ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው እንደኔ የዛሬ ሳምንት ወደ ሀገሩ ሚገባው በሰላም ግቢ በሉኝ የማዳም ቅመሞችዬ 🎉
አላህ ሰላም ያስገባሽ
ታድለሽ በሰላም ግቢ ውደ አገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን
በሰላም ግቢ ዉደ❤
በሰላም ግቢ ተደሰቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Selam gbay
ፍልፍሉ ና ማንደላን ይምጡ የምትሉ😂
😂😂😂😂🎉
እነሱማ ይገሉናል
😅😅😅ፍልፍሉማ በምን ጥርሱ ሊግጠው ስጋውን😅
@@Tigistkassaw2321 በድዱ🤣🤣
@@Dega-sh5vi 🤣🤣
የአረብ ሃገርም ከማዳም ቤት የሚመጣ ገንዘብ እንዲህ ላብና ደም የተቀላቀለበት ነው እፍፍፍ እግዚአብሔር ሃገራችንን ያስብ ስደት በኛ ይብቃ😢😢
የትያቁትብለሺነውዱአላህመጨረሻችንንያሳምረልንየሰረነውንምበረካያረግልን
አሜን ያረብ
አሜንንን
ትክክል
አዎ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያስበን እናንተም ወስኑ እህቶቼ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ሳታገቡ ሳትወልዱ እድሜያችሁ አይለፍ። ደሀ ከምድር አያልቅምና አትባክኑ ወስናችሁ ሀገራችሁ ግቡ
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሰዎች እሚያቃጥል ነገር ሲበሉ ሳይ እምጎመዠው 😭😂
እኔ አለሁ ግን መብላት አልችልም😢
ኧረ እኔም ነኝ😂😂
እኔባፍ ወሀነዉየምሞለዉ
እኔ አለው ቃጠሎ ስለምወድ እጎመጃለው
እኔ አለሁ ግን ብዙ እሚቃጥል ነገር አልድፍርም
ማስተዋል የተሳናትን ማስተዋል እና ያችን ሞልቃቃ ብርክታይት ሽመልስን ሽመልስ አብዲሳ ይርገጣት እና ሁለቶችን አምጣልን ትንሱ የምትስማሙ ለይኩኝ😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂
የዞሬ ሳምት ሠላም ያድርሠን እና የተባሉት ሁለት ሠወች ማለትማ ማስተዋልና ብርክቴ ይቅረቡልን የምትሉ በላይክ አጨናንቁት ጋይዝ😂😂ሲጀመር አይመጡም በምን አሞታቸው😂😂
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
Kkkkk kifu nesh 😂😂😂
ፍልፍሉን ይቅረብ ምትሉ Like 😂😂
ነፃነት እና ፍልፍሉ ባንድ ይቅረቡልን የምትሉ 21:18 21:18 👍👍👍👍
እስከ ዛሬ የዘርዬን ያህል ዝቆ የበላ የለም ጀግና ነክ
በሳቅ ገደሉኝ እኮ 😂😂😂😂 የሳቅ ምሽት ይሁንላችሁ ምርጦቼ❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
ኣማርኛ ኣይሰማም ሓዉሲ ጸማም ኖው ግን ኣሜን (3)
እንደዚህ እየተቃጠሉ ጥያቄ እየተጠየቁ የሚመልሱ በጣም ጎበዝ ናቸው ትዕግስት ይጠይቃል 😂😂😂😂😂
ምሽቴን አሳመራችሁልኝ ሹክረን 😂😂😂😂የዚህ ፕሮግራም አፍቃሪ የታላችሁ ❤
ጀግና ነህ ዘርሽ ካየዋቸው ተጫዋቾች ደስ ብሎኝ ያየሁ ጌታን❤
እስቲ አሌክስን እንደ እኔ የሚወደው ❤
ወንድ አርቲስቶቻችን በጣም ነው የሚአሳዝኑኝ ኢ ቢ ኤ ስ ተባረኩ በዚም መልክ ስለምትደግፉ ግን ብሩ መቶ ሺ ቢገባ ደስ ይለኛል ❤
እስካሁን ከተወዳደሩት እንደ ዘርሽ ዝቆ የበላ የለም ከምር አንበሳ ነው😊
Iwanat naw
ትንሱ ግን የስራክን ይስጥህ😂
ገንዘቡን ለመጠጫ ስለሚፈልገው ነው ይሄ ሰካራም
@@mreasy9731 በምን አወቅህ
@@mreasy9731እንደዛ አይባልም
እኛም ስደት እደዚህ ነው ያቃጠለን😂😂😂
አወዉደ
ወላሂ ልክ ብለሻል
ኧረአሁንስትክክልነሽማሬ😅😅😅😅😅
እባካችሁ ፍልፍሉን ጋብዙልን😅😅😅
ግን ይኼ ምን ዓይነት የወረደ ውድድር ነው በዚህ ላይ በጣም የታወቁ አርቲስቶችን መቀለጃ ና የገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው የሚያሳይ ነው ይኼ መቼም ድራማ ወይም ቀልድ አይደለም በሽተኛ እንዳትሆኑ ነው የጨጒራ በሽተኛ እንዳትሆኑ ።
መሳኪን ብታወዳዴሩ የተመረጠነው ምክንያቱም እነሱ ቢያሦ የተሻለ ስራላቼው የምትሉ በላይክ ግጬኝ
በድሀ አጀታቸዉ ጰጥ ይበሉ ብለሽነዉ😂😂😢
@@jamilaabdalrahman7474 እረውዴ ከኑሮዉ አይበልጥም ያዴቀን መቃጠል
@@jamilaabdalrahman7474 ማርያምን ጮክ ብዬ ሳኩኝ በኮመንት😂😂😂😂😂😂
ተዋህዶ ሁናችሁ ትላልቅ ሰወች ናችሁ ለምን አትፆሙም በስም ሳይሆን በተግባር እንገኝ
Seget yekoye eko new
😂😂ለምነዉየማጡሙት
አንዴ ተቀርፆ የተቀመጠ መሰለኝ እንጂ ከዚሁሉ አርቲስት አንድ ሰዉ አይጠፋም ነበር
@@aynlenladefris9702 ሁሉንም የሚውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው እኛ ሲቀረፁ አላየነም በፆም ስሀት ሰለተለቀቀ ነው የተናገር ነው
አሌክሶ ጎበዝ ከጤና አይበልጥም አድናቂህ ነኝ ለገንዘብ ብለህ አትቃጠል
ፍልፍሉን ጋብዙት በፍጣሪ እሱን ማየት ናፈቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሩን በደምብ ከመየቴ በፊት ፍልፍሉ መስሎኝ ነበር
በተለይ ሸሚዙ
እስከ ዛሬ ከቀረቡት እንደ ዘርሽ የዛቀው የለም ጀግና ነህ።
አሁን ነበር ፊልም መቅረፅ ትክክለኛ ገፀባህርያት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ክፉ😂😂😂
Awo klkkkk
ዋው በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች በተለይ አሌክስ የኔ ቀጫጫ❤❤
ዘሪዬ አንደኛ እንደዚህ የበላ አላየውም አሌክሶ አይዞ ❤❤❤❤❤ስወዳቸው እኮ
ዘርዬ ጀግና እንዳንተ የዛቀ የበላው የለም💪
ቀጭኑ የሚሰራቸው ፊልሞች ያስቃሉ😂😂
የሱ ቅጥነትማ ለየት ያለ ነው ኮ....
