//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ብልጭ ብልጭ ይልብኛል🤣...ከልቤ እንዴት እስቃለሁ ነድጃለሁ" 🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @tgttjjju7261
    @tgttjjju7261 ปีที่แล้ว +434

    ያገሩ ሰላም የናፈቀው በላይክ ያስየኝ ሰላሜን ይመልስልን ❤❤❤❤

    • @aminaahmed-zz9dj
      @aminaahmed-zz9dj ปีที่แล้ว +2

      የሀገሩ ሰላም ሁሉንም ነው የሚያሳስበው በተለይ የአማራው ህዝብብ ምስኪኑ ውርገኔ

    • @AGFy-kz3lg
      @AGFy-kz3lg ปีที่แล้ว

      ውላሂ ስላም ያምጣልን

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 ปีที่แล้ว

      Aameen

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 ปีที่แล้ว

      እኔ በእውነት 😢😢😢

    • @raddanitube
      @raddanitube ปีที่แล้ว

      የኔ ማር

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 ปีที่แล้ว +210

    ፍልፍሉ ይቅረብ ምትሉ👍😊

  • @donimaickel3425
    @donimaickel3425 ปีที่แล้ว +412

    ፍልፍሉ ይቅረብ በናታችሁ😂😂

  • @وبتبو-ث2ت
    @وبتبو-ث2ت ปีที่แล้ว +203

    በመዳም ኩሽና ድክም ብላቹ በዚ ትንሽ ፈታ ያለቹ እጃቹ ኣዉጡ😢😂😂😂😂😂

    • @Black-hq9mf
      @Black-hq9mf ปีที่แล้ว

      እኔ😂😂

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny ปีที่แล้ว

      እኔ😂😂😂

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว

      እኔ 😓😓 ከድካሙም አልፎ ጭቅጭቋ 😭😭 እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @ZuzuMohmmed
      @ZuzuMohmmed ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወላሂ ውዴ አብሽሪልኝ❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @rabeatrabeatt4471
      @rabeatrabeatt4471 ปีที่แล้ว

      እኔ😋😂😂😂😂😂

  • @emuyagetshe2798
    @emuyagetshe2798 ปีที่แล้ว +100

    እኛስ መዳም ከዚ የበለጠ አደለ ዴ የምታቃጥለን አይዟቹ ከነፃነት ጋ መቃጠል ራሱ ደስ ሲል😂😂

    • @aliyaaliya2171
      @aliyaaliya2171 ปีที่แล้ว +1

      ኪኪኪኪኪኪ እውነችሺንነው😅

    • @atti13
      @atti13 ปีที่แล้ว +3

      በጣም የእኛን ማን አየልን😅😅😅😅

    • @ሊሊራያወይቲ
      @ሊሊራያወይቲ ปีที่แล้ว +2

      አዎ ማርያምን እኛ የመዳም ቅሞሞች ይበልጣል 😢😢😢

    • @Sindu-d1j
      @Sindu-d1j ปีที่แล้ว +2

      ያዝናናል በርቱ😅😅😅

    • @ዜድነኝየመቅደላዋ
      @ዜድነኝየመቅደላዋ ปีที่แล้ว +3

      በጣም ወላሂ የኔዋማ እባሏጋር ስላም ስትሆን እትቻልም ስትጣላ ለስራተኛ ስላም ናት

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 ปีที่แล้ว +94

    ባህሬን በጣም ስርአት ያለው ልጅ ነው ጎበዝ ምንም ከሌቭሉ ያልወረደ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ❤

    • @lulamohamed8540
      @lulamohamed8540 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og ปีที่แล้ว

      Betam ❤❤ enalrsu sewdlte ergtwen

    • @solomonalazar8812
      @solomonalazar8812 ปีที่แล้ว +5

      ያም ኮሜዲ ስራዉ ስለሆነ ነዉ እንጂ ጨዋ ነዉ dont be partiality 😊

  • @Mahitube-098
    @Mahitube-098 ปีที่แล้ว +239

    ሁል ጊዜም ትንሳኤ ይሁንልን ለዚህ ፕሮግራም ከሞዴልነት ወደ መዝረክረክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 ปีที่แล้ว +96

