"ልጅ ቤተሰቡን ድርጅት አስተዳደሩን ነው 'ሚመስለው" - ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ | ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 215

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 9 หลายเดือนก่อน +8

    አንተ ትለያለህ ወዳጄ እንዳተ ምኞት ኢትዮጵያ ብቶን ብዬ ተመኜው ስላምህ ይብዛ❤

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey ปีที่แล้ว +25

    ምርጥዬ ነክ ሁሎም የምትናገርበት የምታስተምርበት መንገድ የሚገርም ነዉ አገራችንን ሰላም ሰላም ይብዛ ፍቅርን ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 ปีที่แล้ว +20

    ትልቅ ትምህት ከጦብያ ይመቻችሁ አገራችን እንደ ሀሳባቹህ ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም በከፍታ ላይ ኑሪ

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 8 หลายเดือนก่อน

      አሁን እማ እዪተለያየን ነው እግዚአብሔር ባፋሆነው እና በለየልን ስቃያችንም ይቆም ይሆናል 😢

  • @getuhawaz6291
    @getuhawaz6291 ปีที่แล้ว +5

    ለእውነት የቆመ ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @KbromAlemayo-p2j
    @KbromAlemayo-p2j ปีที่แล้ว +8

    የዘመናችን ድንቅ ወጣት

  • @Wollega1234
    @Wollega1234 ปีที่แล้ว +18

    ልክ ነው ወንድሜ !!! ድርጅት አስተዳደሩን ይመስላል

  • @ለኩልክሙ
    @ለኩልክሙ 10 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ልዩ ተሰጥኦ ግሩም ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @yigzawdagnaw7139
    @yigzawdagnaw7139 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንወድሃለን፣ስሜታችን ነህ፣ነዳጃችን ነህ የተከበሩ ተስፋዬ በርታልን!!

  • @abby8509
    @abby8509 ปีที่แล้ว +18

    ያገራንን የህዝቦቿን ስደተኛውን የህፃኖቹ ያዛውቶቹን እባ ብርዱን ፅሀዩን ተመልከት ድረስልን😢😢😢😢😢😢😢 ያገሬ ሰላም ናፈቀኝ

  • @lightrogame1687
    @lightrogame1687 ปีที่แล้ว +20

    እስኪ የኢትዮጵያ የሰላም ንቅናቄ እንፍጠር! ሁላችንም አንድ እንሁን !!! መልዕክቱን ዳይ ሼር አርጉት ለሁሉም የድረስ ☮ለሌላው እንደርሳለን

  • @malkolmkulibali6310
    @malkolmkulibali6310 11 หลายเดือนก่อน +6

    ይህንን ትዕይንት ቦታው ላይ ለመታደም መረጃ ከየት ማግኘት ይቻላል?

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ምንድን ነው ?
    ጅግናህ ማን ነው ?
    ለሰው ይሞታል !
    ሃገርን ያስከብራል !
    ለሃገር ክብር ይሞታል !
    ሃገርን ወገንን ያስከብራል !
    ሃገርን ያሳድጋል !
    ወራሪዎችን ይቀጣል !

    • @gorfubitew6142
      @gorfubitew6142 9 หลายเดือนก่อน

      ህዝበ ጦጵያን ገድሎና አፈናቅሎ የአንድ የእብዶች ስብስብና የአንድ የአኬልዳማ ንጉስ አባይ ሓመድ እንደፈለገ የሚጨፈጭፍ ሠራዊት እያልክ ከሆነ ታሪክ ይፋረዳሃል ኮልኮሌው የአብይ ሎሌው!!💀👺🥶👹🤮

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 ปีที่แล้ว +2

    Amazing explanation

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 11 หลายเดือนก่อน +1

    Dear honorable Artists Tesfahun, and all members, I hope everyone is safe and secure. I was praying without ceasing for our lovely Mom Ethiopia and her precious people and to the dying world to. Now I missed a lot our Artist and author, sister forever, Tarik the golden treasure of our lovely country Ethiopia and her precious people I believe that God is able to keep her safe wherever she is from the devil and his vescious angels. Amen! God almighty, you see good and evil, Deadly combination war and strong famine leaves the dying world, please bring justice to this dying world very soon. Amen! Our eyes are upon thee. Amen! I wish you all the best in your future endeavor. From CA USA to promised land. See you all saints soon in new flower and in heavenly sweet home forever. Amen!

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful lesson

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara ปีที่แล้ว +5

    ይመችህ 👏👏

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውትለያለህ❤❤❤

  • @tsehaygizaw8925
    @tsehaygizaw8925 ปีที่แล้ว +1

    Arts Yegebahi nehi. God bless you,

  • @emanda1366
    @emanda1366 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) :- I really appreciate what you did... 💚💛♥💚💛♥💚💛♥

  • @amendegu9084
    @amendegu9084 ปีที่แล้ว +1

    00 G ጉዳይ ገዳይ ያልከው
    በቀልድም በቁምነገርም ተረድቼልሀለሁ ወዳጅህ አሚን ነኝ

  • @GetnetAderaw-q4z
    @GetnetAderaw-q4z 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing talent!!!

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz ปีที่แล้ว +2

    ፍራሽ አዳሽ ተስፋችን ካቻ ተመችቶኛል ብቃትህ ይገርማል ክበርልኝ ትችላለህ
    አርት ግን አንድ ቀን ትመሉሱታላችሁ የኢትዮጵያን ባንዲራ ግን በክብራችን
    ጊዜው ትውልድ ይገላል እኛም እየ ሞትን ነው
    ሁሉም እውነት በእግዚአብሔር ይወጣል ቅርብ ነው ያልፋል ለእግዚአብሔር ይቻላል ።

  • @TsgeZeleke
    @TsgeZeleke 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድርጅት አስተዳደሩን የሚመስለዉ❤❤❤❤❤❤

  • @MesfinMulugeta-p8i
    @MesfinMulugeta-p8i 18 วันที่ผ่านมา

    ይናገራል እኮ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @teddy318
    @teddy318 ปีที่แล้ว +1

    You are the only one ' legend!

  • @ManagedawMulugeta-zb6ev
    @ManagedawMulugeta-zb6ev 11 หลายเดือนก่อน +1

    May brother thanks

  • @asmareyadelew4869
    @asmareyadelew4869 19 วันที่ผ่านมา

    ገር ወዳድ ዜጋ ለማፍራት ከተፈለገ በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውሰጥ የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት። አብዛኛው ህዝባችን በሙሰና፣ ዝሙትና ደባል ሱሰ የተጨማለቀ ነው። ሰለ ዲሞክራሲ ሰላም ሰያወራ በጣም ያሰተዛዝባል። ምክንያቱም የችግር ፈጣሪዎች ህዝብ ብዛት ሚዛን ሰለሚደፋ ነው።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 ปีที่แล้ว +5

    የልብህን እየተናገርክ አለህ::የከተማ ጀግና ነህ:: እንዳንተ ቢሆን ኑሮ የአዲስ አቤቤ ህዝብ ይነቃ ነበር::

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 ปีที่แล้ว +20

    ድል ለፋኖ ጀግናው!!

    • @dior6421
      @dior6421 10 หลายเดือนก่อน +2

      Hi

    • @GezahagneTegegne
      @GezahagneTegegne 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@dior6421

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 ปีที่แล้ว +4

    ካቻ (ታዪ ደንደአ) የእዉነት አምላክ ካንተጋ ይሁን !!!!

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 ปีที่แล้ว

      ታየ ደንደአ ስለአማራ Genocide ሲቃወም ሰምተህ ታውቃለህ ? አየመዘን ብናደንቅ መልካም ነው ። አሁን ጃዋሮ በስሏል ሲሉ ስሰማ ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂውን ተጠቂው ሲያደንቅ ጃዋር አንድም ጸጸት ወይም ይቅርታ ሳይጠየቅ
      ጎበዝ ጠላትን ከወዳጅ እየለየን ሁሌ ማሞኘት እና ቁም

  • @solomoneniyew9390
    @solomoneniyew9390 11 หลายเดือนก่อน +1

    Bertu Tobiyawoch! Lemisema serachehu astemari new!

  • @Lina-q2h7o
    @Lina-q2h7o ปีที่แล้ว +2

    ስወድክ

  • @TigistuHabtu
    @TigistuHabtu ปีที่แล้ว +5

    በጉጉት ነው የምጠብቅህ ማኛዉ

  • @AmenTesfu-w9w
    @AmenTesfu-w9w 5 หลายเดือนก่อน

    Than you our voice.

  • @nabiljamal5757
    @nabiljamal5757 ปีที่แล้ว +1

    great man

  • @InnocentPhoenix-op4tl
    @InnocentPhoenix-op4tl 11 หลายเดือนก่อน +1

    Art wdajun agnet mayt yasdestaal bezew ketel❤❤❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว +9

    የጦቢያ ድምቀትና የወጣቶች ተምሳሌት የሆንክ ልጅ እድሜህ የቀደምክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @TedlaAlemaeyu-gm9pk
    @TedlaAlemaeyu-gm9pk 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋሁን የኢትዮጵያን ?ብሶት፣ቁጭን አሟልተህ ይዘወሐልአንደበት ሩት የያዝክ ነህ ኢግዝአብሔር ከአንተ ጋርይሁን

  • @Baki-z8v
    @Baki-z8v 6 วันที่ผ่านมา

    ተሰፍሽ ናሽፉ ወንደር ፉል።❤❤❤

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 ปีที่แล้ว +22

    እንደ ሀበሻ ህዝብ" ኢትዮጵያዉያን" ሆዱ እያረረ ከት ብሎ ስቆ አድሮ የሚዉል በምድር ላይ ያለ አይመስልም:: ፋኖ ይችላል በዉነቱ ያቸንፋል ::

    • @saraabrahm7896
      @saraabrahm7896 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂 funny mechi

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 ปีที่แล้ว +4

    ተስፍሽ በቃልህ ይህንን ሁሉ ስትናገር እኔ የጏደኛዬ ስም አየጠፋኝ እቸገራለሁ

  • @EndaleDesu
    @EndaleDesu ปีที่แล้ว +2

    ብራዘር ካወራን እንታሠራለን ስለዚህ እንስማ።

  • @salomonkidane
    @salomonkidane ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @fitsumfekadu320
    @fitsumfekadu320 9 หลายเดือนก่อน +1

    Man to Man fast move for Earz

  • @Habetamu-c2t
    @Habetamu-c2t 11 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen ante yelib awka berta

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 11 หลายเดือนก่อน

    The best wow I love this guy ❤❤❤❤❤ wow 😂

  • @tadessehm409
    @tadessehm409 ปีที่แล้ว

    Alekebeh ende?

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያዊ ስሙ።

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane ปีที่แล้ว +5

    ተስፋሁን እንዲህ just justቱን ንገርልን 😂😂😂

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 ปีที่แล้ว +6

    ምን ነው ህዝብ ግን ጥውልግልግ ፍዝዝ ያለ ይመስላል!!😢

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanneskalayu9069
    @yohanneskalayu9069 9 หลายเดือนก่อน

    ማንጨብጨብ ብቻ አደለም ምድረ አንጨብጫቢ! ተስፍሽ በደምብ አርጎ እየገባልህ ነው!ሚገባህ ከሆነ ..... በስመ ካቻ!Thank you Tesfiya.....

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y ปีที่แล้ว +5

    አውቶቢሲ ማሞ ካቻ መድረሻ ደብረ ጉራቻ ይባል ነበረ ድሮ

  • @smuy4156
    @smuy4156 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up when time the next🎉❤🎉❤

  • @hussenali1987
    @hussenali1987 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👍👍

  • @ManagedawMulugeta-zb6ev
    @ManagedawMulugeta-zb6ev 11 หลายเดือนก่อน

    👍❤❤️❤️✔️

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +3

    ተስፍሺ ጀግናየ

  • @samimagaw9696
    @samimagaw9696 ปีที่แล้ว +12

    ካቻን ሳላቀው ወድኩት

  • @abebederbie4827
    @abebederbie4827 11 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ቦታው ለመታደም

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 11 หลายเดือนก่อน +1

    EWNET NEWENA HULUME YE FETARIN SERA MANE MEREMERO YEREDAWALE ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️

  • @mesfinbekele-ze4xt
    @mesfinbekele-ze4xt 4 หลายเดือนก่อน

    ተመቸኸኝ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏👍 May God continue keeping you safe and strengthen you and your wisdom and knowledge protect you!? Are you a believer? If you're,may the coming Nativity of Our Lord Jesus Christ bless you and your family and your country Ethiopia!? Greetings from far away! God is good and always good 🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 ปีที่แล้ว

    ስለዝህ እኛ እራሳችን ለእራሳችን እንሻል ነው

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 ปีที่แล้ว

    አዎ እውነት ነው ይበል

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon7711 ปีที่แล้ว

    🙏🙏❤❤

  • @DawitNigussie-r9g
    @DawitNigussie-r9g ปีที่แล้ว +1

    Tesfesh Berta Berta betame bekumu lemotew bekumu endekebre turumebawen bednbe nefalet..

  • @yonasasmelash1320
    @yonasasmelash1320 ปีที่แล้ว +2

    ድርጅት አሰተዳደሩን ነው ሚመስለው

  • @rejebnasir1597
    @rejebnasir1597 ปีที่แล้ว +3

    አረ ይህ ነገር ቀጥታ እየሆነ ነው 😂😂😂

  • @Hweilove9760
    @Hweilove9760 ปีที่แล้ว

    Wawe gegena nahe ❤❤❤

  • @universalfreebeats2859
    @universalfreebeats2859 ปีที่แล้ว +2

    yesew weha lek neh wendeme Tebarek , shambel yeyazek ken gn weyoooooo......

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @nigusredae8502
    @nigusredae8502 4 หลายเดือนก่อน +1

    በኢትዮጵያ እንዳሻው ተናግሮ ያልተገደለ ብቸኛው ሰው ወይስ ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለህም

  • @abdutube3641
    @abdutube3641 ปีที่แล้ว

    ኢትዬዸያዊነት አላህ ይጠብቃት

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዊነትን ✅
      ኢትዬዸያዊነት ❌

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 ปีที่แล้ว +2

    🎢The GENIUS ETHIOPIAN 🏅COMEDIAN 👌

  • @mamushtekle6016
    @mamushtekle6016 2 หลายเดือนก่อน

    I don't want like such a traditional tale which not bring any solution for the current starved and under war affected people of ETHIOPIA.I want a story that speaks to the heart of our struggles, one that reflects the resilience and strength of our people amidst the chaos.

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 หลายเดือนก่อน

    DENKE FERASCE ADASCE DENKE ABABALE NEWENA HEYAWE EGEZIABEHERE AMELAKE YE DEGUNENE KENE YAMETAWE HEZEBU BE SELAME WETO BE SELAME YEMIGEBABETENE KENE KEREBE YAREGELENE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️

  • @EsayasRonda-sj8ij
    @EsayasRonda-sj8ij ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😍

  • @ousmanahmed9839
    @ousmanahmed9839 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ

    • @davehm1825
      @davehm1825 ปีที่แล้ว

      ፋኖን እዚህ ምን አመጣው? ነገረህኮ! እኛ የተለየን ነን ብላችሁ እዛው ይገዛ ህዝባችሁን ሲጥ እያረጋችሁኮ ነው! በዛ ላይ ውሸታሁ ዲጂታል ሆኗል! 🤣🤣

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያዊ ስሙ

  • @mercymoygetahun
    @mercymoygetahun ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 ปีที่แล้ว

    😍🙏 !!!

  • @halletastudio2674
    @halletastudio2674 ปีที่แล้ว +3

    ጦብያ የሚለውን የጀርባ ፁሁፍ አረንጓዴ ፤ ቢጫ፤ ቀይ ትታችሁ ለምን በነጭ ብቻ ማድረግ አስፈለገ? ችግር አለ እንዴ?

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ እይታ እኔም ጠይቄያለሁ አገዛዙ ችግር ሳያመጣባቸው አይቀርም የምናዬው እና የምንሰማው ያሳዝናል መንግስት በህዝባችን በታሪካችን በእምነታችን በባህላችን መጣምብን ክፋ መንፈስ ቀለደብን የደም ግብር እግዚአብሔር ይገጽትልን አሜን አሜን አሜን

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 ปีที่แล้ว +1

      አገዛዙ የአረንጓዴ፣ ቢጫ፣ቀይ አለርጂ አለዉ።

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz ปีที่แล้ว

      እውነቱ እሱ ነው ጌታዬ ይህ ማለት ቅኝ ግዛት ላይ ነን ማለት ነው እኮ ጣልያን ያልቻለውን የእኛ ወንድሞች ሲያስፈጽሙላቸው ምን ያህል ብንወርድ ብንበሰብስ ብንነቅዝ ነው እንዲህ የሚታሰበው የሚደረገው ሁሉም ሊተባበር ይገባል በሀገር በሀይማኖት በሰንደቅ አላማ በሚስት ቀልድ የለም ሁላችንም ወደፊት

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 ปีที่แล้ว +2

    ከሰብሰባው ተሳታፊዎቹ ውሰጥ ለአመራር የህዝብ ምርጫ ቢደርግ ምናልባት አንድ ሀቀኛ ሰው ብቻ ቢገኝ ነው።
    ንጹህ ጨዋ ሀገር ወዳድ ዜጋ ለማፍራት ከተፈለገ በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውሰጥ የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት።
    አብዛኛው ህዝባችን በሙሰና፣ ዝሙትና ደባል ሱሰ የተጨማለቀ ነው። ሰለ ዲሞክራሲ እና ሰላም ሰያወራ በጣም ያሰተዛዝባል። ምክንያቱም የችግር ፈጣሪዎች ህዝብ ብዛት ሚዛን ሰለሚደፋ ነው።
    ለአመራር የህዝብ ምርጫ ቢደረግ ምናልባት አንድ ሀቀኛ ሰው ቢቻ ቢገኝ ነው።
    ንጹህ ጨዋ ሀገር ወዳድ ዜጋ ለማፍራት ከተፈለገ በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውሰጥ የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት።
    አብዛኛው ህዝባችን በሙሰና፣ ዝሙትና ደባል ሱሰ የተጨማለቀ ነው። ሰለ ዲሞክራሲ ሰላም ሰያወራ በጣም ያሰተዛዝባል። ምክንያቱም የችግር ፈጣሪዎች ህዝብ ብዛት ሚዛን ሰለሚደፋ ነው።

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 ปีที่แล้ว

    Yekekobu milikiti 😎😎

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 11 หลายเดือนก่อน

    DENKE FRASCE ADASCE 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 ปีที่แล้ว

    በንባብ የዳበረ አዕምሮ ለሃገር ትልቅ ዋጋ አለው!
    በማንነትህ ሞት እቤትህ ድረስ እየመጣልህ ነው
    ከስደተኛ ጋር አብሮ የተሰደደው ብሔራዊ ሃብት መጠኑ(ብዛቱ) ስንት ነው

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 19 วันที่ผ่านมา

    FERASCE ADASCE YEHE YE KACEYA KALE ETHIOPIAWE NEWENE WEYESE YE TELEYANE?🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✅✅✅

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 ปีที่แล้ว +1

    የግለሰብ በመንግስት ስም ይጫወታል ስልጣን ይዞ

  • @AmexDend
    @AmexDend ปีที่แล้ว

    ምነው በመድረኩና በጠቀመጠው ሰው መኻል ሰፊ ክፍተት አደረጋችሁ? ይደብራል

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 10 หลายเดือนก่อน

    የስንዴው ዝርፊያ ግን ትክክል ነው... የስንዴውን ከረጢት ነው አንስቶ ቤቱን የሰራበት 😜🤣🤣የሸራ ቤት 🤣

  • @dirsayiew.senbet705
    @dirsayiew.senbet705 ปีที่แล้ว

    እንደዛሬው ግን ተጨካክነን አናውቅም!

  • @birukmengesha2393
    @birukmengesha2393 ปีที่แล้ว +2

    Kes bekes yethiopia bandira kelem kemedreku decor eyekenese new...

  • @yeshewasemeru3041
    @yeshewasemeru3041 ปีที่แล้ว +2

    አይ ብልፅግና ሞቶ ነው! እኛ እኮ ከቀበርን ቆየን።

    • @tigistyilmaamdemicael5229
      @tigistyilmaamdemicael5229 ปีที่แล้ว

      ካቻ ብልጽግና አይደለም ታዪ ደንዳአ ነዉ ፍትህ ለዚ ሰዉ!!!!!

  • @BerhanuAssefa-u9c
    @BerhanuAssefa-u9c ปีที่แล้ว

    Betaaaaam new yemidebiregn. Hule roro

  • @FichuBuser
    @FichuBuser ปีที่แล้ว

    አረ ለምንድነው በየ ሳምንቱ የፍራሽ አዳሽ አዳድስ ቪዲዮች የማይለቀቀው

  • @Victorwalena
    @Victorwalena ปีที่แล้ว +1

    በገባበት በዋናው ተሸጠ 😢😢

  • @daboss2003
    @daboss2003 ปีที่แล้ว +1

    ለሸኔ ጥሩምባ፣ ለ ፋኖ ድሮን፣ ያማል ቅኔው። ዉጡ ዉጡ ነግ ለእኔ፣ ተው ሲዳማ፣ ተው ጋምቤላ፣ተው ተነስ ነው እንግዲሕ

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 ปีที่แล้ว +3

    በጉጉት ሲጠበቅው አንዱ ፍራሽ አዳሽ ነው።

    • @Ashenafishweakenaw
      @Ashenafishweakenaw 5 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እንድህ ኢትዮጵያዊ ውደጅ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 ปีที่แล้ว

    Hhhhhhh yeselabi zewewerochi 😎😎😎

  • @danieldani5530
    @danieldani5530 ปีที่แล้ว

    እያጎጉኝ ነው