የነታማኝ የቀድሞ ቤት ውዝግብ አስነሳ! Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 826

  • @amanueldawit6492
    @amanueldawit6492 2 ปีที่แล้ว +117

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ኤል በርታ እንደዚህ ነው ጋዜጠኝነት ሞያ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

    • @sarahbay3607
      @sarahbay3607 2 ปีที่แล้ว +1

      ኣሉባልታ ነው ብዙ የምትጠብቂው 🤣🤣🤣🤣

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      @@sarahbay3607 eko😂😂😂😂😂 wera sewedu ade gazxena mene liyamexa fesame😂😂😂

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 2 ปีที่แล้ว +134

    በየትኛውም ህግና ስርዓት ሰው እየኖረበት እንዲህ አይነት ግፍና በደል መፈፀም በጣም ያሳዝናል ባለጊዜ ብቻ የሚኖርበት ዘመን ፍትህ ያስፈልጋታል

    • @marcillasyoutube2703
      @marcillasyoutube2703 2 ปีที่แล้ว +1

      exactly ethiopian asazenchign yemtaw hulu aslekash hune egzabeher kin yawetalin 🙏🙏🙏

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว +3

      @@marcillasyoutube2703 ደምሩኝ

    • @tna9771
      @tna9771 2 ปีที่แล้ว +2

      አነዚ፣ልጆች፣እኮ፣ተወልደው፣አድገውበታል፣ግን፣ትልቅ፣ሰው፣ስለሌላቸው፣ነው፣ግን፣አተ፣በርታ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      @@tna9771 ባያድጉስ ቃል እስካለ ድረስ የፖለቲካ መጠቀሚ መሆን የለባቸዉም ጥፋተኞች ከሁለቱም ጎሳ ባለስልጣኖች ዝብ ምን ያዉቃል ተፋቅሮ በኖረበት በግድ ተጣሉ ሆ 😥😥💔 ሰብ አርግኝ ማ

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

      Ene yemegermegn ,,,,! Amaraw rasu,, yerasun wegem segoda seyaseqay seyasasir segedil yegermegnal !!^!!

  • @yohannesdires6583
    @yohannesdires6583 2 ปีที่แล้ว +84

    አይ ኢትዮጵያ በወንበዴዎች የምትመራ ሀገር በጣም ያሳዝናል!!! የእነዚህ ልጆች ቤት በአስቸኳይ እንዲመለስላቸው እንጠይቃለን:: ይህ አይነት ግፍ የብዙ ሰውች ግፍ ነው::

  • @AmyAmy-pz5cj
    @AmyAmy-pz5cj 2 ปีที่แล้ว +18

    ልጆቼ ብላ መስሎኝ ያስደገቻቸው አቶ ዳንኤል በጣም ታሳዝናላችሁ ሲበዛ ግፍኞች ናችሁ አክስት ማለት እናት ነች የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @kergamekdes3574
    @kergamekdes3574 2 ปีที่แล้ว +39

    የሰማዩ አምላክ ይፈርዳል. ያኔ ሁሉም የእጁን ያገኛል.በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም. 😭😭😭😭😭😭

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 2 ปีที่แล้ว +59

    በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እነዚህ ልጄች ሜዳ ላይ ጥሎ ሌላውን ስው ማስገባት ምን ይባላል እነዚህስ ሰዎች አይደሉም ማለት ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ያሳዝናል

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 ปีที่แล้ว +11

    ኤላስዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ጥሩ ቤተሰብ አንጾ በሥርዓት ያሳደገህ እግዛብሄር ዋጋህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ እንዳንተ ሁሉም ለሆዱ ሳይሆን ለሂሊናው ቢኖር ሃገራችን እንደዚህ ባልተመሰቃቀለች ነበር እህቴ አይዞሽ የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ያልፋል ፍርድ ለነዚህ ሴት ልጆች

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 2 ปีที่แล้ว +29

    ወይ ሀገሬ ወይ ህዝቤ ምን መአት መጣባቹ አምላክ እረ በቃ በለን ባክህ ሀጢያታችን በዝቶ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว +120

    ይህንን እያየን እንዴት ነዉ ስንት አመት ደም ተፍተን የሰራነዉን ገንዘብ ሀገራችን ላይ ምናፈሰዉ ይሄ ግልጽ ዘረኝነት ነዉ እግዜር ይይላችሁ እዉነት ፍትህ ይገባቸዋል በጣም ያሳዝናል የሀገራችን ነገር

