ማኢዳ ቲዩብ
ማኢዳ ቲዩብ
  • 240
  • 26 308

วีดีโอ

🌹ጉዞ 🌹ወደ 🌹 ዱባይ 🌹
มุมมอง 85ปีที่แล้ว
#ጉዞ #ወደ #ዳባይ#
ካርጎ አደረኩ የኪሎውን አጠይቁኝ ወገቤን ቆረጠው ብቀርስ ያስብላል
มุมมอง 266ปีที่แล้ว
#ካረጎ#አደረኩ#የኪሎውን#አጠይቁኝ#በቀረብኝ#ያስብላል#
እኔ እኮ እቃ ጪማሬ ሲባል ኢትዮጵያ ብቻ ይመሰለኝ ነበር
มุมมอง 74ปีที่แล้ว
#እኔ#እኮ#እቃ#ጨመር#ሲባል#ኢትዮጵያ #ብቻ#ይመሰልኝ#ነበር
🛑ዋይፋይ ገዛሁ ለኢትዮጵያ !!!!
มุมมอง 73ปีที่แล้ว
#ዋይፋይ#ገዛሁ#ለኢትዮጵያ 🌹
🌹 በጣም ምርጥ በሆነ ሰፕራይዝ ተደረኩኝ ኑ ላሳያችሁ🌹
มุมมอง 64ปีที่แล้ว
#በጣም ምርጥ #በሆነ#ሰፕራይዝ ተደረኩኝ#ኑ ላሳያችተሁ#
#የሰው ደሰታ#የሚስደሰተው#በሙሉ#ደስ ብሎኛል#ደስ ይበላችሁ
มุมมอง 76ปีที่แล้ว
#የሰው#ደሰታ#የሚያስደሰታችሁ#በሙሉ#ደስ#ብሎኛል#ደስይበላችሁ
#ፎሮፍይል #አሰራር #ከማኢዳ #የምር ሁለት ቀን #ፈጀብኝ በታምኑም #በታምኑም ግባና እዩት!!!!!
มุมมอง 127ปีที่แล้ว
#ፎሮፍይል #አሰራር #ከማኢዳ #የምር ሁለት ቀን #ፈጀብኝ በታምኑም #በታምኑም ግባና እዩት!!!!!
🛑የተጠለፈ ኢሞ እንዴት ማወቅ እንችላለን ከተጠለፈሰ??እንዴት እንመልሳለን# ማኢዳ ቲዩብ#
มุมมอง 456ปีที่แล้ว
🛑የተጠለፈ ኢሞ እንዴት ማወቅ እንችላለን ከተጠለፈሰ??እንዴት እንመልሳለን# ማኢዳ ቲዩብ#
#የየኢቱብ _ሰም _ለመቀየር _እንዴት_ታቤል እንለጥፍ _የለቀቅናቸወን _ቪዶወች ማየት እችላለን _ይህን ቪዶ _እስከመጨረሻው ይመልከቱ#
มุมมอง 56ปีที่แล้ว
#የየኢቱብ _ሰም _ለመቀየር _እንዴት_ታቤል እንለጥፍ _የለቀቅናቸወን _ቪዶወች ማየት እችላለን _ይህን ቪዶ _እስከመጨረሻው ይመልከቱ#
#በጣም #ሀሪፍ #የሀሪስ# አሰራር #አአ# እሹፍ 😎😎😎😎😎
มุมมอง 1132 ปีที่แล้ว
#በጣም #ሀሪፍ #የሀሪስ# አሰራር #አአ# እሹፍ 😎😎😎😎😎
🔶የኢቱብ ቻናላችሁ 📺 ከ ቴሌቪዥን📡 ጋር ኮንታት እያረገ ላስቸገራችሁ እህት ወድሞቸ እነሆ መፍትሄው
มุมมอง 882 ปีที่แล้ว
🔶የኢቱብ ቻናላችሁ 📺 ከ ቴሌቪዥን📡 ጋር ኮንታት እያረገ ላስቸገራችሁ እህት ወድሞቸ እነሆ መፍትሄው
#እንዴት#የራሳችንን #ቪዶ# አስረን #ማጫወት #እንችላለን #እሰከመጨረሻው #ይከታተሉ!!!
มุมมอง 482 ปีที่แล้ว
#እንዴት#የራሳችንን #ቪዶ# አስረን #ማጫወት #እንችላለን #እሰከመጨረሻው #ይከታተሉ!!!
#እሩዝ# ብረያኒ# አሰራር# እስከመጨረሻው# ይከታተሉ ሞያን# ከማኢዶ።።
มุมมอง 3012 ปีที่แล้ว
#እሩዝ# ብረያኒ# አሰራር# እስከመጨረሻው# ይከታተሉ ሞያን# ከማኢዶ።።
#በጣም# ቆጆ አሳ// መሺውይ// አሰራር!!!
มุมมอง 442 ปีที่แล้ว
#በጣም# ቆጆ አሳ// መሺውይ// አሰራር!!!
ዛሬ ምሳየን ድብን ያለች ሹሮ በላሁ እንብላውድ የኢቱብ ቤተሰቡቸ
มุมมอง 392 ปีที่แล้ว
ዛሬ ምሳየን ድብን ያለች ሹሮ በላሁ እንብላውድ የኢቱብ ቤተሰቡቸ
🔴የኢቱብ ህግ አሁኑ ያሰተካክሉ ሸር በማድረግ ተባበሩኝ።
มุมมอง 582 ปีที่แล้ว
🔴የኢቱብ ህግ አሁኑ ያሰተካክሉ ሸር በማድረግ ተባበሩኝ።
በጣም ጠቃሚ አብ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት //ትወዱት አላችሁ
มุมมอง 432 ปีที่แล้ว
በጣም ጠቃሚ አብ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት //ትወዱት አላችሁ
ወይ ትግያ ምንም መላ የለው ሁሉም ፈነዳ ኪሳራ ነው ወዶች እዳሞክሩት
มุมมอง 1482 ปีที่แล้ว
ወይ ትግያ ምንም መላ የለው ሁሉም ፈነዳ ኪሳራ ነው ወዶች እዳሞክሩት
#ኑ #ላሳያችሁ# የገዛሁት# እቃወች
มุมมอง 1252 ปีที่แล้ว
#ኑ #ላሳያችሁ# የገዛሁት# እቃወች
#ብርድልብስ// ለመረተብ የተቸገራችሁ //ቀላል ዘዴ!!
มุมมอง 942 ปีที่แล้ว
#ብርድልብስ// ለመረተብ የተቸገራችሁ //ቀላል ዘዴ!!
🔴እጂግ #በጣም #ለጠጉራችን #ጠቃሚ የሆኑ# ቅባቶች #እና #ሻንቦ// #እስከመጨረሻው #ይከታተሉ!!!!
มุมมอง 5212 ปีที่แล้ว
🔴እጂግ #በጣም #ለጠጉራችን #ጠቃሚ የሆኑ# ቅባቶች #እና #ሻንቦ// #እስከመጨረሻው #ይከታተሉ!!!!
#ቻው# ቻው #ጉዞ #ወደ #ውዲቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ
มุมมอง 882 ปีที่แล้ว
#ቻው# ቻው #ጉዞ #ወደ #ውዲቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ
#ከጓደኞቸ //ጋር ብቅ //ብለናል / /ዛሬ ባማረ መልኩ🇪🇹🇪🇹
มุมมอง 1402 ปีที่แล้ว
#ከጓደኞቸ //ጋር ብቅ //ብለናል / /ዛሬ ባማረ መልኩ🇪🇹🇪🇹
#በጣም #ጠአም# ያለው/// እና !!ቆጆበአምስት ደቂቃ የሚደርስ መራሲስ አሰራር እስከመጨረሻው ይከታተሉ!!
มุมมอง 2112 ปีที่แล้ว
#በጣም #ጠአም# ያለው/// እና !!ቆጆበአምስት ደቂቃ የሚደርስ መራሲስ አሰራር እስከመጨረሻው ይከታተሉ!!
#አላህየ# ሀገራችንን #ሰላም ይመልስልን ያረብ!!!!
มุมมอง 972 ปีที่แล้ว
#አላህየ# ሀገራችንን #ሰላም ይመልስልን ያረብ!!!!
#ቀለል# ያለ #ቁርስ# እንቁላል #አሰራር👆👆
มุมมอง 862 ปีที่แล้ว
#ቀለል# ያለ #ቁርስ# እንቁላል #አሰራር👆👆
#ዳቡ #አገጋገር #በፍሩን ይመልከቱ!!
มุมมอง 962 ปีที่แล้ว
#ዳቡ #አገጋገር #በፍሩን ይመልከቱ!!
#ቀለል #ያለ #ጌማት አሰራር እስከመጨረሻው ይከታተሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
มุมมอง 522 ปีที่แล้ว
#ቀለል #ያለ #ጌማት አሰራር እስከመጨረሻው ይከታተሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#በጣም #ቆጆ ጠአም #ያለው ኩብዝ ከፊፍ አሰራር ይመልከቱ!!
มุมมอง 5382 ปีที่แล้ว
#በጣም #ቆጆ ጠአም #ያለው ኩብዝ ከፊፍ አሰራር ይመልከቱ!!

