ሰኞ ገበይ በሬ ተራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2022
  • ሰኞ ገበያ በሬ ተራ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 18

  • @netsitube
    @netsitube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ባልሽበት ሀገር ሰላም ሁኖ ሁሉም ባለበት በሰላም ወቶ ሲገባ በጣም ደስ ይላል

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ ሲል

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም ማኢዳየ እካንስላምመጣሻ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ገባሺ ሀገር የጠፍሺው

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን አህለን የማኢዳ እናት እንኳን ሰላም መጣሽ በሬ እንዳይወጋሽ ግንጥፍት አትበይ

  • @user-fo9gu9lp2n
    @user-fo9gu9lp2n ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ ማኢዳ ኢትዮጵያ ገባሽዴ 😎ማሻአሏህ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ

    • @user-fo9gu9lp2n
      @user-fo9gu9lp2n ปีที่แล้ว

      ዜድ መቅደላ ነኝ ማነው ስሜን የቀየረዉ 😣😣

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድ ማኢዳየ አለሺወይጠፍሺኮ

  • @sebrna9607
    @sebrna9607 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሂ መሸአላህ

  • @bjjvv5513
    @bjjvv5513 ปีที่แล้ว

    መቶሺብር

  • @toybatube
    @toybatube ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራሆመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሠላም ፍቅር ለሀገራችን በያላችሁበት አላህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን🇪🇹💓 መሽአላ

    • @bjjvv5513
      @bjjvv5513 ปีที่แล้ว

      ዋሊኩምሰላም

    • @bjjvv5513
      @bjjvv5513 ปีที่แล้ว

      መተዋወቅይቻላል

  • @user-dh2ue9ce6n
    @user-dh2ue9ce6n ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እከብት ተራ መሄድ በጣምነውየምፈራው

    • @user-ph4xx9dk7d
      @user-ph4xx9dk7d ปีที่แล้ว +1

      🤔😂😂አረ የገጠር ልጅ አይደለሽማ

    • @user-dh2ue9ce6n
      @user-dh2ue9ce6n ปีที่แล้ว

      @@user-ph4xx9dk7d አወ የደሴ ልጂነኝ ቧንቧ ውሀ ነው ሰፈሬ ክክክ 😎😎😎

    • @user-ph4xx9dk7d
      @user-ph4xx9dk7d ปีที่แล้ว +1

      @@user-dh2ue9ce6n ማሸአላህ

    • @user-dh2ue9ce6n
      @user-dh2ue9ce6n ปีที่แล้ว

      ማንኛው እኔ ከላላ የገጠር ልጂነኝ ግን ሥለምፈር
      ብቻ ነው

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ማኢዳ አህለን እዛው ገባሽበትደ ከላይ ሆነሽ ቀርጭ ዋ እንዳይወጡብሽ ደሞ ጠንቀቅ በይ ስትቀርጭ እሽ ሌባውኮ ከፍቷል ዘድሮ