ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠዎት እናቱን የሚወድ ላይክ❤️ ጋዜጠኘዋን አድናቂዎች የት ናችሁ 💞
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
መሲዬ ፡ እንደው ፡ ተሳስተሻል ፡ በጎዳና ፡ ፡ ብር ፡ ሰጥተሽ። ለብር ፡ ብለው ፡ እንዳይጎዷቸው ፡ እንዳይዘርፏቸው ፡ ከቻልሽ ፡ ወደልጃቸው ፡ ብታሳፍሪያቸው ፡ ይሻላል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💙💚❤💙❤💚💙❤💚😭😭😭😭💔💔💔💔
ስላም መሲ እንደው ትንሽ ምክር ዶሩይውች ይባስ ይመታችውል ለገንዘብ ሲሉ ይግድላችውል እባክሽ የኔ መቤት ባንክ እስገቢላቸእ
የእናትን ስቃይ ማየት ሆነ መስማት ያማልእረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቷች
ቤተሰብ እንሁንበቅንነት
እንዛምድ እሙ
@@yedehalijtube6613 እንደማመር
መሲዬ አደራሽን ቶሎ አንሻቸው ከጎዳና ብር አላቸው ብለው እንዳይጎዱኣቸው የእኔ እናት እህ
እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ያቆይዎት እማዬ እናት አትዘን እፉፉ 😭😭😭😭😭 መሲዬ እግዚአብሔር ክብር ይስጥሽ በእውነት ለብዙዎች እንባ እምታብሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ እድሜና ጤና ይጥሽ
መሲዬ ጎዳና ላይ ያሉ ልጆች እሄን ቪዲዮ ካዩት ብር አምጪ ብለው እዳይመቶት
እስካሁንማ ከዛ ቦታ ተነስተው ይሆናል
Awo tolo anesochew meci ebakeshe
ገበሬ ነበርኩ የበረርኩ ገበሬ እናቴ ሁሉም ያልፍል ነገ አዲስ ቀን ነው እማምዬ አይዞት ልጆት ጋር ብሄዱ የተሻለ ነው
ፈራው ድራዬ ይህ ቪድዮ አይተው እንዳይመጣ
ቤተሰብ እንሁን
የእኔ እናት እግዚአብሔር አለህ እኔ ልከራተት መሲ እድሜሽን ፈጣሪ ያርዝመሁ
ባንክ ብታስገቡላቸው ጥሩ ነበር መስዬ
አለኮ ተጽፋል እስከመጨረሻው እይው
ብሩን ባንክ ቢገባላቸው ጥሩ ነበር ፈርተዋል በጣም የኔ እናት
መሲ እንደዛ ብታደርግላቸው ጥሩ ነበር
እኮ መቼም እዛ ቦታ የሔንን ሁሉ የዝው እየቀመጡም
ማማዬ እኔን አይዞት የገረመኝ መሲዬ እንዴት ኖት ስትላቸው እግዚአብሔር ይመስገነው ተመስገን ነው ማለታቸው ጀግና ናቸው እመብርሐን ከልጆት ታገናኞት እናቴ መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ይስጥሽ
የምትጠሯት እመብርሃን እመ አምላክ ወላዲተ ቃል እሙ ለአዶናይ ኪዳነ ምሕረት ርህርሂተ ልቦና ድንግል ማርያም ትጠብቅዎ እናታችን እህህህህ
አሜን ወላዲተ አምላክን ይዞ ያፈረ የለም
አሜን አሜን አሜን
ያርቢ የናቾን እባ ችግር ኣታሳየኝ ራጅም እድሜ ከጤና ይሰጣቸው
አሚን ያረብ
አሜን
ሙሲ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሺ
ያረቢ አላህየ እናቶችን ሁሉ አንተ ጠብቅልን
ያሳዝናል በሀገር ስደተኛ መሆን😭😭😭😭😭😭😭
😢😭😭😭😢😢😢😢
በጣም
ብሩን ባንክ አስገቡላቸው እና ልጃቸው ጋር ይሚያደርሳቸው ሰው ቢገኝ ጥሩ ነው ግን ለብር ብለው እንዳይዘርፎቸው
ትክክል
ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር። እናት እኮ ችግሯን ወጣ አድርጋ ለልጃ የምትኖር ናት። ሴቶችዬ ትክክለኛ እናቶችን ለመሆን ሞክሩ። ይህን የምለው የሴቶች አሰዳቢ የእናቶችን ክብር ሊያቀሉ የሚችሉም ስላሉ ነው።
የኔ እናት እድሜዎትን ያርዝምልን
ኡፍ እናቴ አይዞን እናት ክፉ አይንካት አሁንም እመብርሃን ትጠብቆት መሲዬ ተባረኪ
ድህነት አይኑ ይጥፋ ጌታዬ ለነዚህ ምስኪን ስትል ሀገራችንን አማን ያድርግልን😥😥😭😭😭😭እማዬ በቅርቡ ተደስተው እናያለን
መስዬ የደሃዎች ደራሽ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በዉነት ለብዙ ወገኖች እድህ እናተ ሚዲያ ላይ እናተ ስለምታቀርባቸዉ ነዉ እጂ በብዙ እዲረዱ ምታደርጉ በብዙ ሚቆጠሩ ወገኖች በየቤቱ ሞልተዋል ዘካሪያስ እግዚያብሔር ይባርክህ አተም በጣም ነዉ ለወገን ቆመህ ያለህ ተባረክ🙏🙏
ኧረ መሲ ብሩን ባንክ አስገቢላቸው ፍራቻቸው ፊታቸው ላይ ያስታውቃል
እንደው ፈጣሪ አይለመናችሁ እኝህን ሴት አይታችሁ ድስ ላይክ የምታደርጉ እርኩሶች
እማ እናቴ አይዞዎት !
የኔ ዉድ መሲዬ ስወድሽ የኔ እናት የኔ ሽሙንሙን ልደታየ ትሙላሎት ሀሳቦትን
Mama God bless you everything is going fine OK
1
Betesbe enhune bro
መሲ.ምንም.አልልሽም.አላህ.እድሜና.ጤና.ይስጥሽ.ዘኬ.እናመሰግናለን
የኔ እናት የሸገር ጩሉሌን ይጠንቀቁ
እናቶቻችን ብዙነገረ ነው ችሎየሚኑሩት በእውነት ለእህቶቻችን ምስጋና ይገባቸውል ሺአመት ኑሩል እናተስትኖሩ ነው የሚያምረው በጣም ያሳዝናል 😥😥😥😥😥
የኔ እናት በዚህ ችግራቸው እንዴት እግዚአብሔር እንደሚያመሰግኑ ለብዙዎቻችን ትምህርት ሰጪ ነው የረዳሽውም እህታችን እግዚአብሄር ባወጣሽው ይተካልሽ ተባረኪ እናቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት መሲም እግዚአብሔር ይባርክ
እችን ቤት ባለፈው ዘካሪያ የእማማ ዝናሽ ልጂ ነው ሰርቶ የሰጣቸው እግዚአብሔር ለዘኪ ከነ ባልደርቦቹ እግዚአብሔር ይስጠው አንችም መሲዬ የኔ ንግስት እኝን እናት መማግኘትሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ፍቅር የሆኑ እናት❤💕❤እኔን ማጣት ክፉ ነው አይዞት የኔ እናት ከልጆትት ከቤተሰብዎ ይቀላቅሎት
የኒነት እሚወን ያርዝመው መሢየ የኒመልካም የዘመኑ ደግ ሠው አላህ ይሥጥ እህቲዋ
መሲ ዘኬ የኢትዮጵያ ምስኪን እባ አባሽ የኔናት ልጃቸው ጋር ይገናኙ ለሰጠሻቸው ሚሚ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪ አቦ
ድህነት አይኑ ይጥፋ የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቆት
እማማዬ እኔን ሆድ ይባሰኝ ቀን እውነት ነው ትልቅ ስልጣን አለው እመብርሀን በነገሩ ትቅደሞት መሲዬ ስላሴ በነገሩች ሁሉ ስኬትን ያድሉሽ👏👏🌸
አቤት ደስ ሲል እንደ ኢትዬጵያ ህዝብ የተባርክ ለወገኑ ደርሽ አይዟህ ባይ አለ የኢትዬጵያን ህዝብ በያሉበት ፍጣሪ ይጠብቃቸው ሀገርችንን ሰላም ያድርግልን ለሰጭዋም ዘሯም ይባርክ
አይ የኔናት አብሽሮ አላህ ይርዳዎት
እመቤቴ ግን ምንኛ የተወደደች ምንኛ የተመረጠች ምንኘ የታደለች ምን ያህል እሩሁሩህ እናት ናት ድሐ ሁሉ ይጠራታል ይመካባታል የፍቅር እናት እመቤቴ ምንኛ የታደልሸ ነሽ የድሐው ሁሉ ተስፈ ክብር ምስጋና ላንቺ ለቤዛዊት አለም ይሁን
የኢትዮኢንፎርሜሽን አዘጋጅ ክፍል እና መሲዬ በመልካም ስራቹ የተወደዳቹ እድሜና ጤናን ይስጣቹ እኝህን እናት የረዳ እጅ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ የእግዚአብሔር ቃል ለድሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል እና ለድሀ የምትሰጡ ሁሉ አምላክ ይክፈላቹ እላለው በተረፈ ገንዘቡን በባንክ እንደምታስገቡላቸው ተስፋ አደርጋለው ይህንን የምትዘናጉ አይመስለኝም በተረፈ በርቱ🙏
እመብርሃን ትጠብቃችሁ ማማዬ መሰረት በዙ አንቺም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እናትእውነት"እመቤቴትጠብቀወት!!!እፍፍፍእናትስአትገላታ"
የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር ስላደረገሎት መልካምነት ተመስገን ።እህቴ አንች በእውነት ዘመንሽ ይባረክ የስንቱን እንባ ያበሽ ውዳ ግን ብሩ በባንክ ብታስገቡላቸው መልካም ነበር ምክንያቱም ሩህሩህ እዳለ ክፍም አይጠፍም ግን ቸሩ መዳንያለም ይጠብቃቸው እህታችን ሚ ሚ ዘመንሽ ይባረክ ።
ልጃቸው ጋ ቢሄዱ ይመረጣል እንጅ አ/አበባ ላይ መኖራቸው ትርጉም የለውም::ይህች ብር የላከችላት እህታችንም አብዝቶ ይባርካት::እናም ከልጃቸው ጋ ሆና መርዳቱ የተሻለ ነው
መሄዷ ጥሩ ነው ግንኮ አአበባ ተከራይቸ እኖራለሁ አለች እዳው እልጇጋ ብትሄድ ይሻላል
አይ መሲ መታወቂያ እስኪያወጡ አንቺ ብታስቀምጭላቸው እግዚአብሔር ይጠብቆት እማማ !
ኡፍ እኔን የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት መስየ እግዚአብሔር መልካምነትሽን እግዚአብሔር ያዝልቅልሽ
እናቶች ሲቸገሩ እንደ ማየት እሚረብሽ ክፉ ነገር የለም
ደምሪኝ እሙ
Please don't leave her with that money on the street🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏽 she need to go back to her it's better to buy the ticket put her on the bus
ብሩን የላከላችላቸው ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ባ ወጣሽ ይተካልኝ
ስለሁሉም እግዛብሄር ይመስገን ሁሉን ነገር እርሡ ያውቃል ማማዬ
መሲዬ ድሮ ገና በሬዲዮ ድምፅሽን ስሰማው በጣም ነበር ምወደው ዛሬ ከዛም አልፎ መልካም ስራሽ በጣም እንድወድሽ እና እንዳደንቅሽ አድርጎኛል በርቺ።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት ፈጣሪ ያስቡቱን ይሙላላት
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እናቴ
እባክሸ ባንክ አሰገቢላቸዉ አባከሸ? መሲ
የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር አዋቂ ነው መስዬ ግን ገንዘቡን ምናለ በእጃቸው ባሰጫቸው ብታስገቢላቸው የኔ መልካም
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ እናት ለምን ትቸገር 😢😢😢
የኔ እናት እናት አታልቅስ. የርዳሻት ልጅ. እመቤቴ ትርዳሽ.
የኔ እናት ባለፈዉ ዘኪ አቅርቧቸዉ ነበር ኡፍ የኔ እናት
መሲ የኔናት እድሜ ከጤና ይስጥሽ ለተቸገረ ደራሽ ነሽ መዳኒያለም ይባርክሽ ስሰማሽ ድምፅሽ ደስ ይለኛል ተባረኪ
የእናት አዘን ይከብዳ እመቤቴ ማርይም በሰላም ከልጆች ጋር ታገናኝሆት እናቴ
የኔ እናት አይዞት እናት አትቸገር መሲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድመና ጠና ይስጥልን
የኔ ደርባባ አይዞት እመብርሀን አለችሎት የሰዉን ልብ የምታራራ አግኝቶ ማጣትን የመሰለ ምን ክፋ ነገር አለ !!!
ብሩ ባንክ ቢገባላቸዉ ጥሩነበር መሥየ እድሁም ገዘቡን የላከችዉ ሀልግዜ እግዚአብሔር ቤታችሁን ቤተሰባችሁን ሙሉ ደስተኛ ያድርግላችሁ😢😢😢
ኡፍፍፍፍ ማምዬ አይዞዎት ድንግል ማርያም ትጠብቆዎት የእናቶችን ስቃይ ማየት እንዴት ይከብዳል
የኔ እናት ውይይይይ እረዥም እድሜ ይስጦት መስዬ እድሜሽን ያርዝመው ሰጭዋም ተባረኪ
እማምላክ ትጠብቅዎት እማዬ የኔ እናት አይዞዎት እሺ እግዚአብሄር መልካም ነዉ የተሻለ ቀን አለ ሁሉም ለበጎ ነዉ።
ዘኪዬ የኔ ጀግና
የኔ እናት ሲያሳዝኑ መስየ መጨረሻቸውን አደራ አሳውቂን
እናት አትቸገር እናቴ አይዞት እግዚአብሔር ይርዳዎት መሲዬ አንችንም አምላክ የስጥሽ ተባረኪ እሕቴ 😘
ድንግል ማርያምን አምኖ ያፈረ የለም እማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
ሚሚዬ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናቶች ሁሌም ደስታቸውን ያሳየን ዘኪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፍሬ ይስጥህ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እናትነት መከራ ነው ልጃቸው እንዳይሠማ ጎዳና መውጣታቸውን ይሠጋሉ
ተባረኪ እንደደረስሽላቸው እመብርሀን ትድረስልሽ እህቴ በጣም ያሳዝናሉ እናት እምዬ በንደዚህ ሁኔታ ስትገኝ ልብ ይሰብራል
የኔ እነት ኡፍ የነት እባ ማየት ምንኛ የመል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት መስ ክበርልን የኔ እነት
የእኔ እናት አላህ ጤና እረጅም እድሜ ይስጦት መሲ አላህ ይደግፍሽ
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ 😭በእውነት ለእህታችን በእጥፍ ይተካልሽ
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ አንች የብዙ ስው ድልድይ ነሽ ደግ መስራት የክፉ ቀን ስንቅ ነው
ካሁን በፊትም በዘኪ አይቻቸዋለሁ መስዬ አንቺ ምፕልካም እና ልዩ ነሽና እስካሁን እንደ አየናቸው አዛውንቶች እኩል አድርጒቸው
በእውነት ለእናት ፍቅር ያላት እህት ያረገችውን በጎነገር አየሁት እግዚአብሔር በቤትሽ ይግባ በይልን
እድሜና ጤና ይስጥሽ👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
የኔናት አይዞችሁ ለሁልም ግዜ አለው
መሲዬ ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽእናቴ አይዞሽ ልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኘዎት!
መስየ አላህ ይስጥሽ"ውላሂ"እድሜናጤና"ይስጣሽ ለእናታችን"እናቱንየሚወድ"ላይክላይክ አድርጉ"ወላሂየክፍውን ማጥናናት"በጣም"ደስይላል"መስየ"በጦማሚና ማዳመጥሽ"ውድድንቅ"♥♥♥ሤትነሽ"ዘመንሽ ይባረክ"ዘርሽ ይበርክት"ውይ
እማ የኔናት አላህ ይድረስሎት
መሲዬ እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ፡ ያአንቺን አይነቱን አምላክ ያብዛ ፡ እማማም እድሜእና ጤና ይስጦዎት ፡ ፡
እግዚአብሔር ይጠብቆት እናቴ እምዬ እድሜ ጤና ይሥጦት እመብርሐን ትደግፎት
የአባ በዙ ልጅ ተባረኪ ! መሲዬ
መሲ እግዚአብሔር አምላክ ጤና እዲሁም እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ። እግዚአብሔር የሚወደዉን ሥራዎች እየሰራሽ ያለሽዉ!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
እንደኔ ልጃቸው ጋር ቢሔዱና ቢረዱ ጥሩ ነውየኔ እናት እድሜ ይስጦት እመብዙሀን ትርዳዎት
እድሜና ጤና ይስጠወት እናታችን💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እናታችን♥️
የኔ እናት ልጅሽጋ በሰላም ተገናኝ
ኡፉፉፉ የኔ እናት አዛውንቶች እኮ ጎደለብን ተቸገርን አይሉም እኮ ፈጣሪ ይሁኖት
የኔ እናት እፍ ሲያሳዝኑ እመብርሀን ከልጆት ጋር በሰላም ታገናኛችሁ ብሩን ግን በባንክ ብታስገቡላቸው መልካም ነበር በጣም ፈርተዋል
የኔ እናት ስታሳዝን የኔ ከርታታ አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽን ስቀሽ ተደስተሽ የምትኖሪ ያርግሽ ያረብብ ግን ብሩን ባንክ ቤት ቢገባላት ጥሩ ነው ፈርታለች
የኔ ናት የምታምር እናት በዚሁሉ ችግር ብርጭቆ ይመስላሉ ቦረ ና የኛ አካባቢ ነው
መሲዬ እግዚአህቤርይርዳሽ የኔናት
እናቴ እኔ ልከራተትልሽ 😥😥😥😥አይ ኢናት
እናቶች ሲገላቱ ማዬት በጣም ያማል እማይዬዬ አይዞት እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ የተሻለ ቀን አለው ።ወደልጆትጋ ብቴዱ የተሻለነው እናቴ መሲ አንቺንም እግዚሐብኤር አብዝቶ ይባርክሽ መልካም ስራ ለምሰሩ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችው
የረዳሻቸው ልጅ እ/ር ይባርክሽ ጨምሮ ጨምሮ !
መሰዬ ታድለሸ እግዚያቤረ ይባረክሸ ዘረሸ ይባረክ 💞💞💞
ሚሚ የተባልሽው ዘርሽን ይባርክ ከሰው በላይ ያኑርሽ ክፉ አይንካሽ እግዛብሄር በወጣ ይተካ
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠዎት እናቱን የሚወድ ላይክ❤️ ጋዜጠኘዋን አድናቂዎች የት ናችሁ 💞
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
መሲዬ ፡ እንደው ፡ ተሳስተሻል ፡ በጎዳና ፡ ፡ ብር ፡ ሰጥተሽ። ለብር ፡ ብለው ፡ እንዳይጎዷቸው ፡ እንዳይዘርፏቸው ፡ ከቻልሽ ፡ ወደልጃቸው ፡ ብታሳፍሪያቸው ፡ ይሻላል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💙💚❤💙❤💚💙❤💚😭😭😭😭💔💔💔💔
ስላም መሲ እንደው ትንሽ ምክር ዶሩይውች ይባስ ይመታችውል ለገንዘብ ሲሉ ይግድላችውል እባክሽ የኔ መቤት ባንክ እስገቢላቸእ
የእናትን ስቃይ ማየት ሆነ መስማት ያማል
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቷች
ቤተሰብ እንሁንበቅንነት
እንዛምድ እሙ
@@yedehalijtube6613 እንደማመር
መሲዬ አደራሽን ቶሎ አንሻቸው ከጎዳና ብር አላቸው ብለው እንዳይጎዱኣቸው የእኔ እናት እህ
እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ያቆይዎት እማዬ እናት አትዘን እፉፉ 😭😭😭😭😭 መሲዬ እግዚአብሔር ክብር ይስጥሽ በእውነት ለብዙዎች እንባ እምታብሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ እድሜና ጤና ይጥሽ
መሲዬ ጎዳና ላይ ያሉ ልጆች እሄን ቪዲዮ
ካዩት ብር አምጪ ብለው እዳይመቶት
እስካሁንማ ከዛ ቦታ ተነስተው ይሆናል
Awo tolo anesochew meci ebakeshe
ገበሬ ነበርኩ የበረርኩ ገበሬ እናቴ ሁሉም ያልፍል ነገ አዲስ ቀን ነው እማምዬ አይዞት ልጆት ጋር ብሄዱ የተሻለ ነው
ፈራው ድራዬ ይህ ቪድዮ አይተው እንዳይመጣ
ቤተሰብ እንሁን
የእኔ እናት እግዚአብሔር አለህ እኔ ልከራተት መሲ እድሜሽን ፈጣሪ ያርዝመሁ
ባንክ ብታስገቡላቸው ጥሩ ነበር መስዬ
አለኮ ተጽፋል እስከመጨረሻው እይው
ብሩን ባንክ ቢገባላቸው ጥሩ ነበር ፈርተዋል በጣም የኔ እናት
መሲ እንደዛ ብታደርግላቸው ጥሩ ነበር
እኮ መቼም እዛ ቦታ የሔንን ሁሉ የዝው እየቀመጡም
ማማዬ እኔን አይዞት
የገረመኝ መሲዬ እንዴት ኖት ስትላቸው እግዚአብሔር ይመስገነው ተመስገን ነው ማለታቸው ጀግና ናቸው
እመብርሐን ከልጆት ታገናኞት እናቴ መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ይስጥሽ
የምትጠሯት እመብርሃን እመ አምላክ ወላዲተ ቃል እሙ ለአዶናይ ኪዳነ ምሕረት ርህርሂተ ልቦና ድንግል ማርያም ትጠብቅዎ እናታችን እህህህህ
አሜን ወላዲተ አምላክን ይዞ ያፈረ የለም
አሜን አሜን አሜን
ያርቢ የናቾን እባ ችግር ኣታሳየኝ ራጅም እድሜ ከጤና ይሰጣቸው
አሚን ያረብ
አሜን
ሙሲ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሺ
ያረቢ አላህየ እናቶችን ሁሉ አንተ ጠብቅልን
ያሳዝናል በሀገር ስደተኛ መሆን😭😭😭😭😭😭😭
😢😭😭😭😢😢😢😢
በጣም
ብሩን ባንክ አስገቡላቸው እና ልጃቸው ጋር ይሚያደርሳቸው ሰው ቢገኝ ጥሩ ነው ግን ለብር ብለው እንዳይዘርፎቸው
ትክክል
ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር። እናት እኮ ችግሯን ወጣ አድርጋ ለልጃ የምትኖር ናት። ሴቶችዬ ትክክለኛ እናቶችን ለመሆን ሞክሩ። ይህን የምለው የሴቶች አሰዳቢ የእናቶችን ክብር ሊያቀሉ የሚችሉም ስላሉ ነው።
እንዛምድ እሙ
የኔ እናት እድሜዎትን ያርዝምልን
ኡፍ እናቴ አይዞን እናት ክፉ አይንካት አሁንም እመብርሃን ትጠብቆት መሲዬ ተባረኪ
እንዛምድ እሙ
ድህነት አይኑ ይጥፋ ጌታዬ ለነዚህ ምስኪን ስትል ሀገራችንን አማን ያድርግልን😥😥😭😭😭😭እማዬ በቅርቡ ተደስተው እናያለን
እንዛምድ እሙ
መስዬ የደሃዎች ደራሽ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በዉነት ለብዙ ወገኖች እድህ እናተ ሚዲያ ላይ እናተ ስለምታቀርባቸዉ ነዉ እጂ በብዙ እዲረዱ ምታደርጉ በብዙ ሚቆጠሩ ወገኖች በየቤቱ ሞልተዋል
ዘካሪያስ እግዚያብሔር ይባርክህ አተም በጣም ነዉ ለወገን ቆመህ ያለህ ተባረክ🙏🙏
ኧረ መሲ ብሩን ባንክ አስገቢላቸው ፍራቻቸው ፊታቸው ላይ ያስታውቃል
እንደው ፈጣሪ አይለመናችሁ እኝህን ሴት አይታችሁ ድስ ላይክ የምታደርጉ እርኩሶች
እማ እናቴ አይዞዎት !
የኔ ዉድ መሲዬ ስወድሽ የኔ እናት የኔ ሽሙንሙን ልደታየ ትሙላሎት ሀሳቦትን
Mama God bless you everything is going fine OK
1
Betesbe enhune bro
መሲ.ምንም.አልልሽም.አላህ.እድሜና.ጤና.ይስጥሽ.ዘኬ.እናመሰግናለን
የኔ እናት የሸገር ጩሉሌን ይጠንቀቁ
እናቶቻችን ብዙነገረ ነው ችሎየሚኑሩት በእውነት ለእህቶቻችን ምስጋና ይገባቸውል ሺአመት ኑሩል እናተስትኖሩ ነው የሚያምረው በጣም ያሳዝናል 😥😥😥😥😥
የኔ እናት በዚህ ችግራቸው እንዴት እግዚአብሔር እንደሚያመሰግኑ ለብዙዎቻችን ትምህርት ሰጪ ነው የረዳሽውም እህታችን እግዚአብሄር ባወጣሽው ይተካልሽ ተባረኪ እናቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት መሲም እግዚአብሔር ይባርክ
እችን ቤት ባለፈው ዘካሪያ የእማማ ዝናሽ ልጂ ነው ሰርቶ የሰጣቸው እግዚአብሔር ለዘኪ ከነ ባልደርቦቹ እግዚአብሔር ይስጠው አንችም መሲዬ የኔ ንግስት እኝን እናት መማግኘትሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ፍቅር የሆኑ እናት❤💕❤እኔን ማጣት ክፉ ነው አይዞት የኔ እናት ከልጆትት ከቤተሰብዎ ይቀላቅሎት
የኒነት እሚወን ያርዝመው መሢየ የኒመልካም የዘመኑ ደግ ሠው አላህ ይሥጥ እህቲዋ
መሲ ዘኬ የኢትዮጵያ ምስኪን እባ አባሽ የኔናት ልጃቸው ጋር ይገናኙ ለሰጠሻቸው ሚሚ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪ አቦ
ድህነት አይኑ ይጥፋ የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቆት
እማማዬ እኔን ሆድ ይባሰኝ ቀን እውነት ነው ትልቅ ስልጣን አለው እመብርሀን በነገሩ ትቅደሞት መሲዬ ስላሴ በነገሩች ሁሉ ስኬትን ያድሉሽ👏👏🌸
አቤት ደስ ሲል እንደ ኢትዬጵያ ህዝብ የተባርክ ለወገኑ ደርሽ አይዟህ ባይ አለ የኢትዬጵያን ህዝብ በያሉበት ፍጣሪ ይጠብቃቸው ሀገርችንን ሰላም ያድርግልን ለሰጭዋም ዘሯም ይባርክ
አይ የኔናት አብሽሮ አላህ ይርዳዎት
እመቤቴ ግን ምንኛ የተወደደች
ምንኛ የተመረጠች
ምንኘ የታደለች
ምን ያህል እሩሁሩህ እናት ናት
ድሐ ሁሉ ይጠራታል ይመካባታል
የፍቅር እናት እመቤቴ ምንኛ የታደልሸ ነሽ የድሐው ሁሉ ተስፈ ክብር ምስጋና ላንቺ ለቤዛዊት አለም ይሁን
የኢትዮኢንፎርሜሽን አዘጋጅ ክፍል እና መሲዬ በመልካም ስራቹ የተወደዳቹ እድሜና ጤናን ይስጣቹ እኝህን እናት የረዳ እጅ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ የእግዚአብሔር ቃል ለድሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል እና ለድሀ የምትሰጡ ሁሉ አምላክ ይክፈላቹ እላለው በተረፈ ገንዘቡን በባንክ እንደምታስገቡላቸው ተስፋ አደርጋለው ይህንን የምትዘናጉ አይመስለኝም በተረፈ በርቱ🙏
እመብርሃን ትጠብቃችሁ ማማዬ መሰረት በዙ አንቺም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እናትእውነት"እመቤቴትጠብቀወት!!!እፍፍፍእናትስአትገላታ"
የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር ስላደረገሎት መልካምነት ተመስገን ።
እህቴ አንች በእውነት ዘመንሽ ይባረክ የስንቱን እንባ ያበሽ ውዳ
ግን ብሩ በባንክ ብታስገቡላቸው መልካም ነበር ምክንያቱም ሩህሩህ እዳለ ክፍም አይጠፍም
ግን ቸሩ መዳንያለም ይጠብቃቸው
እህታችን ሚ ሚ ዘመንሽ ይባረክ ።
ልጃቸው ጋ ቢሄዱ ይመረጣል እንጅ አ/አበባ ላይ መኖራቸው ትርጉም የለውም::ይህች ብር የላከችላት እህታችንም አብዝቶ ይባርካት::እናም ከልጃቸው ጋ ሆና መርዳቱ የተሻለ ነው
መሄዷ ጥሩ ነው ግንኮ አአበባ ተከራይቸ እኖራለሁ አለች እዳው እልጇጋ ብትሄድ ይሻላል
አይ መሲ መታወቂያ እስኪያወጡ አንቺ ብታስቀምጭላቸው እግዚአብሔር ይጠብቆት እማማ !
ኡፍ እኔን የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት መስየ እግዚአብሔር መልካምነትሽን እግዚአብሔር ያዝልቅልሽ
እናቶች ሲቸገሩ እንደ ማየት እሚረብሽ ክፉ ነገር የለም
ደምሪኝ እሙ
በጣም
Please don't leave her with that money on the street🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏽 she need to go back to her it's better to buy the ticket put her on the bus
ብሩን የላከላችላቸው ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ባ ወጣሽ ይተካልኝ
ስለሁሉም እግዛብሄር ይመስገን ሁሉን ነገር እርሡ ያውቃል ማማዬ
መሲዬ ድሮ ገና በሬዲዮ ድምፅሽን ስሰማው በጣም ነበር ምወደው ዛሬ ከዛም አልፎ መልካም ስራሽ በጣም እንድወድሽ እና እንዳደንቅሽ አድርጎኛል በርቺ።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት ፈጣሪ ያስቡቱን ይሙላላት
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እናቴ
እባክሸ ባንክ አሰገቢላቸዉ አባከሸ? መሲ
የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር አዋቂ ነው መስዬ ግን ገንዘቡን ምናለ በእጃቸው ባሰጫቸው ብታስገቢላቸው የኔ መልካም
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ እናት ለምን ትቸገር 😢😢😢
የኔ እናት እናት አታልቅስ. የርዳሻት ልጅ. እመቤቴ ትርዳሽ.
የኔ እናት ባለፈዉ ዘኪ አቅርቧቸዉ ነበር ኡፍ የኔ እናት
መሲ የኔናት እድሜ ከጤና ይስጥሽ ለተቸገረ ደራሽ ነሽ መዳኒያለም ይባርክሽ ስሰማሽ ድምፅሽ ደስ ይለኛል ተባረኪ
የእናት አዘን ይከብዳ እመቤቴ ማርይም በሰላም ከልጆች ጋር ታገናኝሆት እናቴ
የኔ እናት አይዞት እናት አትቸገር መሲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድመና ጠና ይስጥልን
የኔ ደርባባ አይዞት እመብርሀን አለችሎት የሰዉን ልብ የምታራራ አግኝቶ ማጣትን የመሰለ ምን ክፋ ነገር አለ !!!
ብሩ ባንክ ቢገባላቸዉ ጥሩነበር መሥየ እድሁም ገዘቡን የላከችዉ ሀልግዜ እግዚአብሔር ቤታችሁን ቤተሰባችሁን ሙሉ ደስተኛ ያድርግላችሁ😢😢😢
ኡፍፍፍፍ ማምዬ አይዞዎት ድንግል ማርያም ትጠብቆዎት የእናቶችን ስቃይ ማየት እንዴት ይከብዳል
የኔ እናት ውይይይይ እረዥም እድሜ ይስጦት መስዬ እድሜሽን ያርዝመው ሰጭዋም ተባረኪ
እማምላክ ትጠብቅዎት እማዬ የኔ እናት አይዞዎት እሺ እግዚአብሄር መልካም ነዉ የተሻለ ቀን አለ ሁሉም ለበጎ ነዉ።
ዘኪዬ የኔ ጀግና
የኔ እናት ሲያሳዝኑ መስየ መጨረሻቸውን አደራ አሳውቂን
እናት አትቸገር እናቴ አይዞት እግዚአብሔር ይርዳዎት መሲዬ አንችንም አምላክ የስጥሽ ተባረኪ እሕቴ 😘
ድንግል ማርያምን አምኖ ያፈረ የለም እማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
ሚሚዬ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናቶች ሁሌም ደስታቸውን ያሳየን ዘኪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፍሬ ይስጥህ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እናትነት መከራ ነው ልጃቸው እንዳይሠማ ጎዳና መውጣታቸውን ይሠጋሉ
ተባረኪ እንደደረስሽላቸው እመብርሀን ትድረስልሽ እህቴ በጣም ያሳዝናሉ እናት እምዬ በንደዚህ ሁኔታ ስትገኝ ልብ ይሰብራል
የኔ እነት ኡፍ የነት እባ ማየት ምንኛ የመል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት መስ ክበርልን የኔ እነት
የእኔ እናት አላህ ጤና እረጅም እድሜ ይስጦት መሲ አላህ ይደግፍሽ
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ 😭
በእውነት ለእህታችን በእጥፍ ይተካልሽ
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ አንች የብዙ ስው ድልድይ ነሽ ደግ መስራት የክፉ ቀን ስንቅ ነው
ካሁን በፊትም በዘኪ አይቻቸዋለሁ መስዬ አንቺ ምፕልካም እና ልዩ ነሽና እስካሁን እንደ አየናቸው አዛውንቶች እኩል አድርጒቸው
በእውነት ለእናት ፍቅር ያላት እህት ያረገችውን በጎነገር አየሁት እግዚአብሔር በቤትሽ ይግባ በይልን
እድሜና ጤና ይስጥሽ👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
የኔናት አይዞችሁ ለሁልም ግዜ አለው
መሲዬ ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ
እናቴ አይዞሽ ልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኘዎት!
መስየ አላህ ይስጥሽ"ውላሂ"እድሜናጤና"ይስጣሽ ለእናታችን"እናቱንየሚወድ"ላይክላይክ አድርጉ"ወላሂየክፍውን ማጥናናት"በጣም"ደስይላል"መስየ"በጦማሚና ማዳመጥሽ"ውድድንቅ"♥♥♥ሤትነሽ"ዘመንሽ ይባረክ"ዘርሽ ይበርክት"ውይ
እማ የኔናት አላህ ይድረስሎት
መሲዬ እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ፡ ያአንቺን አይነቱን አምላክ ያብዛ ፡ እማማም እድሜእና ጤና ይስጦዎት ፡ ፡
እግዚአብሔር ይጠብቆት እናቴ እምዬ እድሜ ጤና ይሥጦት እመብርሐን ትደግፎት
የአባ በዙ ልጅ ተባረኪ ! መሲዬ
መሲ እግዚአብሔር አምላክ ጤና እዲሁም እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ። እግዚአብሔር የሚወደዉን ሥራዎች እየሰራሽ ያለሽዉ!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
እንደኔ ልጃቸው ጋር ቢሔዱና ቢረዱ ጥሩ ነው
የኔ እናት እድሜ ይስጦት እመብዙሀን ትርዳዎት
እድሜና ጤና ይስጠወት እናታችን💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እናታችን♥️
የኔ እናት ልጅሽጋ በሰላም ተገናኝ
ኡፉፉፉ የኔ እናት አዛውንቶች እኮ ጎደለብን ተቸገርን አይሉም እኮ ፈጣሪ ይሁኖት
የኔ እናት እፍ ሲያሳዝኑ እመብርሀን ከልጆት ጋር በሰላም ታገናኛችሁ ብሩን ግን በባንክ ብታስገቡላቸው መልካም ነበር በጣም ፈርተዋል
የኔ እናት ስታሳዝን የኔ ከርታታ አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽን ስቀሽ ተደስተሽ የምትኖሪ ያርግሽ ያረብብ ግን ብሩን ባንክ ቤት ቢገባላት ጥሩ ነው ፈርታለች
የኔ ናት የምታምር እናት በዚሁሉ ችግር ብርጭቆ ይመስላሉ ቦረ ና የኛ አካባቢ ነው
መሲዬ እግዚአህቤርይርዳሽ የኔናት
እናቴ እኔ ልከራተትልሽ 😥😥😥😥አይ ኢናት
እናቶች ሲገላቱ ማዬት በጣም ያማል እማይዬዬ አይዞት እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ የተሻለ ቀን አለው ።
ወደልጆትጋ ብቴዱ የተሻለነው እናቴ
መሲ አንቺንም እግዚሐብኤር አብዝቶ ይባርክሽ መልካም ስራ ለምሰሩ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችው