📀 አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ //ANTE BEZUFANIH LAY NEH//TESFA CHIL-DREN CHOIRS REMIX ALBUM//2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 459

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  2 หลายเดือนก่อน +79

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦቼ በዚህ የመዝሙር ቪዲዮ እንደተባረካቹ ተስፋ አደርጋለሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉ፡፡
    Contact us with
    +251968101630

    • @BetelTamirat-x2k
      @BetelTamirat-x2k 2 หลายเดือนก่อน +5

      Geta eyesus endet Yale mebarek new enem edelun bagegnew abere bezemr des yilgnal

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 2 หลายเดือนก่อน

      @@TesfaTv2022 እኔማ አድርገለዉ በጣም ደስ ብሎኝ ደግሞ እግዚአብሔር እንደገና ለራሱ ያሳቻው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ደስ ሲሉ ሁሉም ዋው አቤት የጌታ መንፈስ ዋው

    • @eseymesghenna9127
      @eseymesghenna9127 2 หลายเดือนก่อน +5

      ተስፋ እድለኛ ነህ የእውነት ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ትውልድ እያስመለጥክ ነው ተባረክ

    • @DhhfXhgxh
      @DhhfXhgxh 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንን 🤲🤲🤲

    • @SalemZenebe
      @SalemZenebe 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @KornimaBereket
    @KornimaBereket 23 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Rahelalex-d9g
    @Rahelalex-d9g 12 วันที่ผ่านมา +1

    yene mirtoch siwodachu ko tebarekulgn wudoch❤❤❤❤❤❤

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  6 วันที่ผ่านมา

      Amen, and God bless you.

  • @IyasuTesfaye-p3m
    @IyasuTesfaye-p3m 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተባርካችሁል ከዚህም በላይ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  6 วันที่ผ่านมา

      Amen, and God bless you.

  • @wondimayehuwoldegiorgis9430
    @wondimayehuwoldegiorgis9430 2 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም እጅግ እንደተባረኩባችሁ ስነግራችሁ በብዙ ደስታ ተሞልቼ ነው ። ገና የልጅ ልጆቻችን ታሪካቸው ጣፍጦ የህግ መምህር በወሰነላቸው መንገድ እየተጓዙ የእግዚአብሔርን ዙፋን ያወዳድሳሉ።
    ለእግዚአብሔር ክብር ፤በመጀመሪያ እንደነበር አሁንም እስከ ዘለዓለምም ይሁን
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፤

  • @destatumdedo
    @destatumdedo 26 วันที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @KokoPora-b5e
    @KokoPora-b5e 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ameni! Yasadigachu

  • @FsSf-j6i
    @FsSf-j6i 27 วันที่ผ่านมา +1

    Aman በጣም ተመችታችሁኛል 2:55

  • @nebyusolomon1269
    @nebyusolomon1269 2 หลายเดือนก่อน +16

    ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ ። ለዘመኑ አውሬ አትገኙለት ጭንቅ ሁኑበት ❤❤❤❤❤

  • @hiruttilahun2932
    @hiruttilahun2932 2 หลายเดือนก่อน +14

    እናንተ ለትውልድ የምድር ጨው ያድርጋችሁ የብዙዎችን ህይወት ጣዕም የምትሰጡ
    ዘመናችሁ ይለምልም የኔ ውዶች❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 หลายเดือนก่อน +18

    የልጅነቴ አምላክ እወድሀለዉ የየዋህነት የእዉነት አምልኮ ናፈቀኝ ልጅነቴ❤❤❤❤❤

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 2 หลายเดือนก่อน +12

    ቅዱሳን Like Adirguuu 🙏🥰💔🥰💔

  • @missestomases7729
    @missestomases7729 หลายเดือนก่อน

    Betammm miwedachu tesfayeee tebarekk

  • @Kebede-r8j
    @Kebede-r8j 2 หลายเดือนก่อน +15

    ስለእናንተ እግ/ር የተመሰገነ ይሁን !አሜን!!