ความคิดเห็น

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺልኝ እንኳን ደህና መጣሺ ጠፋሺ ጉድ

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺልኝ እንኳን ደህና መጣሺ ማኢዳየ

  • @redwave4776
    @redwave4776 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 10 หลายเดือนก่อน

    Wooow

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p 11 หลายเดือนก่อน

    ውነት ነው ወየ ምነው ኦላይ የሉ

  • @bjjvv5513
    @bjjvv5513 ปีที่แล้ว

    መቶሺብር

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድ በጣም ደስየሚልቆይታነበርን

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድ ማኢዳየ አለሺወይጠፍሺኮ

  • @zebibawelo-gv5kv
    @zebibawelo-gv5kv ปีที่แล้ว

    አረዳ የት ገብተሽ ነው ምንም ግልፅ አይደል

  • @serketeshome3267
    @serketeshome3267 ปีที่แล้ว

    👍👍👍😭😭

  • @hayatalmu-do1kj
    @hayatalmu-do1kj ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @user-cw4dw3xt8c
    @user-cw4dw3xt8c ปีที่แล้ว

    አችጉድ አለሽ

  • @user-jy9or8yg7d
    @user-jy9or8yg7d ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ሰላምእንደት አለሺ እሙ ማኢዳ የበላሺ ዱብ አልጮህ አለ 😭

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም አረ አንች ልጅ ጠፋሽ

  • @iman8100
    @iman8100 ปีที่แล้ว

    እደትነሽ

  • @iman8100
    @iman8100 ปีที่แล้ว

    አህለን ማኢዳ እኳን ሰላመጣሽ

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውድ እህት ወድሞቸ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ኢትዩጵያን ሰላም ያድርግልን በየቦታው እባቸውን የሚያነቡ ወገኖቻችንም አሏህ በሀገራቸው ላይ ተደስተው እሚኖሩበትን ቀን ያቅርብላቸው ያረብ

  • @user-zy1mt7sr5i
    @user-zy1mt7sr5i ปีที่แล้ว

    ሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ማማየየየየ እንካን ደህና መጣሽ አላህ አገራችንን ኢትዩጲያን ዞሮ መግባችንን የአንድነት የሰላም የፍቅር ያድርግልን ያረብ እኛንም በዉጭ ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ማኢዳ አህለን እዛው ገባሽበትደ ከላይ ሆነሽ ቀርጭ ዋ እንዳይወጡብሽ ደሞ ጠንቀቅ በይ ስትቀርጭ እሽ ሌባውኮ ከፍቷል ዘድሮ

  • @user-zl8in5ij7l
    @user-zl8in5ij7l ปีที่แล้ว

    አሠላመአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁእንኳደህናመጣሺአህለንቤይለሁ

  • @faziyawollo
    @faziyawollo ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማኢዳየ የጠፍ ሰው ተይ መጥፍት አተረብዡ

  • @user-ii3up8mg8y
    @user-ii3up8mg8y ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማኢዳዬዬዬ እደት ነሽ የምወድሽ ተናፋቀሻልልል ውዷዷዷዷዷዷዬዬዬዬዬ

  • @user-dh2ue9ce6n
    @user-dh2ue9ce6n ปีที่แล้ว

    ወላሂ እከብት ተራ መሄድ በጣምነውየምፈራው

    • @user-ph4xx9dk7d
      @user-ph4xx9dk7d ปีที่แล้ว

      🤔😂😂አረ የገጠር ልጅ አይደለሽማ

    • @user-dh2ue9ce6n
      @user-dh2ue9ce6n ปีที่แล้ว

      @@user-ph4xx9dk7d አወ የደሴ ልጂነኝ ቧንቧ ውሀ ነው ሰፈሬ ክክክ 😎😎😎

    • @user-ph4xx9dk7d
      @user-ph4xx9dk7d ปีที่แล้ว

      @@user-dh2ue9ce6n ማሸአላህ

    • @user-dh2ue9ce6n
      @user-dh2ue9ce6n ปีที่แล้ว

      ማንኛው እኔ ከላላ የገጠር ልጂነኝ ግን ሥለምፈር ብቻ ነው

  • @toybatube
    @toybatube ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራሆመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሠላም ፍቅር ለሀገራችን በያላችሁበት አላህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን🇪🇹💓 መሽአላ

    • @bjjvv5513
      @bjjvv5513 ปีที่แล้ว

      ዋሊኩምሰላም

    • @bjjvv5513
      @bjjvv5513 ปีที่แล้ว

      መተዋወቅይቻላል

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ ሲል

  • @netsitube
    @netsitube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ባልሽበት ሀገር ሰላም ሁኖ ሁሉም ባለበት በሰላም ወቶ ሲገባ በጣም ደስ ይላል

  • @user-fo9gu9lp2n
    @user-fo9gu9lp2n ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ ማኢዳ ኢትዮጵያ ገባሽዴ 😎ማሻአሏህ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ

    • @user-fo9gu9lp2n
      @user-fo9gu9lp2n ปีที่แล้ว

      ዜድ መቅደላ ነኝ ማነው ስሜን የቀየረዉ 😣😣

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን አህለን የማኢዳ እናት እንኳን ሰላም መጣሽ በሬ እንዳይወጋሽ ግንጥፍት አትበይ

  • @sebrna9607
    @sebrna9607 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሂ መሸአላህ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም ማኢዳየ እካንስላምመጣሻ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ገባሺ ሀገር የጠፍሺው

  • @user-wl3xz8mw3u
    @user-wl3xz8mw3u ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ማኢዳ እንደት ነሺ ሁሉሰላም ነዉ እንደት ነሺ

  • @mediyouTube1
    @mediyouTube1 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም እኳን ደህና መጣሺ ማኢዳየ ማሻ አላህ እኳን ደስ አለሺ🌹💞 ደስታሺ ደስታየ🌹🎂🎂🎁🎊🎉🎉💞 ነው ሙልካም ነገር የምሰሪበት ያርግሺ ውደ

  • @mediyouTube1
    @mediyouTube1 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም እኳን ደህና መጣሺ ማኢዳየ ተናፍቀሻል ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ እሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላም ለሀገራችንንንን ይሁን

  • @ahmedethiopia1771
    @ahmedethiopia1771 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለን ቤተሰብ ሰላም ብያለው አላህ ሰላሙን ይስጠን በያለንበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀገር ከምንም ከማንም በላይ ስላም ትሁንል

  • @user-wc2nt8yi9s
    @user-wc2nt8yi9s ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለሁሉም ማኢዳዬ የኔ ልዩ በሰላም ነዉ ኤረ ይልመድብሸ

  • @user-wl3xz8mw3u
    @user-wl3xz8mw3u ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ሰላም እንደት ነሺ እሙ ማኢዳ ማሻአላህ

  • @umuyehya
    @umuyehya ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም እዴናችሁ አጅማኢን ደስ ይላል እንጠናከር እንጠያየቅ እኔም እጠይቃለሁ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ኑ እንሁ ፖሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ እመልሳለሁ🚗🚗👆🌱🌱🚗🚗🚗🚗☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️

  • @user-dt1ff8ob1n
    @user-dt1ff8ob1n ปีที่แล้ว

    ወኔ ቀርቶብኛል እኔብቻ ሳልሰቀል

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ የኔ ውድ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድ

  • @user-jy9or8yg7d
    @user-jy9or8yg7d ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም 🌹ሰላም በዱጋሜ እንደት ናችሁ ከእኔ አልሀምዱሊላሂ ሰላምነኝ ማኢዳ በሰላምሺ ነዉ የጠፋሺዉ ምንነዉ ችግር አለደ እኔምልሺ ቨደወም አለቀቀሺም በጣም ቆይሺ በሰላም ከቤተሰብመገናኝትሺንም🌹 አላሳወቀሺንም ይሆንን ኮሜት እዳየሺዉ መልስ ስጨኝ ወላሂ 🌹በመጥፋ ትሺ አስስቦኛል🌹 በውስጥም ሜስጁ አትመልሺም በሰላምሺ ነዉይ ።

  • @mohammedalshehritoptv
    @mohammedalshehritoptv ปีที่แล้ว

    አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ደስታ ጤና አይለይሽ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ደስታ ጤና አይለያቸው በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር በርቺ

  • @umurashid3403
    @umurashid3403 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም

  • @habibyomia819
    @habibyomia819 ปีที่แล้ว

    መልካም ጉዞ✈️

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም በጣምደስይላል ሀገራችን ሰላምያድርግልንአችንም ለሀገርሽ ያብቃሽ አብሽሪእሚያምረው ባገርላይነው

  • @hayatuu
    @hayatuu ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ መልካም ጉዞ እህታችን

  • @user-xc8ds9vb4r
    @user-xc8ds9vb4r ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለያኩም ወራህመቱሌሂ ወበረካቱ አህለን እንደትነሽ ውደ ማሻአላህ መልካም ጉዞ የኔውድ አላህ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔውድ

  • @user-hi9yf9fo1q
    @user-hi9yf9fo1q ปีที่แล้ว

    አገር ገበሽ ወይ አንዴ መዴአሰለም ከለይኩም ወረሠቱለህ ወበረከቱ ዉደ ዉንከን በሰለም መጠሽ በጠም ቆይተው ነበር ዉድ የገሬ ልጆቾ በለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ አዉን አበይ አልቆወል አብተም እኖናለን ስደት በቀቹ ይበለን አብሽሩ ፍቅር መተሰሰብ ርህረህ ይስጠን በይዝነቱ

  • @hasime9993
    @hasime9993 ปีที่แล้ว

    አህለን አህለን ሚኢዳ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔውድ ሠላምሺይብዛልኝ ዋው እደትነሺ ማኢዳየ