Samuel Zergaw @ Dink Sitota Worship Night 2024 ' Yemedan Kende ' Original Song By Endale W/Giorgis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 366

  • @Fikir.nigussegc2xd
    @Fikir.nigussegc2xd วันที่ผ่านมา +324

    I am an 13years girl and i love you guys so much i wish one day i will be one of this blessing group🥰🥰

    • @BirhaneBirhaneMinda
      @BirhaneBirhaneMinda วันที่ผ่านมา +13

      Keep your love and passion for serving the lord you are glorious 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zelalemmallie4276
      @zelalemmallie4276 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

      I pray one I day see u in that stage

    • @BeamlakHaile-o9o
      @BeamlakHaile-o9o 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      Same as you

    • @Fikir.nigussegc2xd
      @Fikir.nigussegc2xd 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@zelalemmallie4276Oh thank you

    • @Fikir.nigussegc2xd
      @Fikir.nigussegc2xd 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@BirhaneBirhaneMindatnk❤❤

  • @MezmureDawit-01
    @MezmureDawit-01 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +123

    በዚ ፍጥነት ስላደረስክልን thankyou abi

    • @Mhretyeshitila
      @Mhretyeshitila 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🤨🤨🤨🤨Say 😦😦😦😦What

  • @yoseflegese2855
    @yoseflegese2855 วันที่ผ่านมา +128

    I'm orthodox but I always blessed by ur songs may God bless u guys

    • @Mihratu-tc3oc
      @Mihratu-tc3oc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      Wellcem to liseng data song♥️♥️we Love you Jesus♥️♥️

    • @JohnNugie
      @JohnNugie 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      Come back to Jesus

    • @PeaceTube83
      @PeaceTube83 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      Bless u we also love u bless u more

    • @RebiraBiru
      @RebiraBiru 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      We love you

    • @salem_Gunjo
      @salem_Gunjo 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      if you don't have any doubt on this song u are not orthodox any more, well come to the club😊

  • @shalom2yeshua228
    @shalom2yeshua228 วันที่ผ่านมา +103

    በቦታው ለነበረ ሁሉ የሚታወቅ የእግዚአብሔር መንፈስ መገኘት የነበረበት ዝማሬ ነው። አሁን ሳየው ይበልጥ ጌታን አመሰገንኩ።ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
    እውነተኛ አማላጅ ኢየሱስ ነው

    • @YishakKibru
      @YishakKibru 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ewunet newu gena intro lay newu ngroch Hulu yetelewetut ❤❤❤❤

    • @MihretTilahun-w5u
      @MihretTilahun-w5u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      fact❤❤❤

    • @BeemnetMekonnen
      @BeemnetMekonnen 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Getan betam dnk menfes neber bezih mezmur

    • @melkam1
      @melkam1 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Where was this ? Which church

    • @YishakKibru
      @YishakKibru 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@melkam1 ketena hulet mulu wengel newu

  • @MisAbe-q2z
    @MisAbe-q2z วันที่ผ่านมา +99

    ዕድሜዬ 17 ነው gitarist ነኝ እናም one day እንደ ሞገስ እሆናለሁ❤❤

    • @BirhaneBirhaneMinda
      @BirhaneBirhaneMinda วันที่ผ่านมา +15

      ከ ጌታ ቤት እንዳትወጣ ጌታ አንተ አስበኸው ማታውቀው ቦታ ያደርስሀል እየሱስን አጥብቀህ ያዝ ቸርች አትቅር ቸርች አገልግል እኔም እንዳንተ በጌታ ቤት ነው ያደኩት አሁን ለብዙዎች በረከት ጌታ አድርጎኛል ።

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t วันที่ผ่านมา +8

      በድካምም በብረታትም ከቸርች ፈቀቅ እንዳትል የናንተ ሙያ አለም በጣም ነው የምትፈልገው በጌታ ፅና ያንተ አይነት ስጦታ ካላቸው ልጆች ጋር ህብረት አድርግ አገልግል ጌታ ይረዳሀል ወጣትነትህን በአለም እንዳታስበላ

