//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ከኋላም አፍንጫ አለኝ እንዴ ጥረግ ጥረግ ይለኛል" 🤣🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 798

  • @SikoSilo-is7yi
    @SikoSilo-is7yi ปีที่แล้ว +189

    እኔ እምለው ይህ ፕሮግራም በከሌ ነው እሚያምርው ምትሉት ልሞራላችው እኮ አስቡ ሁላቹህም ጎበዞች ናቹህ

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +5

      እኔም እንዳቺዉ እየገረመኝ ነዉ 🤔🤔🤔 ካልተመቻቸዉ ያለመከታተል ሁሉም ጎበዝ ናቸዉ የራሳቸዉ ተስጦ አላቸዉ

    • @Hiwet3589
      @Hiwet3589 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 ปีที่แล้ว

      Betkekle

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 ปีที่แล้ว +1

      ለሞራላቸው ትላለህ እንዴ ለእኛስ ለአይናችን አያስቡም ያ ፕሮግራም ከእሱ ጋር ካልሄደ ሊነገረው ይገባል አቋም ይኑርህ

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 ปีที่แล้ว +251

    ትንሱ ግን ፂምህ ሲላጭ አያምርም የተሰማኝን ነው❤❤

    • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
      @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ ปีที่แล้ว +5

      ስለ ፂሙ መመስከር ምን አስፈለገ😅😅😅😅

    • @selamselamselam1641
      @selamselamselam1641 ปีที่แล้ว +2

      Entin new mimseliw tinsu😂😂😂

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u ปีที่แล้ว +3

      እዉነትሺን ነዉ ለኔም ታሰምቶኛል ህፀን ልጂ መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 ปีที่แล้ว

      Too personal ataregut please 😂😂😂😂

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn ปีที่แล้ว +1

      አረ በተቀረኒው ነው የስጠላል ፂሙ ሲላጭ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei ปีที่แล้ว +72

    ሰዎች በጩኽት ያልሰሙህን
    ☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል።
    ይረዳሀል ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ ለሱ ቅርብ ናትና።
    => ከሰዎች ዘንድ ፈልገህ ያጣሀውን
    ☞ ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ።
    ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው
    ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።
    አብሽሩ የመዳም ቅመሞች ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን 😢በስደት የቤተሰብ ናፍቆት በመስመር ደውለን ናፍቆት መች ቀለለን ዳታታታታታታ ይለቀቅልን አማራ ክልል😢 😢

    • @rahmahteak9719
      @rahmahteak9719 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @SemiraKassaw-m1r
      @SemiraKassaw-m1r ปีที่แล้ว +1

      Awo wolahi alhamdulilah ❤❤❤❤❤Allah Allah Allah ❤❤❤❤❤

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 ปีที่แล้ว +1

      አሚንአሚን

    • @cgf8399
      @cgf8399 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

    • @hayatmae3622
      @hayatmae3622 ปีที่แล้ว

      ኣሚን ያረብ

  • @sebrinawerqu
    @sebrinawerqu ปีที่แล้ว +156

    ፍልፍሉ ይቅረብልን የምትሉ በላክ አሳዩኝ😂

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +5

      😂ፊልፊሉ፡ደሞ፡ፊልፊል፡በልቶ፡በሳቅ፡የገለናል

    • @bezawitnegussie3396
      @bezawitnegussie3396 ปีที่แล้ว +3

      ውይ አዎ😂😂😂😂😊

    • @tseheywendmsisha9199
      @tseheywendmsisha9199 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂 አሰብኩት

    • @MelakDagnaw
      @MelakDagnaw ปีที่แล้ว

      በየትኛው ጥርስ ሊበላ

    • @genetiyegeta2444
      @genetiyegeta2444 ปีที่แล้ว

      😂😊🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🏃‍♀️

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 ปีที่แล้ว +16

    ዋው የመጨረሻው ንግግር👌❤️
    ክላስ ያለው በክላሱ
    ትራስ ያለው በትራሱ
    ምላስ ያለው በምላሱ

  • @selamselamasefa4294
    @selamselamasefa4294 ปีที่แล้ว +34

    የስደት ኑሮ እና ቃጠሎ አንድናቸዉ😢😢😢😢በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ከክፋነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AyanElmi-cp6nx
    @AyanElmi-cp6nx ปีที่แล้ว +34

    የምወደው ፕሮግራም 🎉🎉🎉ትንሡ ሁልግዜያቅርብ ,,,,,,,,❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +4

    አዎኮ ግን በፆም እንዲሂ ዶሮ መብላታቹሁ፡የዘመን ድራማ ሰሪ ምርጥ ልጂ አለቺህ፡ፈጣሪ፡ያሳድግልህ

  • @maregemarege
    @maregemarege ปีที่แล้ว +21

    እኔ እምለዉ በፆም ስጋ እየበላችሁ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ናቸዉ ስል እግዚአብሔር ማርያም ስትሉ እሰማለሁ ተዉ ህግጋቱን አክብሩ

    • @Aጓልክልተኣዉላዕሎ
      @Aጓልክልተኣዉላዕሎ ปีที่แล้ว +1

      እኔም ገርሞኛል ያለፈው ሰምንታት ሳያቸው 😢😢

    • @gosplesingernazrawitbunura6320
      @gosplesingernazrawitbunura6320 ปีที่แล้ว +2

      ስጋና ቅቤ ፁሙ የምል ህግጋት አለ እንደ ? ሀጥያት እንጅ ለማንኛውም እየሱስ ያድናል ።

    • @zdzd4258
      @zdzd4258 11 หลายเดือนก่อน +1

      ምናልባት ቀደም ተብሎ የተቀረፀ ፕሮግራም ይሆናል

  • @ለሚየእናቷልጅ
    @ለሚየእናቷልጅ ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም እነ ዜዶ ይወዳደሩ የሚስብል ኘሮግራም ነው የዛሬው😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +15

    Selam.ለሠው ዘር በሙሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ❤❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 ปีที่แล้ว +16

    እደኔ እሄንን ፕሮግራም ሚወድ🙌🏼

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሱ በጣም ጎበዝ ነው ሁሉም የየራሱ ኳልት አላቸው ስለዝህ እእእንዲህ ነው አትበሉ

  • @GgGg-pt3ik
    @GgGg-pt3ik ปีที่แล้ว +31

    ይህ ቧሮግራም ተመቹቶኛን የሚቃጥልነገር እወዳለህ❤❤❤❤❤❤

    • @rahmarahma3575
      @rahmarahma3575 ปีที่แล้ว

      እኔም😂

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 ปีที่แล้ว +1

      በቃሂዱናተወዳደሩ

    • @fmhabeshatube8096
      @fmhabeshatube8096 ปีที่แล้ว +1

      😂😂እኔ እራሱ የሚያቃጥል ነገር በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @atti13
      @atti13 ปีที่แล้ว

      ቧ መሆን አለበት ያሳቃችሁ 🙈🙈🙈😁😁😁😁😁

    • @kebebebuta-dk2xj
      @kebebebuta-dk2xj ปีที่แล้ว +1

      ተወዳደር ከወደድክ የሚያቃጥል ነገር

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ ปีที่แล้ว +26

    😂😂ሰው እየተቃጠለ የኔ መሳቅ ይገርመኛል

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว

      እየተቃጠሉ ያሉትስ እየሣቁ አይደል 😃😃

    • @zinuderu4
      @zinuderu4 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg 9 หลายเดือนก่อน

      ግን በሽታ ነው ትርፍ

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ሳቅ በሳምን አንድ ቀን ሆነ በቃ ዘና አደረጋችሁኝ እነዜዶ ይመቻችሁ

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 ปีที่แล้ว +593

    ይሂ ፕሮግራም የሚምርው በመቅዲነው የምትሉ ላይክ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +14

    የቃጠሎ ፍልሚያ ፕሮግራም በጣም ነው የወደድኩት😂😂😂😂😂

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw ปีที่แล้ว

      ሰዉየተቃጠለ እኛለመሳቅወደድንዉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @gvsvsvzb1598
      @gvsvsvzb1598 ปีที่แล้ว

      ግንውሥጣቸው ሠላምይሆንይሆን ከዚህ ሢወጡ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ጥቅስ የሚመካ በግዛቤሔር ይመካ❤❤❤

  • @hab1221
    @hab1221 ปีที่แล้ว +8

    እዉነት ይሄን ፕሮግራም ስወደው እንዳታቋርጡት

  • @teybaseid7024
    @teybaseid7024 ปีที่แล้ว +3

    ቅመሞቸ እንደዚ የሚያቃጥል እናቶቻችን የሚያዘጋጁት አልናፈቃችሁም እኔ በጣም ናፍቆኛል😢

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 ปีที่แล้ว +7

    ጅግንነት ለባለቤቱ መስጠት ለተጋሪዎች❤

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ትንሱ 😂😂😂😂😂❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 ปีที่แล้ว +9

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ነው ዜዶ አስቂኝ ነህ ታዝናናለህ 👍👍👍

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ ปีที่แล้ว +4

    እውነት የሚያቃጥል ነገር በጣምነው እምወደው ምራቄቅጥን እያለብኝ እየዋጥኩኝነወያየኋችሁ 😢 ግን ብሉአፊያ ምልካም ምግብይሁንላችሁ ❤

  • @ደመወዜ
    @ደመወዜ ปีที่แล้ว +10

    ሶማሌው ዘመን ድራማ ላይ እንደዚህ ነበር ያቃጠልከኝ እሰይ እደት እደሳኩ እኔ አቡሺን ብሆን በማካ ነበር የምግትህ😂😂😂

  • @GhGh-fn9wu
    @GhGh-fn9wu ปีที่แล้ว +3

    ማነውእንደኔሱሰየሆነበት❤❤❤❤

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ እና ድርሹ ባለውለታችን ናችሁ ለማዳም ቅመሞች አንትዬ ምርጥ አርቲስት እናመሰግናለን

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ወኔዲሜ ትዝታ ጫራችሁብኝ ቃራያ ስንበላ በጣም ያምራልእና እኛ ትልልቆቹ በደብንበላለን እና ልጁበጣም አማረው ልብላ አለ ተው ትቃጠላለህ ቢባል እቢ ብሎ ጀመረ 😂😂እውጨ ወጣና ግቢውን ቀሩጫ ቀወጠው ወይኔ 😂😂😂😂😂

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው በጣም ያስቃል ወይኔ😂😂😂😂

  • @TigiSisiay-u3h
    @TigiSisiay-u3h ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ፕሮግራም ፀጥታ ያሸልማል በሚል ርዕስ ከሰባት አመት በፊት እዚሁ ኢቢኤስ ላይ ይተላለፍ ነበር በድጋሚ ስለተጀመረ እና ስለምታዝናኑን እናመሰግናለን😂😂😂

  • @RnoF-ev4rt
    @RnoF-ev4rt 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍልፍሉ. ይቅረብልን👈💪👉✋

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ፕሮግራም የምር የምስቀው በራሱ በዚው ፕሮግራም ነው ይመቻችሁ እወዳችኋለው❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +7

    ስሮጥ መጣሁ ይህን ፕሮግራም ሰወደው እስኪ ተቃጠሉ እኛም ዘና እንበል😂😂❤❤❤

    • @ከድርሱሱ
      @ከድርሱሱ ปีที่แล้ว

      እኔ እነሱን እያየሁ ነው ምግብ የምበላው 😂😂

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 ปีที่แล้ว +4

    ግን ጤናኛ ይሆናሉ ጮጋራቸዉ ፈጣሪ ሆይ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂😂😂😂

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዘመን ድራማ ላይ እንዲ ነው ያቃጠልከን 😂😂😂

  • @boch8352
    @boch8352 ปีที่แล้ว +5

    ለእርጉዞች የላችሁም 😢 እነሱን እያየሁ በአምሮት መሞቴ ነው😊

    • @tigistmolla30
      @tigistmolla30 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ እናት በርበሬ ብዪ

    • @رحيم-ب7ظ
      @رحيم-ب7ظ 10 หลายเดือนก่อน

      ወይኔእህቴ አላህ ይሁንሽ ዝብሎምአምሮኛል እንኳንርጉዝሁነሽያረብ የኔእህት

  • @Foziya-j1u
    @Foziya-j1u 7 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በሳቅ የቴዲ ዘፈን በነዋይ ደበበ😂😂😂😂😂😂

  • @seada.tube.
    @seada.tube. ปีที่แล้ว +2

    የዛሬወቹ ደግሞ ማበዳቸው ነው የትንሳኤ ሳቅ እራሱ እኔ ያሳቀኝ

  • @ሲምካርድ
    @ሲምካርድ ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፕሮግራም❤

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ ปีที่แล้ว +1

    ሁለቶችን ስወዳቸው አርቲስቶች 😍

  • @ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ
    @ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ ปีที่แล้ว +1

    ውርያ እንዳቃጠልከን ተቃጠልቃካት ቅመሰው እኛንም እንድህ ነው ያንገበገብከን 😂😂😂😂 ዜዶ ምርጡ የምርግን አዝናንታችሁናል እንወዳችሁ አለን

  • @ያዘመንያዘመን
    @ያዘመንያዘመን ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ😂😂 ውይ ብርርርርርርርርርርርር

  • @alembelay3381
    @alembelay3381 ปีที่แล้ว

    Ebs በጣም ታሳዝናላችሁ ሰውን አቃጥላችሁ ልትገድሉ ነው እንዴ በተለይ ትንሱ አንተ የማታደርገውን አጥቅሱ ምናምን ትላለ አንተም ብትሞክርው ጥሩ ነው አትቀልድ በሰው ጤና

  • @lemlems683
    @lemlems683 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተዝናናሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ritikamolla9555
    @ritikamolla9555 ปีที่แล้ว +4

    በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂

  • @JoshMoreno-p5p
    @JoshMoreno-p5p 6 หลายเดือนก่อน

    የአሸናፊዎች አሸናፊ ብታዘጋጁ በጣም ደስ ይላል

  • @workelove3235
    @workelove3235 ปีที่แล้ว +2

    የጾም ወቅት እንኳን የማይከበርበት ዘመን አይ ወጣት

    • @mamamam1783
      @mamamam1783 ปีที่แล้ว

      ከፆም በፊት የተቀረፀ ፕሮግራም ሌሆን ይችላል

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 ปีที่แล้ว +6

    በጉጉት የምጠብቀው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @supermerjachannel2716
    @supermerjachannel2716 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ገና ምርጥ ፕሮግራም ebs ላይ አየሁ በነዚህ 3 ሰዎች. እስከዛሬ ለዛ ቢስ እያቀረባችሁብን አዝጋችሁን ነበር. ሁሉንም ፕሮግራም በነዚህ 3 ሰዎች ቢሰራ እራሱ አይሰለችም. የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ብየዋለሁ.

  • @Menbulala
    @Menbulala ปีที่แล้ว +4

    Tnsu yehe program amare❤❤❤❤❤

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የሽንት ቤቱን ፈጣሪ ይወቅላችሁ😅😅😅😅

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 ปีที่แล้ว

    የጤናባለሙያ😢ምክርዓለው ወይሥዝምብሎየተገለበጠነው😮የጉሮሮምሆነየጨጋራ😢በሽታእሥከጣዕምማጥፋትየሚያሥከትልእንደሆነአታቁም?????

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว

    ትንስሽ.እናመሰግናለን

  • @ملاك-ب7ش1ف
    @ملاك-ب7ش1ف ปีที่แล้ว +1

    Antenna/ abuki magegnet efalegalow ???

  • @geni2791
    @geni2791 ปีที่แล้ว +3

    የትንሱ ሳቅ አሳቀኝ😅😅😅😅

  • @taricakne1
    @taricakne1 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂ኧረ ዜዶ አናፍስልኝ አላለም በሳቅ የሚገል ፕሮግራም ይመቻችሁ👍👍

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku ปีที่แล้ว

    ❤❤❤የአሁኖቹስ ልዩ ነዉ ዋዉ 😊

  • @AberateferaAbebe-eh9ni
    @AberateferaAbebe-eh9ni ปีที่แล้ว

    እድለኛ ብሆን ደስ ይለኛል እያስፈጨን አንጋግረዋለን😂😂😂😂😂

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 ปีที่แล้ว

    ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪየ ድረስ ፆም የለ ምን ይሻላችኋን እንደ አሣማ ያገኛችሁትን ታግበሰብሳላችሁ ይቅር ይበላችሁ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 ปีที่แล้ว

    የዛሬወቹ የተለዩናቸዉ በሳቅ ጀምሬ በሣቅ ጨረስኩት😂😁😁😁

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว

    ወየው ያገሬ ሰው ኑሮ ያቃጠለው አንሶት በዚ መቃጠል በሳቅ ነው የሞትኩት

  • @yemsrachwendimagrniselem-he5ch
    @yemsrachwendimagrniselem-he5ch ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ ከለሊቱ 6 ሰዓት ብቻይን እንደሞኝ አሳካኝ🙏🙏🙏🙏🙏ምንድ ነዉ ከአሞራ ገደሉ ዳጣ ይበልጣል

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +5

    ሁለት በጣም ምወዳቸው አንትዬና ዜዶ🥰

  • @Fozita
    @Fozita ปีที่แล้ว +1

    አረ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 ปีที่แล้ว +2

    የትንሱ አሳሳቅ እኔ ወደኩ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aseed792
    @aseed792 ปีที่แล้ว +3

    ማነው እደኔ ዜዶ ፈታ የሚያረገው😂😂😂

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም አንተ ምራው ይሄንን ፕሮግራም

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 ปีที่แล้ว

    ግን ጎበዝ ናችሁ በወነት ቀጥሉበት

  • @KitchenChicken-fi3rd
    @KitchenChicken-fi3rd ปีที่แล้ว

    ተንሳኤል አላህ ይጠብቅህ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂 ትንሳኤ ሲስቅ 😅😅 እሱነውደ ዳጣውን እየበላያለው 😂😂 ድክምም ብሏል

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 ปีที่แล้ว

    ትሳኤም ይቃጥጂ እንየዉ የምትሉ ለውጥ ይክክ አድረጉጉጉ😂😂😂

  • @እርስትሀበሻዊት
    @እርስትሀበሻዊት ปีที่แล้ว +2

    የትንሱ አሳሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ufigyf3107
    @ufigyf3107 ปีที่แล้ว

    ማርያምን አላለም የፆም እየበል ጉድኮነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን😢

  • @etu-c9p
    @etu-c9p ปีที่แล้ว

    ስለ ዜዶ መረጃ ያለዉ ማነዉ ❤❤

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
    @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ ปีที่แล้ว +8

    ዘመን ድራማ ላይ ደሜን ስታፈላዉ የነበርክ ልጅ ደናነህ ወይ😁😁 ቆይ ልከምል

  • @Mesak-
    @Mesak- ปีที่แล้ว

    እሄን ፕሮ ግራም የለለ ነው ምወደው❤

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv ปีที่แล้ว

    እር የምን ማሽቃበጥ ነው ትንሱም መዲም ጎበዞች ናቸው

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ ปีที่แล้ว

    ፈታ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው አቡሺ 👍

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 ปีที่แล้ว

    ዘመን ድራማ ስደት ላይ እያናደደኝ ነበር😢😢😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @merrymegra
    @merrymegra ปีที่แล้ว

    ማርያምን ሲል ደስ ሲል

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u ปีที่แล้ว +4

    ለዛሬዉቹ ደሞ ሙከይፊም አለቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw ปีที่แล้ว +38

    ፆም በቃ ተረሳ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሑ

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ጌታሆይቅር በለን ጭሪሽ አገር ሆነዉም ፃምቀረ ቱቱቱቱ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 ปีที่แล้ว +4

      ​@@እመቤትየደሴዋእሚገርም እኮ ነው ኢቢኤስ እሚሰራው ስራ በኛው ልጆች የእኛኑ ሀይማኖት ሲያጣጥል እንዴት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆነው የናቢያትንን ጾም አይጾሙም አብዛኛው ፖሮግራሙ ላይ እሚቀርቡት የተዋህዶ ልጆች ናቸው ይሄ ደግሞ ሆን ተብሎ ነው

    • @reyRAY689
      @reyRAY689 ปีที่แล้ว

      @@asterzenebe847enesu befekadachu eskaregut deres Ebs mene agebaw

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc ปีที่แล้ว

      ኢቢኤስ መናፈቅ ናቸው የምፃም ነው ልቦና ይስችሁ

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 ปีที่แล้ว

    ዜዶ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim ปีที่แล้ว +9

    ኧረ ሸበላው ገደላችሁኝ ❤❤❤ ትንሳኤ ግን አንዱ ይመታሀል አንድ ቀን 👊

  • @ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ
    @ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አቁነጠነጠው😂😂😂😂ወይኔ ወይኔ በሣቅ ሞትኩ 😂😂😂

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว +4

    ግድቡን እኔአፍላይ ቢገድቡት😂😂 አይዜዶ

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 ปีที่แล้ว

    እረ ገደላቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂ዜዶ አይ አሳዘነኝ😊

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 ปีที่แล้ว +3

    ቃጦሎ ግን ኑሮ እራሱ አዲስ አበባ ቃጠሎ ነው 🎉🎉 ሚያዝዝና አይደለም

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 ปีที่แล้ว +3

    እማምላክ እኔ የምፈራው ነገርሳ የሆነ ነገር ቢሆኑ እያልኩኝ እመቤቴን እየሳኩኝ ልቤ ይደነግጣል

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu ปีที่แล้ว +2

    ቆይ አፆሙም እንዴ ጉድ እኮ ነው

  • @RozabikaMimedo
    @RozabikaMimedo ปีที่แล้ว +4

    ዊ ለካ ፂም የሌለው ወንድ እንዲ ነው ሚያስጠላው 😢

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha ปีที่แล้ว +2

    ዜዶ ምርጡበጣም ትመቸኛለህ ❤❤❤

  • @እምነት
    @እምነት ปีที่แล้ว

    ተሱ ሲሲቅ 😂😂😂ያስቃል😂😂😂

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq ปีที่แล้ว

    በኋላዬም ጆሮ አለ እዴ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b ปีที่แล้ว +1

    እኔ እኮ የሚያስቀኝ የትንሱ አሳሳቅ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዜዶ በሳቅ ነዉ የገደለኝ 😀😀😀😀😁

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +1

    ምላሱን አውጥተህ አናፍስለት አላለም😂😂😂