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +3

      Awo!! betam yasazinal

    • @mimit4032
      @mimit4032 2 ปีที่แล้ว +3

      Exactly

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 2 ปีที่แล้ว +13

      ይህን ሁሉ የዘረኝነት ገመድ የዘረጋ የወያኔ መንግስት ዛሬም ተረኛነን ባዮች መርዛቸውን ይረጫሉ። ዘረኝነት ይጥፋ።

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว +2

      @@rahelwolde146betkkl

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      @@rahelwolde146 ደምሩኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +41

    ይገርማል , አወይ ዘንድሮ .......... ማለት ይሄኔ ነው እምለው ጠፋኝ 🤭☹️
    ፍትህህህህ ለዚህ ቤትሰብ 📣📣

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ሰሚ ያጣ ጆሮ እኔ ልብላዉ አለ አዝማሪዉ

  • @ራህሙዩቲብ
    @ራህሙዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +17

    ጥያቄየ ለምን የታማኝ ፎቶ አሥፈለገ ከታማኝ ቡኃላ የተርከበውን ለምን አለጠፍችሁትም ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ ልጆቹም ፍትህ ያስፈልጋቸዋል

  • @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
    @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም 2 ปีที่แล้ว +47

    የምሰማው በሙሉ ይዘገንናል

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu 2 ปีที่แล้ว +1

      አረ ጉዶ ነው መታጠቅ ነው እሚያስፋልገው ትግስት የለንም

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      @@BoomBoom-un5xu ደምሩኝ።።

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 2 ปีที่แล้ว +51

    ፍትህ ለነዚ ህፃናት ያስፈልጋል የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳችኅል

  • @yohannesabraha5711
    @yohannesabraha5711 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድም ራስህ ነው በሌሉበት ያልክ እንጂ ልጅትዋ በሌለሁበት ተከፈተ ሁሉም ንብረት ሳይሆን ትንሽ ንብረት ወጥቶ ነበር ነው ያለች ግን እናመሰግናለን ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ብለህ ስለኣቀረብካት እድሜና ጤና ይስጥህ እህቴ ደግሞ ኣይዞሽ ያልፋል ምክንያቱ ፈጣሪ እያየሽ ስለሆነ ይረዳሻል ከጎንሽ ነው ለኛ ብሎ የማይተኛ ኣምላክ ኣለን ኣይዞሽሽሽሽ 🙏🙏🙏

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 2 ปีที่แล้ว +36

    የአዲስ አበባ የቀበሌ አስተዳደሮች በሙሉ በልጆቻችው ና በሕወታችው ፈጣሪ ይቅጣችው ጊዜ የፈጣሪ ብቻ ነው

    • @Zez295
      @Zez295 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ።።።።።

    • @fasikatsige4159
      @fasikatsige4159 2 ปีที่แล้ว

      Tebarek!!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞዎች እክ ናችው

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ያሳዝናል ሰው ባገሩ መገላታት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን 💔💔💔😭😭

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው... ጋዜጠኛ.. አልያስ... አንጀት አርስ
    ጋዜጠኛ ነህ ... በጣም ፊር የሆነ
    ወሳኝም.. ጥያቄ ነው የጠየከው... እግዚአብሔር.. ይባርክህ.. ኤልያስ
    🙏🙏🙏✝️❤️

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይርዳሸ !Ethio info የታማኝን ፎቶ እና ሰም ማንሳት ለምን አሰፈለገ?

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ይገርማል ሰው ከቤቱ አስወጥቶ በደሃ ደሃ ማለት ምን ማለት ነው እነዚህ ልጆች የራሳቸው ቤት ካለ ለምንድን እንደዚህ ግፍ መስራት መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰራ ስራ የለም

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኦ ዘድሮ ምን ጉድ መጣ መጨረሻችን ምን ይሆን አዲሱን አስገብቶ ነባሩን ማስወጣት የጎዳና ልጆች ማብዛት አይ ጊዜ እግዚሓብሔር ይጠብቅሽ ኢትዩጵያየ ሁሉም በየተራ ይበድልሻል ማን ይሆን ላች ቆሞ ልጆችሽን በሃቅ የሚዳኘው ለማንኛውም አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ለሞያክ የቆምክ ፈጣሪ ይባርክክ ይሄን የጀመረከውን ቅን ሃሳብ እስከመጨረሻ ጥግ እድታደርሰው በፈጣሪ ስም እማፀንሃለው አመሰግናለው

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +16

    ለኢቶዮኢንፎ ምስጋና ይገባችዋል ክበሩልን ልጅቷ ስታዛዝን ፈጣሪ እንግዲህ ይርዳችው አይ ኢትዮጵያዬ ጉልበታኛ ብቻ የሚኖርብሽ ሆንሽ

  • @tegestcherinet2496
    @tegestcherinet2496 2 ปีที่แล้ว +23

    አይ ግዜ ወይ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 2 ปีที่แล้ว +16

    ይሄ ነው መልካም ጋዜጠኝነት በጣም ያሳዝናል ያገራችን ሁኔታ ጎሬቤቶቹ ደስ ሲሉ በዚ ዘመን ማስጠጋታቸው የክፍለ ከተማው ሰውዬ ምንድነው የሚለፈልፈው አውጥቶ ከመጣሉ በፊት ነገሩን አያጣራም ወይ በጣም ብዙ ሰዎች በዚ አይነት ችግር እየተጠቁ ናቸው በጣም በጣም ያሳዝናል!!

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ።።።

    • @almazheriakos6458
      @almazheriakos6458 2 ปีที่แล้ว

      I'm sorry to hear when a young Ethiopian girl going through this hard time. I say one thing to you my dear. You still young, brliant with long amazing future. God is with you and your Sister! We pray for the other part to for Justice!!! God bless you all!!!

  • @nebiyatkebede5059
    @nebiyatkebede5059 2 ปีที่แล้ว +27

    ፍትሕ ለ ድሀ ፍትህ ለ ሴቶች ፡

  • @hayatqtr9852
    @hayatqtr9852 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤሊያስ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነህ ግን የታማኝን ፎቶ እና ስም መጠቀምክ ምንም አስፈላጊ አይደለም አላህ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +10

    ነግ በኔ ነዉ እኛስ በሰዉ ሀገር ለፍተን ደክመን ሀገር አለን ብለን ብንገባ መጨረሻችን ምንድነዉ ቆይ እንዴ ይሄ ሁሉ የዘረኝነት እርግማን ነዉ ፍትህ ለነዚህ ልጆች ፍትህ ፍትህ ፍትህ🥺🥺

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ኤልያስ... በጣም በሳል.. ጎበዝ
    ፊርም.. የሆንክ ልጅ ነህ... በእውነት
    በጣም... የስራ ዘርፍህን... በብቃት
    የተወጣህ... ጀግና ብዬሀለሁ.. በእውነት
    ልጆቹ ልቤን ስበሩት... ያውም በዚህ... ክረምት... በዚህ ባለቀ ዘመን... ...ስው
    በተጨካከነ.. ግዜና.. ወቅት.. እጅግ.. በጣም ያሳዝናሉ🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭

  • @alemselamenideg9562
    @alemselamenideg9562 2 ปีที่แล้ว +7

    ለምን ሌላ ቤት ይፈለግላቸዋል ካደጉበት ቤት ለምን ይወጣሉ በጣም ግፍ ነው የግፍ ግፍ ሴትን ልጅ ጎዳና መጣል ቤታቸው መመለስ አለባቸው

    • @alenialeni9012
      @alenialeni9012 2 ปีที่แล้ว

      ትግሬ ስለሆነች ነዋ አወተው የጣሎት ምድር ዘርኛ ሁሉ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዬ ኢንፎ የታማኝን ስም መጥራት አስፈላጊ አልነበረም😏

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      የታማኝ ቤት ህ ሕዋት ነጥቆት ነው እሱ ላይ ግፍ ሰርተው ያው ትግሪ ገባች እስዋም ተባሩች !!! ታማኝ ይሄኔ ከኔ ነጥቀው በረከቱ ጠፋ ይላል!!! እክስትዋ እንዴት ገባች???

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይድረስላችሁ በጣም ያሳዝናሉ እንዴት አይነት ህግ ነው ወይ ሀገሬ 😭😭😭

  • @ninatezera9964
    @ninatezera9964 2 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር አምላክ ለመሪዎች ልቦና ይስጣችሁ!

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ።።።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      @Feqer Selam zegi buda tegerawaye nate aydele meqela thide buda agera meqela newe alqe sermuxa asqabcoce

  • @romi2171
    @romi2171 2 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ያለ አግባብ ግፍ ለሚደርስባቸው ኢትዮጵያዊያን✊✊

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      wede agera tegeray tihide wera😏

    • @romi2171
      @romi2171 2 ปีที่แล้ว +2

      @@rozazouba7538 ዘረኛ ለምን ትግራይ ትሄዳለች ሰው በመሆኗ ብቻ መከበር አለባት😏

  • @etalemmanye2252
    @etalemmanye2252 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ያሳዝናል ግፍ እስከጭንቅላት አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለሴቶች

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ያአሳዝናል አንዱን እየበደሉ አንዱን ማኖር ምንአይነት እሊህና ነዉ ያአላቸዉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ፍትህ... ፍትህ.... ከፈጣሪ
    ለዝች እህታችን... ማንም ተቆርቆሪ
    የሌላት... የሌላችው... ለምን ለምን
    ስቃይ የሚበሉት... እነዚህ ተረኞች
    ሁን ብለው ነው... ፍትህ... ፍትህ... ፍትህ... ከፈጣሪ... በጣም ያማል
    ይቺን... የቲም... ምስኪን.. መርዳት
    መረባረብ.. እለብን... ኡፍፍፍፍፍፍ
    😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏…. ማን
    ይሆን .. በሀገራችን ደስተኛው???

  • @hebeshaendirs7824
    @hebeshaendirs7824 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እህቴ ሁሉን የሚያይ አምላክ አለ ፍርዱን እሱ ይስጥ

  • @senaitgebrat4394
    @senaitgebrat4394 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጓበዝ ጋዜጠኛ ነህ አመሰግናለሁ. ግን ልኽ አይደላቹም እንዴት አርጋቹ የራሳቹ ዜጎች እንደዚህ ጭኻኔ እንደገና እንካን አኽስት ማነኛውም ሰው ባሳድግህ እናት አባት ነው መልስህ ልክ አይመስለኝም በጠም ስርአት የሌለው ስራ ነው 2ኛ ልጆቹ እየሄዱ የተናገሩ ያልኸው ምን ልያረጉ ፈለክ አቅም የላቸው ሚረዳቸው የለም ብላቹ ህግ ያልሆነ ነገር እንዳደረጋቹ ነው የሚያስታውቅ ንእግዛብሄር የድሀ አምላክ ነው እናንተ ደሞ ህልና ግዙ ለነዚህ ምስኪን ልጆች ፍትህ😭

  • @ልቤ02
    @ልቤ02 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ ኢትዮጵያ ሆዳም በዛብሽ የደሃ ልጅ ወድቆ የሃብታም ልጅ ይኖርበታል ፍትህህህህህ ይገባቸዋል😢😢😢😢😢😢😢

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 ปีที่แล้ว +19

    እናንተም በጊዜያቹህ በህገወጥ ነበር የወሠዳቹህ አሁን ደግሞ ተረኞቹ የእናንተን ነው የደገሙት ፈጣሪ በቃ ይበለን ይህ የተረኝነት ፖለቲካ ስንቱን አሠቃየ

    • @yohannesabraha5711
      @yohannesabraha5711 2 ปีที่แล้ว

      በየካ ኣማራ ደም እያለቀሱ ነው ኣብዪ ቤተ መንግስት ሊያሰራበት ስለዚ ኣሁን እሰይ በል ባለፈውም እሰይ ብላቹ ነበር ኣሁን እናንተ ላይ ደርሶ ፍትህ ለፋኖ ብላቹ ሰለማዊ ሰልፍ ሰሚ በሌለበት እየጮሃቹ ነው ምክንያቱ ፈጣሪ ያያል እሰይ ያለ ደም እምባ ያለቅሳል ነገ እስከንድር ነጋ
      ኢትዮ 360 ሰለማዊ ሰልፍ ፍትህ ለኣማራ ብላቹ እንድትንከባለሉ ጥሪ ተደርጓል እንዳትቀሩ 🐒🐒🐒🐒👎👎👎👎👎

    • @yag2181
      @yag2181 2 ปีที่แล้ว +1

      ትልቁ የኢሃድግ ጥፋት እሱ ነበር፣ ከስራ እያስወጡ የነሱን ሰው ያስገቡ ነበር ።

    • @ሐገሬኑሪልኝ
      @ሐገሬኑሪልኝ 2 ปีที่แล้ว

      @@yohannesabraha5711 አንተ እሰይ የምትለው ነገ አንተም እሰይ እንድትባል ነው?

    • @halimashammam4760
      @halimashammam4760 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkk ega sefer tafo bemech Amhar metweqa ayesetwem zebelsh begezech ateby hezeben megist ley dedeb

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 ปีที่แล้ว

      @@yohannesabraha5711 tebtaba Agame

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍትእ ለነዚ ልጆች

  • @zd6344
    @zd6344 2 ปีที่แล้ว +7

    ተረኝነት ማለት ይሄ ነው

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 2 ปีที่แล้ว +6

    እደ ተረኝነት መንፈሳቸው የአ.አ ህዝብ ገና ብዙ ነገር ይገጥመዋል ብየ አስባለው!!
    እግዚአብሔር እውነትን፤ፈትህን ይስጥሽ እህቴ ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +2

    there are two sides to every story .... እየሰማን ያለነው ግን አንዱን ሳይድ ብቻ ነው ለዚህ ነው እውነቱን
    ማወቅ የማንችለው ፤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 ปีที่แล้ว +6

    ቤታቸው ነው መመለስ ነው ያለበት!!!!!

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @zeynebesmael1059
    @zeynebesmael1059 2 ปีที่แล้ว +9

    ምንአለ ዘረኝነት ቢቀር አይዞሽ እህቴ

  • @soliyan
    @soliyan 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ብዙ ሰው የራሱ ቤት እየተወሰደበት ነው በተለይ አዲስ አበባ የተከራዩት ሰወች ካርታ አስርተው ቤቱ የኔ ነው አንወጣም ብለው የሚከራከሩ ብዙ ናቸው እንደዚህ አይነት ዘመን ገጥሞን አያውቅም

  • @astertefera151
    @astertefera151 2 ปีที่แล้ว +17

    ይሄንን እያየን ነው ኢትዮጵያ ኢንቨስት አድርጉ የምትሉት ከወያኔ የበባሰ ሁኔታ ዘረኝነቱ ከፍቷል

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለነዚ ልጆች በዚህ ግዜ ቀበሌ ክፍለ ከተማ ፍርድቤት ጉዳይ አይግጠማችሁ ውይ አይ ሀገሬ የነዚህ አይነት ሰዋች መጫወቻ ሆንሽ ደሞ ልጆቹ ስሜታዊ ሆነው ነበር ይላል ማፈሪያ ከሞቀ ቤታቸው አውጥታችሁ ጉዳና ስትጡሉዋቸው ምን ይሁኑ እነዚ አንድ ፍሬ ልጆች ፍትህ ፍትህ

  • @yanesima5760
    @yanesima5760 2 ปีที่แล้ว +25

    It is so sad to hear what the girls are going through. Like this issues are my biggest concern when Im think going back to my country. Please consider kids and women first 🙏 when such decisions are made.

  • @tesfayehussen3843
    @tesfayehussen3843 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው በመጀመሪያ ደረጃ እነዚህ ልጆች እንደ ልጅ በቤቱ ያደጉ እንጂ ሶስተኛ ወገን አይደሉም። በሁለተኛ ደረጀ እኔም ሆንኩኝ ቤተሰቦቼ ምስክሮች ነን እነዚህን ልጆች ወ/ሮ አስኳል አጽበዓ ለማሰደገቸው እናም ይገባቸዋል ጥላቻ አልያም የፖለቲካ አሻጥር ካልሆነ በቀር። በጣም አሳፋሪ አስነዋሪ ድርጊት በመሆኑ አስቸኳይ እርምት ሊደረግ ይገባል።

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 2 ปีที่แล้ว +3

    ለሁሉም ግዜ አለዉ አይዞሽ እግዛብሔር ይርዳችሁ

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 2 ปีที่แล้ว +22

    ጋዜጠኛው አጠያየቅህ ሥነሥርአትህ በጣም የሚበረታታ ነው

  • @Kidist136
    @Kidist136 2 ปีที่แล้ว +20

    ዛሬም ቢሆን ከዚህ ልንማር የሚገባው ነገር ባለጊዜ ነን ተብሎ በግፍ የሰው ንብረት መዝረፍ ነገ በልጆቻችን ላይ ምን ያህል ዋጋ ሊያስከፍል እንደሚችል ነው ! 😢

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ከባድ ነው አይዞሽ እህታችን

  • @habebamohammed9729
    @habebamohammed9729 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @መሠረትየዩቱብቻናል
    @መሠረትየዩቱብቻናል 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሰው ልጅ ፍትህ የሌለበት አገር ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ሁሉ ነገር በብሄርና በዝምድና ነው

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤ ፈጣሪ ምን አይነት ዘመን ነው ሰው በሀገሩ ሀገርን ናፈቀውውው💔💔💔💔💔💔💔ያሚል

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ነው ወራሾች የሆኑት ልጆች ከሚኖሩበት ሁለት ሰው ሚዳ ላይ ይጣላሉ ሟች በህይወት ዘመናቸው ልጆቼ ብለው ካሳደጉአቸው ወራሽ ካደረጉአቸው ለምን ያሶጧቸዋል ? የሆነ የተውሰበሰበ ነገር ይኖራል ? ለምንስ የታማኝን ስም መጥራት አስፈለገ ? 🤔🙄🤭

  • @amkonjo9721
    @amkonjo9721 2 ปีที่แล้ว +11

    ትግረዋይነትን ተገን ያደረገ ጥቃትነው ፈጣሪ ይፍረድልሽ እህቴ

    • @victoramore9477
      @victoramore9477 2 ปีที่แล้ว

      Tigraway kehonech ema ezaw tigray heda tigmama Egna ke demegnochachin gara menor anfeligim oky

  • @elza253
    @elza253 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚኦ!
    ምን እንዴት ለምን ...ብለን ጠይቀን እሚመልስልን ሰው የሌለበት ሀገር እውነት ከባድ ነው እንዴት ነው ይህን እያየን ወደ ሀገር ገብተን እምንፈልገውን በገንዘባችን እምንሰራው?

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢቲዮ ኢንፎ የታማኝን ፎቶ ለምን መለጠፍ አስፈለገ ሰሙንስ ማንሳት ለምን አስፈለገ ከባለጉዳይዋ ጋር ምንም አይገናኝም የማይገናኝን ነገር ማገናኘት ተገቢ አይደለም? ልጅቷ ጥያቄ አንስታለች የሚመለከተው አካል ምላሽ ይሰጣታል ክረምቱ ከመግባቱ በፊት ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @embatekalamedia6832
      @embatekalamedia6832 2 ปีที่แล้ว +1

      ተመልካች ለማግኘት ብለው ነዋ። ስለሰው ስም ኣይጨነቁም

    • @sophiavegas1667
      @sophiavegas1667 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ስተት ነው ፎቶውን ማንሳት አለባቸው ።

  • @ራያራዩማቱዩብ
    @ራያራዩማቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ያሳዝናል ህግ የለም ማለት ይቻላል ሰዉ አዉጥተህ መይዳ ላይ ይጣላል እግዛብሄር ይፉረዳቹ የእትዮጵያ አምላክ ይፉረዳቹ የምስክን እምባ ይፈርዳቹሃል

  • @alamalam262
    @alamalam262 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀራም አላህ አይወድላችሁም ግፍ ይሆንባችኋል አላህን ፍሩ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሄር ያግዚሽ የኔ አህት አይዞሽ

  • @bute5158
    @bute5158 2 ปีที่แล้ว +10

    ነገሩ ሴቶች ናቸው ልጆች ናቸው ቅድሚያ ሴፍቲ ነው ግን መጀመርያ እንዴት ተወሰደ ከታማኝ ወደ እነሱን እንዴት ደረሰ መረጃውን ማወቅ እውነቱ ለሌላውም መፍትሄ ይሆናል

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ።።።።

    • @hanyezedin817
      @hanyezedin817 2 ปีที่แล้ว +3

      ከታማኝ በኃላ ሌላ ሰው ለረጅም ጊዜ መኖሩን ተናገረች ሲቀጥል አሜሪካ ለሚኖር ሰው የቀበሌ ቤት ይቀመጥ ነው የምትለኝ ?

    • @AaAa-gq7bv
      @AaAa-gq7bv 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ ባለግዜ እስቲይሁን መጨረሻቹህ ካማረ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      yeqebela beti newe eko ema alqe tegera begizewe asegebacewe ahun lelawe begezawe wesde yeqebela beti balbeti yeleweme mikinyatume wanawe balbetu yeti edale manme ayqi lezi esa meqela thide zeroca ga alqe wera newe bela ezi meta lekisese telalce tegera kadesaba megeseti eyasoxa newe zeroca beseruti gefe esa teqexace beqa yehe newe ewentu alqe tamaneme bihone betu yesu aydelme

  • @hassenmuhammed819
    @hassenmuhammed819 2 ปีที่แล้ว +8

    አቦ በልጆችህ አግኘው ባለጊዜ ነህና በሰአቱ አታውቀውም ጉቦኛ።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 ปีที่แล้ว +12

    This is so sad! She deserves justice!

  • @destameseret8736
    @destameseret8736 2 ปีที่แล้ว +4

    እነዚህ ፡ ልጆች ፡ የደጉበት ፡ ሰፈር ፡ ነው ፡ ግን ፡ ጊዜ ፡ አይቶ ፡ ሜዳላይ ፡ መጣል ፡ ይሄንን ፡ ቀን ፡ ያልፋል ፡ በጣም ፡ ያሳዝናል

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      honome beternentacewe geza newe yewesduti ternawe semxa wexu beqa wede meqela thide mekenyatume yane ensu siwesdu adun miskin tefnaqelo yehonale berase sederese newe miyamewe beqa yehen zerneneti fexari yasalene

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ የወበዴ መናህረያ ሆንሽ የነዚህ ህፃን እንባ ይፍረድባቹ አሰራርቸዉ እንዳለ በሙስና የተጨማለቀ እግዚአብሔ አንተ ፍረድ ሌቦች ሺአመት ላይኖሩ እንዲህ አይነት ግፍ መስራት ጥሩ አይደለም ባስቸኳይ መልሱ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በየቦታዉ ለምያለቅሰዉ ምስኪን ህዝብ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 ปีที่แล้ว +4

