኩት እናት እናት እናት ለአንች ምንም ብደረግ ያንስሻል እኔም ስለአሳለፍኩት በእናትነቱ አሁን ግን ተመስገን ክበርልኝ የኔ ጌታ አሜን
ግሩምነው የሰውልጅይወድቃልግን ይነሳል ከዘደቀበትየማይነሳው እቁላልብቻነው ዋው ብያለሁ የናት ልብ ካዘነም ከራራም ካለቀሰም ሁሉምይደርሳል😢
አቦ እሼ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚ በላይ ይጨምርልህ በረታልን❤
አንዴ በማዘን አንዴ በመሳቅ አፌን ከፍቼ ነው ያየሁት ክፍል 2ትን አፍጥንልን
ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ አሁንም ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ
ዋውውው ደስይል የምገርም ታሪክ 💙
የሚገርም ታሪክ ነዉ ጥንካሬዉ ተስፍአለመቁረጥ ህልሙ በርታልኝ ወንድሜ ድንግልማርያምን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ባለቤትህ ግን ለብዙ ሴቶች አርአያ ትሆናለች እሼ በማርያም በደብ አስተዋዉቅለት ፈርኒቸር ቤቱን🥰
እሼ በዚች ደቂቃ ውስጥ ብዙ መፅሀፍ ያነበብኩ መስሎ ነው የተሰማኝ
አተራረኩ ደስ ይላል ...... .የሚገርም ታሪክ ነው ።
Nothing is hard for Almighty ❤ you are blessed
አንዳንድ ሰዉ አለ አንደበተ ርቱ ቃላቱ የሚጣፍጥ በንግግሮቹ ዉስጥ ስርአት የተሞላበት ወላሒ ገራሚ ልጅ ነዉ ብርቱ ጠንካራ ቁጥር ሁለትን አፍጥነዉ 🙏
ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጇ
The sound is so clear and you guys improved it more👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🐼🐼🐼🐼🐼🐼🐼🐼
አቤት እግዚአብሔር ሆይ አተኮ ያልሰራኸው ፍጥረት ያልታገስከው እንባውን ያላበስክለት የለም የኔ አባት ለዘለአለም ተመስገንንንንን፼❤አባቴ ቅዱስስ ገብርኤል ይመስገን❤እምዬ ወላድተ አምላክ ትመስገን ❤ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ትመስገንን ❤
አተን የቀየረህ አምላክ አጎቴንም ይቀይርልኝ በሱስ ምክንያት ሊሞትነዉ እሱም አልተወዉ የምር ሊሞት ነዉ ድግል ማሪያም ትመልስልኝ😢
ተመስጨ የማዳምጠው ነገርስ❤❤
Wow በጣም ድንቅ ታሪክ ነዉ 2 ክፊል የጠብቅን ነዉ I’m from Eritrea I love you etiopan 🇪🇷❤️🇪🇹❤ one love
አባ በረከት ትደርብን::አባ በሚወዷት ሀገሮ እና መልካሙን እረኛ ለሚፈልጉት በግኦቾ ተደራሽነትን እግዚአብሔር ሰለፈቀደሎት እግዚአብሔር ይመሥገን በራኬዎ አትለየን!!!
የለወጠክ ክርስቶስ ይመስገን❤
በጣም ምርጥ ፅድት ያለ video በጣም አስተማሪ አሼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በርታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💪❤️❤️❤️❤️❤️
አንተህ የቀየረ አምላክ ክብሩን ይውስድ፡አሼ ተባረክ ቆንጆ አስተማሪይ ትውልድን የሚቀይር ነው የምታቀርብልን በየቤቱ ብዙ አለን ወንድሞቼ ከፈጣሪይ ጋር ከገቡት የመጠጥ ሱስ ወተው ለማየት ያብቃን❤❤❤❤
በእመብርሃን ታድለህ በርታ እሼ እግዚአብሔር ይባርክ
ፈጣሪየ ሆይ 😢እኔንም በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ ታሪኮች ስሰማ ❤ሀገሬ ግቢ ግቢ ነው እሚለኝ ምክንያቱም ልጅነቴን ሳስብ 😢
❤🎉ክብረ ለመድሀኒአለም ተመስገን ኣሁን ኣልፈወል ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን
ማርያምን ትለያላቹ ደሞ ለስዋ ያለው ትህትናው እፉፉ የናተን ፍቅር ለሁላችንም ያድለን ወዶቼ ከሱ ተማሩ ለምስታቹ እራሩ ልክ እደሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በቃ ትለያለክ
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው🙏
Ygermal Betam Enkan Lul Egziabher Awetah Yekerew Zemenhn Emebrhan Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj Ttebikh ❤❤❤😢
እኛ ቤት ይመስለኛል ለከ ሁሉም ቤት አንድ እናት የሚያስጨንቅ ልጅ አይጠፋም ❤❤❤❤❤
ታሪክህ አስለቅሶኛል እንኳን እግዚአብሔር መንገዱን መራክ😢
የኔ ወድምም ያለበት ሁኔታ ነው ላቸ የደረሠች ኪዳነምህረት ለወድሜም ትድረስለት🙏😓
እመብርሀን የኔንም ወንድምች ካለባቸው ችግር አላቀሽ አሳይኝ😢😢😢
አይዞሽ እመብርሃን ታስብሽ!
እመብርሀን ትርዳው 😢
እሼ እኔ ሁሌም አስባለሁ በጣም አስባለሁ ኢትዮጰያ እንደ አንተ አይነት ብዙ ሰዎች ያስፈልጓታል!!!
አንተ ደግሞ የኢትዮጵያ ምርጥ ነህ!!!የብዙ ወጣቶች አርአያ ነህ እኔ ደግሞ ለዚህ የመጀመሪያ ቀዳሚ ነኝ አንተን አርአያ ለማድረግ!!!
የታመነው እግዚአብሔር ደግሞ ህልምህን እና ራዕይህን ይሳካልሃል!!! በዚክ ሙሉ እምነት አለኝ እመቤቴን!!!❤❤❤
ለኔም እሼ አርአያይ ነው የምር ጀግና አስተዋይ ለባም ጠንካራ በቃ ይለያል❤
አሜን❤❤❤
Egzi abhern mulu bemulu emnet alegh ashen meketel kegemerku behula be hywete melkam negerochn maseb gemriyalew degmom ysakalghal bzu chgrochnm asweggalew
Amen Enkwan abro aderesen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም! ክብር ለቅድስት አርሴማ! ክበር በዛ ቀትር መቃብር ቦታ ላይ ለጠበቋችሁ መላእክት! ክብር ለፃድቃን ሰማዕታት ሁሉ ይሁን! ለዚህ ያበቃህ የእናትህን ፀሎት የሰማ ጌታ የተመሰገነ ይሁን! ለአንተ የደረሰ ለሁሉም ይድረስ!
ኦ አፍጥንልኝ እባክህ ቁጥር ሁሉትን የጭሰቱ ፓርት እራሴን አስታወሰኝ እጅግ የብዙ ሱሶች ተጠቂ ነበርኩ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጥሩ ነገሩ ዛሬ ለ ንስሃ በቅቼ ፍፁም ሰላማዊ ህይወት ጀምሬያለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ የመምህር ተማሪ❤
እግዚአብሔር ያስብሽ እመብርሀን በመንገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ እቅፎ ድግፍ ታድርግሽ
እግዚአብሔር ያስብሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው
እግዚአብሔር ይመስገን! እንኳን ለንስሃ አበቃሽ ተመስገን! እመብርሃን ክብሯ ይስፋ! ጨርሶ ይማርሽ!
@@ሰይፈሰማዕትሽፈራው አሜን አሜን አሜን ወንድምዬ
@@MehretuGetasew አሜን አሜን አሜን
ሁለት ወንድሞቼ በሱስ አለም ውስጥ ገብተው ሊቀሩብኝ ነው ና እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ🙏
You tube layi memhir tesfaye Abera bilek adamit
Mn ayinat sus
የኔም አላሀ ያውጣቸው ሱስ በጣም መጥፎ ነው ከሰው በታች ያረጋል ከባድ ነው
ገጠመኝ ትምህርት በመምህር ተስፋዬ አዳምጡ በጣም ይጠቅማቹሃል
አይዞሽ ለፈጣሪ አልቅሰሽ ንገሪ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ይህን ታሪክ በመፀሐፍ ብታሳትመው ለብዙ ሰው ያስተምራል ቡዙ ወጣቶች ያስተምራል
በዚህ ሱስ ውስጥ የገቡ እግዚሐቤር ያውጣቸው ይመልሳቸው ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይሰለች ታሪክ የድራማ አርቲስት ብትሆን ይዋጣልሀል ብዬ አምናለሁ ስትገልፀው ስትርክው ሂስትሪህን በጣም ጎበዝ አንዳንዴም ፊልሚ ቢሰራ ም እላለሁ ጥሩ ተዋናኝ ይወጣልሀል
እኔና ጋደኛይ ፍዝዝ ብለን ተመስጠን ስታለቅስ እያለቀስን ነው ያየነው እግዚሐቤር መጨረሻህን አሳመረልህ በጣም ደስ ብሎናል በርታ ለብዙ ሰው አሰተማሪ ታሪክ ነው እግዚሐቤር ይመስገን
ውይ ገና ሳይህ ልቤ ደነገጠ የሰፈሬ ልጅ። ድሮ እኛ በዛ ስናልፍ ከምንፈራቸው ልጆች መካከል ነበርክ በርግጥ አንተ አትላከፍም ነበር! አሁን ተለውጠህ ሳይህ ገና ሳልሰማው ደስ አለኝ። ኪዳነ ምሕረት ሕይወትህን እስከመጨረሻው ሰላማዊ ታድርግልህ
😊
በትክክል ምንም አይነት የዩቱብ ስራ ላይ ብነሰማራም የእሼን ያህል መልካም እና አሳቢ ሰው አላየውም በህይወትም በስራም ከእሱ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሪያለው የሚሰጣቸውንም ኮርስ ሳይቀር ሁሌም ደግሞ የእሼን ፕሮግራሞች ስመለከት አንድ ነገር አግኝቼ ነው የምንለያየው ይህን ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው እሽዬ ኑርልን👍👍👍👍
የሲጃራ ሱስ እጅግ በጣም ከባድ ።ሲጃራ ከማጨስ ውስጥ ሱሱ በጣም ከባድ ነው ።እኔም የሲጃራ አጫሽ ነበርኩኝ ከማጨሱ ሱሱ ከባድ ነበር ።በአንድ ጊዜ ከሱስ አይወጣም ።ሱሱ አልወጣ ብሎኝ ነበር ።ቤተክርስቲያን ሄጄ ቅዳሴ አስቀድሶ ለመጨረስ አልቻልኩም ነበር ።ያቺ ቀን ናት ለእኔ ለእኔ ሂወት መንደርደሪያ የሆነችኝ።ለእናቴ ለቅድስት ኪዳነምህረት የውስጤን አውጥቼ ነገርኩዋት እሷም ሰማችኝ ።የሲጃራ ሱሱን ከውስጤ አወጣችልኝ ።ከሲጃራ ጪስም አወጣችኝ ።ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁን ።ዛሬ ላይ ነፃ ነኝ።ለእኔ የደረሰች ቅድስት ኪዳነምህረ ለሁላችሁም ትድረስላችሁ።
ቅድሰት ኢየሉጣ ህፃኑ ቂርቆስ ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን በረከታቸው ይደርብን ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ አሜነ❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen Bereketachew Yderbn 😇😍🥹🥰💕🙏🏾✝️✝️✝️
Amen amen amen
Amen Amen Amennnn❤❤❤❤
ድንቅ ታሪክ ነው እሼ እኔ ሁሌም አስባለሁ በጣም አስባለሁ ኢትዮጰያ እንደ አንተ አይነት ብዙ ሰዎች ያስፈልጓታልቅድሰት ኢየሉጣ ህፃኑ ቂርቆስ ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ
እሼ አንተጋ በሚመጡ ሠዎች የመቤቴን ክብር አየን❤❤
ይህን ታሪክ ስሰማው ወንድሜ እየተረከ ነው የመሰለው በሱስ ያላየው ፈተና የለም አመት ታስሮ አሁን ነው የተፈታው በጌታ እመቤቴ ታግዛቹ በሱስ ለምተስቃዪ ሁሉ
አሜን! እመቤቴ ትቀይራችሁ!
የሚገርም የሚጀንቅ ታሪክ ነው ስታለቅስ እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንተን እንደረዳች የኔን ወንድሜንም ትርዳልኝ ግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰህ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤
አቡነ አረጋዊ አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ❤🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏
አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን✝️
አሜንአሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ እና የልምድ ልውውጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
እኔ እስከዛሬ ሌሎች አስተማሪ ቪዲወችን አይቻለሁ ግን የዚህ ይለያል በጣም ብዙ አስተምሮኛል ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም የሚናገርበት አንደበቱ በጣም ደስ ይላል ለማንኛውም ቀጥልበት እሸትዬ❤
በጣም ደስ ይላል ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው አሁን ላይ ላለው ወጣት መለወጥ ምክንያት ትሆናለክ ክፍል 2
ነገ እናታችን ኪዳነምህረት ነት እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ የማታ እጀራ ይሠጣችሁ❤❤
የኔ አባት አተን የመለሰች ድግል ማሪያም እኛንም ከስተታችን ትመልሰኝ😢
ኣሜን፫😢
አሜን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊
የሰፈሬ ልጅ ነው ......ይገርማል . አብዛኛውን የሽሮሜዳ ወጣቶች በሙሉ እንደዚህ አይነት ህይወት ወስጥ ናቸው . ፈጣሪ ይሁናቸው ሌላ ምን ይባላል
🤣🤣አሁንማ አንቺንም ያቀርቡሻል ካልሆነ እኔ አቀርብሻለው
😂😂😂😂😂😂@@buraentertainment
@@buraentertainment😂😂
ያራዳ ልጅ እኮ ሲነግርህ ማንም ሰው በሚገባውና በሚረዳው የአነጋገር ዘይቤ እና መንገድ ነው ፣ ፣ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ ፣ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ፣ በፀሎትህ በርታ
እንኳን አደረሳችሁ ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና ለቅድስት እየሉጣን💕
እሼ ልዩ ወንድሜ የምታቀርባቸው እንግዶች ታሪካቸው ልዩና አስተማሪ ናቸው😊ላንተ የደረሰች እመብርሀን ለሁላችንም ትድረስልን💟💟💟🙏
Amen
የሂወት ፈተና ግን ይገርማል አንድ ቀን እኔም እቀርባለው በጨዋታ እያዋዛን ከተወለድኩባት ሁሩታ ከተማ አንስቶ ዛሬ እስካለውበት ድረስ ብዙ ሰው ከኔ እንዲማር የእናትነትን ዋጋ እንደሚያልፍ እያወቅን የሂወትን ፈተናነት ብዙን እናወጋለን እሼ
እንጠብቃለን
ከሁሩታ ከሆነማ በቅርብ ይሁንልኝ
tolo yewunelen kehureta ❤❤❤❤
ላንተ ታሪክህ የቀየረ እግዚአብሔር ለኔም ሚቀይርልኝ ቀን በደረሰ
አምላኬ ታሪኬን ቀይረው😢 እመቤቴ ድረሽልኝ 🙏
አይዞክ ያንተም ቀን ቅርብ ነው ፈጣሪ ይጎበኝካል!!
እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ተመሰገን አምላክ ❤
እመቤታችን ኪደነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ
ኪዳነ ምህረት ኢየሱስ ነው❤
አቡነ አረጋዊ አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ❤🎉
አሜን
Amen amen amen
አሜን፫ ሳብስክራይብ ኣርግልኝ እህቴ🥰
አሜን🎉😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
ሳይታወቀኝ ስነቃ እያለቀስኩ ነዉ ወላዲተ አሐምላክ በተለያዩ ሱስ ዉስጥ ለሚሠቃዩ ሁሉ ድረሽላቸዉ❤❤❤❤
ሀይ
የእናት ቅድስት አርሴማ እኔም በስደት ከብዙ ነገር አድናለች ታድጋኛለች ኧረ የእሳ ስራ ድንቅ ነው ምኑንን
እሽየ የምታቀርው ሁሉ እየጣፈጠኚ ነው የማዳምጠው ❤❤❤❤
በስመአብ የፈጣሪ ያለህ😢😢😢
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
amen
እኒእራሦ እያለቀሥኩ አለቀ የቅዱሥ ገብርኤል አምላክ እገዚአብሔር ይመሥገን
አንተን የቀየረች ድንግል ማርያም የኔንም ወንድም ቀይሪልኝ 🙏🙏🙏
አሜን! እመብርሃን ትቀይርልሽ
@@fikertefentahun9800 አሜን 🙏🙏🙏
በስደት የምትኖር እህት ወንድምቼ በሰላም ለሀገራችሁ መሬት ያብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
በተመስጦ ነው የሰማሁት በዕውነት እግዚአብሔር በጊዜው ያስተካክላል❤❤❤
የአሸ እንግዶች በጉጉት ነው የምጠብቀው❤ጨረስኩት ኦፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ድቅ ታሪክ ነው አተን የለወጠች እናቴ አሪሲማ ለኛም ትድረስልን ❤❤❤
ክፍል ሁለት ነገ ይለቀቅልን አሸ
በትክክል
😊😊❤❤❤❤❤
ወይጎድ ያልታየእጂ ያልተሰማየለም አለ ዘላለም እሺየ በርታልን እንወድሀለን
እግዚአብሔር አመላክ አርቆ ነገን ያይልናል
የኔም ወንድም አንድ ቀን ............. እግዚአብሔር ቀን አለው ፡፡ እድለኛ ነህ ❤❤❤
እሺ አተ የአገራችን ወርቅ ነክ እናቲ ኪዳነ ምህርት ትጠብቅህ
Wow ድንቅ ታሪክ ነው🙏❤ ከኑ የኔ ቆንጆ😘❤❤ ክፍል 2 በቅርብ ይለቀቅ
ኪዳነምር ላተ የደረሰችልህ የኛም ትድረስልን ስደት አድክሞናል😢🙏
ኤዲተር በጣም ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏
አይ እመብርሀን እናተ ለአንች ምን እሳንሻል እናቴ የኔም ልጅ እንደዝህ ሱስ ውስጥ ገብቶብኝ አሁን ፀበል እንጦጦ ውሰዱልኝ ብዬ ለእመቤቴ ሰጥቻለው እኔ ሰው ሐገር ነው ያለውት በጭንቀትም ልሞት ነው እባካችሁ ወገኖች ጸልዩልኝ😢😭💔እኔም አንድ ቀን ለምስክርነት ደጇ እቆማለው❤
ደስ ይላል 😮Video editing 👌 🔥
ፈጣሪን ያመነ ወድቆ አይወድቅም ብቻ እምነት ና ትግስት ይኑረን እሼ ምርጥ ሰዉ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዕድለኛ ነህ የሚገርም ነው ስንቱ ይሆን በዚህ ሁኔታ ያለው ወጣት
እሼ የምታቀርባቸውን ሁሉ እከታተላለሁ እንደዚህ የማቀው ስው መስሎኝ ያዳመጥኩት ያለ አይመስለኝም ❤❤❤
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
አሚን ያረብ
Amen
So amazing!
ጐበዝ ተራኪ ነው ደሞ ልጁ
እንኳን ፈጣሪ ከመጥፎ ሱስ ገላገለክ
ምስጋና ይገባዋል 🙏
አሁንም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ🙏🙏
በምንም መጥፎ ሁኔታውስጥ በረትሆነ ፀልይ ይጠቅምሀል❤❤🙏🏽🙏🏽
ተመስጬ እስከመጨረሻው ያየሁት የመጀመሪያ ታሪክ 🥰🥰አቦ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው
እመቤቴ ልቦናህን መሻት ታሳካልህ ወንድሜ
ትክክል ሸዋሮቤት እኔታሥሬለሁ አውቀዋለሁ ገብርኤል ቤተክርስትያን አለ
የሽሮሜዳ ልጀች የሚያስጠላው ባህሬችሁ እንደ አህያ ነው የምታስቡት የኔንም ወንድም ገላችሁብኛል መድሀኑአለም ፍርዱን ይስጥ እንደዚህ እርስ በራሳችሁ ትባላላችሁ እንዴት የሰው ልጅ ጨንቅላቱን በድጋይ ጨፍልቃችሁ ነው የገደሉብን ቁስቆም ማርያም ልባቸውን ያራራው በወድሜ የደረሰ በማንም አይድረስ
አይዞሽ እህት። ሱስ ውስጥ ሲገቡ ቢታሰሩ ኖሮ ወንጀል አይሰሩም ነበር። ብቻ ያበሣጫል።
እሸቱ በጃኻ ምዓረየ ፓርት 2,ደጋግሜ ሰማሁቱኝ 🙏🙏🙏
አብነ አረጋዊ ይቅርታን ከመድሀኒአለም አሠጠን
አሜን! አሜን! አሜን!
እንኳን አደረሣችሁ ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ በአል ኦርቶዶክሣዊያን 🙏🙏🙏
ትልቅ ትሆናለሐህ ገና እማእምላክን ይዘህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ እናታችን❤❤❤
ታምር ነው እንኳንም እግዚአብሄር ቀየረክ
amen
ፈጣሪ ሆይ የኔንም ህይወት እንዲህ ቀይረው
እመብርሀን ትርዳህ 🙏🙏
ውዲ ስደተኞች ፈጣሪ ያሳባችነን ያሳካልን
medhanialem yasakalish
ድንቅ ልጆችችችችችችችችችችችችችችችችችችቼቼቼችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችይመለስልን የምትሉ ለይኩ👍
እባካቹ የሐገሬ ልዶች 1k አስገቡኝ ተባበሩኝ 😢😢
በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን
ሱሲ ውሰጥ ያላቹሁ ውጡ ምንም ጥቅም የለም
እሸ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤
100 ወጣት interview ቢደረግ ይሄን life 80 እየኖረበት ነው ያለው ሁሉም መተው ማቆም ይፈልጋል ግን መወሰን ነው የከበደው የሚረዳን የሚያግዘን እንፈልጋለን በ TH-cam program ማንም ማይት አይችልም ይሰለቻል በተግባር ነው ምንፈልገው eski Donkey tube ለዚህ ወጣቶች መዳን አስተዋጽኦ አድርጉ እንደ team
አረ በርቲ ምን ጢቅም የለም
Betam yemer ytasbebet
የሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻውን ለማየት እንዴት እንደጓጓው ፊልም ነው የሚመስለው 😮😮
የእኔም አባት የጽዮን ማሪያምን እምነት ተቀብቶ አላጨሥም ብሎ ቃል ከገባ በኋላ ቤተ ክርሥቲያን ደርሦ ሢመለሥ አላሥችል ብሎት ያጨሣል ደም አሥተፋው ከዚያ በኋላ ሲጋራ አሥጠልቶት ቀረ።
አቤት የኔ ጌታ የጠፋውን አንዱን በግ ሲፈልገው አያችሁ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቀናል በእንባ ነው ያዳመጥኩት እናት እናት እናት ለአንች ምንም ብደረግ ያንስሻል እኔም ስለአሳለፍኩት በእናትነቱ አሁን ግን ተመስገን ክበርልኝ የኔ ጌታ አሜን
ግሩምነው የሰውልጅይወድቃልግን ይነሳል ከዘደቀበትየማይነሳው እቁላልብቻነው ዋው ብያለሁ የናት ልብ ካዘነም ከራራም ካለቀሰም ሁሉምይደርሳል😢
አቦ እሼ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚ በላይ ይጨምርልህ በረታልን❤
አንዴ በማዘን አንዴ በመሳቅ አፌን ከፍቼ ነው ያየሁት ክፍል 2ትን አፍጥንልን
ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ አሁንም ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ
ዋውውው ደስይል የምገርም ታሪክ 💙
የሚገርም ታሪክ ነዉ ጥንካሬዉ ተስፍአለመቁረጥ ህልሙ በርታልኝ ወንድሜ ድንግልማርያምን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ባለቤትህ ግን ለብዙ ሴቶች አርአያ ትሆናለች እሼ በማርያም በደብ አስተዋዉቅለት ፈርኒቸር ቤቱን🥰
እሼ በዚች ደቂቃ ውስጥ ብዙ መፅሀፍ ያነበብኩ መስሎ ነው የተሰማኝ
አተራረኩ ደስ ይላል ...... .የሚገርም ታሪክ ነው ።
Nothing is hard for Almighty ❤ you are blessed
አንዳንድ ሰዉ አለ አንደበተ ርቱ ቃላቱ የሚጣፍጥ በንግግሮቹ ዉስጥ ስርአት የተሞላበት ወላሒ ገራሚ ልጅ ነዉ ብርቱ ጠንካራ ቁጥር ሁለትን አፍጥነዉ 🙏
ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጇ
The sound is so clear and you guys improved it more👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🐼🐼🐼🐼🐼🐼🐼🐼
አቤት እግዚአብሔር ሆይ አተኮ ያልሰራኸው ፍጥረት ያልታገስከው እንባውን ያላበስክለት የለም የኔ አባት ለዘለአለም ተመስገንንንንን፼❤
አባቴ ቅዱስስ ገብርኤል ይመስገን❤
እምዬ ወላድተ አምላክ ትመስገን ❤
ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ትመስገንን ❤
አተን የቀየረህ አምላክ አጎቴንም ይቀይርልኝ በሱስ ምክንያት ሊሞትነዉ እሱም አልተወዉ የምር ሊሞት ነዉ ድግል ማሪያም ትመልስልኝ😢
ተመስጨ የማዳምጠው ነገርስ❤❤
Wow በጣም ድንቅ ታሪክ ነዉ 2 ክፊል የጠብቅን ነዉ I’m from Eritrea I love you etiopan 🇪🇷❤️🇪🇹❤ one love
አባ በረከት ትደርብን::
አባ በሚወዷት ሀገሮ እና መልካሙን እረኛ ለሚፈልጉት በግኦቾ ተደራሽነትን እግዚአብሔር ሰለፈቀደሎት እግዚአብሔር ይመሥገን በራኬዎ አትለየን!!!