ልጄ ሳትሞት ሞታለች ብለው አረዱኝ Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 123

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ለማደጎ መስጠት እንኩዋንም ቀረ መልሰው ጀምረው ካልሆነ ቀርቶአል ብለዋል እናቶች እንዲህ ሲአለቅሱ ማየት ያማል ።እግዚአብሔር ይርዳዎት 👏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት የሰው ልጅ ክፋት ምን አለበት መልካም ነገር ብትመኙ መቼስ የወለደ አንጀት አይደለ ተስፈኛዋ እናት እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ለመገናኘት ይርዳሽ ሲያትል የምትኖሩ ወገኖቼ ይቺን እናት ልጇን እንድታገኝ እርዷት

  • @redwannuri1578
    @redwannuri1578 2 ปีที่แล้ว +5

    እናታችን አለህ ከልጆት በሰላም የጋነኞት

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +5

    የማርታ ወንድም አልአዛር ከሞት ያስነሳው የምታምኚው አምላክ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ለልብሽ የተናገረሽ እውነቱን የገለፀልሽ የየዋህነትሽ አምላክ ይጠብቅልሽ የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰውን ማመን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ስንት ነገር ነው የሚሰማው ልጅሽን ያገናኝሽ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው !

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰው ከክፉነው ጨካኝ ለእናት እንዲ ማድረገ ጥሩ አይደለም አይዛሽ እናቴ ልጅሽ ፈጣሪ ባለችበት ይጠብቃት እመቤቴመልካም ነገረ ታሰማን

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 ปีที่แล้ว +13

    አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይርዳሽ እማማ🙏🙏🙏🙏

  • @kidsfullmovie9255
    @kidsfullmovie9255 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እህቴ ማርታ እግዚአብሄር ያገናኝሽ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝበችን
    አስረኞች ንም አላህ በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ እናታችንም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ፈረንጆች ጥሩዎቸሸ አይደሉም በዚሕ,እድሜ መስጠት,ስሕተት ነው እኔ መፍረዴ አይደለም የኛ ሰው ንጽሕ እግዚአብሔርን የሚፈራ ነው ፈረንጆቹ አንዴንዶቹ ሴጣኖች ናቸው እግዚአብሔር,የኢትዬጵያን እናቶች ይርዴቸው

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 2 ปีที่แล้ว

      ማሳደጋችዉ እራሱ ጥሩ ሰዎች እደሆኑ ያሰታዉቃሉ ወልድዉ ማሳደግ ነዉ ካደገ በሆላ ልጅን አምጭ ቢባል እኔሜ አልሰጥም ወይ ጉድ መጀመርያ ሞተዋል እያሉ ነዉ የሚሰጡት አሁን እራሱ ትልቅ ሆና ቶመጣለች እሰክዛ ዝም ማለት ነው

  • @geda630
    @geda630 2 ปีที่แล้ว +3

    እንካንም ተከለከለ ልጅ ለፈረንጃች መስጠት ። ብዙ ኢትዮጵያ ያሉ የልጆች አሳዳጊ ድርጅት. ሀብታም ሆነዋል ። ለምሳሌ አኔ ባለሁበት ሀገር እስከ ሁለት መቶ ሺ ኢውሮ ይከፍላሉ ። ይህ ሁሉ ሆኖ ልጆቹ ደግሞ ደስተኛ አይደሉም ከስንት እንድ ነው ጥሩ ደረጄ የሚደርሱት ። በጣም ያሳዝናል ይህ ድህነታችን ነው ልጅን አሳልፎ እንድንስጥ የሚያደርገን‼

  • @mimiaddisu2248
    @mimiaddisu2248 2 ปีที่แล้ว

    ውይው ማረታ እግዚሐብሔር ይርዳሸ ስንት አመት ለፋሽ 😭😭😭መ ሞትዋንና አለሞትዋን እዚህ አሜርካን ሀገር ማጣራት ይቻላል

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይርዳዎት እናቴ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +8

    ኤልያስየ እባካችሁ ዋትሳፕ ላይ መልክቴን አዳምጣችሁ መልሱልኝ? 😢😢🤲🏿

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว +2

      እስኪ እዮሃ ሚዲያም ሞክሪ አንዳቸው ካላዩ አንዳቸው ያዩ ይሆናል

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yeshumethiolove275 እሺ ውዴ 🥰🤲🏿

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይፍረድባቸው እንዴት እንደዚህ ይደረጋል ሰው በጣም ጨካኝ ሆኖአል ይገርማል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ። ይህን የምትይዉ እኮ ስላልፈለግሽ አይደለም። ግን ጭራሽ መኖር አለመኖሯን ሳታዉቂ ከምትቀሪ ብለሽ እንጂ። አንችማ ቢሆንልሽ የቀረ ሂወትሽን አብአሻት ብትኖሪ ነበር😭😭😭 አይዞሽ።

  • @bute5158
    @bute5158 2 ปีที่แล้ว +9

    የሰጡት ያረዷቸው በግል ተጠቃሚ መሆን የፈለጉ ይመስላሉ በቻላችሁ እርዷት በተለይ ሲያትል ያያት ይርዳት

    • @ethiosister2332
      @ethiosister2332 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ሲያትል ነኝ የቻልነውን ሁሉ እናደርጋለን

    • @redwannuri1578
      @redwannuri1578 2 ปีที่แล้ว +2

      ፍጣሪ የግዘችሁ

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiosister2332 ❤

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiosister2332 erdat ehite

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว +3

    የስራቸውን ይስጣቸው ፈጣሪ ድምፅ ለኔ ብቻ ነው የማይሰማኝ ወገን? ፁፉን አይቼ ነው የኮመኩት ደመሩኝ እስኪ በናታቹ ጀማሪ ነኝ ነገ ማደጌ አይቀርምና

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +2

      ውጭና ተመልሰሽ ግቢ 🙄ይሰማል

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว

      @@bosenagashu1673 ትንሽ ደቂቃ ካለፈ በኋላ ተሰምቶኛል አመሰግናለሁ በዛው ደምሪኝ እህቴ

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 2 ปีที่แล้ว +6

    አሳዛኝ እናት በ2010 የ ተረዱትን እስከ 2022 መቀበል አቅቷቸው ፍለጋ መጡ::
    እግዚአብሔር ይርዳዎት ትኑርልዎ:!!

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 2 ปีที่แล้ว

    ግን ለምን እችን እናት ምትጎዱት በስመአብ ይቀ እገናኞች ከፈረንጅ ኣይዞሽ ፈጣሪ ኣለ

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ምቀኛም ተንኮለኛም አለ ።

  • @tsehaybeyene7091
    @tsehaybeyene7091 2 ปีที่แล้ว

    I happen to have worked on a number of cases in adapted and may be in trouble or whereabout. please call please show the number again she said it so fast.

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ እናቶች ሙሉ ልጆቹን ሰጥቶ ጨርሶ የለ እንዴ?? ወይ ተአምር

  • @simegndibaba4862
    @simegndibaba4862 2 ปีที่แล้ว +1

    Is this a movie? My sister the God you believe is with you

  • @tigistsentayehu368
    @tigistsentayehu368 2 ปีที่แล้ว +3

    This is sad and confusing! I know she passed away years ago. We were in the same orphanage and I live in Seattle as well. All I know is she had a loving family, why would they fake her death? I wish she were/is alive!

    • @belayberhe1412
      @belayberhe1412 2 ปีที่แล้ว

      Try to help her

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 2 ปีที่แล้ว +2

      እና የልጅትዋን አሳዳጊ እምታውቂ ከሆነ ከናትየው ጋር አገናኛቸው እና እናትየውም እርሞን ታውጣ የናት ልብ እኮ የልጆቻቸውን ሞትም ህመምም ይረዳሉ እናትየው እንደገለፀችው ልጅትዋ በሂወት እንዳለች ነው ምን አልባት አሳዳጊዋቹ ከእናትየው ጋር እንዳትገናኝ ፈልገው ይሆናል ብዙዋች በማደጎ ሲሄዱ ፈረንጆቹ እናት እና አባታቹ እኛ ነን ብለው ሰለሚያሳድጎቸው ትክክለኛ ወላጆቻቸው ሌላ መሆናቸውን መናገር አይፍልጉም የብዙዋች ችግር ይሄ ነው በማደጎ የሄዱት ሁላ ትግስት ሰንታየው እውነት ሞታ ከሆነ እና አሳዳጊዋችዋን እምታቂ ከሆነ ከወላጅ እናትዋ ጋር አገናኛቸው እርማቸውን ያውጡ ልጅ አለኝ ብለው ለምን በተስፈ ይጠብቃሉ ሀሳቤ ገብቶሻል ተረድተሽኛል ብዬ አስባለው

    • @senaityimam142
      @senaityimam142 2 ปีที่แล้ว +2

      Are you sure Tigist Sintayehu. I know Marta before 7 years i mean after she heard zis bad news. Still she is confused pls help her to know the reality...pls pls make it fast

    • @medanehiwot7723
      @medanehiwot7723 2 ปีที่แล้ว +1

      Please if you know the truth help her to understand that her daughter died or help her to meet the parents that adopted Ledia please do what you know

    • @sababelay9868
      @sababelay9868 2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you for sharing. However, her mom thinks she is alive despite the death certificate. She does not trust the people who told her. I wish if you can contact the journalist or the mother directly will give her closure. Thank you.

  • @Lየልጇናፋቂ
    @Lየልጇናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህያስገኝልሽያረብ

  • @rigbbee8881
    @rigbbee8881 2 ปีที่แล้ว +4

    poor lady.. I tried to do some search and unfortunately, her daughter did pass away back in 2010. Ethio info media can search the name jalidia burton on fb.. and under her Friends list look for anyone with last name burton( for her adoptive family) and May be get In touch with them so this mom can get closure.

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭please Call to ethio info !!poor mother!!

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 2 ปีที่แล้ว

      እና ሞታለች ማለት ነዉ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว

      @@iloveethiopia6348 awo enat 2010 new ymotechew

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 2 ปีที่แล้ว

      @@mercymercy9309 ዉይ ሰታሳዝን እናትይዋ አላመነች ማለት ነዉ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว

      @@iloveethiopia6348 ይመስለኛል ግን Ethio info በዚ ላይ ቢሰሩ ጥሩ ነበር ።ትንሽ እንኳን ብናግዛት ብናፅናናት

  • @luwam8104
    @luwam8104 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ኮመንታተሮች ተረጋጉ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እመአምለክ ትረዳሻለች።።

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว +1

    EGZABHER YERDASHE .

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 ปีที่แล้ว

    በእየሱስ ስም አምላኬ እረ የስው ዳፒሎሶች እንዴት እንደበዙ ምን አይነት ጉድ ምን አይነት ሰዎች ናቸው አቤት አምላክ አቤት አምላኬ ለእኛ ሕዝብ ይህንን ክፋት አይተህ የምትምረን የምትታገስ አቤት

  • @zeenbzeenb3906
    @zeenbzeenb3906 2 ปีที่แล้ว +1

    መጀመረያውንም መስጠት አነበረብሽም አንቺ እንደተቸገርሽ ልጅሽንም አጠገብሽ ተቸግራ ማደግ ነበረባት በአሁን ሳት በሂወት ብትኖርም በጣም ነው ምታዝንብሽ ለምን የሚል ጥያቄ ሁሌ ጭቅላትዋ ላይ ይኖራል

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 2 ปีที่แล้ว

      ሥትሠጥም በአግባቡ ተፈራርማ አልሠጠቻትም

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      Irresponsible mother

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx 2 ปีที่แล้ว +1

      እውቀት የሌላቸው እናቶች አሉ . እናትየዋ አስተሳሰቦ ተምራ አልፎላት እንድትኖር ነው ሀሳቦ . ለክፋት አይደለም . እግዚአብሔር ከልጆት ጋር ያገናኝዎ .

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም እናቶች ይሰጣሉ ከዛ ልጅን ማለት እር ይክብዳል እራሱ ልጁ ብትፋልግ ጥሩ ነዉ ያሳደጉትሰ ሎጃችን በለዉ ስት ደክመዉ አሳድገዉ ያ ሁሉ መክራ ካለፋ በሆላ ለመሰጠት ይክበዳል በምንም መክራ ዉሰጥ ቢሆኑም ማሳደግ ነዉ አለቀ እኔ ባደኩበት ቦታ ብዙ ቤተሰብ እናታችዉ የሉም ተበለዉ ልጆቻቸውን ይሰጣሉ ግን ተቸግርዉ አደለም

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይርዳሽ እናት

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +6

    እሚገርመኝ ነገር እሚያመኝ ነገር እግር አንስቶ እየወለዱ ልጅን መሸጥ ምን አፀያፊ ነገር ነው እራስን ማሳደግ መሞከር ነው ሌላው በጣም እሚያሳዝነው ሆነ ብለእ ድርጅት እየከፈቱ የወገናቸውን ልጅ መሸጥ በገንዘብ በጣም እሚያደማ ምነው ሌላ ዜጋ ይወልዳል ልጁን ግን አይሸጥም ወገንም በድርጅት እየተደራጁ የወገኖቻቸውን ልጆች በገንዘብ አይሸጡም ምንድነው ኢትዮጵያ? ጭካኔው ዱሮም ነው የነበረው አሁን ቴክኖሎጂ ጉድ እያወጣ ነው::: በሰው ልጅ ደም መክበር ያሳዝናል በጣም አሁንም የእኔ ምክር ስራ ስሩ ተለወጡ እደጉ እንጂ ልጁ ይደርሳል ዝም ብላችሁ በየመንገዱ እየተኛችሁ ልጅ መጣል ላሳዳግት መስጠት ልመና ምን ማለት ነው::; እግዚአብሔርም ለዚህ ነው አልለመን ያለን በጣም ሀጥያተኞች ነን!! አስረግጬ ነው እምነግራችሁ:: እናንተ ድርጅት እያቅዋቅዋማችሁ የሰውን ልጅ እምትሸጡ ተቆጠቡ በህፃናት ህይወት በእናት እንባ አትክበሩ ኢትዮጵያውያ ምን ጠፍቶ ሰራተኛ ነው የጠፋው!!! ህዝቡ መስራት እይፉልግም ወጣቱ ፀጉሩን እያድበለበለ በአብዋራ የጠገበ ነጠላ ጫማ በዛ በመቁሊያ እግሩ ጥባብ ሱሬ ለብሶ ለሌብነት መዘጋጀት:: ይቅር ይበላችሁ:::

    • @sademas
      @sademas 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረዱ :ይላል ና ባንፈርድባት መልካመ ነዉ። FYI Ethiopia is not the only country that do ADOPTION most 3rd world countries are/ were participating in adoption too.
      Currently Prime Minister Dr. Abey Ahmed ban or canceled the addition process. This is a horrible story 😢.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      @@sademas not correct it's not Abiy that canceled it but Meles. As for judging well everyone is judged on this earth in everything we do. Passing your exam is judged against the knowledge, interview for a job is judged, crossing the road we judge the safety, etc. This are all irresponsible parents having kids like rats everywhere not taking full responsibility to raise them instead they are happy to sell them for a token to mainly whites. Shameless society.

    • @sademas
      @sademas 2 ปีที่แล้ว +1

      @@werqzeleke2815 who are we to judge her? I think you are talking about different judgment. By thr way we both are wrong, PM Hailemariam Desalegn is the one who stopped the adoption.

  • @eyob307
    @eyob307 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ትስጣላችው እደገነ ልህያ ምንጉድ ነው

    • @familypromotion9552
      @familypromotion9552 2 ปีที่แล้ว

      አይባልም

    • @eyob307
      @eyob307 2 ปีที่แล้ว +2

      @@familypromotion9552 ምን አይባልም በችግር ምክንያት ሊሆን ይችላል የሚስጣት ግን ልጅቹ ላይ ተፅኑ ያመጣል

    • @rahelnegeri3928
      @rahelnegeri3928 2 ปีที่แล้ว +1

      Mikir leeching Kelly new

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      Eyeshetu NW yemichemalequt. Eyefelefelu endechachut.

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 2 ปีที่แล้ว +1

    Ena Seattle wa Nawe Yemenorew BeNatachuu Yemetedate Neger kaleeeee??? Enateneee!

  • @shewachekol7390
    @shewachekol7390 2 ปีที่แล้ว

    Slame wedocaye yeona yemesama demte ala

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 ปีที่แล้ว

    Esky ademchew antem enda edlk athone

  • @harikabulut2027
    @harikabulut2027 2 ปีที่แล้ว

    İnhsheallah Allah yanurelesh yareb edlebesh yaderegew eza yalachu sewoch erdoachew

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልያስ ሰላም ነው? የተረሳሳ የሚገናኝበት ዛሬ ደግሞ የሞተ ሊነሳ ነው። ታሪካዊ ሚድያ !!!

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว +1

    Bottom line is irresponsible parent.

    • @Lula2090
      @Lula2090 2 ปีที่แล้ว

      Also they complained as hero no shame

  • @eman6877
    @eman6877 2 ปีที่แล้ว +3

    Endet new liji yemiyakil ende eka ansitew misetew yigerimal

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      She sold her own child in the past Ethiopians used to sell humans to the Arab and India world today they do it willingly.

  • @mikyas666
    @mikyas666 2 ปีที่แล้ว +1

    I know her she passed away

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 2 ปีที่แล้ว +1

      ብዙ ሰዋች ኮመንት ላይ ሞታለች ይላሉ እናንተ በማደጎ የወሰዶትን ፈርንጆች እምታቁ ከሆነ ለሰማይ ቤታቹ ይሆናችዋል አገናኝዋቸው እናትየው ልጅትዋ በሂወት እንዳለች ብቻ ነው ሚፈልጉት እባካቹ እርድዋቸው

    • @senaityimam142
      @senaityimam142 2 ปีที่แล้ว

      Pls contact her

    • @sababelay9868
      @sababelay9868 2 ปีที่แล้ว

      Please contact her mom or journalist . If u know her adaptive family, please let them know

  • @birhantube5182
    @birhantube5182 2 ปีที่แล้ว

    Ye ethio info Silke emtawku kalachehu negergn ebakachehu

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 2 ปีที่แล้ว

    Eni endemimeslg Ethiopianoch welunm sayhon Abzhagawch lejochachwen lelila asalfew yemisetut chgerowachw sayhone letkem yemeslgaln

  • @tijitiji1249
    @tijitiji1249 2 ปีที่แล้ว +1

    Setitu lja teftabat new enante gn tkebatralachu

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว

    Eguzabhar amlak yrdashe enat

  • @analemdemissi9170
    @analemdemissi9170 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ እንደ ተሰረቀች ነው የሚቆጠር ወንጀል ነው እናት ሳትፈቅድ እቃ ነው እንዴ ሰው?🙄🙄🙄

    • @sademas
      @sademas 2 ปีที่แล้ว +2

      What do you mean? She gave her child for adoption, no one stole her daughter.

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 2 ปีที่แล้ว

      @@sademas ሳትፈረም ?
      እንዴት ያለ ፍርድ ቤት

    • @sademas
      @sademas 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰፊናስ based on the story she (mom) wanted to give up her daughter for adoption so her child can leave a better life. She was aware of the situation. NOBODY stole her child. She never mention any thing about it. The mom knows and was will to give her child. She is not a victim.

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 2 ปีที่แล้ว

      @@sademas ኣንተ ነህ እንዴ ???

  • @halimehalime9141
    @halimehalime9141 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetteklemengesha9164
    @genetteklemengesha9164 2 ปีที่แล้ว

    Mndnewgn gudefcha blo neger. Ahtsanat gebeyaw??? Mnm bichenkm enat iatchknm. Enakachu Ethiopiawyan ehann lmd bkom trunew. Betam yasaznal.

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopia west eco gudifecha tekelkeluwal enzh yekoyou nachw neger gen lemen endestum atgabi melse yelachwemn mewlede becha berke adergut eko yasasenal

  • @lensatuma3438
    @lensatuma3438 2 ปีที่แล้ว

    Ferawu

  • @vhjkvvcb
    @vhjkvvcb 2 ปีที่แล้ว

    Ayzoshi e/r yakali enfelgatalen

  • @saron20
    @saron20 2 ปีที่แล้ว

    balefew enatna lj beslk awrtew dna enaregalen ergtegna lemehon blew neber ena and wer molako wtetu alderesem begugut eyetebeku new kemr

  • @nebyat
    @nebyat 2 ปีที่แล้ว

    Yemiamelkut amelak yerdachu.

  • @tijitiji1249
    @tijitiji1249 2 ปีที่แล้ว +1

    E/r yrdash

    • @traaaaavhayene3555
      @traaaaavhayene3555 2 ปีที่แล้ว +2

      ወገኖች ስመ እግዚአብሔር በመህፃረ ቃል ባትፅፉ መልካም ነው

    • @asisalemu1415
      @asisalemu1415 2 ปีที่แล้ว

      @@traaaaavhayene3555 ትክክል ነሽ ውዴ ማስተዋል ይስጠን

  • @mantegboshsiyum9111
    @mantegboshsiyum9111 2 ปีที่แล้ว

    Y to

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ልጅሽ አልሞተችም በእየሱስስም ትመጣለች

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว +1

      How do you know? Or are you part of the deal?

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 2 ปีที่แล้ว

      በአማርኛ ይተርጎምልኝ

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 2 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው አልገባኝም

  • @samijhon8047
    @samijhon8047 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰትየዋ ይዳ ትረዳኛለች ብላ ነው የላከቻት ነገር ግን ልጆን እባሲ ሰትገባ እያየች ዝም ብላ ነው ሰትየዋ ጨካኝ ናት ግምት ጋላ ወልዳ ትጥላለች

    • @neimasani5818
      @neimasani5818 2 ปีที่แล้ว +7

      Anchi dadeb enatesh lagerdena areb hager yelakechesh endatrejat aydelem End?

    • @hillinagirma1422
      @hillinagirma1422 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደፋር ነህ:: አይቸግርህ ።

    • @rahelnegeri3928
      @rahelnegeri3928 2 ปีที่แล้ว +2

      Balege neh. Geta madtewal yistih

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +5

      Balege gala yesew lij seyasadig enji lij seset aytawokim.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      @@nejatali7088 yihew sheta taleqsalech. Most of this parents come from oromia, Amhara and debug kilil , so yes oromo also are sells his children to ferenj.

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁና አንድ ነገር ላስቸግራችሁ በአላህ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ አከፍሉበትም

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 2 ปีที่แล้ว

      በኣላህ ኣትበሉ ሰው ኣታስገዱዱ እንዴ