NEWS ደሴና ወልድያ በተኩስ እየተናጡ ነው፣ የጄኔራሉ አጃቢ ፋኖን ተቀላቀለ፣የዶላር ምንዛሪ ተተኮሰ፣ጠቅላይ ሚንስትሩ ከፋኖ ጋር እየተደራደርን ነው አሉ፣

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ጠቅላይ ሚንስትሩ ከፋኖ ጋር እየተደራደርን ነው አሉ፣ የጎጃም ፋኖ ኮማንዶዎችን አስመረቀ፣ ደሴና ወልድያ በተኩስ እየተናጡ ነው፣ የጄኔራሉ አጃቢ ፋኖን ተቀላቀለ፣ የአማራ ፋኖ ትግል የመጀመሪያው ግዙፍ የኮር ሰራዊት ተደራጀ፣ ጄኔራል ተፈራ ማሞ አፍነው እንዲያመጡ የታዘዙት እርምጃ ተወሰደባቸው፣ የመከላከያ ልብስ የለበሱ የወታደራዊ አዛዦች ተማረኩ፣ ኢትዮጵያ ድሃ የማይኖርባት ሃገር ተባለች፣ የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ 300 እጥፍ እንደሚሆን ተገለፀ፣ በአዲስ አበባ የእሳት አደጋ ጉዳት አደረሰ፣ የዶላር ምንዛሪ ተተኮሰ፣ በእስራኤል ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ትእዛዝ ተሰጠ፣ ናይጄሪያ በተቃውሞ ሰልፍ ተናጠች፣ በኦሎምፒክ ሴትና ወንድን ለቦክስ ተጋጠሙ ጉዳዮ አነጋጋሪ ሆኗል፣ዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 02/08/24

ความคิดเห็น • 27

  • @getuabebe
    @getuabebe หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ

  • @Trs23-w8k
    @Trs23-w8k หลายเดือนก่อน

    ድል ለሜይበገረው ፍኖዬ💪🔥💪🔥🔥🔥💪💪💪💪

  • @TigstKitaw
    @TigstKitaw หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 หลายเดือนก่อน +2

    ወሳኝ መረጃዎችን በሰዓቱ ስለምታቀርብ ከልብ እናመሰግናለን በርታ ዘውዱ🎉❤

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ዘውዱ። በርታ ለተገፋው ሁሉ። ድምፀ እየሆክ ሰለሆነ እናመሰግናለን
    ሰላም ለአገራችን

  • @Trs23-w8k
    @Trs23-w8k หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዪ አይዞሽ 💪💪ልጆችሽ ደርሰውልሻል 🏃🏃🏃🏃🏃🏃👩‍❤️‍👨🔥🔥🔥🔥🔥

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 หลายเดือนก่อน

    በጣም። ያኮራሉ የአማራ ኮማዶወች
    በርቱልን። ድል ለጀግናው። ፋኖ

  • @BefekaduBekele-q2k
    @BefekaduBekele-q2k หลายเดือนก่อน

    በድርድር የሚፈታ ችግር ካለ የሚደገፍ ነው ።

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 หลายเดือนก่อน

    Yes fano Amhara never give up ❤

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 หลายเดือนก่อน

    አመራር በግድ ነውን?

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 หลายเดือนก่อน

    Yes gojame I am from gojame

  • @hiwotgirma9524
    @hiwotgirma9524 หลายเดือนก่อน

    ዜድ ሁሉ ሠላም

  • @user-ik8ku8zy5m
    @user-ik8ku8zy5m หลายเดือนก่อน

    ዘዉዱ ሾዉ
    እባካችሁዘገባችሁን አስተካክሉ። በምንኖርበት አካባቢ ያለዉን ፍፁም ትክክል ያልሆነ ዘገባችሁን ስንሰማ በሌላ አካባቢ ዘገባችሁ ተቀባይነት ያጣል። ደሴ ሰላም ናት፣ ምንም ነገር የለም። ማስተባበያ ካልሰጣችሁ ሌላምቦታ ያለዉ ዘገባችሁ በሬ ወለዴ ማለት ይሆናል።

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 หลายเดือนก่อน

    Bravo fano 💪💪💪💪💪

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb หลายเดือนก่อน

    I don't want to talk about it, but I don't want to talk about it.😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @saidFeleke
    @saidFeleke หลายเดือนก่อน

    አንበሶች የአማራ ልጅ እሳቤው ሰፊ ነው እንደ ዘረኞቹ ጠባብ ህዝብን በክልል አጥሮ ማሰቃዬት መግደል ማፈናቀል አይኖርም ምርጥ የአማራልጆች በርቱ !!

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እባካችሁ ዘውዱ በችግር እየተገረፈ ያለውን ጡረተኛ ሕዝብ ድረሱለት በሉልን።ልናልቅ ነው።

  • @Swungne
    @Swungne หลายเดือนก่อน

    ዘውድ ቡዙ ጊዜ ተመሳሳይ ፎቶ ትለጥፋለክ ጀነራልን በተመለከተ የዚህን ሰው ፎቶ ቢቻ ነው የምትለጥፈው ሰው ሲያየው የቆየ ይመስለዋል ቀኑን ቡዙ አያየውም

  • @enactfaa
    @enactfaa หลายเดือนก่อน

    እኔ የማይገባኝ የብልጽግናን ውሸት የምታስተላልፉት ለምንድን ነው? ዩሚደራደር ፌኖ የለም

  • @user-wc2qs7ey7l
    @user-wc2qs7ey7l หลายเดือนก่อน

    ኪኪኪኪኪኪ ፋኖ በደንቢያ እንዴት ነበር ይህን መዘገብ ከቻልክ አንተ ጀግና ዩቱዩበር ነህ?!

    • @user-fg8pu3xy1v
      @user-fg8pu3xy1v หลายเดือนก่อน

      He is reporting right now. FANO has dismissed ENDF in Dembeya. STUPID!!

  • @sisaygetachew2069
    @sisaygetachew2069 หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳው ሚዲያ

  • @SeidHussen-w3q
    @SeidHussen-w3q หลายเดือนก่อน

    ተኩስ ደሴ የለም ዉሸት ቀደዳ

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc หลายเดือนก่อน

    Ignorant report!

  • @tewoldeg7217
    @tewoldeg7217 หลายเดือนก่อน

    መቸ ነው ወልድያና ደሴ የተናጡት አቤት ውሸት!