📀 ቅዱስ ቅዱስ//KIDUS KIDUS //NEW GOSPEL SONGS REMIX ALBUM VOL 1/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 375

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  27 วันที่ผ่านมา +54

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦቼ በዚህ የመዝሙር ቪዲዮ እንደተባረካቹ ተስፋ አደርጋለሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉ፡፡
    Contact us with
    +251968101630

    • @BANGShalamo
      @BANGShalamo 26 วันที่ผ่านมา +3

      Tadiyase megemeriya bexame des yemile mezimure newu gine yega ye catholic mezimure newu yihanine idematikide tesfa aderigalehu gine inanetemi sile zemerachu des yilale

    • @AbynsheLove
      @AbynsheLove 26 วันที่ผ่านมา +1

      😊

    • @DanaRasho-g3g
      @DanaRasho-g3g 4 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማውለቅእናማልበስቲዩብ
    @ማውለቅእናማልበስቲዩብ 28 วันที่ผ่านมา +49

    ከሞባይል ጌም ያመለጠ የዘመኔ ብሩክ ትዉልዶችዬ

  • @jenbergirma5037
    @jenbergirma5037 27 วันที่ผ่านมา +24

    ተስፋ አንተ የእውነት ስለ ትውልድ ዋጋ እየከፈልክ ነውና ደስ ይበልህ በእምነት ለአክሊልህም ተዘጋጅ ታድለሀል እኛም ታድለነናል

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 28 วันที่ผ่านมา +11

    እኔ አንድ ነገር ልናገር በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ እሳቱ ይንካችሁ ሰው በእግዚአብሔር እሳት ሲነካ ከእርሱ ወደማንም አይሄድም ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 27 วันที่ผ่านมา +21

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል መለሳችሁን እኮ ወደ ረጋ ወዳለው አምልኮ፡ ዘመናችሁ ይባረክ ። ወንድማችን እጅግ ትልቅ አገልግሎት ነው የሰራህው።

  • @meseretfeleke446
    @meseretfeleke446 27 วันที่ผ่านมา +12

    ኦ ኢየሱስ አንተ ቅዱስ ነህ❤ ጌታ ይባርካችሁ። እንባዬን መቆጣጣር አቃተኝ

  • @gospelsingerlukasdod
    @gospelsingerlukasdod 28 วันที่ผ่านมา +17

    እልልልልልል ኡፍፍፍፍ🥰🥰❤❤ምን ልበል በጣም እጅግ ነፍሴ ሀሴት ተሞላች ስለ እውነት እነዚህ ድንቅ የሆኑ ብላቴናዎች ለአምላካቸው ቅኔን እንዲቀኙ በንፁ ልብና መንፈሳቸው እያዜሙ እንዲያድጉ እንዲህ ማይባል ዋጋ እየከፈልክ ስላለህ ተስፉዬ ጌታን ስለ አንተ እባርካለሁ ፀጋ ይብዛልህ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 27 วันที่ผ่านมา +14

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድገችሁ❤❤

  • @user-vd8wd1sp1c
    @user-vd8wd1sp1c 28 วันที่ผ่านมา +16

    መታደል ነው ❤

  • @Artdrawingacdamy
    @Artdrawingacdamy 27 วันที่ผ่านมา +6

    እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩልኝ ስታምሩ ተስፋ ምርጥ ስራ ነው ያመጣህልን ጌታ ዘመን ይባርክልህ🤗🤗

  • @yonaszewoldi6071
    @yonaszewoldi6071 27 วันที่ผ่านมา +6

    ሃሌሉያ እግዚአብሔር ዛሬም እንዴህ አይነት ትውልድ ስላለው!! ስሙ ይባረክ ተባረኩ

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 27 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ቅዱስ ብላችሁ እንደዘመራችሁ ዘመናችሁ በቅድስና ይለቅ እሄ ዝማሬ ከአንደበታችሁ አይታጣ ተስፍሽ ዘመንህ የበረከት ይሁን ሀዘን በቤትህ አይኑር❤❤