    • @GedaBesaye
      @GedaBesaye 2 หลายเดือนก่อน

      Geta yibarkachu

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 2 หลายเดือนก่อน +9

    ክብር ለጌታ ይሁን 👏👏👏👏👏
    ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ልጆቼ❤

  • @mitikuassefa3541
    @mitikuassefa3541 2 หลายเดือนก่อน +17

    ❤❤ስለእናንተ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ!!!❤❤
    በየማለዳው ፀጋው እንደ አዲስ ያግኛችሁ። ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤

  • @jerrylegese9496
    @jerrylegese9496 หลายเดือนก่อน

    Yene konjowech eddig belu kefitu atitatuuuuu❤❤❤❤❤

  • @alemwmeskel628
    @alemwmeskel628 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @getenetbekele8172
    @getenetbekele8172 2 หลายเดือนก่อน +5

    የነገ ዳንኤል እና ሊሊ እያደጉ ነው እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ትውልድ አለው ጌታ ስለእናተ ይባረክ።

  • @AbynsheLove
    @AbynsheLove 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከትክቶክ መንደር ሳምች እይርጥከ መጣሁ 😮😮😮ቀለት የለኝም ሰለ እናት እን የእግዚአብሔር ሀይል በጣም ታላቅ መስርች ነው ይሆናልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Emanuelkebede
    @Emanuelkebede 2 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት! እግዚአብሔር እንዴት ያለ ድንቅ አምላክ ነው??!!

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 2 หลายเดือนก่อน +5

    " ከህጻናትና ከሚጠቡ ምስጋናን ለእራስህ አዘጋጀህ" እንደሚል !
    ❤ልጆች ወደ ጥንቱ ዝማሬ እና ክብር መለሱን!❤❤❤
    ይህን ትውልድ አሰባስበህ ፣ የምታገለግል ወንድም ተስፉ ፣ዘመንህ ይባረክ። ለምልም።
    ክብር ለጌታ ይሁን። እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።
    ይባርካችሁ ።

  • @FisehaBekele-h6s
    @FisehaBekele-h6s 2 หลายเดือนก่อน +4

    እነንታ የእግዘአብሔር ልጆች እድግ በሉልኝ ታባረኩልኝ

  • @erbikaayele
    @erbikaayele 2 หลายเดือนก่อน +7

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኪ ተባረኪ ኢሳይ ኢሳይ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስዎዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HenonzelalemHenon
    @HenonzelalemHenon 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤💖💖💖💖❤❤❤❤💖💖❤

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  6 วันที่ผ่านมา

      Amen, and God bless you.

  • @maru70-5
    @maru70-5 2 หลายเดือนก่อน +8

    አንተን ያንተ ልዬ ነው ጌታ ይባርክ በዚ እድሜያቸው ጊታን ማገልገል ዘብሳቢ ማግኘት መታደል ነው ዘመናቹ ይለምልም

  • @TejeTigst
    @TejeTigst 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን.
    እልልልልልልልልልልልልል ክብርርር ይሁንን ለእርሱሱሱሱ ተበርኩኩኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንንንንን uufff ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ 🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው የእኛ ጌታ❤

  • @JossyTube-rh8sd
    @JossyTube-rh8sd 2 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነትም አንተ ለወጣቶች ተስፋ ነህ አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ።

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 2 หลายเดือนก่อน +8

    በኢየሱስ ስም እደጉ❤❤❤❤❤

  • @YaredDesalegn-lf6dw
    @YaredDesalegn-lf6dw 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝያብሄር በእውነትና በመንፈስ የሚያመልኩትን ይሻል ይህን በእነዚህ ልጆች ያገኘ ይመስለኛል

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  6 วันที่ผ่านมา

      Amen, and God bless you. Praise the Lord.

  • @ዎላይታ
    @ዎላይታ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውው ተባረኩ የእግዚአብሔር ዎታደሮች ❤️❤️❤️❤️

  • @MekidesPhilipos-q8q
    @MekidesPhilipos-q8q 2 หลายเดือนก่อน +4

    እነ እንደዝ ሐሴት ካደረኩ የሰማዩ አባት በማደርያው ሆኖ ምንኛ ይደምቅ ይሆን ጌታ በቤቱ ያዝልቃችሁ!

  • @Merameron
    @Merameron 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከህፃናት ምስጋናን ዝማሬን ለራሱ ያዘጋጀ ጌታ ይባረክ ሃሌ ሉያ 😢😢😢😢😢

  • @Azt189
    @Azt189 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁን ሁሉ ይባርክ !!

  • @user-sx8wk6zk6g
    @user-sx8wk6zk6g หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏ተባረኩልኝ ምን ልበላችሁ ስታምሩ እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🥰

  • @Maregu-v9t
    @Maregu-v9t 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ መንፈሱ በቤቱ ለስሙ ክብር ያሳድጋችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ለዓለም ሁሉ የምስራቹን ወንጌል አብሳሪያን ሁኑ ዘመናችሁ ሁሉ በእውነት ወንጌል ይለቅ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም አሜን🤲🤲🤲

  • @wondutegenu5056
    @wondutegenu5056 2 หลายเดือนก่อน +7

    Wow tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbigailTesfaye-fp6vh
    @AbigailTesfaye-fp6vh 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን በመዝሙራችሁን ተባርኬአለው ወንድሜ ተስፋ እንኳን ጌታ ረዳህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @abisha6904
    @abisha6904 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትውልድ ይነሳልን እንደነዚ አይነት።ከአሁን ግርግር

  • @ComCeill-yh6ql
    @ComCeill-yh6ql 2 หลายเดือนก่อน +5

    wow Amezing nbsem alkrlign zemnachu yebark❤❤❤እልልልል👏👏🙏🙏🙏

  • @HaleluyaDemelashHaile-o2h
    @HaleluyaDemelashHaile-o2h หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Big bro.........❤ GBU

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 2 หลายเดือนก่อน +5

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    TEbarekuuuuuuuuu 🥰💔🥰💔

  • @davedula7
    @davedula7 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የሚገርም ስራ ነው በቀጣይ ደሞ በእነዚህ ልጆች አዲስ መዝሙር እንደምንሰማ አልጠራጠርም

  • @BehailuaTesfaye-y9l
    @BehailuaTesfaye-y9l 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ ጌታ. …... 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sewatalyou8646
    @sewatalyou8646 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ዘመን ዘላለማችሁን ይባርክ ተባረኩ ለትውድ ብረከት ሁኑ

  • @gamobananafarmtube
    @gamobananafarmtube วันที่ผ่านมา

    Jinka Choir tiz alegn, tebarehu

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ጌታ ይበርካችሁ ተባረኩ

  • @ruhamadereje1203
    @ruhamadereje1203 2 หลายเดือนก่อน +9

    May God bless you❤❤❤

    • @tollam.hallengo7907
      @tollam.hallengo7907 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉

    • @tollam.hallengo7907
      @tollam.hallengo7907 2 วันที่ผ่านมา

      Brother Tesfu God bless greatly 🙏
      Young Guys be blessed all the time of your life 🙏. Keep up. Do not stop singing for Almighty and King of Kings. It is blessing serving Him ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ዘመናችውን ይባርከው በደሙ ተሸፈኑ ክፋ አይንካችው

  • @AleminaGirma
    @AleminaGirma 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ብዙ ለምልሙ ፍሬያቸሁ ምድርን ይሙላ አንተም ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 2 หลายเดือนก่อน +1

    Be tibeb Ina be moges Iyesus yasadigachiw❤❤

  • @Alemkassahun-qs9kp
    @Alemkassahun-qs9kp 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ።

  • @SelamuMadebo
    @SelamuMadebo 2 หลายเดือนก่อน +4

    Eliliillllllllll🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰 እሰይ

  • @LemlemWolde
    @LemlemWolde 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን በዘመናችሁ ለእርሱ መገዛትና መስገድ ይብዛላችሁ

  • @최순덕-s3p
    @최순덕-s3p หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @mersrugudeta9851
    @mersrugudeta9851 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ጠብቆ እስከ እርጅናችሁ እድሜ ከእናንተ ጋር ይሁን ለምልሙልኝ❤❤❤❤

    • @meseretassefa9529
      @meseretassefa9529 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤I love You all!

  • @milkanegn6626
    @milkanegn6626 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ በነገር ሁሉ ያሳድጋችሁ❤❤❤ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @offical_kiya578
    @offical_kiya578 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ተባረኩ እድግ በሉልኚ

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 4 วันที่ผ่านมา

    AMENNNNNNNNNN HALELUJAHHH ante bzfanu lay neh........... Halelujahh

  • @MathiwosTuba
    @MathiwosTuba หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በረከት ያብስላችሁለት!!!!!!!

  • @User123-v4v
    @User123-v4v 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebaraku,konjo,lejechu❤❤❤❤❤

  • @samrawitbirhanu
    @samrawitbirhanu 2 หลายเดือนก่อน +3

    Geta zemenachihun yibarek bebetu Le zelalem atitatu

  • @asnakuendale3600
    @asnakuendale3600 2 หลายเดือนก่อน +8

    Yibzalih ahunim misgana!!🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mekdeshaile6017
    @mekdeshaile6017 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, May God bless you abundantly.

  • @atseduzena5966
    @atseduzena5966 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen bezemen hulu geta tiwlid alew geta yibarek.

  • @hiwot-ig1cf
    @hiwot-ig1cf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተስፊቲ ተበረክ ፀጋ ይጨመርልህ እናመሰግንሀለን እንደዚህ ለጆሮ ተሰምቶ የማይጠገብ ዜማን ስለሰጠኸን ተባረክ እንወድሀለን ኑርልን !

  • @bishkebe1288
    @bishkebe1288 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wowww tesfa stay blessed blessed kids we remember old blessed song amazing grace

  • @UmhamadSaif-m6p
    @UmhamadSaif-m6p 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ 😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woynshetfeleke8879
    @woynshetfeleke8879 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለእናንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @MathiwosTuba
    @MathiwosTuba หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቸዋለን ተባረኩ በፀጋቹሁ

  • @senaitadissie4593
    @senaitadissie4593 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም ለትውልዱ ምሳሌ ያርጋችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ተባርካችሁ ቅሩ

  • @etichalamessa
    @etichalamessa 2 หลายเดือนก่อน +3

    Waaqayyo isin haa eebbisu, dhaloota egeree✝️✝️

  • @lenssaameya6917
    @lenssaameya6917 2 หลายเดือนก่อน

    ብሩካን ናችው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ሃሌሉያ

  • @yordate7629
    @yordate7629 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ የኢየሱስ አንባሳደሮች እያመለካችሁት ዘመናቹ ይለቅ በኢየሱስ ስም ጥበቃው ይብዛላቹ ።

  • @blessingtamiru8740
    @blessingtamiru8740 2 หลายเดือนก่อน +2

    የተባረካችሁ ልጆች❤❤❤❤

  • @simagn1741
    @simagn1741 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abetu tabaraku

  • @TadeseRahel
    @TadeseRahel 24 วันที่ผ่านมา

    ደስ ስትሉ ተባረኩ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 หลายเดือนก่อน +2

    Egizabher melkam new ✝️

  • @SolomeAsfaw
    @SolomeAsfaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @habtamutesfaye2849
    @habtamutesfaye2849 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabiher yasadigachihu. Birukan hunu tebareku!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 😊😊❤❤👏👏👏☝️👏👏👏

  • @esayasgebru9339
    @esayasgebru9339 2 หลายเดือนก่อน

    እግ/ርን ስለእናንተ የተባረከ ይሁን

  • @BereketMokonen
    @BereketMokonen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታባራኩ እግዚአብሔር ጨርሶ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @dodopopo6670
    @dodopopo6670 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሶለ አናቴ ገታ ይመስገን የባረኩ ♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉

  • @MelesLove-t2v
    @MelesLove-t2v 22 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ ናችሁ ተባረኩ❤

  • @SoliyanaSamson
    @SoliyanaSamson 2 หลายเดือนก่อน +3

    They sing perfectly, with Gods gift

  • @abebech3154
    @abebech3154 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እንደምትጣፍጡ ዘመናቹ ቡቤቱ ይለቅ ወድማችን ተስፉ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @RozaTek
    @RozaTek 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ወነወድማችን እግቢሔር አብዝቶ ይባርክ ይህ ዘመን ለአእኛ ይሁን!!

  • @MihretuTarekegn-u4x
    @MihretuTarekegn-u4x หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉 wow

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመናቹሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ በበኢየሱስ ደም ተሸፈኑ ❤️🙏❤️

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368 2 หลายเดือนก่อน +3

    Birkkkkkkkkkkkkkkkkk beluln

  • @aschalewabi9478
    @aschalewabi9478 2 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you Tesfa

  • @hawiamanuel9854
    @hawiamanuel9854 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ክፉ አያግኛቹ፡፡❤❤❤

  • @BaykedagnBeshah
    @BaykedagnBeshah หลายเดือนก่อน

    ገታ ኢየሰሱሰ ዘመናችሁን ይባርክ !!!

  • @mobileplus5790
    @mobileplus5790 2 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birtedegafe2534
    @birtedegafe2534 2 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ተባረኩ 🙌🏻🥰🙌🏻🙌🏻🙏አሜን ሀሌሉያ 😇😇😇

  • @GezegniBelechew
    @GezegniBelechew หลายเดือนก่อน

    ኡኡፍፍ ጌታ የሰድጋችሁ ❤❤❤❤✝️ ታባሪኩ