ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

⭕ አስደናቂ ትንተና የታየበት የመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ድንቅ ድንቅ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ ማብራርያ❗

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #rodastadesse

ความคิดเห็น • 50

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 7 หลายเดือนก่อน +5

    ደ/ር ሮዳስ ድንቅ አገላለፁ ሲሰሙት ቢውሉ ቢያድሩ የማይሠለች እቁ ሙህር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የአይናችን ብሌን ነህ ረዠም እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን!

  • @BezaBezi-yi1rp
    @BezaBezi-yi1rp 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @asterkebede1198
    @asterkebede1198 7 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ትምህርት ነው ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 7 หลายเดือนก่อน +4

    Dr.Rodas Kale Hiyeweten yasemalen. I don't have any word to appreciate the only thing I can say God Bless you and long live with your wonderful health. From Toronto
    👏👏👏👏👏👏👏
    God Bless you ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tadesseberhane6104
    @tadesseberhane6104 7 หลายเดือนก่อน +11

    ቃለህይዎት ያሰማልን ፣በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፣የእግዚአብሄርን ቃል አምልተው አጉልተው የሚመግቡንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን።

  • @AlexJimmy-ft1dp
    @AlexJimmy-ft1dp 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ይስጥልን ወንድማችን የቤተክርስቲያን ውድ ልጇ ኑርላት ለእምዬ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን።

  • @WydiyeLiyew
    @WydiyeLiyew 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ መምህራችን በርታልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @fasikagetie3387
    @fasikagetie3387 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ- ሕይወትን! ያሰማልን
    ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ml7ig9nu3m
    @user-ml7ig9nu3m 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-do4fr1of7c
    @user-do4fr1of7c 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EluMami
    @EluMami 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በጣም ትሁት አደበት እውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 7 หลายเดือนก่อน +2

    Kalehiwot yasemaln wendemachen Dr Rodase Egezeabehere yemesegen.

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን! አሜን! አሜን! ዶ/ር ሮዳስ መድኃኔዓለም ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን! እንደዚህ ዓይነት በጥበብ የነጠሩ ያሸበረቁ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ነገሥታትን ታሪክ በአማረ አንደበትዎ: ሲያስደምጡን የሚሰማኝን ደስታ እና ሲቃ ለመግለጽ ያቅተኛል። የአገክግሎት ዘነንዎን ያርዝምልን ። ረድኤት በረከቱን ያብዛልዎት። የቀደምት አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን።

  • @user-ei6nh6wz7y
    @user-ei6nh6wz7y 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @hanabekele2812
    @hanabekele2812 6 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሮዳስ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ዝም ብዬ ነው አንተ የተባረክህ ነህ ሰው ከእንሰሳ የሚለየው እኔ እንደገባኝ ሰው የእግዚአብሔር ማህተም አለበት ማለት ነው ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @user-uf3fv7ik8e
    @user-uf3fv7ik8e 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤና ጋር ስላሴውች

  • @sisaybarkilign4209
    @sisaybarkilign4209 6 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንን

  • @user-ui7pe3jl9o
    @user-ui7pe3jl9o 6 หลายเดือนก่อน

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-bw1lr6wi1g
    @user-bw1lr6wi1g 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @user-hq3gc9jx9h
    @user-hq3gc9jx9h 5 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @Zinashhurisa
    @Zinashhurisa 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሠማ ልን።

  • @user-qn7gy1wj6q
    @user-qn7gy1wj6q 6 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ምንኛ ጥዑመ ልሳን ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsehaizewodie6792
    @tsehaizewodie6792 6 หลายเดือนก่อน +1

    ✝️✝️✝️

  • @tegegenmelese8738
    @tegegenmelese8738 7 หลายเดือนก่อน

    Egzeber yebariklegen
    Egzehaber hulegeze kantegayehun

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ።

  • @alemgizaw5925
    @alemgizaw5925 7 หลายเดือนก่อน

    I w
    መጋቢ ሐዲስ ሮዳስን ለብርቱ ጉዳይ ስለምፈልጋቸው አድራሻቸውን የሚገልፅልኝን በአንድ አምላክ ስም አመሰግናለሁ።

  • @melakutsehay6693
    @melakutsehay6693 6 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ሮዳስ ስለ ጎግና ማጎግ የገለፅልክ ኪርጊስታን በሚባል ሀገር በቻይናና በረሽያ አካባቢ የምትገኝ ሀገር ናት በዚያች ሀገር በሁለት ተራራ መሀል የተገነባበር ከብረትና ከመዳብ ነው የሚል መረጃ ስላየሁ እንድታየው ነው

  • @NigusieHaile
    @NigusieHaile 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ዬሰማልን

  • @user-uu4oo1uw8j
    @user-uu4oo1uw8j 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-ut9jl9mu7i
    @user-ut9jl9mu7i 6 หลายเดือนก่อน

    Kale hewot yasemalen

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @niguseabiye2390
    @niguseabiye2390 6 หลายเดือนก่อน

    እኔን እየገረመኝ የመጣው/ የማይገባኝ ነገር እውቅ አስተማሪዎች እንደ አሸን በፈሉበት ወቅት እንዴት በኃይማኖቱ የሚቀልዱና ነጋዴዎች በበለጠ መልኩ እየበዙና እምነቱም ከልብ ሳይሆን ለታይታ ሲሆን መታየቱ ነው። ግን ለምን?

  • @habtamubirara-qb5jj
    @habtamubirara-qb5jj 7 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalen

  • @ErtuAir2
    @ErtuAir2 6 หลายเดือนก่อน

    ተበደ 🎉

  • @user-en6nv9yx4f
    @user-en6nv9yx4f 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫

  • @user-kv5ox8jo9v
    @user-kv5ox8jo9v 6 หลายเดือนก่อน

    Kal hehten yasamalin wandemachen ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤛

  • @misrakmekonnen3998
    @misrakmekonnen3998 6 หลายเดือนก่อน

    Yemigerm Sibiket Erjim Edmi ketenag yistehe

  • @Usermh22
    @Usermh22 6 หลายเดือนก่อน

    የኦርቶዶክስ ዓይን መምህርመጽሐፍ ጽፈዉ ለትውልድ ያስተላልፉ

  • @AbejeBelew
    @AbejeBelew 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nj8qd6mu4m
    @user-nj8qd6mu4m 6 หลายเดือนก่อน

    Regm edem

  • @swswit4510
    @swswit4510 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubelegetachew5768
    @dubelegetachew5768 6 หลายเดือนก่อน

    Babetu yatsinak

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 7 หลายเดือนก่อน

    Abiy Ahmed he’s working harder greater Oromuma republic including Oromo land in Kenya Somaliland. But Somalia and Kenya needs to wait until FANO build next government of Ethiopia. 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @FeqaduTesfaya
    @FeqaduTesfaya 5 หลายเดือนก่อน

    ልብበል የመድሀኒአለም መንፈስ በአንተላይ አድሮ ቴወድሮስ ከገዳም የሚመጣው መንግስት አንተ አና አንተ ነህ ትቢቱንም እየነገርከን

  • @user-sz1ki8pq3l
    @user-sz1ki8pq3l 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yohannesMeseret-pg6op
    @yohannesMeseret-pg6op 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @alelignadane5361
    @alelignadane5361 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን