ካርጎ አደረኩ የኪሎውን አጠይቁኝ ወገቤን ቆረጠው ብቀርስ ያስብላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2022
  • #ካረጎ#አደረኩ#የኪሎውን#አጠይቁኝ#በቀረብኝ#ያስብላል#
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 15

  • @user-dt1ff8ob1n
    @user-dt1ff8ob1n ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህሰላም ይድርስልሺ እህቴ ሰላምግቢልኝየኔውዲ

  • @rabitube341
    @rabitube341 ปีที่แล้ว +1

    🌹ይገኛል !🌹
    ሳትታክት ፈልግ ልታገኘው የምትሻውን ነገር ሳታገኘው በፍፁም እንዳትቆም የምትመኘውን ነገር ሳታሳካ ወደኋላ እንዳትል ጥሩ ነገር ሁሌም ያስለፋል ህልም ዋጋ ያስከፍላል አንዳንዴ የማይሳካ የማይሆን ይመስላል ስሜቱ ይከብዳል ግን ካልቆምክ እመነኝ ይገኛል ይሳካል የማይደረስበት የማይሆን ነገር የለም በጥረትህ ውስጥ ግን ሀሌም ፈጣሪን አስቀድም በእርሱ ተመራ ያኔ ሁሉም እውን ይሆናል!

  • @zinetfanetwtube9525
    @zinetfanetwtube9525 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ማኢዳዬ በጣም ከተድ ነዉ እጥፍ ነዉ የሚከፈለዉ አበሽሪ የት የደረሳል አላህ አገራችንን ሰላምና ፍቅር ሰጥቶ የኑሮ ግሽፈቱንም ያብርደዉ በጦርነት ለይ እራብ ጨረሳቸዉ

  • @hasime9993
    @hasime9993 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ በሰላም ያድርስልሽ

  • @hayatuu
    @hayatuu ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ
    ዎዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል

  • @user-qh1bp8ko3v
    @user-qh1bp8ko3v ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳንም ላክሸ በሰላም ይግባልሸ ማሬ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን 🥰🥰

  • @user-jc1gv4nu5q
    @user-jc1gv4nu5q ปีที่แล้ว +1

    አሰላም ዋለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሄለን ወሰአህለን ወመረሀባን እኳን ሰላም መጣሸ ወደ ሰለመጣሸ ሰለአየሁሸ በጣምደሰተኛነኝ በተረፈ ማሻአላህ ተባረከላህ አሪፍነዉ በሰላም ለሀገርሸ ያብቃሸ ወደ

  • @aumueiman
    @aumueiman ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም እካን ደህናመጣሽ የኔውድ አሪፍ ቆይታነበር አላህ ጡሩ ደረጃ ያድርሥሽ የነውድድድድድ

  • @HSM052
    @HSM052 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርገልን ሁሉንም ነገር ሰላም ያርግልን

  • @mazy-meida
    @mazy-meida ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ደህና መጠሽ ውዴ መሸአለህ ወጪው ይከብደል እንጂ ከዚ ኦርጅናል ምርጥ ምርጥ ኦርጅናል እቃዎች አሉ በሰለም ይድራስልሽ አብሽር አለህ ለንቺ ከለው አይሳበርም በሰለም ይድራስልሽ አንቺም በሰለም ግቢ ሁለችንንም በሰለም ለሀገር ያብቃን ያረብ

  • @user-wf8iu4jt1m
    @user-wf8iu4jt1m ปีที่แล้ว

    አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም ያድርግልን አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ስላም ያድርግልን አላህ ስላሞን በልሥልን ሀገራችንን ያርብ ማኢዳ መልካም ጉዞ ሀገራችንን ስላም ሆና አግኛት

  • @sofitube439
    @sofitube439 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ በሰላም ይድረስልሽ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @toybatube
    @toybatube ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን ሁላችሁም ባላችሁበት ይጠብቃችሁ 🌹🌹

  • @አልይኮቻALY-kombolcha
    @አልይኮቻALY-kombolcha ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማኢዳ

  • @umuyehya
    @umuyehya ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም እዴናችሁ አጅማኢን ደስ ይላል እንጠናከር እንጠያየቅ እኔም እጠይቃለሁ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ኑ እንሁ ፖሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ እመልሳለሁ🚗🚗👆🌱🌱🚗🚗🚗🚗☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️