    • @deviman6446
      @deviman6446 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ene demo gitur memar betam new mifelgew gin miyasitemiregn sew tefa

    • @ezra_emd123
      @ezra_emd123 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Me too, DM me buddy

    • @ezra_emd123
      @ezra_emd123 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@deviman6446 teach ur self 😊

  • @bekisha5
    @bekisha5 วันที่ผ่านมา +96

    አዝ፦ ለመዳን ቀንዴ ጌታዬ
    አምላኬ ያስነሳው ለእኔ
    ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ
    ዘወትር ሚማልድልኝ
    ውዴ የመዳን ቀንዴ (4x)
    እነርሱ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዉ
    ካህናት የሆኑት ብዙዎች ናቸው
    እርሱ ግን ዘለዓለም ሚኖር ስለሆነ
    ዘወትር ይኖራል ለኤኔ እየማለደ
    አዝ፦ የመዳን ቀንዴ ጌታዬ
    አምላኬ ያስነሳው ለእኔ
    ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ
    ዘወትር ሚማልድልኝ
    ውዴ የመዳን ቀንዴ (4x)
    በሚያገለግሉት በነቢያቱ አፍ
    የተነገረለት በዘመናት ምዕራፍ
    እንደተባለለት ድንገት ከተፍ አለ
    እግዚአብሔር ለአብራሃም በቃሉ እንደማለ
    ሊቀ-ካህን (4x) (አማላጄ)
    አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)
    የጥሉን ግድግዳ ላያዳግም አንዴ
    አፈራርሶ ጣለው ይህ የመዳን ቀንዴ
    ለእኔ ሆኖልኛል ታዳጊና ቤዛ
    በእውነት ኢየሱሴ ሃያል ነው ሲበዛ
    አዝ፦ የመዳን ቀንዴ ጌታዬ
    አምላኬ ያስነሳው ለእኔ
    ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ
    ዘወትር ሚማልድልኝ
    ውዴ የመዳን ቀንዴ (4x)
    ይገርማል ሲነሳ ማንም አልጠበቀው
    ደም ግባት የሌለው ነበር የህማም ሰው
    ድንጌት ጥሶ ሄዶ እኔንም አስጣሰኝ
    ጠላትን ልመታው አሳልፎ ሰጠኝ
    ሊቀ-ካህን ሆኖልኛል ሊቀ-ካህን (2x) (አማላጄ)
    አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)
    ሊቀ-ካህን ሆኖልኛል ሊቀ-ካህን (2x)
    አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)

    • @Jangmi-ol8dc
      @Jangmi-ol8dc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Tebarek

    • @MisiWorkue
      @MisiWorkue 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @TedilaBirhanu
      @TedilaBirhanu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      tebarekulen❤❤

    • @ERILINKS
      @ERILINKS 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you for sharing lyrics ❤❤❤

    • @MulalemBekele-kk2uo
      @MulalemBekele-kk2uo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @seberzare
    @seberzare 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ያለ አጋዥ ያለ ተወካይ ብቻውን ላዳነን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በነፍስም በስጋም ለባረከን ለልዑል እግዞአብሄር ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና አምልኮም ይሁን ❤❤

  • @abniabni1356
    @abniabni1356 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    “እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤”
    - ዕብራውያን 7፥23“ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
    - ዕብራውያን 7፥25 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbelSolomon-gs8bt
    @AbelSolomon-gs8bt 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ዉጭ ስንሆን ያልከፋኝ ይሄን ስለጠበኩኝ ነዉ

  • @wannos12
    @wannos12 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ሉቃስ 1÷69 በብላቴናው በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል
    ዘማሪ እንዳለንም እናንተንም ጌታ ይባርካችሁ ❤

  • @dawitfekede3362
    @dawitfekede3362 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኪንግደሞች ለኛ "Ethiopian hillsong team" ናችሁ
    እግዚአብሔር በደከምን ጊዜ ሊያፅናናን ብርታት ሊሆነን ሊያረሰርሰን እናንተን ሰጠን ክብር ለስሙ ይሁንለት❤🙏

  • @gloriousb3195
    @gloriousb3195 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    መዝሙር እንዲህ ስዘመር መልዕክቱ ልብ ውስጥ ያድራል።ጌታ ይባርካችሁ

  • @EtanaDisasa
    @EtanaDisasa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እንዴት የሚደንቅ ጊዜ ነው!? ጌታን የሚያመልኩትን ማየት ህይወትን ይፈውሳል:: ሳሚዬ ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @BeruktiTam-gk5my
    @BeruktiTam-gk5my 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    በቦታው ሆኜ በጣም ተባርኬያለሁ የሚሰማ የመንፈስ ህልውና ነበር አሁንም እያየው መባረኩም ህልውናውም አለ ተባረኩ❤❤❤

  • @MirindaNetsebrak
    @MirindaNetsebrak 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    I'm just imagining what it'd be like if I was a member... I'd melt

  • @Jesus_is_lord_for_me
    @Jesus_is_lord_for_me วันที่ผ่านมา +24

    የመዳን ቀንዴ ጌታዬ
    አምላኬ ያስነሳው ለእኔ
    ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ
    ዘወትር ሚማልድልኝ
    ውዴ የመዳን ቀንዴ (4x)
    እነርሱ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዉ
    ካህናት የሆኑት ብዙዎች ናቸው
    እርሱ ግን ዘለዓለም ሚኖር ስለሆነ
    ዘወትር ይኖራል ለኤኔ እየማለደ
    አዝ፦ የመዳን ቀንዴ ጌታዬ
    አምላኬ ያስነሳው ለእኔ
    ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ
    ዘወትር ሚማልድልኝ
    ውዴ የመዳን ቀንዴ (4x)
    በሚያገለግሉት በነቢያቱ አፍ
    የተነገረለት በዘመናት ምዕራፍ
    እንደተባለለት ድንገት ከተፍ አለ
    እግዚአብሔር ለአብራሃም በቃሉ እንደማለ
    ሊቀ-ካህን (4x) (አማላጄ)
    አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)
    የጥሉን ግድግዳ ላያዳግም አንዴ
    አፈራርሶ ጣለው ይህ የመዳን ቀንዴ
    ለእኔ ሆኖልኛል ታዳጊና ቤዛ
    በእውነት ኢየሱሴ ሃያል ነው ሲበዛ
    አዝ፦ የመዳን ቀንዴ ጌታዬ
    አምላኬ ያስነሳው ለእኔ
    ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ
    ዘወትር ሚማልድልኝ
    ውዴ የመዳን ቀንዴ (4x)
    ይገርማል ሲነሳ ማንም አልጠበቀው
    ደም ግባት የሌለው ነበር የህማም ሰው
    ድንጌት ጥሶ ሄዶ እኔንም አስጣሰኝ
    ጠላትን ልመታው አሳልፎ ሰጠኝ
    ሊቀ-ካህን ሆኖልኛል ሊቀ-ካህን (2x) (አማላጄ)
    አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)
    ሊቀ-ካህን ሆኖልኛል ሊቀ-ካህን (2x)
    አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)

  • @Eloika
    @Eloika 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሊቀካህን ሆኖልኛል ሊቀካህን.....አማላጄ ለዘላለም ነህ ወዳጄ 🥰❤️
    God bless you all❤️

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t วันที่ผ่านมา +23

    ከምኔውውውውው ተባረኩ🤩🤩🤩 አማላጄ እየሱሴ

  • @FDesta
    @FDesta 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዕብራውያን 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
    ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ 😊

  • @MihretTilahun-w5u
    @MihretTilahun-w5u วันที่ผ่านมา +10

    ልቤ ተነካ when we sing the bible🥰🥰🥰

  • @Dashure-r5k
    @Dashure-r5k 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    13 ዓመቴ ነዉ በጣም ነው የምወዳዳችሁ በመዝሙራችሁ በጣም ተባርኪያለው አንድ ቀን እግዚአብሔር ካለ አብረን እናገለግላለን ❤

  • @HaftuDojamo
    @HaftuDojamo วันที่ผ่านมา +16

    Hello everyone God bless you can you pray for me in one minute 🙏🙏

    • @febenalemayehu5141
      @febenalemayehu5141 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yes we will @Haftu
      Keep believing on God

  • @hebronmelese1636
    @hebronmelese1636 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የምያስደንቅ የእግዚአብሔር መንፈስ አብሮን ነበር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የምድራችን በረከቶች 🙌

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Kibr le abi
    Kibr le wolde
    Kibr le menfes kiduse yihunlet
    Amennn like kahine🙏🙏🙏 my God bless you all ❤😊❤😊😊😊😊❤

  • @yohannsdesalegn6743
    @yohannsdesalegn6743 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በክርስቶስ እየሱስ የእግዚአብሔር ፅድቅ ለሆናቹ ወንድሞች እና እህቶች ሁሉ የተወደደ ሠልምታዬን እያቀረብኲኝ ምንም እንኳን በአካል በመገኘት አብሪዐቹ ባልሆንም እንዲህ ባለ አምልኮ ስለባረካቹሁን አመሠግናለሁ!!
    የጌታ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኲ❤

  • @Directknowledge_M
    @Directknowledge_M 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Also, I'm the Musician & one day I wish to join this blessing group🎉❤

  • @BiniyamMulugeta-rt9wo
    @BiniyamMulugeta-rt9wo วันที่ผ่านมา +10

    ሚያሳርፍ መዝሙር 😢

  • @ZemereAddisu
    @ZemereAddisu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ኢየሱስ መካከለኛች እንወድሃለን❤❤❤ ለእነዝህ ነፍሳትም ውድ ስለሆንክ አመሰግንሃለሁ🙏

  • @Fire_genetu
    @Fire_genetu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Men yibalale fetari yimesegen ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @ElsaFufa
    @ElsaFufa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉ሊቀ ካህናችን እየሱስ ስም ይባረክ በመስቀሉ ስለ ከፈልክልን ዋጋ ዛሬን ስላደረስከን ወዱ እየሱስ እናመሰግንሀለን❤❤😢

  • @Redu-dr9co
    @Redu-dr9co 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በመገኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረኩኩኩኩኩ❤❤❤❤❤❤

  • @Abigealtsigie
    @Abigealtsigie 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አማላጄ!!!!!! ለዘላለም ነው ወዳጄ🙌🙌

  • @Hawwii-f4l
    @Hawwii-f4l 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Hafurraa Qulqquuluu sii haa galtuu uffee Abbaa koo🙏🙏🙏🙏

  • @EyerusalemDesalegn-b5s
    @EyerusalemDesalegn-b5s 21 นาทีที่ผ่านมา +1

    I really have no words for you gus i just say thank you lord for giving such a blessed servants that dedicated to worship you as you deserve.... God bless your forever.love you all❤

  • @EyerusWskjira
    @EyerusWskjira 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መንፈስ ያለው ዝማሬ 🙏🙏

  • @BirtukanZebdewos
    @BirtukanZebdewos 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በምልጃው የእግዚአብሔር ልጅነትን ያገኘንብህ ለዘላለም ይመለክ

  • @BaslielTilahun
    @BaslielTilahun 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    WE ARE LUCKY🎉 TO HAVE THIS KIND OF BANDS BLESS YOU ALL❤

  • @nahomseifu7275
    @nahomseifu7275 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እርሱ ግን ዘላለም የሚኖር ስለሆነ
    ዘወትር ይኖራል ለኔ እየማለደ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዚህ መዝሙር ተቀባይ እንዳለ ወልደጊዮርጊስ ተባረክ

  • @AbelMathewos-c2m
    @AbelMathewos-c2m 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤት ማበራክ !በቃ ቃለት አጠሩኝ ምን ልበል ጌታዬ ታመስጌን Kingdom sound የሰጣን እልል ልል

  • @israelalge
    @israelalge 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
    ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
    ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዕብራውያን 7:22-25

  • @Lidiya-j1c
    @Lidiya-j1c 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኸረ ኡኡኡኡኡ መስማት ማቆም አልቻልኩም ❤🙌

  • @fenantsegay6143
    @fenantsegay6143 วันที่ผ่านมา +6

    ይገርም ግዜ ነበረ ክብር ለጌታ ❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ሊቀ ካህን

  • @ebenezerh.michael506
    @ebenezerh.michael506 วันที่ผ่านมา +7

    የመዳን ፡ ቀንዴ ፡ ጌታዬ
    አምላኬ ፡ ያስነሳው ፡ ለእኔ
    ከአብ ፡ ጋር ፡ ያስተራረቀኝ
    ዘወትር ፡ ሚማልድልኝ
    ውዴ ፡ የመዳን ፡ ቀንዴ(፬x)
    እነርሱ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዉ
    ካህናት ፡ የሆኑት ፡ ብዙዎች ፡ ናቸው
    እርሱ ፡ ግን ፡ ዘለዓለም ፡ ሚኖር ፡ ስለሆነ
    ዘወትር ፡ ይኖራል ፡ ለእኔ ፡ እየማለደ
    የመዳን ፡ ቀንዴ ፡ ጌታዬ
    አምላኬ ፡ ያስነሳው ፡ ለእኔ
    ከአብ ፡ ጋር ፡ ያስተራረቀኝ
    ዘወትር ፡ ሚማልድልኝ
    ውዴ ፡ የመዳን ፡ ቀንዴ(፬x)
    በሚያገለግሉት ፡ በነቢያቱ ፡ አፍ
    የተነገረለት ፡ በዘመናት ፡ ምዕራፍ
    እንደተባለለት ፡ ድንገት ፡ ከተፍ ፡ አለ
    እግዚአብሔር ፡ ለአብራሃም ፡ በቃሉ ፡ እንደማለ
    አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
    የጥሉን ፡ ግድግዳ ፡ ላያዳግም ፡ አንዴ
    አፈራርሶ ፡ ጣለው ፡ ይህ ፡ የመዳን ፡ ቀንዴ
    ለእኔ ፡ ሆኖልኛል ፡ ታዳጊና ፡ ቤዛ
    በእውነት ፡ ኢየሱሴ ፡ ሃያል ፡ ነው ፡ ሲበዛ
    የመዳን ፡ ቀንዴ ፡ ጌታዬ
    አምላኬ ፡ ያስነሳው ፡ ለእኔ
    ከአብ ፡ ጋር ፡ ያስተራረቀኝ
    ዘወትር ፡ ሚማልድልኝ
    ውዴ ፡ የመዳን ፡ ቀንዴ(፬x)
    ይገርማል ፡ ሲነሳ ፡ ማንም ፡ አልጠበቀው
    ደም ፡ ግባት ፡ የሌለው ፡ ነበር ፡ የህማም ፡ ሰው
    ድንገት ፡ ጥሶ ፡ ሄዶ ፡ እኔንም ፡ አስጣሰኝ
    ጠላትን ፡ ልመታው ፡ አሳልፎ ፡ ሰጠኝ
    ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x) (አማላጄ)
    አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
    ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x)
    አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)

  • @aschalewasefa8911-l6f
    @aschalewasefa8911-l6f ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabiher yimesgen
    Mezmur Tsifalew Ena
    One Day Mediya lay Le Eyesus le Nigusu Ende mizemer ❤❤ I hope 🙏 😀

  • @BatiAdmasu-yr4hj
    @BatiAdmasu-yr4hj 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እልልልልልልልል እኔ ቃል የለኚም እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @DinaKhori
    @DinaKhori 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለመዳን ቀንዴ ጌታዬ አምላኬ ያስነሳው ለእኔ🎶🎶🎹❤ ተባረኩ ጌታ አብዝቶ ይባሬካቹ

  • @nahomseifu7275
    @nahomseifu7275 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Tewedajoch, amlake bebzu etf tsega abzto ybarkachihu🙏🙏🙏

  • @YabeJesus
    @YabeJesus วันที่ผ่านมา +6

    ድምፁ የሱራፌልን ቁጭ😊Blessed Kingdoms🥰😊

  • @DinaKhori
    @DinaKhori 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማላጄ የዘላለም ነህ ወዳጄ ❤❤❤❤❤

  • @MarkYaik
    @MarkYaik 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    WOW 😲... tsega yibzalachu
    Enante sizemeru hule mezumur addis nw mihonbignim

  • @ZetsateMulugeta
    @ZetsateMulugeta 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Geta ybarkachu be geta fit endi mekome ,mamelke erasu ande edil nwe tadelachu,gn yoni(yonas sisay)lemenden mayzemerawe

  • @barnabasmilkyas4642
    @barnabasmilkyas4642 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Oh do you really know how wicked we human beings are
    Oh i know we are wicked too wicked that God gave his only begotten son to pardon our sin
    Oh is this true
    Oh what God has done
    To let his only son suffer
    so u can have fun
    By no means paul said
    That mercy is the right to sin
    But to see the king
    Who bleed and dead
    And sat at the righthand of God
    Glory is him to him
    Forever him

  • @Woyutube
    @Woyutube 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I love you guys a lot. Whatever song you sing I feel the spirit of God flowing to my heart through it.

  • @abdissaabule4802
    @abdissaabule4802 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I am very happy I was participated for the first time in this amazing gracefull Congregation. Blees you

  • @solomonmarkos3587
    @solomonmarkos3587 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Efoooooooyeeee yene Geta❤❤❤❤❤Tebarekulign

  • @yorditesema4035
    @yorditesema4035 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Wow kemechew🤗❤ thank you,
    amazing day, we love you guys❤❤❤

  • @new-tt6ww
    @new-tt6ww 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤቱ አንተ እኮ ትውድ እኮ ታስነሳለህ። ስምሀህ የተመሰገነ ነው ። እዴት እኮ እደምታምሩ።❤❤❤❤

  • @Ebenezerlak
    @Ebenezerlak 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውዴ የመዳን ቀንዴ 🎵🎵🙏🏻

  • @MercyMercy-ve8gg
    @MercyMercy-ve8gg 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤ am so blessed by this worship.... it heavenly
    God bless you

  • @Ela-uk4zz
    @Ela-uk4zz วันที่ผ่านมา +4

    I was waiting for this song "YE medan Kende"

  • @gedionbadilu9568
    @gedionbadilu9568 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    When mezmur meets the word of God= blessing. የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

  • @43022
    @43022 วันที่ผ่านมา +6

    Wow my soul feel good❤❤❤❤

  • @SirakTilahun
    @SirakTilahun 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ ጎይታ ብርኽ ኣቢሉኩም እዩ ስለ ኹሉ ነገር ጎይታ የሱስ ይባረኽ

  • @mike-tech9692
    @mike-tech9692 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    This is real worship. You are blessed

  • @SemalignYirga
    @SemalignYirga 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነሱ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸው እሱ ጊን ዘላለም
    ምኖረ ስለሆነ ዘወትር ይኖራል ለኔ እየማለደ😢😢❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @medanzewde4913
    @medanzewde4913 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Wow 👏 what a worship 🙌 😍

  • @MesayAbera-c6b
    @MesayAbera-c6b วันที่ผ่านมา +4

    egzabiher yibarkachu
    bengr hulu kenate gar yihun

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow, እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤

  • @HaftuDojamo
    @HaftuDojamo วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይበረከቹ. ♥️♥️♥️❤️

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen 🙏Amen 🙏🏽 እግዚአብሔር ይባርኩችሁ ግሩምና ድንቅ የምሰጋና መዝመር ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ለጌታ ለዘላለመ ይሁን🙏🏽🙏🏽💕💕

  • @PitumTemesgen
    @PitumTemesgen วันที่ผ่านมา +4

    You guys are blowing my mind bless you all 🙏🥰🥰😊

  • @naolsamuel8696
    @naolsamuel8696 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    "ዉዴ የመዳን ቀንዴ"🎸🎹🎷🥁 Ameen Amazing!

  • @INTENTIONALLIFE-n8n
    @INTENTIONALLIFE-n8n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Souls will be saved with spirit of God up this song

  • @RosinaAbraham-pp6dx
    @RosinaAbraham-pp6dx 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sami migerim menfes new yalebih tebarek🙌🙌

  • @Beza_Bk
    @Beza_Bk 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wowwwww Eyesus Amalaje❤
    Keep shining jesus kingdoms love U all😍

  • @chyo3757
    @chyo3757 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    No word to say
    Tebareku

  • @rakibelay5464
    @rakibelay5464 วันที่ผ่านมา +3

    Egziabher abzto yibarkachu kingdom sounds 🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @MamoMamo-rr3vf
    @MamoMamo-rr3vf 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    All kidusaan geta yibrekachuu
    Worship team geta eska machresh Babetu yakumachuuu bertuuu geta kenante grii yhun❤❤

  • @ChuchuAlemayhu
    @ChuchuAlemayhu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማላጄ የምትታይልኝ እየሱስዬ

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢am crying when I listen this song every time..... what a Holy Spirit presence ! Thank you Singer Endale Woldegiorgis for the original song and I bless the Kingdom worship team for ur quality work🙏🙏🙏

  • @yaredtekle1239
    @yaredtekle1239 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሉቃስ 1:69-70፤ ከጥንት ጀምሮ በነበሩት በቅዱሳን ነቢያት አፍ እንደ ተናገረ፥ በብላቴናው በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፤

  • @singermerkebumarkos
    @singermerkebumarkos วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን ውዴ የመዳን ቀንዴ❤❤❤
    ተባረክ እጅግ የተወደድክ ወንድሜ ሳሚሻ... በብዙ ተባርኬአለሁ: ብዛ : ስፋ : ውረስ...

  • @Yeshiharegbirhanu
    @Yeshiharegbirhanu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I love you guys i thank god b/c of you❤❤ i am keyboardist i hope God will make me like aman..

  • @DejeneMekonnen-cd3xs
    @DejeneMekonnen-cd3xs 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    No words❤❤❤

  • @Tadiwos-tz1ou
    @Tadiwos-tz1ou 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Amazing song❤ God bless 🙌 kingdom sound🥰

  • @dawitgetachew90
    @dawitgetachew90 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    WOW! You are truly a blessing, especially to this generation!!

  • @JhomTaye
    @JhomTaye 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማላጄ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @abenezertesfaye4643
    @abenezertesfaye4643 วันที่ผ่านมา +6

    🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረኩ

  • @nahomfrew2066
    @nahomfrew2066 วันที่ผ่านมา +3

    Such an amazing worship. Kibir hulu le eyesus yihunlet🙏🏽🙏🏽

  • @admasmitachew131
    @admasmitachew131 วันที่ผ่านมา +2

    የመዳን ቀንደ
    ኢየሱሴ❤

  • @BiruktawitTadele-h7u
    @BiruktawitTadele-h7u 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዕብራውያን 4:14 አብሮ ቢነበብ መልካም ነው
    Kingdom sound God bless you more

  • @Ferno12
    @Ferno12 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Beautiful worship & blessed group ❤

  • @a.d.m
    @a.d.m 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Uuuu😥 another blessing 🔥🔥🔥 Tebarkuuu

  • @abumoliso2477
    @abumoliso2477 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ተባረኩ🙏🙏😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @saronadmasu9006
    @saronadmasu9006 วันที่ผ่านมา +3

    ስወዳቹ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @EasterMarkos
    @EasterMarkos 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Eyesus balu inji❤❤❤❤❤

  • @EsayssamuelDara
    @EsayssamuelDara วันที่ผ่านมา +4

    Kingdomdom yenanite amiliko hywoti kayari nawu egiziyabiheri abzito yiberikachu

  • @buruki4864
    @buruki4864 วันที่ผ่านมา +3

    ታብርኩ 🤩🙌🏼

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🙌 ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የበዛና ከመንፈሰ የሆነ አምልኮ ይብዛላችሁ🙌🙏