ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የብስሩ አቀራረብ የሚመቸው like 👍👍
እኛ ሀገር ያልሰማነዉ እንጂ ያልተደረገ የለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢 ሀገራችን በዝሙት በመተት በስርቆት በማጭበርበር እዉቅና የተጠናወታት ሀገር😢
ፈጣሪየ ክፋት የሌለበት የእረፋት እንጀራ ስጠን
Amen Amen Amen 🙏🙏❤
7፦፻?፥፤@@sarahmisharef606
አሜን አሜን አሜን 🙏
Amen
I love bisrat gemechu ,you are a great lady.
Me to I like her too
Me too ❤❤❤❤❤
Me like too
Me too❤❤
ብስራት የምታቀርቢው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ የሆነ እጅግ መካሪ ነው አገራችን በጣም አስፈሪ ሆኖል ብስራት እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅሽ
ምን አይነት ታጋሽ ባል ነው ይባርክ የሚችለውን ሁሉ አድርጓል አልፈርድበትም
ይህማ በሸታ ነው 😢 ባሎን ሳላደንቅ አላልፍም ❤ የእውነት አሁንማ ይሄ ፕሮግራም ሱሴ እየሆነ መጣ 😍❤
ዛሬ የተሻለ አቀራረብ ነው ያ የሚረብሽ ድምፅ ቀንሷል እናመሰግናለን
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት
ሁሉም ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ በጣም ጓበዝ በርቺ
ብስሬ በናትሽ ለአንድ ቀን አንቺ ጋር ልስራ በነጻ የምር አስደምምሻለሁ ።
You are too good for youtube. Brilliant sister👍👍👍
ብስራትዬ አቀራረብሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ❤
አመሰግናለሁ ለኔ መልክት የተላከ ነዉ የመሰልኝ ከክፉ ይጠብቅሽ ❤
ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣቹው ቤተስብ የፈጣሪ ስላም ይብዛላቹው እስት ላይክ አረጉኝ😍😍
ብስራት ሁሉን ፕሮግራም አንቺ ተርኪልን 🙏🏼
ብስርዬ በጣም ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ የምዉድሽ ❤❤❤
ሰላም አስራትዬ የኔ ቆንቾ ተባረክ ፈጠሪ ከአንች ጋር ይሁንልሽ
Sewdesh eko bisru ❤❤❤
አቀራረብሽ፡ግን፡አንደኛ
ጎበዝ ነሽ❤
I love bisirat❤❤
ኡካኔ ደና መጣችሁ ጠሩ ሰራ ነው በርት plz አውነን ሰሩአህት በስርዓት ❤❤ ጀግናዬ ነሽ ባረች
ወደ እኮ አይደለም የመጥፉ መንፈስ ስራ ነው እግዚአብሔር ያንሳለት ሰው ምንም ሳይጉልበት እንዴት እንደዚህ።
እናመሰግናለን በስሬ❤
እናመሰግናለን❤🎉❤🎉
ምናለ እንደ ረቂቅ አይነት ባል ፈጣሪ ቢሰጠኝ
ሌባ ነሽ??
Bisrat betam gobez nesh berchi
ብስራት እኔ በአንቺ ፕሮግራም ሁል ጊዜ እረካለሁና ስላሴዎች በደስታ ኑሪልን አይዞሺ ስላሴዎቸ ይጠብቁሻልና በርቺልን እህታቺን :: አትጠራጠሪ
በጣም ይገርማል ሰውዬው ግን ያሳዝናል ይህን ያህል ታግሶ፣መኖሩ ምንአይነት ቢሆን ነው ከስርቆቷ እንክብካቤዋ
አላህ ይጠብቅልን እህት
akerarebish betam dess yilal programishim asitemari new berchi
ይህ ክፉ መንፈስ በሽታ ነው
Betam tiru timirit new yemitisechew geta yibarikch ligin yahil mesirek betam difirt new
ብሰሬ የሚገርም ነው ለማመን ይከብዳል
ለምን ጉዲፈቻ መውሰድ አልሞከረችም አቅሙ ነበራት የአይምሮ ጤና ችግር አለባት
ስወድሽ እኮ❤
ay tama nw btw beselamwa adelem
ይሄ እኮ የመናፍስት ስራ ነው ።ትዳራቸው እንዲፈርስ ይፈልግ ሰው የስርቆት መንፈስ ላከባት የቀናባት ሰው በፆም በፀሎት ፀበል ብል አድርጎ ያጠፋው ነበር ምን ያለጋል ሰይጣን ተሳክቶለት ትዳር በተነ ያልገባው ትውልድ
Awo
ጥሩ ልብ-ወለድ ነው።
❤🎉እንዲአይነት ታጋሽ በጣም ጎበዝ ነዉ 😊ከእንዲ አይነት😊😊በሸታአምላክ ይጠቦቅ
ምን አይነት ሴት ናት በህጋዊ መንገድ ወስዳ ማሳደግ ምትችልበት መንገድ አያለ ከዚህ በፊት የሰራችው ግፍ ነው የጋረደባት
ህፃኗ ስታምር ኡፍ ፈጣሪ ያሳድጋት❤❤❤❤
Ewnet anchi becha akrebi ❤
Wowwww bqatsh Bsrat betam newe yemwedsh❤(jag älskar dig kram)
ስወድሽ
ፈጣሬዬ እንዴ እምትገርም ናት ጤንነት አይደለም ይሄ እክምና ያሰፈልጋታል
ባልብቻአደለም ባልም አባተም ወድምም ነወ ያጣቺወ
ሌላ ወንድ ቢሆን በሠረቀች ቁጥር ይቅርታ አይጠይቅም እሶ ሠርቃ እሡ ይቅርታ ይጠይቃል እሚገርም ባል ነበር
Selam lezih programme azegagoch egig ameseginalehu. Beteleyi le bisirat gemechu.❤
I never heard like that
በጌታ ስም ዘግናኝ የሆነ በሽታ ነው ያለባት በየኤደችበት ስርቆት የጭካኔዋ ልጅን ከናት መለየት ያማል ሰውን ማመን ከባድ ነው በጣም ፈጣሪ ማስተዋልና ጥበብን ይስጠን እንጂ ስንቱን ጠርጥረን ሳናምን እንኖራለን? 😔😔😔😔 ባል ግን መልካምነቱን ፈጣሪ ያብዛለት
ይሔ እኮ በሽታ ነው ፈረንጆቹ ክሊፕቶማንያ ይሉታል በጣም ብዙ ታዋቂ ሰዎች ተጠቂ ናቸው ዩ ቲዩብ ላይ "kliptomania adicted famous persons"ብላችሁ ማየት ትችላላችሁ
ከሀገሬ በተሰረቀ ገንዘብ በዚህ በኒዉዮርክ አሜሪ የሚያደርጉትን አይተናል እያየንም ነዉና ዓምላኬ ይጠብቅሺ እህታቺን ::
ይህ የቡዳ መንፈስ ወይንም የመተት ስራ ነው በዚህ አይነት ህመም የሚጠቁ ወገኖቻችን(ወደ እግዚአብሔር ቢቀርቡ ፀበል ቢፀበሉ ...ከዚህ በሽታ መፈወስ ይቻላል በተረፈ መምህር ተስፋዬ አበራ( ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ) የሚል የዩቲቭ ቻላል ይከታተሉ ግብዥየ ነው
Tikikl
Selam bisratye
Bisrat gemechu ❤❤❤❤❤❤
ማዘን እኮ ለሴትየዋ ነው ይህቺ ሴት እኮ እንደተባለው የሌብነት መንፈስ ተጠናዎቷት ቁሳቁሶችን ብትሰርቅም ሕፃኗን እኮ የሰረቀችው ልጅም ስሌላትነ ነው ይህችን ሕፃን እኮ በእንክብካቤ የያዘቻት ልትጎዳት ሳይኾን ወዳት ነው በእርግጥ ልክናት ያለእናቱ ፈቃድ ይህን ማድረጓ ባልልም በሕፃኗ ጉዳይ ግን ውስጤ አዝኖላታል።በተረፈ ሌባ ስለታሰረ ወይም ባልየው እንደፈታት አንዱ አንዱን በመፍታት ሌብነቱን አይተውም።ከከርቸሌም ቅጣት ጨርሶ ወጥቶ ያው ሌባ ነው እና ቢጸለይላቸው ነው መንፈሱ የሚመታው።ለምሣሌ መልካም ወጣት ቢገቡ ጥሩ ነው እላለሁ።
አውቃ ነው ለገቢ ነው አውነት አደለም ሁሉም ፍልስፍና ነው አትመኑ
በጣም ትግስተኛ ሰው ነው ።
ተመስገን ፈጣሪ እንኳን የሰው ሂወት አልጠፉም 🙏🇪🇷
That's why I like Eritreans they don't want anyone's life passed away they like peace ✌️ Hard working people
በበበጣም ታሳዝናለች የምሰርቀዋ ሴት ለምን በጤና አይደለም
ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ ሚያሰርቃት እኮመንፈሱ ነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሙ ዉዶቼ ይሄየሰዉኛባህሪ አይደደለም ባባልዬወ ሚደነቅ ነዉ በስማም ይሄ ሁሑ አመትመቻሉ
Ewnet new
የረቂቅ ታሪክ የሚመስል አለች እኛ ስፍር ልጅ አትስርቅም እጂ የማስርቀው የለም
ፀበል ውሰዷት እስኪ
@@hallemedia4469 ወስዶዋታል ምንም ለውጥ የለም ባለ ትድር ናት ጥሩ ይኖራሉ ግን ሌባ
አይፈታትም እዝግኦ አያድርስ
አያድርስ ነው ከኛ አገር እንዲህ አይነት ጭካኔ ይኖራል ብየ አስቤ አላውቅም በጣም የሚገርም ነው በተለይ ሕፃን ልጅ ላይ በጣም ጭካኔ ነው
He shoud go to.police imedietely he dont have to tell her
የፈጠራ ታሪክ ባይሆን አሪፍ ነበር 😄
ረቂቅ ጤኔኛ አደለችም😢😢😢😢
የዘሬው ዳግሞ በጣም የሚያሰዚን ነው ሰውዮ የሰነልቦና ሃኪም ጋር ብወስዳት ጥሩ ነው በህይወታችን ቺላ የሚንላቸዉ ነገሮች የቡኋላ ቡኋላ ዋጋ የሲካፍሉናል
ወይ ጉድ በዚህ የሙጨረሻ ቀን ጓና ብዙ እናያለን እንደቃሉ
ባልዮው ግን ምርጥ ባል ነው
Ye lebnet menfes meskin tasaznalech😢😢😢😢😢😢😢
I feel sorry for her husband
እኔ ነብስ ይማር እናቴን ለማስቲካ ከጓደኞቼ ላለማነስ ከናቴ አንድ ብር ባነሳ የተመታሁትን አድጌ አረሳውም 😂😂😂
የመጨረሻ ልጄ ከት/ቤቱ ጥቃቅን ነገሮችን ይመጣ ነበር። እቆጣዉ፣ አመታዉና የሰዉ እቃ የሚወስድ ሌባ ነዉ እለዉ ሰለነበር። አንድ ቀን አቤ ሌባ ምን ይስላል አለኘ። ሌባ አንተንና እኔን የመስላል አልኩት። ከዚያ ወዲህ አቆመ። እንዴት ያለ ጨዋ ወጥቶት አሁን 30 ዓመት አልፎታል።
ወረቀት እየሸጠች በረንዳ እየኖረች ለምን ወለደች!? 😂
She should contact the police
ባልተዊየ ግን ታጋሽና አስተዋይ ለባም ሰው ነው
አትፍረጂ ቡዙ ድሀ አለ ቁጭ ብሎ ልጁን መጠበቅ የማይችለል ምክንያቱም ያገኙትን ስራ መስራት አለባቸው ልጆቻቸውን ለመመገብ
በሽታ ነው ይሄ
Echin comment yemitanebu hulu balachiwubet selam, tena,feker yibzalachiw kifu ayinkachew, yeseyixan hasab ke ayimirowachin yiweged, balenibet hayimanot tsenten yemintega ina lesewoch misale yadirgen, tseliyu, sew wodo aydelem seyixan new wede kifu neger yemimeraw, ye hulu meftihe tselot😢
my X has this issue, he always steal money, laptop, etc...also cheating, from our home, my lord ! i lost a lot by living with this guy.
የአእምሮ ችግር አለባት
Why he devors her
😢
Fetari yemarat! Weda ayedelchem hekemna yasefelgatal.
በስመአም
የተማረ ሁሉ እንደ ትምህርቱ ቢሰራና ምያስብ የት በደረስን ነበር። ምድረ ምሁር ደነዝ ነፍ ነው። ይህ ምህር ያልሽው ባል ተብየው ሌባ መናጢ ሴት በጥፊ ምታጮለው 15 አመት ይቺጋ እንዴት ኖረ? ደነዝ ባይሆን ስለዚህ ምሁር ምናምን ማለት ቀረ ብልጣብልጥ ማለት ነው ገላጩ
ቶሎ መፍታት ነበረበት። በእርግጥ ስርቆት የአእምሮ ህመም ውጤትም ነው
ከሜረመን ነበሪሽ በሰቱ
😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔
I ma sory eyyuumaatui amanamam ???
ኤትዮጵያ እና ለብነት መቸ ይላቀቃል
በገመድ አንቆ ማስገደል ነዉ እቺን
የዚቹስ ከፋ
ወይ ጣጣ
ጥፍርሽን ትንሽ ቀንሺው
ENKUWA. ENBAWA. TABSELAT. REQIQNM. EGZABHER. YFEWUSAT.
Thiss sickness
የአድማጭን አስተያየት የማታነ ቡ ከሆነ arrogant ያስብላችኋል ። ብዙ አስተያየት ከስር ያለውን ሙዚቃ አጥፋት ።
Tarikun er ater adergieu
Sorry you jumping the stolen baby then what hapen
❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂😂😂
የብስሩ አቀራረብ የሚመቸው like 👍👍
እኛ ሀገር ያልሰማነዉ እንጂ ያልተደረገ የለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢 ሀገራችን በዝሙት በመተት በስርቆት በማጭበርበር እዉቅና የተጠናወታት ሀገር😢
ፈጣሪየ ክፋት የሌለበት የእረፋት እንጀራ ስጠን
Amen Amen Amen 🙏🙏❤
7፦
፻?፥፤@@sarahmisharef606
አሜን አሜን አሜን 🙏
Amen
I love bisrat gemechu ,you are a great lady.
Me to I like her too
Me too ❤❤❤❤❤
Me like too
Me too❤❤
ብስራት የምታቀርቢው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ የሆነ እጅግ መካሪ ነው አገራችን በጣም አስፈሪ ሆኖል ብስራት እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅሽ
ምን አይነት ታጋሽ ባል ነው ይባርክ የሚችለውን ሁሉ አድርጓል አልፈርድበትም
ይህማ በሸታ ነው 😢 ባሎን ሳላደንቅ አላልፍም ❤ የእውነት አሁንማ ይሄ ፕሮግራም ሱሴ እየሆነ መጣ 😍❤
ዛሬ የተሻለ አቀራረብ ነው ያ የሚረብሽ ድምፅ ቀንሷል እናመሰግናለን
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት
ሁሉም ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ በጣም ጓበዝ በርቺ
ብስሬ በናትሽ ለአንድ ቀን አንቺ ጋር ልስራ በነጻ የምር አስደምምሻለሁ ።
You are too good for youtube. Brilliant sister👍👍👍
ብስራትዬ አቀራረብሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ❤
አመሰግናለሁ ለኔ መልክት የተላከ ነዉ የመሰልኝ ከክፉ ይጠብቅሽ ❤
ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣቹው ቤተስብ የፈጣሪ ስላም ይብዛላቹው እስት ላይክ አረጉኝ😍😍
ብስራት ሁሉን ፕሮግራም አንቺ ተርኪልን 🙏🏼
ብስርዬ በጣም ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ የምዉድሽ ❤❤❤
ሰላም አስራትዬ የኔ ቆንቾ ተባረክ ፈጠሪ ከአንች ጋር ይሁንልሽ
Sewdesh eko bisru ❤❤❤
አቀራረብሽ፡ግን፡አንደኛ
ጎበዝ ነሽ❤
I love bisirat❤❤
ኡካኔ ደና መጣችሁ ጠሩ ሰራ ነው በርት plz አውነን ሰሩ
አህት በስርዓት ❤❤ ጀግናዬ ነሽ ባረች
ወደ እኮ አይደለም የመጥፉ መንፈስ ስራ ነው እግዚአብሔር ያንሳለት ሰው ምንም ሳይጉልበት እንዴት እንደዚህ።
እናመሰግናለን በስሬ❤
እናመሰግናለን❤🎉❤🎉
ምናለ እንደ ረቂቅ አይነት ባል ፈጣሪ ቢሰጠኝ
ሌባ ነሽ??
Bisrat betam gobez nesh berchi
ብስራት እኔ በአንቺ ፕሮግራም ሁል ጊዜ እረካለሁና ስላሴዎች በደስታ ኑሪልን አይዞሺ ስላሴዎቸ ይጠብቁሻልና በርቺልን እህታቺን :: አትጠራጠሪ
በጣም ይገርማል ሰውዬው ግን ያሳዝናል ይህን ያህል ታግሶ፣መኖሩ ምንአይነት ቢሆን ነው ከስርቆቷ እንክብካቤዋ
አላህ ይጠብቅልን እህት
akerarebish betam dess yilal programishim asitemari new berchi
ይህ ክፉ መንፈስ በሽታ ነው
Betam tiru timirit new yemitisechew geta yibarikch ligin yahil mesirek betam difirt new
ብሰሬ የሚገርም ነው ለማመን ይከብዳል
ለምን ጉዲፈቻ መውሰድ አልሞከረችም አቅሙ ነበራት የአይምሮ ጤና ችግር አለባት
ስወድሽ እኮ❤
ay tama nw btw beselamwa adelem
ይሄ እኮ የመናፍስት ስራ ነው ።ትዳራቸው እንዲፈርስ ይፈልግ ሰው የስርቆት መንፈስ ላከባት የቀናባት ሰው በፆም በፀሎት ፀበል ብል አድርጎ ያጠፋው ነበር ምን ያለጋል ሰይጣን ተሳክቶለት ትዳር በተነ ያልገባው ትውልድ
Awo
ጥሩ ልብ-ወለድ ነው።
❤🎉እንዲአይነት ታጋሽ በጣም ጎበዝ ነዉ 😊ከእንዲ አይነት😊😊በሸታአምላክ ይጠቦቅ
ምን አይነት ሴት ናት በህጋዊ መንገድ ወስዳ ማሳደግ ምትችልበት መንገድ አያለ ከዚህ በፊት የሰራችው ግፍ ነው የጋረደባት
ህፃኗ ስታምር ኡፍ ፈጣሪ ያሳድጋት❤❤❤❤
Ewnet anchi becha akrebi ❤
Wowwww bqatsh Bsrat betam newe yemwedsh❤(jag älskar dig kram)
ስወድሽ
ፈጣሬዬ እንዴ እምትገርም ናት ጤንነት አይደለም ይሄ እክምና ያሰፈልጋታል
ባልብቻአደለም ባልም አባተም ወድምም ነወ ያጣቺወ
ሌላ ወንድ ቢሆን በሠረቀች ቁጥር ይቅርታ አይጠይቅም እሶ ሠርቃ እሡ ይቅርታ ይጠይቃል እሚገርም ባል ነበር
Selam lezih programme azegagoch egig ameseginalehu. Beteleyi le bisirat gemechu.❤
I never heard like that
በጌታ ስም ዘግናኝ የሆነ በሽታ ነው ያለባት በየኤደችበት ስርቆት የጭካኔዋ ልጅን ከናት መለየት ያማል ሰውን ማመን ከባድ ነው በጣም ፈጣሪ ማስተዋልና ጥበብን ይስጠን እንጂ ስንቱን ጠርጥረን ሳናምን እንኖራለን? 😔😔😔😔 ባል ግን መልካምነቱን ፈጣሪ ያብዛለት
ይሔ እኮ በሽታ ነው ፈረንጆቹ ክሊፕቶማንያ ይሉታል በጣም ብዙ ታዋቂ ሰዎች ተጠቂ ናቸው ዩ ቲዩብ ላይ "kliptomania adicted famous persons"ብላችሁ ማየት ትችላላችሁ
ከሀገሬ በተሰረቀ ገንዘብ በዚህ በኒዉዮርክ አሜሪ የሚያደርጉትን አይተናል እያየንም ነዉና ዓምላኬ ይጠብቅሺ እህታቺን ::
ይህ የቡዳ መንፈስ ወይንም የመተት ስራ ነው በዚህ አይነት ህመም የሚጠቁ ወገኖቻችን(ወደ እግዚአብሔር ቢቀርቡ ፀበል ቢፀበሉ ...ከዚህ በሽታ መፈወስ ይቻላል
በተረፈ መምህር ተስፋዬ አበራ( ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ) የሚል የዩቲቭ ቻላል ይከታተሉ ግብዥየ ነው
Tikikl
Selam bisratye
Bisrat gemechu ❤❤❤❤❤❤
ማዘን እኮ ለሴትየዋ ነው ይህቺ ሴት እኮ እንደተባለው የሌብነት መንፈስ ተጠናዎቷት ቁሳቁሶችን ብትሰርቅም ሕፃኗን እኮ የሰረቀችው ልጅም ስሌላትነ ነው ይህችን ሕፃን እኮ በእንክብካቤ የያዘቻት ልትጎዳት ሳይኾን ወዳት ነው በእርግጥ ልክናት ያለእናቱ ፈቃድ ይህን ማድረጓ ባልልም በሕፃኗ ጉዳይ ግን ውስጤ አዝኖላታል።በተረፈ ሌባ ስለታሰረ ወይም ባልየው እንደፈታት አንዱ አንዱን በመፍታት ሌብነቱን አይተውም።ከከርቸሌም ቅጣት ጨርሶ ወጥቶ ያው ሌባ ነው እና ቢጸለይላቸው ነው መንፈሱ የሚመታው።ለምሣሌ መልካም ወጣት ቢገቡ ጥሩ ነው እላለሁ።
አውቃ ነው ለገቢ ነው አውነት አደለም ሁሉም ፍልስፍና ነው አትመኑ
በጣም ትግስተኛ ሰው ነው ።
ተመስገን ፈጣሪ እንኳን የሰው ሂወት አልጠፉም 🙏🇪🇷
That's why I like Eritreans they don't want anyone's life passed away they like peace ✌️ Hard working people
በበበጣም ታሳዝናለች የምሰርቀዋ ሴት ለምን በጤና አይደለም
ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ ሚያሰርቃት እኮመንፈሱ ነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሙ ዉዶቼ ይሄየሰዉኛባህሪ አይደደለም ባባልዬወ ሚደነቅ ነዉ በስማም ይሄ ሁሑ አመትመቻሉ
Ewnet new
የረቂቅ ታሪክ የሚመስል አለች እኛ ስፍር ልጅ አትስርቅም እጂ የማስርቀው የለም
ፀበል ውሰዷት እስኪ
@@hallemedia4469 ወስዶዋታል ምንም ለውጥ የለም ባለ ትድር ናት ጥሩ ይኖራሉ ግን ሌባ
አይፈታትም እዝግኦ አያድርስ
አያድርስ ነው ከኛ አገር እንዲህ አይነት ጭካኔ ይኖራል ብየ አስቤ አላውቅም በጣም የሚገርም ነው በተለይ ሕፃን ልጅ ላይ በጣም ጭካኔ ነው
He shoud go to.police imedietely he dont have to tell her
የፈጠራ ታሪክ ባይሆን አሪፍ ነበር 😄
ረቂቅ ጤኔኛ አደለችም😢😢😢😢
የዘሬው ዳግሞ በጣም የሚያሰዚን ነው
ሰውዮ የሰነልቦና ሃኪም ጋር ብወስዳት ጥሩ ነው በህይወታችን ቺላ የሚንላቸዉ ነገሮች የቡኋላ ቡኋላ ዋጋ የሲካፍሉናል
ወይ ጉድ በዚህ የሙጨረሻ ቀን ጓና ብዙ እናያለን እንደቃሉ
ባልዮው ግን ምርጥ ባል ነው
Ye lebnet menfes meskin tasaznalech😢😢😢😢😢😢😢
I feel sorry for her husband
እኔ ነብስ ይማር እናቴን ለማስቲካ ከጓደኞቼ ላለማነስ ከናቴ አንድ ብር ባነሳ የተመታሁትን አድጌ አረሳውም 😂😂😂
የመጨረሻ ልጄ ከት/ቤቱ ጥቃቅን ነገሮችን ይመጣ ነበር። እቆጣዉ፣ አመታዉና የሰዉ እቃ የሚወስድ ሌባ ነዉ እለዉ ሰለነበር። አንድ ቀን አቤ ሌባ ምን ይስላል አለኘ። ሌባ አንተንና እኔን የመስላል አልኩት። ከዚያ ወዲህ አቆመ። እንዴት ያለ ጨዋ ወጥቶት አሁን 30 ዓመት አልፎታል።
ወረቀት እየሸጠች በረንዳ እየኖረች ለምን ወለደች!? 😂
She should contact the police
ባልተዊየ ግን ታጋሽና አስተዋይ ለባም ሰው ነው
አትፍረጂ ቡዙ ድሀ አለ ቁጭ ብሎ ልጁን መጠበቅ የማይችለል ምክንያቱም ያገኙትን ስራ መስራት አለባቸው ልጆቻቸውን ለመመገብ
በሽታ ነው ይሄ
Echin comment yemitanebu hulu balachiwubet selam, tena,feker yibzalachiw kifu ayinkachew, yeseyixan hasab ke ayimirowachin yiweged, balenibet hayimanot tsenten yemintega ina lesewoch misale yadirgen, tseliyu, sew wodo aydelem seyixan new wede kifu neger yemimeraw, ye hulu meftihe tselot😢
my X has this issue, he always steal money, laptop, etc...also cheating, from our home, my lord ! i lost a lot by living with this guy.
የአእምሮ ችግር አለባት
Why he devors her
😢
Fetari yemarat! Weda ayedelchem hekemna yasefelgatal.
በስመአም
የተማረ ሁሉ እንደ ትምህርቱ ቢሰራና ምያስብ የት በደረስን ነበር። ምድረ ምሁር ደነዝ ነፍ ነው። ይህ ምህር ያልሽው ባል ተብየው ሌባ መናጢ ሴት በጥፊ ምታጮለው 15 አመት ይቺጋ እንዴት ኖረ? ደነዝ ባይሆን ስለዚህ ምሁር ምናምን ማለት ቀረ ብልጣብልጥ ማለት ነው ገላጩ
ቶሎ መፍታት ነበረበት። በእርግጥ ስርቆት የአእምሮ ህመም ውጤትም ነው
ከሜረመን ነበሪሽ በሰቱ
😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔
I ma sory eyyuumaatui amanamam ???
ኤትዮጵያ እና ለብነት መቸ ይላቀቃል
በገመድ አንቆ ማስገደል ነዉ እቺን
የዚቹስ ከፋ
ወይ ጣጣ
ጥፍርሽን ትንሽ ቀንሺው
ENKUWA. ENBAWA. TABSELAT.
REQIQNM. EGZABHER. YFEWUSAT.