    በቃ ትንሱ ይምራው ፕሮግራሙን😂❤❤

  • @cufhir9001
    @cufhir9001 ปีที่แล้ว +92

    ትሱ መሆኑ አወዳዳሪዉ ተመቸቶኛል ዘና ያረጋቸዋል

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว +17

    😂😂😂😂😂😂😂 ወንድ ልጅ ጉድ ሆነ ደስ ትላላችሁ አንተ ትብስ አንተ ትብስ ተባብለን ነው የመጣን እንካፈልላለን አሉ ኢትዮጵያ ባህላችን መተሳሰብ እንደዚህ ነው ❤❤❤❤❤😂

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q ปีที่แล้ว +42

    ባህሬን ከድር ምርጥ ተዋናይ❤🎉

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 ปีที่แล้ว +18

    ትሱ ይሁን ለዚህ ብሮግራም በሳቅ ሞኩኝ ወላሂ😂😂😂

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 ปีที่แล้ว +17

    ሀብትሺ እንዴት ደስ ይላል ማርያምን እያለ ጀምሮ ማርያምን እያለ ጨረሰ❤❤❤

  • @najwaabdu1597
    @najwaabdu1597 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምያዝናና ፕሮግረም ነው አናመሳግናለን ግን ፍልፍሉ ይቀርብልን ❤ትንሱ ፕሮግረሙን በያስቀጥልልን በጣም ዳስ ይላል

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 ปีที่แล้ว +39

    እረ ወይኔ የዛሬወቹስ በሳቅ ገደሉኝ አይ የትሱ ሳቅ😅😅

  • @እሙቢላል-ኘ1ፀ
    @እሙቢላል-ኘ1ፀ ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ፕሮግራም ነው እንደ አሳብግን ወሬው ቢቀር ትንቢላቸው ብየ ፈራሁ

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 ปีที่แล้ว +45

    ሀሳምቱ ያድርሰን የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimaali9837
    @halimaali9837 ปีที่แล้ว +40

    የመዳምን ጩሀት የምረሳበት መዝናኛ እንኳን ሰላም መጣችሁ

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ዉዴ ሁሉም መዳሞች በጣም ጠግበዋል 😭😭😭

    • @Kukin168
      @Kukin168 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ከሰው ቤት ይገላግለን

    • @Zemzem-b8i
      @Zemzem-b8i ปีที่แล้ว

      Amin

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
    @የተዋህዶልጅወለተማርያም ปีที่แล้ว +3

    ሃብትሽ ማርያም ሲል ደስስስ ሲል🙏❤❤❤ከወበሩ ሲነሳ😁😁ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ😂😂😂ኧረ ሆዴ😂😂😂😂

  • @demissiesimieayano5897
    @demissiesimieayano5897 ปีที่แล้ว +2

    አርትስቶች ብቻ ነዉ ebs የሚመለከተው ለኛም እድል ሲጡን እንጅ!

  • @eeee5472
    @eeee5472 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቀዩ ልጅ የዋህ ትመሥላለህ ወድሜ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @Birukmola-nw5wq
    @Birukmola-nw5wq 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያዝናናኝ እና ደጋግሜ ያየሁት ፕሮግራም እሄ ነው በጣም ነው ፈታ ያረጋቹኝ😂😂😂😂

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 ปีที่แล้ว +30

    ትንሱ አንተ አቅረበው ፕሮግራሙን❤

  • @ayushamusasiraji
    @ayushamusasiraji 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ ፖሮግራም ትሱ ብቻ ነውሚመራው እኛ የአዳም ቅመሞች ፍላጎቴችንን ይሟላልን

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 ปีที่แล้ว +53

    ከአደይ ድራማ አቤልንና ሁናተን ጋብዙልን😂

    • @aseed792
      @aseed792 ปีที่แล้ว

      አደይኮ እርጉዝ ናት በመይሆን ሪችና አቤል ይቅረብልን

    • @jemilahussen3016
      @jemilahussen3016 ปีที่แล้ว +4

      @@aseed792 አደይን እኮ አላልኩም ከአደይ ድራማ ሁናተንና አቤልን ነው ያልኩት ኧረ ራሄል አይሆንላትም አትችልም

    • @aseed792
      @aseed792 ปีที่แล้ว +1

      @@jemilahussen3016 ኦ ይቅርታ አደይንና አቤልን ያልሽ መስሎኝ ነው

    • @saravera4082
      @saravera4082 10 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣ጥዝዝዝ

  • @RahmaRahma-bt1rb
    @RahmaRahma-bt1rb 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዘና ነው ያረጋችሁኝ ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል

  • @negatusesay8973
    @negatusesay8973 ปีที่แล้ว +9

    ይህ ውድድር በጣም ይክከብዳል በተለይ በጤና ላይ

  • @Filfilbahlina
    @Filfilbahlina ปีที่แล้ว +8

    ሁሉ ግዜ ትንሳኤ ይሁናለ ለዚ በደብ በጣም ቅመም ኣሎ ለዚ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว +13

    ትሱ በኔ ሞት አፈር በሆኩ በዶ ቤት
    መታቹሁ አላለም ትሱ በሳቅ ጋዳልካኝ😅😅😅😅😅😅 ሁሌም ትሱ ይስራን እሄን ፖሮጊራም

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 ปีที่แล้ว +2

    ፍልፍሉ ሲለፈልፍ ትን ይለዋል ክክክ ኮሜዲያኖችን አምጡ እንያቸው

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km ปีที่แล้ว +2

    ሐብቴ በጉንጩ ስለሚይዝ ነው የባሰበት በጣም ነው ያዝናኑኝ ግን ይሄ ነገር ግን በሽታ አያሲዝም

  • @Haniloveabera
    @Haniloveabera 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ፕሮግራም እና ምርጥ እንግዶች

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed ปีที่แล้ว +6

    ባህሬን ከድር ስወዴው ምርጥ ተዋናይ ❤❤

  • @ቃልCR7ማንዩናይትድ
    @ቃልCR7ማንዩናይትድ ปีที่แล้ว +3

    ባህሬን ከድር ምርጥ ሰዉ ስርአት ያለዉ ❤

  • @mwoldu7926
    @mwoldu7926 ปีที่แล้ว +13

    I suggest for Tinsu to continue hosting this show. Loved it!

    • @yafetyene
      @yafetyene ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 ปีที่แล้ว +15

    የዛሬው ደስ ይላል ባሪች በሳቅ ገደልከኝ ይመችህ ፈታ አደረግከኝ

  • @Zelalem-j3g
    @Zelalem-j3g ปีที่แล้ว +14

    ኑሮ የሚያቃጥለን ይበቃል አቦ በርቱልን እኔ ስቀልድ ነው ብሮግራማችው ይሜ ነው አቦ

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ወንድ ልጄ ተፈተነ አይዞን አይዞን ትንሱን ነበረ ማብላት 😅😅😅😅

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +12

    ይሄ ነገር ለእኛ ለማዳም ቅማሞች ቀላል ነገር ነው ምክንያቱም እዚህ ከዚህ የሚበልጥ ነገር ስለምናሳልፍ አይደል እንዴ ጣፋጮችዬ😂

    • @alemtsehayworku7160
      @alemtsehayworku7160 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው😂😂😂

    • @kalkali
      @kalkali ปีที่แล้ว

      ​@@alemtsehayworku7160እኮ😂😂😂

  • @RfewDge
    @RfewDge ปีที่แล้ว +8

    ጀግና ናቸዉ😂😂😂😂😢እኔን እራሱ ተፈናጥሮ ያቃጠለኝ መሰለኝ😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MahiFker
    @MahiFker ปีที่แล้ว +95

    በናታችሁ ዝምታ ያሸልሚል የሚለውን እዳታቆርጡት😢😢

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ ปีที่แล้ว +9

    እኔ ታየኝ መጸዳጃ ቤት ሲገቡ 😂😂😂😂😂😂😂ስትቃተሉ 😂😂😂ያ ሰላም 😍😍😍

  • @HikmaWeloyewa-o9r
    @HikmaWeloyewa-o9r ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ ሆዴ በሳቅ 😂 በሀሬንዬ ምርጥ ሰው❤

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 2 หลายเดือนก่อน

    በኩጩ መያዝ አልነበረበትም ቶሎ ቢዉጠዉ እድህ አያቃጥለዉም ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ባህሬን ምርጥ ተዋንያን በጣም ነው እማከብርህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 ปีที่แล้ว +2

    አዎዎዎዎዎዎ ትንሱ ለዚህ ፕሮግራም ከመቅዲ ቀጥሎ #1

  • @orthodoxmezmurrrr12
    @orthodoxmezmurrrr12 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሀብትሽ "በኛ መሞት አበል አለህ እንዴ ሌላ"😂😂

