እኔ እኮ እቃ ጪማሬ ሲባል ኢትዮጵያ ብቻ ይመሰለኝ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2022
  • #እኔ#እኮ#እቃ#ጨመር#ሲባል#ኢትዮጵያ #ብቻ#ይመሰልኝ#ነበር
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 14

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu ปีที่แล้ว +2

    አስላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ
    አህሊን ፣መኢዳ
    ዋዉዉዉ።ሙሻአላህ ስትነው ከባድ ነው
    በያገሩነው የኖሮ ውድነት👍👍👍

  • @afomitube78
    @afomitube78 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ዘድሮ ያልጨመረው ሰው ብቻ ነው እቃማ ተወደደ ሳውዲም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን አድነት ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን ዘረኛን ያጥፋልን

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እኳንን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ መረጃነው ባጣም እዱያ ተቃጥሏል አላህ ዱናን አሄራችንን ያሳምርልን ገበያ በየቀኑ እጨመረነው አላህ ይዘንል

  • @h1289SaedaSaikora
    @h1289SaedaSaikora ปีที่แล้ว +1

    አሰለሙ አለኩሙ ወረሀመቱለህ ወበረከቱህ ኢህት ወዱሙች በየለችበት በዱአ አመና አለህ ሀገረችን ሰለሙ የርጊልን አምንንን መሸአለህ አርፍ ቅየተ ነበር በርች በጣም አርፍ ነዉ በርች

  • @user-jy9or8yg7d
    @user-jy9or8yg7d ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩምሰላም እንደት ነሺ ማኢዳይቱ ማሻአላህ ምንም አልቀርሺም ከዱባይ 🤔🤔

  • @najatsanikoratube1942
    @najatsanikoratube1942 ปีที่แล้ว +2

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ውድ የሀገሬልጆች ሰለመቹ ይብዘ አሪፍ ቆይተ ነበር እነመሰግነለን

  • @hayatuu
    @hayatuu ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ሠላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያረግልን አሜን እኛንም በያለንበት ፍጣሪ ይጠብቀን እንኳን በሰላም መጣሺ ዉዴ ሁሉም ነገረ ጨምሯል በጣም ከባድ ነዉ

  • @betiwolloyoutubechannel7681
    @betiwolloyoutubechannel7681 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አገራችንን እና ህዝቦቻን ፈጣሪ ይጠብቅልን💚💛❤

  • @aumueiman
    @aumueiman ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን አላህ ሠላሙን ያውርድልን

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ማኢዳዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህነና መጣሸ ዉደ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቸን ኢትዮጰያ ይሁንልን ዉደ የሀገሬ ልጀቺ በሁለም አለምላይ የምትገኑ እህት ወንድሞቸ በያለቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛልኝ አላህ ሀገራቺንንና ቤተሰቦቻቺንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን💚💛❤🌹👍

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 ปีที่แล้ว +2

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማኢዳዬ አይ ኑሮ ተወደደ በቀር እረከሰ የለም የረከሠው የሠው ሂወት ብቻነው አሏህ ሠው ከተወደደበት ኑሮ ከረከሠበት ዘመን ያድርሠን

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 ปีที่แล้ว +2

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ማኢዳዬ

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 10 หลายเดือนก่อน

    Wooow

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 ปีที่แล้ว +2

    የመርከብ_ባህሪ_ይኑርህ
    السفن لا تغرق بسبب الماء الذي يحيطها ؛
    በዙሪያቸው ባለው የውሃ ብዛት ምክንያት መርከቦች አይሰምጡም።
    ولكن بسبب الماء الذي يدخل إليها ..
    ነገር ግን የሚሰምጡት ከመርከቧ ውስጥ ውሀ ከገባ ብቻ ነው።
    لا تسمح لما يحدث من حولك أن يصل إلى داخلك ويثقل كاهلك.
    በዙሪያህ ለሚወራ ተራ ነገር አትጨነቅ ነገር ግን ወደ ውስጥህ እንዲደርስ እና እንዲከብድህ አትፍቀድ።
    ከውስጥ እንዳታስገባ እንጂ ያውሩ ስራቸው ነው።