    ሌቦች በየቀበሌው ተሰግስገው ጉቦ ለምደው ነው ሴቶች ስለሆኑ ጉቦ የሚሰጡት ስለለላቸው ነው ፍትህ ፣ክብር ለሴቶችና ለህፃናቶች

  • @hiwotmehari2893
    @hiwotmehari2893 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭አቤት ግፍ ምን አይነት ጉድ ነዉ???😭😭😭

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ ለዚህ ምስኪን ቤተሰብ 😭😭😭

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ሀላፍነት የማይሰማቸው ማሰጠንቀቅያ ለመስጠት እንኳን ተስኑዋቸው ነው ልጆችን ከነእቃ ሜዳ ከመጣላቹ በፍት ውሳኔው እስኪመጣ መጠበቅ ምን ከለከላቸው እንደራሳችን አይተን እንወስን።

  • @simertberhane8182
    @simertberhane8182 2 ปีที่แล้ว +3

    እነዚህ ልጆች ዜጋ ሰው አይደሉም በጣም ያሳዝናል ሰው አሶጥቶ ጎዳና ሰው ማስገባት አባትየለ እናት የለም እንደሰው እንዴት አታስቡም ሰውኮ ክቡርነው በእግዚአብሔር ትጠየቁበታላችሁ ኢትዬጵያዬ ግፍእየተሰራብሸ ነው ስለልጆችሽ አልቅሽ ኤልያስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 2 ปีที่แล้ว +8

    ቀበሌ ማለት ሌቦች ስብአዊነት የሚባል ነገር የማያውቁ ለገንዘብ ብቻ የሚኖሩ የክፋት ጥግ መጨረሻ። ቤቱ የንግድ ስለሆነ እነዜ ብር ተወስዶበታል

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ማማየ አላህ የትም አይጥላችሁም

  • @fantish7680
    @fantish7680 2 ปีที่แล้ว +10

    በህገ ወጥ ካልተቀለበ ቀበሌ በትክክል አይሰራም ሲጀመር ቀበሌ ቤት የለውም ያ ቤት ሌላ ንፁህ ዜጋ ላቡን ጥብ አድርጎ የሰራው ቤት ነው በህገ ወጥ የተወረሰ ነው

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰውየው እዴት ነው የሚዋሸው ያረቢ
    ሀላፊው

  • @halimahalima1489
    @halimahalima1489 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልያስ ምርጥ ሰው

  • @almazhmariam3872
    @almazhmariam3872 2 ปีที่แล้ว +11

    Thank you for your help those two girls I felt it what that us me, the enterviewer excellent job this Ethiopia means about, thank you again, keep helping 🙏

    • @samrialem1917
      @samrialem1917 2 ปีที่แล้ว

      Rip English

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 ปีที่แล้ว

      Google translate በደንብ አይተረጉምም።
      ለሁሉም ፍሬ ነገሩ ፣ አንቺም ደርሶብሽ ነበር።
      ግን መጨረሻው እንዴት ሆነ?

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ምን ጉድ ነው እግዚኦ የህግ ያለህ ህፃናትን አውጦ ጎዳናላይ መጣል ተገቢ አይደለም ቤታቸው ሊመለስላቸው ይገባል።

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 ปีที่แล้ว +6

    እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 ปีที่แล้ว +43

    ተረኞቹ አንኳን ሰው ከቤት ማባረር ሰው ዘቅዝቀው የሚሰቅሉ ጉዶች ናቸው

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ።።።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      dege argu esye enate edargacuti newa man asetemaracewe millkina hayele selase edadergewe newa waxuti meneme atamexume beqa beti kalese secati werna deqala gena ke oromiya tinqelalcu xebequ😂😂😂

    • @saronfikir5962
      @saronfikir5962 2 ปีที่แล้ว +1

      @@rozazouba7538 kkkkkkkkkkkkkk ደንቆሮ።

    • @amytk6095
      @amytk6095 2 ปีที่แล้ว +2

      @@rozazouba7538 በድንቁርናችሁ የምትኮሩ ላሞች ቲሽሽሽሽሽሽ።

    • @meronasnake3907
      @meronasnake3907 2 ปีที่แล้ว

      @@rozazouba7538 mehaym dedeb zergna wesha ematrbi nesh eshi gegema beshk anchin nber zekzko megdl gematam tenb sehtetsh eshi gematam

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆንጆ አላህ ይድረስላችሁ 😢😢💛❤️

  • @karimasedetube
    @karimasedetube 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ቀን ያውጣልሽ የሼየኔ እጅ አለበት ፍትህ በብሄር ለሚጎዱው

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      sene mine yargese werna😛

  • @yohannesabraha5711
    @yohannesabraha5711 2 ปีที่แล้ว +2

    የሴት ረጂ ኣምላክ ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመን ከዘመን ይለያያል ያኔ የእናንተ አሁን የእነሱ ነገ የእነዚያ ይሆናል ይህ ነው የሀገራችን ሁኔታ!!!! "ብርቅ አይደለም"

  • @Letushtigray
    @Letushtigray 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛዉ ተባረክ 🙏🙏

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +5

    ጋዜጠኛ ኤልያስ እግዛብሔር ይስጥህ በቂ ምላሽ ባይሰጥህም አተግን ትክክለኛ ጥያቄ ነው ያቀረብክለት

  • @genete8037
    @genete8037 2 ปีที่แล้ว

    Amazing reporting! Good job! Make them accountable.

  • @didy898
    @didy898 2 ปีที่แล้ว +7

    አሁንታማኝበየነ እዚህዉስጥምንአገባዉናስሙናፎቶዉንማቅረብምንአስፈለገ ነዉርነዉ የተከበረ ሚዲያ ነዉ ያለህ ሌላጥቅምፍለጋይመሥላል

    • @እሙሰላምYouTube
      @እሙሰላምYouTube 2 ปีที่แล้ว

      እኮ

    • @9167ethiopia
      @9167ethiopia 2 ปีที่แล้ว

      ታማኘ ባለቤት ነው ትግሬ ተረኛ በነበሩበት ሰአት በፖለቲካ ምክንያት ከሃገር አባረው ለትግሬ ነው የሰጡት ልክ ኤርትራውያንን አባረው ለትግሬ ይሰጡ እንደነበረው ልክ የኦሮሞን መሬት ቀምተው ለትግሬ ኮንደሚኒየም ያድሉ እንደነበረው

  • @ethiopialove7733
    @ethiopialove7733 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አገኛችሁት

  • @helengezimu4688
    @helengezimu4688 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ባለጊዜ ሰሞኑን አንድ ነገር ገጠመኝ ሰው ቤቱ ውስጥ ሳይኖር ለስራ በወጣንበት ሰሀት 1:30 ጠዋት ላይ መተው ወረዳ አራት አስተዳደር ማስጠንቂያ ምንም አይነት ወረቀት በሌለበት በር ሰብረው ገብተው እቃውን አውጥተው ጥለው አሸጉት ከዛ ፍርድ ቤት ሄደን ከሰን የእግድ ወረቀት ተሰቶን በር ላይ ለጠፍን እሱን ወረቀት ገንጥለው ገብተው ሰው አስገብበት አሁን ፍርድ አለ ትለላላችሁ ፈጣሪ ይፈርዳል

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 ปีที่แล้ว +2

    One question please : who is the owner of the house ? Can u ask her?

  • @amanueldawit6492
    @amanueldawit6492 2 ปีที่แล้ว +14

    የትግራዋይይይ ስቃይይይ ስታሳዝን ቀን ያልፍን እደዚ አይነት ጎረቤትትት እግዛብሄር ያብዛልንንንንንን

    • @ማንአለለኔ
      @ማንአለለኔ 2 ปีที่แล้ว +1

      መርጦ አልቃሽ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 ปีที่แล้ว +3

      "ለሀያ ሰባት አመት ሙሉ የነበረው የኢትዮጵያውያን ስቃይ ሙቪ movie ነበር እንዴ .😳😳😳😳

  • @myloveethiopiatube5614
    @myloveethiopiatube5614 2 ปีที่แล้ว

    ወይ መዳንያለም ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህች ሶስት አራት አመት ውስጥ የሚሰራውን ግፍ ለመስማት አሆንስ አቅም አነሰኝ የ አጋንንት መወራጫ እንሁን ይገርማል አይዞሽ
    የኔ እህት ለትንሽ ግዜ ነው
    ኢትዮጵያዊ ውስጥ መንግሥት ሲመሰረት በህጋዊ መንግድ ያደጋቹበትን ቤት ይመለስላቿል አይዞን የ ሀገሪ ልጅ

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይፍረድ...ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳያፍኑህ

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል አቶ ዳንኤል ሴት ልጆች የለሕም ለነዚሕ ጨቅላ ሕጻናት ሁላችሑም ተጠያቂ ናችሁ ያሳደገቻቸው አክስት እናት ማለት ነው በጣም ግፍ ነው የተሰራባቸው!!!