ፍልፍሉን ጋብዙት
ዘርሽሽሽሽሽሽ ቀርቦ ማየት እፈልግ ነበር።።።። ጀግና ነህ።።አልጠበኩም
ኧረ ebsሶች ይሄ ነገር ለቀጭን ሰው አይሆንም😊😊😊😂😂😂😂😂😂😂
አልሀምዱሊላ የዛሬሣምትሀገሬነኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በሥደትያላችሁ እህቶቸ ወድሞቸ አላህእናተንምለዚህቀንያብቃችሁ❤❤❤
አላህ በሠላም ያሰገባሺ ...አሚንንን ወዴ❤❤❤❤
አሚን ውዴ አላህ በሰላ ያስገባሽ
🎉🎉
Aminn yareb
አሜን ውዴ እግዚአብሔር በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ❤❤❤
መተናል የመዳም ቅመሞች እንዴት ናቹ ❤❤❤🎉
Well come yemadam
፡❤❤❤@@AbrahamYohanse-s4g
እኔም። መጠሁ። ዉዴ። አ ነኝ። የመዳም ቅመም ነኝ። ከዱባይ 🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪✅✅✅✅
አለን ከቤሮት❤❤❤
@@zeynebaliye nurilge mama
እኔ ምለው እዚህ የምትቀርቡ ሁላ መሐል ላይ በስመአብ ስትሉ ስቴምሉ ምናምን ስትሉ ትሰማላቹ ግን ስትጀምሩ አማትባቹ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ብላቹ ብትጀምሩ ምን አለበት አረ ተው ሃይማኖታቹን አትፈሩበት የቃጠሎ ፕሮግራም የዛሬው ይለያል😊
አሌክስ መልክህ እያየንህ ተቀየረ ቁርጥ ሳምባ😂😂😂
ይህን ነገር እኔ መሞከር እፈልጋለሁ ላገሬ ያብቃኝ እና
እሼን እና አማንን እቀረብልን ይቀመሰቱ😂😂😂😅
ይሄን የተመኝሽው. ምንአርገውሽነው እዳው😮😢
@@sameeramuhammed4530 ስለምወድችው ነው😅😂
እሼ እኮ ተቃጥሎ ያውቃል ገነት ንጋቱ እያወራችው
እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ የሚሉት የት ሄደው ነው😂😂
ወልደው ይሆናል😂😂😂😂😂
ዉልደው ይሆናል ከዛወድህም ያገባየለምመሰል ጨርሶየሩቅትዳር ክክክ
እር አለን 🤰😂
አረ አለን አለን አታከትናችሁ ብለን ነው
እውይይይ ይሄ ቃጠሎ ኑሮን የሚያስረሳ ይመስለኛል😂😂😂😂😂
ዋው ዘርሽ ከጉርሻጋር የመጀመሪያው አሸናፊ ነህ🎉🎉🎉 ግን አሌክስ መወዳደር ያለበት ከተመሳሳዩ ሰው ጋር ነበር ምን ይደረግ እንግዲ ከዘርሽ ጋር ተወዳድረህ ሞክረሃል አንም ምክንያቱም 3ዙር ድረስ ሔደሃል አደንቅሃለሁ በመጀመሪያው ዙር አቋርጠኽ እምትወጣመስሎኝ ነበር አንተም ጎበዝ ነህ🎉ይገባሃል
ይቅርታ በፃም ወቅት በሆኑ ስህተት ነው ሃይማኖትን የሚጋፍ ነው ለምን ብትለኝ ሳስበው ሁላችሁም ክርስቲያን መስላችሁኝ
እኔም እያልኩ ነበር😢
ስጋው ያለውን part በጣም ነው ፈታ ያርገኝ 😂😂😂w
ይህ ሁሉ ማቃጠል ለምንድ ነው? እርግጠኛ ነኝ በዚህ ምክንያት የሚታመም ሰው ይኖራል ቀነስ ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል
ቀላል በዛ ላይ ይህ ፕሮግራም ከሌላ ሃገር የተኮረጄ ነው እነዛ አንዴ ብቻ ነው የሚዝቁት ከዚህ ግን ሶስተኛ ሆ በዛ ላይ እያንዳንዱ አምስት ሺ ብር ይይዛል ስለዚህ ለሚያቋርጡ ስዎች የበሉትን አምስት ሺ ብር አስበው መስጠት አለባቸው አሌክስ ሶስት ጊዜ በልቷል አስራ አምስት ሺ መስጠት አለበት ሆ 😢 ያናዳሉ ስው ተቃጥሎ በባዶ መስደድ ከባድ ነው
በጣም ጎበዞች አደንቃችኃለው አሌክስ ዘርሽ ድራማ የምትሰሩ ነው የምትመስሉት ግን ካልቻላችሁ ምንም አትፈሩ ከጤንነት አይቡስም ትንሱ ጎበዝ አድናቂህ ነኝ ግን እራስህን ጠቡቅ
ዳጣዎቹ ቀነስቢደረጉ አራት እኮ በቂ ነው ሰው እንዳትገሉ
አዎ በጣም በዛ 25,000 ለማግኘት 😅😢
😢😢 ለዛውም ከሌላ ሃገር የተኮረጄ 😢
አዎ ወላሂ ለኩላሊት ና ለጨንጓራ በሽታ ይጋለጣሉ
እመኑኝ ይሄን ፕሮግራም እሞክረዋለሁ
ሚስኪን ቀጭኑ ልጅ 😂😂አጥቱን ሠርስሮ ነው ያቃጠለው😂😂😂
ዘርየ ኣሪፍ ነው በደምብ የተመታ ከበሮ መስላሃል
😢ለኔ መዳም ነበር እደዝህ ማብላት
ኧረ በሳቅ ወደ ኢትዮጲያ ላኪያት በቃ
😂😂😂😂
