ዘጠነኛው ሺ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 21

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 149

  • @radihbikik
    @radihbikik 16 วันที่ผ่านมา +60

    እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰለም አደረሰችሁ መልከም በአል ይሁንልን እንኳን ተወለደልን የአለም ቤዘችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️💝

    • @girma12eyob
      @girma12eyob 16 วันที่ผ่านมา +4

      @@radihbikik amen Amen Amen

    • @ሳሎYOUTUbe
      @ሳሎYOUTUbe 16 วันที่ผ่านมา +1

      ክክክክክክክ

    • @አልሃምዱሊላህ4
      @አልሃምዱሊላህ4 16 วันที่ผ่านมา

      ኢሳ አለይ ወሰላም የተወለደው ለበኒ እስራኤሎች ከአላህ ሱብሀነወተአላ ተልኮ ነው። ቤዛ የሰው ስም ነው

    • @SabaTekle-cs4xz
      @SabaTekle-cs4xz 15 วันที่ผ่านมา +2

      amen😇

    • @HaregAbboy
      @HaregAbboy 15 วันที่ผ่านมา

      አምን አሜን አሜን የአመት ሰዉ ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 16 วันที่ผ่านมา +21

    እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት ጩቢቲ ይመች

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 16 วันที่ผ่านมา +19

    Titus 2 አማ - ቲቶ
    11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
    12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
    14: መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።

    • @7345emy
      @7345emy 11 วันที่ผ่านมา

      Amen lezih tesfa yemereten yibarek amennnnnnn

  • @KsaKsa-s2o
    @KsaKsa-s2o 16 วันที่ผ่านมา +27

    ኢትዮጵያ አገራችንን ከሚባለው ከሚሰማው ይጠብቃት ፈጣሪ

    • @girma12eyob
      @girma12eyob 16 วันที่ผ่านมา

      @@KsaKsa-s2o Amen Amen

  • @HelaHela-q8w
    @HelaHela-q8w 16 วันที่ผ่านมา +175

    የውሮን ልጂ እንያት እምትሉ እጅ ወደላይ😂😂😂❤🎉

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 16 วันที่ผ่านมา +13

    ጌታ ሆይ ማራት ሃጋሬን ማራት ኢትዮጵያን 🙏😢

  • @YmamSabura
    @YmamSabura 16 วันที่ผ่านมา +15

    ወይኔ የጩባዉ ሳክስ🙆🙆🙆

  • @Brex21-o6u
    @Brex21-o6u 16 วันที่ผ่านมา +42

    ዘጠነኛው ሺ እንደኔ የሚመቸው አሳዩኝ በ like

  • @oertodokes
    @oertodokes 16 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አደረሰችሁ የድንግልማርያም ልጅ ለጌታችን እዬሱስክርስቶስ ልደት ብአል ❤❤❤❤❤❤

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 16 วันที่ผ่านมา +9

    እረ ዛሬ ጩቢቲ 😂😂🤣🤣

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 15 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 16 วันที่ผ่านมา +12

    የዉሮ ልጅ አንዴ እንኳን ሳናያት ልደቷ ደረሰ😂

  • @saraDesta285
    @saraDesta285 16 วันที่ผ่านมา +14

    ወይኔ ረዱ😅😅

  • @YeewnetTilahun
    @YeewnetTilahun 16 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም የምያዜናኑ እና ድሲ የምሉ ቤተሴብ ናቸው የምትሉ በላይክ 😍❤️❤️❤️⏳✅↩️🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 16 วันที่ผ่านมา +7

    ጋሽ ብሬ ስወዲህ😅😅😅😍😍😍

    • @Kamila-wr9nl
      @Kamila-wr9nl 16 วันที่ผ่านมา +1

      አግብዉ😂

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 16 วันที่ผ่านมา +5

    የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ😂😂

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 16 วันที่ผ่านมา +1

    Best Ethiopian sitcom drama ❤️

  • @عبدوعبدو-ه1د7ث
    @عبدوعبدو-ه1د7ث 15 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ጩቢቲ ጩቢኒ ሳክስ pro max😂😂💙💙💙💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰

  • @عبدوعبدو-ه1د7ث
    @عبدوعبدو-ه1د7ث 15 วันที่ผ่านมา

    ኦው ማይ ባድ አይ ጩቢቲ በስምህ ነው የምጠራህ አላለም ችጋራሙ😂 በሳቅ 😂😂😂😂❤❤

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 16 วันที่ผ่านมา +4

    “ታድዬ ባልትናዬ አለማቀፍ ሊሆን ነው" 😂😂😂 ረድ ግን 😂

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 16 วันที่ผ่านมา +3

    😄😄😄አቡ ነብስህ አይማርም አንቱ ለማለት ምራቅ መትፋት !! እንባየ እስኪወርድ ነው የሳኩት

  • @zidankedir1287
    @zidankedir1287 16 วันที่ผ่านมา +8

    ተመስገን ቹባውም ሀብታም ሆነ እንዲ ከሆነ እኛም ተስፋ አለን

    • @አልሃምዱሊላህ4
      @አልሃምዱሊላህ4 16 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 ኢንሻ አላህ!!! የጀሊሉ ቀድር ከሆነ እንሆናለን

    • @HaregAbboy
      @HaregAbboy 15 วันที่ผ่านมา

      እኮ😅😅😅😅😅​@@አልሃምዱሊላህ4

  • @ነገመቼነው
    @ነገመቼነው 16 วันที่ผ่านมา +5

    ጩቢቲ ጉራ ፕሮማክስ😅😢

  • @BbbAaa-x3n
    @BbbAaa-x3n 16 วันที่ผ่านมา +7

    አረ የዛሬው ያስቃል

  • @GudetaNebi-u6o
    @GudetaNebi-u6o 14 วันที่ผ่านมา +1

    የውሮ ልጅ ሳታድግ የኔ ልጅ አፉን ፈታ።

  • @MentesnotTesfaye-v9l
    @MentesnotTesfaye-v9l 13 วันที่ผ่านมา +1

    enkun leberhan ledetu beslam adersachehu🎉🎉🎉

  • @ነገመቼነው
    @ነገመቼነው 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጩቢቲ ጨለለ😂😂😅

  • @TiztaTi
    @TiztaTi 16 วันที่ผ่านมา +4

    ere abuuu😂😂😂😂😂

  • @nurgebanurgeba3984
    @nurgebanurgeba3984 16 วันที่ผ่านมา +3

    ቀጥሉበት ስትማቹኝ

  • @BetelTaresa
    @BetelTaresa 12 วันที่ผ่านมา +1

    'አሁን የምትመድብ ከሆነ መድብ' 😅

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 16 วันที่ผ่านมา +20

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ እኔም መለሳለው 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @yoLk-t2r
    @yoLk-t2r 16 วันที่ผ่านมา +6

    21:25 what a Lough 😂

  • @mirtalemgemechu
    @mirtalemgemechu 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ 😊

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 15 วันที่ผ่านมา

    የዛሬዋ ወጋ ወጋ on point 🔥🔥🔥

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 15 วันที่ผ่านมา

    ኣቡዬ ይመቺህ ጩባዉ ኣምስት የለለዉ የሽብር ጌታ 😂😂

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 16 วันที่ผ่านมา

    አቦና ጮባው በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @JainabJainab-o3i
    @JainabJainab-o3i 16 วันที่ผ่านมา +3

    አቡ ለክፋ ቀን አይሆንም

  • @Tegstmegosaybie
    @Tegstmegosaybie 16 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @JinenusBekele
    @JinenusBekele 16 วันที่ผ่านมา +1

    የዚቤተሰብ መጨረሻ😂

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 16 วันที่ผ่านมา +3

    የምወዳችሁ❤

  • @CommentedMusic-q5f
    @CommentedMusic-q5f 15 วันที่ผ่านมา

    የchamp medi ድርሰት😅😅❤

  • @sami1662
    @sami1662 16 วันที่ผ่านมา +2

    Power of money 🤣🤣)

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 16 วันที่ผ่านมา

    በለፈለፉ ባፍ ይጠፉ አሉ😂አይ ጩባው😂😂😂

  • @forfootball8105
    @forfootball8105 15 วันที่ผ่านมา

    ያለማጋነን የዚህ ድራማ ድምቀት ጩባው ነው ። ዛሬ ድግሞ ጨዋታ አልቻለም

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 16 วันที่ผ่านมา +6

    ሠላም

  • @ኢትዮፖያ
    @ኢትዮፖያ 16 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ድራማ በጣምነው እሚያዝናናኝ እስኪእደኔ እሚያዝናናችሁ ደምሩኝ😅😅😅

  • @yonasadugna-mh2oi
    @yonasadugna-mh2oi 16 วันที่ผ่านมา

    ክርስትና አትነሳም የውሮ ልጅ😊

  • @ያሸናፊእናት
    @ያሸናፊእናት 10 วันที่ผ่านมา

    ገና አልጨረስኩም ግን ወርቁ በህልሙ ነው ብየ አሰብኩ 😅😅😅

  • @Zinat919
    @Zinat919 15 วันที่ผ่านมา

    የዉሮን ልጂ ለማየት 2የጫኑ😂😂😂

  • @salma40618
    @salma40618 16 วันที่ผ่านมา

    ረዱየ😂😂😂😂😂❤😊

  • @KaleAmare
    @KaleAmare 14 วันที่ผ่านมา +1

    😅😅😅😅😅ሀሀሀሀለ

  • @Gech13
    @Gech13 15 วันที่ผ่านมา

    ሂወት ተለዋዋጭ ነች TV በነበረን ጊዜ አንድም ቀን አልፎኝ አያውቅም ነበር ይሄው አሁን TVያችንን ካጣን 3አመት ሆነን ግን አሁንም ቢሆንም በ ስልክ እያየው ነው ተመስገን 😢

  • @yonasJebo
    @yonasJebo 12 วันที่ผ่านมา

    እውነት የውሮ ልጅ ማዬት እንፈልጋለን

  • @SuzanaSuzana-r7c
    @SuzanaSuzana-r7c 16 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ጥያቄ ግን ለምንድነው የጋሽ ብሬ ልጆች ሁሉም ጅሎች?? እንድ ለአባቱና ለቤቱ የሚያስብ የለም???

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 16 วันที่ผ่านมา +2

      Redusa gud indiyu iko new betikikilgna hiwotachum wage lemikefulelachu sewoch waga masetuti

    • @RedietGetacher-xy4kn
      @RedietGetacher-xy4kn 16 วันที่ผ่านมา +3

      Redu eko alech asabi Nat

    • @menberetadesse6468
      @menberetadesse6468 16 วันที่ผ่านมา +1

      ጅሎች ሳይሆኑ ፌዘኛ ቀልድ ብቻ😅

    • @SuzanaSuzana-r7c
      @SuzanaSuzana-r7c 16 วันที่ผ่านมา +1

      @@RedietGetacher-xy4kn በትክክል ። ግን አንዳንዴ እሷም ወሰድ ያደርጋታል ።

    • @SuzanaSuzana-r7c
      @SuzanaSuzana-r7c 16 วันที่ผ่านมา

      @@menberetadesse6468 ይሄ ፌዘኝነት አይደለም ። ምንም አስቤዛ ሳይገዙ ባባታቸው እና በረዱ ገንዘብ ነው ሚበሉት። ስያገኙ እንኳን ምንም ለቤት ወጪ አያግዙም። በዛ ላይ የሚናገሩት አያውቁ ። ያው ድራማ ስለሆነ ነው እንጂ

  • @heyewetalemu548
    @heyewetalemu548 15 วันที่ผ่านมา +1

    Redu zari anefereshign....eskey talekesena 😂😂😂😂😂😂

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 15 วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ሀሳብ እንደዚህ ከጠረረባችሁ ለምን አትተውትም !?
    በጣም በጣም ተመልካችን የናቀ የሚጠቅም ሀሳብ የሌለው በሳምት በሳምንት አንዳይነት ስታስጠሉ።

  • @Animals_Zoo404
    @Animals_Zoo404 15 วันที่ผ่านมา

    Hubiti 😂😂😂 alefolet neber mayete megnotw 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 16 วันที่ผ่านมา +13

    እስኪ ወሮን የምቶዱ ቤተሰብ እንሁን ሰብ አደረጉኝ

  • @ExtntBlamer
    @ExtntBlamer 16 วันที่ผ่านมา +3

    Ere lijituan asayun yemtlu-------------->

  • @awa.tube1493
    @awa.tube1493 16 วันที่ผ่านมา +1

    ETV መዋሸት ለምዶበት 131 ካሬ =169 ካሬ እያለን ነው😅😅😅

  • @SabaTekle-cs4xz
    @SabaTekle-cs4xz 15 วันที่ผ่านมา

    yewero lej abat wedet hede i think be cetay vidio ley lemeyet yefelege ejun wedelay🥰

  • @semutt2022
    @semutt2022 15 วันที่ผ่านมา

    ረዱ ይህ ጨምላቃ ደግ አደረግሽው😂😂

  • @AhaduMenzer-b3z
    @AhaduMenzer-b3z 16 วันที่ผ่านมา +3

    👋👋👋

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 16 วันที่ผ่านมา +1

    Redu joroshin be tsegurish shefiniw tilk new

  • @ZerishAsmelash
    @ZerishAsmelash 14 วันที่ผ่านมา

    የዘንድሮ ልጆች ወንድ መረጣ ሴት መረጣ እያላቹህ ስትዪ ረዱዪ ድንቅ ብለው ለጀመሩት ሻጋታ ጭንቃቸው ሸንቆጥ ማድረጊያ ነው አይደል😂

  • @zamanuelabebe
    @zamanuelabebe 16 วันที่ผ่านมา

    የዉሮ ልጅ መንፈስ ነች እንደ😂

  • @Hannawarqu
    @Hannawarqu 16 วันที่ผ่านมา

    Chubitii😅😅😅😅

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 14 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂ayyy chubaw😂😂😂😂 aneferkegn

  • @JainabJainab-o3i
    @JainabJainab-o3i 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሆዴና ጂጂኪያ{ ረድ እና ልጅ}

  • @Nebil_tube
    @Nebil_tube 16 วันที่ผ่านมา +2

    5:20😂😂

  • @Hawi-m7g
    @Hawi-m7g 11 วันที่ผ่านมา

    Merz ale 😂

  • @muzemilmeka3480
    @muzemilmeka3480 13 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ አከብራቹዋለሁ

  • @YordiYordiGashaw
    @YordiYordiGashaw 16 วันที่ผ่านมา

    Er Chubaw Bakih Bakih😅😅😅

  • @Hana-rf2iz
    @Hana-rf2iz 16 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🎉😂😂😂😂😂😂

  • @mabramari6612
    @mabramari6612 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😂😂

  • @sultanmetebo
    @sultanmetebo 16 วันที่ผ่านมา +3

    well come

  • @umniiqamar8481
    @umniiqamar8481 13 วันที่ผ่านมา

    Ke antertika hamxa😂

  • @SamuelMuche-kx1nq
    @SamuelMuche-kx1nq 15 วันที่ผ่านมา

    የጩባው አልበም መቼ ነው ሚወጣው🎉

  • @KedirNurhesn
    @KedirNurhesn 15 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍😍😍

  • @ZihadeHaleka-he5jj
    @ZihadeHaleka-he5jj 15 วันที่ผ่านมา

    Ya Wuro lij arteficial intelegent ukono

  • @NisanetTambo
    @NisanetTambo 16 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤🎉

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @RahelDesalegn-ke4xl
    @RahelDesalegn-ke4xl 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lovegod2063
    @lovegod2063 15 วันที่ผ่านมา

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 16 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @rahelgetachew4573
    @rahelgetachew4573 16 วันที่ผ่านมา

    ታሪክ አለቀባቹና አስጠላቹ😏😏😏

  • @smilemx6702
    @smilemx6702 15 วันที่ผ่านมา

    የዛሬውስ ፉገራ በዛው

  • @JainabJainab-o3i
    @JainabJainab-o3i 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጩብቲ ሳክስ አደኘ

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 16 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂

  • @btbt4487
    @btbt4487 16 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bayushsitotaw6288
    @bayushsitotaw6288 14 วันที่ผ่านมา

    andgna nachehw

  • @abaynehsermisew202
    @abaynehsermisew202 15 วันที่ผ่านมา

    አይነፋም

  • @Yosantewelde-abraham
    @Yosantewelde-abraham 16 วันที่ผ่านมา

    ቲና ሄት ነወ ኣለች

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 16 วันที่ผ่านมา

    ጩቢቲ በዛ

  • @MebaDawit-o7y
    @MebaDawit-o7y 16 วันที่ผ่านมา +1

    😀😀😀😁😁😄😅😃😂😁😀

  • @TayoShermake
    @TayoShermake 15 วันที่ผ่านมา

    Enyat

  • @girma12eyob
    @girma12eyob 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 16 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ሕዝብ በሪል ስቴቶች ማጭበርበር እያለቀ እናንተ ለማስታዉቅያ ስለተከፈለ ብቻ እዉነት አስመስላችሁ ትሰራላችሁ አሳፋሪ ሁላ

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 16 วันที่ผ่านมา +3

    3 th