"የልቦናችን ዓይን እንዴት እናብራው" መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | የማክሰኞ እንግዳ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @emerald21576
    @emerald21576 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህን ይባርከው መምህር!!!!ለኢትዮጵያችን የሚያስፈልጋት አይነት ሰው ነህ።በርታ!!!ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ!!!😘

  • @haileniguse6255
    @haileniguse6255 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው መምህረ

  • @መቅደስፅጌማርያምA7
    @መቅደስፅጌማርያምA7 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ መምህሬ♥

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደህና መጡ መምህሬ የእውቀት አባቴ♥

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እናመሰግናለን ኑርልን

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Dave for bringing dr rodas tadesse God bless you all

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 ปีที่แล้ว +5

    ረቂቅ እውቀት ይሉሀል በሀገርኛ አቦ ምርጥ እውቀት ፋና ወጊ ይሉሀል ይሄ ነው ለምድራችን የሚያስፈልጋት እናመሰግናለን ለዳዊት ድሪም እና ሰራተኞች በሙሉ

  • @haregfiseha8314
    @haregfiseha8314 2 ปีที่แล้ว +2

    የምወደው መምህሬ በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @haru2134
    @haru2134 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ermiyas amelga&megabi hadis rodas are my choice

  • @sintayehuarega6121
    @sintayehuarega6121 2 ปีที่แล้ว

    wow Megabe hadis! Dink nw betam Muluwun dgmo entebkaln tolo likekuln adera

  • @betreworkbekele4772
    @betreworkbekele4772 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much !!!

  • @mahimahider7852
    @mahimahider7852 2 ปีที่แล้ว

    Rodas is the best person that I want to be in the future ❤️ 💕 💖 💙

  • @ሀብታምወለተስላሴ
    @ሀብታምወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንጠብቃለን አሁን ላይ አቀራረባቹህ እረቀቅ እያለ ሰፍ እያለ ነው እናመሰግናለን ውሳጣዊ አይነ ልቦናቹህን ያብራላቹህ አሜን፫ ልብ ካላዬ አይን አያይም ይባላል እውነት ነው

  • @menbereketema6507
    @menbereketema6507 2 ปีที่แล้ว

    እንኴን ደህና መጣህ ዶ.ር

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 2 ปีที่แล้ว +1

    Brilliant

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 ปีที่แล้ว +1

    i cant wait

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 ปีที่แล้ว

    This is unheard of !!! wow!

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 2 ปีที่แล้ว +1

    አጫጭር መሆኑ ግን ያናድዳል ምናለበት እንድንማርበት ከሆነ ሙሉውን ቪድዬዎች ብትለቁ

    • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
      @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 2 ปีที่แล้ว

      ማክሰኞ እኮ ነዉ የሚለዉ ቀጨብ አርገዉ ነዉ የተለቀቀዉ ነገ ጠብቂ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    Woowwwww yes

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 2 ปีที่แล้ว

    ENLIGHTENMENT! ልህቀት ይሉታል ይሄ ነው!

  • @helenanteneh3323
    @helenanteneh3323 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘

  • @abdurahmanaliye2660
    @abdurahmanaliye2660 2 ปีที่แล้ว

    የልቦና ስሜት ሕዋስ በተግባር ስለመኖራቸው በዘመናዊ ሳይንስ ማረጋገጥ ይቻላል? የቀደምት አባቶቻችን ባላቸው እውቀት ልብ አከባቢ ትውስታ እንዲሸራሸር የሚረዱ የስሜት ሕዋሳት አሉ ማለታቸው እንደ መነሻ እውቀት ወስደን ስለመኖራቸው ማረጋገጥ ከአልቻልን አሉ ብለን ማሳወቅ በቂ አይመስለኝም?

  • @raolyared
    @raolyared 2 ปีที่แล้ว

    እንደሁል ግዜዉ ሁሉ እጅግ ዉብ ትምህርት ነዉ ከዚህ ዉጪ ግን እጅግ የገረመኝ የደነቀኝ ያስደነገጠኝ በፍፁም ያስበረገገኝ ነገር ግን አትራኖሱ ላይ ያለዉ ምልክት ነዉ እንደምታዉቀ እና እንደምናዉቀዉ በዚህ አርማ የተጀመረዉ ተግባር ፍፁም ሰይጣናዊ ነገር ነዉ ምንድነዉ እየሆነ ያለዉ ? እባክህ ካንተጋር ወይም ከመለካከትህ ጋር ያለዉን ግንኙነት ንገረኝ

    • @tkvalley
      @tkvalley 2 ปีที่แล้ว

      Dawit Dreams D.D