  • @AliceShumani
    @AliceShumani 28 วันที่ผ่านมา +9

    ተበራኩ ጌታ ያሰድገቹ ዘመነቹ ይበራክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Liverpoolfctrent
    @Liverpoolfctrent 27 วันที่ผ่านมา +9

    ቡሩካን ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BERHNGUTU
    @BERHNGUTU 27 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረኩ

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 28 วันที่ผ่านมา +6

    አሜንንን ጌታ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ በቤቱ ያሳድጋችሁ ተባረኩ
    ተስፍሽ ጌታ ዘመን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @PaulosDesta-e5z
    @PaulosDesta-e5z 3 วันที่ผ่านมา

    Top neh ye tiwuld kignt tebarek tesfa❤❤❤❤

  • @ትጅዬየጌታልጅትጅ
    @ትጅዬየጌታልጅትጅ 26 วันที่ผ่านมา +5

    ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድግላችሁ ደሲ ሲሉ Blessed are you, my Lord, Jesus❤❤❤❤❤

  • @kukusolomon6081
    @kukusolomon6081 28 วันที่ผ่านมา +8

    በእግዚአብሔር ሞገስ የተሞላ አገልግሎት ስታምሩ ግን አላውቅም እንባ እየፈሰሰ ነው

  • @lidnati371
    @lidnati371 27 วันที่ผ่านมา +5

    Wuuuu elelelelelelelelelelelelelelel

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 25 วันที่ผ่านมา +3

    አረ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ምን አይነት የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ያገኛቹ እኔ በበኩሌ መዝሙሩን ይሰማበት አቅም አጥቻለው 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አሁንም ይታይባቹ ሞገሱን ያብዛላቹ 🙏🙏🤲🤲😭😭😭😭😭 አያል እግዚአብሔር ነው🙏🙏❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 27 วันที่ผ่านมา +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤

  • @amanikefe
    @amanikefe 27 วันที่ผ่านมา +3

    Ere woooooo mn ladergachu ..... 🤗❤🤗❤🤗❤🤗❤🤗❤🤗❤🤗❤ ...
    Gta zemnachune ybareke

  • @sintujosh
    @sintujosh 23 วันที่ผ่านมา +2

    Touched with this blessing song
    God bless you all of u kids❤🙌🙏

  • @chernettesfaye-s1s
    @chernettesfaye-s1s 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፦ቅዱስ ቅዱስ አሜን ክብር ይሁንለት ተባረኩ ❤

  • @friendlyLulu
    @friendlyLulu 28 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you for this blessing
    Proverbs 22:6

  • @teshome7693
    @teshome7693 24 วันที่ผ่านมา +2

    ሀሌሉያ አሜን እግዚአብሔር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሆነ አምላክ ነው እልልልልል እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ተባረኩ በደሙ ሸፈንኳችሁ

  • @hanazewde5413
    @hanazewde5413 13 วันที่ผ่านมา

    Eseyyyyyyy wey geta yibarkachu geta yibarek selenante ❤❤❤❤❤

  • @tedi3544
    @tedi3544 27 วันที่ผ่านมา +3

    ሃሌሉያ በሰማይ ክብር በምድር ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ይሀን❤❤❤

  • @emmanuelmoloro6520
    @emmanuelmoloro6520 21 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመናቸው የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezaayalew44
    @bezaayalew44 27 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን!!!! ክብር ለእግዚአብሔር አሜንን! ተባረኩ!!!! ❤❤❤❤❤

  • @MathewosBekele-e4j
    @MathewosBekele-e4j 24 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤, be blessed forever!!

  • @andargachewworkineh3325
    @andargachewworkineh3325 27 วันที่ผ่านมา +4

    ክብር ለወላጆቻቸው ተባረኩ መንገዱን በማሳየታችሁ !!🎉🎉🎉🎉❤

  • @giftiwoldya4382
    @giftiwoldya4382 27 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚያብሄር ይባርክህ !ትውልዱን ልትታደግ በዝማሬ ስላስመለጥህ ወንድሜ ጌታ ጉልበት ይጨምርልህ!

    • @bezaayalew44
      @bezaayalew44 27 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን!!! ትክክል ነው ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወድሀለን!!!! 😍😍😍😍

  • @Bety-moges
    @Bety-moges 25 วันที่ผ่านมา +2

    Tesfaye zemenh yibarek bilatenochu bebetu lezelalem yatsinachu .....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hallelujah Elllllllllllllllllllllllllllll 🙌 👏 🙏 ❤️ ✨️

  • @TsegaNigussie
    @TsegaNigussie 26 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @realistic5356
    @realistic5356 25 วันที่ผ่านมา +2

    Awakiwoch misgana siyakomu geta bilatenochin asnesa.. amen kiber lante 🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @KalkidanKalu-l1g
    @KalkidanKalu-l1g 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ብዙ ምድርን ሙሉ praised God Amen ❤❤❤

  • @ShetayLambamo
    @ShetayLambamo 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    🙌🙌🙌🙌🙌🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎵
    ላምልሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 27 วันที่ผ่านมา +2

    አለም አታጊናችሁ ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን አሜን አሜን ✝️🛐💯🥰🥰

  • @NatlnaelKebede-ph9fl
    @NatlnaelKebede-ph9fl 27 วันที่ผ่านมา +2

    ይኽ ታላቅ የእግዚአብሔር ስራዊት ነው ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ ለበረከት ሁኑ❤❤❤ ወንድማችን ተስፋ አና በአገልግሎት ህ አብረውህ አብረውህ የቆሙ ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ🙏

  • @KufneZewde
    @KufneZewde 17 วันที่ผ่านมา

    Eeeeeeeeeeerellllllllllllllllllll hallelujahhhhhhh.........

  • @addisdamena996
    @addisdamena996 28 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋ ያትረፍራችሁ ለራሱ ክብር ሸሽጎ ያሳድጋችሁ ተባረኩ❤❤

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 27 วันที่ผ่านมา +1

    Amen! Praise be to the Lord Jesus edegulegn❤❤❤

  • @faithable1023
    @faithable1023 28 วันที่ผ่านมา +8

    መዝሙር 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና።
    ² ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።
    ³ የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥

    ⁹ አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ።

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty 28 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢eyasuse semu Yebirek Uffffffeee 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarku Amen Amen Amen Amen Amen Sel hulme Tebarku ❤❤❤❤❤

  • @Mandela-y2u
    @Mandela-y2u 27 วันที่ผ่านมา +1

    yen tafachoch edge belulgn ❤❤❤❤❤❤❤ wudddd nw miaregachu tabarakulign ❤❤❤❤

  • @tekutesfaye5064
    @tekutesfaye5064 24 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እጂግ ተባርክያለዉ እናንቴም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigstibrhane9632
    @tigstibrhane9632 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ elelele elelele amen elelele elelele elelele elelele kudus egzabher Kudus egzabher

  • @TihitinaTizazu-z7t
    @TihitinaTizazu-z7t 25 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ በቤቱ ለክብሩ ያሳድጋቹ የኔ ጣፍጮች ተስፋ ወንድሜ እወድዳለሁ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @MathewosBekele-e4j
    @MathewosBekele-e4j 25 วันที่ผ่านมา +1

    May the Lord Jesus Christ bless you!!

  • @nardialemu204
    @nardialemu204 27 วันที่ผ่านมา +2

    AMENN kebir lante enzen dnk setotWoch berket arge lmdrachin selseten🎉🎉🎉❤❤❤

  • @habtamugirma78
    @habtamugirma78 27 วันที่ผ่านมา +1

    Very profound...... lovely.....full of grace ....I am blessed.....may the Lord bless you all abundantly

  • @SelamuMadebo
    @SelamuMadebo 28 วันที่ผ่านมา +4

    የልጅነት ጊዜዬን አስታወስከኝ ቸርች ኳየር .... በሁሉ ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥

  • @tsegayteweldebrhan9499
    @tsegayteweldebrhan9499 23 วันที่ผ่านมา +1

    Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel

  • @zaki8003
    @zaki8003 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ameenn...GBU..❤❤❤

  • @sintayehuwyohannes9777
    @sintayehuwyohannes9777 25 วันที่ผ่านมา +1

    This song took me 23yrs back. When I was in Sunday school, we would always sing at Durame Mulu Wengel. You all are blessed 🙏🙏❤️❤️

  • @eliastesfaye2676
    @eliastesfaye2676 27 วันที่ผ่านมา +1

    The most inspired song!!!
    May God bless these kids!!!

  • @henockwelde
    @henockwelde 27 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት እንደተባረኩ!!! እልልልልል.....
    ለዘለአለም ዘምሩ!!!❤❤❤❤

  • @ComCeill-dd1zh
    @ComCeill-dd1zh 28 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩልህን

  • @UmhamadSaif-m6p
    @UmhamadSaif-m6p 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ❤❤❤

  • @miretieyesusjirenyaakotii4892
    @miretieyesusjirenyaakotii4892 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን አሜን አሜን ሃሌሉያ ከብር ላንት የኔ ጌታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እዳጉ ክባዱ ባ ሁቃትና ባ ምስተዋል የኔ ጌታ ያስድጋችሁ እልልልልልልልል እሰይይይይይይይይይ ሃሌሉያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Mohammed2024-r1y
    @Mohammed2024-r1y 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንአሜንአሜንተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 24 วันที่ผ่านมา +1

    ከሕፃናት ከሚጠቡ ምስጋናን ለራሱ አዘጋጀ እግዚአብሔር ይመስገን በፍጥረት ሁሉ አንደበት ሊመሰገን የተገባው ጌታ እየሱስ ነው ተባረኩ 🎉

  • @Sarabpower
    @Sarabpower 28 วันที่ผ่านมา +2

    እየሱስ ጌታ ነው አናንት ከተነስች በምድር ላይ ለእግዚአብሔር ሳው አለ ማለት ነው አሜን አሜን አሜን ተበርክ ጌታ እየሱስ ይባረክች ዘመናችሁ በእግዚአብሔር 🎉ቤት ይለክካችሁ 😘😘🙌🏻🙌🏻 ቁዱሳን ክድስ ክብር ለአንተ 🙌🏻🙌🏻 ይሁን እየሱስ 🙌🏻🙌🏻

  • @KhorUae
    @KhorUae 27 วันที่ผ่านมา +1

    Amennnnnnnnn❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉tabarkiiiiiiii🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MestiRegassa
    @MestiRegassa 22 วันที่ผ่านมา +1

    Tabareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @titemiyutubechannel2837
    @titemiyutubechannel2837 2 วันที่ผ่านมา

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን እላለው ሀያል በሆነ ፍቅሩ ሁለተናቹ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @MahletBelay-l1n
    @MahletBelay-l1n 27 วันที่ผ่านมา +1

    geta zemenachun yibarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidisttaye3055
    @kidisttaye3055 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @WubalemYeGetaLiji
    @WubalemYeGetaLiji 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ameeeeeeeeeen Kedus E/R Hayali E/R Kibir Lante Kibir Lanitee Tebarekuuuuuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 16 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉Amene amene iyesusi geta New

  • @BurteBurtee-sn8sb
    @BurteBurtee-sn8sb 26 วันที่ผ่านมา

    May the Lord be glorified in you all the days of your life 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amazing ❤❤❤❤❤❤❤

  • @robeltesfaye231
    @robeltesfaye231 28 วันที่ผ่านมา +3

    ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ!!!!! ተባረኩልኝ!!!

  • @TokumaBayeta-mq6yd
    @TokumaBayeta-mq6yd 27 วันที่ผ่านมา

    I give thanks to our God about these child & brother Tesfa

  • @DeboJohn-q4z
    @DeboJohn-q4z 27 วันที่ผ่านมา +1

    Indeed, you are a holy God. May your name be blessed by us and we are very blessed. May the Lord bless you. You are my best♥️♥️♥️♥️

  • @fenianjosfenianos9074
    @fenianjosfenianos9074 28 วันที่ผ่านมา +2

    Amen tebarku egzhber yibarekachw kidus kidus kidus kidus Amen 📖👈💕💕🙏🙏

  • @esayaseyob5652
    @esayaseyob5652 27 วันที่ผ่านมา +2

    What a blessing 😭😭🙏🙏

  • @ሃሊሉያቲቪ
    @ሃሊሉያቲቪ 27 วันที่ผ่านมา +1

    My God bless you wow Amazing worship 🙏 ❤️ 🙌 💖 💕 ♥️

  • @Rosahamid-jc6yp
    @Rosahamid-jc6yp 27 วันที่ผ่านมา +1

    leegziyabhar kezih lila men blen ezemralen amen yegna ngus yegna geta tebareku ljoch kesamt befit yihnn mezmur eyezemerku egziyabhar dink siaderg ayicha neber bezemenachihu hulu endezih blachihu bcha zemru kidu kidu ...... hayal hayal...... egziyabhar 😍🥰🥰🥰🥰

  • @mekidesmengistu7178
    @mekidesmengistu7178 26 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልል ተባርኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete 18 วันที่ผ่านมา




    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቹህ🙏🙏🙏

  • @RomanRoba-s8k
    @RomanRoba-s8k 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍ ተባረኩ ለምልሙ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ እየዘመራችሁ ኑሩ ክፉ አያገኛችሁ የዘመን ነገር አይግዛችሁ በሻታ አያገኛችሁ ሞት አያገኛችሁ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድጋችሁ ❤️❤️❤️❤️ታስፋ ዘመንህ ይባረክ 🥰

  • @AmsaleAyele-h5f
    @AmsaleAyele-h5f 27 วันที่ผ่านมา +1

    😮ክብር ለአምላካችን ይሁን።በዘመን መጨረሻ ላይ እግዚአብሔር ለክብሩ ያስነሳው ሠራዊት ሀሌ ሉያ

  • @AsmaAsma-p2z8j
    @AsmaAsma-p2z8j 27 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen amen tabariku😇😇😇😇❤️🙏

  • @LidiaTube.At.2023
    @LidiaTube.At.2023 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤God bless you

  • @tekelechbiru7129
    @tekelechbiru7129 27 วันที่ผ่านมา

    Amneeeeen God bless all❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nanbontekle1936
    @nanbontekle1936 28 วันที่ผ่านมา +7

    May the Lord be glorified in you all the days of your life

  • @servantofgoddanielgetachew8346
    @servantofgoddanielgetachew8346 28 วันที่ผ่านมา +4

    GOD Bless you all, GOD bless you Tesfesh keep up the good work of GOD ALMIGHTY!

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 27 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Halleluja 🙏🙏🙏

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Tese Geta Yebarekeh❤❤❤❤

  • @frehiwotdemissie4697
    @frehiwotdemissie4697 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ መታደል በዚህ ትውልድ መሀል የተገኛችሁ ዕንቁዎች ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @Wese-z1y
    @Wese-z1y 28 วันที่ผ่านมา +7

    ተባረኩ።ሂዱ አትያዙ ።

  • @hawidesalegn9743
    @hawidesalegn9743 27 วันที่ผ่านมา +1

    Esey🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @TegestTegest-s9n
    @TegestTegest-s9n 27 วันที่ผ่านมา +2

    Wowowowowowow.amen.amen.ame .amen.amen.amen.tabarakuuuu

  • @gechsahile2847
    @gechsahile2847 26 วันที่ผ่านมา

    Ellelllellll eyesus geta nww wow

  • @BehailuaTesfaye-y9l
    @BehailuaTesfaye-y9l 28 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💞💞💞💞kidus hayal....

  • @MomHome-x3p
    @MomHome-x3p 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ tebareku

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 27 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልል... አምላኬ ገና ልጆቻችን የልጅልጆቻችን ስለሚያመልኩህ ስለሚገዙልህ ምድራችን ተስፋዋ አንተ ስለሆንክ እልልልልልልል.❤❤❤❤❤❤❤

  • @NetsanetDani
    @NetsanetDani 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሃሌሉያ እየሱስ 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኩ