ምስጋናዬ //MISGANAYE KEF BILUAL//NEW AMHARIC GOSPEL SONG REMIX VOL 1//TESFA TV 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 244

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  2 หลายเดือนก่อน +32

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦቼ በዚህ የመዝሙር ቪዲዮ እንደተባረካቹ ተስፋ አደርጋለሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉ፡፡
    Contact us with
    +251968101630

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 2 หลายเดือนก่อน +26

    Wow የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም በነዚህ ጨቅላ ህፃናት ከፍ ስል ማየት እንዴት ደስ ይላል መስማት መቆም አልቻልኩም🙌👌😊

  • @HiwotBelay-g4k
    @HiwotBelay-g4k 2 หลายเดือนก่อน +14

    ተስፋ ወንድሜ ተባረክ ዘመናቹ በእግዚያብሄር ቤት ይለቅ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน +9

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ኢየሱስ ከዘላለም እስከ ዘላለም ብቻውን ጌታ ነው❤❤❤❤❤

  • @yosefbililign-qx8lc
    @yosefbililign-qx8lc 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንዲው እንደዘመራቹ እድሜያቹ ይለቅ ❤❤❤❤

  • @genetpaulos861
    @genetpaulos861 2 หลายเดือนก่อน +6

    ተስፉ እንኳን ረዳህ🙌🙌🙌 ዘመናችሁ በቤቱ እየዘመራችሁ ይለቅ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏

  • @bewise7u
    @bewise7u หลายเดือนก่อน +1

    በእየሱስም እንዴት ነው ደስ የሚሉት!!!!😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ወንድማችን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ChaltuSamuel-t8p
    @ChaltuSamuel-t8p 2 หลายเดือนก่อน +2

    Geta benegeri Hulu yasadigachiwu zemenachiwu bebetu yleki yene wudochi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ጸጋ ይብዛላቹ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 በቤቱ ዘመናቹ ይለቅ

  • @DanielMathewos-p3h
    @DanielMathewos-p3h 2 หลายเดือนก่อน +5

    🎉🎉❤❤❤ ምን እንበል እየሱስ ሆይ ስምህ ይባረክ ስለሰጠኸን ልጆች ስምህ ይባረክ አንተ በዘመናት ሰው አታጣም። ተስፍዬ የኔ ወንድም ተባረክ የድካምህን ፍሬ ሰይጣን ለምን እንደተበሳጨ በልጆቻችን አየን አሰይ❤❤❤❤ አሁንም ምስጋናችን አቻ ለሌለው ጌታ ከፍ ይበል። ኡፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤ ተባረኩልኝ ልጆቼ❤❤❤❤

  • @BraniBrani-bq8bc
    @BraniBrani-bq8bc 2 หลายเดือนก่อน

    ውውውውው ታ በ ራ ከ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesratZewde
    @MesratZewde 2 หลายเดือนก่อน

    የ ልጅ ነቴ አ ምላ ክ ተ ባረ ክ ❤❤❤❤❤❤

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃላት ቢያቅተኝ እግዚአብሔር ክብር ላንተ ይሁን ብዬ ዝም ብያለው because ይ ዬ እሱ በረከቶች ስለሆኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekidesPhilipos-q8q
    @MekidesPhilipos-q8q 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውቦች በቤቱ እስከ መጨረሻው ሰንብቱቱቱቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anany298
    @Anany298 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እደጉ በጌታቹ ፋት ተባረኩ

  • @tewedajalemu2818
    @tewedajalemu2818 2 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜያችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ለምልሙ

  • @YisakSis-wp5rw
    @YisakSis-wp5rw หลายเดือนก่อน +1

    Yemer geta sheshgo beguyawe ser yasdegachu❤❤❤
    Geta benate afe setra setaft endgena getan endewd new yadergachug
    Geta zemnchun be helwnaw yarserelachu ❤️❤️❤️
    Geta lerasu agelgelotachun yatsina 🙏

  • @TSEGAHUNDGEFE
    @TSEGAHUNDGEFE 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው ምን ይሻላችኋል...🥰እንወዳችኋለን ለምልሙልን ብዙልን!

