ሁለቱ ጦርነቶች || መምህር ብርሃኑ አድማስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 134

  • @1yibeltal-ከ100
    @1yibeltal-ከ100 7 หลายเดือนก่อน +11

    ይሄንን የመሰለ ድንቅ መካሪ ሀሳብ እንዳደምጥ ስላደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ተመስገንልኝ

  • @jdcell63
    @jdcell63 7 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Yorilua
    @Yorilua 8 หลายเดือนก่อน +67

    እባካችሁ እንዲህ ያሉ የ አውደምህረት ትምህሮትችን ሁሌ አድርሱን🙏🏽 የድምፅ እና ምስል ጥራቱ ገራሚ ነው! መምህር ብርሃኑንንም ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @zelalemasres
    @zelalemasres 7 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እሱን ደስ እማያሰኝ ነገር አርጌ ከሱ እንዳልጣላ እንዳልርቅ እንዳልነቀል ሕሊናዬን ያስተካክልልኝ

  • @bitsitbirhanu7495
    @bitsitbirhanu7495 7 หลายเดือนก่อน +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የምልክት ቋንቋ ቢኖረው መልካም ነበር
    ለሁሉም ተደራሸ እንዲሆን

  • @Betty2747
    @Betty2747 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እንደነዚሁ አይነት መምህራን እያሉን።ትልቅ አዋቂወች ።እግዛብሄር ያብዛልን።

  • @FentalemBimrew
    @FentalemBimrew 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጎ ሕሊናዬ ቋሚ አልሆን አለ።ልዘሙት አልዘሙት ልስረቅ አልስረቅ ላስቀድስ አላስቀድስ ልማር አልማር።የማልፈልገውን ያን አደርገዋለሁ።ይህ ጦርነት ከባድ ነው።ለእኔ ከጦርነቶች ሁሉ የሚበልጠው ጦርነት ከራስ ጋር የሚደረግ ጦርነት ነው።ይቅርታ አድርጉልኝና እኔ ራሴን ካስቀየምኩት በላይ ማንም እኔን አስቀይሞኝ አያውቅም ወደ ፊትም ከእኔ በላይ ማንም ሊያስቀይመኝ የሚችል ሰው ይኖራል ብዬ አላምንም።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 8 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏😥😥

  • @abrahammebrahtu7033
    @abrahammebrahtu7033 8 หลายเดือนก่อน +16

    በኡነት በጣምልብ የሚሰብር መልእክት ነው ፈጣሪበልቤ ያሳድርልኝ

  • @askaletewolde6492
    @askaletewolde6492 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ህይወት የሆነውን ቃለ እግዚአብሔር ሰማሁ የስጋ ሳይሆን ነፍሳችን ተመገበች ⛪️ ተመሰገን

  • @SeblewongelEndale-xi9vr
    @SeblewongelEndale-xi9vr 7 หลายเดือนก่อน +6

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @phun4379
    @phun4379 หลายเดือนก่อน

    የጥንቆላና የመተታመተት ብዛት እግዚአብሔር በረከቱን ከሃገራችን እንዲያነሳ አርጎታል:: ስለሚፀየፍ

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 8 หลายเดือนก่อน +3

    ህሊናን መቆጣጠር ከባድ ቃል ነው ህልናዬን አምላክ ለጥሩ እንድጠቀም ያብቃኝ 💐🌺
    ድጋሜ ይህን ትምህርት ያሰማን

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ይወህት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiahagerie2679
    @ethiopiahagerie2679 7 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለህወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @soccer-89
    @soccer-89 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @meseretalelign2971
    @meseretalelign2971 8 หลายเดือนก่อน +3

    kale hiwot yasemalin. please keep it up this kind of work.

  • @NatanGetachew-p3h
    @NatanGetachew-p3h 8 หลายเดือนก่อน +5

    እራሱን የሚያሸንፍ ኃያል ይባላል።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫🙏ቃለሒወት ቃለበረከትን ያሠማሌን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሮቻችን🥰🥰🥰🥰

  • @yagebagnallwogne7201
    @yagebagnallwogne7201 8 หลายเดือนก่อน +8

    እነደወትሮው ምንም ዝባዝንኬ የሌለው ድንቅ ስብከት። ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 8 หลายเดือนก่อน +3

      ዝባዝንኬ እንደሆነ አድርገህ እንድታየው ያደረገህ ዝባዝንኬው ህይወትህ ነው።

    • @ዘተርቢኖስ
      @ዘተርቢኖስ 7 หลายเดือนก่อน

      🤑@@እምነትተስፋፍቅር

    • @solomonmatebu
      @solomonmatebu 3 หลายเดือนก่อน

      Orthodoxawi mind set ende zik ayinet nigigir tegebi ayidelem yetekeberkew bro or sis.tinish ye protestant michi geref arigokal .

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @TsegeredaTsegeredahagos
    @TsegeredaTsegeredahagos 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @woinshetgeze8782
    @woinshetgeze8782 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጎ ህሊናን ያድለን ለሁላችን በቸርነቱ

  • @lemlemyosef1942
    @lemlemyosef1942 8 หลายเดือนก่อน +4

    መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን በረከቱ ይድረሰን

  • @AdiamHaile
    @AdiamHaile 8 หลายเดือนก่อน +3

    Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 7 หลายเดือนก่อน +1

    Qale hiywet yasemali Memihr Birhanu ,🙏🙏🙏

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
    🙏🙏🙏

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 2 หลายเดือนก่อน

    የእውነት መምህር ነዎት አባቴ ። እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw วันที่ผ่านมา

      በስማአም አቤት እምነት ይገርማል

  • @SewHUN-f9y
    @SewHUN-f9y 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልህዎትን ያሰማልን በእድሜ በረከት በፀጋ ይጠብቅልን

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ንፁህ ህሊና ይፈጠርልን!

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Zix-x7x
    @Zix-x7x 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውነ ያብዛለወት የሰማነውነ በልቦናችን ያሳድርብን

  • @melakuTadese
    @melakuTadese 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር አምላካችን ለሁላችን ማስተዋልን ያድለን። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mint-v6q
    @Mint-v6q 3 หลายเดือนก่อน

    አሚነ ቃለህይወት ያሰማልነ

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት

  • @እየስራህተመኝ
    @እየስራህተመኝ 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ቃለህይወትን ያሰማልን❤

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 7 หลายเดือนก่อน

    አምላከ እስራኤል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበለን አሜን።

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamgebreslassieSelam12
    @SelamgebreslassieSelam12 7 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ የ ህይወት ቃል ያሰማህ ኣመሰግናለው

  • @ldj979
    @ldj979 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን። ብዙ ተማርኩበት

  • @temesgentekle-ee6dc
    @temesgentekle-ee6dc 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እባክህ ጌታ በጎ ህሊና ስጠኝ

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 7 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 8 หลายเดือนก่อน +3

    Kale hewete yasemalen ❤

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 7 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ቃለ ሒይወት ያሰማልን የሒወትን ቃል በእውነት አሰሙን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ የእግዚሐብሔር ፍቅር ይብዛሎት እናመሰግናለን

  • @ZerihunAlemayehu-fl2mi
    @ZerihunAlemayehu-fl2mi 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።

  • @tekalignabdisa3219
    @tekalignabdisa3219 8 หลายเดือนก่อน

    egziabher talak new....yastemaregn yemekeregn yikber yimesgen...amen

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Kale Hiwet Yasemalin Abatachn

  • @SileEgna
    @SileEgna 7 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግን ዋተር ማርኩን ሌላ ቦታ ላይ አድርጉት ይረብሻል ።

  • @comceill6635
    @comceill6635 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @adugnagetachew5894
    @adugnagetachew5894 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @fggh6526
    @fggh6526 6 หลายเดือนก่อน

    Amen beunet kale hiywet yasemalin abatachin bereketachew yderibn😢😢😢

  • @tiliksewyaregal6292
    @tiliksewyaregal6292 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያስማን

  • @henok_haile
    @henok_haile 7 หลายเดือนก่อน

    ክብረት ይስጥልን መምህራችን

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yemiwedew memhre new. Tebarek!

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ሰላም-ፈ7ኰ
    @ሰላም-ፈ7ኰ 7 หลายเดือนก่อน +1

    kale hewotn yasemaln gn sbketu alwerd alegn eko!

  • @elsaNomi
    @elsaNomi 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነው 😢😢😢😢😢

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤

  • @YeshiMamo-t8d
    @YeshiMamo-t8d 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen ❤❤❤

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen🙏🏾

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን አሜን አሜንን

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 7 หลายเดือนก่อน

    ችግሩ ከገዳዪች ወገን የሆኑ ሰባኪዎች ስለሚመደቡ ቃየንን ተው ከማለት ይልቅ ፍርዳቸው በአቤል ላይ ነው ! እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ገዳዩንም ያንሳልን

  • @tekalignabdisa3219
    @tekalignabdisa3219 8 หลายเดือนก่อน

    gudleten yemolalign egziabher yikber yimesgen

  • @Biru-n9z
    @Biru-n9z 8 หลายเดือนก่อน

    ጀግና መምህር ነበሩ ።እንደው ምን እንደተበተበዎት እግዚአብሔር ይዎቅ። በስንት ዘመነዎ ብቅ አሉ። በየቀኑ ቢያስተምሩ ጥሩ ነበር። እዎድዎታለሁ መምህር 🙏

    • @nebia.23
      @nebia.23 8 หลายเดือนก่อน +2

      ምንድንነው ምትቀባጥረው

    • @ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
      @ማርያምእናቴ-ፈ7ወ 6 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ሆይ የምትጽፉትን አስታውሉ😢

  • @betelhemwendwosen8572
    @betelhemwendwosen8572 8 หลายเดือนก่อน

    Amen memeher kalehiwot yasemalen

  • @titik1349
    @titik1349 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን።

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን!

  • @MelakuBezabeh
    @MelakuBezabeh 2 หลายเดือนก่อน

    መድሐኒአለም፡ያክብሮት፥

  • @ቤቲኢትዮጵያዊት
    @ቤቲኢትዮጵያዊት 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤🙏

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች

  • @MoriGila
    @MoriGila 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን ስብከት ሌላ ሚዲያ ላይ አይቼዋለሁ ሰምቼዋለሁ የዚህ ቻነል ግን ይለያል የድምጽ እና ምስል ጥራቱ።

  • @alemberihu5297
    @alemberihu5297 8 หลายเดือนก่อน

    Aman kale hiwet yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንን አሜንንንን አሜንንን

  • @abebeashenafi7943
    @abebeashenafi7943 7 หลายเดือนก่อน

    AMEN

  • @tigaethio
    @tigaethio 7 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ቅን ልቦናልን አድለን

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 7 หลายเดือนก่อน

    AMa❤❤❤❤

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 7 หลายเดือนก่อน

    AmemAmenAmen zemen yestilegn mmre+++

  • @MuluRega
    @MuluRega 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹🌹🌹✝️🙏

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Beralios78
    @Beralios78 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @estifmenge801
    @estifmenge801 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤😂🎉

  • @addisbezu8945
    @addisbezu8945 8 หลายเดือนก่อน

    Amen!

  • @girmayedesalegngergi7345
    @girmayedesalegngergi7345 8 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalin

  • @ghenetobagiorgis8559
    @ghenetobagiorgis8559 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 8 หลายเดือนก่อน

    Kalhiwot yasemallen memherachen

  • @Lid757
    @Lid757 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክል የፈለገ ብንፆም የፈለገ ቤተክርስቲያን ብንሄድ እራሳችንን ልባችን አሳባችን ክፉ ከሆነ ታጥቦ ጭቃ ነዉ።
    ኢትዮጵያ ዉስጥ ጠዋት ቤተክርስቲያን ሲመለሱ ወይ ጠንቋይ ቤት ወይ ደሞ ሲመሽ መጠ ጥ ቤት።

  • @AbrhamAlubel
    @AbrhamAlubel 6 หลายเดือนก่อน

    Abatachin kele hywet yasemaln

  • @jannath-un1nl
    @jannath-un1nl 7 หลายเดือนก่อน

    qalee hiwatin yasemalin mimiracheni🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiakassa7498
    @ethiopiakassa7498 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @berekettekle-xb1ys
    @berekettekle-xb1ys 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏

  • @elsaNomi
    @elsaNomi 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 7 หลายเดือนก่อน

    Ma❤❤❤