😂😂😂😂Arr wane Arr la pilipele naw
😅😅😅😅😅
አይገርምም እኔም እያልኩ ነበር😂😂😂
ፕሮግራሙን የሚመራው ሰው በሳል ቢሆን በደንብ ያዝናና ነበር ::ትንሳዬ ምንም አልቻልክበትም መቅዲ ናፈቀችን አይ ኢቢኤስ አረ ሰው ቀይሩ
ማነው እደኔ ነገ ስኞ ወደ ዱባይ የሚሄድ በዱአ እገዙኙ ❤❤❤
ሰላም ግቢ እንጠብቅሻለን
ሰላም ግቢ ነይልን
እጅግ በጣም ያሰቃል በዕንባ😅😁🤣🤣😆😆😆😆😆ግን ይህ ነገር አደጋ አለው!!
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ደስታ በዘመናቹ ሙሉ ይሁንልኝ
አላም የእቤኢስ አቅረብ ሁላቹንም አስፍት አለህ ያሽረዉ ተሽሎት ደሞ ላገሩነ ለስራዉ ያብቀዉ እድሁም ለመቅድ እኳን ደስአለሽ በተረፍ የቀጠሉ ፈተ አረገቹን ሁሉም ነዉ ቀላልይመስላል ከበድነዉ ያለዎሀ
በሳቅ ሞትኩኝ አሌክስ ፊቱ በርበሬ መሰለ ምስኪን😂😂😂
የአሌክስ ከንፈር ቀስ በቀስ የሚገጥም መለኝ😂😂😂😂😂
መልካም መቃጠል ተመኝንላችሁ😀😀😀😀😀😀😀ወደሺ ከተደፍሺ ቢረግጡሺ አይክፍሺ ነው
ኢቢኤስዎች እስኪ የሚወጣውን ገንዘብ ለበጎ አድራጎት አድርጉት,በፍቃደኝነት ጫወታውን ይጫወቱ ያሸነፈ ግን ገንዘቡን ለተቸገሩ ወይም ታመው መታከሚያ ላጡ ወገኖች እንዲያደርጉት እናንተም ጫወታውን ቀለል አድርጉላቸው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ አይመስላችሁም
ወላህ አብይ የእትዮጵያ ህዝብ እዲ ነወ ያቃጠለወ 😢 እናት አባት እህት አሳጥቶን🇪🇹😢😢😢
😭😭😭😭😭
በስማም ምንጉድነው በፈጣሪ እሚፆም የለም በፆም ስጋ ያውም በዚህ ሰአት ድገል ለህፅናት ስትል እምየ ኢትዮጵያ ን ሰላም አድርግልን
የኔ ወንድምአሌክሶ 😅😅😅😅በጣም ነው ያሳዘንከኝ❤❤❤❤❤
እንደው ለመሆኑ እስከዛሬ ይሔ ውድድር ከተጀመረ ጀምሮ የተወዳደሩ ሰዎች ጨጓራቸው በቦታው መኖሩንና አለመቀደዱን በህክምና አረጋግጠዋል፡፡ ኢቢኤስ ግን ምን ሆኖ ነው ይሔንን ከወንጀል የማይተናነስ ድርጊት የሚፈፅመው፡፡
ሳምንት ለት ወተቱን ጨልጦ ወደጓሮ የሮጠው ሱማሌ ከምን ደረሰ???😂😂😂😂
😂😂
በዚህ ቀን በበሉት ቃጠሎ ብዛት ጨጓራቸው ቢታመም ለመታከሚያም አይበቃቸው 50ሺ ያንሳቸዋል 100ሺ ይደረግላቸው። የሕክምና ባለሞያም ብታናግሩ ጥሩ ነው አንዳንዱ በመጠጥ የተጎዳ ሊሆን ይችላል እኛንም አታሳቅቁን የመዝናኛ ፕሮግራም ነው እያላችሁ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምታቀርቡት ያጣችሁ ነው የምትመስሉት ወይ የቅዳሜውንና የእሁዱን ፕሮግራም አንድ ብታደርጉት ይሻላችኋል
ዘርዬ ገብርኤልን ስትል ሰማው መሰል ገብርኤል ይጠብቅክ ❤አይ ቃጠሎ 😂😂😂😂
ግን ከዚህ የሚቀርቡ 😢 ኦርቶዶክስ ናቸው አይጾሙም እንዴ
@@tigistitigisti4792 አይ እህቴዋ ማን ይጾማል ብለሽ ነው
እኔምለው ቃጠሎው ለጤና ችግር አያመጣም እንዴ ውይ ተቃጠሉ እኮ 😅😅😅
የሚያቀጥል ነገር ስወድ
ማነው እሁድን በጉጉት የሚጠብቅ 😂😂😂 በተለይ የቃጠሎ ፍልሚያ 😂😂
አዋይቃጠሎ ወይኔ ለምያዩት ቀላል ይመስላል በርቱ እኔም ልምምድ ላይ ነኝ
እሁድን በኢ.ቢ.ኤስ በጣም ተወዳች ፕሮግራም ነው ነገር ግን ይሄ እና አለመሳቅ ያሸልማል የሚለው ፕሮግራማችሁ ምንም አስተማሪ ያልሆኑ ከልጆች ጋር መታየት የሌለባቸው ፕሮግራሞች ናቸውና ብታስቡበት የሚሻል ይመስለኛል
ክክክክክ ወላህ በሳቅ የለሁም እጁን ከወዳ ወድህ አወናጨፈውኮ 😂😅
ዘርየ ብምያምር ሂነታ ኣስገብተሃል ፥ ቢሆንእጂ መውጣቱ ያሳምርልህ ። ስንት ጉድ ጣጣ እንዳለ ሞክረህ ኣሳየኝ የምያስብል ነው። ኤረ እንትንህን ይፈነዳል።
ቆይ ስትበሉ አማትባችሁ የማትበሉት ለምንድነው አረ ተው ግን በራሳችሁ አትፈሩ ጉዳቱም ጥቅሙም ለራሳችሁ ነው😢
ሲጀመር ማማተብ የሚባለውን ቢያቁ ኖሮ በጾም ስጋ አይበሉም ነበር ይቅር ይበለን መድኃኔዓለም 😢😢😢
Betom eyeblu men yabtebalu bleshi new menafk nachew
አሌክስዮ እኔን በምን አንጀትህ ለምን እኛን አትጋብዙንም የጤና ባለሙያ ማማከር ያስፈልጋአል ከከከከከከ😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ሊበላ
😂😂😂😂😂ወይ አሌክስ ሚስኪን ዘርዬ ጎበዝ ወንድ ልጅ👌
የእውነት ዘሪሁን እንደሌሎቹ አይደለም እንዴት እንደምዝቅ ebs እንደገና መሸለም አለበት ያለበለዚያ......
ስላም ቤተስብ እንዴት ናቹ በያልልቹበት ስላማቹ ይብዛልኝ የመዳም ቅመሞችዬ እህቶቼ በርቱልኝ እራቹን እየጠበቃቹ❤❤❤❤❤❤
እሽ ዉዴ
እኔ እምለው እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡት በሙሉ፡አይፆሙም እንዴ ወይስ ቀረፃው ከፆም በፊት ነው ?
ሁለቱንም ስወዳቸው እውነት ምርጦች
እየተቃጠሉ....., ምን ይሰማሃል ማለት አልገባኝም። ከነገራችን ላይ ፕሮግራሙ ደስ የሚል እና የሚያዝናና ስለሆነ ሳላመሰግን አላልፍም።
ሁለታችም በጣም ነው የምወደው
ዘሪዬ ገብሬኤን ገብሬኤልን ስል እንዴት እንደወደድኩት የምር ገብሬኤል ማለት የሞቴን ቀንብረ የሰበረልኝ አባቴ 🙏🙏 አይዞን እኛም የመዳም ቅመሞች ከዝህም በላይ ነዉ እምንቃጠለዉ 😢🙏
የሞትን ቀንበር ከእግዚአብሔር በቀር ማንም ፍጡር ልሰብረው አይችልም
አንድ ቀን አንዱ ፀጥ እንዳይልባችው!!! ሆድ እኮ ሰው ሊደፋ ቀርቧል!!!
True take care have a medical support near by. Take it seriously!!!!!!!!
አለ እኮ ዶክተር
ለብር ብለው የዘላለም የጨጎራ በሸተኛ መሆን
ደም ግፊት ያለበት ራሱ አናቱ ላይ ነው ሚወጣው@@ktube8920
Mejemeriya tayitew yimesilegnal enji ayideregim
kkkkk ባለቅስ ደስ ይለኝ ነበር አለ እድሜ ትልቅ ባይሆን አላለም ሚስኪ😂😂😂😂😂
እኛም ስደት እድህ ነው ያቃጠለን😢😢
Eenewt new ye Alame ehitewaa❤😢
እስት እናንቴ አንዳንዴ ከአርትስቶች ወጣ ብላቹ እኛንም ተመልካች አሳትፉን በናታቹ ምራቃችንን እየዋጥን ሞትን አስጎመጀላቹን አሳትፉን የበአል መዋያ አካፍሉና
ከአርቲስት ውጪ ማቅረቡ ሰጀምሩ ከኔ ጀምሩ ደግሞ ለወጥ
በጣም ጥሩ ነዉ
አሌክስ ሁልዬ እንዳሳቅኸኝ😂በዚህ ሰውነትህ አንተ ቃሪያ መብላት የለብህ ነበረኮ በቃኝ እኔ በቃኝ እያለ የሚበላው ነገር😂😂
ሁለት ምርጥ አርቲስቶች ናቹ እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ከተዋቂ ውጭ አይቻልም እንዴ ባሌ እሚያቃጥል ነገረ ይወዳል እባካቹሁ መልሱልኝ😂😂😂😂😂😂
አረ የኔም ጥያቄ ነው
እኔ ምለዉ ኢትዮጵያ በርበሬ እና ዶሮ ረከሰ መሠለኝ 🌶🌶🌶🌶🐓🐓🐓 ወይንስ አዳነች አቤቤ ሠታቹ ነዉ ክክክክክክክክክ
መቼ ነው ትሱ የምትወዳደረው እሄን ቃጠሎ ባይክ ደስ ይለኛል ስትወዳደር
የመጀመሪው እሱነው የተወዳደሩት መሀል
ከፍቶኝ ነበር የምር አሳቃቹኝ😂😂😍
ምራቄን አስዋጡኝ በዝህ በብርድ እኔም ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር😅😅😅
እኔ ጥያቄ አለኝ ይሄ ነገር በፆም እንዴት ነው ዶሮውው ወይስ ከፆም በፊት የተቀረፀ ነው
Ke tsom befit yetkertse new gin min waga alew kirstana betegbar new sayamtebu new yemiasgebut
አይ አሊክስ በርበራ 🤣 በልቶ🙄 የሚያውቅ አይመስልም😂😂😂
እሄ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምሮ እደዛሬ ስቄ አላቅም 🤣🤣😂
ሀሀሀሀ እኔም ወላሂ ብቻዬን ስቄ ልሞት
እኔም እራሴ ከፈጣሪ ጋራ ከሁለት ወረ እገባለው ውድ ሀገሬ ለምካሙን ተመኙልኝ ውዶቼ
ለጨጉራቸው አያስቡም እንዴ ሆ 😂
አር ውይኔ ምን አለ እንዳት ባትፆሙ ለሃይማኖትታችሁ ክብር ቢኖራችሁሽእንዴህ በአደባባይ በእውነት ልባና ይስጠን ዝግጅቱ አሪፍ ነው
ማነው እንደኔ የዛሬ ሳምንት ወደ ሀገሩ ሚገባው በሰላም ግቢ በሉኝ የማዳም ቅመሞችዬ 🎉
አላህ ሰላም ያስገባሽ
ታድለሽ በሰላም ግቢ ውደ አገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን
በሰላም ግቢ ዉደ❤
በሰላም ግቢ ተደሰቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Selam gbay
ፍልፍሉ ና ማንደላን ይምጡ የምትሉ😂
😂😂😂😂🎉
እነሱማ ይገሉናል
😅😅😅ፍልፍሉማ በምን ጥርሱ ሊግጠው ስጋውን😅
@@Tigistkassaw2321 በድዱ🤣🤣
@@Dega-sh5vi 🤣🤣
የአረብ ሃገርም ከማዳም ቤት የሚመጣ ገንዘብ እንዲህ ላብና ደም የተቀላቀለበት ነው እፍፍፍ እግዚአብሔር ሃገራችንን ያስብ ስደት በኛ ይብቃ😢😢
የትያቁትብለሺነውዱአላህመጨረሻችንንያሳምረልንየሰረነውንምበረካያረግልን
አሜን ያረብ
አሜንንን
ትክክል
አዎ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያስበን እናንተም ወስኑ እህቶቼ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ሳታገቡ ሳትወልዱ እድሜያችሁ አይለፍ። ደሀ ከምድር አያልቅምና አትባክኑ ወስናችሁ ሀገራችሁ ግቡ
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሰዎች እሚያቃጥል ነገር ሲበሉ ሳይ እምጎመዠው 😭😂
እኔ አለሁ ግን መብላት አልችልም😢
ኧረ እኔም ነኝ😂😂
እኔባፍ ወሀነዉየምሞለዉ
እኔ አለው ቃጠሎ ስለምወድ እጎመጃለው
እኔ አለሁ ግን ብዙ እሚቃጥል ነገር አልድፍርም
ማስተዋል የተሳናትን ማስተዋል እና ያችን ሞልቃቃ ብርክታይት ሽመልስን ሽመልስ አብዲሳ ይርገጣት እና ሁለቶችን አምጣልን ትንሱ የምትስማሙ ለይኩኝ😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂
የዞሬ ሳምት ሠላም ያድርሠን እና የተባሉት ሁለት ሠወች ማለትማ ማስተዋልና ብርክቴ ይቅረቡልን የምትሉ በላይክ አጨናንቁት ጋይዝ😂😂ሲጀመር አይመጡም በምን አሞታቸው😂😂
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
Kkkkk kifu nesh 😂😂😂
ፍልፍሉን ይቅረብ ምትሉ Like 😂😂
ነፃነት እና ፍልፍሉ ባንድ ይቅረቡልን የምትሉ 21:18 21:18 👍👍👍👍
እስከ ዛሬ የዘርዬን ያህል ዝቆ የበላ የለም ጀግና ነክ
በሳቅ ገደሉኝ እኮ 😂😂😂😂 የሳቅ ምሽት ይሁንላችሁ ምርጦቼ❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
ኣማርኛ ኣይሰማም ሓዉሲ ጸማም ኖው ግን ኣሜን (3)
እንደዚህ እየተቃጠሉ ጥያቄ እየተጠየቁ የሚመልሱ በጣም ጎበዝ ናቸው ትዕግስት ይጠይቃል 😂😂😂😂😂
ምሽቴን አሳመራችሁልኝ ሹክረን 😂😂😂😂
የዚህ ፕሮግራም አፍቃሪ የታላችሁ ❤
ጀግና ነህ ዘርሽ ካየዋቸው ተጫዋቾች ደስ ብሎኝ ያየሁ ጌታን❤
እስቲ አሌክስን እንደ እኔ የሚወደው ❤
ወንድ አርቲስቶቻችን በጣም ነው የሚአሳዝኑኝ ኢ ቢ ኤ ስ ተባረኩ በዚም መልክ ስለምትደግፉ ግን ብሩ መቶ ሺ ቢገባ ደስ ይለኛል ❤
እስካሁን ከተወዳደሩት እንደ ዘርሽ ዝቆ የበላ የለም ከምር አንበሳ ነው😊
Iwanat naw
ትንሱ ግን የስራክን ይስጥህ😂
ገንዘቡን ለመጠጫ ስለሚፈልገው ነው ይሄ ሰካራም
@@mreasy9731 በምን አወቅህ
@@mreasy9731
እንደዛ አይባልም
እኛም ስደት እደዚህ ነው ያቃጠለን😂😂😂
አወዉደ
ወላሂ ልክ ብለሻል
ኧረአሁንስትክክልነሽማሬ😅😅😅😅😅
እባካችሁ ፍልፍሉን ጋብዙልን😅😅😅
ግን ይኼ ምን ዓይነት የወረደ ውድድር ነው በዚህ ላይ በጣም የታወቁ አርቲስቶችን መቀለጃ ና የገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው የሚያሳይ ነው ይኼ መቼም ድራማ ወይም ቀልድ አይደለም በሽተኛ እንዳትሆኑ ነው የጨጒራ በሽተኛ እንዳትሆኑ ።
መሳኪን ብታወዳዴሩ የተመረጠነው ምክንያቱም እነሱ ቢያሦ የተሻለ ስራላቼው የምትሉ በላይክ ግጬኝ
በድሀ አጀታቸዉ ጰጥ ይበሉ ብለሽነዉ😂😂😢
@@jamilaabdalrahman7474 እረውዴ ከኑሮዉ አይበልጥም ያዴቀን መቃጠል
@@jamilaabdalrahman7474 ማርያምን ጮክ ብዬ ሳኩኝ በኮመንት😂😂😂😂😂😂
ተዋህዶ ሁናችሁ ትላልቅ ሰወች ናችሁ ለምን አትፆሙም በስም ሳይሆን በተግባር እንገኝ
Seget yekoye eko new
😂😂ለምነዉየማጡሙት
አንዴ ተቀርፆ የተቀመጠ መሰለኝ እንጂ ከዚሁሉ አርቲስት አንድ ሰዉ አይጠፋም ነበር
@@aynlenladefris9702 ሁሉንም የሚውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው እኛ ሲቀረፁ አላየነም በፆም ስሀት ሰለተለቀቀ ነው የተናገር ነው
አሌክሶ ጎበዝ ከጤና አይበልጥም አድናቂህ ነኝ ለገንዘብ ብለህ አትቃጠል
ፍልፍሉን ጋብዙት በፍጣሪ እሱን ማየት ናፈቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሩን በደምብ ከመየቴ በፊት ፍልፍሉ መስሎኝ ነበር
በተለይ ሸሚዙ
እስከ ዛሬ ከቀረቡት እንደ ዘርሽ የዛቀው የለም ጀግና ነህ።
አሁን ነበር ፊልም መቅረፅ ትክክለኛ ገፀባህርያት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ክፉ😂😂😂
Awo klkkkk
ዋው በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች በተለይ አሌክስ የኔ ቀጫጫ❤❤
ዘሪዬ አንደኛ እንደዚህ የበላ አላየውም አሌክሶ አይዞ ❤❤❤❤❤ስወዳቸው እኮ
ዘርዬ ጀግና እንዳንተ የዛቀ የበላው የለም💪
ቀጭኑ የሚሰራቸው ፊልሞች ያስቃሉ😂😂
የሱ ቅጥነትማ ለየት ያለ ነው ኮ....
ፍልፍሉን ጋብዙት
ዘርሽሽሽሽሽሽ ቀርቦ ማየት እፈልግ ነበር።።።። ጀግና ነህ።።አልጠበኩም
ኧረ ebsሶች ይሄ ነገር ለቀጭን ሰው አይሆንም😊😊😊😂😂😂😂😂😂😂
አልሀምዱሊላ የዛሬሣምትሀገሬነኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በሥደትያላችሁ እህቶቸ ወድሞቸ አላህእናተንምለዚህቀንያብቃችሁ❤❤❤
አላህ በሠላም ያሰገባሺ ...አሚንንን ወዴ❤❤❤❤
አሚን ውዴ አላህ በሰላ ያስገባሽ
🎉🎉
Aminn yareb
አሜን ውዴ እግዚአብሔር በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ❤❤❤
መተናል የመዳም ቅመሞች እንዴት ናቹ ❤❤❤🎉
Well come yemadam
፡❤❤❤@@AbrahamYohanse-s4g
እኔም። መጠሁ። ዉዴ። አ ነኝ። የመዳም ቅመም ነኝ። ከዱባይ 🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪✅✅✅✅
አለን ከቤሮት❤❤❤
@@zeynebaliye nurilge mama
እኔ ምለው እዚህ የምትቀርቡ ሁላ መሐል ላይ በስመአብ ስትሉ ስቴምሉ ምናምን ስትሉ ትሰማላቹ ግን ስትጀምሩ አማትባቹ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ብላቹ ብትጀምሩ ምን አለበት አረ ተው ሃይማኖታቹን አትፈሩበት
የቃጠሎ ፕሮግራም የዛሬው ይለያል😊
አሌክስ መልክህ እያየንህ ተቀየረ ቁርጥ ሳምባ😂😂😂
😂😂😂
ይህን ነገር እኔ መሞከር እፈልጋለሁ ላገሬ ያብቃኝ እና
እሼን እና አማንን እቀረብልን ይቀመሰቱ😂😂😂😅
ይሄን የተመኝሽው. ምንአርገውሽነው እዳው😮😢
@@sameeramuhammed4530 ስለምወድችው ነው😅😂
እሼ እኮ ተቃጥሎ ያውቃል ገነት ንጋቱ እያወራችው
እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ የሚሉት የት ሄደው ነው😂😂
ወልደው ይሆናል😂😂😂😂😂
ዉልደው ይሆናል ከዛወድህም ያገባየለምመሰል ጨርሶየሩቅትዳር ክክክ
እር አለን 🤰😂
😂😂😂
አረ አለን አለን አታከትናችሁ ብለን ነው
እውይይይ ይሄ ቃጠሎ ኑሮን የሚያስረሳ ይመስለኛል😂😂😂😂😂
ዋው ዘርሽ ከጉርሻጋር የመጀመሪያው አሸናፊ ነህ🎉🎉🎉 ግን አሌክስ መወዳደር ያለበት ከተመሳሳዩ ሰው ጋር ነበር ምን ይደረግ እንግዲ ከዘርሽ ጋር ተወዳድረህ ሞክረሃል አንም ምክንያቱም 3ዙር ድረስ ሔደሃል አደንቅሃለሁ በመጀመሪያው ዙር አቋርጠኽ እምትወጣመስሎኝ ነበር አንተም ጎበዝ ነህ🎉ይገባሃል
ይቅርታ በፃም ወቅት በሆኑ ስህተት ነው ሃይማኖትን የሚጋፍ ነው ለምን ብትለኝ ሳስበው ሁላችሁም ክርስቲያን መስላችሁኝ
እኔም እያልኩ ነበር😢
ስጋው ያለውን part በጣም ነው ፈታ ያርገኝ 😂😂😂w
ይህ ሁሉ ማቃጠል ለምንድ ነው? እርግጠኛ ነኝ በዚህ ምክንያት የሚታመም ሰው ይኖራል ቀነስ ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል
ቀላል በዛ ላይ ይህ ፕሮግራም ከሌላ ሃገር የተኮረጄ ነው እነዛ አንዴ ብቻ ነው የሚዝቁት ከዚህ ግን ሶስተኛ ሆ በዛ ላይ እያንዳንዱ አምስት ሺ ብር ይይዛል ስለዚህ ለሚያቋርጡ ስዎች የበሉትን አምስት ሺ ብር አስበው መስጠት አለባቸው አሌክስ ሶስት ጊዜ በልቷል አስራ አምስት ሺ መስጠት አለበት ሆ 😢 ያናዳሉ ስው ተቃጥሎ በባዶ መስደድ ከባድ ነው
በጣም ጎበዞች አደንቃችኃለው አሌክስ ዘርሽ ድራማ የምትሰሩ ነው የምትመስሉት ግን ካልቻላችሁ ምንም አትፈሩ ከጤንነት አይቡስም ትንሱ ጎበዝ አድናቂህ ነኝ ግን እራስህን ጠቡቅ
ዳጣዎቹ ቀነስቢደረጉ አራት እኮ በቂ ነው ሰው እንዳትገሉ
አዎ በጣም በዛ 25,000 ለማግኘት 😅😢
😢😢 ለዛውም ከሌላ ሃገር የተኮረጄ 😢
አዎ ወላሂ ለኩላሊት ና ለጨንጓራ በሽታ ይጋለጣሉ
እመኑኝ ይሄን ፕሮግራም እሞክረዋለሁ
ሚስኪን ቀጭኑ ልጅ 😂😂አጥቱን ሠርስሮ ነው ያቃጠለው😂😂😂
😂😂😂
ዘርየ ኣሪፍ ነው በደምብ የተመታ ከበሮ መስላሃል
😢ለኔ መዳም ነበር እደዝህ ማብላት
ኧረ በሳቅ ወደ ኢትዮጲያ ላኪያት በቃ
😂😂😂😂
😂😂😂😂Arr wane Arr la pilipele naw
😅😅😅😅😅
አይገርምም እኔም እያልኩ ነበር😂😂😂
ፕሮግራሙን የሚመራው ሰው በሳል ቢሆን በደንብ ያዝናና ነበር ::ትንሳዬ ምንም አልቻልክበትም መቅዲ ናፈቀችን አይ ኢቢኤስ አረ ሰው ቀይሩ
ማነው እደኔ ነገ ስኞ ወደ ዱባይ የሚሄድ በዱአ እገዙኙ ❤❤❤
ሰላም ግቢ እንጠብቅሻለን
ሰላም ግቢ ነይልን
እጅግ በጣም ያሰቃል በዕንባ😅😁🤣🤣😆😆😆😆😆ግን ይህ ነገር አደጋ አለው!!
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ደስታ በዘመናቹ ሙሉ ይሁንልኝ
አላም የእቤኢስ አቅረብ ሁላቹንም አስፍት አለህ ያሽረዉ ተሽሎት ደሞ ላገሩነ ለስራዉ ያብቀዉ እድሁም ለመቅድ እኳን ደስአለሽ በተረፍ የቀጠሉ ፈተ አረገቹን ሁሉም ነዉ ቀላልይመስላል ከበድነዉ ያለዎሀ
በሳቅ ሞትኩኝ አሌክስ ፊቱ በርበሬ መሰለ ምስኪን😂😂😂
የአሌክስ ከንፈር ቀስ በቀስ የሚገጥም መለኝ😂😂😂😂😂
መልካም መቃጠል ተመኝንላችሁ😀😀😀😀😀😀😀ወደሺ ከተደፍሺ ቢረግጡሺ አይክፍሺ ነው
ኢቢኤስዎች እስኪ የሚወጣውን ገንዘብ ለበጎ አድራጎት አድርጉት,በፍቃደኝነት ጫወታውን ይጫወቱ ያሸነፈ ግን ገንዘቡን ለተቸገሩ ወይም ታመው መታከሚያ ላጡ ወገኖች እንዲያደርጉት እናንተም ጫወታውን ቀለል አድርጉላቸው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ አይመስላችሁም
ወላህ አብይ የእትዮጵያ ህዝብ እዲ ነወ ያቃጠለወ 😢 እናት አባት እህት አሳጥቶን🇪🇹😢😢😢
😭😭😭😭😭
በስማም ምንጉድነው በፈጣሪ እሚፆም የለም በፆም ስጋ ያውም በዚህ ሰአት ድገል ለህፅናት ስትል እምየ ኢትዮጵያ ን ሰላም አድርግልን
የኔ ወንድምአሌክሶ 😅😅😅😅በጣም ነው ያሳዘንከኝ❤❤❤❤❤
እንደው ለመሆኑ እስከዛሬ ይሔ ውድድር ከተጀመረ ጀምሮ የተወዳደሩ ሰዎች ጨጓራቸው በቦታው መኖሩንና አለመቀደዱን በህክምና አረጋግጠዋል፡፡ ኢቢኤስ ግን ምን ሆኖ ነው ይሔንን ከወንጀል የማይተናነስ ድርጊት የሚፈፅመው፡፡
ሳምንት ለት ወተቱን ጨልጦ ወደጓሮ የሮጠው ሱማሌ ከምን ደረሰ???😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂
በዚህ ቀን በበሉት ቃጠሎ ብዛት ጨጓራቸው ቢታመም ለመታከሚያም አይበቃቸው 50ሺ ያንሳቸዋል 100ሺ ይደረግላቸው። የሕክምና ባለሞያም ብታናግሩ ጥሩ ነው አንዳንዱ በመጠጥ የተጎዳ ሊሆን ይችላል እኛንም አታሳቅቁን የመዝናኛ ፕሮግራም ነው እያላችሁ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምታቀርቡት ያጣችሁ ነው የምትመስሉት ወይ የቅዳሜውንና የእሁዱን ፕሮግራም አንድ ብታደርጉት ይሻላችኋል
ዘርዬ ገብርኤልን ስትል ሰማው መሰል ገብርኤል ይጠብቅክ ❤አይ ቃጠሎ 😂😂😂😂
ግን ከዚህ የሚቀርቡ 😢 ኦርቶዶክስ ናቸው አይጾሙም እንዴ
@@tigistitigisti4792 አይ እህቴዋ ማን ይጾማል ብለሽ ነው
እኔምለው ቃጠሎው ለጤና ችግር አያመጣም እንዴ ውይ ተቃጠሉ እኮ 😅😅😅
የሚያቀጥል ነገር ስወድ
ማነው እሁድን በጉጉት የሚጠብቅ 😂😂😂 በተለይ የቃጠሎ ፍልሚያ 😂😂
አዋይቃጠሎ ወይኔ ለምያዩት ቀላል ይመስላል በርቱ እኔም ልምምድ ላይ ነኝ
እሁድን በኢ.ቢ.ኤስ በጣም ተወዳች ፕሮግራም ነው ነገር ግን ይሄ እና አለመሳቅ ያሸልማል የሚለው ፕሮግራማችሁ ምንም አስተማሪ ያልሆኑ ከልጆች ጋር መታየት የሌለባቸው ፕሮግራሞች ናቸውና ብታስቡበት የሚሻል ይመስለኛል
ክክክክክ ወላህ በሳቅ የለሁም እጁን ከወዳ ወድህ አወናጨፈውኮ 😂😅
ዘርየ ብምያምር ሂነታ ኣስገብተሃል ፥ ቢሆንእጂ መውጣቱ ያሳምርልህ ። ስንት ጉድ ጣጣ እንዳለ ሞክረህ ኣሳየኝ የምያስብል ነው። ኤረ እንትንህን ይፈነዳል።
ቆይ ስትበሉ አማትባችሁ የማትበሉት ለምንድነው አረ ተው ግን በራሳችሁ አትፈሩ ጉዳቱም ጥቅሙም ለራሳችሁ ነው😢
ሲጀመር ማማተብ የሚባለውን ቢያቁ ኖሮ በጾም ስጋ አይበሉም ነበር ይቅር ይበለን መድኃኔዓለም 😢😢😢
Betom eyeblu men yabtebalu bleshi new menafk nachew
አሌክስዮ እኔን በምን አንጀትህ ለምን እኛን አትጋብዙንም የጤና ባለሙያ ማማከር ያስፈልጋአል ከከከከከከ😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ሊበላ
😂😂😂😂😂ወይ አሌክስ ሚስኪን ዘርዬ ጎበዝ ወንድ ልጅ👌
የእውነት ዘሪሁን እንደሌሎቹ አይደለም እንዴት እንደምዝቅ ebs እንደገና መሸለም አለበት ያለበለዚያ......
ስላም ቤተስብ እንዴት ናቹ በያልልቹበት ስላማቹ ይብዛልኝ የመዳም ቅመሞችዬ እህቶቼ በርቱልኝ እራቹን እየጠበቃቹ❤❤❤❤❤❤
እሽ ዉዴ
እኔ እምለው እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡት በሙሉ፡አይፆሙም እንዴ ወይስ ቀረፃው ከፆም በፊት ነው ?
ሁለቱንም ስወዳቸው እውነት ምርጦች
እየተቃጠሉ....., ምን ይሰማሃል ማለት አልገባኝም። ከነገራችን ላይ ፕሮግራሙ ደስ የሚል እና የሚያዝናና ስለሆነ ሳላመሰግን አላልፍም።
ሁለታችም በጣም ነው የምወደው
ዘሪዬ ገብሬኤን ገብሬኤልን ስል እንዴት እንደወደድኩት የምር ገብሬኤል ማለት የሞቴን ቀንብረ የሰበረልኝ አባቴ 🙏🙏 አይዞን እኛም የመዳም ቅመሞች ከዝህም በላይ ነዉ እምንቃጠለዉ 😢🙏
የሞትን ቀንበር ከእግዚአብሔር በቀር ማንም ፍጡር ልሰብረው አይችልም
አንድ ቀን አንዱ ፀጥ እንዳይልባችው!!! ሆድ እኮ ሰው ሊደፋ ቀርቧል!!!
True take care have a medical support near by. Take it seriously!!!!!!!!
አለ እኮ ዶክተር
ለብር ብለው የዘላለም የጨጎራ በሸተኛ መሆን
ደም ግፊት ያለበት ራሱ አናቱ ላይ ነው ሚወጣው@@ktube8920
Mejemeriya tayitew yimesilegnal enji ayideregim
kkkkk ባለቅስ ደስ ይለኝ ነበር አለ እድሜ ትልቅ ባይሆን አላለም ሚስኪ😂😂😂😂😂
እኛም ስደት እድህ ነው ያቃጠለን😢😢
Eenewt new ye Alame ehitewaa❤😢
እስት እናንቴ አንዳንዴ ከአርትስቶች ወጣ ብላቹ እኛንም ተመልካች አሳትፉን በናታቹ ምራቃችንን እየዋጥን ሞትን አስጎመጀላቹን አሳትፉን የበአል መዋያ አካፍሉና
ከአርቲስት ውጪ ማቅረቡ ሰጀምሩ ከኔ ጀምሩ ደግሞ ለወጥ
በጣም ጥሩ ነዉ
አሌክስ ሁልዬ እንዳሳቅኸኝ😂
በዚህ ሰውነትህ አንተ ቃሪያ መብላት የለብህ ነበረኮ በቃኝ እኔ በቃኝ እያለ የሚበላው ነገር😂😂