  • @InnocentCoffee-zw3we
    @InnocentCoffee-zw3we 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ደስ ይላሉ። ተስፋ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችው በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ወንድሜ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ተባረኩ

  • @InnocentCoffee-zw3we
    @InnocentCoffee-zw3we 2 หลายเดือนก่อน +2

    በህጻናት አንደበት ጌታ ሲከብር። ❤❤❤❤❤

  • @Ithopiya-d1z
    @Ithopiya-d1z 2 หลายเดือนก่อน

    Babetu yelaqe zemanchu lemelmulegn❤❤❤❤❤

  • @MeazaBerhanu
    @MeazaBerhanu 2 หลายเดือนก่อน

    Tabaraku bayesusimi hiwotachihu yibarak tsaga yabizalachihu❤❤

  • @Merameron
    @Merameron 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመጨረሻዉ ዘመን ትዉልድ ጌታ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @HgjHhbvv
    @HgjHhbvv 2 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜያችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ እድግ በሉልኝ ❤❤❤

  • @AbarahamEliyas
    @AbarahamEliyas 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹ ይባሬክ በ እግዛአብሔር ቤት ለዜላሌም ኑሩ ❤❤❤💞💞💘💓💜

  • @DinkDidimos9720
    @DinkDidimos9720 2 หลายเดือนก่อน

    Tesfa yemr des ylal enegn lijoch endigeletu Geta Amazing tool adrgo tetekmohal❤

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ በናንተ ዘመን ትውልድ ይረፍ ክብር ሲጨምርላችሁ ጌታን መፍራት ይሁንላችሁ

  • @Salemmohammed-k4g
    @Salemmohammed-k4g 2 หลายเดือนก่อน

    Tasfye ant na enzi lijochhn tabrkulign geta ybrkachwo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bazi katilu teta yrdachw ewdachuhlwo❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistseifu261
    @tigistseifu261 2 หลายเดือนก่อน

    Geta Eyesus abezeto yebarekachehu 🥰❤️

  • @mironadanen
    @mironadanen 2 หลายเดือนก่อน

    ተስፍሽ ተባረክ ዘመንህ ብሩክ ይሁን በብዙ ተሳክቶልሃል!!ልፋትህ እስከ መጨረሻው ለውጤት ይሁንልህ!❤❤❤❤

  • @ZebidarsInterfaithPolitico
    @ZebidarsInterfaithPolitico 2 หลายเดือนก่อน +5

    Amen and Amen. Your thanksgiving is uplifted before the Lord and as a result He blessed you all for eternity. You all belong to JESUS!🎉🎉🎉

  • @Merameron
    @Merameron 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልባሳቸዉ የዘማሬ አይነት የለበሱ ይመረጣል ።በክብር በበእግዛበብሔር ፊት ያማረ የይሆናል።ፀጉራቸዉም እንደብላቴና ።ክብሩ ለጌታ እንዲሆን ።ስርአት ከዚህ ይጀምራል ልጅን በበምትሄድበት መንገድ ምራዉ❤❤❤❤

  • @mayasolomon9445
    @mayasolomon9445 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልል ጠላት አፈረ እግዚአብሔር ከበረ ተስፋ አየህ ጠላት የተንፈራገጠው ይሄ እንደሚሆን ተናዶ ነው ተባረክ ጌታ ይጠብቅህ

  • @TesfagegnehwTeshome
    @TesfagegnehwTeshome 2 หลายเดือนก่อน

    ብርክክክክክክክክክ በሉ በቤቱ እድሚያችሁ ይለቅ

  • @Salemmohammed-k4g
    @Salemmohammed-k4g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤wow.tabrkulign gets egzabhr ybrkchu kakifu Hulu yitbikachu batami tabrikehalwo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmhamadSaif-m6p
    @UmhamadSaif-m6p 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ምስጋናዬ ከፍ ብሎአል በፊትህ
    እግዚአብሔር ሆይ አቻ የለህም ኦሆሆ❤❤❤

  • @MekdelawitGashaw
    @MekdelawitGashaw 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅመሞች የኔ ውዶች እንዲሁ ለጌታ እንደዘመራቹ እድሜያቹ ይለቅ

  • @yordate7629
    @yordate7629 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 2 หลายเดือนก่อน

    ስጣፍጡ እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብን ያብዛላቹ በቤቱ ተተክላቹ ቅሩ ሁሌም ለጌታ የምታጥኑ ሁኑ❤😍😍👏

  • @Tewbechtaye
    @Tewbechtaye 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Ame ellllll elllll geta be betu yasadgachihu tebarekuln 🔥🔥🔥🔥🙏🙏

  • @HanaGerma-j7r
    @HanaGerma-j7r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ለበረከት ሁኑ እግዚአብሔር ያብዛላቹ

  • @emebetshibiru
    @emebetshibiru 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እንላለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeriBeri-w9d
    @BeriBeri-w9d 2 หลายเดือนก่อน

    Bezulen tesfa geta yibarekehe

  • @SalemTeshome-k4l
    @SalemTeshome-k4l 2 หลายเดือนก่อน +2

    Geta zemenihn yebarekew wendim tesfa lijochinim chimir

  • @Sara-sv8fx
    @Sara-sv8fx 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen waaqayyoo isiif haa ebbifama ebbifama dachaa dachaa dachaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፅጋው ይብዛላችሁ 🙏🙏

  • @Abigael-q6r
    @Abigael-q6r 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarekuuuuu zemenachu beGeta bet yilek ❤

  • @MesratZewde
    @MesratZewde 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ❤️👍

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፍ ተባረክ
    ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በቤቱ ❤❤❤

  • @truegenerationgurage2465
    @truegenerationgurage2465 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @YohanesGebrehiwot-e2o
    @YohanesGebrehiwot-e2o 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ለመንገዱ ፍለጋ የለውም በዚህ ዘመን እያስቀናን እንደሆን ለኔ ገብቶኛል

  • @shallommeharena1988
    @shallommeharena1988 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekuu yasdgachuu brukan ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martarobele6409
    @martarobele6409 2 หลายเดือนก่อน

    tebareku enem child negn enate gare begeba des yelegal ❤❤ the voice is pretty

  • @MelesechAbreham
    @MelesechAbreham 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentCoffee-zw3we
    @InnocentCoffee-zw3we 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ።

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ለአንተ ትውልድ አለና ❤🎉

  • @birukbirhanu1020
    @birukbirhanu1020 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @MesratZewde
    @MesratZewde 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ይባ ርካ ች ሁ ❤❤

  • @robeltesfaye231
    @robeltesfaye231 2 หลายเดือนก่อน +1

    Elelleleleleeeeeee ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ!!!!!

  • @محمد-ث3غ8ث
    @محمد-ث3غ8ث 2 หลายเดือนก่อน +1

    እ ግዚ አብ ሔ ር ውድ ልጆ ች ተ ባረ ኩ

  • @ZamzamZamzam-x2i
    @ZamzamZamzam-x2i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 🙆🙆🙆🙆🔥🔥🔥🔥🔥 godbless you all🙌🙌🙌🙌🙌

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሌሉያ ጌታ ይባርካችሁ

  • @terefezeleketere1464
    @terefezeleketere1464 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን የእውነት ድንቅ ነው ተባረኩልኝ በብዙ🙏

  • @tsegeredaberhanu9933
    @tsegeredaberhanu9933 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareku zemenachihu yibarek

  • @Tiruye-b8f
    @Tiruye-b8f 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @agegnewtsadik4995
    @agegnewtsadik4995 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher hulem lebeth sew aleh zemenachewn bark bebeth alemlmachew tebareku abet ergata abet wubet

  • @tsegahunkassa2234
    @tsegahunkassa2234 2 หลายเดือนก่อน +1

    Praise God!!
    Congratulations!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉)🎉🎉🎉

  • @RhobotBelete
    @RhobotBelete 2 หลายเดือนก่อน

    Ow my God it's amazing 🙏
    Bless u all

  • @tadele2730
    @tadele2730 2 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነቴ ጌዜ ነው ያስታወሱኝ መዝሙሩን ጌታ ይባርካቹ

  • @salamneshbeirut3321
    @salamneshbeirut3321 2 หลายเดือนก่อน

    እዩት እዩት እግዚአብሔርን አንዴት ምማሳጋን ልጆች ማዙሙርን ያዛጋጆ ማንፋስ ቂዲስ የባራክ አሜንንን አሜንንን ጌታ አየሱስ የባርክቹ ታባርኩ ፃጋ የጫምርላችሁ ባዝ ዛማን አግዚአብሔር አምላኬ ጥባብንን ማስታዋል የስጣችሁ 🤲🤲🤲🙏🙏አህኒን
    ልጆቼን ካ እግዚአብሔር ባታቺ ሆና እየማርክ
    ያለክ ዎንድማቺን ታስፍ እግዚአብሔር የባርክ
    ኤንን ትልቂ የሆና ፃጋ ላንተም ላናዝ ልጆቹ የሳጣን እግዚአብሔር የባርክ አሜንንን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 2 หลายเดือนก่อน +1

    Awesome ❤❤❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ ።በሰማይ እንዲሁም በምድር በረከት የተባረካችሁ ሁኑ ።

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 หลายเดือนก่อน +2

    በየሡሥም በደሙ ተሸፈኑ በቤቱ እደጉ ቃላት አጣውላቹ🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @desta..gebure
    @desta..gebure 2 หลายเดือนก่อน

    Tesfsh.❤❤❤❤❤❤❤❤❤1

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ እልልልልልልልልል

  • @Fits11
    @Fits11 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤wow Egzhabher zemenachu yebarecew

  • @tirsitbeyene9592
    @tirsitbeyene9592 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @TemesgenTessema-vj9xv
    @TemesgenTessema-vj9xv 2 หลายเดือนก่อน

    O ❤❤ God bless you all my child 😢

  • @GfvcYyy
    @GfvcYyy 2 หลายเดือนก่อน

    AMEEEN AMEEEEN 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 ❤❤❤❤❤❤

  • @UmhamadSaif-m6p
    @UmhamadSaif-m6p 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ሀሌሉያ ሀሌ ሉያ ምስጋናን በህፃናት አንደበት ደስ ሲል ክብር ላንተ ይሁን ❤❤❤❤የኔ እግዚአብሔቅ ❤❤❤❤ ጌታ ዘመን ዘላለማችሁን ይባርክ

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 2 หลายเดือนก่อน

    Be tibeb Ina be moges Iyesus yasadigachiw❤❤

  • @henockwelde
    @henockwelde 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, God bless you!
    You blessed us by raising amazing singers, brother.
    Bless you all!5

  • @temesgenlapiso2292
    @temesgenlapiso2292 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ

  • @SSD-zr6fj
    @SSD-zr6fj 2 หลายเดือนก่อน

    Amen god bless you more 🙏

  • @MeseretMesi-c4e
    @MeseretMesi-c4e 2 หลายเดือนก่อน

    Betam konjo newu egizbiher yibarekachu setochin tsegurachewu teshefino mezemer bitasitemiru ❤️❤️

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል ስለ እናንቴ እግዚአብሔር ይመስገን ። ልጆችህ የኔ ውዶች እግዚአብሔር በብዙ ፃጋ በቤቱ ለክብሩ ያሳድጋችው. ተስፍሽ ጌታ ኢየሱስ ይባሪክ

  • @siselsae1030
    @siselsae1030 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ በክርስቶስ ደም ይሸፈን እደጉልኝ❤❤❤
    ተስፋ አንተም ተባረክ ሰላምክ ይብዛ 🙏❤️❤️

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 2 หลายเดือนก่อน +1

    So beautiful, thank you so much for leading these beautiful kids in the right direction

  • @بورابورا-ص9ش
    @بورابورا-ص9ش 2 หลายเดือนก่อน

    Amen.tebrk 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meheretmeskelewabello8153
    @meheretmeskelewabello8153 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩልኝ

  • @destayeg
    @destayeg 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ edigggggg belu!! tebareku !! Be Amlak tibeb ena menfes bekibir edegu!! bezemenachihu hulu Getan ageligilu!! ❤❤❤❤❤ Tesfa biruk hun Geta abizito yibarkih!

  • @HopeJoe-h7q
    @HopeJoe-h7q 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am blessed to see this kids.and to worship with them.

  • @Solomon-Tonjo
    @Solomon-Tonjo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተሰፋ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተስፍሽ እና በዚህ በጎ ስራ ላይ የተሰታፋችሁ ሁሉ❤❤

  • @رماحهاشم-ب6ظ
    @رماحهاشم-ب6ظ 2 หลายเดือนก่อน

    Tesfsh 🥰🥰🥰🥰1

  • @Meron-he8je
    @Meron-he8je 2 หลายเดือนก่อน +2

    አምላኬ እባክህ ልጆቼ ጠብቅልኝ

  • @BehailuaTesfaye-y9l
    @BehailuaTesfaye-y9l 2 หลายเดือนก่อน

    Geta abzeto ybarekachu🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @woynshetfeleke8879
    @woynshetfeleke8879 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤አሜን ሃሌሉያ🙌🙌🙌🙌🙌