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie ปีที่แล้ว

    እነዚህ የኢሉሚናንት ስራ አስፈፃሚዎች! ሃገር እንደ ቆዳ ተወጥራ እጅግ ዘግናኝ የሆነ ጀኖሳድ በአማራው ላይ እየተፈፀመ ባለበት እና ቤተክርስቲያናችን በፆም በፀሎት ሊመጣ ካለው የከፋ አደጋ እንድንጠበቅ አዛ ባለችበት በዚህ የጭንቅ ጊዜ እነዚህ ምናንቴዎች እንዲህ ያለውን ነውር ሲፈፅሙ ይስተዋላል! ፈጣሪ ይገስፃችሁ።

  • @ሲምካርድ
    @ሲምካርድ ปีที่แล้ว +7

    የEbሱ ምርጥ ፕሮግራም
    በእርግጥ ሁሉም ምርጥ ነው ይሄ ፕሮግራም ግን ይለያል በእውነት😍😍😍😍😍

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว

    ባህሬን የምወድህ አረቲስት ነህ ከፊልሙችህ እኔም ባትመጪም ቅጠሬኝን እወደዋለሆ ደጋግሜ ነዉ ያየሆት ግሮሜንም በጣም እወደዋለሆ ተመሳሳይ ነገር መዉደዳችን ይገረማል ቃጠሉ በጣም ተወዳጂ እየሆነ ነዉ እና ዝምታ ያሸልማል ቀጥሉበት

  • @hayu684
    @hayu684 ปีที่แล้ว +8

    ፍልፍሉን እና ደረጀን😂

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ባህሬንየ ምነው ቢስሚላህ አትልም እኔ ቢስሚላህ ብየልህ አለሁኝ ወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @روزاروز-د7ق
    @روزاروز-د7ق ปีที่แล้ว +6

    የሁሉ ግዜ ትንሱ ይሁንልን አቅራቢው❤😂

  • @werdemihrte5966
    @werdemihrte5966 ปีที่แล้ว

    ትሱ እፍርቲያም ናችው ወኔያቸው ያዝናናል ብራችው አያጓጓም ቻሌጁ ቢከብድም ያዝናናሉ የናተ ግግምና አይነፋም

  • @addisw1713
    @addisw1713 ปีที่แล้ว +11

    አይ መቃጠል በመቅዲ ያምራል ሳቋ ናፈቀኝ😂😂❤❤

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ጥምረት እንካፈላለን አሉ ❤በእውነት ተመቹኝ

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع ปีที่แล้ว +2

    ዘና ብየ የማየውና የምጠብቀው ፖሮግራም ቃጠሎና ብርቄን ነው 😂😂😂😂😂 ሀብትሺ በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @cufhir9001
    @cufhir9001 ปีที่แล้ว +5

    ግን አረቲስት ብቻ ይሳተፋል ለማንኛዉም ሠዉ እድሉ ይሠጥ እነኝህኮ መተዳደሪያ አላቸዉ ደሀዉ ይሳተፋ ይሸለም አደል የመዳም ቅመሞች

  • @mulumerigate3171
    @mulumerigate3171 ปีที่แล้ว +13

    ማርያምን ስእል እደት ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @AbrehaLemlem
    @AbrehaLemlem ปีที่แล้ว +12

    ከመመሰጤ ብዛት ከእነሱ ጋር ትንፋሼ ጨረስኩ 😭😭😭😂😂😂ይመቻቹ

  • @روزاروز-د7ق
    @روزاروز-د7ق ปีที่แล้ว +25

    ትንሱ ይሁንልን የሁሉ ግዜ ቀቅራቢ🎉❤😢

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 ปีที่แล้ว

      አረ አጥንቱን ሁላ አጥቅሱ እያለ አቃጠላቸውኮ

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj ปีที่แล้ว

    በጣም ዘናነው ያረጉኝ ጥቁር ልጂ ሲያስቅ ተሱ ፍቅር የሆን ሰው ❤❤❤ማርያምን ሲል አፌቁርጥ ይበል❤❤

  • @ቤዛ-አ6ኀ
    @ቤዛ-አ6ኀ ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ይኸን ፕሮግራም ስወደዉ ዘናነዉ የማረገኝ😂😂😂😂😂

  • @Weleyewa
    @Weleyewa ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ የዛሬው ደሞ ይለያል በሳቅ ፈነዳሁ😂😂😂😂😂😂

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ በሳምንት የማን ተራ ነው እያልኩ እጠብቃለሁ የቃጠሎው ቀን በሳቅ ፈታ አረጋችሁኝ

  • @gojameabebe2185
    @gojameabebe2185 ปีที่แล้ว

    እረ ፍልፍሉን አቅርቡት እባካችሁ እሱን፡ማየት ናፍቀኝ 😊😂😂😂😂❤❤❤

  • @HanaDejen
    @HanaDejen ปีที่แล้ว +4

    የሚያቃጥል ነገር ስለምወድ ምራቅ መዋጥ ሰለቸኝ

  • @Rehima-seid
    @Rehima-seid ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያዝናና ነው ግን ይጣፍጥ ይመስላል ግን ብል አፊያ ብያለሁ የጤና ይሁንላችሁ እስኪ እንደኔ መሞከር የፈለገ በላይክ

    • @sumeya-endris
      @sumeya-endris ปีที่แล้ว

      እኔ እና አች እንቅረብ😂

    • @Rehima-seid
      @Rehima-seid ปีที่แล้ว

      ክክክክክ እሽ እኔ አሽንፍሻለሁ ቦሀላ ነው የሚያቃጥለኝ

    • @sumeya-endris
      @sumeya-endris ปีที่แล้ว

      @@Rehima-seid እውነት አችይኚም

  • @donimaickel3425
    @donimaickel3425 ปีที่แล้ว +13

    እውይ ትንሱ ደስ ይላል እባካችሁ እዚ ላይ ያ ዘወትር እንዳይመጣ😂🥰😇

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k ปีที่แล้ว +1

    ማንም ያምጣዉ ግን እደዚ ፕሮግራም ዘና የሚያረገኝ የለም😂😂😂

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +8

    መሳተፍ እፈልጋለው❤❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤አሜን እያላቹ❤❤

    • @DinaDina-j7v
      @DinaDina-j7v 2 หลายเดือนก่อน

      Amen🤲🤲🤲🥰🥰

  • @JooklFoklp
    @JooklFoklp ปีที่แล้ว +1

    አረ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb ปีที่แล้ว +19

    ወላሂ የዛሬወቹ በሳቅ ገደሉኝ በተለይ ጥቁሩ😂😂😂😅😅😅ክክክክክክ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 ปีที่แล้ว

      አሳዘኑኝ የምር አጥንቱን ሁሉ አጥቅሱ እያላቸው

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 ปีที่แล้ว +1

    ባሀሬን በጣም ነው የምወድህ ሰላምህ ይብዛ❤❤

  • @SharaDha-ec1zw
    @SharaDha-ec1zw ปีที่แล้ว +18

    ሺንት ቤት ውስጥ ያለውን ስቃያችሁን ሳስበው 😭😭😂😂😂

    • @Zahrah-u4u
      @Zahrah-u4u ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅

    • @የራያዋ-ሐ5ኘ
      @የራያዋ-ሐ5ኘ ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @Amharawit21
      @Amharawit21 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂ብሩ ለቅዘን መታከሚያ ነው😅😅😅😅

    • @MesiKonjo-v4n
      @MesiKonjo-v4n 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ትክክል የአፍስ ቀላል ነው

    • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
      @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
    @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል ปีที่แล้ว +1

    ተንሳኤ እኮ የባስ እያቃጠላቸው ነው ምክኒያቱም ቃጠለውን ስለሚያቀው😂😂😂😂

  • @hhgghhgggc8823
    @hhgghhgggc8823 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😂😂በጉጉት የሚጠብቀው ጩዋታ 😂❤️❤️❤️❤️

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh ปีที่แล้ว

    ትንሱ በጣም ጎበዝ ፕሮግራሙን በደንብ መርተኸዋል ግን የራስክን አስታውስ በተረፈ የምትወዳደሩ ሁላችሁም ጎበዞች ናችዉ ራሳችሁን ጠቡቁ

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +29

    ወይኔ ቃጠሎን በጉጉት ስጠብቀው ነበር በሳቅ ፍርፍር😂😂😂 ትንሱ ሁሌም አንተ አቅርብልን❤😂

  • @wordwithsongofficial7074
    @wordwithsongofficial7074 ปีที่แล้ว +1

    ትንሳኤ ትችላለህ 🙏 ደስ ነው የምትለኝ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ ปีที่แล้ว +2

    እነሱ ሲበሉ እኔ ምራቄን እውጣለሁ ምን አለ እኔ ባገኝው እጠጣው ነበር የማቃጥል ነገር እወዳለሁ 😍😍😍😍 ባህሬን ስወድህ

  • @absabs9609
    @absabs9609 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ የሚያቃጥልምግብ በጣምነዉ የምወዴዉ መሬቄን አቀጠናችሁት ብሉአፍያ

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 ปีที่แล้ว

      እኔም እወዳለሁ😊

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @makis1623
    @makis1623 ปีที่แล้ว

    ትንሳዬ ይሁን እዚ ፕሮግራም ላይ 👍

  • @AmdeworkMekonen
    @AmdeworkMekonen ปีที่แล้ว +4

    ትንሳኤ እና ዮናስ ይወዳደሩ የቃጠሎውን ውድድር❤

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx ปีที่แล้ว +1

      Tinsu kezi befit tewedadruwal yakewal

  • @FdfgDdddf
    @FdfgDdddf 2 หลายเดือนก่อน

    ሀብትሽ በሣቅ አቆሠልከኝ ጌታን😂😂😂😂በመቤቴ

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚለኝ ኘሮግራም ነው

  • @GeniWerku-q3y
    @GeniWerku-q3y 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂 ኡፍ ወንበሩ ሞቀ አለ ሀብትሽ በሳቅ ገደለኝ

  • @Rahma-xz7mh
    @Rahma-xz7mh ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😂😂 አይ መቃጠል ያበደነው አሪፍነው በርቱ

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ ปีที่แล้ว

    አቤት መቃጠል እኔ በጣም ነዉ እምወደዉ የሚቃጥል ነገር ግን እንደዝህ አልችልም 😂😂😂😂 በሉ መልካም መቃጠል 😂😂😂

  • @AsAs-fn1td
    @AsAs-fn1td ปีที่แล้ว +6

    እነሱን እያየሁ እሚረበኚ ነገረስ 😂😂😂

  • @fafi_mehamed
    @fafi_mehamed ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በሳቅ እንባዬን አስጨረሳችሁኝ😂😂😂😂😂

  • @zamzam123-wi1wf
    @zamzam123-wi1wf ปีที่แล้ว +9

    ጎዳና የሚኖሩትን ብታወዳድሯቸው ገዘቡለነሱ ይጠቅማቸው

    • @Saeda263
      @Saeda263 ปีที่แล้ว +1

      አቃጥለሽ ልገሊቸው ነውደ በምን አጀታቸው ይችሉታል😢

    • @zamzam123-wi1wf
      @zamzam123-wi1wf ปีที่แล้ว

      @@Saeda263 እደው ብሩ ያስፈልጋቸዋል ብየነውጅ ምንአድረገውኝ እድቃጠሉ እፈልጋለሁ

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 ปีที่แล้ว

      ​@@Saeda263ትክክክል

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 ปีที่แล้ว +1

    ፍልፍሉ ይቅርብልን 😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement ปีที่แล้ว +5

    ጨጎራችን ቢላጥ መታከሜ ይሁናል አላለም ግን ሳስቀኖ አበላላቸዉ❤❤❤❤❤

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 ปีที่แล้ว +1

    የነዚህ ብር ሀኪም ቤት የቅዘን መታከሚያ ነው አይተርፍም 😂😂😂😂😂😅😅ወዬው ዛሬ በሳቅ😅😅😅😅

  • @Freeyejesus
    @Freeyejesus ปีที่แล้ว +10

    ለኔ አንደኛ የተመቸኝ ፕረግራም ነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @MulugetaAlebachew
    @MulugetaAlebachew ปีที่แล้ว +1

    ትሱ መሆኑ በጣም ደስ ይላል

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 ปีที่แล้ว +4

    አይ ዜዶ የወንድ አልጫ 😂
    ባህሬን ጀግና ✊😊😅

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 11 หลายเดือนก่อน

    በጣምነዉ የሳኩት ባእራን በጣምወደዉ አድናቂዉነኝ 😂😂😂😂😂😂😂😮😮